Тёмный

ለ አምስት አመት የተለየኋት ዘመዴን ወንዝ ወርጄ ልብስ ሳጥብ አገኘኋት። ከተማ 40 ብር የገባው ሳሙና ገጠር ጫካ ውስጥ በነፃ 

kal beteseb
Подписаться 71 тыс.
Просмотров 74 тыс.
50% 1

ለ አምስት አመት የተለየኋት ዘመዴን ወንዝ ወርጄ ልብስ ሳጥብ አገኘኋት ከተማ 40 ብር የገባው ሳሙና ገጠር ጫካ ውስጥ በነፃ

Опубликовано:

 

11 мар 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 549   
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 года назад
የዘመናችን ሶስቱ ጥበበኞች ብያችኋለሁ በርቱ። ይህንን የጅንጀሮ ገደል መውጣት መውረድን የቻላችሁ የናንተ እጣ ፈንታ ትልቅ እንደሆን ፍንትው ብሎ ይታየኛል። ፍልቅልቆቹ ቤተሰቦቼ በርቱልኝ። የድንግል ልጆች ሁሌም ቀልጣፎችና መድሀኒቶች ናቸው። ከራሳቸው አልፈው ለሌላው መድሀኒትን የሚተርፋ።እወዳችኋለሁ።
@user-fy6hh9uv9n
@user-fy6hh9uv9n 2 года назад
Demirgn Bakinanta
@sarah-kp8uu
@sarah-kp8uu 2 года назад
ቅመሞችየ እንኳን ደህና መጣችሁ እንድህ ነው አስተዳደጋችን የሁላችንም አሁን ነው እንጅ የተበላሸነው ሰው ዘይት አልበ እንደማላደገ አሁን ዘይቱ ዘይቱ እያሉ እሪ የሚሉት ይገርሙኛል ያለ ቅብጠት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ውዱችየ 😘😘😘
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 года назад
እኔ እንዲህ አልደኩም:: ዘይት መጠየቄ ምንም ስህተት የለውም!😬
@saralove4924
@saralove4924 2 года назад
እውነት ነው አሁነው የተግማማን እጅ ሸቀጥ ብለን ወፍጮ ሳይቀር ፈጭተነበር ያደግን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
@Queen Dabo 🤩🤩😍🙏🙏🙏💯💯💯
@tube2415
@tube2415 2 года назад
እዚህ ሆነን ስናየው ይናፍቀናል የቆላ ኑሮ ሲኖሩበት ከባድ ነው።በተለይ ሸክም ተሸክሞ ዳገት መውጣቱ ውይይይይ ።
@semirasulama3292
@semirasulama3292 2 года назад
እንደማመር
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
ደምሪኝ እህት
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
@@semirasulama3292 ሰሙ ደምሪኝ አድ ቪደወ እይና ኮሜት አስቀምጪልኝ እመልሳለሁ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
@@semirasulama3292 እንደመር
@mesitube.561
@mesitube.561 2 года назад
ሰላም እህቶቸ በቅንነት እንደማመር
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 2 года назад
ውይ አገራቹ ለምለም ነው ግን በጣም አስፈሪ አደገኛ ነው መንገዱ እንደው እናት አባታቹ በጣም ሳያረጅ ከዚ ቦታ አውጡአቸው 🙏🏼
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
ደምሩኝ ያገሬ ልጂ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
እዉነት ነዉ ለትልቅ ሰዉ ይገብዳል
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 2 года назад
ውይ መከራ ይሄን ሁሉ መንገድ ሄዳችሁ ደህና ወራጅ ውሀ እንኳን የለም እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ግን ወንዞ 10 ደቂቃም አያስኬድ በዚህ አይነት የእኔ ከተማ ነው☺በስመ አብ እናንተ ለተጓዛችሁት እኔ ደከመኝ
@tigistsisay7352
@tigistsisay7352 2 года назад
ቀላል ያደክማል ደግሞ መንገዱ ኮረኮንች ኡፍፍ
@zdbentahmed4839
@zdbentahmed4839 2 года назад
እረረረረ ዬኔም ይሻላል
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t 2 года назад
እንደው የእኛ ሐገር በጣም ይገርማል ምንድነው ሲጀመር ይህንን አይነቱን ገደል መኖርያም ሆነ ለእርሻ የማይመች በእርግጥ ውሀ ቢወጣለት አማካኝ ቦታ ላይ ለህዝቡ ትንሽ ኑሮን ያቃል ነበር እንጂ እኔ ለትልልቆቹ ስዎች አዘንኩ እንዴት ይህንን ሁሉ ገደላገደል ሲንደረደሩ መጥተው ከዛ ሳይመሽ ወደቤት መመለስ ጉልበት ጨራሽ ስፍራ ነው ብዙ የገጠር ስፍራ አለ ይሄ ግን ሲጀመር ለምን ሰው እዛ ሂዶ መኖር እንደጀመረ ማወቅ ቢቻል ጥሩ ነበር ጽናቱን ይስጠው ለህዝቡ እነቃሊ ተገላግላችህዋል
@emebetehtio5782
@emebetehtio5782 2 года назад
ስታምሩ ገጠር ውስጤ ነው የቃል ቤተሰቦች በቃል ይሁንባችህ ደምሩኝ
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n 2 года назад
እሜደት ማማ ደመረኩሸ ወዴ ደመርኝ
@ethiopia8988
@ethiopia8988 2 года назад
ተባረኩልን ያን ንፁህና የዋህ የልጅነት ዘመኔን አስታወሳችሁኝ ሌላው ማመስገን የምፈልገው ከእናንተ ጀርባ ካሜራ የሚቀርፁትን ሰው ገንዘብ ሊከፈለው ይችላል እነርሱ ግን በጣም ቅን ልብ ያላቸው ሰውን በሰውነቱ ብቻ የሚያከብሩ ማንም ከማንም እንደማይበልጥ እንደማያንስ ትምህርት ይሆነን ዘንድ መልክምነትን እንድንማር የሚያደርጉ እጅግ መልካም ሰዎች ናቸው ክበሩልን እድሜና ጤና ከሰላም ጋር እናንተም በርቱልን የኢትዮጵያ እንቁዎች እንወዳችዃለን ሀገሬን ናፋቂ ስደተኛ
@tigiberuk8107
@tigiberuk8107 2 года назад
የኔ ምርጦች ትዝታየን ቀሰቀሳችሁት ያደግንበትን ባህል ማሳየት በጣም ደስ ይላል በርቱልኝ እወዳችሁ አለሁ
@senait9364
@senait9364 2 года назад
አቤት እኔ ትወድቃላችሁ እያልኩ ተሳቀቅኩ ወንድማችሁ ግን እንዴት ጎበዝ ነው ጥንካሬው እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የኔ ጌታ
@faikrfaikr8884
@faikrfaikr8884 2 года назад
የኔ ዉዶች ሁላችንም እደዚህ ነዉ ያደግነዉ የገጠር ንሮ ደሥ ይላል ለምለም ሀገራችንን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን ስዳችሁ👌👌👌 ❤❤❤
@woine123
@woine123 Год назад
መቸም ጎበዞች ናችሁ የተወለዳችሁበትን ያደጋችሁበትን አካባቢ እና ባህል አስጎበኛችሁን ተባረኩ:: እናመሰግናለን:: ወገኖቼ, እንደ እነዚህ አይነት ቦታዎች በሰው ያልተጎሳቆሉ! ( ምንም ሰው ሰራሽ/ወይንም ቴክኖሎጂ የሌለበት) ጋራው ሸንተረሩ በተፈጥሮአቸው እንዳሉ ያሉበት ቦታዎች በምድር ላይ እየጠፍ በመሆኑ በደምብ ተይዞ ተጠብቆ ቢቀመጥና ማስታወቂያ ቢደረግበት ደግሞም ይሄንን የናንተን ጉዞ የውጭ ሰዎች ቢያዩ በእርግጠኛነት ብዙ ሰዎች ለማየት እንደሚጏጉ እርግጠኛ ሆኜ እነግራችኃለሁ:: በትውልድ ቦታችሁ ልትኮሩበት ይገባችኃል::
@yordiame3457
@yordiame3457 2 года назад
እኔም አጥቤ ነው ያደኩት በእንዶድ ቅጠል በጣም አሬፍ ነው ማርያምን ደሞ ሰውንታችንም እንታጠብበት ነበር አይ ግዜ ደጉ 🙏💚💛❤
@aminahsen9676
@aminahsen9676 2 года назад
አለምየ የኔፍልቅልቅ በትዝታ ድብንብያለሁ አየስደት የስራህንይስጥህ አገራችንኮ በነፃነት መንቀሳቀሱበቂነው አሁንኳ አገራችንበራብሻ ተወጥራለይ😥😥
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
ደምሪኝ እህት
@asdredsa7911
@asdredsa7911 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😪እፍፍፍሲቃይብቻሆነ
@haimanot5geatatun771
@haimanot5geatatun771 2 года назад
አለም ቃልዬ ደስ የምትሉ ቤተስብ በርቱ እግዝያብሔር ከነንተ ጋ ይሁን
@memeazanaw655
@memeazanaw655 2 года назад
እናመሰግናለን እህቶቼ ትልቅ ትዝታ ነው ያሳያችሁን እሽ አይዟችሁ በርቱ
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x 2 года назад
ወይ ደሰ ይላል ያልተኖረ ለጀነት 💞 ትዝ አለኝ ሰሜን ተራራ ረሰ ደጀንን ያረብ ሰላም ለሀገርችችንንን ናፈቀንንንን🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@banchu3147
@banchu3147 2 года назад
ወንዝ ልብ አጥበን ሳር ላይ ድንጋይ ላይ የምናሰጣው ነገር ውይ ይናፍቃን ግን ቃልየ አለሜ ስታምሩ
@user-xl2xg1dn1z
@user-xl2xg1dn1z 2 года назад
ጉበዝ የኔ አበሳ ጌትነትየ እስይ የወንዲትንሺ የላትም የኔ ማሮች አላህ ይጥብቃችሁ
@mastewaltebebu5923
@mastewaltebebu5923 2 года назад
ለእኔ ጀግኖች ናችሁ💪 በርቱ💪💪🌷❤
@astedemamo4640
@astedemamo4640 2 года назад
ደስ የሚል የሚገርም ሀገር ነው ውዶቼ
@sabethiopian4657
@sabethiopian4657 2 года назад
ሚገርም ነዉ የ ትግሬና ያማራ ባህል አንድ :አይነትበትግርኛ ልብስን ያጠቡበት ቅጠል (ሽብጥ )ይባላል። እ/ር ሆይ አንድነታችን መልስልን።
@workalemmera7080
@workalemmera7080 2 года назад
እኔም ገጠር ነው የተወለድኩት እኔ ያደኩበት ገጠር ግን እንደዚህ ውጣውረድ አይደለም እረ ከተማ ነው በዚህ አይነትማ ነገር ግን ብዙ ዘመዶቸ በቆላ ሚኖሩ እንደዚህ አይነት ኑሮ ነውሚኖሩት ሁሌም ሚናፍቀኝ እሄ ነው የከተማ ኑሮ ፌክ ነው አሜርካም መጥቸ አየሁት ማን እንዳገር ገጠሪቷ ኢትዮጵያ ትዝታየን ቀሰቀሳቹህት
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 2 года назад
wawwww ደስ የሚለኝን ያደኩበትን ባህል ስላሳያችሁን ተባረኩ
@user-fe6rq7oc8p
@user-fe6rq7oc8p 2 года назад
ሸዋ ሀገሬ ደጋው በጣም ዳገታማ ነው ግን በጣም ደስ ይላል ተፈጥሮው ውብ ነው በርቱ እንዶድ ሲሉ ሰምቸ አውቃለሁ ቅጠሉን ግን አላውቀውም ወደፊት አየዋለሁ 💝💝💝💝
@SalamSalam-mx9wq
@SalamSalam-mx9wq 2 года назад
ጎበዞች በርቱውድ እህቶቼ እግዚ አብሔር ይጠብቃችሁ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
የኔም ሀገር ልክ ይሄን ነውእሚመስለው ኢንሻአላህ አሳያችሁ አለሁ
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 2 года назад
ቃልዬ ዛሬ ነው ያገኘሁት ቻናልሽ ውዴ በርቺ ደሞ መንገዱ በጣም ከባድ ነው ዳገቱ ሲያስፈራ😢❤❤😍😍
@roserosa8426
@roserosa8426 2 года назад
የኔ እህቶች ተባረኩ ፍቅራቸው እራሱ ደስ ይላል
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 2 года назад
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ተባረክ ረጅም እድሜ ይስጦት ፈጣሪ አምላክ
@amenmekeds9791
@amenmekeds9791 2 года назад
ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@bezawitgirma2638
@bezawitgirma2638 2 года назад
ቃልዬ የትውልድ ሀገሬን ትዝ አስባላቹኝ ሀገሬ እንዴት እደናፈቀኝ ከምር ፈጣሪ ይሄን የዋህ ህዝብ ይጠብቅልኝ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
ሀገራችንኮ ድንቅና ዉብናት ፈጣሪ ፍቅርና መተሳሰብ ይስጠን
@rahmaemam4027
@rahmaemam4027 2 года назад
በእውነት ጎበዞች ናችሁ 👍👍👍👍
@asasrt4579
@asasrt4579 2 года назад
ትዝታውሥጤነው የገጠርልጂመሆንመታደልነው በርቱማሬወች
@hamerewerku9908
@hamerewerku9908 2 года назад
በጣም ያምራል ሀገራቹሁ ❤️🙏🙏
@saragasa174
@saragasa174 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@habhabshi6915
@habhabshi6915 2 года назад
ውይ እናቴ እመቤቴ ሰላም እለኪ ማርያም. በርሽን አየሁ ደስ ብሎኛል
@Atifra1532
@Atifra1532 2 года назад
እማናውቀውን የገጠሩን ህዝባችንን ጥንካሬና የተፈጥሮ ትግልን ስላሳያቹሁን እናመሰግናለን
@gogogogo742
@gogogogo742 2 года назад
ኡፍፍፍ ኑኖ ካሉት መቃብር ይሞቃል አሉ በጣም ያስፈራል አስቸጋሪ ነው ብርታቱን ይስጣቹ ጎበዞች💋💋💋💋👌👌👍👍👍
@mulughetamesfin8173
@mulughetamesfin8173 2 года назад
Wow thank you very. Bless you guys
@queenfatoma2554
@queenfatoma2554 2 года назад
የኔውዶች መንገዱ ነው እንጅ አገራችሁ ያምራል ደሞ አገሬን አሥተወሣችሁኝ በንዶድ ማጠቡ ዝነጀሮው ደሥ ይላል
@ayeleermias7436
@ayeleermias7436 2 года назад
ቃል በርታ በርታ በሉ...
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 года назад
ገጠር ደሰሲል እግዚይቢሄር ይመሰገን ቃል በጣም ናው የምወዳቹህ❤
@melonhirut6159
@melonhirut6159 2 года назад
ቃልዬ በርቺ
@ethiopia8672
@ethiopia8672 2 года назад
እኛም ቤተሰብ አርጉን ሁላችንም ሃገር ስንገባ አካባቢያችን ባህላችን እናሳያለን
@abeselebanon4857
@abeselebanon4857 2 года назад
ወይኔ ትዝታየ እፍፍፍፍ ቃልየ የምር በጣም ጥሩ ነው ትዝታ አለብኝ
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
ደምሪኛ ማሬ
@user-wb4qr9qf8g
@user-wb4qr9qf8g 2 года назад
አቤት ገዴሉ ሢያሥፈራራ ያዴኩት ዴሴ ዙርያ ቦሩ ሜዳነዉ ገዴል አላዉቅም አልወዲም ፈራለሁ ዊ ቃልየ አይዞን በርቱ ማሚ
@fifi-ts7kq
@fifi-ts7kq 2 года назад
Amen amen amen selamachu ybza yegna kuratoch!!! 🥰🥰🥰😘🙏🏼
@Ail-ox6zv
@Ail-ox6zv 2 года назад
አላህ ይጠብቃችሁ በርቱ ማሮቸ
@zedzed7830
@zedzed7830 2 года назад
ጎበዞች በርቱ
@agarito2201
@agarito2201 2 года назад
ትዝታ ጎበዝ
@enatenat9295
@enatenat9295 2 года назад
የኔ ቅመሞች ደሰ ሰትሉ የገጠር ባህሬ እካ ደሰ ይላል ፋጣሪ ይጠብቃችሁ
@bezualemabebe3019
@bezualemabebe3019 2 года назад
ቃልዬናአለምሰላማችሁብዝትይቡልልኝ፡እውነትነውእኔምበእንዳድሳትብነውያደኩት፡ደስብሎኛልያደኩበትንስላስታወሳችሁኝ፡አመሰግናለሁ፡በርቱፕልቅልቆች፡እመብርሀንትጠብቃችሁ።
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 2 года назад
ትዝታየን ቀሰቀሳችሁብኝ እኛም እንድህ አይነት ነው አገራችን ገጠር ክብር ለቤተሰቦቻችን በዚህ ውስጥ እኛን ያሳደጉን
@aminacomedy50
@aminacomedy50 2 года назад
በርቱ ጎባዞች
@bffboss7901
@bffboss7901 2 года назад
What a beautiful ☺️ place wow see that place-every morning 😍😍😍
@user-kx1if8oh9d
@user-kx1if8oh9d 2 года назад
ጌታ ሆይ ቦታው እንዴት ያስፈራል እግዚአብሔር ይርዲቹ የአገሩ ሰዎች የቃልየ ቤቴሰቦች ተባረኩ
@mahidertenaw9104
@mahidertenaw9104 2 года назад
በጣም ደስይላል በርቱ
@user-pn6ff1oe2g
@user-pn6ff1oe2g 2 года назад
በፈጣሪስም አባሰልም ገደል ነው ይባላል የዚህ ደግሞ የተለየነው ቃል እምኑነው የተወለዳችሁት
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ቃልየ ደክሞሻል ሳይለንትሆንሽእኮ እለምየ ጎብዛለች
@almiabebe8519
@almiabebe8519 2 года назад
ቃልዬ ሰላማችሁ ይብዛ እኔ የምለው ይሔ ኣገር ኣይደለም ምንም የሚያስመኝ ነገር የለውም
@elsabekele8124
@elsabekele8124 2 года назад
ጎበዞች ናችሁ ❤️ በርቱ
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige yeni konjo
@aminahsen9676
@aminahsen9676 2 года назад
ቃልየ የኔምርጦች በርቱታምራላቹሁ አየገጠር እኔም የገጠርልጂነኝ ግንከኛ ማጠቢያቅጠል የለንም❤❤
@user-gp5kv5yu4j
@user-gp5kv5yu4j 2 года назад
ይገርማል
@lemlemlemlem3295
@lemlemlemlem3295 2 года назад
በጣም ይገርማል ርቀቱ ቢያስፈራም መንፈስን ያድሳል በርቱ ደስይላል በርቱ🌹🌹🌹🌹
@tubemelat
@tubemelat 2 года назад
ደምሪኝ ማሬ
@fikremaryam9340
@fikremaryam9340 2 года назад
ደስ ስትሉ ወይኔ በርቱ አይዙችሁ ከጎናችሁ ነን
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 года назад
በርቱ ጎበዞች
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 2 года назад
ውይ ገጠርኮ ውበቱ ተፈጥሮው ምናምን ሲያምር አየሩ ከባዱ መንገዱ ዳገቱ ነው እንጂ ደስ ይላል🤩😍🇪🇹🥰
@zinet4736
@zinet4736 2 года назад
እንዶድ አያቴ ሥታወራ ነበር የምሠማዉ አሁን አየሁ ገረመኝ እንደዚህ አረፍ እሚወጣዉ አይመስለኝም ነበር በርቱ
@abezelove7365
@abezelove7365 2 года назад
እዶድኮ በጣም አሪፍ ነው ከተገኝ ቃልየ
@mohammedfental9376
@mohammedfental9376 2 года назад
ጥሩነው በርቱ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 года назад
አይይይ የልብስ አጠባ ትዝታ ተጠራርተን ነበር እምንሄደው አቤት ያለ ጨዋታ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
Mደምሪኝ
@user-pe4qz1qz6b
@user-pe4qz1qz6b 2 года назад
በጣም አይትዝታ እዛው ውልነበር
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
@@user-pe4qz1qz6b ደምሪኝ ዜድ
@user-ql7lr5nf5z
@user-ql7lr5nf5z 2 года назад
በጣም ብዙ ነው ትዝታው እንጨት ስበራ ልብስ አጠባ ፣ኩበት ለቀማ ነዶ ማጋዝ ስንቱ አቦ ገጠር
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 года назад
@@user-ql7lr5nf5z በጣም
@mulugetnet8992
@mulugetnet8992 Год назад
ደስ የሚልነው
@haitsaid5831
@haitsaid5831 2 года назад
በጣም ደስ ይላል
@user-dy1cz9xo7l
@user-dy1cz9xo7l 2 года назад
ውይ ሀገራችሁ ግን በጣም ገደል ነው ቃልየ እኛ ሀገራችን በጣም ሜዳ ነው
@user-uh3wq9bj1j
@user-uh3wq9bj1j 2 года назад
ያአላህ ሲገርም
@asaaislam2152
@asaaislam2152 2 года назад
አገሩ ያምራል መገድ ቢሰራላችሁ ልማት ሰሪየለምደ
@livesinusa7116
@livesinusa7116 2 года назад
በጣም ቆንጆ ነዉ ደሥ ይላል
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 2 года назад
ደሰይላል ማርያምን
@tubemelat
@tubemelat 2 года назад
ስላም ስላም ቃል ስላማችሁ ይብዛ በጣም ታምራላቹሁ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን
@user-fy6hh9uv9n
@user-fy6hh9uv9n 2 года назад
Demrgn Wude
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 10 месяцев назад
እንዶድ ይመስላል አለምዬ❤❤❤❤
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 2 года назад
ግሩም ነው
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 2 года назад
በጣም ከባዲ ነው ልብስ ለማጠብ ይህን ያህል መንገዲ እኔም የገበሬ ልጂ ነኝ ግን ገጠር አይባልም ግን ገጠርእወዳለሁ የአሁኑን አያርገው የማይሞላ ስደት ያላጋኝል እጂ
@mizangebre7709
@mizangebre7709 2 года назад
ተባረኩልኝ ቃልየ እደውልልሽ አለው ተባረኩ
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 2 года назад
በጣም ደሥይላል
@asimmasimasimadim3535
@asimmasimasimadim3535 2 года назад
አገረ በጣም ያምራል ገደለ ገደለ ተራራ ደሥ ይለኛል መንገድ የለውም እዳወድቁ
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 2 года назад
Endih ferewen leg am lakilegn 👍👍👍
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 2 года назад
Gobezoch!👏🏾🥰
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 года назад
ደስ ይላል በጣም:: የቢልሀርዝያ መድሀኒትንም ኢትዮጵያዊው መድሀኒት ቀማሚ ያገኙት ከዚሁ ቅጠል ነው::💚
@saraaa2754
@saraaa2754 2 года назад
ፈጣሪ ዪጠብቃችሁበጣምነውየምወዳችሁበርቱእናትእናአባታችሁአስለቀሱኝአጀቴነውየበሉኚ
@user-fq1fq9vz4f
@user-fq1fq9vz4f 2 года назад
ደስ ስትሉ
@feyiseemegressa5867
@feyiseemegressa5867 2 года назад
ዉድድ ነው የመረገችሁ❤️❤️❤️❤️
@selamderebew4343
@selamderebew4343 2 года назад
ስታምሩ
@tigsitchanneltube7360
@tigsitchanneltube7360 2 года назад
ታምራላችሁ
@tiruworkberihun686
@tiruworkberihun686 2 года назад
እኔም ገጠር ነዉ የተወለድኩት እላለሁ ከመኪና ዉርድ በት ክበት ያባቴ ጓሮ እደጉድ ዉሀ የሚፈልቅበት እደዉም ሳሩን ነዉ የሚጠቀሙት በጣም ዉሀማ ስለሆነ መሬቱ እህል አያመርትም ጥቃባችን የጓሮዉን ተተን አድ 20 ደቂቃ ሂደን ሌላ የምጣፍጥ የምጭ ዉሀ ቀድተን ለመጠጥ እንጠቀማለን አሁን በቧቧ ተስባ በየቤቱ ገብታለች ብቻ ያበረታችሁ መድሀንያለም ይመስገን በርቱ ደስ ይላል ከምገዱ አስፈሪነት ዉጭ
@onelovek8717
@onelovek8717 2 года назад
ባታው ሲያምር
@habtamdemise7494
@habtamdemise7494 2 года назад
በርቱ እወዳችኃለሁ
@zaynabtube5598
@zaynabtube5598 2 года назад
ያስፈራል ገደልነዉ ካሁንካሁን ወደቁ እያልኩ ተሳቅቄልሞት በርቱ
@titititi4973
@titititi4973 2 года назад
ሰታምሩ❣️❣️❣️❣️❣️❣️
Далее
ቃል አመረረች ምን ይሻላል...
13:26
Просмотров 8 тыс.
ልሞሸር ነዉ
8:29
Просмотров 20 тыс.
skibidi toilet multiverse 039 (part 1)
05:29
Просмотров 5 млн
አለፍኩት ያንን ሁሉ  ሂወት...
12:22
Просмотров 16 тыс.
ቃል ከፍቷት አለቀሰች..
12:02
Просмотров 10 тыс.
ላንቺ ነዉ...
8:01
Просмотров 11 тыс.
ሄለን ሰራችልኝ ማመኔ ደሞ..
12:50
Просмотров 24 тыс.