Тёмный

ለ ብር ብዬ ከዳሁት😭መኪና ገዛችለት አልቀበልም አለ😳 ብዙ መስዋዕትነት የከፈለልኝን |addis kememoch|hab media 

Kum Neger ቁም ነገር
Подписаться 66 тыс.
Просмотров 80 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,4 тыс.   
@HH-uo7el
@HH-uo7el 8 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ነው እሷም ምርጥ ሴት ናት ይቅርታን ፍለጋ መሄድ እሱም እደዛው አድላይ ሆነው በሆን አላህ ፈቅዶት ሁለታቸው ጋር ፍቅር አለ ወላሂ ሁለተኛ ባገባት ሁለተኛ ሚስቱ ያርጋት የምትሉ🎉🎉🎉በላይክ አሳዩኝ
@khadijakoko4914
@khadijakoko4914 8 месяцев назад
❤❤❤❤
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 8 месяцев назад
ሳሕ❤❤❤
@ሀያትዘይነብ
@ሀያትዘይነብ 8 месяцев назад
የልጆቹ እናት ካልፈቀደችስ
@umumiftah-x5d
@umumiftah-x5d 8 месяцев назад
@@ሀያትዘይነብ ባፈቅድሥ ረቡል ኢዛ ፈቅዷልኮ እስልምናችን ገር ነው
@elisabit8946
@elisabit8946 8 месяцев назад
Ewnet huleyega mist adirgat
@EmanSeid-1171
@EmanSeid-1171 8 месяцев назад
እባካቹ ይሄን ጀግና 100 ሺ እናስገባው ሼር እናርግለት መልካምነቱን አለም ይወቀው መውደዳችንን እናሳየው
@MaryamIbrahim-p9n
@MaryamIbrahim-p9n 8 месяцев назад
በጣም የኔም ምኞት ነው
@Sara-w1n7t
@Sara-w1n7t 8 месяцев назад
ይገባዋል በጣም መልካም ሰዉ ነው
@Sara-w1n7t
@Sara-w1n7t 8 месяцев назад
ወንድምህም ፈጣሪ ጨሪሶ ይማረው
@Sara-w1n7t
@Sara-w1n7t 8 месяцев назад
ፀበል ብሄድ በእሪጊጠኝነት ይድናል ውሰዱት
@DadaTube225
@DadaTube225 8 месяцев назад
ግድይላል ሶፊልዩሰውነው ጋይሶች ሑለትስልክያላቹ ተባበሩን ሰብ ስ አርጉት
@HassnArgawu
@HassnArgawu 6 месяцев назад
ልጅ ምን አይነት መልካም ቢሆነው የሱ መልካምነት ነው እሷንም ለዚህ ያበቃት የኔ ጀግና እንስት
@ሷሊሀነኝየረቢባሪያ
@ሷሊሀነኝየረቢባሪያ 8 месяцев назад
ቁርአን አስቀሩለት ለወንድምህ ኢንሻ አላህ ወላሂ ይድናል በቁርአን ከሁሉም በላይ እሱ በላጭ ነው
@medinahussen-bd9qv
@medinahussen-bd9qv 8 месяцев назад
ወንድምህን ቁርአን አስቀራለት ለደዚህ ነገሮች የሚያውቁ ኡስታዞች
@medinahussen-bd9qv
@medinahussen-bd9qv 8 месяцев назад
አሉ
@ahmedtube3504
@ahmedtube3504 8 месяцев назад
በእስልምና ይፈቀዳል ለሁለት አግባት ፍቅር እያላቸሁ አትለያዩ ሁለታችሁም በጣም መልካም በው ናችሁ ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤
@ali-tt5om
@ali-tt5om 8 месяцев назад
ትክክል
@ሱመአልሀምዱሊሏህ
@ሱመአልሀምዱሊሏህ 8 месяцев назад
ልክነው ፍቃደኛ ከሖኑ ሁለቱም
@زينبعبدالرحمن-ج1ك
@زينبعبدالرحمن-ج1ك 8 месяцев назад
በትክክልነው ❤❤🎉🎉
@madinashaker4471
@madinashaker4471 8 месяцев назад
አው❤❤
@bipbip5737
@bipbip5737 8 месяцев назад
ትክክል
@ቅማሞች
@ቅማሞች 8 месяцев назад
እስኪ ቁርአን አስቀሩበት😢። አላህ ያሽረዉ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 8 месяцев назад
ዉድ ደሚሪኝ 2:45
@ሱመአልሀምዱሊሏህ
@ሱመአልሀምዱሊሏህ 8 месяцев назад
አወን ሩቃ አስቀራበት አሏሕ ስበብ ያድርግለት ያረብ
@GFg-uj2gv
@GFg-uj2gv 8 месяцев назад
አወ ወላሂ እኔእማቀው አለ እኔ የመርሣ ልጅ ነኝ እናደሤ አለ ይውሰዱትእዛ እስአድራጊውነው እሚነገው ቁርአንነው ሌላነገር የለውም ክፍያው ዘጠኝ ሽብርነው ሢሉነበር ወላሂ ከዳነለትእኛምብንሁን እናዋጣለትነበር ሚሥኪንዋ 😢😢
@abintbaba8513
@abintbaba8513 8 месяцев назад
እስኪ አድራሻዉን ጠቁሙኝ እኔም እናቴን አሞብኝ ነበር በስደት አለሁ በጭንቀት ምን እደማረግ አላቅም ግራ ገብቶኛል
@Mነኝየመዳምታክሲ
@Mነኝየመዳምታክሲ 8 месяцев назад
እኔ እደዚህ ሽፉፉን ያለች ክብሯን ምጠብቅ ሙስሊም ደስይለኛል ማርያምን
@AbuTewhid
@AbuTewhid 8 месяцев назад
እውነት ነው ❤
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 8 месяцев назад
አወ ደስ ይላል አልሃምዱሊላህ
@HAYkELMoHAMMED-op6dl
@HAYkELMoHAMMED-op6dl 8 месяцев назад
በትክክል
@Melawitchanel
@Melawitchanel 8 месяцев назад
እኛምኮ የሚፈቀድልን እንደዚህ መልበስ ነበር ከንቃቡ በስተቀር
@hilamoo928
@hilamoo928 8 месяцев назад
ክበሪልን ዉድየ ልክ ነሽ መሸፍፈን ለራሰም ዉበት ነዉ
@nanatefera6610
@nanatefera6610 8 месяцев назад
ሁለቱም ባለታሪኮች ደስ ይላሉ የእዉነት ትክክለኛዉን የፈጣሪን ትእዛዝ ያከበሩ ናቸዉ እና ደስ ይላሉ ይዋደዳሉ አሁንም የእዉነት ልብ ለልብ የሚተዋወቁ ልጆች ስለሆኑ በእምነታቸዉም ስለሚፈቀድ ሁለተኛ ቢጋቡ እላለዉ,
@baniaychu7478
@baniaychu7478 8 месяцев назад
ልጂቱ አይገልፃትም ማርያምን ❤❤ጎበዝ ለታመመው እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክለት
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 8 месяцев назад
ሁለቱም የዘመናችን ጀግኖች ናቸው ወላህ አላህ ፍቃዱ ሆኑ አንድ ላይ ብኖሩ ምን አለ ተመኘሁ ጤና ካለው ሁለቱንም ያስተዳድራል እሱም የስራ ሰው ነው ያረብ እስክ በላይክ ደግፉኝኝኝኝኝ የመዳም ቅመሞች
@Toyba-w8u
@Toyba-w8u 8 месяцев назад
እሽ❤❤❤❤
@leimetAbadi
@leimetAbadi 5 месяцев назад
በሓይማነታቸዉ ይፈቀዳል ባክህ ኣንድ ላይ እንድሆኑ ኣግዛቸዉ ወንድሜ
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 8 месяцев назад
የሚገርም ስብዕና ነዉ የሚገርም ስነምግባር መልካምነት መልሶ ይከፍላል ሲባል ነካ እዉነት ነዉ አደራሽ አሁንም ያንቺ ፍቅር አለበት ሚስቱ እንዳይበድላት እንዳትጎዳ ሠርታቹ ተለወጡ እና ሁለተኛ ሚስቱ መሆን ትችያለሽ እሱም ወንድሙ አላህ አፍያዉን ይመልስለት ኮሜቶች ከተመለሽ አንብቢ አደራ ብለናል
@zabibamuhammad7566
@zabibamuhammad7566 8 месяцев назад
መልካም ስራ መልሶ ይከፍላል አሁን አመኩ
@Handel482
@Handel482 8 месяцев назад
እኔም ያንቺን ሀሳብ እደግፋለው 😢
@ZebibaAbate-v6d
@ZebibaAbate-v6d 8 месяцев назад
AWO Wellahi esam esum yastawekibachewali fkr alebachew esum esam asazenugni❤
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 8 месяцев назад
ያችኛዎ ፈቃደኛ ላቶን ትችላለቻ ከሆነማ ደሥ ይል ነበር አሏህ ያገናኛቼዉ ግን የምር ሡበሃን አሏህ ዱአ አድርጉ
@لَوْكَانَفِيالأرضالجنةفهيأ-ش6ب
ግን እውነተኛ ታሪክ ነው ማመን አቃተኝ ወላሂ
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 8 месяцев назад
በሄድሸበት ይቅናሺ ሁሌም እውነት ያሸንፈል❤❤❤❤❤❤❤❤
@sikosilo7233
@sikosilo7233 8 месяцев назад
በጣም❤
@ኤስነኝየሀራዋ
@ኤስነኝየሀራዋ 8 месяцев назад
ሳህ አላህ ባድ እሚኖሩ ያድረጋቸው❤
@ረድኤት
@ረድኤት 8 месяцев назад
የምር ይዋደዳሉ እኮ እድህም ሆኖ ተሚስቱ ተነጋግረው አብረው ይኑሩ የምትሉ አስለቀሱይ😭🙏😭💕
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 6 месяцев назад
አው ይሁሩ ባይ ነኝ
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 8 месяцев назад
ለወንድሙ ቁርአን ያስቀሩበትትት አላህ ይማረው ያረብ
@መድመቅደላዋማሻ
@መድመቅደላዋማሻ 8 месяцев назад
በጣም አስተዋይ ሴት ነሺ እህቴ አላህ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሺ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
👍👍👍👍
@tg2802
@tg2802 8 месяцев назад
​@@KumNeger-uc3etሶፊ ስኪን እፋላግላው ዋዳ ሃጋር ልማጣ ነው
@elsabethgirma2789
@elsabethgirma2789 8 месяцев назад
እስተዋይ ሴት ነሽ እንቁ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ
@saeysaetu622
@saeysaetu622 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ኡሙሙአዝዩቱብ
@ኡሙሙአዝዩቱብ 7 месяцев назад
ሶፊ ከችልክ አናግርኝ
@GgFf-vr6vu
@GgFf-vr6vu 8 месяцев назад
ኢባካቹ ወንድም ኢሂቶቼ በሰኡዲ አረቢያ ኢስር ቤት ለሚሰቃዩ ወንድም ኢሂቶች ድምፅ ኢኒሁን
@zemzem8468
@zemzem8468 8 месяцев назад
😢😢😢
@HyatEbrahem-jb7ji
@HyatEbrahem-jb7ji 8 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-od2qk6it9i
@user-od2qk6it9i 8 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ጀማልየነጢው-ቨ8ኀ
@ጀማልየነጢው-ቨ8ኀ 8 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭
@القرانالكريم-ض3ب
@القرانالكريم-ض3ب 8 месяцев назад
ጎበዝ ነሽ ወላሂ በዚህ ሰአት እራሱ ማመንሽ የሱም ጥሩነት ጥግ ድረስ ነው ጎበዞች ለሌሎች ምሳሌ ትሆናላችሁ👍👍👍
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 8 месяцев назад
ፍቅራችሁ በጣም ያምገርም ነው ሌለ ሚስትም ልጂም ብኖራው ለምን አይገቡም በእግዚአብሔር ኡሴን ለምን ሁለት ለቱንም ሚስቶችን አያገበም❤❤❤❤ ኡሴን ልብህን አድምጥ የእውናት ብትጋቡ ምን ችግር አለሁ😢😢😢😢 እባክህን ኡሴን ሶፊ ሙስልሞች ሽርያ ይፍቅድ ዬል
@seadayimam8488
@seadayimam8488 8 месяцев назад
ከነሱ ብዙ ነገር ተምረናል የማረሳው ቢኖር ሀቃችንን አሏህ እንደሚመልስልንና ብዙ ችግር ቢፈጠርም ለጥበብ ነው እሱም ብሩን በሰአቱ ቢይዘው ይጠፋበት ነበር በሚያስፈልገው ግዜ አሏህ መለሰለት ምንም ቢሆን መበርታት እንጂ ተስፋ መቁረጥ የለብንም
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 8 месяцев назад
ወንድምክን ቁርሃን አስቀሩለት😢😢አላህ ጨርሶ አፊያውን ይመልስለት አንተ ላፈቃሪክም ለቤተሰቤችክም ማሻአላህ ነክ ምርጥ ስብህና የሰውነት ጥግ ያለክ ወንድነህ
@sadeseid742
@sadeseid742 8 месяцев назад
ዉይ ልጁቱ አጀቴን በላችኝኝ 😢😢😢የኔ እህት አላህ ከይረ ጀዛሸን አችም ይክፈልሸ የሰዉ ሀቅ መመለሰሸ በራሱ ትልቅ ቻሌጁጁ ነዉዉዉዉ😢😢😢😢
@rabia4266
@rabia4266 8 месяцев назад
አገባህ ወለድክ ስትለዉ ደጋግማ😢😢😢
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 8 месяцев назад
ህይወት እደህነዉ😢😢😢
@hilamoo928
@hilamoo928 8 месяцев назад
​@@rabia4266የኔ የደረሰዉ ሰሜት ከሷ አለ ባይሆን የኔዉ የኔን ብር ይዞ ነዉ የሄደ😢 እና እዲያ አረጎኝ ወለደ ሲሉኝ አለቀሰኩ ሰለምወደዉ😢 ብቻ ሂወት ከባድ ናት ለልጂቱም አላህ የተሻለዉን ይሰጣት😢
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 8 месяцев назад
​@@hilamoo928 እኔ እንዳንች ነበረ ነገር ግን በጣም የምወደውን ያህል ጠላሁት ሲከዳኘ አልሃምዱሊላህ ልቤን ቆራጥ ስላደረገኘ ወደ ፊት እንጅ ወደ ኋላ እንዳላስብ ስላደረገኘ
@rabia4266
@rabia4266 8 месяцев назад
@@hilamoo928 እኔ ደግሞ ማግባቱን ስሰማ አላገባሁም ድርቅ አለ ከዛ አሳመኩት ግን ትንሽ ብር ስጦታ ላኩለት ግን እኔን አታገኘኝም አልኩት ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ እኛ ሰፈር እየሄደ ራቢያ አልመጣችምዴ ይላል
@rohamrohi6869
@rohamrohi6869 8 месяцев назад
ወላሂ እንስቅስቅ ብዬ ነው ያለቀስኩት😭😭 እራሴንም ቆም ብዬ እንድጠይቅ አድርጎኛል የኛ ምርጡ ልጃችን ሶፊ የሰው ልክ ነህ አላህ አፊያና ጤና ሀያትክን ሙሉ አድርጎ በአዱንያም በአሄራም ደስታክን ያብዛልክ የባለ ታሪኮቹም ያንተም ስብእና የሚገርም ነው ወዳችኋለሁ❤👍
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 8 месяцев назад
እኔም በጣምአሳዘኑኝ
@عبداللهنور-ز7د
@عبداللهنور-ز7د 8 месяцев назад
ሞኝ የኢዉነት መስሎወቹ ነዉ ምታለቅሱት😂😂😂😂
@ዮስራዩትዩብ
@ዮስራዩትዩብ 8 месяцев назад
አዳድ ሰው እራሱንም አያምን ወሸት ነውትላለህደ ጎድ
@gabristaze3016
@gabristaze3016 8 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል ስደትን አቀዋለው በጣም ጥሩ ሰው ናት እመቤቴ በልጆ ያስደስታት ተመልሳ በአገሮ ላይ ከልጆጋ የምትደሰትበት የማታ እንጀራ ይስጣት እሱም ወንድሙን ይማርለት ሁለቱም በሚፈልጉት ነገር እመቤቴ ታስደስታቸው ሶፊም እመቤቴ በስራህ ትከተልክ ትጠብቅህ አሜን በል ሶፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊ
@Tamiratanase
@Tamiratanase 7 месяцев назад
ሶፊዬ ትክክል ናት እኮ አክስቷ መሆኗ ቀሪቶ ፍቅረኛ ብትሆንስ ብለን ማሰብ አለብን እንደኔ ከሆን በጣም ስለምዋደዱ ብጋቡ ወንድምየዉንም ፀበል church ብዉስደዉ ይፈወሳል ልጁ ግን ከምባለዉም በላይ ገራገሪ ነዉ እግዝአብሔሪ ይባሪከዉ ቀሪ ዘመኑ የተባረከ ይሁን ሶፊ መልካሙን እንመኝልሀለን ቻዎ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ልጅቷን ግን መሸኘት ነበረበት በምቀጥለዉ ሰሪጋቸዉን ለማየት ያብቃን🎉🎉🎉
@feydukedir
@feydukedir 8 месяцев назад
ጥሩ ሰው ማለት ይህ ነው። መታመን ማለት እንዲህ ነው። ልጅትዋም አማና የተቀመጠባትን አልበላችም አማናዋን በተገቢው አስቀምጣ መልሳለች። ልጁም ጥሩ ሰው ስለነበር አማናውን የሚገባው ቦታ አስቀምጦ ነበር። ያስቀመጠውን መልሶ አግኝቶታል። ሁለታቹንም አላህ ሱብሀነቱ ወተዓላ ይጠብቃቹህ።
@مريممحمد-ج6س9م
@مريممحمد-ج6س9م 8 месяцев назад
በትክክልልልል
@Fatima-vx9hc
@Fatima-vx9hc 8 месяцев назад
በጣም ነው ያሳዘነችኝ አስተዋይ ሴት ነሽ የልብሽን ማሻት አላህ ያሳኮልሽ
@amiseewt7013
@amiseewt7013 8 месяцев назад
❤❤ጎበዝ የሰው ሀቅ አይጠቅምሽም ነበር እንኳን መለሺለት 😢ሶፊየ number one🎉🎉🎉
@بنتمحمد-ق4ق
@بنتمحمد-ق4ق 8 месяцев назад
ወንድም ሶፊ አንተመልካም ሠውነሕ በአላሕ ያችኛዋንሚስቱን አሥፈቅዶ ሁለተኛ እንደያገባት የቻልከውን አድርግ ሁለታቸውም እየተዋደዱ መለያየታቸው ይከብዳል ቪድዮውን ካየሁ ቡኋላ ምንም ከውስጤ አልጠፋልሽአሉኝ ወላሒበጣምነውያሳዘኑኝ የአላሕ የነዚሕንልጆች ኸይር አሠማን ያረብ
@ሰንቱየተዋህዶልጅ
@ሰንቱየተዋህዶልጅ 8 месяцев назад
የኢትዮጵያ ወንዶች ከእዚህ ወንድማችን ተማሩ ወንድሜ ጥሩ ሰው ነክ በእውነት እንዳአንተ አይነት ሰው ያብዞልን እረጅም እድሜ ይሰጥክ ያዋም በዚህ ዘመን ሌባ በበዞበት የማቱ ሳላን እድሜ ይሰጥክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 8 месяцев назад
ይሄማ ከባህር ውስጥ የማይገኝ ማእድን ነው ማሻአላህ ወድማችን
@ferihatube
@ferihatube 8 месяцев назад
ታማኝነት ለራሥ ነዉ ጉዳትም ቢኖረዉ ለጊዜዉ ነዉ❤❤❤
@mesalih8063
@mesalih8063 8 месяцев назад
አስለቀሰችኝ ልጅቱ😢 አላህ መልካሙ ነገር ሁሉ ይግጠምሽ
@GibviFyubbd
@GibviFyubbd 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉
@KiaKiaa-vm4ww
@KiaKiaa-vm4ww 8 месяцев назад
አዎ የአረብ ሀገር ሴትኮ ለጊዜው እንጂ አጨክንም ልቧ እርፈት አይሠጣትም ሠውን በድላ እሷ ይቅርታ ብላው አብረው እንድኖሩ ኘበር መሠል የጠበቀቺው አግብቻለሁ ወልጃለሁ ሲል ትንሽ ያው ​@@mesalih8063
@hikmayesuf-ep3js
@hikmayesuf-ep3js 8 месяцев назад
ጀግና ሴትነሽ አላህ ይጨምርልሽ. አላህን እምንፈራ ከሆንንኮ የሰውሀቅ. አይዋጥልንም ሁላችንን አላህን ፈሪወች ያድርገን ላንችም አላህ መልካም ትዳር ይስትሽ
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 8 месяцев назад
በሄድሸበት ይቅናሺ ሁሌም እውነት ያሸንፈል❤❤❤❤❤❤❤❤ ቤተሰብነታቹ ይቀጥል ልጅሺንም አሳይው
@MdRana-lf2yn
@MdRana-lf2yn 8 месяцев назад
ባአላህ ቁራአን ይቀራበት የኔ ወድም አላህ አፊያ ያርግልህ ወድምህን 😢😢😢😢ሁለታችሁም ደሞ በጣም ነው ያሳዘናችሁኝ አውሩ አትራራቁ አተም የራስህን ሄወት ጀምራሀል ለሷም እዳተ የሆነውን መልካም የሄወት አጋር ይስጣት ግን በጣም ነው ያለቀስኩት ለሁሉም ነገር ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
👍👍👍👍
@ኡሙሙአዝዩቱብ
@ኡሙሙአዝዩቱብ 7 месяцев назад
ሶፊን እንደት ነው ማግኝት የምችለው
@yohannesdereibe9954
@yohannesdereibe9954 8 месяцев назад
ሶፊ በጣም በጣም መልካም ሰው ነህ በተጨማሪም ልጅቷም ልጁም ፈሪሃ እግዚያብር በውስጣቸው ነው በጣም ይገርማል ኑፁሁ ኢትዮጵያዊ ናቸው ምናለ ወንዱ ወንድሜ ቢሆን ሴቷም እህቴ ብትሆን
@ZainabZainab-u6j
@ZainabZainab-u6j 8 месяцев назад
እኔም እንደዛ ብዬ ተመኘው አላህ ይባርካቸው😢
@lubabaahmed7146
@lubabaahmed7146 8 месяцев назад
እኔም፡ወላሂ
@hilamoo928
@hilamoo928 8 месяцев назад
ልጁን አሰቀሩበት ሩቅያ አላህ ያሽረዉ😢ሶፊየ አተም በረካ ሁን ሰጠብቃቹሁ ነበር ወላሂ የኔ አግብቶ ወለደ ሲሉኝ ሰሜቱን ሰለማቀዉ እሄም አግብቸ ወለድኩ ሲል ደሰተኛ ነህ ሰትለዉ አወ ግን ከሷጋ ብሆን የበለጠ ደሰተኛ እሆን ነበር ያለዉ ፖረት ወላሂ ስቅስቅ ብየ ያለቀሰኩ ግን ለምን ሚዋደዱ ሰወች አብረዉ መሆን አይችሉም አላህ ካደላቸዉ ዉጭ😢😭😢ብቻ ልጂም ጥሩ ልጂ ነዉ በደሰታ አላህ ያኑረዉ እሷም አላህ የተሻለዉን ይሰጣት የኔ ዉድ እህት ❤ሌላ ምንም ማለት አልችልም ወይ ልጁ ሁለተኛ ማረግ ራሱ ይችላል ያችኛዋ ተፈቀደች ግን ያችኛዋ እድትገፍ አልፈልግም ግን ተሳሰበዉ ከኖሩ ኖረማል ነዉ ማለት ይዋደዳሉ አሁንም አሰተያየታቸዉ ብየ ነው
@SablaSalba
@SablaSalba 8 месяцев назад
ትከከል ነሸ ቤጋቡ በጣም ፍቅር አላቸው
@SikoSilo-eb9eb
@SikoSilo-eb9eb 8 месяцев назад
ትክክል ግን ያችኛዋ ፈቀደች አልፈቀደች ችግር የለም እሱ ከፈለጋት እና ይችኛዋ ፍቃደኛ ከሆነች ምክኒያቱም እስልምና ከ1 በላይ ባግባት እንደሚችሉ ይናገራል ግን ሚስቱን አስፈቅድ አይልም የሚለዉ አቅሙ ካለዉ እንጂ ደሞ አደራ እንዳሰድቡኝ ያለዉ ድኑ የሚለዉ ይሄንን ስለሆነ ነው
@hilamoo928
@hilamoo928 8 месяцев назад
@@SikoSilo-eb9eb አወ አቃለሁየማሰተዳደር አቅም ካለዉ4ት ማግባት ይችላል ግን ሚሰቶች የበለጠ ፍቃደኛ ሁነዉ ቢድሩ አሪፍ ነዉ በቃ እደህት አማቾች ሚስቶች በአንድ ሁነዉ እየተጫወቱ እየተጋገዙ በቃ ጎረቤት ሁነዉ በደሰታ እየተሳሰቡ እዲኖሩ ሰለፈለኩ ነዉ እዲያ ያልኩት አሁን እኔ ምሰራባቸዉ ሰዉየ ሁለት ሚሰት ነዉ ያለዉ ግን ያ አላህ ቢቀርበት እላለሁ ከዛች ቆይቶ ሲመጣ በቃ ልትበላዉ ነዉ ምትቀርብ ሰድብ ንዝንዝ ምናምን ዊ እዲህ ያሰጠላል ወላህ ግን ካገባ አይቀር ተሳሰበዉ መኖር ጥሩ ነዉ
@hilamoo928
@hilamoo928 8 месяцев назад
@@SablaSalba አወ ሰብልየ
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 8 месяцев назад
የኔ ሚስኪን ኡፉ አብረዉ ቢሆኑ ብየ ተመኘሁ እግዚአብሔር ከዚህ የተሻለ መልካም ህይወት ይስጥሽ በቃ መልካምነትሽን አይቶ ይካስሽ😭😭
@tube-nw3og
@tube-nw3og 8 месяцев назад
ኒካ እሥካላወረደ ድረሥ ሚሥቱኮነች ፈትቸሻለሁ ካላላት ሚሥቱ ነች በሸሪአችን ደግሞ 4ይፈቅዳል
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 8 месяцев назад
@@tube-nw3og ዉይ ከተፈቀደላቸዉስ አብረዉ ቢኖሩ😥
@AtsedeAsalif-qe1lu
@AtsedeAsalif-qe1lu 8 месяцев назад
ቁም ነገር አትርፌበታለሁ ይህን ቪድዮ በውሥጡ ብዙ ነገሮችን ይዞል በደንብ ለተገነዘበው ሠው በዚህ አጋጣሚ ሦፊን ሣላደንቅ ሣላመሠግን አላልፍም ተባረክ
@የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ
@የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ 8 месяцев назад
የኔ ስደተኛ ጎበዝ ነሽ ከይቅርታሽ ባሻገር ለርሱ የሚገባውን መመለስሽ እጂግ ትልቅነትሽን ነው ከቻላችሁ ሁለተኛ ተጋቡ ሸሪአው 4 ይፈቅዳል አይደል አላህ ይጠብቅሽ አለባበስሽ ማሻአላህ በርቺ
@Mahelet-w6e
@Mahelet-w6e 8 месяцев назад
መጀመሪያ እናንተን ማመስገን እፈልጋለሁ ከልቤ ለእሷ ደግሞ መልካም የሆነ እድል ያጋጥማት ሌላው ነገር እውነት የምሰሩት ስራ እጅግ በጣም ያስደስታል ፈጣሪ ብርታት ይሁናቹ ባይ ነኝ ሰላማችሁን ያብዛው
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
👍👍👍👍
@Sara-wz5sg
@Sara-wz5sg 8 месяцев назад
ሶፍዬ በውስጥ አውራኝ በአላህ
@Ethiopiangn
@Ethiopiangn 8 месяцев назад
አሁን ቪድዮን ጭርሼ ነው ያየሁት በጣም ምርጥ ልዩ ሴት ነሽ አላህ መልካም ነገሮችን ሁሉ ይስጥሽ ንግግርሽ ሁሉ ጣፋጭ ነው አስታወይ ልዩ ነሽ አላህ መጨረሻችሺን ያሰምሪልሽ
@Hxjg-qv2qh
@Hxjg-qv2qh 8 месяцев назад
የመጄመሪያ ኮማች ነኝ ይህንልጂ የሚዎድ በሥራው ይቀጥልበት የምትሉ ❤
@Mdakib-hz2ie
@Mdakib-hz2ie 8 месяцев назад
እኔም
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 8 месяцев назад
የኔ ምስጊን አሳዘነችኝ ማለት በዚ ልክ መኪና ገዝቶ መስጠት እምነትሽን ተወተሻል የኔ ናት ከልጁ ጋ ፈጣሪ አልፈቀደም ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ናት ሶፊ በጣም ጥሩ ሰው ነክ በርቱልኝ❤❤❤❤❤❤
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
ለምን ፀበል አትወስዱትም የታመመው ልጁ እግዚአቢሄር ይማረው😢😢😢
@Rahma-i3m
@Rahma-i3m 8 месяцев назад
የሚገርም ስብእናነው ምልካምነት መልሶይከፍላን ይባላን እውነትነው ሁለታችሁም ትዋደዳሌችሁ ሁለተኛ አግባት ፍርር አላችሁ መጨረሻው በጣም ደስይላን የአላህ ❤❤❤❤❤❤
@bitybity4949
@bitybity4949 8 месяцев назад
ወይ በፈጠሪ በጣም አስለቀሱኝ እየተዋደዱ መለያየት በጣም ከባድ ነው አንድ ላይ ቢሆኑ ምን አለበት እፍፍፍፍፍፍፍፍ በናታችሁ አስማሟቸው ሁለተኛ ሚስት ማግባት ስለሚቻል በጣም መልካም ልጅ ናት ልጁም መልካም ነው ሶፊ አንተም ትለያለህ እውነት ፈጣሪ ውለታህን ይክፈለው❤❤❤❤😢😢😢
@aminahussein7065
@aminahussein7065 8 месяцев назад
i think probably they will end up get together . Husen is not stupid ,he know what to do. It halal she is the best and supportive wife.
@emuyasserh8839
@emuyasserh8839 8 месяцев назад
ለሁለት አግባት በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው❤❤❤
@YoditAbere
@YoditAbere 8 месяцев назад
እኛንም
@ራህራህ
@ራህራህ 8 месяцев назад
ግን እኮ ካልፈታት ያው ሚስት ናት 4ትም ቢሆኑ
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl 8 месяцев назад
እሶ እኮ አመጣጦ እሱን አግኝታ ይቅርታ ተባብለው ወደመጣችበት መመለስ ነው ፍላጎት
@madinachanel6313
@madinachanel6313 8 месяцев назад
መቸ አገባትና በፊት​@@ራህራህ
@ZainabZainab-u6j
@ZainabZainab-u6j 8 месяцев назад
​@@HappyKettlebell-bj9glሚስኪን አንጀቴን በላችኝ
@zindzind3952
@zindzind3952 8 месяцев назад
ለሁለት ተመካክራችሁ ኑሩ እየተዋደዳችሁ አትለያዩ ወላሂ ከሰው ስተት አይጠፋም አላህ አድላይ ያኑራችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@HnyaMhmade
@HnyaMhmade 8 месяцев назад
እሱ አግብቶ ወልድዋል
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ 8 месяцев назад
በትክክል ሑለተኛ ሚሰቱ ሑኝ
@እሙአስማነኝየባቦዋ
@እሙአስማነኝየባቦዋ 8 месяцев назад
እኔም ልል ነበር
@Tmesgne
@Tmesgne 8 месяцев назад
እሱ እኮ አግብቶ ወልዷል ያችኛዋ ካልፈቀደች ልትጎዳ ትችላለች
@Umuhamid
@Umuhamid 8 месяцев назад
​@@Tmesgneማንፈቃጅ አረጋት ሴት ባትፈቅድም እሱከቻለመብቱነው
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 8 месяцев назад
እንደዚህም አይነት ሰው አለ እህትነትም ትልቅ ነገር ነው እድሜ ይስጥሽ እራስ ወዳድ አይደለችም እድሜ ይስጣትህ
@emebetkassa899
@emebetkassa899 8 месяцев назад
ይህንን ታሪክ እስከመጨረሻው ተከታትዬ እንባዬን ማቆም አልቻልኩም የሚገርም ታሪክ ነው ተባረክ ሶፊ
@የኤርሚያስልጆች
@የኤርሚያስልጆች 8 месяцев назад
ጎበዝ ናት ጥፋቷን አምና ይቅርታ መጠይቋ የሚደነቅ ነው
@mohammedjamal7352
@mohammedjamal7352 8 месяцев назад
እህታችን ኮራንብሽ ሁለታችሁም ልበ ብርሃን እና ሰብአዊ ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ የሰዉ ልጅ የዘራዉን ያጭዳል አብራችሁ መሆን ባትችሉ ወንድም እና እህት ሁናችሁ ተጠያየቁ ሶፊም ላደረከዉ ነገር ሁሉ ምስጋና ይገባሃል ባረከላሁፊክ ሃቢቢ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
👍👍👍👍
@Hayat-rf1vj
@Hayat-rf1vj 8 месяцев назад
ምን ችግር አለው 2 ይፈቀዳል❤
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 8 месяцев назад
ደምሪኝ ጋይስ አወ በትክክል የእናተ ለ2 ይፈቅዳል እኮ ትንሽ ተማካከሩ
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 8 месяцев назад
​@@Hayat-rf1vj አይ እሡ ወይም ሚሥቱ ላትፈቅድ ትችላለች
@SeBintBaba
@SeBintBaba 8 месяцев назад
የአችንም ትልቅነት አሳይተሻል ሌላው አላህ የፈቀደው እንጂ እኛ ያልንነው እንደማይሆን ማስተማሪያ ነው
@zabibamuhammad7566
@zabibamuhammad7566 8 месяцев назад
በጣም
@mussieebssa3834
@mussieebssa3834 8 месяцев назад
ሶፊ እኔ በመልካም ሰዎች መልካም ማድረግ እቀናለሁ መቼ ነው ለሠዎች መልካም የማደርገው እላለሁ። ይህ ሰው ለእህቴ ያደረገው መልካምነት ዘር ሆኖ ዛሬ አጨደው ደስ የምትል ቅን ቨቨደሏ ተፀፅታ ይቅርታ የጠየቀች ነቾ እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ መልካሙን ሁሉ እንዲገጥምሽ እመኛለሁ።
@EeEe-vp3vm
@EeEe-vp3vm 8 месяцев назад
ሁለት መልካም ሰወች ባንድ ብትኖሩ እንደት ደስ ይል ነበር ግን ዋናው ደግሞ ይቅር መባባላችሁ ነው ሀቁንም መመለስሽ በታም ጎበዝና ታማኝ ነሽ አሏህ ይጨምርላችሁ ሁለታችሁንም
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 8 месяцев назад
ሁለቱም በጣም መልካም ሰዎች ናቸው ወንድሙን እግዚአብሔር ይማርለት እስዋም መልካም እድል ይግጠማት ሶፊ እናንተም እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤
@ቅድሚያለተውሂድ-ቨ3ቀ
@ቅድሚያለተውሂድ-ቨ3ቀ 8 месяцев назад
አነጋገሯ ብቻ የተረጋጋች ሴት❤❤❤
@ZaraZara-r4l
@ZaraZara-r4l 8 месяцев назад
ወላሂ ስጠብቅ ትናትና ዉሎየን አሁን ደሞ ገና እደትለቀቀ ስሮጥልደፋ ሶፊ አትጥፋ ትናፈቀናለህ❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 8 месяцев назад
ዉድ ደሚሪኝ 1:30
@fwzeyaa1021
@fwzeyaa1021 8 месяцев назад
የኔነማረ ❤❤❤
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 8 месяцев назад
እኔስ ብትይ
@ZaraZara-r4l
@ZaraZara-r4l 8 месяцев назад
@@መካያላህባሪያማሻአላህ ይገባዋል ወላሂ
@RedietKebede-zd8ds
@RedietKebede-zd8ds 8 месяцев назад
ሶፊዬ ጥሩነገር ሰርተሀል እሷም አሁን አይምሮዋ እረፍት ያገኛል ከጸጸት ድናለች አንተም የዘርዘር ይባረክ❤❤❤❤
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 8 месяцев назад
እሄንን ፓርት እደናፈቀኝ ዳታ ጠፍቶብኝ ታናድጄ ነበር 😢 አሁንም ልቤ ይመታል። ግን ቁርአን ብቀራበት ወንድሙን ይሻለዋል ኢሻአላህ እኔ ግን እጠብቀለው እደሚጋቡ ተስፋ አለኝ በአላህ ፍቀድ ኢሻአላህ ኡኡፉፉ በነሱ ቦታ ሆኜ ሳስበው አማማኝ አልቸልኩም። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አላህ አይለያቹ ያረብ
@ommohmed1843
@ommohmed1843 8 месяцев назад
አሚንንንንንን
@ያአሏህባሪያየረሱልወ-በ8ደ
ማሻአሏህ የኔጀግና እህት አብራችሁ ብትሆኑ ደስ ይል ነበር ግን አሏህ የቀደረው አይ ቀርም አብሽሪ ዋናው ይቅርታን ማገኘትሽ ነው ውደ ሶፊ ምርጥ ሰው ትለያለህ በጣም ወላሂ😊
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 8 месяцев назад
ወላሂአግብቻለሁ ወልጃለሁሢል ልቤነዉየተሠበረዉቢሆንምግን ደሥብሎኝል ኢሻአላህ ዲነልኢሥላም አቅምካለዉእሥከ4ፈቅዷልጌታችን አላህ ሡበሀነወተአላ ፣አላህአድላይአድርጓችሁያሣየኝያረብ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 8 месяцев назад
ለምን ይስበራል እሱ እኮ በቃ ቃል ስብላሽ ነው ልብ ማምኑ የትሰበራው እንዲህ ህይወት ቀጥሎአል አግብቶአል ወልዶአል እሷ ዝም ብላ አትኖርም
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 8 месяцев назад
የኔ ወድ እህት አላህ ይጠብቅሽ ተፀፅተሽ መመለስሽ ተልቅ ነገር ነው ማሻ አላህ ሰው ሁኖ የማይሳሳት የለም ወንድማችንን አላህ ያሽረው ቁርአን አስቀሩበት የአላህ መጨረሻችንንን አሳመረው ያረብ
@lalailalai6952
@lalailalai6952 8 месяцев назад
እህቴ አግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ የሰው ልጅ ይሳሳታል እና ጥፋትሽን ማመን በጣም ትልቅ ነገር ነው ጥሩ አደረግሽ ይቅናሽ የኔቀና ሴት በእውነት በቀደም በጣም አልቅሼ ነበር ያየሁት ልጁ በጣም ቅን ነው ይገባዋል በአሁን ሰዓት እንደዚህ ያሉትን ወንዶች ያብዛልን
@ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው
እኔ ማልቀሴነው የገረመኝ በጣም ጎበዝነሽ አሏህ ይጨምርልሽ
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 8 месяцев назад
አንደኛ ወረፋ ልያዝና ላዳምጥ😋😂😂😂 በፊት አናዳኝ ነበር አሁን ይሄን በማድረግሽ ደስ አሰኝተሽኛል መልካም ስራ መልሶ ይከፍላል እሱም በዚህ ሰአት ገንዘቡም ቢሆን ማግኘቱ ጥሩ ሠው በመሆኑ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HJg-h4s
@HJg-h4s 8 месяцев назад
ልክ እንደኔ ሳላዳምጥ ነው የፃፍኩት😂😂
@rabimhammed119
@rabimhammed119 8 месяцев назад
እረ በሳቅ 😂😂😂❤
@ፋጡማየኑስኡመር
@ፋጡማየኑስኡመር 8 месяцев назад
😂😂😂ኧረ በሳቅ
@MaryamIbrahim-p9n
@MaryamIbrahim-p9n 8 месяцев назад
እረ ወይኔ አሳቃችሁኝ እኔ አንደኛ ነኝ ብዬ አይይይይ
@FatmaKh-dz8kk
@FatmaKh-dz8kk 8 месяцев назад
ማሽአላህደሥሲል
@MERETECHWOLDA
@MERETECHWOLDA 8 месяцев назад
ሶፉዬ እግዚአብሔር ይበርክህ የኔ ወንድም አስተዋይ ❤❤❤❤
@Eeeeeeeee-c8t
@Eeeeeeeee-c8t 8 месяцев назад
ጉበዚ የኔ ደርባባ አለማቀፍሽ እራሱ የኔ ውድ ስማያ እህት
@Hayat-rf1vj
@Hayat-rf1vj 8 месяцев назад
ትክክል 2ይፈቀዳል ምን ችግር አለው 😢😢
@ساجدةسعادة-خ6ظ
@ساجدةسعادة-خ6ظ 8 месяцев назад
የተሻለውን አላህ ይወፍቃት ያረብ ብቻ ይብዳል በጣም ነው የሳሰነችኝ እሰኪ ለኸይር ነው አላህ የሻውን ይሰራል ሱብሃን አላህ በርች እህቴ
@ZehabMuhammed
@ZehabMuhammed 8 месяцев назад
አስለቀሳችሁን አሳዛኝ ታረክ ነበር ሁላችሁም በጣም ትልቅ ልብ አላችሁ ብዙ ተምረናል አላህ በመልካም ያኑራችሁ የከዳሽው የጭንቀት እንደሆነ አሳምነሽናል ጎበዝ ነሽ
@አለህሁንየለውይሆነልአለህ
ወለሂ በጠም ትልቅ ሴት ነሽ አለህ ሰልህ የሆነ በል ይስጥሽ የረብ ወድመችንም በጠም መልከም ሰው ነው አለህ ይጠብቀው ሱበሀን አለህ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ሰዉነት
@ሰዉነት 8 месяцев назад
ኡፍ እዴት ደስ ይላል በማርያም ደስታዬ ወደር የለዉም ይቅርታዉንም ስለተቀበልካት ልቦናህን እግዚያብሄር አይለዉጥብህ አንቺም እግዚያብሄር ይባርክሽ በወጣ ይተካ 🙏 እናመሠግናለን ሶፊ ምርጡ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋዉ ደሥ እያለኝ ጨረስኩት🎉🎉🎉🎉🎉
@melatcode4111
@melatcode4111 8 месяцев назад
መልካም ሴት ናት ሁለቱም እሚገርም ደግነት ነው ያላቸው
@seadayimam8488
@seadayimam8488 8 месяцев назад
ደግሞ ሶፊ የለለ ደስ እሚል ነገር መኪናህ ላይ አየሁ አልሀምዱሊላህ መልካም ሰሪዎች ሚዳችሁ መልካም ነው እና ባየሁት ደስ ብሎኛል አሏህ ይጨምርልህ
@emebetengidashet2847
@emebetengidashet2847 8 месяцев назад
ዋአአአአው በደስታ እንባ ነው አይቼ የጨረስኩት ሶፊ ሁሌም ስራዎችህን በጣም እወደዋለሁ ይሄኞው ደግሞ ይለያል እህታችንም ውንድማችንን ፈልጋ መታ ይቅርታ ያለችበት መንገድ ደስ ይላል ወንድማችንም ይቅር ማለቱ እጅግ በጣም ደስ ይላል ተባረኩልን ብዙ አስተምራችሁናል እግዚኣብሄር ይጠብቃችሁሕ እህትና ወንድሞች ውድድድድድድ ነው ያደረኳችሁ።
@yurt40
@yurt40 8 месяцев назад
አለህ አፍያ ይስጥህ ቁራን አስቃሩበት በአለሀ❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
👍👍👍
@NewPhone-b7f
@NewPhone-b7f 8 месяцев назад
እሷእረሱ እንደ እኔ የደነገጠች አይመስለኝም አግብቸለው ሲል
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 8 месяцев назад
@@NewPhone-b7f እኔስ ብቲ ክው ነው የልኩት
@ፍቅርህንተርቤ
@ፍቅርህንተርቤ 8 месяцев назад
@@NewPhone-b7f እሷም አግብታደሁ ማን ያውቃል ክክክ
@ፍቅርህንተርቤ
@ፍቅርህንተርቤ 8 месяцев назад
@@NewPhone-b7f እኔ ትደነግጣለች ትወድቃለች እያኩ እየጠበኩኝ ነበር ክክክ
@mdet8849
@mdet8849 8 месяцев назад
ፍጣሪ ይማርው ወድሞችን ❤❤😢😢
@hudaftube1255
@hudaftube1255 8 месяцев назад
እና ውዷ እህቴ ፅኚ በርቺ ጠንከር በይልኝ ውድድነዉ ማደርግሽ ለአሏህ ብዬ የእኔ ቅን
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት 8 месяцев назад
ወላሂ ይገባዋል ሳፊ አላህ እድሜና ጤና ይሰጥህ
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 8 месяцев назад
ሦፊ በጣም ጎበዝነህ ማርያምን እግዚአብሔር የወጣትነት ዘመንህን ይባርክልህ😊😊😊😊
@azebtes8649
@azebtes8649 8 месяцев назад
አንተ ብቻ ደግ ሁን እንጂ የሰራከው ደግነት አንድ ቀን በመልካም ነገር መልሶ ይከፍልካል ።ደግነት መልሶ እንደሚከፍል ይኤ ማሳያ ነገር ነው እህቴ ያደረግሽው ነገር መልካም ነው በደግነትሽ ቀጥይበት ልጁም መልካም እና በጣም ደግ ሰው በአንድ ወቅት የሰራው ደግነት መልሶ ከፍሎታል ።ደግ ሰዎች አይጥፉ ።
@muradmohammd-qc7yd
@muradmohammd-qc7yd 8 месяцев назад
በጣም ትልቅ ሰው ነሽ አላህ ይጨምርልሽ በጣም ነው የወደድኩሽ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤
@sikosilo7233
@sikosilo7233 8 месяцев назад
ይየኔምርጥ ሴት❤ማሻአላህ ማነው እንዴኔ እሶፊ በላይ ያለውን ያነበበ አልሀምዱሊላሙስሊምላዴርከኝ ❤
@rabihamasrisha2615
@rabihamasrisha2615 8 месяцев назад
ሥጦታው ይገባዋል ሁለቱም መልካም ልብ አላቸው እኔ የጠበኩት ነገር ነበር ግን ለምን ሆነ አይባል የአላህ ውሣኔ ነውና እህቴ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ❤❤❤❤
@JemalKemal-bf3cx
@JemalKemal-bf3cx 8 месяцев назад
እኔ ዩቱብን እንዲ ተመስጬ ተከተትዬ አለውቅም ምርጥ ዩቱበር ነህ አሏህ ይጨምርልክ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
👍👍👍👍
@kathijakathija9035
@kathijakathija9035 4 месяца назад
ቁርአን አስቀሩበት ወንድሙ የምር መልካም ሰው ናቹ አላህ ይጨምርራቹ ይቅር መባባል አላህ ይወዳል ሶፍ ጀዛህን አላህ ይክፈልክ
@rabimhammed119
@rabimhammed119 8 месяцев назад
እፉፉፉፉፉፉፉ በናተ መሀል የገባ የተረገመ ሰይጣን አላህ ይርዳችሁ ሁለታችሁም መልካሞች ናችሁ እውነት አይዞሺ የኔ መልካም መንገድሺን ሁሉ ቀኝ ያድርግልሺ አላህ የተሻለውን ይስጥሺ ማማየ
@አሚራነኝእናቴንናፋቂ
@አሚራነኝእናቴንናፋቂ 8 месяцев назад
ወላሂ ከልቤ ነው ደስ ያለኝ አልሀምዱሊላህ የኔ ቆንጆ አሏሕ ጥሩውን ነገር ይስጥሽ እዱኒያሽንም አኬራሽንም ያሳምርልሽ ካዲላይ ባለመሆናችሁ ቅር ቢለኝም ያደረግሽው ነገር በጣም ትልቅ ነገር ነው ሶፊ ወዲሜ አሏሕ ጀዛህን ይክፈልህ ሰላምታው ደርሶናን እናመሰግናለን የኔ ሰው አክባሪ ልክ እደናቴ ልጅ ወዲሜ ትልቅ ቦታ አለኝ ላተ አላሕ መጨረሻህን ያሳምርልህ يارب🙏🙏🙏
@madinachanel6313
@madinachanel6313 8 месяцев назад
እኔግን ምንም ደስ አላለኝም በብሀር ህዳ እደት ትመለሳለች. ነው ወደሊላ ሀገር ደሞ አሁለታነው ገና የመጣይው ምኑም አለየልኝም
@አሚራነኝእናቴንናፋቂ
@አሚራነኝእናቴንናፋቂ 8 месяцев назад
@@madinachanel6313 አረቦች አውጥተውላት ይሆናን የመኖሪያ ፍቃድ
@ኡሙረሀፍቢንትወረቄ
@ኡሙረሀፍቢንትወረቄ 8 месяцев назад
ምን ቺጊር አለዉ ሁለታኛ ምስት ስለሚፈቀድ የግበት ኡፉፉፉ እኔ መጠም የለቀስኩት😢😢❤❤
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 8 месяцев назад
ሶፍየ የኔ አስተዋይ ልጅ ሶፍዬ አንተ ቅን መልካም ጋዜጠኛ ቃል አጠሁ #መልካም ስዎች እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ወንድማለም አመሰግናለሁ ኑሪልኝ !!!!❤️🙏
@SdSd-bi9ll
@SdSd-bi9ll 8 месяцев назад
ጎበዝ እህቴ ተባረኪ. የስው ሀቅ ምንም አያደርግም. አንችም ጥሩ ልጅ ነሽ እህቴ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
👍👍👍👍
@hawa6936
@hawa6936 8 месяцев назад
በጣም ደስየሚል ታረክ ያአላህ የሚስለቅስነዉ ሽረዉ ይፈቅዳል ትጋብ
@حبيبةاحمد-ظ2ب
@حبيبةاحمد-ظ2ب 8 месяцев назад
ሶፊያንየ ምን እደምል አላውቅም😢 አዳደየ ለነገሮች ቃላት ይታጣል ሁሴን ወድሜ ወድምህን አላህ ያሽርልህ ልጅህንም እዳተ ስብእና ያለው ልጅ ያድርግልህ እህቴ አችም ጎበዝ ነሽጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ 😢
@اللهاكبر-ح9س6و
@اللهاكبر-ح9س6و 8 месяцев назад
ልቤ ተንጠልጥሎ ነበር ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል
@lubabaahmed3304
@lubabaahmed3304 8 месяцев назад
የአላህ ከድህ አይነት ስተት አላህ ይጠብቀን ወድሙ በህይወት ያለ መድረስሽ ራሱ እድለኛ ነሽ ምርጥ ሴት ነሽ ወላህ ላተማ ቃላት የለኝም መልካምነትህ እስከመጨረሻ ይሁን ወድምህን አላህ ያሽርልህ ያረብብብብ
@adetub1854
@adetub1854 8 месяцев назад
አሁን ለባችን አስደሰተሹ እዲህ ነዉ ለቃል መታመን ማለት የሄ ነዉ ባተለያዩ ደስ የለኚ ነበር የፈቅር ተምሳሌት መልካም ስራ መለካምንት ዞሮ የክፈልሃል
@cocococo4233
@cocococo4233 8 месяцев назад
ዋው የመልካም ሰው ስራ ይሄ ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ የልጁ ልብ ተሰብሯል ብዙም ደስም አላለውም አልከፋውም ለማንኛውም የእጅህን ነው የተመለሰለህ ሶፊ ወንድማችን የልጅ አዋቂ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልህ ፈጣሪ ጨመሮ ጨማምሮ ይስጥህ❤❤❤❤
@mametomeri
@mametomeri 8 месяцев назад
የፈታት ባሏ እኮ ሀጂነብይ ነው ለእሷ
@z.d7914
@z.d7914 8 месяцев назад
አዴ የተሰበረ ልብ በንብረት አይጠገንም ደሞ ወዶች አዴ ከተጉዱ ብዙም አደሉ ሴቶች ነን እጅ ተሎ ተላላወች
@haykelbintmuhamed
@haykelbintmuhamed 8 месяцев назад
😢እንደው ያለፈው አልፏል ታርቀው አንድጋር ቢሆኑ 😢ልጂቱም አሳዘነቺኚ ሚወዱትን ሰው በስህተት ማጣት ኡፍፍፍ አይዞሺ እህቴዋ ዱአ አድርጊ የታመመውንም አላህ ያሺረው ወንድማቺን አብሺር መልካምነት ቢዘገይም ይከፍላል
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
👍👍👍👍
@user-vc8hj1qb7h1
@user-vc8hj1qb7h1 8 месяцев назад
ቢታረቁ ደስ ይል ነበር ሙስሊም ናቸው ደሞ ሸሪአው ይፈቅዳል ሁለቱንም ቢይዝ ደስ ይላን አላህ ይርዳት ክብራን የምጠብቅ ሴት ደስትላለይ
@sabaifidris2129
@sabaifidris2129 8 месяцев назад
I think husen should keep both wife
@SjsjSjjs-e4c
@SjsjSjjs-e4c 8 месяцев назад
የኔ ማር ተጨነቅቅሽ😭😭😭😭
@SefiyaMohammed-t7m
@SefiyaMohammed-t7m 8 месяцев назад
አድራሻእፈልጋለሁ መድሐኒት አለ ብዙ ሰው የሆነበት ተሰፋ የላቸውም የተባለው ሰው ሁሉ በአላህ ፈቃድ እንሻአላህ
@abintbaba8513
@abintbaba8513 8 месяцев назад
ምድነዉ መድሀኒቱ እኔም እፈልገዉ ነበር
@MudinAhmed-t1u
@MudinAhmed-t1u 6 месяцев назад
ለሦፊ ደውልለት እሡ ያገናኛቹሀል ተባበራቸው ጀዛከላሁ ኸይረን
@HappyAstrolabe-ou8rw
@HappyAstrolabe-ou8rw 8 месяцев назад
ማሻ አላህ በጣም መልካም ሰው ናቸው ወላሂእያለቀስኩ ነው ያየሁት ለሷም ጥሩ ሂወት ይስጣት
Далее
Ванька пошел!!!! 🥰
00:18
Просмотров 909 тыс.