Тёмный

ለ You Tube ተከታታዮቻችን መልስ ( Answer ) 

Fani Samri
Подписаться 478 тыс.
Просмотров 505 тыс.
50% 1

Erstellt mit Wondershare Filmora

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,2 тыс.   
@ethiolove5855
@ethiolove5855 5 лет назад
ታውቂዋለሽ ታውቂዋለሽ ሳምሪ ለኔ ታስፈልጊኛለሽ ታውቀዋለህ ታውቀዋለህ ፋኒ ለሳምሪ ታስፈልጋታለህ፣አረ በሞቴ ልይክ ግጩኝ ዝሬ ደስ ብሎኛል
@---ko9jq
@---ko9jq 5 лет назад
ethio Love እ
@hadiyaserag5997
@hadiyaserag5997 5 лет назад
እኳን ደሥ አለሽ እኔሥ ዛሬ ክፍት ብሎኛል
@እየሱስየአላህባሪያነውእየ
@@hadiyaserag5997 አይዞሽ እህት. አትከፊ አላህ ካንች ጋ ይሁን
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 5 лет назад
Amazing couple👏🏼
@hadiyaserag5997
@hadiyaserag5997 5 лет назад
@@እየሱስየአላህባሪያነውእየ አሚን ማሬ
@Mina-hr7bu
@Mina-hr7bu 5 лет назад
ልወልድ አንድ ሳምንት ቀረኝ በላይክ አስደስቱኝ😂
@MohdAli-qh2nq
@MohdAli-qh2nq 5 лет назад
Mina Yashou ክርሥትናውን ለኔ ሤትከሆነች ሠምተሻል እሽ
@ፋፊነኝጉራጌዋከእንደጋኝ
አላህ በሰላም ይግላግልሽ
@rukiyeyimer7503
@rukiyeyimer7503 5 лет назад
አላህ በሰላም ትገላግልሽ ውዴ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 лет назад
እህቴ ውሸት ከሆነ ዋ እውነት ከሆነ አላህ በሠላም ይገላግልሽ
@---ko9jq
@---ko9jq 5 лет назад
Mina Yashou ስም ላውጣ እድል ይሰጠኝ🙄
@ሀበሻነውደሜእምነቴእስልም
ጊዜው አሁን ነው አማራ ተነስ ፥ ኦሮሞ ተነስ ፣ ትግሬ ተነስ ፣ ሱማሌ ተነስ ፣ ጉራጌ ተነስ ፥ ክረምት ገብቷል ፤ መሬቱን እረስ!! ለመጀመሪያ ግዜ አንደኛ ሆንኩ ለኮመንት እንደኔ ዘርኝነት ቋቅቅቅ ያለው ፕሊስ ላይክ ካጫጩኝ
@belaygebeyehu3310
@belaygebeyehu3310 5 лет назад
Deseee sele
@blackbeauty6306
@blackbeauty6306 5 лет назад
Rim ነኝ የጎንደሯ ቀበጥ yimechish kkkkkk yemin butubut new biye neber 😂😂
@tnaliathyobi7166
@tnaliathyobi7166 5 лет назад
wowww konjoowach
@bonigirma5021
@bonigirma5021 5 лет назад
😘❤👍👏
@---ko9jq
@---ko9jq 5 лет назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀ በሳቅ
@mamlovemamlove5630
@mamlovemamlove5630 5 лет назад
ዛሬ ከፍቱኝል አጉቴ ሞትብኝ እፍፍፍፍ አይዙሺ በሉኝ በላይክ
@halahalaee3842
@halahalaee3842 5 лет назад
የጀነትያድርገውያረብለናተምሶብሩንጀሚልሀያቲ
@fatemaialhabashi5060
@fatemaialhabashi5060 4 года назад
አይዞሽ ማሬ
@kalcherlove6126
@kalcherlove6126 4 года назад
አይዞሽ እህቴ ነብስ ይማር
@زهرهزهره-ط7ك
@زهرهزهره-ط7ك 4 года назад
አልልህ ጀነትል ፊርዶስን ይወፍቃቸው ሀያቲ
@አማራነኝ-ገ2ፐ
@አማራነኝ-ገ2ፐ 4 года назад
አይዞሽ ነፍስይማር
@ሄሩቅዱስሚካኤልዋስጠበቃዬ
የሳምሪና የፋኒ ፍቅር የተመቻቹ እስክ ላይክ በሉኝ ውልዳቹ ያሳይን ፈጣሪ ውጆቼ
@ነኢማyoutube-y1z
@ነኢማyoutube-y1z 4 года назад
እኔ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
የእነ ሳምሪና ፋኒ የዩቱብ ሙዚቃ የተመቸው እስኪ ላይክ👍👍👍
@saadahhussain4810
@saadahhussain4810 5 лет назад
እኔ
@የአላህባርያነኝ-ፈ6ቀ
እኔ
@alemyemareyamlijalem8785
@alemyemareyamlijalem8785 5 лет назад
Enem wddddddd
@tgtigst4192
@tgtigst4192 5 лет назад
Eni
@bitanaads3571
@bitanaads3571 5 лет назад
ላይክ ወይስ ሰብስክራይብስ
@asnakutesfaye3544
@asnakutesfaye3544 5 лет назад
በዚህ ፍቅራችሁ ልጆች ወልዳችሁ ሳሙ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላቹ
@yaraflower2046
@yaraflower2046 5 лет назад
ፋኒ ሳምሪን Prank ያድርጋት የምትሉ Like👍👍
@senayitdesm7716
@senayitdesm7716 5 лет назад
ያድርጋት
@astwat7651
@astwat7651 5 лет назад
ትክክል ነህ ፋንየ በሀይማኖቴ ስትል እጅግ አስደሰትኸኝ ዋውው ፍቅራችሁን ድንድል ማርያም ወላዲተ አምላክ ፍቅሩን ደስታችሁን ከልጇ ከወዳጇ ትለግስላችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ምኞቴም ፆለቴም ነው አሜን በሉ የልጅ ምርቃን ነው ብላችሁ እንዳትንቁኝ
@picokealemhayou1258
@picokealemhayou1258 5 лет назад
ይመቻችው
@lgLg23
@lgLg23 5 лет назад
ክክክክክ አረ ያርጋት መቸ ነው እያልኩ ነው
@mimiethiopie4277
@mimiethiopie4277 5 лет назад
እንዴት እንደምወዳችሁ ፍቅራችሁ ለዘላለም
@mahihabshawete9706
@mahihabshawete9706 5 лет назад
እስኪ እደኔ ሳምሪና ፋኒን በፍቅር ምትወዶቸዉ ላይክ ግጩኝ
@ikramsaid8564
@ikramsaid8564 4 года назад
ያራብ አላህ ይጠብቅችሁ
@wintanagaim3301
@wintanagaim3301 5 лет назад
ጥያቄ የለኝም ግን ሞት እንኳን ኣፉን ከፍቶ ቢመጣባቹ እንዳትለያዩ ከስጋ ሞት በኋላም ፍቅር አለና እንገናኛለን በሉ ደስ የምትሉ ጥንድ ናቹ በመላእክት ይታጠር ትዳራቹ የድንግል ልጅ ይባርካቹ ፍቅር ና ፍቅር ይሁን ሰበካቹ ዊንታ ነኝ.......።
@hadi6037
@hadi6037 5 лет назад
እኔ በሂወቴ የተደሰትኩበት ቀን ከባሌ ጋር የተጋባንበት ቀን እና ልጀን የወለድኩበት ቀን ለኔ በጣም የተደሰትኩበት ቀን ነው ባሌ ልጀ ውድድድድድ አደርጋችኃለው ❤❤❤
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 лет назад
masha allha yena wed😍😍😍
@zahrasaid7549
@zahrasaid7549 5 лет назад
ኢስላም ነው ሂወቴ hadi አላህ ይጨምርልሽ
@sumayaessay142
@sumayaessay142 5 лет назад
⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@trngoamanu7382
@trngoamanu7382 5 лет назад
ኢስላም ነው ሂወቴ hadi
@ababchia1247
@ababchia1247 5 лет назад
FsLlllllllllllllllllllovyu
@geni3064
@geni3064 5 лет назад
*ሳምሪየ የብልጦች ብልጥ ነሽ አዋቂት ልበልሽ ግን ብዙ አትሳቂ ፋኒ ደሞ ቀጥልበት ፍቅራችሁ ብዝትትትትት ይበል ሳምሪ ና ፋኒ የምትወዳችሁ በላይክ አሳዩኝ መልካ ም አዳር የሀገሬ ልጆች*
@Love-gn2kj
@Love-gn2kj 5 лет назад
ፍቅራችሁን ያብዛው ፈጣሪ
@tigistmekonne6379
@tigistmekonne6379 5 лет назад
በትክክል ሳቅ የደስታ ምልክት ቢሆንም ሳምሪዬ ትንሺ ቀነሰ እፕድርጊያት።
@geni3064
@geni3064 5 лет назад
@@tigistmekonne6379 እኮ ውዴ በትንሹ ከሆነ ጥሩ ነው ለምሳሌ እንደ ፋኒ ረጋ ያለ ነው ብዙ አይስቅም
@cell8632
@cell8632 5 лет назад
የኔ አስተዋይ ምርጥ እንቁ የሆናቹ ጥያቄውም ደስ ይላል መልሳቹ ግን ያስ ደምማል ፈቅሩን ብዝትትት ያርግላቹ
@بظعحز
@بظعحز 5 лет назад
لن ىمل ما ووواتزبارخنذلنظةل
@zoblebet7
@zoblebet7 5 лет назад
ወገን ሰብስክራይብ አድርጉኝ። ዋናው ፍቅሩ ነው። እኔም ወዳቹዋለው።
@asnakutesfaye3544
@asnakutesfaye3544 5 лет назад
አደረኩህ
@multimediashewa7958
@multimediashewa7958 5 лет назад
eshi😊
@kidu715
@kidu715 5 лет назад
@@asnakutesfaye3544 ማር እኔንም ጎበኚኝ
@kidu715
@kidu715 5 лет назад
@@multimediashewa7958 ወደ እኔ ጎራ በይ
@asnakutesfaye3544
@asnakutesfaye3544 5 лет назад
@@kidu715 እሺ
@workeyethiotube432
@workeyethiotube432 5 лет назад
ሳምሪ በጣም ነው ምወድሽ ግን ስህተት ሰራሽ ከምንም በላይ መተኪያ የሌላት በማንም የማትደራደሪባት ውዷና አንድዋን እናትሽን ለምን ለየሻት ከእግዚአብሄር ቀጥሎ ወደዚህ ምድር ያመጣችሽ ብዙ መስዋህትነት ከፍላ ለዚህ ያበቃችሽ እናትሽን በምንም በማንም የማትለወጥ ቢከፋሽ ተከፍታ ስታዝኚ አብራ አዝና ስትደሰቺ ተደስታ ታላቅ ውለታዋስ ለምን ተረሳ ምንም ብትሆን ማንም ብትሆን እናት እናት ናት ስምዋ ብቻ በቂ ነው። ሳምሪ ግን እናት ማለት ትርጉሙ ምንድነው? እናት ካለች አጊጥ ጀምበር ስትጠልቅ አምልጥ የሚለው ትርጉም ታውቂዋለሽ? አንድ ቀን ታውቂዋለሽ የከፋሽ ቀን ያዘንሽ እለት ከባልሽ የተጋጭሽ ለት የደስታሽ ቀን እናትሽ የምታስፈልግሽ ቀን ይመጣል ያኔ ግን ይረፍድብሻል አታገኛትም ብታውቂው ባልሽም የሚያከብርሽ ቤተሰብሽን ስታከብሪ ነው በተለይ እናትሽን ቤተሰብ መከበሪያ መሸሸጊያ ነው ምንም ባይኖራቸው እንኳን ስማቸው መኩሪያሽ ነው። የእ/ ር ቃል እናት አባትህን ውደድ አክብር ነው የሚለው። እ/ ር የምትውጂ ቢሆን ኖሮ እናትሽንም ትወጂ ነበር ፍቅር ሰቶ መቀበል ከሆነና እውነት ፍቅር የሚታውቂ ቢሆን ኖሮ ፍቅርን ሰተሻት ማስተማር ትችይ ነበር ታዳ አንችይ ከእስዋ በምን ተሻልሽ እሷዋ መስጠት ካልቻለች አንችይ መስጠት ትችይ ነበር። እነሆ የሚሉትን አያቁምና ይቅር በሏዋቸው የተባለውንስ ቃል ለምን እረሳሽ። ለማንኛውም እንደህትነት ብዙ ብዬሻለው ከገባሽ ተጠቀሚበት ምክር አይናቅም ሳይረፍድብሽ ሳታመልጥሽ ለእናትሽ ይቅር በያትና በፍቅር ኑሩ ፍቅርም የሚደምቀው የሚያምረው ከቤተሰብ ሲሆን ነው። በእናት ስንመረቅ ነው እናት በእኛ ስታዝን እርግማኗዋ ደግሞ ቶሎ እንደሚደርስ አትርሽይ። ፍቅር ሰላም ደስታና ክብር ለእናቶች ለእናቶች እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤!!! እናቱን የሚወድ ላይክ ሳያደርግ እንዳይወጣ👍👍👍
@mercymercy9309
@mercymercy9309 5 лет назад
Workey tube anche demo enat holo slwelled enat yhonal
@zamzam-vc3jx
@zamzam-vc3jx 5 лет назад
Workey tube በጣም መስሎት ነውጅ ነገ ቤተሰባን ካላከበርይ እሱም ለጊዜው ነውጅ ... ግን ምንም ብትሆን እናት እናት ናት በምንም አትተካም ግን ልቦና ይስጣት አሁን ሰይጧን እየተጫወተባት ነው።
@ድንግልማሪያምአማላጄ22
በጣም ትክክል እናት እናት ናት
@የሀበሻልጂ
@የሀበሻልጂ 5 лет назад
ቲሽ እድህ አትበሉ ማነው እናት የልጁን ነውር በሚዲያ አውጥቶ የሚያወራ ስተተኛይቱ እናቷ ናት ያው ልጂም ከሷ ተማረች እንጂ ሚዲያ ወታየናቷን መልስ መስገት የለባትም ነበር ነገር ግን በራሴ ቢመጣ ብላችሁ አስቡት
@ethioethio7235
@ethioethio7235 5 лет назад
አሁን ጂጂ እናት ትባላለች ሲጀመር የራሷ ሐጢያት ነው ያዋረዳት በርግጥ ሰው ነኝ ንፅህ አይደለሁም ሳምሪ ውስጧ ንፁህ ነው ምንም ብትል ቅር አይለኝ ከዛቺ አውሬ ነውረኛ የተፈጠረቺ አትመስልም !
@የእናቷናፋቂህይወቴ
ፍቅራችውን #ብዝትትት# ያርግላችው 💖❤❤ አሁንስ የልቤ ሰው ናፈቀኝ😭
@hananmuhamed8543
@hananmuhamed8543 5 лет назад
ውይይይይይይ ዛሬ አንደኛ ነኝ በሳምሪና በፋኒ ፍቅር like አድርጉኝ
@samrawit5314
@samrawit5314 5 лет назад
የኔ ማሮች ፍቅራቹ ፈጣሪ። ይጠብቅላቹ ማነው እንደኔ የነ ሳምሪ ፍቅር ደስ የሚለው እስኪ ያለምንም ምክንያት ላይክ አርጉኝ። ድብርት ቢጤ ውል ብሎብኛል ዛሬ ውድ እህቶቼ👉👍❤ ሰላም ለ ኢቲዮጵያ። ይሁን💚💛❤🙏
@ababchia1247
@ababchia1247 5 лет назад
KkkkyesyesGoodLove
@memememe3855
@memememe3855 5 лет назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@bliyawyuans4286
@bliyawyuans4286 5 лет назад
U
@roserosanna750
@roserosanna750 5 лет назад
Love.
@roserosanna750
@roserosanna750 5 лет назад
Weddede
@Lucas-yx8vb
@Lucas-yx8vb 5 лет назад
ለመጀምሪያ ነው ኮሜት የምሰጠው የአበሻ ወንድ ፍቅር ተማሩ በፋናና በሳምሪ
@swettswett7021
@swettswett7021 5 лет назад
መቀጠል ትችላላችሁ ደሥይላል
@ethiolove8791
@ethiolove8791 5 лет назад
እስኪ እኔንም አስቡኝ በኮሜት ሰብስክራይብ የሰው ሁላ ፍቅር ሳምር የኔ ስቃይ ሁኖብኛል
@ekruapptubeekruapptube1170
@ekruapptubeekruapptube1170 4 года назад
እንዳመር
@emawzenebe4152
@emawzenebe4152 5 лет назад
ወይኔ ሳምሪዬ ፍኒን ብታጭው ምን ይሰማሻል ስትባይ የመለሽው መልስ እውነት ለሴቶች ትልቅ ትምህርት ነው ቦንብ የሆነ መልስ ነው ከልብ ለተርጎመው ሰው ስወዳችሁ እኮ አቦ ወልዳችሁ ሳሙ
@lifelife4043
@lifelife4043 5 лет назад
ሴቶች ከሳምሪቲ ተማሩ እሱን ካጣው ሞታለው እታነቃለው ምናምን አትበሉ ማንም የወደደውን ሊያጣ ይችላል ነገር ግን ህይወት ትቀጥላለች አለቀ ሚባል ነገር የለም አለቀ ሲባል ሌላ ይጀምራል ሶ ሳምሪቲ ልክ ናት ፋኒን ብታጣ ልቧ ይሰበራል ግን ሌላ የሷን መኖር የሚፈልግ ሰው አለና ኔክስትን ከእግዚአብሔር ጋር መጠበቅ።እኔ ከነብሴ በላይ የምወደውና በህይወቴ የምወራረድበት ፍቅረኛ ነበረኝ ነገር ግን በቃ ተጣላን በገንዘብ ቀየረኝ እኔ ልሰጠው የምችለው ፍቅር ብቻ ነው የድሀ ልጅ ነኝ በሀብታም ልጅ ቀየረኝ ብዙ ተጎዳው እራሴን ጎዳው ሱሰኛ ሆንኩኝ ያለ መጠጥ አልተኛም አጨሳለው ሲጋራ ሺሻ ምናምን በዚህ ህይወት ለወራት ቆየውበት በኋላ ግን ካለውበት ብንን ስል ለምን ብዬ ነገን አበላሻለው ላይፍ ይቀጥላል እግዚአብሔር የተሻለ ስጠኝ ብዬ ቁጭ ብያለው ሶ ሳምሪቴ መልስሽን ወድጄዋለው
@ኢክራምስደተኛዋምኖርተደብ
አይዞን ማር የተሻለ ይሰጥሻል
@yonathan166
@yonathan166 5 лет назад
ልክ
@mistertadele7181
@mistertadele7181 5 лет назад
Ayzoshi mar Egziabher yemtedeschibetn yestushi wed
@sameerashahito7006
@sameerashahito7006 5 лет назад
Loveurself
@ፈዲእናቷንናፍቂ
@ፈዲእናቷንናፍቂ 5 лет назад
ልክ ንሽ እኔም በጣም የምወደው ጓደኛ ንበርኝ ግን እየወደድኩት ትለይኝ ግን ምንም አላልኩም እሱ ለእኔ እንዳልተፃፈልኝ ተረዳው በቃ እንደተለያየንም ለማንም አላወራውም ምክንያቱም በጣም ብዙ ሰወች የኛን ሰርግ በጉጉት ሰለንበር ሚጠብቁት የሱ ሠርግ ቀን ግን ሁሉም ጓደኞቼ እየደወሉ ምን እደተፈጠረ ጠየቁኝ መልሴ ህይወት እንዲ ንች ንበር መልሴ አውን ላይ ሆኜ የሱን የትዳር ሕይወት ሳይ ግን አላህ ሰለሚወደኝ ነው የለየኝ አልኩ እኔም እንሻአላህ በዚህ አመት እሞሸራለው ያርግልሽ በሉኝ
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 5 лет назад
ዋው ሳምሪና ፋኒ ስታምሩ ደስ የሚል ክሊፕ ነው የሰራችሁት በርቱ የኔ ምርጦች ፍቅራችሁ ደስ ይላል ኡፍ ፋኒየ እዳተ አይነት አፍቃሪ ይስጠን እኛንም እደሳምሪ አይነት አፍቃሪም ተፈቃሪም ያድርገን 😂😘😘 ሰብስክራይቡ ማረጉን እዳትረሱ😘😘😘😜
@rahmar3372
@rahmar3372 5 лет назад
አሚንንንንንንንን
@ወይንሸት-ከ5ጸ
@ወይንሸት-ከ5ጸ 5 лет назад
ዛሬ ማዳም የሰራሁትን ሾርባ ጨ ው በዛበት ብላ እላየላይ ገለበተቺብኝ በጣም ክፍት ብሎኛል እድሜየም ሄዷል ካሁን በህዋላ አገሬ ገብቼ አግብቼ ወልጄ መኖር አምሮኛል እስኪ ይጻካልሽ ብላቺሁ ፀሎት (dua)አርጉልኝ
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
ውዴ አይዞሽ እግዚአብሔር አለሽ ይሳካል አቃጠለችሽ እግዚአብሔር ይቅር ይበላት እነሱ የተረገሙ አደሉ መከራ ናቸው አለ መዳኒ አለም
@ወይንሸት-ከ5ጸ
@ወይንሸት-ከ5ጸ 5 лет назад
@@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ. አሜን የኔ እህት
@selamtesfe1882
@selamtesfe1882 5 лет назад
Auzosh mar hulum ualfal agerbet gebitesh weldesh uemitinoribet ken yimetal
@ወይንሸት-ከ5ጸ
@ወይንሸት-ከ5ጸ 5 лет назад
@@selamtesfe1882 አሜን ማሬ 😍
@የዲቲቅምጥል
@የዲቲቅምጥል 5 лет назад
@@ወይንሸት-ከ5ጸ አይዞሽ ማማየ ያልፋል
@ስጠብቅህልኑርስጠብቅህልኑ
የድግል ማርያም ክፉዉን ሁሉ ያርቅላችሁ ለስላሳ ሳርካን አያደናቅፋችሁ ዉስጤን ነካችሁኚ
@ሳምሪይታየውሳምሪይታየው
ከመጥፎ ነገር ከመጥፎ ፈተና ድንግል ማሪያም እስከ ነ ልጅዋ ትጠብቃቹህ አይዞቹህ በርቶ በፍቅር ማሀል ብዙ ፈተና አለ ያነን የምትወጡት በፆሎት ነው ፀልዩ እኔም ሁሌ በፆለቴ አስባቹሀለው ውዶች
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
የልባች ሀሳባች ሞልቶ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ለአገራችሁ ያብቃችሁ 😘😘
@ayzoshjzjs1159
@ayzoshjzjs1159 5 лет назад
Yet nachew?
@Rak-hu4es
@Rak-hu4es 5 лет назад
የኔ ልዮ ፋኒየ መጀመርያ በሀይማኖቴ ስትል በጣም ነው ያስደሰትከኝ
@tsehay8941
@tsehay8941 5 лет назад
እረ እናንተ ልጆች እንዴት አባታቹ ነው ደስ የምትሉት ደሞ እንኩዋን እግዚአብሔር ማራችሁ የኔ ምርጦች 💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌹
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
የምር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ያስቀናል እንዴ ልጅነት ሳይሆን እንዴ አዋቂነት ነው የምትጓዙት ፈጣሪ አብዝቶ ፍቅርን ይጨምርላችሁ
@jemilatub6426
@jemilatub6426 5 лет назад
ሰአድ የአገሬልጅ ሰብስክራይብ በይኝ ውድየ የሀይቅዋ የኔዋ
@hannaz9269
@hannaz9269 5 лет назад
💔መተኛት እፈልጋለሁ አይኔን ጨፍኜ በውስጤ ምንም ሳላስብ ረጅም ሰአት መተኛት እፈልጋለሁ ግን አንዳንዴ አልችልም ያለፈው እና የሚመጣው ነገር ያሳስበኛል የኔ መጨረሻ ምንድነው? መቼ ነውስ የምሄደው ምንስ ትቼ ነው የምሄደው እኔስ የራሴ ቤተሰብ ይኖረኝ ይሆን? ልጆችስ በስሜ የሚጠሩ ይኖሩ ይሆን😔 እነዚህን ሳስብ እንቅልፌ አይመጣም 💔 ሰብስክራይብ አርጉልኝ እስኪ ማሮቼ ከፍቶኛል
@ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ
አይ ሳምሪ እናትሽም በውስጥ ቦታ ይኖራት እናት እኮ እናት ናት ምንም ማረግ አይቻልም ቀርበሽ ምከርያት ቅርብያት #ጸልይላት እውነት 3ትነገሮች ማልደራደርበት ስትይ ወንድምሽ አባትሽ ባልሽ ፍኒ ስትይ ትንሽ ቅሬታ ይፋጥራል ለዛ ነው ይቅርታ
@whatislove7252
@whatislove7252 5 лет назад
You are 1000% right!!! I agree with you!👏👏👏 " IF WE REALLY WANT TO LOVE,💘 WE MUST LEARN HOW TO FORGIVE. MOTHER TERESA humanitarian 💛💙💜💚❤ She loves every body 😭😭😭😭 it's not easy.
@selamhaylegiorgis8573
@selamhaylegiorgis8573 5 лет назад
Enem keziw negn Be enate 1 alderaderm
@ምህረትአያሌው-ሠ2ጨ
አረ ያች ሰውናትደ የምትደራደርላ እናት እናት ነው ይባላል ግን እህታቸ የናትም ክፍ እዳለ አትርሱ ሳምሪ ደሞ አስተዋይ ልጂ ነች ቢገባት ትሰጣት ነበር
@whatislove7252
@whatislove7252 5 лет назад
@@ምህረትአያሌው-ሠ2ጨ Thank you sistu, Here's my point. Not MOTHER & DOUGHTER relationship... Just to FORGIVE🙏🙏🙏🙋.
@saronsurafel7141
@saronsurafel7141 5 лет назад
@@ምህረትአያሌው-ሠ2ጨ tebarki you are right
@ሶፉያሶፊያ
@ሶፉያሶፊያ 5 лет назад
ሳምሪ እና ፋኒ ናፍቃችሁኝ ነበር እስቲ ልክ እደ ፋኒ አይነት ፍቅረኛ ይስጠን የምትሉ ልክ እደነሱ የሆነ ፍቅር ይስጠን የምትሉ ላይክ ግጩኝ በተለይ ሳምሪን እና ፋኒንም እደኔ የሚወዳቸው ላይክ ግጩኝ
@hlemhlemdejinz7592
@hlemhlemdejinz7592 5 лет назад
Amen amen
@ቤቲየአርሴማልጅእናቴሂወቴ
አረ ዛሬ አንደኛ ሆንኩ ከነ ሳምሪና ከነ ፋኒ ኮመንት ለመጀመሪያ ጊዜ እሰኪ ላይኩን ግጩኝ😏
@ዳዊቴውዴበስምህልጠራ
ፋኒ ለሳምሪ ከእናቷ አስታርቃት አደራ እናት እናት እኮነች😥😥😥😢😢
@zaharazahara7548
@zaharazahara7548 4 года назад
ታርቃለች እኮ
@ስደተኛዋእናቷንናፍቂስደተ
የልባችሁ ሞልቶ ወልዳችሁ ሳሙ!!ለሀገራችሁ ያብቃችሁ የመጨረሻ ነኝ ላክ 👍ግጩኝ በሳምሬ በፍኒ ሞት ስወዳቸዉ እኮ!!😘😘😘
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
ሳምሪዬ ና ፈኒ አቦ ወድድድድድ ደስታችሁ ደስታዬ ነው
@ኡሙቢላልነኝቤተሠብናፋቂ
እኔም አንችን ውድድ የኔ ውድ እህት
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@@ኡሙቢላልነኝቤተሠብናፋቂ 😍😍😍😍😍😍😍👈
@rahmaseid1973
@rahmaseid1973 5 лет назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ ምነው ታማችሁ ነበር እኔ ሳልሰማ እንኳንም ማራችሁ እረ አይመማችሁ እንቅፋት አይካብኝ ጥሎብኝ ሰውዳችሁ እስኪ ሳምሪና ፉኒን እንደኔ የምትውድ ላይ አጋጩኝ
@merketube677
@merketube677 5 лет назад
ፋኒዬ የማትደራደርባቸው ሶስቱም ተመችቶኛል ግን አንድ ነገር እረስተካል እሱም ሀገርክ ነው በዚ አራት ነገር መቼም እዳትደራደር 💚💛❤😍
@salambin7599
@salambin7599 5 лет назад
ሁሉንም ብሎል
@samrilove1772
@samrilove1772 5 лет назад
tig merkato ድምፃዊ ዳሳሽ RU-vid ya asibew nber
@merketube677
@merketube677 5 лет назад
@@samrilove1772 ሰብስክራይብ አርጊኛ ያሰብሽውን ስለገለፅኩልሽ😀😍
@emebethemiru4
@emebethemiru4 5 лет назад
You both are a Brilliant couples ," May "GOD" keep blessing you everyday.
@Gafa996Gaddisa
@Gafa996Gaddisa 5 лет назад
Hi! Fanny are u born in Dutch land? Samry please do not try to make bad video about your mother!! Because she is always be your mother for ever till the end of time. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Donot believe she hates you.
@minlargelhkfiqir662
@minlargelhkfiqir662 5 лет назад
Samri sela ewnet leben sabralech mekinatum keminm belay enat ateresam.minim betehon enaten maxefo honech deg enat nat.samre faxariwn metfera temaslelch gin aydelechm.gin bezu neger mastewal alebat ewadesh nebere gin betam xelawsh asafre betam betam tazazenalesh egzaber lebona yesxesh abo
@የረቢማጫራሻዬንአሰምርልኝ
ሰምሪ እና ፈኒ ስዋዳቹ ሀጋሬን ልጋባ ሳምንት ቃራኝ አልሀምዱሊለህ በስዳት ያላቹ እህቶቼ በሰላም ላሀጋር ያብቃቹ
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 лет назад
አሜንንን ሰላም ግቢ ማሬ ሰብስክራይብ አርገሽኝ ሂጂ
@የረቢማጫራሻዬንአሰምርልኝ
Jerry Tube አድርጌሸለው ማር
@ሠሚራወሎየM
@ሠሚራወሎየM 5 лет назад
አላህ ይከተልሺ ዉዴ በሰላም ግቢ
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 лет назад
@@የረቢማጫራሻዬንአሰምርልኝ አመሠግናለሁ ማማዬ
@tgetholoveetholove208
@tgetholoveetholove208 5 лет назад
Amen
@ሀዉለትሀበሻዊት
@ሀዉለትሀበሻዊት 5 лет назад
4 ነኝ ዛሬ ዋው ደስ ሲል ለማንኛውም ዊል ብለናል ሳሚ&ፈኒ ደግሞ ተናፍቃችሁ ነበር ሞዛዞች 4 ነኝ ላይክ አድርጉኝ ልል ነበር ታሳፍሩኝ እደሆነ ብየ ፍራሁ አናሰፍርም ካለችሁ በላይክ አንበሽብሹኝ እስኪ
@leonishbati7623
@leonishbati7623 5 лет назад
የኔ ማኛ ዎች ፍቅራቹ ይብዛልኝ 👍👍👍👍
@fatumajamal8582
@fatumajamal8582 5 лет назад
የተቆላለፈ ልብ. ማን. ሊፋታው. ወረኝም ያውራ. እኛ. እንደእርግብ. ፍቅር. በፍቅር. ሆነነል. በሉ.
@zadoktube8072
@zadoktube8072 5 лет назад
እስኪ እደኔ ሳምሪና ፋኒን በፍቅር ምትወዶቸዉ subscribe ግጩኝ
@alhamdulilahalhamdulilah8443
@alhamdulilahalhamdulilah8443 5 лет назад
ሳምሪየ. ፍኒየ. ስታምሩ ዘላለም ያኑራችሁ. ልጃችሁን ለልጀ አደራ. አላህ አፊያ ያድርጋችሁ. ማሮች
@marie9698
@marie9698 5 лет назад
ሳምርየ የኔ ቆንጆ ማሮች እኮናችሁ ስወዳችሁ ፍቅራችሁን ያፅናላችሁ እመብርሀን ትጠብቃችሁ
@marselssokhr5655
@marselssokhr5655 5 лет назад
Sewadachu eko fanin metodu bantachu lik aregugn
@hugu3491
@hugu3491 5 лет назад
ቆንጆዎች ናችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@ዮናታንየሚካኤልልጅ-አ5ጸ
እኔ ያዘንኩበት ሰብስክራይብ አርጉኝ ብያቹ ባላዬ ስላለፋቹኝ ነው😭ፋኒ እና ሳምሪ ፍቅራቹን ያብዛላቹ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ከሀገር ውጭ የሆናቹ እህት ወንድሞቼ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ
@Mina-hr7bu
@Mina-hr7bu 5 лет назад
አድርጌሻለሁ
@SaraSara-fi9dn
@SaraSara-fi9dn 5 лет назад
Sewadachu eko yanawedochii ayelayachu fekerachu bezzzttt bezzzttt yebale wedochii.
@adugnamelese5612
@adugnamelese5612 5 лет назад
እሽ እደርግሻለው
@kidu715
@kidu715 5 лет назад
ልክ እንደእኔ
@kidu715
@kidu715 5 лет назад
@@Mina-hr7bu አድርጌያለሁ ቆንጆ እኔም ጋ ብቅ በይ
@loveumam7816
@loveumam7816 5 лет назад
አምላክ ሆይ እንደዚህ አይነት የተባረከ ፍቅር ለኔም ስጠኝ አሜን🙏 ፍቅራችሁ ይጽና
@ፅጌረዳኢቱብ
@ፅጌረዳኢቱብ 5 лет назад
አሜን ይስጥሽ ለሁላችንም
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 5 лет назад
በጣም ደስ የሚል ጥያቄና መልስ ነው ቀጥሉበት!!!!በነገራችን ላይ የእናተ ሁሉ ነገር አስተማሪነው
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
የሳምሪና ፋኒ ወዳጆች እኔም ጋ ገባ ብላችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ👍👍👍
@ማሂየድንግልልጂ
@ማሂየድንግልልጂ 5 лет назад
ዛሬ 167ተኛ ነኚ በሳምሪየ ይሁንባቺሁ ላይክ ግጩኚ እኔም የላይክጥቅሙን ልወቀው
@قاسمالبلوشي-ض9ب
@قاسمالبلوشي-ض9ب 5 лет назад
ሀሀ
@አማራነኝከእግዲህምጭንቅያ
ጥድ ጥድ እየሆኑ ከሚሰሩት የይቱብ ቻናል ሳምሪና ፋኒ ብቻ ናቸው ደስ የሚሉት
@wesilibrahem3880
@wesilibrahem3880 5 лет назад
ሀይ
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 лет назад
wow that was great answers boths especially when fan said ya zenbeti ya higar guday leki nahi holuchin yaszenin naw especially raszim
@asmaasma-lz9bn
@asmaasma-lz9bn 5 лет назад
ፍቅርች እዝግብርያስምራልች
@fatekadi9027
@fatekadi9027 5 лет назад
ሁሌም ፍቅር በፊልም ብቻውን ብዬ ውስን ነበር ግን እናንተን ሳይ ፍቅር እንዳለ እርግጠኛ ሆናለው ፍቅራቹ ብዝዝዝዝት ይበል
@magieteklay4139
@magieteklay4139 5 лет назад
Aseyyyy yene maroch betam tamralachu Egzabher fkrachu yabzalachu
@ይሳኩር
@ይሳኩር 5 лет назад
በትክክል ፍኒየ 1ኛ በሀይማኖቴ ስትል በጣም ደስስስ አለኝ
@alemalem7864
@alemalem7864 5 лет назад
ላይክ ላይክ የምትሉ ኩመቶች ግን ምን ጥቅም አለሁ ሹክ በሉኝ እሰኬ በተረፍ ሰአምሬ ፈአኔ ፍቅራቸውን የአዘልቅልህ
@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም
I Love you so much Samri and fani yene maroch ❤❤💓💓 👄👄💘💘💛💛 💚💚💜💜 💝💝😙😙 😍😍💗💗👌
@fafibintseid4601
@fafibintseid4601 4 года назад
እኔ ጥያቄ አለኝ ፋኒ እና ሳምሪ እንደት ተገናኛችሁ የምትሥማሙ ላይክ አርጉኝ ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ አላህ
@dagimangistu3234
@dagimangistu3234 5 лет назад
ካንቺ ፋኒ መልካም ስዉ አድናቂ ነኝ ምንም ይሁን ቤተስብን እና ባገሩ የሚኮራ ጀግና ነዉ ቤትስብክ ፈጣሪ የጠብቅልክ
@ኣሳምነውጽጌሞትህኣመመኝደ
እያዳዱጥያቄ እኔን ኣስደነገጠኝ እኔን ውይ ማርያምን የሴጣን ጆሮ ይደፈን ፈተና በምድር ኣለና ብትፈተኑ እዳሰለቹ ለማለፍ ሞክሩ
@ሪችነኝየወረባቦዋቀበጥ
ፋኒና ሳምሪ ምን ያክል እንደምወዳችሁ ፈጣሪ ነዉ የሚያዉቀዉ በናንተ የተነሳ ከመዳም ስራ ልባረር ነዉ ቢዶዋችሁን እየደጋገምኩ በማየት የእዉነት ዉዶችዬ በህይወቴየምመኘዉ ነገር ቢኖር እንነደፋኒ አይነት ፍቅር እንድሰጠኝ ነዉ በናታችሁ በእምነታችሁ ፀልዩልኝ \,ዱአ አርጉልኝ የምሬን ነዉ ዉዶች በነሳምሪ ቀንቻለሁ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆🙏🙏🙏🙏🙏👆👆👆👆👆👆👆👆💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔እኔእህታችሁ ስደተኛዋ ነኝ አሁንስ ስደትምርርን ነዉ ያለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💓💓💓💓💓💔💔💔💐💐💐💐💘💘💘
@sanais1401
@sanais1401 5 лет назад
aezosh yena mare egezabher yetmyegnshw estsh telot aderge estshale
@berukadefrs1669
@berukadefrs1669 5 лет назад
Ayzosh wedeeee
@ሪችነኝየወረባቦዋቀበጥ
@@sanais1401 አሚን ማማዬ😘😘😘
@ሪችነኝየወረባቦዋቀበጥ
@@berukadefrs1669 አሚን😘😘😘
@alemitubelay7211
@alemitubelay7211 5 лет назад
ሳምሪየ የኔ ልዩወች በጣም ነው የምታስደስቱ ፈጣሪ ፍቅሩን ሰላሙን ያብዛላችሁ ውይ ስታምሩ
@munawarmohamed32
@munawarmohamed32 5 лет назад
F&S በጣም ደስ ይላል አላህ ፍቅር ሰላምና እድገት አንድነትን የብዛላችሁ ምርጥ የአገሬ ልጆች አላህ አገረችንንም ሰላም ፍቅር የርግልን!!!
@ሀዊቢንትኢስላም
@ሀዊቢንትኢስላም 5 лет назад
ሳምሪየ ቀመም እኮነሽ ፋኒየን ከሌባ ይሰውርልሽ
@woyini2675
@woyini2675 5 лет назад
ጥያቄ አቅራቢወች መለያየትን ምን አመጣው
@96khlodkhalid20
@96khlodkhalid20 5 лет назад
መብታቸውነው
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 5 лет назад
የተጠየቀቸውን ነው የጠየቀቻቸው
@sdfdsfsddsfsd6084
@sdfdsfsddsfsd6084 5 лет назад
Iko. Mayteyek tiyake. Andandi. Sew. Temro. EndaltemRe. Sayimar. Yetmare. Aleko
@genetnngsee6964
@genetnngsee6964 5 лет назад
Wawwwwwww
@ሚጣቀበጧ
@ሚጣቀበጧ 5 лет назад
ሳምሪ ከናትሽ ታርቀሽ ማየት ናፍቆኛል
@be8cab
@be8cab 5 лет назад
እረ እንደ ጂጂ ያለ እናትድ ትቅር ምን ቀረባት ልጅቿ የገባት ናት ።እናትነት እንዲህ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የሚወዳት አጠገቧ አለ።
@ሚጣቀበጧ
@ሚጣቀበጧ 5 лет назад
@@be8cab ነውር የው ምን ቀረባት ትያለሽንዴ እናት ቀረችባት እናት በቃ እናት ናት ክፋም ትሁን ደግ
@QwQw-by9if
@QwQw-by9if 5 лет назад
@@ሚጣቀበጧ 11
@emanmami5968
@emanmami5968 5 лет назад
@@be8cab አይባልም ምንም ቢሆን እእእእእእእእ ብላ የወለደች እናት ናት እና ፈጣሪ ልቦናዋን በከይር ነገር ከፍቶላት ከሰው ጋር አስማምቶ ፍቅርን አብዝቶ ይለግሳት ግን ፀብን ልዩነትን ከእናትነታት ከሀገራችን ላይ ያንሳልን
@be8cab
@be8cab 5 лет назад
@@emanmami5968 ትክክል እንደማይባል እኔም እስማማለው ግን ጂጂ አገር ያፈረሰች ናት። አገር ደግሞ ከምንም ይበልጣል ለመውለድማ ----------
@emugebrielabate2910
@emugebrielabate2910 5 лет назад
የኔ ምርጦች ጥሎብኝኝ ስወዳችሁ የማልደራደሪበት ነገር በመጀምሪያ ሐይማኖቴ WOW አብሶ ሳምሪዬ ቃልሽ በእግዚአብሔር ፍቃድ የሚሄድ ነዉ ወልዳችሁ ከብራችሁ አብራቹ የሚታረጁ ያድርጋችሁ 😍😍😍😍😍😍😍
@ሎጎሐይቅ
@ሎጎሐይቅ 5 лет назад
ፋኒአተ በሳል አእምሮ አለክ ሳምሪ ግን ልጅነት አለባት ብቻ ተመችታችሁኛል አላህ ከናተ ጋ ይሁን ፍቅራችሁ ይለምልም በመቀጠል ጥያቄ ጠያቂቱ ተመችተሽኛል በርቱ
@ሠምራየተዋህዶልጅ
ደስ ትላላችሁ ተጋቡና እንደናተ ቆንጆ ልጆች ውለዱ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያፅናላችሁ
@መስከረምየድንግልማርያምል
ዋው ቅመም የሆነ ጥያቄና መልስ ነው👌👏 መልሳችሁ ልብ ይነካል ማሮቼ 😍 ሁሌም በፍቅር ኑሩልን😘😘 በቀጣይ እድንጠይቃችሁ ከፈለጋችሁ ኢንስተግራም ላይ ፖስቱልን።
@galilarout6344
@galilarout6344 5 лет назад
ወይ የሚስጠላ ጥያቂ ነው መለያየት ምናምን ለምን አስፍለገ የሴጣን ሀሳብ እቅድ ይፍር የስራዊት አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛው
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 лет назад
እናንተ ምንድነው #ደሀ ሰብስክራይብ አታረጉም እንዴ😀😀😀ተው ቋጣሪ አትሁኑ ቪዲዮዬን ሹፏትና ከተመቻችሁ ግጩኝ😍👍
@marrymulugeta6942
@marrymulugeta6942 5 лет назад
ምርጦች 😍😍😘❤ ውድድድድ አይለያችሁ
@ksssechmoknnen4639
@ksssechmoknnen4639 5 лет назад
የኔ ቆንጆ ዘመናችው ይባርክ በተለይ ሳምሪ የኔ ሳቂታ ወድሻለው
@abdurahimyahya213
@abdurahimyahya213 3 года назад
ሥደዉልላቹ አታነሱም
@ሙሉየየማርያምልጅ-ጐ8ጠ
ዋው የኔ ምርጦች መጨረሻውችሁን ያሳምረው ውድድድድድድ ሳደርጋችሁ ከልቤ ይሀን ቪድዮ ለኔው ሸር ላድርግለት ቢገባው
@እሙየየማርያምልጅ
Kkkkkkkkkkkkk are besaki shir adirgiwu esiki bigebawu hhhh
@minayashou480
@minayashou480 5 лет назад
ሳምሪ የኔ ልዩ እናትሽን ታረቅያት ሳያት በጣም ይሰማኛል ፍቅር ጎሎ ባታል በምታምኚው ይዤሻለሁ ታረቅያት እናቴ ብለሽ ቤቷ ሂደሽ ታረቅያት ምንም አይጎልበሺም የኔ ልዩ በእናቶች ስም ይዤሻለሁ ዛሬ ተሰማኝ
@zaharbatsabowanenafaki6062
@zaharbatsabowanenafaki6062 5 лет назад
awo tekekeli belashale ehita enate matakeya yalateme tarako yana konjo😚😍
@ሳሃሊለነቅድስትኦምልእክት
እውነት ብለሻል ። እናት እናት ናት ። ስትወልድ ይረዳታል
@emane6288
@emane6288 5 лет назад
አው ሀቅነው እናት ምንም ብትሆን እሷ ቅያሪ የሌላት አንድናትና
@whatislove7252
@whatislove7252 5 лет назад
I agree with you 1000% You are right. " IF WE REALLY WANT TO LOVE,💘 WE MUST LEARN HOW TO FORGIVE". MOTHER TERESA humanitarian It's not easy😭😭😭😭
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 5 лет назад
ውይ በጣም😢
@ማሜ-ዘ9የ
@ማሜ-ዘ9የ 5 лет назад
ማሻአላህ ደሥ ሥትሉ ፍቅራቺሁን አላህ ይጨምረላቺሁ ስው ሲደሰት እኔንም ደሥ ይለኛል ይመቻቺሁ ሰብሥክራይብ አረጉኝ
@MuhammadMuhammad-io6jm
@MuhammadMuhammad-io6jm 5 лет назад
እናም ደግሞ ሀሳቤን ሳልቊጨው ኮሜንቱ ሔደብኝ እና ፋኒ በጣም ልባም ልጅ ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ማስተዋሉን ይስጥህ በቤተሰቦቼ በሳምሪ አልደራደርም ያልከው አባባል በጣም ደስ ይላል ምክንያቱም አንድ ሰው ቤተሰቡን ና ሀገሩን የሚወድ ከሆና ሌላውንም የሚወድ ልብ እንዳለው መገመት አይከብድም ይኼን ስል ግን የሳምሪ አነጋገር አልተመቸኝም ምክንያቱም ሰው እኮ ያባቱን ገዳይ እንኩዋን ይቅር ይላል እናትሽን ማግለልሽ በጣም ያማል እናት እናት ናት ምንም ብትቆሽሽ ብትቸገር አነጋገሩዋ ባያምር እናት እናት ናት ጂጂን ደግሞ ጥሩናት እያልኩ ሳይሆን ሰው ናትና የሆነ ደካማ ጎን ይኖራታልል ያንን እንኩዋን ጎበዝ ጠንካራ ሴት ከሆንሽ ከባልሽ ተመካክረሽ ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ ልትመልሻት ትችያለሽ
@m.5431
@m.5431 5 лет назад
ፈጣሪ ፍቅራችሁን ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛላችሁ ውለዱ ክበዱ ❤❤
@melekamtube
@melekamtube 5 лет назад
በሳምሪሞትሰብሰክራይብ አርጉኝ
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 лет назад
Wow እንኩዋን ደና መጣችሁ ሳምሪ እና ፋኒ 😘😘ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
@kokobealikokobeali999
@kokobealikokobeali999 5 лет назад
አሚን ማር
@meyoutube1897
@meyoutube1897 5 лет назад
ውይ ታዲየ አንዴኛ ለመጀመሪያ ጊዜ አንደኛ ደረጃ ሳገኝ
@hayatjemalseid6881
@hayatjemalseid6881 5 лет назад
በፋኒናበሳምሪፋቅርእፋብየቀናሁመጨርሻችሁንአላህያሣምርላችሁ
@amen_tube3637
@amen_tube3637 5 лет назад
ሳምሪ የኔ ቆንጆ ስወዳችሁ ከልቤ ነው ፍቅርችሁ ማሻአሏህ ኦርጆናል ነው!! ከፊታችሁ ያስታውቃል ውለዱ ከበዱ አይለያችሁ ። የምር በጣም ከፈቶኛል ብቼኝነት ከመዳም ቤት እስከመቼ በዱዐችሁ አትርሱኝ !!
@fafiweloyewa8449
@fafiweloyewa8449 5 лет назад
እፍፍፍፍ እዉነት ከልቤ ነዉ ወልዳችሁ ማየት ተመኘሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ታስደስቱኛላችሁ ፈጣሪ ፋቅሩን ከእድሜ ጋ ያብዛላችሁ
@ٱممعاذ-ذ2ح
@ٱممعاذ-ذ2ح 5 лет назад
የሚያናድድ ጥያቄ አትጠይቋቸው እነሱ ምን ጊዜም አይለያዪ በአላህ ፈቃድ😡😡
@amenaaamenaa2662
@amenaaamenaa2662 5 лет назад
በጣም ነው እምወዳችሁ ከፍቅር ላይ ፍርቅ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ አምላክ ምቀኛችሁን በሩቅ ወዳጃችሁን በቅርብ ያድርግላችሁ አላህ የምወዳችሁ ሳምሪየ ሳቅሺ ደስስስስይለኛል ፋኒ ሰላማችሁ ይብዛ ከጧት እስከማታ
@ዛሬምወድሀለው
@ዛሬምወድሀለው 5 лет назад
ሳምሪዬ የኔ ጣፋጭ ስወድሽኮ ቀጥሉበት ወዳቹ ዋለው እና ጋይስ እናቴን አሞብኝ አገር ልገባ ሳምንት ቀረኝ በዱአቹ አስቡኝ ጭንቅ ብሎኛል
@ሳምሪይታየውሳምሪይታየው
ሳምሪ እና ፋኒ ዋው ስወዳቹህ እግዛብሄር ፍቅራቹህን እንደ ምድር አሽዋ እንደ ሰማይ ከኮብ ብዝዝት ያድርግላቹህ
@genyayeabzolji2832
@genyayeabzolji2832 5 лет назад
ኑኑኑኑ እነሳምሪ መተዋል አቦ እንደናተ አይነት ፍቅር ለሁላችንም ያድለን ❤❤❤❤❤
@sirkyandibet2027
@sirkyandibet2027 5 лет назад
አሜንአሜንአሜን
@tube8358
@tube8358 5 лет назад
Amen
@genyayeabzolji2832
@genyayeabzolji2832 5 лет назад
Amen 🙏😘
@astwat7651
@astwat7651 5 лет назад
ሳምርዬ ፋንዬ ስሙኝስኪ ማናቸውም ቅራቅቦ ስለ ፍቅራችሁ ሲጠይቋችሁ ምን አገባችሁ በሏቸው ይገርማል ምን አጠያየቃቸው እኔ ግን ነብሴ እስኪወጣ ነው የምወዳችሁ ማርያምንን
@Bነኝስድተኛዋ
@Bነኝስድተኛዋ 5 лет назад
አሚንንንንያድለን
@himdanshamsaldin212
@himdanshamsaldin212 5 лет назад
በታም ነዉ ደስ የምትለው ፍቅርንግን ነአችህ እድሜ እና ተና አላህ የስጣአችህ❤️
@ራቢየማየናፋቂየዉጫሌሽቅረ
የኔ ውዶች ስወዳችሁ እድራሴ ነው F&S ያስባችሁት ተሳክቶ ላገራችሁ ያብቃችሁ ውለዱ ክበዱ ምቅኛን በሩቅ በቅሩን በጃችን♥♥♥♥
@geedasjrrad1111
@geedasjrrad1111 3 года назад
ፍቅራችሁን ከዚህም በላይ ያብዛላችሁ ስታምሩ
@yeshiadmasu1853
@yeshiadmasu1853 5 лет назад
ሥምራና ፋኒ ወላሂ አልቅሻለሁ በጨዋታችሁ መካከል እውነታ ሥላወራችሁ ሥምሩ። በህይወትሺ መጨረሻ ለፋኒ ምን ብታደረጊለታ ደሥ ይልሻል ሥትልሺ ልጅ ወልጀለት ለሀገሩ አብቅነው እና ከቤቸሠቧቹ ጋር ደብልቄው ብሞት ሥትየ በጣም ነው ያለቀሥኩት ለምን ብትሉ።ሞት የሚባል ትልቅ እንግዳ አለብን እና ሥሚራ ሥትሞት በፊት ይህንን ማሠቧ ደሥ ይላል ሠሚራና ፋኒ ወለዱ ከበደ እረጂም እድሜ ተመኝሁላችሂ
@genethailu1798
@genethailu1798 5 лет назад
Adega be mehona des belogal....samri&fani bexam new mewdachu ❤
@ዜድነኝዝምተኛዋ-ዘ9ጀ
እኔምልሽ ሳምሪ በናትሽ የመጣውን እሳ ዝም ትያለሽ 😀😀
@የደሴዋአይናፍር
@የደሴዋአይናፍር 5 лет назад
ፍቅራችሁ ያብብ ምርጦች አይለያችሁ 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝 መለያየትን ያርቅላችሁ ፍቅራችሁ ያስቀናል ሳምሪዬ በጣም ደስስስ ትይኛለሽ
@faezamuhammad1222
@faezamuhammad1222 5 лет назад
በጣምታምራላችሁ
@mekideshaile6732
@mekideshaile6732 2 года назад
Sileteshalachiwu des bilognal wudoche nuruligni
Далее
እርጉዝ ነኝ ወይ? part2 prank
17:32
Просмотров 1,1 млн
Living life on the edge 😳 #wrc
00:17
Просмотров 2,1 млн
Вопрос Ребром - Серго
43:16
Просмотров 1,6 млн
Birthday Surprise Part 2 || Marriage Proposal
23:47
Просмотров 520 тыс.
ሙያ ከሳምሪ ተማሩ
11:30
Просмотров 230 тыс.
Bisrat Surafel - Alena ||Reaction video
8:15
Просмотров 278 тыс.