Тёмный
No video :(

ሉዓላዊ - ዘማሪ በረከት ደጀኔ "SOVEREIGN" BEREKET DEJENE Lualawi NEW PROTESTANT AMHARIC WORSHIP SONG 

GREAT ART PRO.
Подписаться 107 тыс.
Просмотров 5 млн
50% 1

በዚህ ዝማሬ እንደተባረካችሁ እናምናለን። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰባችን እንድትሆኑ እኛንም እንድታበረቱን በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን እንወዳችኋለን!!!
/ @ephyman78
Song Lyrics
Sovereign
Through the path of life that I trail,
Where every day I struggle and toil
I could not understand several things and keep asking why? to whom? when? where? then what?...
When all these things trouble my soul,
knowing something calms me down
Sovereign, You alone are sovereign
Sovereign God You are Sovereign
You are not to be asked why you did this or that
There is none that can stand before you and ask that
Weaver, You are the weaver of my life *2 |
Potter, You indeed are the Potter of my life *2 |
Those who wanted to help judged me and
They gathered all sorts of reasons
I was silent and became what they said I was
When they told me it is for good,
I said amen and stood
When they told me this is because you trespassed
I repented and asked for mercy of God
When they told me it is the enemy’s dart
I stood up to fight
When they pointed me to human evil
I cried out for my God’s help to prevail
When they told me God is fixing you, be patient
I said ok and clenched my teeth
And stood firm and stout and strengthened my faith
Sometimes life is like that, but God has the explanation
Whether I understand it or not, in my life, He is sovereign
Sometimes life is like that, but God has the explanation
Whether I understand it or not, in my life, He is sovereign
Sovereign, you cannot be asked for a reason
And, You will never be asked “why” by anyone.
ሉአላዊ
በማልፍበት መንገድ በህይወት ጎዳና
በየለት ውሎዬ ሳልፍ በጎንበስ ቀና
ሊገቡኝ አልቻሉም ለምን ከዛስ እንዴት
ለማ መቼ በማ ቀጣዩስ ወዴት
በዚ ሁሉ ነፍሴ ስትጨነቅ
ያረጋጋል አንድ ነገርን ማወቅ
ሉዓላዊ ብቻህን ሉዓላዊ ነህ
ሉዓላዊ እግ/ር ሉዓላዊ ነህ
ሉዓላዊ ለምን እንዲ አደረክ አንተ አትባልም
ሉዓላዊ አንተን ደርሶ ሚጠይቅ የለም
ሸማኔው አንተ የህይወቴ ሸማኔ
ሸክላ ሰሪው አንተ የህይወቴ ሸክላ ሰሪ
ፈረዱ ሊረዱ የወደዱ
አሰቡ ምክንያት ሰበሰቡ
ዝም አልኩኝ ኦሆኦሆኦሆ
እንዳሉኝ ሆንኩኝ
ለበጎ ነው ቢሉኝ አሜን ብዬ ጮህኩኝ
አጥፍተሃል ቢሉኝ ማረኝ ማረኝ አልኩኝ
ጠላት ነው ያሉኝ ለት ቆምኩኝ ለጦርነት
የሰው ክፋት ጠቆሙኝ አድነኝ አልኩኝ ጮህኩኝ
ሊሰራህ ነው ታገስ እሺ አልኩኝ ጥርሴን ነከስኩኝ
እምነቴን አበረታሁ ቆምኩኝ በረታው ፀናው
አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነው
መልሱ እግ/ር ጋር ነው
ቢገባኝም ባይገባኝም
በኔ ህይወት ሉዓላዊ ነው
ሉዓላዊ (4*)
Follow me on Instagram
www.instagram....
Telegram
+971 50 301 5484
EPHRAIM AMARE

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,6 тыс.   
@ephyman78
@ephyman78 2 года назад
በዚህ ዝማሬ እንደተባረካችሁ እናምናለን። ሰብስክራይብ (SUBSCRIBE) በማድረግ ቤተሰባችን እንድትሆኑ እኛንም እንድታበረቱን በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን እንወዳችኋለን!!!
@marthazkmkc3596
@marthazkmkc3596 2 года назад
አምላኬ ይባርካችሁ! ይሄ ለብዙ ጥያቄዎች ለትውልድ መልስ ነው :: ❤
@tigistyidig5580
@tigistyidig5580 2 года назад
ተባረኩ በጣም ተባርካለሁ። ሁላችሁም♥♥♥♥
@rahel977
@rahel977 2 года назад
Tbareku ♥♥♥
@moliyoneseh2685
@moliyoneseh2685 2 года назад
Tebarekuuuuuuu❤❤❤🙏🙏🙏
@jesusislord9447
@jesusislord9447 2 года назад
I subd
@fraolnasir427
@fraolnasir427 Год назад
አራተኛ ልጄ በተወለደ በሀያ ቀኑ ሲሞትብኝ እንድፅናና የረዳኝ ዝማሬ
@hailutulu74
@hailutulu74 5 месяцев назад
አይዞሽ ጌታ አዋቂነው😭😭🙏
@user-gn1vz5cg6n
@user-gn1vz5cg6n 3 месяца назад
Ayzosh😢
@user-pw6pi2ot6r
@user-pw6pi2ot6r 2 месяца назад
AYZOH😢😢😢😢
@jemo5716
@jemo5716 16 дней назад
እግዚአብሔር እሡ ያፅናና።አይዞ አይዞሽ የባሠ ሖድ ባር ባር ያደርጋል የእግዚአብሔር ማፅናናት ግን የዘላለም እረፍት ነዉ።እግዚአብሔር በመንፈሡ ያፅናናችሑ
@netnati5709
@netnati5709 2 года назад
ኦርቶክስ ተዋህዶ አማኝ ብሆንም ይሄ ድንቅ ዝማሬ ገዝቶኛል:: ጌታን ሚወድ ሁሉ ሊሰማውና ሊወደው ሚገባ ዝማሬ ነብስን ያድሳል:: እወዳችዋለው ፕሮቴስታንት ወንድምና እህቶቼ 💒❤️🙌🏽
@abebechwalelegn8388
@abebechwalelegn8388 2 года назад
ተባረክ ወድማችን እየሱስ አንተንም ይወድሀል ሕይወቱን ለሰጠይህ ጌታ ሕይወትህን ስጠው መዳን በሌላ በማንም የለም ከሰማይ በታችን የተሰጠን ስም እየሱስ ነው ፍርድ ሳይመጣ አምልጥ ናወደ እየሱስ
@peace4allc
@peace4allc 2 года назад
You will find this song on Bereket Dejene official channel with the lyrics. If you want to get his songs directly visit his channel, like, subscribe and share. God bless! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sfsMhNy3gLo.html
@denekesamuel852
@denekesamuel852 2 года назад
እኛም እንወዳችሁሃለን! ተባረክ!
@mihretkebede8378
@mihretkebede8378 2 года назад
Blessed 🙏
@alemmouhamd1086
@alemmouhamd1086 2 года назад
❤❤👭👬👫
@surakinfe9507
@surakinfe9507 2 года назад
ይሄንን መዝሙር የሰማሁት ለሶስት አመት ያላየሁትን አባቴን ለማየት ካለሁበት ሀገር ወደ ኢትዮጵያ ስገባ በሁለት ቀን ልዩነት ተላለፍን 😭 አባቴን በህይወት አጣሁት በሳምንቱ ለምን ግን እንዲህ ሆነ ብዬ በትልቅ ጥያቄ ውስጥ ሆኜ ይሄንን መዝሙር ጴንጤ ያልሆነ ልጅ ላከልኝ እውነትም ሉአላዊ ነህ አልኩኝ በጣም ምንወደውን ምንፈልገውን ነገር ለመዳሰስ አንድ እርምጃ ቀርቶ ቢነጥቀንም እግዚአብሔር የእውነት ሉአላዊ ነው🙌🙌🙌 እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
@enkutatashmebrahtu8947
@enkutatashmebrahtu8947 2 года назад
Sorry for your lost, I know what is like to lose a dad
@kalMHe
@kalMHe 2 года назад
May his soul rest in the heavenly peace !!
@shewitghebrebrhan1112
@shewitghebrebrhan1112 2 года назад
May The Blood of Jesus CHRIST flow in your life and heart.
@footballhighlights3899
@footballhighlights3899 2 года назад
Ayizok wendime egizaber melkam new ayiteyeqem antenim lezelalem yitebiqikal
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 2 года назад
ምን ይባላል?የመጽናናት ሁሉ አምላክ መጽናናትን ይስጥ ከማለት ውጭ !
@selamasfaw689
@selamasfaw689 2 года назад
እኔየኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ግን ይሄ መዝሙር በጣም ነው ውስጤን የነካኝ
@georgeasfaw8985
@georgeasfaw8985 2 года назад
በማልፍበት መንገድ በህይወት ጎዳና በየለት ውሎዬ ሳልፍ በጎንበስ ቀና ሊገቡኝ አልቻሉም ለምን ከዛስ እንዴት ለማ መቼ በማ ቀጣዩስ ወዴት በዚ ሁሉ ነፍሴ ስትጨነቅ ያረጋጋል አንድ ነገርን ማወቅ ልዋላዊ ብቻህን ልዋላዊ ነህ ልዋላዊ እግ/ር ልዋላዊ ነህ ልዋላዊ ለምን እንዲ አደረክ አንተ አትባልም ልዋላዊ አንተን ደርሶ ሚጠይቅ የለም ሸማኔው አንተ የህይወቴ ሸማኔ ሸክላ ሰሪው አንተ የሂወቴ ሸክላ ሰሪ ፈረዱ ሊረዱ የወደዱ አሰቡ ምክንያት ሰበሰቡ ዝም አልኩኝ ኦሆኦሆኦሆ እንዳሉኝ ሆንኩኝ ለበጎ ነው ቢሉኝ አሜን ብዬ ጮህኩኝ አጥፍተሃል ቢሉኝ ማረኝ ማረኝ አልኩኝ ጠላት ነው ያሉኝ ለት ቆምኩኝ ለጦርነት የሰው ክፋት ጠቆሙኝ አድነኝ አልኩኝ ጮህኩኝ ሊሰራህ ነው ታገስ እሺ አልኩኝ ጥርሴን ነከስኩኝ እምነቴን አበረታሁ ቆምኩኝ በረታው ፀናው አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነው መልሱ እግ/ር ጋር ነው ቢገባኝም ባይገባኝም በኔ ህይወት ልዋላዊ ነው ልዋላዊ (4*)
@asratkassa5626
@asratkassa5626 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ሉአላዊ ነው!!!!!
@abebeborsamo1301
@abebeborsamo1301 2 года назад
Thank you!
@samahadu2713
@samahadu2713 2 года назад
Wow
@maheletmulugetaofficialcha1804
@maheletmulugetaofficialcha1804 2 года назад
You are Blessed❤👏👏👏
@reality165
@reality165 2 года назад
Very true!
@teferaassefa8835
@teferaassefa8835 2 года назад
በረከትን የዛሬ ከ 13 ዓመት በፊት ባህር ዳር university poly የኢንጀነሪንግ ተማሪ እያለ ነው የማቀው ህይወቱ ይገርመኛል አውርቶ ሰብኮ ዘምሮ ሳይሆን ኑሮው ክርስቶስን የሰብካል
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
ክርስትና ማለት ኑሮ ነው እኔም በምላስ ምስክርነት ሳይሆን ህይወታቸው በሚመሰክር ወጣቶች ነው ከ 25 አመት በፊት ጌታን ያገኘሁት ክርስቶስን ለብሰው የሚመላለሱ ብዙ ናቸው ፀጋ ይብዛላቸው
@yemisrachababula6599
@yemisrachababula6599 2 года назад
ለዚህ ነው ኑሮው ክርስቶስን የሚሰብክ ስለሆነ ነው መዝሙሩ ላዳመጥነው ለሁላችንም መልስ የሆነልን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
@@yemisrachababula6599 በትክክል እግዚአብሔር እውነተኞችን ይባርክ
@eyerusalemtagesse9475
@eyerusalemtagesse9475 2 года назад
Antes men eyeserak new ahun
@teferaassefa8835
@teferaassefa8835 2 года назад
@@eyerusalemtagesse9475 ደምፅ የለኝም ስራ ግን እሰራለሁ
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 2 года назад
"አንዳንዴ ሕይወት እንዲህ ነው መልሱ እግዚአብሔር ጋር ነው ቢገባኝም ባይገባኝም በኔ ሕይወት ልዑላዊ ነው!!! ❤️
@jerryasfaw1526
@jerryasfaw1526 Год назад
@tegbarucanido9740
@tegbarucanido9740 Год назад
አንዳንዴ ሕይወት እንዲህ ነው መልሱ እግዚአብሔር ጋር ነው ቢገባኝም ባይገባኝም በሕይወቴ እግዚአብሔር ሉአላዊ ነህ!
@kidistibeyene3343
@kidistibeyene3343 Год назад
​@@tegbarucanido97406:01
@user-nv1xi2mw6b
@user-nv1xi2mw6b Год назад
​@@tegbarucanido9740f m
@birhanuasres8211
@birhanuasres8211 7 месяцев назад
Amen 🙏🙏
@AbeniAbenu
@AbeniAbenu 5 месяцев назад
በጣም ውጣ ውረድ ውስጥ ነኝ ግን እግዚያብሄር ሉዓላዊ ነው አሜን
@yetenayet812
@yetenayet812 2 года назад
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ መዝሙሩን መስማት ማቆም አልቻልኩም ልቤን ያፅናናልኝ መዝሙር ነው የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ ወንድሜ
@eyerusalemtagesse9475
@eyerusalemtagesse9475 2 года назад
Ye Egzihabeher Lij Eyesus Yibarek!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@eyerusalemtagesse9475
@eyerusalemtagesse9475 2 года назад
Ye Egzihabeher Lij Eyesus Yibarek!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@azruabtubabebe1266
@azruabtubabebe1266 2 года назад
የእግዚአብሔር ልጁ ይባረክ ኦርቶዶክስ ለምንድነው የእግዚአብሔር ልጁ ማለት የምትፈሩት
@ambassadorofchrist6372
@ambassadorofchrist6372 2 года назад
Eyesus yadinal
@selamtesfaye7108
@selamtesfaye7108 2 года назад
እሰይ እንኳን ተፅናናሽበት አሁንም እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክሽ
@kedestmichael3555
@kedestmichael3555 2 года назад
🎤 በጣም የምወዳትን እህቴን አጥቼ ባዘንኩበት ሰአት ይህንን መዝሙር ሰው ላከልኝ እና ከማስበው በላይ ተፅናናሁበት:: ጌታ ይባርክህ::⏱
@deehope9477
@deehope9477 2 года назад
Me too! My cousin lost her precious son at age 17 & ask God why? And I just share this song for her comfort! Anyone who read this... pls pray for her & her family to be normal again!! She's broken beyond repair & God alone can fix her!! Her son should be freshmen in college this year & God chose him to be in heavenly college & Her question is Why him?? Hope, this song can minister to her and comfort her + families!! Amen 🙏
@ts3909
@ts3909 2 года назад
@@deehope9477 I just prayed for your cousin. May holy spirit comfort her and the whole family.
@deehope9477
@deehope9477 2 года назад
@@ts3909 so sweet, thank you!!
@seyoumgebraselase2703
@seyoumgebraselase2703 2 года назад
God bless you be strong
@elizabethsam5476
@elizabethsam5476 2 года назад
@@deehope9477 Lord Jesus please comfort them in their grief and loss, cover them with your peace and presence, as only your Spirit can do. I pray in Jesus name amen & amen Matthew 19:26 But Jesus looked at them and said, ‘With man this is impossible, but with God all things are possible.'
@dawitmercy5428
@dawitmercy5428 2 года назад
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዳልና።John3፡16
@zelalemmengistuofficial9706
@zelalemmengistuofficial9706 2 года назад
ጌታ ሆይ ስለዚህ መዝሙር አመሰግናለሁ በዚህ ልጅ የጀመርከውን ስታቋርጥ ቀጥል ⛪⛪🎼✞
@MartieA-Cooking
@MartieA-Cooking 2 года назад
Amen.
@tesfayeyohannes3722
@tesfayeyohannes3722 Год назад
@@MartieA-Cooking
@tesfayeyohannes3722
@tesfayeyohannes3722 Год назад
@@MartieA-Cooking
@abdulfetamohammed1950
@abdulfetamohammed1950 11 месяцев назад
Amen
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 2 года назад
#ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ .💎🤗ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ.. ❗️ ወዳጄ በጣም የሚባርክ ዝማሬ ነው እልፍ ሁንልኝ ፀጋው ይጨምርልህ ተባረክ🎹🎻🎺💎🎼🎬🎸🎷🥁
@bereketzelekedejene45
@bereketzelekedejene45 2 года назад
God bless u brother
@14nadu
@14nadu 2 года назад
@@bereketzelekedejene45 God bless you brother. I thank the God of grace for you! Will you please share your heart behind this song? ጌታ share አድርግ ካለህ ማለት ነው! I’m curious and I’m sure it’ll bless many more people. Stay blessed 😇
@happygirma4759
@happygirma4759 2 года назад
ሱሬ አንተንም ይባርክክ ጌታ ተባርከናል በመዝሙሮቻቹ
@hanechohanecho7063
@hanechohanecho7063 2 года назад
Sura ya geta leje tebarake
@user-nf4dc5wh9h
@user-nf4dc5wh9h 2 года назад
@@bereketzelekedejene45 PleaseRU-vid lay subscribe እንደራረግ። በአማርኛ የተተሮገመ ቃለ
@hellotiktok9600
@hellotiktok9600 2 года назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ነው የወደድኩት ሁሌ ነው ምሰማው ተባረኩልኝ ❤❤❤
@seyoumgebraselase2703
@seyoumgebraselase2703 2 года назад
Blessings
@user-zx2ch1bp3n
@user-zx2ch1bp3n 2 года назад
ወንድሜ የእግዚአብሔርን ሉአላዊነት ተረድቶ ለማመስገን የሀይማኖት ስያሜ ቦታ የለውም ነፍስህ ከገባት በእውነት ብቻ አመስግነው
@user-yi1gb1ub6z
@user-yi1gb1ub6z 2 года назад
Christianity is not religion. It is life.
@senaityohannes1957
@senaityohannes1957 2 года назад
ሃይማኖት አያድንም ማመን በክርስቶስ ከሓጥያት ሁሉ ነጻ ያውጣል እግዛብሄር ሉአላዊ ነው ብቻውን ያድናል ይታደጋል አምልጥ
@yabebala
@yabebala 2 года назад
የግሪክ ወይስ የራሺያ ኦርቶዶክስ? እንዲህ ያለ መዝረክረክ በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ዘንድ የለም።
@BrookMereja
@BrookMereja 2 года назад
በጣም በከፋኝ በዚህ ሰዓት ይህ መዝሙር አሁን አገኘሁ!! በመጽናናት መንፈስ አልቅሼ ልሞት ነው 🥺😭😭😭 አባቴ እግዚአብሔር ይባርክህ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@habeshamollethiopia5826
@habeshamollethiopia5826 2 года назад
Ayzon bro fetari ale
@peace4allc
@peace4allc 2 года назад
You will find this song on Bereket Dejene official channel with the lyrics. If you want to get his songs directly visit his channel, like, subscribe and share. God bless! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sfsMhNy3gLo.html
@jh2500
@jh2500 2 года назад
Ayzoh wendeme egziyabher melkam new🙏
@ethiosolomon3315
@ethiosolomon3315 2 года назад
Yalfal ayzohe.
@aregaayalew215
@aregaayalew215 2 года назад
እኔም በአንተ አይነት ስሜት ውስጥ ነበርኩ አና የሚገርም መፁናናት ነው የሆነኝ አግዚአብሔር ዘመኑንይባሬክ
@pazalex9139
@pazalex9139 2 года назад
I'm Orthodox Christian, but I love this spiritual song ❤ May God bless you more and more my brother 🙏 ❤
@gal.jesus2
@gal.jesus2 2 года назад
Ps David. Said every thing only FOR GOD. tebarek wendme
@faarfannaadurii1002
@faarfannaadurii1002 2 года назад
JESUS is LORD .
@abebechkinduabebechkindu136
you too my God bless u
@BiruksonofGod.343
@BiruksonofGod.343 Год назад
Every mezmur I go to you can best bet someone is going I am an Orthodox follower but I love this song lol 😂
@astersamuel6513
@astersamuel6513 2 года назад
የአመቱ መጀመሪያው ወር በመጀመሪያው ሰኞ ቀን የሰማሁትና የተባረኩበት መዝሙር ኡፍፍፍ!"ሉዓላዊ ነህ ብቻህን እግዚአብሔር አሜን!!
@fifishiferawe2051
@fifishiferawe2051 2 года назад
Amen
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 года назад
Yessss geta ybarkachu🙏❤️
@adiesberihun767
@adiesberihun767 2 года назад
@@tizitagirma2447 llllllll
@Baslel
@Baslel 2 года назад
በእርግጥ እግዚአብሔር ሉዓላዊ አምላክ ነው። ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!
@peace4allc
@peace4allc 2 года назад
You will find this song on Bereket Dejene official channel with the lyrics. If you want to get his songs directly visit his channel, like, subscribe and share. God bless! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sfsMhNy3gLo.html
@dinadhuga4418
@dinadhuga4418 2 года назад
በጣም በከፋኝ ሰዓት ነበር ይህን መዝሙር የሰማውት እጅግ በጣም ደስ አለኝ ተፀረናናውም ተባረኩ!
@belaymola6186
@belaymola6186 2 года назад
Me too
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g 2 года назад
እኔም በጣም ልቤ ባዘነ ሰአት ከግራ ቀኝ ግራ ስጋባ ጌታ ይባረክ ተባረኩ
@yetnayettesfa7663
@yetnayettesfa7663 2 года назад
Emem betam gra begeban gize ....yenen yalehubetn new yezemerewu
@sarasari7184
@sarasari7184 2 года назад
Same here
@beimnetnegash6169
@beimnetnegash6169 2 года назад
እርሱ ዐለት፣ ሥራውም ፍጹም ነው፤ መንገዱም ሁሉ ትክክል ነው፤ የማይሳሳት ታማኝ አምላክ፣ ቀጥተኛና ጻድቅ አምላክም (ኤሎሂም) እርሱ ነው። ዘዳ 32:4
@abeb2342
@abeb2342 2 года назад
እንደገና የልጅነት ጌታዬን እንድናፍቀው ያደረገኝ መዝሙር ነው. ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ነበርኩ እግዚአብሔር ከሰው ሁሉ አብልጦ የጎዳኝ መስሎ እየተሰማኝ ነበር . ይህ የማልፍበት መንገድ የኔ ብቻ መስሎኝ ለምን እያልኩ ከእግዚአብሔር ጋር እየተከራከርኩ ነበር ለካ እኔ የምጠጣውን ጽዋ ወንድሜ አንተም ጠጥተህዋል 😭😭😭
@delinatesfay1857
@delinatesfay1857 2 года назад
I'm Eritrean i don't know Amharic language but I can't stop listening, coz i feel blessing. May God bless you all 💖💖💖
@godislovellove3611
@godislovellove3611 Год назад
"""Lualawi""" mens olmaytee God. yes Very nice Song
@abebechkinduabebechkindu136
Amen you too bless
@godisalmighty8896
@godisalmighty8896 Год назад
ንስኻ ኣብ ህይወተይ ልዑላዊ ኢኻ ኣብ ህይወተይ ሰራሒ ኢኻ ሓደ ሓደ ግዜ ህይወት ከምዚ'ያ መልሲ ግን ምስ እግዚኣብሄር' ዩ ይረዳኣኒ ኣይረዳኣኒ ኣብ ህይወተይ ልኡላዊ ኢኻ እግዚኣብሄር
@delinatesfay1857
@delinatesfay1857 Год назад
@@godisalmighty8896 amennnn thank u tebareki
@godisalmighty8896
@godisalmighty8896 Год назад
ኣሜን ብርኽቲ
@Binyamyonas
@Binyamyonas 2 года назад
በጣም እጅግ በጣም ነው የተባረኩበት 🙏 ደግሞ ስሰማው ግጥም እና ዜማ ብቻ እንዳልሆነ ገብቶኝ ነበር በሰማሁት በነጋታው surprisingly አጋጣሚ በሚመስል ለእኔ በሚገባኝ መንገድ ጌታ ከዘማሪው ጋር አገናኘኝ ያለፈበትን አጫወተኝ እጄን በአፌ ጭኜ የአምላኬን ሉአላዊነቱን ከማሰብ ውጭ ምንም አልልም። ፀጋ እና ምህረት ይጨመርልህ ወንድሜ። ኢዮብ 40 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እግዚአብሔርም መለሰ ኢዮብንም እንዲህ አለው፦ ² በውኑ የሚከራከር ሰው ሁሉን ከሚችል አምላክ ጋር ይከራከራልን? ከእግዚአብሔር ጋር የሚዋቀስ እርሱ ይመልስለት። ³ ኢዮብም መለሰ እግዚአብሔርንም እንዲህ አለው፦ ⁴ እነሆ፥ እኔ ወራዳ ሰው ነኝ፤ የምመልስልህ ምንድር ነው? እጄን በአፌ ላይ እጭናለሁ። ⁵ አንድ ጊዜ ተናገርሁ፥ አልመልስምም፤ ሁለተኛ ጊዜም፥ ከእንግዲህ ወዲህ አልናገርም። እንዴት የሚባርክ ዝማሬ ነው 🙏
@hiwotkibebew8865
@hiwotkibebew8865 2 года назад
አሜን።
@jothamtamrue7310
@jothamtamrue7310 2 года назад
The song was written where's it now ?? Please can you forward again. Blessings 🙏
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v 2 года назад
@@jothamtamrue7310 you mean the lyrics ?
@netasnetyohanis9734
@netasnetyohanis9734 2 года назад
ዘመናችው ይመለምልም
@rosemesele5312
@rosemesele5312 2 года назад
@@jothamtamrue7310 wedweste ale
@maye.e6611
@maye.e6611 2 года назад
ድካማችንን ያየ አምላክ የምንፅናናበትንና የምንበረታበትን መዝሙሮች እያፈሰሰልን ነው ቤኪ ተባረክልን😘😘😘
@eskenderkadir1099
@eskenderkadir1099 2 года назад
ኦ በጣም🙏 ቀኔን አስተካከለልኝ። ሉአላዊ ጌታ!
@maye.e6611
@maye.e6611 2 года назад
@@eskenderkadir1099 እውነት ከባድ ሁኔታ ላይ ሆኜ ነበር ለመጀመሪያ ያዳመጥኩት የሚገርመው ሁሉን ነው ያስረሳኝ።
@eskenderkadir1099
@eskenderkadir1099 2 года назад
@@maye.e6611 እይዞሽ፤በእግዚአብሔር መገኘቱ ውስጥ ስንሆን ሁሉን እንረሳለን።ይህ ዝማሬም በእውነት ድንቅ ነው።ለብዙዎቻችን መፅናናትን ሰጥተዋል እና።
@hannajesus5594
@hannajesus5594 2 года назад
😭❤
@SirakDesta
@SirakDesta 2 месяца назад
ብዙ ጊዜ የሰማሁት ቢሆንም ዛሬ ግን ስለ ዘሪቱ ልጅ ሳስብ😢😢 ለማፅናናት ብዬ ........
@hangma8983
@hangma8983 2 месяца назад
የሚገርም ነው እንኔም ወደ ውስጤ ዘሪቱ ነች የመጣችው
@solomonmersha4892
@solomonmersha4892 2 года назад
ይህ ድንቅ መዝሙር የዘማሪው የሕይወት ገጠመኝ ብቻ ሳይሆን የሃገራችን ፍቺ ያጣ እንቆቅልሽ ጉዞ ቅኔ ነው:: አዎ በኢትዮጵያ ላይ ሉዓላዊ ነው ::
@tsiondeneke4860
@tsiondeneke4860 2 года назад
Awon betikikil amen Egziabher lualawi new
@prix205
@prix205 Год назад
❤amen
@juliateka
@juliateka 2 года назад
አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነው መልሱ እግዚአብሔር ጋር ነው ቢገባኝም ባይገባኝም በኔ ህይወት ሉዓላዊ ነው አሜን ጌታ ፀጋውን ያብዛላቹ!
@olly.k
@olly.k 2 года назад
ህይወት ቁልቁል ስትጥልህ እግዚአብሔርን ለምን ሳይሆን ሉዓላዊ ነው ሚባለው🙏🙏🙏🙏🥺
@Alex-zq2hs
@Alex-zq2hs 2 года назад
ይሄ መዝሙር ብቻ አይደለም በዚህ የምድሩን ነገር ላይ የሚያተኩሩ አገልጋዮች በበዙበት ዘመን የጌታን ልዑአላዊነት እንድናስብ የሚያሳስብም ስብከትም ጭምር ነው። ያብዛልህ በብዙ ተባረኩ ።
@egzggirma3519
@egzggirma3519 2 года назад
lt a very nice song.
@azeba3943
@azeba3943 2 года назад
ተባረክ
@ashenafizeleke54
@ashenafizeleke54 Год назад
እኔ የአኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ መዝሙሩ እጅግ ልብ የሚነካ ነው ሁሉም ፐሮቴስታንት እንዲህ ጠንካራ መልእክት ያለው ረጋ ያለ ዝማሬ ቢዘምር መልካም ነው እላለሁ
@sarawolde2126
@sarawolde2126 2 года назад
ከህይወት የተቆረሰ ዝማሬ...can't stop listening❤
@Dani-Harer
@Dani-Harer 2 года назад
ለዛውም ከእዮብ 👌
@user-nf4dc5wh9h
@user-nf4dc5wh9h 2 года назад
በአማርኛ የተተሮገመ ቃለ ምልልስ RU-vid lay subscribe እንደራረግ። salha እና ሌሎችም በጣም አስቂኝ
@misrakhora1778
@misrakhora1778 2 года назад
Galseshewal bedenb tebareki
@peace4allc
@peace4allc 2 года назад
You will find this song on Bereket Dejene official channel with the lyrics. If you want to get his songs directly visit his channel, like, subscribe and share. God bless! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sfsMhNy3gLo.html
@mestewatbekele1499
@mestewatbekele1499 2 года назад
ግልጽና የጊዜው መዝሙር ነው:: ጸጋና የመንፈስ ቅዱስ ኃይል ይብዛልህ::
@israelelnathan6435
@israelelnathan6435 2 года назад
በእሳት ውስጥ እያለፍኩ ነው😭😭 አምላኬ ግን ሉዓላዊ ነው የሚያደርገውን ያውቃል!!! ስሙ ይክበር!!!!
@nahomhailu5545
@nahomhailu5545 Год назад
Bro ayakatelehem
@daycome5639
@daycome5639 2 месяца назад
አይዞኝ
@mussie5576
@mussie5576 2 года назад
በህይወቴ በጣም ከባድ በሆነ ሁኔታ ውስጥ ሳለሁ ነው ይህን መዝሙር የሰማሁት ፤ ሰዎች ለማልፍበት ችግር ምክንያቱ፦ - ለበጎ ነው ብለውኛል - ንስሃ ግባ ብለውኛል - የጠላት ፈተና ነው ብለውኛል - በሰው ክፋት ተደግሞብህ ነው ብለውኛል - አይዞህ ሊሰራህ ነው ታገስ ብለውኛል። በዚህ ሁሉ ግን እግዚዓብሔር ብቻውን ሉዓላዊ ነው!
@abeniezersileshi8094
@abeniezersileshi8094 2 года назад
ሸማኔ አንተ የህይወቴ ሸማኔ(2*)❤ ሸክላ ሰሪ አንተ የህይወቴ ሸክላ ሰሪ(2*)❤
@amiireborn5909
@amiireborn5909 2 года назад
I can't stop listening and I can't even control my tears😭😭😭 Stay Blessed #Bekye! "አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነው መልሱ #እግዚአብሔር ጋር ነው ቢገባኝም ባይገባኝም በኔ ህይወት #ሉዓላዊ ነው "
@abebaseyum8637
@abebaseyum8637 2 года назад
I can't stop listening God bless you
@peace4allc
@peace4allc 2 года назад
You will find this song on Bereket Dejene official channel with the lyrics. If you want to get his songs directly visit his channel, like, subscribe and share. God bless! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sfsMhNy3gLo.html
@natsinetgirmay7451
@natsinetgirmay7451 2 года назад
Yeah same here😭😭😭😭couldn't control it ...more and more grace up on U Bereket bro blessings 🙏
@bayushabaya1391
@bayushabaya1391 2 года назад
በማልፍበት መንገድ በህይወት ጎዳና በየ ዕለተ ውሎዬ ሳልፍ ጎንበስ ቀና ሊገቡኝ አልቻሉም ለምን ከዚያስ እንዴት ለማን መቼ በማን ቀጣዩስ ወዴት በዚህ ሁሉ ነፍሴ ስትጨነቅ ያረጋጋል አንድ ነገር ማወቅ ሉዓላዊ ብቻህን ሉዓላዊ ነህ ሉዓላዊ እግዚአብሔር ሉዓላዊ ነህ ሉዓላዊ ለምን አንዲህ አደረግህ አንተ አትባልም ሉዓላዊ አንተን ደርሶ የሚጠይቅ የለም ሸማኔ አንተ የህይወቴ ሸማኔ /*2 ሸክላ ሰሪ አንተ የህይወቴ ሸክላ ሰሪ /*2 ፈረዱ ሊረዱ የወደዱ አሰቡ ምክንያት ሰበሰቡ ዝም አልኩኝ ........ እንዳሉኝ ሆንኩኝ ....... ለበጎ ነው ቢሉኝ... አሜን ብዬ ቆሙኩኝ አጥፍተሀል ቢሉኝ... ማረኝ ማረኝ አልኩኝ ጠላት ነው ያሉኝ ዕለት...ቆምኩኝ ለጦርነት የሰው ክፋት ጠቆሙኝ..አድነኝ አልኩ ጮህኩኝ ሊሰራ ነው ታገስ..እሺ አልኩኝ ጥርሴን ነከስኩ ዕምነቴን አበረታሁ..ቆምኩኝ በረታሁ ፀናሁ አንዳንዴ ህይወት አንዲህ ነው መልሱ አግዚአብሔር ጋር ነው ቢገባኝም ባይገባኝም በኔ ህይወት ሉዓላዊ ነው
@birikiti-tube
@birikiti-tube 2 года назад
👍
@GM-zu6hy
@GM-zu6hy 2 года назад
አሜን ብቻውን ሉአላዊ ሆኖ የሚኖር ጌታ:: ድንቅ ዝማሬ ፀጋ ይብዛላችሁ፡፡
@peace4allc
@peace4allc 2 года назад
You will find this song on Bereket Dejene official channel with the lyrics. If you want to get his songs directly visit his channel, like, subscribe and share. God bless! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sfsMhNy3gLo.html
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si 2 года назад
ልቤ ሀዘን ተስፋ መቁረጥ በሞላበት ወቅት ይሄን መዝሙር ሰምቼ ውስጤ በእምነት ተሞላ 🙏እግዚአብሔር ሆይ በምድራችን ላይ አንተ አሁንም ሉአላዊ ነህ አስበን 🇪🇹🙏
@mulukeneasrat1387
@mulukeneasrat1387 2 года назад
ይህ የክርስትና ትልቅ እውነት ነው እርሱ ብቻውን ሉዓላዊ መሆን ነው ። ተባረኩ
@peace4allc
@peace4allc 2 года назад
You will find this song on Bereket Dejene official channel with the lyrics. If you want to get his songs directly visit his channel, like, subscribe and share. God bless! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sfsMhNy3gLo.html
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 2 года назад
ይሄ የሂወት ጭማቂ መንፈሳዊ ጁስ መሆኑ በፈውሱ ያስታውቃል እንዲህ የሂወት ጭማቂ የሆኑ ዝማሪዎችን የሚያሰሙንን ጌታ ይስጠን
@grace12127
@grace12127 2 года назад
አሜን ፀሎቴ ነው
@hanazerefu5829
@hanazerefu5829 2 года назад
ke juice gar yaleh/sh r/n kebad new..
@kidutsega6272
@kidutsega6272 2 года назад
እጅግ በጣም በተከፋሁበት ግራ በገባኝ ሰዓት ነበር ያዳመጥኩት የእውነት ተፅናናሁበት በእርግጥ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በመዝሙሩ ተፅናናው በረታው ተባረክ
@deborahabraham7283
@deborahabraham7283 2 года назад
እኝኝ ከማለት እግዚአብሔር ላይ ከማጉረምረም የሚገላግል መዝሙር ነው ። ኡፍፍፍፍ ይሄ መዝሙር አሳረፈኝ ተባረክ ወንድሜ እንዳንተ አይነቱን አሁንም እግዚአብሔር ያብዛልን!!!
@bereketdejene4172
@bereketdejene4172 2 года назад
አንዳንዴ ህይወት እንዲ ነው መልሱ እግዚአብሄር ጋር ነው ቢገባኝም ባይገባኝም በኔ ህይወት ሉዓላዊ ነው፡፡
@redemptionprogramminghub4226
ይህ መልእክት ግራ ለተጋባች መውጫ ቀዳዳ ለጠፋት ነብስ ይድረስ:: ነብሴሆይ ተረጋጊ እግዚአብሔር ልዋላዊ ነው ትበል:: ግራ የተጋባችሁ መንገድ ለጠፋባችሁ እግ/ር አምላክ መፅናናት ይሁናችሁ በሀዘናችሁ ፈንታ መሳቅ ደስታ ይሁንላችሁ:: የማላውቃችሁ ነገር ግን በጌታ ወንድሞቼና እህቶቼ የሆናችሁ ባላችሁበት ተባረኩ::
@denekesamuel852
@denekesamuel852 2 года назад
ምገልጽበት ቃላት የለኝም! አደሰኝ፣ አበረታኝ፣ አጽናናኝ፣....!
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 2 года назад
የህይወት ውጣ ውረድ ውስጥ ነኝ ይህን መዝሙር ስሰማ እጅግ በጣም ተጽናናው በቃ እግዚአብሔር በእኔ ህይወት ሉዓላዊ ነው አልኩኝ
@tgjesustg2611
@tgjesustg2611 2 года назад
Ayzon Igziabiher melkam new.hulum le melkam.Yesus hulun negar weda melkam yikayiral
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 2 года назад
@@tgjesustg2611 አሜን!
@peace4allc
@peace4allc 2 года назад
You will find this song on Bereket Dejene official channel with the lyrics. If you want to get his songs directly visit his channel, like, subscribe and share. God bless! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sfsMhNy3gLo.html
@wosengetachew8634
@wosengetachew8634 2 года назад
የአመቱ ምርጥ ሰማያዊ ዝማሬ
@mahidernunu7283
@mahidernunu7283 2 года назад
ሁሌ የሚደመጥ የማይሰላች ትልቅ መልእክት ተባረክ
@amennetsanet7492
@amennetsanet7492 2 года назад
የናፈቀኝ እንደዚህ አይነት መዝሙር ነበር ወንድሜ እግዚአብሄር ይባርክህ ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሄርን በመስማት ተቀኝለት!!!!!
@zinashtekeste3314
@zinashtekeste3314 2 года назад
በጣም፤ እኔ እራሴ ደጋግሜ የምሰማው መዝሙር ናፍቄ ነበር።
@user-nf4dc5wh9h
@user-nf4dc5wh9h 2 года назад
RU-vid lay subscribe እንደራረግ።
@tinaoli2335
@tinaoli2335 2 года назад
Myleljf
@saronajihad1252
@saronajihad1252 2 года назад
Amen😍😍😍😇😇😇😇
@abigiaayele269
@abigiaayele269 2 года назад
አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነው መልሱ እግ/ር ጋር ነው ቢገባኝም ባይገባኝም በኔ ህይወት ልዋላዊ ነው
@saraalbalooshi1346
@saraalbalooshi1346 2 года назад
ልቤ ነካኝ እግዚአብሔር ሉአላዊ ነው በሕወቴ የበሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ብቻ ሉላዊ ❤️❤️
@loveyou7562
@loveyou7562 2 года назад
ይህየኔም ታሪክነው! !!!!!!ግንሁሌም ጌታዬን እጠብቃለሁ ምክንያቱም እኔን የሰራኝ "ሉአላዊው እግዚአብሔር ነው" ሌላውጭማሪነው! !!!!!ጠላታችሁን አትስሙ እግዚአብሔር አይዋሽም!!! አንድነገር አውቃለሁ አሁንም እግዚአብሔር ንእጠብቃለሁ አይቀርም አያረፍድም እሱሰውአይደለም ክፉ እዲህይላል ሲለውእደዚያ እያመጣ ያሳያልየሱንማባበያ እኔግንእላለሁ ለጠላቴ አረ ወዲያ ለኔየማይሆንይቅርብኝ ከየሱስወዲያ ያስጨነከኝ ያስጣልከኝከህይወቴ ስትመርጥነው ጥሩውን ውዱአባቴ በቃ ምንእላለሁ የቀረብኝ የማይጠቅመኝ የሆነልኝያሰብክልኝ የሰጠከኝለክብርነው ለኔደግሞለጥቅሜነው ምፈልገውብዙነበር የተሰጠኝጥቂትነገር ይሄንጌታ ያውቅነበር በዚህሁሉውስጥጌታ ልክነበር በማይጥመው ውስጥየሚጥመውየእየሱስነ
@godisgood2164
@godisgood2164 2 года назад
ይህን መዝሙር ከሰማሁበት ቀን ጀምሮ ደጋግሜ መስማት ማቆም አቃተኝ ውስጤን እያረሰረሰ ፊቴን በእንባ ያርሰዋል 😇🙏🏽 ሉዓላዊ እግዚአብሔር ሉዓላዊ ነው......🙏🏽😇❤️
@user-bn7lg7pc6z
@user-bn7lg7pc6z 2 года назад
እውነት
@soltel1156
@soltel1156 2 года назад
ይህን ነው እኮ እምለው! ኢሳይያስ+ሕዝቅኤል+ አንድ ሌላ መጽሐፍ ቅዱስ+ ሥርዓታዊ ነገረ መለኮት = ክርስቲያናዊ አስተምህሮ በመዝሙር ... ጸሎቴ እነሆ "አቤቱ አምላኬ ሆይ ዐይኖቼ በዚህ መዝሙር ሲሰገድ እንጂ ሲዘለል እንዳያዩ ጠብቃቸው!" አሜን እንበል
@enanuabate
@enanuabate 7 месяцев назад
እግዚአብሔር መልካም ነው እኔም ከዚህ የልጄን 😂 ሀዘንበመልካምነቱ እጽናናለሁ እየሱስ ጌታ ነው❤
@user-mv1zf5jk9q
@user-mv1zf5jk9q 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይረዳናል
@CHERNETURAGO
@CHERNETURAGO 2 года назад
በከባድ ሀዘን ውስጥ ሆኖ መዘመር እንደሚቻል መንፈሴን አነሳስቶታል ተባረክ በጌታ ወንድሜ ቤኪ
@michaelberhanu245
@michaelberhanu245 2 года назад
I hope other singers learn from this song, this song is all about the Almighty God💙💙💙
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 2 года назад
Amen
@user-nf4dc5wh9h
@user-nf4dc5wh9h 2 года назад
RU-vid lay subscribe እንደራረግ።
@manuheyohannes655
@manuheyohannes655 2 года назад
በእኔ
@senaityimam142
@senaityimam142 2 года назад
Yesss glorifying God..
@peace4allc
@peace4allc 2 года назад
You will find this song on Bereket Dejene official channel with the lyrics. If you want to get his songs directly visit his channel, like, subscribe and share. God bless! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sfsMhNy3gLo.html
@kukuayalew1876
@kukuayalew1876 2 года назад
ቃላት የለኝም ለዚ መዝሙር ጌታ በብዙ ይባርካችሁ ከዚ መዝሙር መውጣት አልቻልኩም 🙏🙏🙏
@meserethaile291
@meserethaile291 2 года назад
ጌታሆይ ልዋላዊ ነህ ወደድሁህ እንደገና እገዛልሀለሁ
@ahemedsiraj2382
@ahemedsiraj2382 2 года назад
ሉአላዊ ተባረክ ድንቅ ዝማሬ
@elijahelisha3808
@elijahelisha3808 2 года назад
"እኔ ብቻ አምላክ ነኝ።" ስነመለኮትን በዝማሬ ከመማር በላይ ምን ያስደስታል። ብዙ ስለ እኛ ዘምረን ዝገን ነበር። አሁን እውነተኛው ዝማሬ እየተመለሰ ይመስላል። ያቆይልህ። ከብልፅግና ወንጌል አስተማሪዎች እና ዘማሪያን ራቅ። ብቻህን መጣህ እንዲሁ ቀጥል እባክህ አትነካካቸው።
@peace4allc
@peace4allc 2 года назад
Thank you for listening to this song. You can find more of the singer's songs on his personal you tube channel. ru-vid.com. Please like, subscribe and share his channel to get more of his future songs and also bless his family. God bless you all!!
@grace12127
@grace12127 2 года назад
በትክክል ወንድሜ
@hannyzeleke4954
@hannyzeleke4954 2 года назад
This is my story ☺️ I can’t stop listening bless u🙌🙌
@Joymberhe
@Joymberhe 2 года назад
Mine too
@Princesses-h4b
@Princesses-h4b 2 года назад
Mine too!!!
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 2 года назад
Me too
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 2 года назад
me too😭😭
@sarasari7184
@sarasari7184 2 года назад
Same here
@netsanetgenetu7992
@netsanetgenetu7992 2 года назад
ተባረኩ ሂወትን የሚያንፅ መዝሙር ነው ፡፡
@meskermlaqew3190
@meskermlaqew3190 2 года назад
አንዳንዴ ህይወት እንድህ ነዉ ቢገባ ኝም ባይገኝም እግዚብሔር ለአላዊ ብቻህን ለአላዊ
@bereketgetachew6810
@bereketgetachew6810 2 года назад
አዎ እግዚአብሔር ሉዋላዊ ነው። በትክክል ማንም እሱን ሊጠይቀው የተገባው የለም። እሱ እንደፈቀደ ይሆናል። አሜን
@kidistmathewos2123
@kidistmathewos2123 2 года назад
አማኝ ያለፈበትን የኖረውን ሲዘምር እውነታን እና ተኖረ ኑሮን ስለዘመረ የሰው ልብውስጥ አለመግባት አይችልም:: ይህ ዝማሬ በውስጤ ለሚመላለሰው ጥያቄ ምላሽ የሰጠ ነው:: ብዙ ፀጋ ይጨመርልህ ወንድም ቤኪሻ::😄😇
@selamawitchanyalew2688
@selamawitchanyalew2688 2 года назад
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ በዚ መዝሙር በብዙ ተፀናንቼበታለው
@betitube1100
@betitube1100 2 года назад
እውነት ብናገር በጣም ደጋግሜ ነው የሚሰማው ግን ውስጤ አልረከ አለኝ ኡኡ😭😭 ይሄንን መዝሙር ከሰማሁት በኋላ በእግዚአብሔር ላይ መግሮምሮም ተውኩኝ ከዚያ በኋላ በፕሮፋይሎቼ ላይ ብቻህን ሉዓላዊ ነው ብዬ መለጠፍ ጀመርኩ ከዚያ በኋላ ሕይወቴ መስተካከል ጀመረ ክብር ለጌታ ይሁን ድንቅ ዝማሬ ነው ዘማሪ ደጄ ዘመንህ ይባረክ ለእኔ ብቻ የተዘማረ መዝሙር ነው የመሰለኝ ኡኡኡፉፉፉፉፉ💪💪💪💪💪💪
@user-mv1zf5jk9q
@user-mv1zf5jk9q 5 месяцев назад
ብቻ በህይወቴ ሸክላ ሰራ እግዚአብሔር ነዉ
@netsanetshamebo2324
@netsanetshamebo2324 2 года назад
አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነው መልሱ እግ/ር ጋር ነው ቢገባኝም ባይገባኝም በኔ ህይወት ልዋላዊ ነው ሸማኔ አንተ የህይወቴ ሸማኔ ❤️❤️❤️
@tesfalemdemissie5135
@tesfalemdemissie5135 2 года назад
አንዳንዴ ህይወት እንዲ ነው ፤መልሱ ግን እግዚአብሔር ጋር ነው ። ቢገባኝም ባይገባኝም እግዚአብሔር በእኔ ህይወት ሉአላዊ ነው ። Can't get enough of this song(see big picture of the message). Stay blessed
@theone-fh9mx
@theone-fh9mx 2 года назад
አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነው መልሱ እግዚአብሔር ጋር ነው ቢገባኝም ባይገባኝም በኔ ህይወት ሉዓላዊ ነው
@teketeldojamo6883
@teketeldojamo6883 2 года назад
ቤክዬ ውዳኃለዉ በብዙ ታባራክልኝ
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 2 года назад
እስቲ ዘማሪዎች እንደዚ ዘምሩ ረጋ ብለን ልዑሉን እንድናመልከው፡፡ ልቤን ደስ አለው የልዑሉ ግርማ በትንሿ አእምሮዬ እየተመላለሰ የበለጠ እንዳመልከው እንድመካበት እንድናፍቀው አደረገኝ፡፡አሜን እግዚአብሄር ይመስገን በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ስም፡፡
@Binyamyonas
@Binyamyonas 2 года назад
#ምስክርነት ቢኒዬ እባክህ አንብበውና ለዘመረው ልጅ ላክልኝ። ይሄ መዝሙር ብዙዎችን አየነካ ነው። ግን እግዚአብሔር #ሉአላዊ ማለት ምንድነው ? ይህን ጥያቄ የጠየቀችኝ ማሂ(ቡቹ) ነች። ማሂ እኔን ትንሹን ወንድሟን ለማስመረቅ ከቤተሰቦቼ ጋር አርብ መስከረም 8 ነበር ወደ ሀዋሳ የመጡት። አርብ ሀዋሳ መናኸርያ ሲደርሱ ሄጄ ተቀብያቸው ወደ ማረፍያቸው ወሰድኳቸው። ከአርብ ጀምሮ እስከ ቅዳሜ ማታ ድረስ በጣም የሚያስደስት የቤተሰብ ጊዜ ነበር ያሳለፍነው። ቅዳሜ ከምረቃው ፕሮግራም በኃላ ዘመድ ቤት ቆይተን አመሻሽ ላይ ወደ ማረፍያቸው ወሰድኳቸው። እሁድ ከቸርች በኃላ ከሰዓት ነበር ወደ አርባምንጭ ለመመለስ ያሰቡት። ነገር ግን እኔ ሌላ ፕሮግራም ስለነበረኝ እሁድ ወደ ሀላባ ከተማ ልወጣ ነበርና ጥዋት ቁርስ በልተው እንዲወጡ ተነጋግረን ተለያየን። እሁድ በማለዳ ስልኬ ጮኸ ! ማሂ ነበረች። " ቶሎ ና እንጂ አንተን እየጠበቅን ነው " አለችኝ። እሺ ብዬ ወዲያው ልብሴን ለባብሼ ወደ ማረፍያቸው ሄጄ አገኘዋቸው። ከወትሮው በተለየ መልኩ ማሂ ተረጋግታለች። ቁርስ እንድንበላ መናኸርያ ፊት ለፊት ወደሚገኝ ሆቴል ገባን። ከስጋ ውጪ ሌላ ምግብ ስላልነበር አማራጭ አልነበረንም። ወንድሜና አባቴ ቁርጥ ስለሚወዱ ጥሬ ስጋ አዘው መብላት ጀመሩ። ማሂ ግን ጥሬ ስጋ ስለማትወድ ስልኳን ከፍታ FB መጠቀም ጀመረች። ሰሞኑን የወጣ "ሉአላዊ" የተባለ አዲስ መዝሙር ስለነበር FB ላይ ብዙ ሰዎች የመዝሙሩን ግጥም እየፃፉ post አድርገዋል። ማሂ በተደጋጋሚ ስላየች "ቆይ ግን እግዚአብሔር ሉአላዊ ማለት ምንድነው ? አለችኝ። እኔም የማውቀውን መናገር ጀመርኩ። እግዚአብሔር ሉአላዊ ማለት እርሱ በሚሰራው ስራ ማንም አይጠይቀውም ማለት ነው። ሁልጊዜም ጌታ በሚያደርገው ነገር ሁሉ አዋቂ ነው። ለምን እንዲህ አደረክ ወይም ለምን እንደዚህ ሆነ አይባልም። እግዚአብሔር እርሱ አዋቂ ነው። የሚያደርገውን ሁሉ በራሱ ፍቃድና እውቀት ላይ ብቻ ተደግፎ ያደርጋል። እኛ እግዚአብሔርን ለመክሰስም ሆነ ለመሟገት ምንም ስልጣን የለንም። እግዚአብሔር ብቻውን የሚወስን ብቻውን የሚያደርግ ሉአላዊ አምላክ ነው ብዬ አወራዋት። ልክ ይሄንን እያወራን ሳለ አባቴ በቃ እንውጣ ብሎን ከሆቴሉ ወጥጠን ወደ መናኸርያ ገብተን መኪና ውስጥ ገቡ። ከሸኘዋቸው በኃላ ወደ ፕሮግራሜ ለመሄድ ከጓደኞቼ ጋር እየተዘጋጀን እያለ ወንድሜ ደውሎ መኪና እንደተገለበጠና ይህ ነገር እንደተፈጠረ ነገረኝ። ተሯርጠን ወደ አደጋው ቦታ ብንደርስም እህቴን ማትረፍ አልቻልንም። እንግዲህ እግዚአብሔር ፈቅዶ በተፈጠረው የመኪና አደጋ እህቴ ላትመለስ አሸለበች። ነገር ግን በመጨረሻው ሰዓት ትልቅ ትምህርት አስተምራኝ ተለየችኝ። እህቴ ይህንን አስወርታኝ ይሄ አደጋ ከተፈጠረ በኃላ እንዴት አድርጌ እግዚአብሔርን ለምን ብዬ ልጠይቀው ? በፍፁም አልቻልኩም። ለአንድም ቀን እህቴን አጥቼ መኖር እችላለው ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር። ነገር ግን ይኸው ዛሬ 3ኛ ቀኔን መኖር ቻልኩ። ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር ሉአላዊ አምላክ ነው !!
@bereketzelekedejene45
@bereketzelekedejene45 2 года назад
Heart breaking
@kylie2745
@kylie2745 2 года назад
Keep up, my brother. Everything that happened in this world has never been without God’s will and his plans are better than ours. I pray that God grants you peace and healing in this time. My deepest condolence to you and your family.
@meseretbekele9832
@meseretbekele9832 2 года назад
እውነት ነው እግዚአብሔር ሉአላዊ ነው እግዚአብሔር አምላክ መጽናናትን ይስጣቹ
@yemhanes771
@yemhanes771 2 года назад
Jesus I don't now what can I say Just be strong enough 🙏
@Jerry-wp1gn
@Jerry-wp1gn 2 года назад
Be strong. May God comfort you.
@user-yc4gs1yr2o
@user-yc4gs1yr2o 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ በእኔ ህይወት ሉአላዊ ነህ።
@tigistdegife82
@tigistdegife82 2 года назад
ቤኪ ጌታዬ ያብዛልህ ።ከነ ልጆቼ በዚህ ዝማሬ ተባርኬበታለሁ ሰምቼዉ ደጋግሜ ልጠግበዉ አልቻልኩም የምወድህ ልጄ።
@abyssinia5026
@abyssinia5026 2 года назад
ነብስም አልቀረልኝ መንፈስ የሞላበት ድንቅ ዝማሬ ነው
@wagayekassa760
@wagayekassa760 2 года назад
በማልፍበት መንገድ በሕይወት ጎዳና በየእለት ውሎዬ ሳልፍ ጎንበስ ቀና ሊገቡኝ አልቻሉም ለእኔ ከዚያስ እንዴት ለማን መቼ በማን ቀጣዩስ ወዴት? በዚህ ሁሉ ነፍሴ ስትጨነቅ ያረጋጋል አንድን ነገርን ማወቅ 👇👇👇👇 ሉአላዊ ብቻህን ሉአላዊ ነህ። ሉአላዊ እግዚአብሔር ሉአላዊ ነህ። ሉአላዊ ለምን እንዲህ አረክ አንተ አትባልም ሉአላዊ አንተን ደርሶ የሚጠይቅ የለም። ሸማኔ አንተ የሕይወቴ ሸማኔ /2/ ሸክላ ሰሪ አንተ የሕይወቴ ሸክላ ሰሪ /2/ ፈረዱ ሊረዱ የወደዱ አሰቡ ምክንያት ሰበሰቡ ዝም አልኩኝ እንዳሉኝ ሆንኩኝ ለበጎ ነው ቢሉኝ አሜን ብዬ ቆምኩኝ አጥፍተሃል ቢሉኝ ማረኝ /2/ አልኩኝ ጠላት ላሉኝ ሲሉኝ ደግሞ ቆምኩኝ ለጦርነት የሰው ክፋት አቆሙኝ አይደለም አልኩኝ፤ ሊሰራ ነው ታገስ እሺ አልኩኝ ጥርሴን ነከስኩኝ እምነቴን አበረታው ቆምኩኝ በረታው ጸናሁኝ አንዳንዴ ሕይወት እንዲህ ነው መልሱ እግዚአብሔር ጋር ነው። ቢገባኝም ባይገባኝም በእኔ ሕይወት ሉአላዊ ነው። ሉአላዊ ብቻህን ሉአላዊ ነህ ሉአላዊ እግዚአብሔር ሉአላዊ ነህ ለምን እንዲህ አረክ አንተ አትባልም አንተን ደርሶ የሚጠይቅ የለም።
@hanamuluneh9181
@hanamuluneh9181 2 года назад
ነፍስን የሚያረካ አጥንትን የሚያለመልም ድንቅ መዝሙር
@nadiaasfoor990
@nadiaasfoor990 2 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ ዘመናችሁ ይባረክ።
@kalkidanfeleke2870
@kalkidanfeleke2870 2 года назад
መስማት አጀመሮኩ ቀን አንስቶ ለማቆም ነው የተቸገርኩት ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ❤❤❤
@senaityimam142
@senaityimam142 2 года назад
Enem
@tsegayohannes5857
@tsegayohannes5857 2 года назад
እውነትና መንፈስ ያለበት ድንቅ መዝሙር ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ🔥❤
@tsedaleworku9364
@tsedaleworku9364 2 года назад
ብቻህ ንሉዓላዊ ነህ ጌታ ይባረክ ነፍሴ ለመለመች
@eshitube1153
@eshitube1153 Год назад
‎ አንድ ጓደኛዬ ለማጽናናት በሚከብድ ነገር ውስጥ እያለፈ ነው፡፡ የማፅናናበት ቃላት ስላጣሁ ይሄንን መዝሙር ላኩለትና እኔም መስማት ጀመርኩ ይሄው ማቆም አልቻልኩም፡፡ ሉዓላዊነቱን መረዳት ያሳርፋል፡፡ አሜን ጌታ ሆይ አንተ ሉዓላዊ ነህ፡፡ ነፍሴን በዚህ መረዳት አጥምቃት፡፡ ይሄ ሲገባት ታሳርፈኛለች፡፡ የኔ ጌታ እውነትም ሉዓላዊ ነህ፡፡ ለዚህ ወንድም ይሄንን መረዳት ስለሰጠህው ስምህ ይባረክ፡፡
@Mahimahi-tp2vx
@Mahimahi-tp2vx 2 года назад
ምን አይነት ተአምር ነው የሰማሁት በእውነት ቃላት የለኝም ጌታ በብዙ የብዙዎችን ልብ አፆናና
@peace4allc
@peace4allc 2 года назад
You will find this song on Bereket Dejene official channel with the lyrics. If you want to get his songs directly visit his channel, like, subscribe and share. God bless! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sfsMhNy3gLo.html
@peace4allc
@peace4allc 2 года назад
You will find this song on Bereket Dejene official channel with the lyrics. If you want to get his songs directly visit his channel, like, subscribe and share. God bless! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sfsMhNy3gLo.html
@cecew.2559
@cecew.2559 2 года назад
ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር ነዉ!💖
@top3days285
@top3days285 2 года назад
ሎዓላዊ ከ 100 ግዜ በላ ያዳመጥኩበት ድንቅ ዝማሬ!!
@Name-ib1du
@Name-ib1du 2 года назад
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ እያንዳንዱ ቃላቶች ትርጉም አላቻው እና ደግም ስርአታቹ አለባበሳችሁ በጣም በጣም ደስ ይላል ሙሉ የሰከነ መንፈስ የተሞላበት ነው ተባረኩ በጣም ልብ ይነካል ከልብ ያስተምራል እግዚአብሔር በሚሰራው ነገር ማንም አይከለክለውም እርሱ ብቻውን ሉአላዊ ነው
@tinseahaddis1472
@tinseahaddis1472 2 года назад
መስማት አጀመሮኩ ቀን አንስቶ ለማቆም ነው የተቸገርኩት ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ::
@lidiyatizazu3306
@lidiyatizazu3306 2 года назад
ሸማኔው አንተ የህይወቴ ሸማኔ ነህ ሸክላ ሰሪው አንተ የህይወቴ ሸክላ ሰሪ ነህ አሜን አሜን
@yohannesbogale3230
@yohannesbogale3230 2 года назад
ይህ፡መዝሙር፡ እዉቀት፡አለኝ፡ የለኝም፡ ለሚለው፡ ሁሉ፡ከበቂ፡በላይ፡ነው።
@unityrenaissance4394
@unityrenaissance4394 2 года назад
Another spiritual song from Ethiopia, sweet and motivating. If you're like me, you don't have to hear the words in the lyrics. Just flow with the spirit. God bless you people. God bless Ethiopia
@askalemulisa9827
@askalemulisa9827 2 года назад
አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነው መልሱ #እግዚአብሔር ጋር ነው ቢገባኝም ባይገባኝም በኔ ህይወት #ሉዓላዊ ነው
@zeburayimer3890
@zeburayimer3890 2 года назад
የእውነት ይሄን መዝሙር ከሰማሁበት ቀን ጀምሮ ከ10 ዓመት በኋላ የተሰማኝ ስሜት የተለየ ነው የሚገርመው በሚገርም ሁኔታ ውስጥ ሆኘ እንዳልናወጥ አድርጎኛል ያልሰማችሁ ስሙት
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv Год назад
በማልፍበት መንገድ በሂወት ጎዳና በየለት ውሎዬ ስልፍበት ጎንብስ ቀና ሊገበኝ አልቻሉም ለኔ ከዛስ እንዳት ለማ መቼ በማን ቀጥዩስ ወዳት በዚህ ሁሉ ነፍሴ ስትጨነቅ ያረጋጋል አንድ ነገር ማወቅ ልዋላዊ ብቻህን ለዋላዊ ነህ ልዋላዊ እግዚአብሔር ልዋላዊ ነህ ሸማኔ አንተ የሁወቴ ሸማኔ(2) ሸክላ ሰሪ አንተ የሂወቴ ሸክላ ሰሪ(2) አንዳንድ ሂወት እንዲ ነው መልሱ እግዚአብሔር ጋር ነው ቢገባንም ባይገባኝም በኔ ሂወት ለዋላዊ ነው ልዋላዊ ብቻህን ልዋላዊ ነህ ልዋላዊ እግዚአብሔር ልዋላዊ ነህ ልዋላዊ አንተን ደርሶ እሚጠይክ የለም ልዋላዊ ለምን እንዱ አደረክ አትባልም
@zionthomas4783
@zionthomas4783 8 месяцев назад
አዎ ሉዓላዊ ነህ ጌታ እየሱሴ የመጀመሪያ ልጄን በ18 አመቱ ወደ ጌታ ሄዶ የተጽናናሁበት መዝሙር ነው ጌታዬ አንትን ለምን ተብሎ አይጥየቅም 😢
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 4 месяца назад
@bereketdesalegnhailemariam6926
@bereketdesalegnhailemariam6926 2 года назад
“በፈተና የሚጸና ሰው የተባረከ ነው፤ ምክንያቱም ፈተናን ሲቋቋም እግዚአብሔር ለሚወዱት የሰጠውን ተስፋ፣ የሕይወትን አክሊል ያገኛል።” ‭‭ያዕቆብ‬ ‭1:12‬ ‭NASV‬‬
@peace4allc
@peace4allc 2 года назад
You will find this song on Bereket Dejene official channel with the lyrics. If you want to get his songs directly visit his channel, like, subscribe and share. God bless! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sfsMhNy3gLo.html
@metasebiyabizuneh368
@metasebiyabizuneh368 2 года назад
That is absolutely true!
@RahelAHafa-nx2on
@RahelAHafa-nx2on 2 года назад
''ፈረዱ ሊረዱ የወደዱ.....'' that is exactly what happens sometimes. God bless you all it is amazing song.
@peace4allc
@peace4allc 2 года назад
You will find this song on Bereket Dejene official channel with the lyrics. If you want to get his songs directly visit his channel, like, subscribe and share. God bless! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sfsMhNy3gLo.html
@messelewoldemariam9308
@messelewoldemariam9308 2 года назад
ወንድሜ በረከት ይህን መዝሙር የሠማሁት አሁን በቅርብ በኮቪድ ክፋኛ ታምሜ ኦክሥጂን ተሠክቶልኝ ሚሊኒየም ተኝቼ ነው በእንባ። በሚገርም ሁኔታ የተፅናናሁበት ብቻ አልልህም በእግዚአብሔር ሉዐላዊ ችሎታ ድኜ ለቤቴ የበቃሁበት በዘመኔ ሁሉ በመታሠቢያነት ሳሥታውሠው የሚኖር መዝሙር ነው ጌታ ብርክ ያረግህ።
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 Год назад
እውነት እግዚሐብሄር ሉዓላዊ ነው ማንም ሊጠይቀው አይችልም በስራው ድንቅ ነው አሜን ተባረኩ
@tsenatabera1928
@tsenatabera1928 Год назад
አሜን! ተባረኩ እወዳቹሐለው
@berekethailemariam8296
@berekethailemariam8296 2 года назад
አንተ የተባረክ ወጣት ለህይወትህ ሸክላ ሰሪ የዘመርከው ዝማሬ ከአርያም የሆነ ዝማሬ እንደሆነ ልመስክርልህ፡፡ ተባረክ!! አብረውህ ጌታን ያከበሩ ወንድሞችና እህቶች በጌታ በረከት ይረስርሱ!!
Далее
would you eat this? #shorts
00:29
Просмотров 638 тыс.
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
Просмотров 2,2 млн
skibidi toilet zombie universe 40 ( New Virus)
03:06
Просмотров 1,8 млн
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
Просмотров 85 тыс.