Тёмный
Bakos
Bakos
Bakos
Подписаться
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የተመሠረተችው በሰባኪ ወይም በአሳማኝ ወይም በአስገዳጅ ወይም ጥሬ ሃብትና መልክዓ ምድርን በሚሹ ወራሪዎች አይደለም። በመንፈስ ቅዱስ እንጂ። የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ጥምቀት በቀጥታ ከመንፈስ ቅዱስ የታዘዘ ነው። [የሐዋርያት ሥራ 8፣ 26-39]። ጃንደረባው ጥምቀትን እንደጠየቀ ሁሉ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት እንዲጀመር ወደ ቅዱስ ማርቆስ መንበር የላኩ አብርሃና አጽብሃ ናቸው።
"ስልጣኔ ማለት የራስን ማንነት መናቅና መጣል አይደለም ወይንም የሰለጠኑትን ሀገር ማንነትና ስርአት በመያዝ የራስን ማንቋሸሽ አይደልም” በውኑ ኢትዮጵያዊ መልኩን ወይስ ነብር ዝንጕርጕርነትን ይለውጥ ዘንድ ይችላልን? በዚያን ጊዜ ክፋትን የለመዳችሁ እናንተ ደግሞ በጎ ለማድረግ ትችላላችሁ። ትንቢተ ኤርምያስ 13፥23
ሑሩ ውስተ ኩሉ ዓለም ወስብኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት
ትርጉም፦ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ“ ማር 16፦15
Комментарии