Тёмный

ሀይማኖቴን የቀየርኩለት የገዛ ባሌ ማርገዜን ሲያዉቅ በገዛ ጓደኛዬ ቀየረኝ! 

ስለኛ ኑሮ
Подписаться 16 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

እናመሰግናለን# #ስለኛኑሮ #ዱካ ሾው #habmedia
#tarikubirhanu #ታሪኩባባ #ቃልኪዳንጥበቡ #ethiopianBrodcastingCorporetion
#Ethiopiantiktok#Ethiopianmusic#Ethiopianmovie#Ethiopianentertainment #Ethiopiannewamharicfilm #menewshewatube#soderetv#Addis #Ethiopia#seifufantahun #selamtesfaye
#seifushow#artstvworld #donkeytube#comedianeshetu#fetadailynews #shegerinfo#abelbirhanu#ebstvworldwide#yetbitube #mikomikee#batoche#fanatv#supersport#teddyafro#hopeentertainment#seifushow#balagerumedia#artstvworld#comedianeshetu#fetadailynews#shegerinfo#ebstvworldwide#mikomikee#batoche#fanatv#hopeintertainment #menewshewatube#soderetv
#AddisAbaba #Ethiopia #abiyahmed #ህውሀት #መቀሌ
#Ethiopianartist #Ethiopianmovie#seifuonebs
#Ethiopiannews feta daily news today naod tube Abel birhanu ebc Ethiopian news today etv news zehabesha 12 ዘ-ሀበሻ ዜና ሰበር ዜና ዘ - ሐበሻ የዕለቱ ዜና zehabesha የእለቱ ዜና ethio mereja Mon Addis Addis media አዲስ ሚዲያ
ህውሀት ትግራይ አማራ ፋኖ ዘመነ ካሴ ዶክተር አብይ አህመድ አሊ pm Dr Abiy ahimed Ali ስበሀት ነጋ
Eritrea Eritrean news esat TV news tigrai telewawten fana television
selam tesfaye on seifu show eyoha EthioInfo adey አደይ ebs
#fetadaily
#abelbirhanu #ethiopianews
#yenetatube #seifufantahun #seifu_on_ebs
#አብይአህመድ #ህውሃት #መቀሌ #mela
nibret gelaw | seifu on ebs | eyoha media
#ethiopia
#balagerumedia
#abol
#adey
#ባላገሩአይዶል
#eyohaentertainment
#shegerinfo
#ethioinfo
#abelbirhanu
#donkey #ethiopiamovie
#etv
#ebc
#artstvworld
#እረኛዬ
#eregnaye #ሀበሻ #ethiopianartist
#ethiopiamovie #ethiopia #ethiopianews #ethiopiannews #ethiopianmusic #ethiopan #ሰበር #ሰበርዜና
#ሰይፉፋንታሁን
#abelbirhanu #ethiopianews
#ebstvworldwide
#nibretgelaw
#comedianeshetu #ethiopia #ethiopiamovie
#aradaplus
#habesha
#ethiopian #artist #henok_haile
#Ethiopianmusic
#habesha_prank|Fitsumasfaw|ethiopianartist #adischewata|doctor Abiy Ahmed #ኢትዮጵያ #ሜላትነብዩ #funny #ethiopian_prank|Ethiopian artist |mahi&kid vlogs | fani samri | dink lijoch | ድንቅ ልጆች | donkey tube |
አብይ አህመድ |ትግራይ |
#marsiltv
#ethiopiatiktok #miko_mikee
#seifushow #ቲክቶክ
#ethiopianews eregnaye| yeneta tube የኔታ ቲዩብ
#ethiopiamovie arts tv|eregnaye|ebstv worldwide
|yebeteseb chewata|

Опубликовано:

 

10 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 165   
@frehiwothaile4900
@frehiwothaile4900 3 часа назад
እግዛብሄር ብቻ ነው የማይከዳ የማይተወን አሁኑም ወደ እግዛብሄር ወደ ሀይማኖትሽ ተመለሽና ፈጣሪ ይክስሻል አይዞሽ
@MignoteFikre
@MignoteFikre 8 часов назад
ከፍቷል ዘመኑ ሰው አትመኑ❤❤❤❤
@madinaandris775
@madinaandris775 6 часов назад
ምቀኛ ጓደኛ የስራሽን ይስጥሽ ሀይማኖቷን በተሸቤቿን ጥላ እሱን ብላ አች ምቀኛ አላህ አያሳካልሽ እርጉም ሴት አች አይዞሽ ተርጋጊ አይዞሽ እርጉም
@sabateklay4890
@sabateklay4890 8 часов назад
እግዚኣብሄር ብቻ ነው የማይከዳው ወደ ሃይማኖትሽ ተመለሺ ድሮም ኣይወድሽም
@ritahaile1787
@ritahaile1787 2 часа назад
Hoooo lelawas degmo le wond bela haymanote mekeyerewa
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv 8 часов назад
ጉድ ነው ዘንድሮ ሲጀመር እኔ ሀይማኖቱን ለወንድ ወይም ለሴት ብለው የሚቀይሩ ሰዎች አያሳዝኑኝም ። እውነት ሊዘገይ ይችላል ነገር ግን መቼም ተደብቆ አይቀርም ።ብቻ መውለድ አይችልም ከተባለ የምታፍረው እሷ ነች መውለድ ይችላል ከተባለ ግን የምታፍረው እራስክ ነክ
@yemisrachtesema312
@yemisrachtesema312 6 часов назад
ወደ ትክክለኛው እምነትሽ እልቅ ተመለሺ ነፍስሽ ይበልጥብሻል
@ueuri3r
@ueuri3r 8 часов назад
ልጅቷ ጎደኛይቱ መርዛው አለች
@ZeynbayesufZia
@ZeynbayesufZia 7 часов назад
ጋዜጠኛው በናትህመተት አርጋበትነው እጂ በደህናው አይደለምእና ቁረአን ይቀራለት
@habibaa3292
@habibaa3292 8 часов назад
ልጅየከላህስጦታነው የሠውልድባለወታይሆን አላህበአለግዜነው
@Kasa-jk3up
@Kasa-jk3up 8 часов назад
ያብዛልክ አባቴ ባዴ ሁለት ሚስት ሁለት ልጅ አጀብ
@ebatiyo-g7b
@ebatiyo-g7b 7 часов назад
ያው እንግዲህ በሼሪያ ስለሚፈቀድ ... ሁለታችሁንም ያስፈልፍላቸው እንግዲህ
@ZeynbayesufZia
@ZeynbayesufZia 6 часов назад
ሰሚራ መተተኛ ነሽ መትተሽ እበትነው ሙሲሊም ብትሆኝ የሰውትዳር አፍርሱአይልም የኛሀይማኖት ደሞአስልሞነው ያገባት እሱ አልከፈረም አች መተተኛ አሰዳቢ አህመድ ወደመጀመሪያሚስትህተመለስ ይቺአተንም ቀጣይ ተገልሀለች በመተት
@sarahabas8619
@sarahabas8619 8 часов назад
ማርን ጌታየ 😢
@Bereketsisay-y5b
@Bereketsisay-y5b 7 часов назад
የታባሽ ክርስቴያን አተሽ ነው ተቀበይው በእምነቱ አራት ሚስት ማግባት ይችላል ስለዚህ ይገባሻል
@HappyCroquet-xx4rn
@HappyCroquet-xx4rn 4 часа назад
አይ ጓደኝነት ዱሮ ቀረ እንደናተ ቢሆኑ የሞቱብኝ ጓደኞቸ ሀዘናቸው ባልጎዳኝ
@FfEw-ob2hk
@FfEw-ob2hk 8 часов назад
እሰይይ ባሌጌ ነሽ
@ምስራቅ
@ምስራቅ 7 часов назад
አኔ ፍቅረኛ ብይዝ ለማንም አላስተዋዉቅም
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
ባለየ,ጎደኞሽ,አይ,ጎደኞ
@حسين-غ8ن
@حسين-غ8ن 7 часов назад
DNA ይቻላል ጀግናው
@فاطمةحسين-ر4ت
@فاطمةحسين-ر4ت 7 часов назад
ያአላህ በጣም ከባድ
@እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ
የታባሽ ለወንድ እያለችሁ እምትቀይሩ ወየዉላችሁ የዘራችሁትን ታጭዳላችሂ
@طيبهاحمد-د9و
@طيبهاحمد-د9و 7 часов назад
አህመድንቃንቃተኘተሀልለሂወትህያሥፍራሃልቆሻሻሥለሆነችነው
@omnajat
@omnajat 7 часов назад
የኛሀይማኖት ቆማጣልብአይፈቅድም😢
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ 7 часов назад
እሰይ ደግ አደረገሸ
@SitiYassin
@SitiYassin 7 часов назад
አላኽይርዳሽ
@AbuaminNuru
@AbuaminNuru 5 часов назад
ይህ ሰው አምታች ነው የሙሰሊም ተግባር የለውም ቤተሰቡን የከዳ ነው የክርሰቲያኑ ክፋት ሲገርመኝ በደንቆሮ ሰዎች እሰልምናን ያሰድባሉ አይዞሺ እህት አላህ በደህና ይካሰሺ በርች ና ዲኒሺን ያዠ በርች አላህ ይደርሰልሻል
@FilmawitNatey
@FilmawitNatey 3 часа назад
ኮተታም ክርስትያን ሁሉ ኣድነው እያልክ ነው ጅል እናንተ ትብሳላቹ
@طيبهاحمد-د9و
@طيبهاحمد-د9و 7 часов назад
ሠሚራመተተኛሥለሆሺ
@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
ሱበሀን አላህ ሙስሊሞችም ጀመራችሁ አላህ ልብ ይስጣችሁ ያርብ😢
@dghgge5300
@dghgge5300 7 часов назад
Ya rabbii
@madinaandris775
@madinaandris775 6 часов назад
እባክህ ጋዜጠኛው ሁለተኛ የገባችውን ሴት አውጣና ለሱ ብላ የሠለመችውን ሴት አስማማቸው እባክህ ትዳራቸውን ይቀጥሉ እባክህ አስማማቸው እባክህ ከመሀላቸው አውጣት ሴትዬዋን የመጀመሪያ ሚስቱን አስማማቸው እባክህ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Час назад
ትክክል
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d 6 часов назад
ሲጀመር ለሚስትህ ጓደኛ ካልሆነች ለአተም አትሆንም
@እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ
ምን ይገርማል በእስላም እኮ እስክ አራት እስክ ሶስት ይቻላል አይደል እዴ ሲጀመር ለወድ ብለሺ ሀይማኖትሺን ስትቀይሪ ነው የተሳሳተሸው ደግ አርገሺ ይህም ሴስሺ ነው
@makyamd6204
@makyamd6204 8 часов назад
የሁነነገረአረጋውነውጂ ቀናተኛኘኚኚብላለቺ አይደል ባለልጂቱ ደኤንኤአድረጉ
@hadastekle2644
@hadastekle2644 8 часов назад
haymanot mekeyer mamenzer new Egziabihern kadsh yelijish Abat kedash kitat new niseha gebtesh wede haymanotish temeleshi
@AbuaminNuru
@AbuaminNuru 5 часов назад
አፍር ብይ ሙሰሊም ነኝ ብለሺ የሰለምቴ እሰልምና የተቀበለች ሴት እንዲህ መሰራትሺ በአላህ ዘንድ ወንጀል ነው የሰራሺው መርዛም ነሺ አላህ ያጥፋሺ 😂😂😂😂😂😂
@Mariam-n8z4h
@Mariam-n8z4h 6 часов назад
ከፈጣሪሺም ተጣልተሽ ሀይማኖችሽን ለወድ ቀይረሽ ከሁለቱም ወጣሽ
@meganDamtew-hy3vy
@meganDamtew-hy3vy 8 часов назад
ዲኤኔእንየን አዲሪጉ
@GenetBekele-b1v
@GenetBekele-b1v Час назад
ምንም አልገባኝም በእነሱእምነት ሁለት ይፈቀዳል እሚባለውስ ነው ጋደኛዋ ስለሆነችነው ብቻ ሰላም ይስጣቸው
@yemisrachtesema312
@yemisrachtesema312 6 часов назад
አይ ሃይማኖትሽን ሳታምኒበት ለወንድ ብለሽ ትቀይሪያለሽ
@NewPhone-b7f
@NewPhone-b7f 6 часов назад
ዋይ ሰሚራ ከአንድ።ሙስሊም የመይጠበቅ ተግበር አይደለም ትገርሚያለሽ ፍቅር አይመርጥም ሙስሊም ክርስተን አይልም ኢየሩስ አይዞሽ አላህ አለሽ አብሽር
@MouchiMars2013
@MouchiMars2013 6 часов назад
I think this bad woman called (Semira) is evil, she might have done some witchcraft on him.His wife is very nice lady ,he might lose this good hearted young lady.(By the way in muslim religion ,a man can have four wives)And also having relationship with any woman outside marriage is considered adultery.(HARAM).This young man is not in his right mind,
@አለምየኔ
@አለምየኔ 6 часов назад
የወንጀል ጥግ ባለጌ ነሽ ሰሚራ እና አህመድ ሙስሊም የትኛውንም ስህተት ይሳሳታል ግን የኛ ረሱል አለይሂ ሰላም ሙስሊም አይዋሽም ብለዋል ። አህመድ አትዋሽ
@AminaSaid-dz3ic
@AminaSaid-dz3ic 6 часов назад
S A W
@AskaleRegassa
@AskaleRegassa 8 часов назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MryiamMryiam
@MryiamMryiam 2 часа назад
መተት አድርጋበት ነው የተለወጠው እንጂ ዝምብሎ አይደለም
@MseiuAsmemsw
@MseiuAsmemsw 8 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@OmuHabib
@OmuHabib 7 часов назад
ድኤን ኤ ይመርመር
@addisbattle6263
@addisbattle6263 6 часов назад
I'm telling you right now you can't trust anyone. 😢😢😢😢😢
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
በጣም ያሳዝናል 😮😮😮
@HappyCroquet-xx4rn
@HappyCroquet-xx4rn 4 часа назад
የኔወንድም አስልመህ ያገባሀትን ሚስትህን ታረቅ ጥሩስራ ሰርተህ ስታበቃ መጨረሻውን አታበላሽ ሚስትህን ታረቅ ይችን ከሀድ ተዋት
@NatanMobile-hy6ds
@NatanMobile-hy6ds 6 часов назад
namnii dhira jedhee amantaa ofii jijiruu dhumnii isanii akasii😢
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 2 часа назад
❤እሱም ሐይማቱን ከመካድ አይተናነስም
@ZahraKhatun-l6k
@ZahraKhatun-l6k 34 минуты назад
ልጁ ተመረዟል ቁረአን አሥቀሩበት😢
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d 6 часов назад
የተወዛገበ ነገር ነው በደብ አጣራ
@طيبهاحمد-د9و
@طيبهاحمد-د9و 6 часов назад
ድኤንኤውሠዳቸውሌላሢራነው
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 54 минуты назад
ስሚራ በመተት ነው ባልሽን የወስደችው ሲጀመር ወደ ቤተስብሽ ተመለሽ እምነትሽን ተጠምቀሽ ልጂን በስላም አሳድጊ እሚገርመኝ ከቅናተኛ ጎደኛ ስውረኝ
@hekimahekima5572
@hekimahekima5572 8 часов назад
Ya Allah 😢😢😢😢😢😢
@habibaa3292
@habibaa3292 8 часов назад
ልጁዱኢንአች ይመርመር
@JfXh-gx2eo
@JfXh-gx2eo 7 часов назад
💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭
@SemiraSemira-q5m
@SemiraSemira-q5m 7 часов назад
ኤሬ፣ይ፣ዴቢራል፣ሀቅቃ😢😢😢
@Merrychalai5z
@Merrychalai5z 8 часов назад
Awo endgena emrmar
@yemisrachtesema312
@yemisrachtesema312 6 часов назад
አቤት ሰው ግን ከእሱ የእሷ
@wediselie2621
@wediselie2621 7 часов назад
Asey xbuk gebereki lemn haymanotiki tikiyri kelbi
@SussuYousef
@SussuYousef 7 часов назад
Muslim 4 hulletum yabiti❤😢
@ZahraKhatun-l6k
@ZahraKhatun-l6k 42 минуты назад
ሠሚራ እምትባለው ምጥምጥ የመሠለች አላህ ያሣሽ😢
@hrrugdud6405
@hrrugdud6405 8 часов назад
liju ayimiro tayizowal liju wada betasabochi wusadaw matati aragabichabat
@helenalemayehu4042
@helenalemayehu4042 6 часов назад
Yhe Jil ykirbish
@ustasarewda-tu1gi
@ustasarewda-tu1gi 4 часа назад
አሕመድ አላህን ፍራ ሰሚራ ማለት ባሌጌ ናት የሆነ ነገር አርጋብህ ይሆናል
@طيبهاحمد-د9و
@طيبهاحمد-د9و 7 часов назад
አህመድንቃ
@yemisrachtesema312
@yemisrachtesema312 6 часов назад
DNA ይመርመሩ
@tetr4232
@tetr4232 7 часов назад
አይ የዛሬ ጊዜ ጓደኛ ቱ
@frewenigobeze9797
@frewenigobeze9797 7 часов назад
Ehti bhrhi bhkai bhselmi lelgshi bhretetsi ashdehi yni ehti esumi egzabhri ykrei ybhlew gadelsemi lebuney ybhralhti
@weto3354
@weto3354 8 часов назад
ዓለም አባቶች ትናንት ስትወለድ እኮ ሙስሊም ነበረች አባቷ ይዞላት የቆየ እምነት ተቀበለች እንጂ ሙስሊም ናት ከመጀመሪያ ስትፈጠር ታዲያ አሁን እኮ አላህ ቦታ ወደ ሙስሊምነት መጥታችኋል በኢትዮጵያ ወንድ ጠፋ እንዴ የሰው ባልት ቀሚስ
@gfhfgh2137
@gfhfgh2137 7 часов назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@bettyafro152
@bettyafro152 7 часов назад
ወደ ሐይማኖት ተመለሺ የእናት የአባት ሐዘን ነው
@good8574
@good8574 7 часов назад
ዴኤን ኤ ማስመርመር ይቻላል እርጉዝም በትሆን ይቻላል
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 8 часов назад
ሲጀመር ሀይማኖትሽ መቀየርሽ ልብሽ እንደ ጡትሽ የተንጠለጠለ ሲቀጥል 😂😂ተስማሙ ለሁለታችሁም ይበቃችኋል
@emantube6292
@emantube6292 8 часов назад
ሰላም
@ustasarewda-tu1gi
@ustasarewda-tu1gi 4 часа назад
ወላሂ ሰሚራ የተባልሹ ባሌጌ ነሽ ለሱብላ ሀይማኖታን ቀይራ አንችን ግን እላህ እንዴት ሊያደርግሽ ይሆን
@anisabushira8031
@anisabushira8031 Час назад
ሰሚራ ቆሸሸናት❤😢
@saidiaibrahim6389
@saidiaibrahim6389 4 часа назад
Samira balgye nat sede ❤❤❤❤❤
@MKl-zu9tp
@MKl-zu9tp 2 часа назад
ሰሚራተብየዋ በመተት አሳብዳውይሆናል
@ybk3551
@ybk3551 3 часа назад
አይይይይ ልጅቷ፡ ከሌላ ነው የረገHቸው ; እሱም፡ ልክ፡ አይደለም: ከሚስቱ ጋር ነበር መፍታት፡ የነበረበት፡
@EekrmReshd
@EekrmReshd 33 минуты назад
እና አች በእስልሚናች ጠክራ የቀድሞ እሚናትሽ እደቴጅ ትክክለኛዉ እሚናት እስለሚ ናዉ ለሱ ብዬ እሚናቴን ቀየሪኩኝ ብለሸል ግን አለበበስሽ የእስልሚና አለበበስ አደለም አና ጠክር አለ የታሸለዉኑ ዪስጥሸል
@zewdineshabera4041
@zewdineshabera4041 7 часов назад
Balege werada nesh yeguadegnashin yetemegnesh kentu yesew nuro betbach maferya yehatyat hatyat new yeserashiw sira ykir yemyasbilish aydelem balyewim lesu fikir sitil haymanotwan keyra ahun fitun mazor yelebetim liju yene aydelem lalew DNA yleylachihual fetari yesirachihun ystachihu
@FilmawitNatey
@FilmawitNatey 3 часа назад
ደግኣደረገ ከነበርሽበት ለወንድ ብለሽ ሀይማኖትሽ ቤተሰቦችሸ ክደሽ ከዛበላይም ይገባሸል😂
@LeylaNuru-vi5ox
@LeylaNuru-vi5ox 7 часов назад
asaretabate naw mehonaw
@طيبهاحمد-د9و
@طيبهاحمد-د9و 7 часов назад
መተትኝእርኩሥ
@ustasarewda-tu1gi
@ustasarewda-tu1gi 4 часа назад
ጋዜጤኛ አሕመድ የሆነገር አርጋበት ይሆናል
@MKl-zu9tp
@MKl-zu9tp 2 часа назад
ግንለወንድ ብላችሁ ሀይማኖታችሁንአትቀይሩ
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 3 часа назад
አይይጓደኛ😢😢አላህሂድኩም😢😢
@sahleazaria6536
@sahleazaria6536 57 минут назад
Snti gizie now aleh aleh tilelesh ande dedeb
@ShewayeChala-t6z
@ShewayeChala-t6z 6 часов назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@TajituuTamiruu
@TajituuTamiruu 8 часов назад
Uùùuuuuu😢😢😢
@طيبهاحمد-د9و
@طيبهاحمد-د9و 7 часов назад
ሠሚራንየምትባልእራቅ
@Sarasarayahoo
@Sarasarayahoo 2 часа назад
Haymanot mekeleja aydelem
@gshshsnsn7376
@gshshsnsn7376 7 часов назад
ልብስሽንአሥተካክለሽልበሽ ጥቁርጠረሀለባሻ
@AlemHile
@AlemHile 6 часов назад
Bealah stl atafrm stastela
@fgdg4382
@fgdg4382 4 часа назад
DNA yimerimeru yichi balege
@EekrmReshd
@EekrmReshd 37 минут назад
ሁለት መግበት መብቱ ናዉ ግን ሚስቱኑ ትቶ ትቶ ሌላ መግበቱ ናዉ ጤፈቱ መግበት ከፈለገ ሚስቱኑ አስፈቅዶ ናበር መግበት የናበረበት የች ታከስስ የሆናች ሴት በሱወ ሚክኛት ናዉ ሰዉ እዴት በገደኛዉ ዪቀናል
@Zekiammd
@Zekiammd 6 часов назад
Ye saw bal miwosde setoche gen betam balge lamgnum lijun qura'aan ende qarubat aderg bro setoche hulem kinatam nachew
Далее
КОТЁНОК ЗАСТРЯЛ В КОПИЛКЕ#cat
00:37