Тёмный
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Подписаться
የሚዲያችን ዋና ዓላማ በጠቅላላ ዕውቀት ፣ በሥነምግባርና በመንፈሳዊነት ላይ የተመሰረተ ብርቱ ዐዕምሮ ያለውን ኢትዮጲያዊነት መገንባት ነው፡፡ Our Media's main vision is creating Ethiopian-ism in General Knowledge, Ethics and Spirituality. የዚህ አደገኛ ዘመን ውስጥ በምሥጢር ትውልድን ለማምከን የሚሰሩ ሸር ፣ አሻጥር ፣ ክፋትና ደባዎችንም በማጋለጥ ሕዝብን እናነቃለን።

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2016ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡

ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ 4ኛ/ ፀረ666 ቁጥር 2 መጽሐፍንም ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡

ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Комментарии
@zenayesus-ur8ig
@zenayesus-ur8ig 5 минут назад
ራሳችሁም ሌቦች ናቹ፡ኣንዴ ፖለቲካ ፡ዘፈን፡ኢሉሚናቴ፡በሞቀበት የምትገቡ
@user-wi8ih1bm7u
@user-wi8ih1bm7u 10 часов назад
Endayehut kehone memeher abey menem tefat alayehubhem tekekel endalehoneche tefatuan nw yetenagerekaw teweleden yemeyatefa tegbar bemedia eyakerebu zem malete tegebi aydlem bezu yemeteru ena melkam sera bemeseru mehakel wegeya yebezal ayzok berta
@HenokMuluken-ke5yj
@HenokMuluken-ke5yj 15 часов назад
አብይ በምን ላግኝህ
@kemalabdulaziz1661
@kemalabdulaziz1661 19 часов назад
የደመቀን ፎቶ ታዲያ ለምን ፕሮፋይል ተጠቀማችሁ? ይህ ሚዲያ ኢሉዥናል ኮተት ዉሸታም ሚዲያ ነው፤ ምንም እርባና የሌለው ነገር ላይ ነው ጊዜ የሚያባክነው......
@likereslan8459
@likereslan8459 20 часов назад
መምህርዬ ውድድድድድድድድድ እናረግሀለን እረጅም እድሜን ይስጥህ ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@sebleasmare7181
@sebleasmare7181 21 час назад
ኤጭ????
@Getent-gh8xh
@Getent-gh8xh 22 часа назад
በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን ከገባን
@BetelhemGirma-dd2sr
@BetelhemGirma-dd2sr День назад
Ayi memiher tesfaye tebiyew ate erasih tekoy eko neh
@sisayderebe5449
@sisayderebe5449 13 часов назад
ጠንቋይ ማለት ስራዉን ቀየረ እንዴ ምኑ ነዉ ጠንቋይ የሚመስለዉ
@user-ik6hh6yk2g
@user-ik6hh6yk2g День назад
ሰውየው ምን እንደምታወራ የምታውቅ አልመሰለኝም መጀመሪያ ያልገባህን ነገር ለሰዎች በማውራት አዋቂነት አይደለም መጀመሪያ አንብብ ፣ መርምር
@fantofanto5737
@fantofanto5737 День назад
Tolee ni dhagefanaa maatii waaqayyoo Waqayyoo Saagalee jireenyaa isiin haa dhaagesiisuu ❤❤❤❤❤
@user-wi8ih1bm7u
@user-wi8ih1bm7u День назад
Yemeteserachewen melkam tegebarate saladenke alalefem yanten videoche eketatelalhu betam yemetekemu natwe bertalen
@sifenketema6146
@sifenketema6146 День назад
Love you oll ❤
@MekdesMekdes-mz4wg
@MekdesMekdes-mz4wg День назад
Bezawit yehone manfas alebish demitsesh laki ayidelam
@user-ej2qe6cm7p
@user-ej2qe6cm7p День назад
መምህር እየኪዳነምህርትእረጂምእዶሜይስጥልን❤
@user-sc5ux9tp2v
@user-sc5ux9tp2v День назад
አቤት እውቀት አወይ መታደል
@user-sc5ux9tp2v
@user-sc5ux9tp2v День назад
አንተ የ እየሱስ ክርስቶስ ምርጥ ዕቃ ነህ የmigelgelibih
@edomedu6549
@edomedu6549 День назад
የኛ እንቁ መምህር 🙏🙏🙏
@mesgbre
@mesgbre 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Yegna werkoch nurulin!
@yesufeshetie2098
@yesufeshetie2098 2 дня назад
When someone pretend to be something else it is very easy to identify .
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 2 дня назад
የኔ ውድ መምህር እንደውም የሳዲስ ፕሮግራም አቅራብዎች በእወነት በርቱ መምህርዬ እንወድሃለን❤🥰
@liyu7223
@liyu7223 2 дня назад
anleqhm
@liyu7223
@liyu7223 2 дня назад
TV aquaqumalew blek yesebesebkewn yehzb genzeb melis
@liyu7223
@liyu7223 2 дня назад
TV aquaqumalew blek yesebesebkewn yehzb genzeb melis
@liyu7223
@liyu7223 2 дня назад
TV aquaqumalew blek yesebesebkewn yehzb genzeb melis
@liyu7223
@liyu7223 2 дня назад
TV aquaqumalew blek yesebesebkewn yehzb genzeb melis
@liyu7223
@liyu7223 2 дня назад
TV aquaqumalew blek yesebesebkewn yehzb genzeb melis
@liyu7223
@liyu7223 2 дня назад
TV aquaqumalew blek yesebesebkewn yehzb genzeb melis
@liyu7223
@liyu7223 2 дня назад
TV aquaqumalew blek yesebesebkewn yehzb genzeb melis
@liyu7223
@liyu7223 2 дня назад
TV aquaqumalew blek yesebesebkewn yehzb genzeb melis
@liyu7223
@liyu7223 2 дня назад
TV aquaqumalew blek yesebesebkewn yehzb genzeb melis
@BETE-KIDANE-MIHRET
@BETE-KIDANE-MIHRET 2 дня назад
የኔ ውድ መምህር የነፍሴ መጋቢ ሌሎቻችሁም እንኳን በደህና መጣችሁልን ደስ እሚል ትምሕርት ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን #ቤዚ ከይቅርታ ጋ ለምሳሌ እኔ የመምህር ተማሪ ነኝ በአርቴፊሻል ነገር አልሸወድም ምንም ጠንካራ ባልሆን ተግባራዊ ክርስትና ውስጥ ነኝ ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔዓለም አንቺን እምጠይቅሽ ጥያቄ ስለ ጥልቁ እርኩስ መንፈስ እምታስተምሩት ትምሕርት አለ እና ይኼንን ደሞ አንቺ ላይ ማየት እሚፈልጉ ሰዎች ይኖራሉ ደግሞም አሉ አንቺ አርቴፊሻል ያውም ለባዕድ አምልኮ የተሰዋ ጸጉር እራስሽ ላይ አድርገሽ እንዴት ስለ አርቴፍሻል ነገር ልታወያይ ወይም ልትናገሪ ትችያለሽ??? ይኼ ከባድ ነው መጀመሪያ አንቺ እምትናገሪውን ኑሪ ማውራትና ማድረግ ይለያያሉ ።ይኼንን ያልኩበት ምክንያት በተደጋጋሚ ኮመንት ላይ ምዕመኑ ጥያቄ አስቀምጦልሻል ሌላው የመምህር ተስፋዬ አበራ ያልሆኑ የእናንተ ተከታታዮች የሆኑ ምን የሚሉ ይመስልሻል ምክርና ሻወር ከራስ ይጀምራል😂
@solomonmeressa
@solomonmeressa 2 дня назад
ህንድ የቶማስ ኣገር፤ የሓዋርያ ፀጋ ይደርብልህ
@enatalme9259
@enatalme9259 2 дня назад
Hi my dera Please can sand me your namber can i took to you a bout very important
@enatalme9259
@enatalme9259 2 дня назад
Hi my dera Please can sand me your namber can i took to you a bout very important
@solomonmeressa
@solomonmeressa 2 дня назад
እግዚኣብሔር ለእግዚኣብሔር ስለምትሰራው ለሚድያህና ኣንተን ረዥም ዕደሜ መዝሙር 90 ያለውን ቃሉ ይደረግልህ ለይኩን
@mlgglm9051
@mlgglm9051 2 дня назад
ልክ እንዳንቺ ታጥቦ ጭቃ ካንቺ ምንም አንማርም የኛ ቅዱስት ቤተክርስትያን በደንብ ታስተምራለች ግን እናተ ጥቅም ነው ያስተሳስራችው መምህር ተብየው በቃክ በደንብ በልተክበታል የአጋንቱን ስም ምን አለበት ሰውን ሰለ ነገረ መለኮት ብታስተምሩ ሰለአጋናት የማያስተምርን ሰው መዝለፍ ደግሞ የሚገርመኝ የእግራቸውን እጣቢ እንኳን የማትደርስበቸውን ሰወች ኘው የምትዘልፈው ማነው ግን አንተን መምህር ብሎ የሾመክ ጥያቄ
@znashchebero3313
@znashchebero3313 2 дня назад
Migerm ewket new yemagegnew kenesadsoch
@GiasBd-rh7bj
@GiasBd-rh7bj 3 дня назад
እናመሰግናለን ግን የምታነሽወ ትምህርት ጥሩ ሆኖ ሳለ የምታነሽው የመናፈስት ሴራ ነው ታድያ ሂውማን ሄር መልበስ ይፈቀዳል
@mekeletadal3302
@mekeletadal3302 3 дня назад
እኔ አብይን ነው በ ሳድስ ማዲያ ላይ መስማትና ማየት የምፈልገው
@yosepheaberaha4659
@yosepheaberaha4659 3 дня назад
ወገኖች እውነት የሚናገር ስው ምንም ዘመድና ጕዋደኛ የለውም።
@bereketterefe7936
@bereketterefe7936 3 дня назад
መምህሬ❤❤❤
@user-rk1dk6sm9m
@user-rk1dk6sm9m 3 дня назад
ክርሥትናን በተግባር እንድኖር ያደረከኝ መምሕሪ በጣም የምወደዉ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሕ ያንተ ተማሪ በመሆኔ እድለኛ ነኝ
@user-xr2np7os8f
@user-xr2np7os8f 3 дня назад
እውነት እግዝአብሔር ነው ብቻ ነው! ጥሩ ፕሮግራም ነው ግን አንዳንዴ ሊቃውንት አባቶችን ብትጋብዙ ጥሩ ነበር የአጋንት ቸርቻሪ ልጆችን ባትቀላቀሉ መልካም ነበር እየመከራችሁን ይዛችሁን ባትጠፉ ጥሩ ነበር ግን......
@user-po6mg2ry6o
@user-po6mg2ry6o День назад
ማነው የመንፈስ ቸርቻሪ ሲጀመር ይሄንን ሁሉ ነገር የሚያደርገው ማን ሆነና😊
@sisayderebe5449
@sisayderebe5449 12 часов назад
አጋንት መቸርቸር ምን ማለት ነዉ
@user-tr2xn1go8i
@user-tr2xn1go8i 3 дня назад
እንቁ መምህራችን እንካን ደህና መጣህልን እድሜና ፀጋ ጥበብ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ መድሃኒአለም
@wondesentegegni
@wondesentegegni 3 дня назад
Egzabher yrdan lemenor yemiyastela zemen abetu adhnen
@hailushimeles4857
@hailushimeles4857 3 дня назад
ቤተሰብ እንደምን ዋላችሁ? መምህር ዐቢይ በሰላም ነው የጠፋው?
@hananaddis9320
@hananaddis9320 2 дня назад
የኔም ጥያቄ ነው
@wenglayohannes8300
@wenglayohannes8300 3 дня назад
መምህርዬ እኔ የራስህ ቲቪና ሬዲዮ ቻናል ብትመጣ ነው ምኞቴ:: ምክንያቱ አንተ ጋር በጣም ትውልድ መንቃት የሚጠቅም ብዙ ትምህርት አለ:: ያላወቀህ ሁሉ ይወቅህ ያልነቃ ሁሉ እንዲነቃ የዘወትር ጸሎቴ ነው::
@mdibintali9604
@mdibintali9604 3 дня назад
ጠፋችሁ ግን
@goldenshadow1968ec
@goldenshadow1968ec 3 дня назад
ውሸት የአስመሳይነት ሕይወት ተግባራዊ ማሣያ ነው።ተባረኩልኝ❤❤❤
@abbushemelaku943
@abbushemelaku943 3 дня назад
እናንተም ተጠንቀቁ ገነት ከዘላለማዊ ህይወት ጋር ይገናኛል አሁን ባለን አዕምሮ ገነት ምን እንደምትመስል መሳድ ከባድ ነው ከተትረፈረፈ በረከት ጋር ነው ! ደግሞ እየሱስ ይመጣል !!!
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 3 дня назад
❤❤