Тёмный

ለፊት ጥራት የሙዝ የፊት ማስክ ላማረ ጥርት ያለ ቆዳ | ለጥቁር ነጠብጣብ | ለብጉር | ለማድያት እሚሆን PART 2 

Judy Habeshawit
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

የሙዝ የፊት ማስክ ላማረ ጥርት ያለ የፊት ቆዳ ለጥቁር ነጠብጣብ
#ጥቁር ነጠብጣብ #ለፊትጠባሳ#ለብጉር
ETHIOPIAN ለፊት ጥራት የፊት ማስክ ለወዛም ፊት |ለጥቋቁር የፊት ነጠብጣብ |የፊት ቆዳን ለማፅዳት |ለፊት ጥራት| HABESHAWIT |ETHIOPIAN
• ETHIOPIAN ለፊት ጥራት የፊት...
.
.
.
.
.
.ለፊት ጥራት የፊት መታጠብያ /ለልጆች ቆዳ ተስማሚ /ለማድያት /የቆዳ ውበት skin
• ለፊት ጥራት የፊት መታጠብያ /ለልጆ...
.
.
.
.
.EGG FACE MASK OR BLACK FACE MASK|ፊቴን ፅድት ያረገልኝ የቱ ነው ለፊት ጥራት እሚሆን የፊት ማስክ በእንቁላል ወይስ በጥቁር የፊት ማስክ 🤔
• EGG FACE MASK OR BLACK...
.
.
.
.
DIY LIP SCRUB | FROM HONEYANDSUGER |HOW TO MAKE LIP SCRUB AT HOMEከንፈር ማለስለሻ ለደረቀ ለጠቆረ ከንፈርን ለማቅላት
• Video
.
.
.
.
you will find me
.
.
.
.
.
INSTAGRAM
@judyhabeshawit
/ judy_habesh. .
.
.
.
.
TIKTOK
@jojokonjo
vm.tiktok.com/...

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 78   
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
ስላም ውዴ ቤተስቦቼ በጣም አመስግናለው ለምታረጉልኝ ድጋፍ 🥰 ስታጥብ በውሃ ብቻ ነው የተለቀልኩት እሱን ሳልናገር ስላለፈ ፊቴ ወዛም ስለሆነ ምንም አልተቀባሁም 🙏
@ruthstyle3069
@ruthstyle3069 2 года назад
Hi beautiful ...በጣም ምርጥ ነገሮችን ነው ያቀላቀልሸው። i definetly agree with u✅like share✅
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
Rutye በጣም አመስግናለው 🥰🙏
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 2 года назад
ሰላም ጅዴዬ ሁሌም ሼርእምታደርጊን እጅግ ጠቃሚ ነገር ነው እናመሰግናለን 😍👌
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
Tinsuye በጣም አመስግናለው 🥰🙏
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 года назад
ዋውው ጁዲዬ የሚገርም ማስክ ነው ይህን ውህድ ሞክሬው አላውቅም እንዳልሽውም ፀጉር ላይ ስናተኩር ፊታችን ችላ ማለት የሁላችንም ችግር ነው ይህን እሞክረዋለሁ ምርጥ አንፀባራቂ ፊት እንደሚያጎናፅፍ በአንቺ ፊት አየሁት ደጋግመን ብንጠቀም ደሞ ድንቅ የሆነ ለውጥን እንደምናይ አልጠራጠርም የእውነት የሌላው ሀገር ክረምትና በጋ ሀይለኛ ለውጥ ያመጣል ክረምቱም በጣም ብርድ በጋውም በረሀ እናም ቆዳንና ፀጉርን የበለጠ መንከባከብ አለብን ከልብ አመሠግንሻለሁ ጁዲዬ ይህን ሼር በማረግሽ😍😍💞💞💞💞💞💞💞💞💞💖💖💖💖💖👌👌
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
ኬሉድዩ የኔ ውድ ሁሌም ለምትሰጪኝ አስተያየት ከልቤ አመስግናለው ብርዱማ ምን እማያመጣብን ነገር አለ 😘🙏
@Adugenete
@Adugenete 2 года назад
ሰላም ሰላም ሰላም ጁዲ ሰላምሽብብዝት ይበልልኝ ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ ከምንም በላይ የምታስደንቂኝ በራስሽ ላይ እየሞከርሽ ነው የምታስተምሪው ይሄ ደግሞ ሰዎች በነፃነት እንዲማሩ እና እንዲሞክሩት ያደርጋል በጣም ጎበዝ ልጅ በርቺ ክበሪልን።
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
አዱዩ በጣም አመስግናለው 😍🙏
@ekram7173
@ekram7173 2 года назад
ጁዱዬ በጣም ጡሩ ነገረነዉ የሰየሽን አነመሰገነለን ለምሰጪን ትምርቶች እንሞክረቸዋለን በርቺልን
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
ኢክራምዩ በጣም አመስግናለው 🥰🙏
@user-jn7ir3wc2l
@user-jn7ir3wc2l 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን ተጠቅሜ ለውጡን እነግርሻለሁ
@merontesfaye152
@merontesfaye152 2 года назад
በጣም አሬፍ ነገር ነዉ ያሳይሸን እሙክርዎለው 👍👍
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
🥰🥰🥰🙏
@ethio-sweet3982
@ethio-sweet3982 2 года назад
ጁዲየ በጣም አሪፍ ነው በርችልኝ 👍💖
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
ስዊትዩ በጣም አመስግናለው ጠፍተሻል ብቅ በይ 🥰🙏
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 года назад
Judye የኔ ውድ በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን 👍
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
ፅጉዩ አመስግናለው 😘😘😘
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 2 года назад
እዴት ነሽ ውድ እህቴ በጣም ጎበዝ በርች ::::::::
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
አመስግናለው ወንድሜ 🥰🙏
@umukhalidwoldia
@umukhalidwoldia 2 года назад
ስላም ዋው አሪፍ ነው እናመስግናለን በቀላል ነገር ስላቀረብሺልነ አሪፍ ነው
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
አመስግናለው umu 🥰🙏
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 2 года назад
እናመስግናለን ጁዲዬ በጣም ቆንጆና በቀላሉ በቤታችን በምናገኘው ነገር መስራት የምንችለው ነገር ነው 👌🏾👍🏾💯💝
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
ምስራቅዩ በጣም እመስግናለው 😘🙏
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 года назад
ጁዲዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ!! በጣም ቆንጆ ዉህድ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ🙏👍👌😘 ላይክ ሼር
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
Hibstya amsegnalew 🥰🙏
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 года назад
Judiye, this is a very good mask. Thank you for sharing. 💕👌👍🙏Like and share.
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
Thank you nestiye 🥰🙏
@-yesetochguada
@-yesetochguada 2 года назад
ውዴ በጣም አሪፍ ውህድ ነው ያሳየሽን
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
አመስግናለው 🥰🙏
@ZemaTube100
@ZemaTube100 2 года назад
ጁዲዬ በጣም እናመሠግናለን ጥሩ ውህድ ነው ያሳየሽን share like
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
Thank you zemaye 🥰🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ዋው በጣም አሳምሮሻል እናመሰግናለን🙏🥰💕
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
ምሳዩ በጣም እመስግናለው 😘🙏
@meseretworku9006
@meseretworku9006 2 года назад
እናመሰግናለን
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
🥰🥰🥰
@sarasfamilyshow1401
@sarasfamilyshow1401 2 года назад
Amazing wow thanks so much for sharing us my dear share and like Judye ❤👌👌👌
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
Saraye konjo betam amsegnalew 😘😘😘
@tubetikursewtube7253
@tubetikursewtube7253 2 года назад
ዋውውውው አላውቅም ነበር እርጎ በሙዝ አይገርምሽም የኔ ፊት ደረቅ ነው ይስማማኛል ብዬ አስባለው
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
ለማንኛውም ፊት ይሆናል ሞክሪው 🥰🙏
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 года назад
ዋውው ጁዲዬ ምርጥ ውህድ ነው ያሳየሽን እማክረዋለው🥰🥰
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
Thank you helu🥰🙏
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 года назад
Godiya my dear this important and amazing vidio I learned every time Neutral things keep it up thanks for Sharing 🙏😍👍
@user-nv9su3kn1o
@user-nv9su3kn1o 2 года назад
እናመሰግናለን እሞክራለሁ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
Watching 🥰
@yasinyordi
@yasinyordi 2 года назад
በጣም ቆንጆ ነው ጁዲዬ ውጤቱንም አይተናል👌👍
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
አመስግናለው ዴቭ 🥰🙏
@EthioAlema
@EthioAlema 2 года назад
Judge konjo betame tekame ye hone mask new yasayeshin ema thank you hun for sharing like share 😊 ema
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
Thank you alemye 🥰🙏
@EthioAlema
@EthioAlema 2 года назад
Well done look after your self ema
@meksebtv1376
@meksebtv1376 2 года назад
Good job my Sis🥰🥰🙏
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
Thank you sis 🥰🙏
@yebetewa-5538
@yebetewa-5538 2 года назад
Judiye am in love with this banana treatment. It really helps. Thank u for sharing .berchilegn wede ሼር 💯😍🙏
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
Thank you yebetwaye🥰🙏
@EskediStyle
@EskediStyle 2 года назад
Great video as always my dear 💕💕
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
Thank you eskediye 💕💕💕
@Huy
@Huy 2 года назад
Nice video *(
@hiwott
@hiwott 2 года назад
ጁዲዬ እናመሰግናለን 😘
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
❤️🙏
@andreatampieri342
@andreatampieri342 2 года назад
judye ye bale new gobez wide
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ 2 года назад
ጁዲየ ስራዎችሽ ያምራሉ። ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ሲመችሽ ብቅ በይ
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
እሺ እመጣለው ውዶች 🥰🙏
@wolloyewatube5414
@wolloyewatube5414 2 года назад
ስላም ላንች ይሁን እህት ማሻላህ ተባረክ ረህማንአላህ ግን ለኢቃ ነውጅ የሚያፀዳው ለሁሌም አያፀዳም ለምንድነው? በነገራችን ላይ እኔ እርጉ አልተጠቀምኩም ነበር ሀሪፍነው በዚሁ ቀጥይበት
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
አመስግናለው የኔ ውድ ጥያቄው ግን እልገባኝም 😀🥰🙏
@wolloyewatube5414
@wolloyewatube5414 2 года назад
@@JudyHabeshawit በጣም ይቅርታ ካፃፃፍ ችግርነው እኔም ሙዝ እጠቀም ነበር ግን ፀዳ ያለ ፊት የሚሆንልኚ ላንድቀን ብቻነው ሁሌም ለምን አይፀዳም ???
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
@@wolloyewatube5414 ችግር የለውም ውዴ 😍ያው ደጋግመን ሳንሰላች መጠቀም አለብን
@konjitgeneme7430
@konjitgeneme7430 Год назад
ፀጉርሽን እንዴት አፈረሽው
@bitiremekonnen2018
@bitiremekonnen2018 2 года назад
ዘሬብዙ ሆነብኝ አሳድሮ መጠቀም ይቻላል
@fatitube6884
@fatitube6884 2 года назад
ጁድዬ የኔ ቅን እንዴት ናሽ
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
Fatiye እለሁልሽ 🥰😘
@bitiremekonnen2018
@bitiremekonnen2018 2 года назад
ዛሬ ሰርቸው ነበረ ግን ቀጠነብኝ ለምን
@EleniWeldemichael
@EleniWeldemichael 2 месяца назад
😂😂😂🎉🎉🎉🎉😂❤❤
Далее
The Most Elite Chefs Ever!
00:35
Просмотров 3,4 млн
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Просмотров 6 млн