Тёмный

ለፈጣን የፀጉር እድገት / Rosemary Oil (Ethiopian) 

Abi አቢ Tube
Подписаться 80 тыс.
Просмотров 102 тыс.
50% 1

#Rosemary Oil#Rosemary#ሮዝመሪቅባት#
ሮዝመሪን ወይም የጥብስ ቅጠልን ነብሰ ጡር ሴቶች እና የደም ግፊት ያለባቸው ሰዎች አብዝተው መጠቀም የለባቸውም ይላሉ አጥኚዎች።
የሮዝመሪ ቅባት በቤት ውስጥ አሰራር / How to make Rosemary Oil
• ቀላል የፀጉር አያያዝ በዊግ / Ea...
Let's keep in touch on Instagram:
/ selam_jes
Thank you for watching✨
If you like this video don't forget to Subscribe, share, like and comment.

Опубликовано:

 

25 мар 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 146   
@abnetshimekit98
@abnetshimekit98 5 лет назад
ብዙ ጊዜ ኮሜንት ማንበብ ደስ ይለኛል እና የተለያዩ ዩቲዩበሮችን እየተከታተልሽ ስታበረታቺ ላይክ ስታደርጊ አይሻለሁ ፡፡ ይሄ ደግሞ መልካምነትሽንና ቅንነትሽን ያሳያል ስለዚህ በዚህ ቀጥይበት ለማለት እፈልጋለሁ፡፡ እርስ በእርስ ስንዋደድና ስንረዳዳ ፈጣሪ ይወደናል ይረዳናል ይሄ ደግሞ እምነቴ ነው፡፡
@AbiTube
@AbiTube 5 лет назад
Thank you🙏🙏🙏
@rbaiahassentube2802
@rbaiahassentube2802 2 года назад
ውድ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጌኝ
@rbaiahassentube2802
@rbaiahassentube2802 2 года назад
@@AbiTube ውድ ስብስክራይብ አድርጌኝ
@Mercy-md6zi
@Mercy-md6zi 13 дней назад
የኔእህት አንዴ ስጋው መጥበሻው አንድ ለይ አፍልቼ አረረብኝ ቀይ ሆነብኝ ብጠቀመው ምን ይሆናል እህቴ
@meronlakachew1429
@meronlakachew1429 4 года назад
Thx ma dear all the time i want to know how i make
@anegach9112
@anegach9112 Год назад
በጣም እናመሰግናለን እህት😍😍
@KiyaTube4
@KiyaTube4 5 лет назад
Thank you.
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 5 лет назад
thanks easy way
@mekonnen74
@mekonnen74 5 лет назад
Enameseginalen.
@addiskine5546
@addiskine5546 5 лет назад
Amazing👍👍 definitely I will try it
@kamilahulgaga5392
@kamilahulgaga5392 3 года назад
ከተቀባን ቡሀላ እንታጠባለን እባክሽ አብራሪው please
@cityajman2556
@cityajman2556 Год назад
የአሳየሽን ሮዝመሪ ቅባት አሰራር ዘይቱን የማናገኝ ከሆነ በምግብ ዘይት መስራት አንችልም ወይ?
@JESUSCHRIST-mt9xp
@JESUSCHRIST-mt9xp 5 лет назад
ተባረኪ በጣም አስፈላጊ ተክል ነው በተለየ ለፀጉር ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት እኔ እንኳን ከ ፋርማሲ ገዝቼ ነው የምጠቀመው ውድ ነው በዛ ላይ። አሁን ግን በቀላሉ መስራት እንደሚቻል ካንቺ ተማርኩ በርቺ ፀጉሬ ሳስቶ ሊመለጥ ትንሽ ቀርቶት ነበር እግዚአብሔር ይባርክሽ
@AbiTube
@AbiTube 5 лет назад
Thank You.Amen🙏🙏
@addiskine5546
@addiskine5546 5 лет назад
JESUS CHRIST 👍👍
@user-tu9np7sy7e
@user-tu9np7sy7e 5 лет назад
ሩዝ መሪ ምንድን ነው እህት እስቲ ንገሪ ኝ ምን አይነት ነው?
@rbaiahassentube2802
@rbaiahassentube2802 2 года назад
@@user-tu9np7sy7e ውድ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጌኝ
@user-tu9np7sy7e
@user-tu9np7sy7e 2 года назад
@@rbaiahassentube2802 አደረኩሽ ውዴ
@hayu9681
@hayu9681 3 года назад
Thsnkyou abi
@bilenkibret3715
@bilenkibret3715 2 года назад
Enameaegnalen lehitsanat yihonal??
@semengteklemariame2496
@semengteklemariame2496 2 года назад
አመሰግናለሁእህቴ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 лет назад
እንኳን በደና መጣሸ
@AbiTube
@AbiTube 5 лет назад
Thank You🙏
@user-tc5mz2rs1s
@user-tc5mz2rs1s 4 года назад
ውዴ ዛሬ ሰራሁት ዘይቱን እቤት ውስጥ ፀሀይ የለም ውጪ ላስቀምጠው
@betselotasnake4313
@betselotasnake4313 5 лет назад
Thank you for being so descriptive and being willing to tell us about this!!!!!!!! Learned a lot!!!!!!!!!!
@AbiTube
@AbiTube 5 лет назад
Thank you so much my dear😘😘😘
@mebrehetbenian3784
@mebrehetbenian3784 2 года назад
Des ylal konjo
@selamtube1448
@selamtube1448 5 лет назад
Great lob Abitue thank you so Mach !
@AbiTube
@AbiTube 5 лет назад
Thank you Mare .
@sadysshakor3496
@sadysshakor3496 4 года назад
ማሬ እርጉዝ ነኝ ረሴን የመኘል ዘፍዝፈሽ ተቀቢ ተብዬ ነበር ግን ፈረሁት ችግር ከለው ንገሪኝ
@zemelsatube5056
@zemelsatube5056 5 лет назад
Wwww thanks for sharing I will try it
@rbaiahassentube2802
@rbaiahassentube2802 2 года назад
ውድ ስብስክራይብ አድርጌኝ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 лет назад
እናመሠግናለን
@rbaiahassentube2802
@rbaiahassentube2802 2 года назад
ውድ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጌኝኝ
@getnetadamu7707
@getnetadamu7707 4 месяца назад
ስንት ብር ነዉ እህቴ ገባ ላለ ፀጉር ይሆናል
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 лет назад
Wow thanks for sharing my dear
@AbiTube
@AbiTube 5 лет назад
You are welcome🙏
@meskinageyemareyamlijmeski7588
የኔ ልዩ እናመሰግናለን እግዚአብኤር ይባርክሽ እድሜሽን እደማቱ ሳላ እግዚአብኤር ያርዝምልሽ
@AbiTube
@AbiTube 5 лет назад
Amen 🙏🙏🙏
@rbaiahassentube2802
@rbaiahassentube2802 2 года назад
ውድ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጌኝ
@genet2851
@genet2851 5 лет назад
ቆንጆ እናመሰግናለን በርቺ
@rbaiahassentube2802
@rbaiahassentube2802 2 года назад
ውድ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጉኝበናትሺ
@user-jg9ik9vr3q
@user-jg9ik9vr3q Год назад
Tekebten makoyet aychalm
@abebaalemu4622
@abebaalemu4622 5 лет назад
ዋው በጣም ጥሩ አቢዬ እናመሰግናለን በርቺ
@AbiTube
@AbiTube 5 лет назад
Thank you🙏🙏
@rbaiahassentube2802
@rbaiahassentube2802 2 года назад
ውድ በቅንንት ስብስክራይብ አድርግኝኝ
@hiwotmekonin7113
@hiwotmekonin7113 3 года назад
ፀሀይላይ ማስቀመጥ አይቻልም?
@user-el5lz3mp5y
@user-el5lz3mp5y 3 года назад
ከታጠ ብን ብሆላ ብንተቀመው ችግር አለው
@meronabebe9655
@meronabebe9655 5 лет назад
your so talented thank you
@AbiTube
@AbiTube 5 лет назад
Thank you🙏🙏
@mesertmeret2696
@mesertmeret2696 Год назад
ሠላም እህቴ ለቤትሽ አድስ ነኝ ጥያቄየ እሩዝ መሪውን ቅባቱን እዳልሽኝ አድርጌ ተቀብቸ ባልታጠበውስ ማለቴ ሢቆይ ለቆዳ ችግር አለው ፣ትላጃ ባናስቀምጠው ለብዙ ግዜ እውጭ ሢቆይ አይበላሽም የተጠበሠው እዳየሽው መልሽልኝ አደራ አሠራሩ ቀላል ነው የሚጠበሠው
@tirhasteklu6573
@tirhasteklu6573 Год назад
ሮዝመሪውን አፍልተን መጠቀምስ?
@kitty-vk8ic
@kitty-vk8ic 5 лет назад
Thank you I'll try on my hair and my daughter and will definitely let you know the result ☺ keep up the good work
@AbiTube
@AbiTube 5 лет назад
Hope you will get a good results. Thank you🙏🙏
@Bee123a
@Bee123a 2 года назад
can u share me the result pls
@lijinet
@lijinet 5 лет назад
Ye Rosemary Wedaj naigne 👏Thanks Abi
@AbiTube
@AbiTube 5 лет назад
Thanks Lijinetiye🙏
@user-fx3oy1hh3v
@user-fx3oy1hh3v 5 лет назад
እናመስግናለን እህታችን ሰርቼ አስቀምጬ አለሁ
@AbiTube
@AbiTube 5 лет назад
Great👍👍
@fkgkfhj8979
@fkgkfhj8979 3 года назад
እህትባረበኛምድነውስሙ
@user-fx3oy1hh3v
@user-fx3oy1hh3v 3 года назад
@@fkgkfhj8979 አክሊል ጀበል ይባላል አጣር የሚባል አድርቀው ይሸጣሉ
@user-br9hu5lg7h
@user-br9hu5lg7h 2 месяца назад
Sewedesh eko
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 Год назад
ኮኮናት ዘይት አይሆንም ወይ
@EskeEthioTube
@EskeEthioTube 5 лет назад
እኔ ምፈልገውን ነው ዛሬ የሰራሽው ... online ላዝ ነበር thankyou 🙏👍
@AbiTube
@AbiTube 5 лет назад
Thanks dear👍👍
@AbbyandNathy
@AbbyandNathy 5 лет назад
Great job as always 👌
@AbiTube
@AbiTube 5 лет назад
Thank you Abby🙏
@tilanshalagaw252
@tilanshalagaw252 Год назад
Le hitsanate(lijoche) metekem yecalale woy
@user-wq9xk8ly3u
@user-wq9xk8ly3u 2 года назад
ተቀብቸ ባሰቀምጠው ችግር ያመጣል ወይ እማ ነገሪኝ በፈጣሪ
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 5 лет назад
ከልብ እናመሰግናለን
@senaittekelewoled4924
@senaittekelewoled4924 3 года назад
ለጤና ጥቅም የለውም? ማር
@user-lg3ow9uw2j
@user-lg3ow9uw2j 3 года назад
እናመሰግናለን እህቴ ከውጭ የሚገዛውን እሮዝ መርይ ፀጉራችን ላይ መተው እችላለን
@rbaiahassentube2802
@rbaiahassentube2802 2 года назад
ውድ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጉኝኝ
@AbiTube
@AbiTube 5 лет назад
ሰላም እንዴት ናችሁ። ስለ ጊዜአችሁ አመሰግናለሁ። አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE እና 🔔የደወል ምልክቷን በመጫን አዲስ ቪዲዮዎችን ያግኙ።
@tsehayebabu9923
@tsehayebabu9923 2 года назад
Tsehay simetawu expaired dat ayadergim woy
@Bashashaayoutub
@Bashashaayoutub 2 года назад
Well come
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 3 года назад
የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣መልካምነትሽ፣ለዘላለም፣አብሮሽ፣ይኑር፣አሜን
@rbaiahassentube2802
@rbaiahassentube2802 2 года назад
ውድ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጌኝ
@tazba8198
@tazba8198 2 года назад
ማሻህ
@nevergiveup8958
@nevergiveup8958 5 лет назад
አቢዬ ማር ከቂቤ ጋር አቀላቅዬ መቀባት ፈልጌ ነበር በቀን ከሆነ ከቲትሪ ኦይል ጋር ተቀብተሽ የምታድሪ ከሆነ ከሮዝመሪ ኦይል ጋር ቀላቅለሽ ተቀቢው ብለውኝ ነበር ቤት ውስጥ የሚዘጋጅን የሮዝመሪ ኦይል ጋር ቀላቅዬ ልቀባው ወይ ፕሊስ በሪፕለይ መልሽልኝ ቂቤ ስልሽ የኢትዮ ቂቤ አይደለም የአረብ ሀገር ዝብዴ ነው!!!
@AbiTube
@AbiTube 5 лет назад
ሮዝመሪ oil ከቅቤ ጋር መቀባት ችግር የለውም። ቅቤው ግን ንፁህና ትክክለኛ ቅቤ መሆን አለበት። Thank you
@nevergiveup8958
@nevergiveup8958 5 лет назад
"Luprpak" ይሄን ቂቤ ነው መጠቀም የፈለኩት
@AbiTube
@AbiTube 5 лет назад
Is the butter Lurpak ? Laprpak alawekutim. Lurpak kehone gin መጠቀም ይቻላል ግን ጨዉ የሌለው (unsalted)
@nevergiveup8958
@nevergiveup8958 5 лет назад
ኦኬ ምርጤ እንዳከበርሺኝ ፈጣሪ ያክብልኝ😍
@tenagnelemma9635
@tenagnelemma9635 5 лет назад
እናመስግናለን ግን የት ሀገር ነሽ እኛ እኩ ብርድ ላይ ነን ኮንጆ???
@AbiTube
@AbiTube 5 лет назад
New York.
@user-hg8ff5ht3l
@user-hg8ff5ht3l 4 года назад
መዳሜ ብታይ ኡኡኡኡ አደል እምትለዉ አሁን ደሞ ስኡድ ብርድ ነዉ ፀሀይ ብዙም አደል
@ummaljafer9777
@ummaljafer9777 5 лет назад
አመሠግናለሁ ግን እምን ቦታ እደሜግኝ ልትነግሪኝ ተችያለሺ ወይም የምታወቁ ንግሩኝ
@AbiTube
@AbiTube 5 лет назад
Any grocery store magignet yicalal.
@agbkksa889
@agbkksa889 4 года назад
RAHMA ራህማ ሱፐር፡ማርኬት፡አለላችሁ፡ለምትፈልጉ፡ሠዎች፡እኔም፡ሞክሬዋለሁ፡አሪፉ፡ነው፡ሞክሩት
@tewabechasfaw3952
@tewabechasfaw3952 5 лет назад
Wow it looks helpful my hair. Thank you 🙏
@AbiTube
@AbiTube 5 лет назад
Thanks dear💕💕
@maydergham8496
@maydergham8496 5 лет назад
አረብ አገር አይቼው አላቅም ስጋ መጥበሻ ው ስሙ ምንድነው አሪፍ ከወነ ልጠቀመው
@hfybvdhd4998
@hfybvdhd4998 5 лет назад
አለማር ግን ስሙን አላቀውም
@alemtube1831
@alemtube1831 Год назад
እሩዝ መሪ ይባላል
@dddd1717
@dddd1717 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@FasiNico
@FasiNico 5 лет назад
Thank u dear for sharing it's good info 💝💝
@AbiTube
@AbiTube 5 лет назад
Thanks dear🙏🙏
@rbaiahassentube2802
@rbaiahassentube2802 2 года назад
ስብስክራይብ ውድ በቅንንት አድርጌኝ
@obangobang345
@obangobang345 5 лет назад
Great job 👍👍👍
@jemilatube8358
@jemilatube8358 5 лет назад
እናመሰግናለን እህት የደረቀው ይሆናል
@AbiTube
@AbiTube 5 лет назад
Awe Yihonal. Thank you
@user-qc7dp1yr2i
@user-qc7dp1yr2i 3 года назад
የሮዝ መሪ በአረብኛ ስሙን ንገሪኝ እህት
@user-ke2lt6ql5m
@user-ke2lt6ql5m 2 года назад
ክሊል ጀበል
@bimelisbeme6445
@bimelisbeme6445 3 года назад
አንምስግንለን
@rbaiahassentube2802
@rbaiahassentube2802 2 года назад
ውድ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጌኝ
@cookingwithsis3230
@cookingwithsis3230 5 лет назад
አሪፍ ነው እናመሰግናለን ሰብ አድርጌሻለው አንቺም ወድ ቻናሌ ጎራ በይ
@AbiTube
@AbiTube 5 лет назад
Eshi I will
@figsworld12
@figsworld12 4 года назад
English subtitles Email?
@figsworld12
@figsworld12 4 года назад
Do you sell them $$$
@user-yh1ht4gj1b
@user-yh1ht4gj1b 5 лет назад
ሩዝ መሪ ማለት ምንድነው ንገሩኝ
@AbiTube
@AbiTube 5 лет назад
የስጋ መጥበሻ ቅጠል
@user-yh1ht4gj1b
@user-yh1ht4gj1b 5 лет назад
@@AbiTube አመሠግናለሁ እህቴዋ
@user-tc5mz2rs1s
@user-tc5mz2rs1s 4 года назад
Oliv oil ኢክስትራ ቨርጅን ካልሆነስ ማለት አረቦች የሚጠቀሙት የቆርቆሮው ነው
@AbiTube
@AbiTube 4 года назад
የቆርቆሮውንም መጠቀም ይቻላል
@user-tc5mz2rs1s
@user-tc5mz2rs1s 4 года назад
@@AbiTube 😚😘
@genet2851
@genet2851 5 лет назад
ሮዝ መሪው ደርቁ ይሆናል ንገሪኝ
@AbiTube
@AbiTube 5 лет назад
Awe yihonal. Thank you🙏
@genet2851
@genet2851 5 лет назад
@@AbiTube እሽ ውድ
@asnakechjesus4165
@asnakechjesus4165 Год назад
የደረቀ ብሆንስ
@mimiseyid3532
@mimiseyid3532 Год назад
የከበረ ወሰነ ሸሸ ሸሸ ቀለመ ሐቨ
@tibebeethiopia7892
@tibebeethiopia7892 5 лет назад
አሰራሩ ቀላል ስለሆነ መሞከሬ አይቀርም!
@AbiTube
@AbiTube 5 лет назад
Thank you dear🙏
@rbaiahassentube2802
@rbaiahassentube2802 2 года назад
ውድ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጌኝኝ
@rbaiahassentube2802
@rbaiahassentube2802 2 года назад
@@AbiTube ውድ በቅንንት ደምሬኝ
@halamehalame7344
@halamehalame7344 3 года назад
ደርቁ ይሆነል ማለቴ ሮዝመርው
@AbiTube
@AbiTube 3 года назад
አዎ ይሆናል
@demekedemissie9369
@demekedemissie9369 3 года назад
The subtitle for this is so funny
@rbaiahassentube2802
@rbaiahassentube2802 2 года назад
ውድ በቅንንት ስብስክራይብ አድርግኝ
@aminacollagen970
@aminacollagen970 3 года назад
ግንኢቲዮ አለ
@aminacollagen970
@aminacollagen970 3 года назад
ቅጠሉ
@user-nv3jo5bk8d
@user-nv3jo5bk8d 3 года назад
ኮኮነት አይቻልም
@eyulove1777
@eyulove1777 5 лет назад
ተቀብተን ባንታጠበዉስ
@hfybvdhd4998
@hfybvdhd4998 5 лет назад
ባርበኛ የምታውቁ ነገሩኝ በአላህ
@hjjfvbj1536
@hjjfvbj1536 5 лет назад
ኣክልል ጀበል ይሉታል በኣረብኛ
@agbkksa889
@agbkksa889 4 года назад
Hfy Bvdhd ክሊዠበል፡ይባላል፡በአረብ፡ማር፡ወይም፡ወርቅ፡ሀሠል፡ይባላል
@HalimaAylo
@HalimaAylo 7 месяцев назад
ሀይ
@muniras4197
@muniras4197 3 года назад
ደረቁስ አይቸልም
@Sweetthingsbyamy
@Sweetthingsbyamy 5 лет назад
Lovely tutorial! Check out my new unboxing video 😁
@AbiTube
@AbiTube 5 лет назад
Ok, I will👍👍
@user-os1fb5rd8s
@user-os1fb5rd8s 5 лет назад
በበቆሎ ዘይት አይሆንም እናት
@AbiTube
@AbiTube 5 лет назад
የበቆሎ ዘይት መሆኑን እርግጠኛ አይደለሁም። thank You.
@user-os1fb5rd8s
@user-os1fb5rd8s 5 лет назад
@@AbiTube አመሰግናለው የኔ ቆንጆ እሽ
Далее
ЭТОТ ПЕНЁК ИЗ PLANTS VS ZOMBIES - ИМБА!
00:48
ВОТ ЧТО МЫ КУПИЛИ НА ALIEXPRESS
09:35
How to Make Rosemary Infused Oil
4:00
Просмотров 29 тыс.
ЭТОТ ПЕНЁК ИЗ PLANTS VS ZOMBIES - ИМБА!
00:48