Тёмный

ለፍርድ የሚመጣው ማን ነው? ጥያቄዎች ከአድማጮች & መልሶች በመምሕር ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma) 

Bakos
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 73 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

19 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 245   
@sarafentaw8045
@sarafentaw8045 8 лет назад
የኢዬሡሥ ነኝ የምትባለዉ ሠዉዬ ኢየሡሥ አማላጅ ነዉ ሥትሉ ትንሽ አታፍሩም ኧረ ይቅር ይበላችሁ ኢየሡሥ አምላክ ነዉ ኢየሡሥ ንጉሥ ነዉ ኢየሡሥ እርሡ እግዚአብሄር ነዉ ኢየሡሥ እርሡ ፈራጅ ነዉ ለሥም አጠራሩ ክብር ይግባዉ እና ኢዬሡሥ ክርሥቶሥ እርሡ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ሁሉ ንጉሥ ነዉ እባካችሁ መናፍቃኖች የወደዳችሁት እየመሠላችሁ ሥሙን ዝቅ አታድርጉት ክርሥቶሥ ይፈርዳል ድንግል ታማልዳለች እዉነቱ ይሄ ነዉ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን
@ወይኒ.የድንግል.ልጅ
Sara Fentaw ይቅር ይበላቸው ድፍረታቸው ቅጥ አጣ
@ፂዎንየማርያምልጅየተዋህዶ
ወይኒ. የድንግል.ልጅ በጣም እህት
@tfff7746
@tfff7746 5 лет назад
አሜን እየሱስ አምላክ ፈራጅ ንጉስ አዳኝ ነው የድንግል ልጅ የአብ ልጅ ክብር ምስጋና ከአምልኮ ጋር ይሁንለት አሜን።
@Mona-vh8dy
@Mona-vh8dy 7 лет назад
እግዝሃብሄር ይመስገን የእውነተኛይቱ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረገኝ። መምህር ቃላህይወት ያሳማልን
@zinuzinu8757
@zinuzinu8757 8 лет назад
ወይዘሮ ዘነበች እግዚአብሔር ልቦና ይስጠውት ወደ እውነቱ ይምራዋት
@mebrathagos3099
@mebrathagos3099 7 лет назад
zinu zinu የማርያም ልጅ ነኝ። ኣዎ እውነትሽ ነው
@tigstwondesn8965
@tigstwondesn8965 7 лет назад
zinu zinu የማርያም ልጅ ነኝ በእውነት የመናፍቃን መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው ለእናታችን ዓይነልቦናቸውን ያበራልን
@ethiopiasweet1208
@ethiopiasweet1208 6 лет назад
ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንወድሀለን ከኛ በላይ ደግሞ እግዚያብሄር ይውደድክ አሜን
@solianazedd7158
@solianazedd7158 5 лет назад
ድንቅ መምህሬ ዘበነ ለማ ፣ ፀጋው ያብዛልህ፣ ስንት እብዶች ነው ምታስተናግደው፣ ትግስቱን ይስጥህ!
@vhigfhuyt8899
@vhigfhuyt8899 7 лет назад
መምህር ዶክተር ቀሲስ ዘበነ ለማ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@tigstwondesn8965
@tigstwondesn8965 7 лет назад
ስለማይነገር ስጦታው አምላካችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ከዚህም በላይ የምታገለግልበትን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን እኛም በሰማነው በተማርነው ቅዱስ ቃል 30-60-100መልካም ያማረ ፍሬን አፍርተን የመንግስተ ሠመያትን ወራሾች ለመሆን አምላካችን ሆይ እርዳን ለወይዘሮ ዘነበች ዓይነልቦናቸውን ዐብራልን የሚናገሩትን አያውቁምና አቤቱ ይቅር በላቸው ።
@አልሀምድሊላህሙስሊምላረገ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ልዑል እግዚአብሔር ይባርካችሁ መምህሮች እንዲሁም ቃሉን ላስተላለፍክልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይባርክ
@muluwerkhuawei9429
@muluwerkhuawei9429 6 лет назад
መምህር.ዘበነ.ጤና እድሜ.መንግስተሰማያትያውርስልን.ቃለህይወት.ያሰማልን.እየሱክርስቶስ.መቸምቢሆንይወድሀል.ተባረክ.ኑርልን.ለዘላለም.እድሜፀጋ.ያውርስልን.የእየሱስ.ወዳጅ. እንወድሀለን.
@winewine4005
@winewine4005 7 лет назад
እዉነት ባንተ እኮራለሁ ትክክለኛ ሰባኪ ነክ መናፍቃን በሁላችንም ላይ ነው የተነሱት ያአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን ።።
@ፂዎንየማርያምልጅየተዋህዶ
wine wine እር ማሬ ግን ምን ሊሆኑ ነው ?
@aysha9629
@aysha9629 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ፀጋውን ያብዛልን አሜን (3)!!!!
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ
ቃለ የሕይወት ያሰማልን መምህራችን ዶ/ር ዘበነ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይባርክህ ለሰው በሚገባ እና ጥሩ በሆነ መልኩ ነው ምታስተምረው እኔ ካንተ ብዙ አውቂያለው. ክብር ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን። አሜን አሜን አሜን
@nanaadmasu5456
@nanaadmasu5456 8 лет назад
አንብብ እሽ ስለድንግል ሲነሳ ክፉ መንፈሳችሁ ይንቀጠቀጣል እግዚአብሔር ይገስጻችሁ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@pcpc5242
@pcpc5242 4 года назад
abatachu ,,,,adel ,,,,yihe duriye new ye wengel sheqaci nufaqiyam nnew
@asteartewele2324
@asteartewele2324 7 лет назад
ኣሜን በድጋሜ ኣምላካችን እና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እርሶን እና እንደ እርሶ ኣይነት ሌሎችን ስለ ኣስነሳልን ስሙ ለዘለኣለም ኣለም የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ብእውነት ብእምነታችን ውስጥ ኣንዳችም ጥርጥር ላይኖረን ሰላደረጉን እጅን እናመሰግናለን እድሜዎትን ያርዝምልን እግዚኣብሄር ኣምላካችን ኣሜን ።
@ወይኒ.የድንግል.ልጅ
መምህር በእውነት መንግስተስማይን ያውርስልን
@Meme-dy8fn
@Meme-dy8fn 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ዶ/ ር ቄሲስ ዘበነ ለማ በእዉነት ቃል ህይዎትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ እህታችን ዘነበች ማስተዋሉን ይስጥሽ ሊላ ምንም አንልም መሳድብ አጢአት መሁኑን ዘነጋሽ ።
@asteartewele2324
@asteartewele2324 7 лет назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለኣባታችን እና መምህርስችን ቀሲስ ዘበነ ለማ ረዥም እድሜ እና ጤናን ይስጥልን ኣሜን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ፈ8ደ
አባታችን መምህር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን
@mebrathagos3099
@mebrathagos3099 7 лет назад
እግዚአብሔር እረኛየ ነው amen
@tigistdesie881
@tigistdesie881 8 лет назад
መምህር ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ ቃለህይወት ያሰማልን በስስት ነውና የምናይህ እግዚአብሔር አምላክ እርዥም እድሜ ይስጥልን እመ ቤቴ ማርያም ሀይል ብርታት ትሁንልን
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
ወይይ መድሃኒ~አለም ክርስቶስ ስንት አይነት ሰው አለ ቀሲስ ዶ.ዘበነ ለማ ወ/ሮ ዘነበች ሳታውቂው በልጅነቴ ከ፳፭ አመት በፊት በቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስትያን ሲያገለግል ነው የማውቀው ምርጥ የተዋህዶ አርበኛ የዲዬስቆሮስ ተተኪ ነው ልቦናሽን ያብራልሽ ዘመኑን ያርዝምልን በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምርልህ የ ድንግል ማርያም ልጅ ጸጋውንም ያብዛልህ
@tayele25
@tayele25 6 лет назад
መምህር ዝበነ የቤተክርስቲያናችን እንቋችን ቃለሂወት ያሰማልን ከስያትል
@belaynshgetugetu386
@belaynshgetugetu386 8 лет назад
ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚያብሔር ክብር ምስጋና ይድረሠው ለመምህራችን ለቀሲስ ዘበነ ለማ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እንዲሁም ወደኛ ትምህርቱን ፖስት ለምታደርግልን ወንድማችን ባኮስ እግዚያብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እኛም በሰማነው ቃል 30 60 እስከ 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን……………
@zinuzinu8757
@zinuzinu8757 8 лет назад
መምህር ዘበነ ለማ ቃለሂወት ያሰማልን አሜንንንንን
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
የ ድንግል ማርያም ልጅ ለአባቶቻችን ሐዋርያት ሚስጥርን የገለጸ አምላክ ሚስጥርና ጥበቡንም ይግለጽልህ መምህራችን ቀ.ዶ.ዘበን እኛንም በዝች ሃይማኖት ያኑረን ያጽናንም ላላመኑትም እምነትንም ይስጥልን አሜን(፫)♥♥♥
@gexneshbancca233
@gexneshbancca233 7 лет назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎ ያረዝምልን ፀጋ ያብዛልን ድያብሎስ ቁስሉ ሲጠዘጠዘው ይንፈራግጣል
@ገነትጋልድንግልማርያምገነ
ቃለ ሂወት ያሰማልን ዶ/ር ዘበነ ረጅም ዕድመና ጤና ይስጥልኝ ኣርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖቴ ለዘለለም ፀንታ ትኑርርር ኣሜንንንን
@almifekeralmifeker6601
@almifekeralmifeker6601 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን... ጌታ ሆይ ቶሎ ና መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ይቀድስልን
@ababataerk3895
@ababataerk3895 8 лет назад
መምህር ዶክቶር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ይባርክህ ።አሜን
@menberegebrestadik1530
@menberegebrestadik1530 7 лет назад
Viber
@memoalfarsi6844
@memoalfarsi6844 7 лет назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ።
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ፈ8ደ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድልልን አሜን
@zeytunaseid7660
@zeytunaseid7660 7 лет назад
መምህሮች ቃል ህይወት ያስማልን
@amethaylaybrhanegrzhar306
@amethaylaybrhanegrzhar306 8 лет назад
ቃለ ሂውትን ያስማልን መምህር ለማ እድሜና ጤና እግዜአብሔር አብዝቶ ይስጥልን
@محمدمحمد-ب7ي7ط
@محمدمحمد-ب7ي7ط 7 лет назад
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ እኗ በጤና ያቆይልን እግዛቢሔር ፀጋዉን ያብዛልን መምህራችን ኣሜን።
@abnetfeyisayeimamlaklij729
@abnetfeyisayeimamlaklij729 7 лет назад
መምህራችን ቃልህይወት ያሰማለን ሰልእወነቱ የረሶን ሰብክት ሰመቼም አልጥገብም ሁሌም ወሰጤ ይደሰታል ያማላወቅውን ሰል አወኩኝ እግዚሃብሔረ ልዝልአልም ይመሰግን ግን መምህረ ይህ ትውልደ ልቡ ትደፍኗል እና እንደው ክውሰጥ ክውሰጥ ምሰብክ ትተው ምፀሐፍ ቅዱሰን ክምጀመሪያው ጠቅሰ ጀምረው እያንደ አንዷን ቃል ቢያሰትምሩ እረገጥኛ ነኝ ቃሉ ልጭልምባችው ይብራል አሁን ክውሰጥ ከውሰጥ እረሶ ሲያሰትምሩ ልባችው ያመነታል ይሌል ጥቅሰ እይጥቅሱ ሰልሚሸወዱ ምፀሐፍ ቅዱሰን ክምጀመሪያ እሰክምጭረሻ ዝረዘረው ቢያሰትመሩ ብእገዚሃብሔረ ሰም እጥይቃልው ጌታ እንደ እረሶ ያልውን ያብዛልን ጌታ እደሜዎትን ያረዝምልን ያቆይልን ይረሶ መኖረ ልእኛ ብጣም አሰፍላጊ ነውና ይጥፋነውን ብጎች ወደ እገዚሃብሔረ ምንጋ እየሰብሰቡን ሰልሆነ ብኡነት ብረሶ ሰብክት ሰንት ነፍሰ ትሁን ይዳነችው አቤት ጌታሆይ አሰብን እንደ ሃጢያታችን ሳይሆነ እንደችረነትክ ማረን ይቅረብልን 😢😢😢😢😢😢😢
@mimiameyamimiameya4100
@mimiameyamimiameya4100 8 лет назад
እመቤታችን ወላዲተ አምላክ እኮ የተመረጠች ናት እግዚአብሔር እራሱ መላእኩን ልኮ ማርያም ሆይ አትፍሪ ከእግዚአብሔር ዘንድ ባለሟልነትን አግኝተሻል የልዑል ሀይል ያድርብሻል መንፈስ ቅዱስ ይፀልልሻል ብሎ ሰላም እንዳላት እኛም ሰላምታ ይገባሻል እንላለን አማላጅ ነች ምክንያቱም ቃል ስጋ ሆነ እንደተባለ ከስጋዋ ስጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ ከርሷ ሰዉ መሆኑ ነዉ ግልፅ ነዉ
@ፂዎንየማርያምልጅየተዋህዶ
በትክክል
@hannanghtu5810
@hannanghtu5810 6 лет назад
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፍ መንግስት ተሰማያት ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@እህተገብርኤልእህተገብርኤ
አቤቱ ጌታ ሆይ ለፋርድ በመጣህ ጊዜ በመንግሥቴህ አሥበኘ አምላኬ በቀኘህ አቁመኝ እኔን ሀጢያተኛዋን ልጅህን መናፋቃኖች አትንጫጬ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኘ ሁሉ መንግሥተ ሠማያት አይገባም ተብሏልና
@shulemma
@shulemma 9 лет назад
Kale Hiwot Enasemalen Memhir, Egzihabiher Yagelglot Zemenhin Yarzimew. Amen.
@etsubealene441
@etsubealene441 6 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@አልሀምድሊላህሙስሊምላረገ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮች እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ያድላችሁ ። እንዲሁም ወንድሜ ባኮስ እግዚአብሔር ይባርክህ ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርክ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-pc4hc2no1v
@user-pc4hc2no1v 8 лет назад
አሜንንን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜንንን
@mm-do8yn
@mm-do8yn 8 лет назад
ዳቢሎስናመናፍቃንቅጥልበሉእየሱስክርስቶስይፈርዳል፣ድንግማሪያምታማልዳለች
@የማርያምልጅነኝ11
@የማርያምልጅነኝ11 8 лет назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ክብር ምስጋና ለጌታችን ለኣምላካችን ይሁን
@ለኔስልዩነሽእመቤቴ-ተ2ኸ
ዘነበች ተብየዋ አንቀጠቀጠሽ እኮ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ
@ጽጌማርያም-ነ3ኰ
@ጽጌማርያም-ነ3ኰ 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት እየሱስ አምላክ ነው እንጂ አማላጅ አደለም እየሱስ( ናአ) መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@maretabekeka5156
@maretabekeka5156 8 лет назад
kale hyewite yasemalin memher zebne egzhbher yetibkilin ayinchin neki!!!!!
@እግዚአብሔርየህይወቴመታመ
ቃለ ህይወትን ያስማልን ዶ/ር ዘበነ በእውነት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን እየሱስ ክርስቶስ ጌታች ጌታ የንግስታት ንጉስ የአማልክት አማልክ ህያው እግዚአብሔር እየሱስ ክርስቶስ ነው ድንግል ማሪያም የህይወታችን ፍኖስ የመንገዳችን መሪ ናት ድንግል ማሪያም ታማልዳለች የድግል ማሪያም ስም ሲጠራ ዳቢሎስ ይቃጠላል
@mozamoza3589
@mozamoza3589 6 лет назад
መምህራችን.እድሜ ናጤና.ይስጥልን.ቃለሂወትን.ያስማልን. የሰማነውን.በልቦናን.ያሳድርልን.ለዘላለሙ.በኦርቶዶክስ. የምንፀና.የምንሞትን.ሃይሉን.ይስጠን.ኣሜን ንንንንንንንንንንንንንንን
@የድንግልማርያምልጅስለናት
kale hiwet yasemaln memhrachin egziabher betega ytebkln dingl maryam ttebkln
@የሂወቴብርሀንእመብርሀን
መምህራችን ዘበነ ለማ ቃለ ህይወትን ያሠማልን. ፀጋውን ያብዛልህ. መምህሮቻችንን እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን. .....😍😍😍😍😍😍😘😘
@atalaynegashe2141
@atalaynegashe2141 6 лет назад
Amen amen amen kale hiwote ysemalen megsete semiyate ywerselen
@ሰላመነሽድንግልማርያምእና
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጠና ይጠብቅልን አሜን
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
kil hiwot yasemalen memhurachen ..Amen
@ashelassefassefashealassef3657
መምህረ ዘበነ ቃለህወት ያሠማልን
@ሊዲያየተዋህዶልጅየክርስቶ
ቃልህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያት ያውርስልን አንች ሰይጣን ያደረብሽ የክርስቶስ አሳዳጅ እራስሽ ነሽ እሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ይገስፅሽ እርር ድብን በይ ክርስቶስ አምላክ ነው
@ፂዎንየማርያምልጅየተዋህዶ
ሊዲያ የተዋህዶ ልጅ የክርስቶስ ፍቅር ልዩ ነው የኔ ማር በትክክል አራት ንጥብ ።
@wehbe4365
@wehbe4365 4 года назад
Amen Amen Amen Amen memhi zebene emebete tixebkin
@ጌታሆይኢትዮጵያንአደራ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በበረከት ይጠብቅልን መምህር
@ለኔስልዩነሽእመቤቴ-ተ2ኸ
መምህራችንቃለ ሂወት ያሰማል
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 7 лет назад
ተዋህዶ ሃይማኖቴ ለዘላለም ያኑረኝ(ያኑረን)አሜን። ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህር ወይ እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነህ እኮ ስምህ ለዘላለም ይመሰገነ አሜን። ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@user-if6ic1gr6u
@user-if6ic1gr6u 9 лет назад
መምህራ ቃሊወት ያሰማልን እግዚአብሔር በቴና በእድሜ ይተቡቅልን
@nahidaelhassan5197
@nahidaelhassan5197 7 лет назад
ቃለህይዎትያሰማልንተመስገንጌታዬበእውነተኛውመገድስለመራኸኝተዋህዶለዘላለምትኑርአሜን
@bakos3406
@bakos3406 7 лет назад
Amen Egziabhier yetemesgene betam des yemil zena wud ihete! Egziabhier hulachenem bebetu tsenatun yesten amen
@abebebesoela4213
@abebebesoela4213 6 лет назад
Dr zebene tebark... i learn a lot from u
@yilmabelaibesh1579
@yilmabelaibesh1579 8 лет назад
qale hiywot yasemaline dr zabena egzabher yetabkline bartaline !!!!
@lebyeminkamezemurtebark3984
@lebyeminkamezemurtebark3984 8 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ለፍርድ ሢመጣ በቀኙ ያቁመን አሜን አምላካችን የወኑን ማድጋ እንደሞላ የኛንም ለብበፈቅርክ ሙላው በሀጥያት አድፋወልና
@ፂዎንየማርያምልጅየተዋህዶ
leb yeminka mezemur tebark العثمان አሜን አሜን አሜን
@selamseifu1729
@selamseifu1729 7 лет назад
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen labatachen edeme ena tena yesetelen Amen Amen Amen!!!
@ancheybanchey2205
@ancheybanchey2205 9 лет назад
Amen Amen Amen kale hiwet yasemal
@asnakecheyiuhne1558
@asnakecheyiuhne1558 7 лет назад
kalowten yasemalen memre zeben zegaown yabzalowte beownte !!!!!!
@user-qu9oi4ir5b
@user-qu9oi4ir5b 8 лет назад
አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@ethiopiatekeden7071
@ethiopiatekeden7071 6 лет назад
የእግዚአብሔር ስሙ ይክበር አሜን
@abebayedemisseabebayedemis2549
memehr zeben lema kalehywet yasemalen yagelglot zemenhun ybarkln abatachen
@ehitemaryam6678
@ehitemaryam6678 9 лет назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 
@adanechshibirou9819
@adanechshibirou9819 7 лет назад
አዎ እየሱሰ እግዚአብሔር ታላቅ ነው እየሱሰ ጌታ ፈራጅ ነው። አሜን አሜን ተዋህዳ ዘለላም ትነ ።
@دبشهدبشه-ب3ك
@دبشهدبشه-ب3ك 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@tsigeredabin2049
@tsigeredabin2049 6 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ክርስቶስ ፋረጅ ነው ድንግል ማርያም አማላጅ ናት ኢየሱስ ክርስቶስ አልፋ ኦሜጋ ነው በልብ ማታ ሰብ ለስም ማጣረሩ ክብሪ ይግበ አሜን
@selamseifu1729
@selamseifu1729 7 лет назад
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen Amen Amen Amen!!!
@kalekale1721
@kalekale1721 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@bereketyohannes7880
@bereketyohannes7880 8 лет назад
መምህር ዶ/ር ዘበነ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ፀጋውን ያብዛልህ አሜን !!! የመናፍቅ እምነት ተከታዮች በዚህ በኦርቶዶክስ እምነት አስተምሮት ላይ ገብታችሁ መማር እውነቱን ማወቅና መረዳት እጅግ በጣም ይጠቅማችሁዋል ከስህተታችሁም ተመልሳችሁ በንሰሃ ወደ እውነተኛይቱ እምነት እምነት ብትመለሱ ይሻላችሁዋል እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ፣ እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው፣ እየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ ነው ። እኛ አምላካችንን እንደ እናንተ ዝቅ አድርገን ፍጡር አድርገን አማላጅ ነው አንልም አትረሩ አትቃጠሉ ይልቅስ ተማሩ
@ስላምወስናይ
@ስላምወስናይ 7 лет назад
Egsabeher Leabatachen Dr Zebena Lema Regem Edemena Ketena Yestelen
@kidanetekia6829
@kidanetekia6829 9 лет назад
Amen kala hiwet yesmealna memehir zebene xegu yebzhlkum egzabhier Amlak
@እየሩሳሌምየቅዱስገብርኤል
Kale hiwet yasemaln tesfa mengste semayat yawarsln memhrachin reJim edmena tena ystln
@silasila902
@silasila902 7 лет назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@ሜሪየንጉስልጅነኝያውምያማ
ቃላሂዎት ያሰማልን
@meazaraya3668
@meazaraya3668 7 лет назад
kale hiwet yasemale memeher zebene lema tebareke senetum sew be emenetu edetena aderekew eko bezu sew welaway neberen
@xbjddnndnbxnd6309
@xbjddnndnbxnd6309 8 лет назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Kaliyot yasemalin abatachin
@ayelechmeselearersa7383
@ayelechmeselearersa7383 9 лет назад
Ameeennnnn Ameennnnnn Ameeennnnn Ameennnnnn kel hiwot yesamalin Egzahaber yegalgilotachun zaman yebarkilechu
@hhuhhhu7481
@hhuhhhu7481 6 лет назад
አሜን አሜን አሜንቃለህይውት ያስማልን
@hadisnagashnagash628
@hadisnagashnagash628 7 лет назад
አሜን ቃላ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ጠላት ደብሎስ እርር ይበል እግዚአብሄር ከመናፍቃን አይን ይጠብቆዎት መምህር
@ፂዎንየማርያምልጅየተዋህዶ
Hadis Nagash Nagash አሜን አሜን አሜን
@selamteshome9463
@selamteshome9463 6 лет назад
ameen. ameen. ameen. qale hiwot. yasemalin. idmekin yarzimilin. iyesus feraj injii amalaj ayidelem
@agernshmelaku3342
@agernshmelaku3342 6 лет назад
ቃለህይውት ያስማልን
@rabialulu3680
@rabialulu3680 9 лет назад
amen amen amen kale hiwetn yasemaln
@megacnm5412
@megacnm5412 8 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fajar-nn3db
@fajar-nn3db 8 лет назад
ቃለ ሄውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ቀስተደመና-ኸ1ነ
@ቀስተደመና-ኸ1ነ 6 лет назад
ትጉሁና ፀልዩ ወደፈተናም እንዳትገቡ እየሱስ ፈራጅ ድንግል ኣማላጅ ከተውህዶ ውጭ ያላችሁ ድንግል ማርያም ቀልብ ትስጣቹህ
@betamdesbelonaenikandessal6088
sele mayeneger setsotaw egzabher yemesgen mèmhrachen kale hiwot yasemaln emebatee tetsebekot AMEN AMEN AMEN
@zibrikrikalebegn8901
@zibrikrikalebegn8901 8 лет назад
ፍርዳችሁ የከፋ አመንዝራ ትውልድ ፤ ጠማሞች አትሁኑ እውነትን ይዛችሁ ፤ ከፍርድ እንድትድኑ በቀደመው እምነት ፤ በኦርቶዶክስ ጽኑ ወደ ተዋህዶ ፤ወደ ቤታችሁ ኑ ። ለሞት የተጠራው ፤ ልቡም ደነደነ አይኑም ተጨፈነ ፤ ጆሮው ተደፈነ ትንቢት እንዲፈጸም ፤ በራሱ ጨከነ እውነት ሲመሰክር ፤ መምህር ዘበነ ትምህርቱን ጠሉት ፤ ስራው ተኮነነ ። ሆነው በሚነሱ ፤ ጠላት ለመስቀሉ ቃላት አጣማሚ ፤ ፃድቃን የሚጠሉ የእውነት ምስክሮች ፤ በዓለም እንዲጠሉ ወንጌልም ተናግሯል ፤ ያስተምራል ቃሉ ። የመናፍቅ ስድብ ፤ ውርጅብኝ ዘለፋ ያልተሟሸ አንደበት ፤ ስሙንም ቢያከፋ ዘበነን አይጎዳም ፤ ካየርም አይጠፋ ይልቅ ፍርዳችሁን ፤ አታርጉት የከፋ ። ታዛቢው
@pcpc5242
@pcpc5242 4 года назад
atasimesiyi wushatam arbaratam ye amliko melk aleshi HAYILUN gin yekadishi,,,,pente yanebal yemimarewu KE EGZIABHER new 1 ABBAT allen !!!!! enchima bizu abbat alleshi yihem dektera abatachu new ,,,hahaha fesamochi
@ማህተባችንውበታችን
Amen amen amen kale hiweten yasemalen tesfamngseta semayaten yawurselen memeher yagalgilot zemanotene EGZABHER AMELAKE yibarekelen legname yesemanewu lehiwete yaregelen amen! 
@tihune1620
@tihune1620 9 лет назад
Aemn kale hiwet yasemalin Tsegawin yabizalik Aemn
@segiarab4117
@segiarab4117 7 лет назад
አሜን መሚራቺን ቀለይሆቲ ያሰማሌን
@samrisamri2939
@samrisamri2939 4 года назад
አሜት ኣእንደዚሃይነት ወንጌል መስማት መቻል ምንኛ መታደል ነው።
@ethiopianmusiccollection3630
@ethiopianmusiccollection3630 8 лет назад
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@tigistgetahun5965
@tigistgetahun5965 7 лет назад
ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች አትናወጹ ወ/ሮ ዘነበች የሰይጣን መንፈስ አስቸግሯቸው ነው እንደምታወቁት ወቅቱ ዲያቢሎስ የመነድበት ስለሆነ ስድቡ የመጣው እና እነሱ የአውሬው አፍ የተከፈተበት ወቅት በመሆኑ እግዚአብሔር ልቦናቸውን እንዲመልስ በጸሎት እንትጋ ወገኖቼ አሁንም እምነት ከምግባር ይዘን እንድንተጋ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርደና ኦርቶዶክሳውያን መጽሐፍ ቅዱስን በሚገባ እነብላው እምነቷ ጥርጥር የሌለባት ነች አትናወጹ!
@ስምሽስንቅነውእመቤቴ
amen amen amen kale hiwet yasemaln ye agelgilot zemenachihun egziabher ybarkln beedme bestega ytebkln
Далее