Тёмный

ሊመጡ አልወደዱም! ልዩ ትምህርት በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ 

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu
Подписаться 104 тыс.
Просмотров 65 тыс.
50% 1

#Subscribe_Share_Like_Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!!
እግዚአብሔር ለአባቶቻችን በዘመናቸው ሲያሳየቸው የነበረውን የፍቅሩን ስጦታ እኛ ለማየት አልታደልንም፡፡ ምክንያቱም ተለይተን አልወጣንም፡፡ ከልምዳችን አልተለየንም፡፡ በዓለም ውስጥ ከሰበሰብነው እውቀት አልተለየንም፡፡ ብዙ ገንዘብ ለማምጣት ከምንደክምበት ቦታ አልተለየንም፡፡ በመሆኑም ከአባታችን ቤት በስተኋላ ባለ የቤተሰብ ሰንሰለት ውስጥ ራሱን አስገብቶ በስውር ተዳብሎን የቆየው አጥፊው መንፈስ፤ እግዚአብሔር ያዘጋጀልንን እንዳናይ ከሰማያዊ እውነት፣ ከመለኮታዊ ምሪትና ከእምነት ኑሮ ለይቶ ወደ ዓለም አወጣን፡፡
አንድ ጊዜ ቆም እንበልና እስኪ ትውልዳችንን እንመልከተው፡፡ እንዴት እየኖርን ነው? ምን እያስተናገድን እንገኛለን? ምን እያየንና እየሰማን ነው? የዕለት ዜናዎቻችን ምን ይናገራሉ? ኸረ የሰማይ አባታችን ቃል የሚለው እንዲህ ነው፡፡ "ከአገርህ ከዘመዶችህም ከአባትህም ቤት ተለይተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ውጣ።"
ልዩ ትምህርት
7ቱ የመወለድ ባሕርያቶች
( የሚጠፋ ትውልድ! )
1 ( የምናየው ይወለዳል )
2 ( የምንሰማው ይወለዳል )
3 ( የምትናገረው ይወለዳል )
4 ( የምታስበው ይወለዳል )
5 ( የምንሰራው ይወለዳል )
6 ( ዘመን እና ጊዜ ይወለዳል )
7 ( የምትመገበው ይወለዳል ).
በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 332   
@Tsion-v7f
@Tsion-v7f 7 месяцев назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንኖህን ያርዝምልን
@merhawittedros394
@merhawittedros394 Год назад
Egzaebiher Edmen Tienan yebzahalkum Aba 🥰 🥰 🥰 amen amen amen qale hiwet yesmalna
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no Год назад
Amen Amen Amen
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Год назад
ብርሐን ለፃድቃን፥ደስታም ለልበ ቅኖች ወጣ❤ እመብረሀን የጠላትን ስሩን ትንቀልልን ❤አባታችንን ሳይ እረጋጋለሁ።እረረረረረጅጅጅጅምምምምም እድሜ ለአባቶቻችን
@monaa1226
@monaa1226 Год назад
L Holm
@yabsera6872
@yabsera6872 Год назад
እድሜና ጤና፣ያድልን
@yabsera6872
@yabsera6872 Год назад
አባታችን
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 Год назад
የኔ እንቁ አባት ቃለ ሒዎት ያሰማልን ።ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን
@simontekle3792
@simontekle3792 Год назад
Amen Amen ❤
@desalegnshewarega185
@desalegnshewarega185 Год назад
የኛ አስማት ፀሎት ስግደት(ያምልኮ) እና መቁረብ ናቸው አባትችን እንዳው ምን ብለን በምን ቃል እንገለፃችሁ ኑሩልን አባታችን
@Kidanemihiret
@Kidanemihiret 3 месяца назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-e0uR7An-hKQ.htmlfeature=shared
@GodinshTho
@GodinshTho 6 месяцев назад
እናመሱግናለንአባታቺን
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤ በረከትዎት ይደርብን አባታችን
@ghenettesfalem269
@ghenettesfalem269 2 месяца назад
ኣባታችን፡ረጅም፡እድመ፡ይስጦት፡መዳናለም፡ብግዛብሕር፡በጾሎት፡ኣስቡኝ፡ገነት፡ክእንግልዝ፡
@MabetTadsee
@MabetTadsee Год назад
Amen amen
@EeEe-p1r
@EeEe-p1r 2 месяца назад
አሜን አሜን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢
@kookeetichanaala9357
@kookeetichanaala9357 Год назад
❤❤❤❤❤❤kale hiwot yesamelan abatachin❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@taferetefera3068
@taferetefera3068 Год назад
Abatachen ❤Egeziaberr rejem edem yesetel.menegesete semayat yawureselen
@FisehaMelaku-k9p
@FisehaMelaku-k9p 7 месяцев назад
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@warrior5847
@warrior5847 Год назад
Balhubet yeftugn memeher❤
@almezsisay7440
@almezsisay7440 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@dawithailu5093
@dawithailu5093 Год назад
አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤ አባታችን
@mulubelay3831
@mulubelay3831 11 месяцев назад
የኔ አባት ድካማቸው ሳስበው 😢እውነት ነው የኛ አስማት መፀለይ መስገድ ቅዱስ ቁርባን መውሰድ ናቸው❤
@KiyuKiyu-lk9yl
@KiyuKiyu-lk9yl Год назад
ክብር እስከ ሽምግልና
@tigisit2534
@tigisit2534 Год назад
የኔ አባት 🥹🥹🥹🥹ቃለህይወትን ያሰማልን 😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ ነፍሴ ትረሰርሳለች የእርሶን ትምህርት ስሰማ
@ኤፉታህወለታመርያም
Ewunet new ❤❤❤
@ማራናታየቅዱስሩፋኤልወዳጅ
እድሜና ጤና ይስጥልን
@sisayineshikase5859
@sisayineshikase5859 Год назад
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
@biniyamkindie
@biniyamkindie Год назад
Bezi bota yetegegnachihu tadlachihu. betam edilegnoch nachihu. Abatachin zemeniwon yibarkilin
@yerdi
@yerdi Год назад
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲
@DibabeLama
@DibabeLama Год назад
AMEN AmenAmen❤❤❤
@GodinshTho
@GodinshTho 6 месяцев назад
አባታቺንበጣምነውየለወጡኚእናበጣምአመሰግናለሁ
@batetekela6986
@batetekela6986 Год назад
Amen Kali hewot yasemaline
@selina_yemaryam
@selina_yemaryam Год назад
የኔ አባት ኑሩልን ❤ይፍቱኝ ወለተ ስላሴ በጸሎት አስቡኝ 😢
@marshet.gizachew
@marshet.gizachew Год назад
የኔ አባት ፀጋውን ያብዛልዎት 😢😢😢እኔ ውስጥ ያለውን ነው ሃሳቤን ነው የገለፁት😢
@Eyob797
@Eyob797 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን።
@TigiTemsgen
@TigiTemsgen Год назад
❤አባቴ ደናነወት ካጠገቤ እያሉይናፈቁኚል
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 Год назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ አባታችን በእው ነት ቃል ህይወትን ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ይሰጥዎት
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Год назад
አባታችን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን ቃለኽይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ❤አሜን አሜን አሜን
@ElieMechleb-gl2qn
@ElieMechleb-gl2qn Год назад
Amane Amane Amane
@berketitemsgn9276
@berketitemsgn9276 Год назад
የእኛ እንቁ አባት ቃል ህይወት ያሰማልን ዘሩት ይባረክ እረጅም እድሜ ያኑሮት
@nonenone3420
@nonenone3420 7 месяцев назад
Come to Atlanta Georgia we need you.
@dawitd1578
@dawitd1578 Год назад
ኧረ እባካችሁ በእመቤታችን መምህራችን የሚግኙበትን ቦታ እመላክቱኝ መምህር ግርማን
@adeymariam6103
@adeymariam6103 Год назад
አሜን እሜን አሜን 🙏እንኳን በደህና መጡልን🙏አብታችን 🥰ቃለህይወት ያሰማልን🙏 ❤️እባታችን ንሩልንንንን ንሩልን አባታችን ❤️ የድሆች አባት☀️እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏 እፍቲ አባታችን🙏 በፀሎትዎ አስቡን❤️
@merhawihailemariam9551
@merhawihailemariam9551 Год назад
❤❤❤
@mulye8211
@mulye8211 Год назад
እንኳን በደህና መጡ አባታችን
@sarayoutube4245
@sarayoutube4245 Год назад
የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜ ይስጠልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bettybelay
@user-bettybelay Год назад
መድሀኒአለም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አባታችን 🤲🤲🤲
@lulugeb8438
@lulugeb8438 Год назад
Amen Amen Amen
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 Год назад
አባታችን የኛ አባት, ሲመጡ ፈንፈሴ ሐሴት ታገርጋለች አባቴ እርሶ ሲያስተምሩ አጥንትቼ ሲንቀሳቀሱ ይታወቀኛል መንፈስቅድስ አጠገቤ እንደቆመ ይታወቀኛል አባቴ ሳይዎት ብርሐን ይታየኛል ምንአለፋዎት ባጠቃላይ ገነት ያለው ሆኖ ይሰማኛል አባቴ አከብርዎታለው እወድዎታለው ደግሞም እጅግ ብዙ የብዙ ብዙ ነገር ሆኖልኛል ሰገድኩ፣ ጸለይኩ፣ በብዙ አተረፍኩ ብዙ በረከትን አተረፍኩ አመሰግኖታለው ጸጋውን ያብዛልን የድንግል ማርያም ልጅ አሜን፣🌸🌺🌻🌻
@berisobedada188
@berisobedada188 Год назад
በርታ
@martagirma6938
@martagirma6938 Год назад
አባቴ በጣም ናፍቀውኝ ነበር .... ስላየዎት በጣም ነው መንፈሴ የተደሰተው ። ሰው አርገውኛል እና አመሰግንዎታለሁ ። እግዚአብሔር አምላክ የማቱሣላን እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥልኝ ሁሌም እማፀነዋልምሁ ...እሜንንንንንንንንንንንንንንንን ......እኔም ፈጣሪ አምላክ አንድቀን ከርሶ እንደሚያገናኘኝ አምናለሁ አሜንንንንንንንንንንንንንንንን...
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj Год назад
አሜን በእውነት እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድልን። ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።
@seniteghrmay7977
@seniteghrmay7977 Год назад
Abatashin Eghzabiher betena kebetesebashu hulu ytebkut.
@ashenafikabeda7917
@ashenafikabeda7917 Год назад
አድራሻ ላኩልኝ እባካችሁ እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበን አባ ቃለ ህይወት ያሠማልን
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Год назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Год назад
ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን አሜን
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 Год назад
አባቴ በረከተወት ይደርብኝ አባ ስጦታች!!!!!!!!
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
@adeymariam6103
@adeymariam6103 Год назад
እንኳን በደህና መጡልን አባታችን 🙏እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤቴሰቦቹ🥰
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
📚📚📖#አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን📚 📚📚📖#ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካ ችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ስለየተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን📚🕯️✝️ 📚#እኛም ቃሉን ሰምተን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን🕯️✝️#Egzibher yimsgen abatachn kale hiwot yesemalen berketewo yiderbin AMEN tslotewo ayleyen yene abate AMEN 💚💛❤🤲🙏
@lidacall9142
@lidacall9142 Год назад
AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen Abatachin
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 Год назад
አባታችን💚💛❤️🙏🙏🙏
@almazmoges7817
@almazmoges7817 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤. እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
❤❤❤❤❤❤❤ውድና የተከበሩ አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የማቱ ሳላን እድሜ ይስጠዎት አሜን አሜን አሜን አሜን በፀሎት አይርሱን የእኔታ❤❤❤❤
@martabrhanu798
@martabrhanu798 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልንን እድሜ ይሰጦት
@desalegnshewarega185
@desalegnshewarega185 Год назад
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከፀጋ ሰጥቶ እረጅም ዘመን ያኑርልን
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Год назад
አባቴ አይን ለአይን የምንተያይበትን ቀን የልደት ቀኔ አድረጌ አከብረዋለሁ ❤ እንድንገናኝ በፀሎት ያስቡኝ , ወለተ ኪዳን
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow Год назад
አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ በጸጋ በተሞላው ትምህርቶ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
@Eden-tc1sj
@Eden-tc1sj 4 месяца назад
የህዎትን ትክክለኛውን መንገድ ሰላሳዩኝ በእድሜ ዘመኔ ሳመስግኖት አኖራል🙏🏾🙏🏾🙏🏾 አውነት ነዉ የኛ አስማት ሰግደት ፀሎት አና ቅዱስ ቁርባን ነዉ. አርሶን የሰጠን አመላክ ቀዱሳን የክበር የምስገን.❤❤❤
@lijmaryam3528
@lijmaryam3528 Год назад
Amen (3) qale hiwet yesmalna abatachen ❤ btselot hsbni girmshlase
@sayedahmada17
@sayedahmada17 Год назад
ከጉባኤው አባታችንን እግዚአብሔር አያርቅብንንን❤
@ኢትዮጵ-ኀ6ወ
@ኢትዮጵ-ኀ6ወ Год назад
የለምህር ግርማ ልጆችና ተማሪዎች ጥያቄ:- "ልዮ ትምርት ማለት ምን ማለት ነው"? የአባታችን ፀጋ ና በረከት ይደርብን
@ወይኑ
@ወይኑ Год назад
የኔ አባት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን እኛንም በቸርነቱ ከእስራታችን ኤፍታህ ይበለን
@TigiTemsgen
@TigiTemsgen Год назад
❤አሜን ለእኔም አባ ጠልዩልኚ በአካል ካየሀቸውቆየሁ ይናፍቁኛል የርብኛል ሁላ
@meskeremhartmann8781
@meskeremhartmann8781 Год назад
​@@TigiTemsgen😊😊😊😊😊
@meskeremhartmann8781
@meskeremhartmann8781 Год назад
😊
@meskeremhartmann8781
@meskeremhartmann8781 Год назад
😊😊
@meskeremhartmann8781
@meskeremhartmann8781 Год назад
​@@TigiTemsgen😊😊😊😊😊😊😊😊
@Gugug-s9h
@Gugug-s9h Год назад
ኧረስልካቸዉን የሚያቅ እናቴ ታማብኝነዉ😢😢😢
@cvvc2455
@cvvc2455 Год назад
حق بس
@shitabadeg-hj3iz
@shitabadeg-hj3iz Год назад
አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን መንገስቱና ፅድቁን ያውርስልን አባ በፀሎታችሁ አስቡኝ ችግር ላይ ነኝ ወለተ ፃዲቅ
@fthi3585
@fthi3585 Год назад
አባትሺን የእውነት አባት አይናሽው የታወሩ እንደ ፈሪሳዊያን አባቶሽ ብያምኑም ባያምኑም እኛ እግዚአብሔር ምስኽራሺን ነወ በርሱወ ትምህርት (ስብኽት) ኽሲኦል ክቆሻሻ ስራሺን ተመልስን እግዚአብሔር እያመስግን በስጋሺን በነፍሳሺን ደስ ብሎን እየኖርን ባለፎወ ኽፍታሺን እየተፀፅትን ይቅር በለን እመብርሃን ያለፎው ሀጥያታሺን ይቅር እንዲለን ለምንልን እያልን ፈሪሃ እግዚአብሔር እንድጨምርልን ክርስቶስ እንማህፀናለን
@cvvc2455
@cvvc2455 Год назад
😢
@JdjdjdDjdjdj-bb2wp
@JdjdjdDjdjdj-bb2wp Год назад
❤ AmenAmen EllllllllllEellll 💔💔💔🙏🤲💔💔🙏🤲💔
@KubsaGesesu
@KubsaGesesu 5 месяцев назад
yeti akebabi new agelgilot eyeseta alehu
@TigestNigussie-dc4oj
@TigestNigussie-dc4oj Год назад
🥰🥰Abbatachin Erejim edemen kee Tena gar yesixelin 🥰🥰
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
አባታችን እድሜ ይስጥወት አሜን ፫ ምህረቱን ያብዛልን ወለተሩፋኤል አይርሱኝ በጾለት በስደት ነኝ 😢🙏
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Год назад
በተለይ እኛ በስደት ላለነዉ ያስተማሩን ወንጌል ስቅ ሆኖናል እመቤቴ ወተዉ ሲገብ ትጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በአፍ ይጠፉ ይለፈልፉ
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Год назад
የኞ አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን ማስተዋልን ይስጠን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን እንወዳታለን የኞ አባታችን❤❤❤
@martategegn5153
@martategegn5153 9 месяцев назад
ረጂም እድሜ ለኣባታችን በረከትዎ ይደርብን❤
@belayneshhabteyes21
@belayneshhabteyes21 Год назад
አባታች ሰዉቢጠላ እግዛብርሔን ረጅምእድሜና ጤናዎት ይሥጦት ፍቅርተ ዐይኗን ሰፐወስ እዛነበርኩ 🙏🙏🙏🙏
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 Год назад
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር የሚወደውን ጸሎት፣ስግደት፣ እንዲሰጠኝ ስጋ ደሙን ለመቀበል እንዲያበቃኝ በጸሎት አስቡኝ አትርሱኝ 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏
@helenlove2791
@helenlove2791 Год назад
❤EGZIABHER YMSGEN ❤AMEN AMEN AMEN QAEL HIWET YSMAELNA ABAYE MAEREY BETAM DES YLAEL ❤⛪️❤️🙏
@MWANJESHAKILAHATIENO-bc6my
@MWANJESHAKILAHATIENO-bc6my 7 месяцев назад
❤❤❤ጉሩም ትምርት እግዚአብሔር ያክብርልን ❤❤❤በረከቶት ዪደረብን ለአገራችን ሰላም ለእዝብችን❤❤❤❤ አባቴ በፀሎቶት ያስብን❤❤❤
@GodinshTho
@GodinshTho 5 месяцев назад
እንደዚህትምልርትዩተመቸኚየለምበጣምድቅነው
@Tugg-pz2xz
@Tugg-pz2xz 2 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ እድሜወን ያቆይልን አባታችን በእጃችሁ ለመዳን ለመባረክ ያብቃኝ ጨንቆኛል😢😢😢😢😢
@gashayeentertainment5358
@gashayeentertainment5358 Год назад
የኔ አባት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን እኛንም በቸርነቱ ከእስራታችን ኤፍታህ ይበለን
@adisu4246
@adisu4246 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት 🥰🥰🥰👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍🌾🌾🌾💐💐💐💐💐🌾🌾🌾💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 6 месяцев назад
ይዘኑልን አባታችን ተይዘን ነው ❤ እርሶ ያልተረዱን ማን ይረዳናል ❤ በረከተዎ ይድረሰን , አባቴ ውድድድድድ አደርገዎታለሁ ❤ የህይወቴ ጥያቄ ከእርጅናየ በፊት እንዳውቅ አድርገውኛል ❤ ይኑሩልኝ 🎉🎉🎉
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
አባታችን እድሜና ጤና ፀጋ በረከቱን ያብዛሎት አባቴ እርሶ ጠንቋይ ተብለው እየተሰደቡ እየታሰሩ ትውልድን እንዲንበረከክ ጸሎት ቤት እንዲያነጥፍ እንዱሰራ ባስተማሩት ባነቁት እኮ ነው አሁን ማንም ተነስቶ ይህ ቀን አይሰገድም ይህ ቀን ይሰገዳል እያሉ የሚሟገቱት የስግደት አይነት ይህ ብቻ ነው ከቻላቸውም ይከለክላሉ አቤቱ አባቴ እውነት ነው አባታችን የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን ስራ ስድብ ምን እንቅልፍ አለ እርሱንም ጠንቋይ ያለ ሁላ ዋጋውን አግኝቷል ይመጣሉ ገና ከፊቶት ይንበረከካሉ ይፀጸታሉ ማስተዋልን ያድለን እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለንብ
@ሩትየስላሴ
@ሩትየስላሴ Год назад
ተመስገን አባቴ አይጥፉብን በእጆ የምንፈወስበትን ቀን ያቅርብልኝ በሰዉ አገር ስለርሶ ብዙ ሰማሁ ብዙ ፈዉስንም አየሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ።ወደአገር ቤትም በገባዉበት ጊዜ ግን ለራሴእካን ጊዜ አጥቼ ራሴንም ትቼ በኪሳራ ያለትርፍ ማለዳ ተነስቼ ምሽት እገባ ነበር ለካ ያስለቀሰኝ እንደዛ ያለረፍት በኪሳራ እንድሰራና ፈጣሪዬን እንዳማርርና የመምህራችንን ትምህርትና ፈዉስን እንዳላገኝ ነበር የሁሉ ስቃይ በጣም ይገርማል አሁን በስደት ነዉ ያለሁት ግን ፈጣሪዬ ከፈቀደልኝ ሀገሬ በሰላም ከገባሁ መምህሬን መምህር ግርማ ወንድሙን አግኝቼ ከመላዉ ቤተሰቤ ጋር መፈወስን መባረክን እፈልጋለሁ
@Mes355
@Mes355 8 месяцев назад
አባቴ ለኔ ብሎ ያቆይልኝ ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ያድልልን በእውነት ሚስጥር አለኝ በአካል እርሶን አግቼ በእሳቸው ምክንያት ሰው ሆንኩኝ የእሳቸው ቪዲዮ አይቼ ሞት ተረፍኩ ሰው አያምነኝ ይህ ታአምር ለኔ የተደረገው የእግዚአብሔር መንፈስ እሳቸው ላይ አድሮ ታአምር ይሰራል 😢👏👏🤲🤲🤲🤲
@እግዚአብሔርታላቅነዉ
@እግዚአብሔርታላቅነዉ 7 месяцев назад
የኔአባቴ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በሄዳቹሁበት እመ ብዙሀን ከልጅ ጋር ከክፉ ትጠብቃቹሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹሁ❤❤❤❤❤
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Год назад
እውነት ነው አባቴ አገልጋዮች ፀሎት ከብዷቸዋል !!!
@ወለተማርያም-ሠ9ጀ
@ወለተማርያም-ሠ9ጀ 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባየ በፀለተ አስብኝ ወለተ ማርያም ስደተኛ ልጅህ አረ መቸ ነው ሃገር ምግብ አይይይይ😢😢😢የኔ ነገርእናቴ ማርያም ስደት አሳጥርልኝ አባየ ግን የት ነው እምገኝ 👏👏👏
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Год назад
አባቴ ይናቁኛል መቸ ይሆን እማገኘወት ???
@ayelewoldegebriel9365
@ayelewoldegebriel9365 Год назад
ውድና የተከበሩ አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የማቱ ሳላን እድሜ ይስጠዎት አሜን አሜን አሜን አሜን በፀሎት አይርሱን የእኔታ
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 7 месяцев назад
አባታችን ሰው የሚለው ነገር ስለማያጣ ምንም አይግረሞት! ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ሲያሳድዱት የነበሩት እኮ በቤቱ የነበሩት ናቸው!
@emmadirissa3577
@emmadirissa3577 5 месяцев назад
ru-vid.comDQVwVClBsTQ?si=zyabCMaG7m1eytEc : mechenewu silsigawedemu yemisebekewu? Abatachin Yersoin tisega le huluim yadililin? Besewuw hazeinlay metishaf yastewawuqalu!!!!!! Yasazinal
@AbelGizaw-zj3nd
@AbelGizaw-zj3nd Год назад
አባቴ እግዘብሔርን በሕይወቴ የምለምነው ከ እርሱ ጋር ሳልገናኝ ከዝ አለም እንዳላልፍ ነው በፀሎት አስቡኝ ገብረሕይወት እና በቤተሰቡ ቡላቹ
Далее
I Took An iPhone 16 From A POSTER! 😱📱 #shorts
00:18