Тёмный

ለፋለሁ ለፋለሁ ገንዘብ የለኝም ለሚሉ!!ስንቱን ያራቆተ ወንበዴ የገንዘብ መንፈስ ዛሬ ተዋረደ! ጉዱ ወጣ!Tesfaye Abera, Werkeaferahu Assefa 

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Подписаться 252 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ 4ኛው/ ፀረ-666 ቁ/2 መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Опубликовано:

 

3 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 82   
@user-is6jb6ro4m
@user-is6jb6ro4m 2 месяца назад
፫/3ነኝ የወንድማችን አብይ ወዳጆች የነፍሴ መጋቢ የመምህር ተስፋዬ ወዳጆች #Likeግጩኝ
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 2 месяца назад
እንኳን አባታችን ለአቡነ ሀብተማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን የመምህር ተማሪዎች የት ናቹህ ገባ ገባ በሉ ❤
@yenetube40
@yenetube40 2 месяца назад
Demo manachew????
@ft-zl7tz
@ft-zl7tz 2 месяца назад
😊😊❤
@yosefaden4677
@yosefaden4677 2 месяца назад
አቡነ ሀብቴ ደግሞ ማን ናቸው ?
@savannasav2609
@savannasav2609 2 месяца назад
​@@yosefaden4677 ቀላል ነው አቡነ ሃብተማርያ ብለህ ዪቲዪብ ላይ ስለሳቸው የተሰጣቸውን ቃልኪዳን ስማ ምናልባት ንስሐ ሳይገቡ ቅዱስ ቁርባን ሳይቀበሉ የሞቱ ቤተሰብ ጓደኛ ካለህ አንተ በስማቸው ፀልየህ የክርስትና ስማቸውን ፅፈህ ሰግደህ ብትማፀን እነዛ ሲዖል ያሉትን ነፍሳት ወደ ገነት ገብተው ሲያመሰግኑህ በህልም ታያለህ። ነገር ግን ይህ የሚሆነው አንተ እራስህ መጀመሪያ ንስሐ ገብተህ ቅዱስ ቁርባን ወስደህ በክርስትና ሂይወት ጠንካራ ከሆንክ ነው ይሄንን ይመስላል። በፃድቁ ስም ቀዝቃዛ ውሃ የሰጠ የፃድቁን ዋጋ ይወስዳል!
@eleni311
@eleni311 2 месяца назад
መርገም የኤልዛቤል መንፈሰ በኢየሱስ ሰም በአናቱ ይገልበጥ
@habtamusileshi6218
@habtamusileshi6218 2 месяца назад
ሁላችሁም የምትሰጡን የአዕምሮ ምግብ ለነፍስም ፈዉስ ነዉ። እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን።
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 месяца назад
አንድ ላይ ስናያች በጣም ደስስ ይላናል እግዚአብሔር ይመስገን. እግዚአብሔር ይጥብቀን እንጂ ዘማኑ ካባድ ነው 😢
@mehazahailu1578
@mehazahailu1578 2 месяца назад
እናንተ ን የለገሰኝ ጌታ መድሃኒትዓለም ክብሩ ስፍት ይበል ህልም ነበረኝ መምህርንና መምህርን በአንድ ላይ ማዳመጥ በእውነት በትንሹ ከ 4 አመት በሁዋላ እሰይ
@KrisMusfamily10
@KrisMusfamily10 2 месяца назад
በጣም ደስ አላችሁየኔ እናት ጸጉርሽን አስተካክዩ
@ethiopia2026
@ethiopia2026 2 месяца назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-A6jFaOfXT18.htmlsi=YXiHlRc2pA9NCeRX
@asfawgizaw4158
@asfawgizaw4158 2 месяца назад
"ገንዘብ "ሳይሆን "ገንዘብን መውደድ የሀጢአት ስር ነው" ነው የሚለው። አጠቃቀሙ እና ገንዘብ ለማግኘት የሚኬድበትን መንገድ ነው ማስተዋል ያለብን።
@user-qb9jd1mo7p
@user-qb9jd1mo7p 2 месяца назад
መምህር ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@Tsi541
@Tsi541 2 месяца назад
እንዴት አላችሁልኝ ቤተሰቦቼ አድምጬ ልመለስ
@mitslalalem8077
@mitslalalem8077 2 месяца назад
መምህርየ የኔ ወንድም እመቤቴ ስምህ ታስፈልን ኣንተ ያለከው ሁሉ ድንቅ ነው እኔስ ሰምቼ ኣልጠግብክም❤❤❤
@abimaru992
@abimaru992 2 месяца назад
ወይ ጉድ ዘንድሮ እስኪ በተመስጦ እንስማው
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 2 месяца назад
እግዚአብሔር ለእናንተ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቹ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛላቹ
@elsatarikuelsatariku9133
@elsatarikuelsatariku9133 2 месяца назад
እዉነት ነዉ እመቤቴ ትፍታዉ አርሴማ ትሰርልን አሜን
@user-nu8jm1pd2f
@user-nu8jm1pd2f 2 месяца назад
እግዚያብሄር ያክብርን እንቁዎቻችን ናቹ
@user-yw7yx4ic6w
@user-yw7yx4ic6w 2 месяца назад
እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር ተስፍየ የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤❤❤❤
@medi574
@medi574 2 месяца назад
ሰአት ያንሳል
@user-wy8uh4pp3i
@user-wy8uh4pp3i 2 месяца назад
ደስ የሚል ትምህርት ነው ድንቅ ነገር ነው❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 месяца назад
መላክ መንክራት ግርማ ዉንደሙ በረከታችዉ የደረበን የተንገራችት የዉልደን አሉ ይቅር የበልን❤
@fkrfkr9816
@fkrfkr9816 2 месяца назад
ሰላማችሁ ይብዛ እናንተ እንቁዎች በርቱልን እኛም የሰማንውን በልቦናችን ያቆይልን በዚሁ አጋጣሚ ይቅርታ አድርጊልኝና እህታችን ቤዛዊት መለሰ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ እና መምህር ስለ ፀጉር ያስተማረውን አልሰማሽምን ? ታዲያ ለምን ችላ አልሽ በራሳሽ ላይ ባይድ ነገር ስጨምሪ እግዚያብሄርን ስትፍጥረኝ ተሳስተሀል እያልሽው ነው በይ እህቴዋ አስቢበት።
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 2 месяца назад
እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን የመምህር አብይ ይልማ ቤተሰቦች (ሳድስ) ኑውሩልን
@ethiopia6030
@ethiopia6030 2 месяца назад
My all time favorites if you could know how much you changed my life tebarekulen 🙏🏾bertu
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 2 месяца назад
Selam Selam ye Sadis media Beteseboch 👋Ye Bezi bikat liyu new❤️🙏
@goldenshadow1968ec
@goldenshadow1968ec 2 месяца назад
ገንዘብ ሳይሆን ገንዘብን መውደድ የኃጢአት ሁሉ ሥር ነው።
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 2 месяца назад
እግዚአባሄር ይሰጥልን
@abebatefera2334
@abebatefera2334 2 месяца назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
@Koyema421
@Koyema421 2 месяца назад
Yikrtana lijetua dimtsua❤❤ Melkua gn😫😫
@sosinasine5843
@sosinasine5843 2 месяца назад
ዘመኑ ከባድ ነዉ አንድነታችሁ ደሰ ይላል
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 месяца назад
Welcome sads midya
@meruugazeee328
@meruugazeee328 2 месяца назад
memihir tesfaye hiywaten betmhirtu keyrotal ameseginalew!❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 месяца назад
ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤ አረጉ እህት ዉንደሜችን ❤ማመህር እግዚአብሔር የስጥታችሁ❤❤ቤዚዬ በረች❤
@rodieyor
@rodieyor 2 месяца назад
ውይ መምህርዬ ስወድህ። እኔ ብቻ ነኝ መምህር ተስፋዬን ሳይ ቤተሰቤ ቤተሰቤ የሚመስለኝ??
@Godisgreat-dx5gk
@Godisgreat-dx5gk 2 месяца назад
በርቱ በርቱ የትውልድ አደራ አለባቹ ፕሮግራማቹን በገንዘብ መደገፍና ቤተሠብ መሆን ፈልጋለው በርቱ
@Mita4164
@Mita4164 2 месяца назад
አብዬ የት ሄደ
@Moyacrochet27
@Moyacrochet27 2 месяца назад
Wuda yehagere lijoch beyalachewibet bota geta medanialem yitebikachew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 2 месяца назад
አግዚአብሔር ይመስገን አንዴት ናችሁ አንካን በሰላም መጣችሁ መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ወርቃፈራሁ ቤዚ አንካን ሰላም መጣችሁልን የገንዘብ አስፈላጊ ነዉ አመጣጡ አንዴት ነዉ ሰርተን የአስራት በኩራት አያወጣን ከሆነ የምናገኘዉ ይባረካል ግን አሁን አያየነዉ ያለዉ መጥፊያ አየሆነ ነዉ ማጥፊያም አየሆነ ነዉ
@user-hj9kg6it6e
@user-hj9kg6it6e 2 месяца назад
ስድስ እኑኳን ባሳላም ማታቹልን ማህምርዬ ጋታማኞቺ ባዚህ ባታቃርብ የባላጣ ቱዉልዱ የማናፍስትን ሴራ ይማራል እግዚአብሔር ይመሰገን ኤኛ ባስጊድት ላይ የአለኖ ቡዙ ናጋሮቺን ታሚሬናል ጊን ኢትዮጵያ ባቢዛት የሄን ትሚርት አይሥሙም ሚክናቱም ቡዙ ሥዎቺ ዩቱብ ስላማይካታታሉ እና የማሃምር ታስፍዬ የምአቃርባቾ ጋጣማኞቺ ባሥድስ ሚዲያና ባቴለቪጂን ብታላላፍ ልክ ኤኔ የሁቃብዉን ማንፍስ ሥጋላግል ሲካድምላት ስጫጪስላት ስቂሚላት ኖሬ ዝሬ ጊን ፍጥርዬን አዉቄ ያን ሁሉ ስድርግላት የናብርዉን ሴጣን ትቼ አዲ እግዚአብሔርን አዉቄ እየማስጋንኩ እጋኛልዉ እግዚአብሔርን አምስግኑልኝ 😢🤲እና ሌሎቹም ሥዎቺ ካእድዝ እስራት ይዎጡ ዛድ ባቴለቪጂን እና ባሥድስ ሚዲያ አስታላልፉ 🙏🙏🙏✅ቡዙ ስዉ ካዩቱብ ይልቅ ስላምካታታሉ ይቂርታ አባዝሁባቹ
@gualdengelmariam2364
@gualdengelmariam2364 2 месяца назад
እህቴ ጸጉርሽ ትሸፈኒ ነበር ተውሺው እቀናብሽ ነበር።
@ethiopia2026
@ethiopia2026 2 месяца назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-A6jFaOfXT18.htmlsi=YXiHlRc2pA9NCeRX
@HiwteNeshi
@HiwteNeshi 2 месяца назад
Ena geni lachi teyaqe alenge tsagurshii new kale hone yechi men yebalen 😊😊😊
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 2 месяца назад
enkuane dehema mexachu wedimoch❤❤❤❤
@Mohammed-ez5fw
@Mohammed-ez5fw 2 месяца назад
12አመቴ ብረ የለኝም እረፍት የለኝ ምን አልሰራ የት እደሚሄድ አላውቅም ወረ ሲደረስ ሲልቅ እነቃለሁ አረ ኦኦኦኦ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@savannasav2609
@savannasav2609 2 месяца назад
መፀለይ መስገድ መቀጥቀጥ እና ፀበል ሄዶ መንፈሱን መሸኘት ነው የሰላቢ መንፈስ ነው አስራት ቀድመን ካወጣን ያቆማል ስለዚህ አስራት መጀመሪያ ብሩን ሳንነካ እግዚአብሔር ይማረን።
@HolyFireTv147
@HolyFireTv147 2 месяца назад
ቀሽም መስጠት ያጸድቃል ይላል እኔ። የምትሰጠው ሰለምትጸድቅ ሳይሆን ሰለጸደቅክ ነው። የጽድቅህ ምልክት ነው እንጅ ለመጽደቅ አይሰጥም ምጸድቀው ከክርስቶስ ነው።
@makiabent7055
@makiabent7055 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bettyshimelis
@bettyshimelis 2 месяца назад
want that means
@Kidistwondmu
@Kidistwondmu 2 месяца назад
ለምን ከDay 7 አብራችሁ አትሰሩም ???
@Eyaasu
@Eyaasu 2 месяца назад
አንቺ ራስሽ: የፈረስ ፀጉር ጭንቅላትሽ ላይ አስረሽ : ኩልሽን ተቀብተሽ : ሜካፕሽን ተለቅልቀሽ : .... እኛን ለመምከር አትሞክሪ :: የበመጀመሪያ መምህርብተስፋዬን ትምህርት አዳምጭ
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 2 месяца назад
احلن وساحلن❤،🙋‍♀️🇻🇳✝️🇪🇹
@HanaMesfin-cr5pw
@HanaMesfin-cr5pw 2 месяца назад
Gobezoche yabezachu
@bettynegusse5678
@bettynegusse5678 2 месяца назад
Ekouwan dena metachew memihrochachin enem aneduwa ngni elfalehu esralehu minm yelem edimeye be areb ager alek 15 amet be areb ager gn bado gn tmsgen eyaleku new
@temesgendemsew7271
@temesgendemsew7271 2 месяца назад
የመምህር ተስፋዬ ማይክ ቢስተካከል ጥሩ ነው፡፡ ድምጹ የቀነሰ ነው፡፡
@kestedemena280
@kestedemena280 2 месяца назад
ወርቅ አፈራሁ ! ከድሮ ጀምሮ ነው የማደንቅህ ! የግል ጋዜጦች ላይ ትሰራ ነበር !
@GirmayGebre-te2ng
@GirmayGebre-te2ng 2 месяца назад
I can't call you please
@user-yy8fd8vt1i
@user-yy8fd8vt1i 2 месяца назад
ቪድዮው አጠረ
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 2 месяца назад
ዊግሽንን ቢቀርብሽ። ምን አለ ቤዛ ?
@ethiopia2026
@ethiopia2026 2 месяца назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-A6jFaOfXT18.htmlsi=YXiHlRc2pA9NCeRX
@ethiopia2026
@ethiopia2026 2 месяца назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-A6jFaOfXT18.htmlsi=YXiHlRc2pA9NCeRX
@ethiopia2026
@ethiopia2026 2 месяца назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-A6jFaOfXT18.htmlsi=YXiHlRc2pA9NCeRX
@ethiopia2026
@ethiopia2026 2 месяца назад
You are right
@ethiopia2026
@ethiopia2026 2 месяца назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-A6jFaOfXT18.htmlsi=YXiHlRc2pA9NCeRX
@medi574
@medi574 2 месяца назад
እንደኔ ማነው አይኑ እያየ ገንዘቡም ልብሱም ሚሰለብበት 😢
@user-gd1kz1mj6z
@user-gd1kz1mj6z 2 месяца назад
የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት ስሚ
@medi574
@medi574 2 месяца назад
@@user-gd1kz1mj6z እየተማርኩ ነው አመሰግናለው ውዴ
@savannasav2609
@savannasav2609 2 месяца назад
​@@medi574ልብሱን በፀበል አለቅልቂው አይነኩትም የፀሎት ዕጣን ደግሞ የበለጠ ቤቱን ሁሉ ፀሎት አድርገሽ አጥኝው እግዚአብሔር ይገስፃቸው ።
@solomonadamu3030
@solomonadamu3030 2 месяца назад
አብረሐም መስዋእት በማቅረብ ንሰሀ ሲገባ የነበረው በብሉይ ነው በሀዲስ ኪዳን ፅድቃችን እየሱስ ነው እንዳላችሁት 13ቱ በግፍ ሀብት የሰበሰቡት የአለማችን ባለሀብች ይፀድቃሉ ማለት ነዋ ስለዚህ ፅድቃችን በናዝሬቲ ኢየሱስ ማመን ነው
@savannasav2609
@savannasav2609 2 месяца назад
መጀመሪያ ክርስቶስን የማያውቅ እንዴት ስለ ፅድቅ ያስባል ? ለማለት የፈለጉት የክርስትና ህጎች አሉ። ማመን ፣ ማምለክ፣ መስገድ፣ ቅዱስ ቁርባን መቀበል ፣ መመፅወት ናቸዉ። እምነት ያለ ተግባር የሞተ ነው የሚለው ለዚህም ነው ። ጌታሆ ጌታሆይ የሚለኝ ሁላ መንግስተ ሰማያት አይገባም።
@user-yf2qx6po2n
@user-yf2qx6po2n 2 месяца назад
ገንዘብ የኃጢያት ስር ከሆነ አስራትና መባ ለምን ወደ ቤተክርስቲያን ይገባል ?? አስር ፐርሰንት ገንዘብ ይፀድቃልን ??
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera 2 месяца назад
እስከመጨረሻው አዳምጥ አትቸኩል
@ethiopia6030
@ethiopia6030 2 месяца назад
Andandoch gen lemen lenekefa terotalachu??
@solomonw.9291
@solomonw.9291 2 месяца назад
ያልገባኝ ነገር ጆሯቹህ ላይ ያደረጋችሁት ምንድን ነው? ከፊታችሁ ያለው ማይክ አልበቃ ብሎ ነው?
@ethiopia6030
@ethiopia6030 2 месяца назад
Eski hasabachewn sema lelawn lenesu tewew legemgema alteterahem
Далее