Тёмный

ሊቢያ ላይ በጥይት ተመትቼ ተረፍኩ | የ ወጣቱ የስደት ታሪክ ክፍል 2 | 

Efi G
Подписаться 83 тыс.
Просмотров 164 тыс.
50% 1

ዛሬ የአንድ ወድማችንን የስደት ታሪክ ክፍል ሁለት ይዘንላችሁ መተናል , ሁላችንም ከዚ ጠንካራ ወጣት ብዙ ምንማረው ነገር አለ , የሱን እና የቤተሰቡን ህይወት ለመቀየር የማይታለፈውን አልፎ በ እሳት ተፈትኖ እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ደርስዋል
አሁንም ግን ወንድሞቻችን በሊብያ በረሀ እየተሰቃዩብን ቤተሰቦቻቸውም በሀዘን እና መከራ እየተሰቃዩ ይገኛሉ
ሁላችሁም በምታምኑት ፈጣሪ ስም አነሰም በዛ ሳትሉ በፀሎትም ሆነ በገንዘብ የቻላችሁትን እንትረዱ እንጠይቃለን 🙏🏼
ላይክ እና ሼር ማድረግ እንዳትረሱ ቤተሰብ 🙌🏽
የ መጨረሻውን ክፍል 3 እሮብ ይጠብቁ
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.26 "ሎተሪ"
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #የልብ_ወግ
#Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland #makemoneyonline #chatgpt #PassiveIncome #earnmoneyonline #workfromhomejobs #workfromhome #earnmoney #onlinemoney #ai #openai
#upwork #upworkethiopia
#channel_idea #make_money_online #online_money, e commerce amazon, e commerce website project, #freeonlinemoney #Dropshipping
#MakeMoneyOnline #MakeMoney #Money #WorkFromHome #Bitcoin #Finance #EarnMoney #AffiliateMarketing #Investing #BitcoinMining #MakeMoneyFromHome #BestOnlineBusinesses
#MakeMoneyOnline #Shopify #AffiliateMarketing #MakeMoneyFromHome #OnlineBusiness #Dropshipping #SideHustles #SocialMediaMarketing #PrintOnDemand #PassiveIncome #WorkFromHome #paypalmoney
Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,,ale tube,ethiopia,habesha tiktok,ethiopia reaction,ethiopian artist, ebs tv ehuden be ebs, ebs tv kidamen keseat, ebs tv today, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2023 full movie this week,ethiopian news today 2023,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film,melat nebiyu,melat nebiyu biography,melat nebiyu movies,,melat nebiyu youtube channel,melat nebiyu film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur, New Ethiopian Orthodox Mezmur, Eregnaye, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethio Forum, Abiy Ahmed, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro,new ethiopian music 2023,kana tv,ዜና,ethiopian movies 2023,ethiopian funny video tik tok,new ethiopian music,abrelo tube today,abrelo hd new,ዶ/ር አብይ,እሁድን በኢቢኤስ,ቅዳሜ ከሰዓት,,fano,melat nebyou,tplf,veronica adane,new protestant mezmur,new orthodox mezmur,Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Развлечения

Опубликовано:

 

22 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 828   
@EfiVLOGS
@EfiVLOGS 3 месяца назад
የመጨረሻውን ክፍል እሮብ ይጠብቁ ሰብስክራይብ ማረግዎን እንዳይረሱ 🙌🏽🤎
@user-mz8vh3zk2u
@user-mz8vh3zk2u 3 месяца назад
awo tolo erob aydersm wooooooooooooooooooooow tarik
@BubuAli-uq7be
@BubuAli-uq7be 3 месяца назад
Hidee abo antim zm balke new 🤬
@AmanuelMersha-lb2yw
@AmanuelMersha-lb2yw 3 месяца назад
Begugu lanabd new
@DodaiT1
@DodaiT1 3 месяца назад
እናመሰግናለን
@samrawitsamuel5726
@samrawitsamuel5726 3 месяца назад
Eshetu donkey tube style 😂
@ideagraphics6516
@ideagraphics6516 3 месяца назад
ምርጥ እህት ነው ያለህ ቂርቆስን 🙏🙏🙏
@WajeboMusic-pq9zq
@WajeboMusic-pq9zq 3 месяца назад
ትክክል ነው ብሮ
@YonatanSolomon-bh3mp
@YonatanSolomon-bh3mp 3 месяца назад
ለ እህትህ መልካሙን ይግጠማት ስቃይህን የቀነሰችልህ 💪💪💪💪
@Yefekerweg
@Yefekerweg 3 месяца назад
የእህት ፍቅር
@habtomhabtom8631
@habtomhabtom8631 3 месяца назад
Bel sister awen erdat
@ironside011
@ironside011 3 месяца назад
ትለያለች ❤
@user-xh2un9ns7k
@user-xh2un9ns7k 3 месяца назад
ማርያምን እኔም ልክ እንደሱ ተይዤ እህቴ ናት ናት ከዚም ካዝም ብላ ልክ እሱ እንደገለጸዉ የሰዉ ፊት ገርፎአት😢 አስወጥታኝ አሁን ገና ትሪፖሊ ነኝ መጨረሻዬ እንዲያምር ጸልዩልኝ እኔም ይሄን ቀን አልፌ እንደሱ ሚድያ ላይ እስካመሰግናት ቸኩያለሁ 😢😢
@user-iw2nc2hc8p
@user-iw2nc2hc8p 3 месяца назад
ፈጣሪ አለ አይዞህ ይረዳሀል
@iam-amhara
@iam-amhara 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይርዳህ❤
@user-xh2un9ns7k
@user-xh2un9ns7k 3 месяца назад
አሜን 🙏
@user-xh2un9ns7k
@user-xh2un9ns7k 3 месяца назад
@@user-iw2nc2hc8p awo esu ale emebrhanim alechilign
@Getachews189SelamgetachewGmail
@Getachews189SelamgetachewGmail 3 месяца назад
😢😢😢😢😢 fetar yirdah😢wogen😢
@tigistbelay1877
@tigistbelay1877 3 месяца назад
እኔንጃ እደዚህ ሀዘን ተሰምቶኝ አዳምጬ አላውቅም በጣም ያሳዝናል በዚህ ሁሉ የረዳህን አምላክ አመሰግነዋለሁ በጣም አጀቴን ነው የበላኸው !!! አፊ አንተስ እዴት ሄድክ እባክህ አጋራን !!
@BirukTilahun-md6bg
@BirukTilahun-md6bg 3 месяца назад
የኢትዮጵያን ልጆች በስደት አለቅን 😢😢 በአገራችንም በስደትም ተሰቃየን😢😢😢😢
@DodaiT1
@DodaiT1 3 месяца назад
እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ወስደንበታል ግን በዚሁ ይቀጥል ባይ ነኝ እንደኔ ይቀጥል ምትሉ ኮሜንቴን ላይክ ❤❤❤
@user-ry5eg9fw4f
@user-ry5eg9fw4f 3 месяца назад
እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ወስደንበታል ግንበዚሁይቀጥል ባይነኝ እንደኔ ይቀጥል የምትሉ ኮሜንቴን ላይክ❤❤❤
@ZEZU_Gaming
@ZEZU_Gaming 3 месяца назад
Efig በጣም አሪፍ እና ሎሌችንም እንደዚህ እየጋበዝክ እንዴት መከራ አይተው እንደመጡ ጋብዘክ አቅርብልን 🎉 Thanks Like Share Subscriber guys
@Pubg12-nl4bx
@Pubg12-nl4bx 3 месяца назад
Yabede comment 😊
@YafetAbay-mf4vo
@YafetAbay-mf4vo 3 месяца назад
Happy ​@@Pubg12-nl4bx
@DagimmesfinDagi
@DagimmesfinDagi 3 месяца назад
Yeleben tenagerk 👍
@oromo_tech
@oromo_tech 3 месяца назад
Awo lek nw
@yoni.t2217
@yoni.t2217 3 месяца назад
ቦታው ላይ ያለሁ እስኪመስለኝ ተመስጭ የሰማሁት ታሪክ😢
@Getachews189SelamgetachewGmail
@Getachews189SelamgetachewGmail 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢 ቀላል😢
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 3 месяца назад
የስው ልጅ ስንት መከራ.ያሳልፋል ዛሬ እንደ ታሪክ አወራህ አይዞህ😢😢
@Meselall
@Meselall 3 месяца назад
እስቲ ያቺ 2 ልጆች ያለት እናት ምን ሆነች በናትህ ጠይቀው efi Please
@mesfinbirhanu562
@mesfinbirhanu562 3 месяца назад
Awo er selesa teykew betam jegena enat nch😢😢
@mekdelawitleykun9212
@mekdelawitleykun9212 3 месяца назад
denzi yeljochi alem tereti meselhe masemawu
@user-kv2jk8sn1m
@user-kv2jk8sn1m 3 месяца назад
አቢ ጠንካራ ሰው በአንተ ጥንካሬ እኛም እዚህ ደርሰናል ያንተን ልክ ባይሆን አባታም እናቴም ባላጣ ግን በህወቴ እህን ማልለው ስቃይ ተሰቃይቸለው ፈጣሪ ይመስገን በህወት ወጥተናል ያማል ስደት ሊብያ ወንሞቻቺን እህቶቻችን በረሃላይ ጥለን መጣን ሊቢያ ይቅር እበካችሁ ማርያምን ለኔም እህቴ ማን እንዴ እህት 🥲🥲🥲
@user-uq2jg4hh1v
@user-uq2jg4hh1v 3 месяца назад
ማርያምን እያለቀስኩ ነው የሠማሁት 😥😥😥😥😥😥
@usmanmohammed9706
@usmanmohammed9706 3 месяца назад
አሽቄ😂😂😂😂😂😂
@user-ly3ot8nj1w
@user-ly3ot8nj1w 3 месяца назад
Odu
@aschalewsoleyana1747
@aschalewsoleyana1747 3 месяца назад
​@@usmanmohammed9706የጀላ ላሽ ልጅ እናት ልብዳ የሰው ልጅ አደለ በዚ ልክ አይምሮክና ልብክ የደረቀው እናት ልብዳት ባገኝክ ለስጋክ ሳልሳሳ ከአጥንትክ ላይ እልጠው ነበር ትላም ቡሽቲ
@mahliettefera31
@mahliettefera31 3 месяца назад
በርታ ወንድሜ ላንተ የደረሰች ኪዳነ ምህረት ለሁሉም ትድረስላቸው
@henock2127
@henock2127 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@emmanuel57
@emmanuel57 3 месяца назад
ወይ በጣም ይሰቀጥጣል የሞቱትን ነብሳቸውን በገነት ያኑረወ አንተም ታሪክህን ለመናገር ያበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-xh8lc3nd8f
@user-xh8lc3nd8f 3 месяца назад
❤❤❤
@airmatube1794
@airmatube1794 3 месяца назад
ታዉቃለህ ብሮ አኔም አንተ በሄድክበት ዓም ስደት ብዬ ሄጄ ሱዳን ካርቱም የተወሰነ ጊዜ ቆይቼ ነዉ ነገሮች አልሆን ሲል( አሁን እግዚአብሔር ሲረዳኝ) የተመለስኩት:: አና ታሪክህን ስሰማ ራሴን አንተ ቦታ አስቀምጬ ነዉ በርግጠኝነት መንገዴን ቀጥዬ ቢሆን ኖሮ አንተ ያየከዉን ስቃይና መከራ ሁሉ አይ ነበር ሊያዉም እንዳንተ የመቋቋም እና በህይወት የመቆየት አቅሙ ካለኝ:: እና ያላሳለፍኩት መከራዬን አንተ ታሪክ ዉስጥ አይቼዋለዉ:: ብቻ እንኳን እግዚአብሔር ረድቶ ያንን የመከራ ዘመን ተሻገርክ::
@user-mj8or5fh2w
@user-mj8or5fh2w 3 месяца назад
አቢን በጣም ደግ ሰውን አክባሪ ያለውን የሚያካፍል ታንፆ ያደገ ልጅ ነው በጣም እናመሰግናለን ስላቀረብክልን ለመሄድ ያሰባቹ ከአቢኒ ብዙ መማሪ ትችላላቹ እባካቹ አትሰደዱ❤😊
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 3 месяца назад
አብሬህ ነው ያለቀስኩት 😢 አቤት ያማያልፋ ቀን የለም ይሄ ሁሉ መከራ መቻልህ ወንድሜን😢 እንኩዋን አምላክ እረዳህ ለፋተህ ደክመህ ተሰቃይተህ አልቀረህም እግዚአብሔር ይመስገን አለፋከው እንዴት ይጨንቃል😢 ይሄ ታሪክ ሁሉም ወጣት ጋር መድረስ አለበት ሂወታቸውን ወዱ እሳት ዉስጥ አይክተቱ 😢
@mekuriazeleke5414
@mekuriazeleke5414 3 месяца назад
ጌታ ሆይ.... እግዚአብሔር ሆይ....ሀገራችንን እና ሕዝቦቿን ተመልከት...እንዴት አንጀት የሚበላ ታሪክ ነው 😢😢😢😢 ወንድሜ እንኳን ሕይወትህ ተርፎ ይህን ትምህርት ለማጋራት በቃህ 🙏💚💛❤️ እመብርሃን ከልጆ ጋር ዘወትር አትለይህ 🙏💚💛❤️
@user-ys2ie4nw6j
@user-ys2ie4nw6j 3 месяца назад
ይሄን የምታዩ ethiopian እና ኤርትራውያን ወንዲም እህቶቼ በጣም ከባዲ ነው የምንወዳቼውን ወንዲምና እቶቻችንን ቀብረን ነው የመጣነው ባህር ላይ ስንት ሁነን ነው የገባነው ቪዶውን ካያችሁት አስተማሪ ነው አትምጡ በዛ መንገዲ የኛ የተሰቃዬነው ይበቃል Efi እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥል በርታ
@Saron-kc5ue
@Saron-kc5ue 3 месяца назад
እጅግ እጅግ አሳዛኝ እና ከባድ ነሯል እኔ ሀገር ኑሮ አልሳካ ብሎኝ አረብ ሀገር ከመሰደድ ይሻላል ብዬ ልሞክረው አስቤ ነበር እንደገና ፈርቼ ወደ ዱባይ መጣሁ እግዚአብሔር ይመስገን እየሸቀልኩ ነው ይሔንን ጉድ ሰምቼ ደግሜ አላስበውም😢😢😢😢😢
@user-ys2ie4nw6j
@user-ys2ie4nw6j 3 месяца назад
አወ በጣም ከባዲ ነው ወዳጄ የምታቃቼውን በምትችለው ምከራቼው ሳይሆን በፊት ነው መናገር የምትወደውን ሰው የሚያሳጣ መንገዲ ነው
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 3 месяца назад
ችግሩ አይስሙም ይኽው ወንድሞቻችን መተው እየተስቃዩ ነው የአንችን ገብርሽ ብለው የሚገርመው ከአውሮፖ ያለውን ችግር ደግሞ አያውቁም 😢 ስንት ፕሮስስ እንዳለው አብሶ በአሁኑ ጊዜ ስው ስልችተዋል ለራሳቸው ኑሮው ተወዶባቸው ነጮችም እየተስደዱ ነው ወደ አሜሪካ😢😢
@user-ys2ie4nw6j
@user-ys2ie4nw6j 3 месяца назад
@@tigistitigisti4792 አወ እያወቁ ለሚገቡት እኔ አላዝንም እዚህ መተው ብር የሚታፈስ ይመስላቼዋል እኛ በዛ ስንት ሁነን እንደመጣን ስለምናቀው ሰውን ተው ስትይው ይብስበታል አሁን ደግሞ ብሩም የሚጠይቁት ብዙ ነው ልቦና ይስጣቼው ከባዲ ነው😔
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw 3 месяца назад
አይዞን አቤኒ ።ጀግና ነህ።ህልምህን አሳክተሀል።።።።
@betelhemyemane2564
@betelhemyemane2564 3 месяца назад
እሱ ጀግና ስለሆነ አይደለም ውዳሴ ማርያም ስለያዘ ነው የተረፈው
@arditube5698
@arditube5698 3 месяца назад
የኔ ውድድድድድ አይዞክክክክክ የአባትህን ነብስ እግዚአብሔር በደጋጎች ጎን ያሳርፍልን ፀሎት አድርግ እግዚአብሔር ብርታት እንዲሰጥህ💔🙏
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 3 месяца назад
ፈጣሪ ያፅናህ ወድማችን ስደት ያላቹ እህት ወድሞቼ ፈጣሪ ከክፉነገር ይጠብቃቹ
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ተፅናና ቢያንስ አባትህ እደሚፈልግህ አይነት ልጅ ሁንለት በስጋ ቢለያዩም በመንፈስ አይለዩም እናም አሪፍ ፕሮግራም ነው ይሄን መከራ እያዩ እዳያሳቡት ያደርጋል ይቀጥል
@nahomantenehmusicenglisham2078
@nahomantenehmusicenglisham2078 3 месяца назад
ኤፋ ያራዳ ልጅ በአንድ እንዳይቆም ሌላም😢😢
@fafi-zana
@fafi-zana 3 месяца назад
እያለቀስኩ ነው ያየውክ ወንድሜ አንተ ጀግና ነክ እዬን ሁሉ መከራ ተቋቁመ ማለፍ እግዚያብሔር እንኳን እረዳክ እኔና አህቴ ገና ከሱዳን ነው ከብዶን በሦስት ወራችን የተመለስነው ሁሉም ለበጎ ነው አይዞክ መልካም ነገሮች ሁሉ ይግጠሙክ🙏🙏🙏❤
@BetiTesefes
@BetiTesefes 3 месяца назад
እግዚአብሔርን በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እያለቀስኩ ነው የሰማውት😭😭😭😭😭😭
@ETHIO1800
@ETHIO1800 3 месяца назад
እንባዬ እየወረደ ነው የሠማሁት!! እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ ልብ የሚሰብር የሚያሣዝን የሕይወት ታሪክ ነው! እህትክ አንጀቴን ነው የበላችኝ የኔ እናት እህት እኮ ልክ እንደ እናት ነች😭😭😭 ያልፍልናል ብለው ከሐገር ወተው የትም ለቀሩት ወገኖች አምላክ ነፍሳቸውን ይማረው😭😭😭 በጣም አዝናለሁ !
@nigistzewdu6123
@nigistzewdu6123 3 месяца назад
ማርያምን እያለቀስኩ ነው የሠማሁት እግዛብሔር ይወድሀል ተአምር ነው
@Eyob797
@Eyob797 3 месяца назад
እግዚአብሔር በቃ ዕንዲለን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ቶሎ ዕንዲያሳየን ዕንፀልይ::
@user-qz9zy5nx6j
@user-qz9zy5nx6j 3 месяца назад
ፈጣሪ ይይላችሁ ደላሎች 💔🥲🥲🥲🥲🥲🥲ከልጁ ስቃይ የአባትየው አሟሟት ልብ ይሰብራል 🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲
@makde171
@makde171 3 месяца назад
ትልቅ ተምህርት ነዉ ለመሆድ ላሰቡት አንተን ግን እግዚይቡሄር ጠቡቆሀል ወንድሜ የአባትህንም ነቡስ ይማርልህ 😢
@ZakAbiye-bk1xx
@ZakAbiye-bk1xx 3 месяца назад
በጣም የሚገርም ፍቃደኝነት ነው ይሄን አይነት የግል ታሪክ ለማውራት በቀናነት መፍቀድ ደግሞ እያንዳንዱ ነገር እውነት ነው እኔም አውቀዋለው በዛው ነው ያለፍኩት ብዙ አይቻለው በመድሀንያለም ቸርነት ሆኖ ዛሬ ላይ ለዚ በቅተናል ! መድሀንያለም አዳነን በማይሻር ቃሉ!! አቤኔዘር ስለ አባትህ ታሪክ በጣም አዝኛለው እህትህም የከፈለችው ዋጋ ለዛሬው ያለህበትን ቦታ ትልቁን ድርሻ ትወስዳለች አንተም በርትተህ እራስህንም ቤተሰብህም እንደምታስደስት እና ታሪክ እንደቀየርክ አስባለው አባቴ በርታልኝ!! ኤፊ ግን በየት ነው የመጣኸው? እውነት ለመናገር የሊቢያ ጀማ ነበር ምትመስለኝ ሳይህ ግን ተጠራጠርኩ ለማንኛውም ከዚ ሾ በሁዋላ የኔን ከሊቢያ እስከ UK ታሪክ ለመስማት ከፈልክ እኔ ፍቃደኛ ነኝ ግን በራሴ ስቱዲዮ በተሻለ production እንዲሆን እፈልጋለው ከተመቸህ ስልክህን ደቅ አርግልኝ! በተረፈ በጣም አሪፍ ሾው ነበር እእግዜአብሔር ይስጥልኝ🙌🏽🙌🏽🍀
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 3 месяца назад
😢 እኔ አሁን በዛ መንገድ ከአስር ዓመት በፊት መጥቻለሁ ግን ምንም ችግር አላየንም ውዳሴ ማርያም በየቀኑ እየፀለይን ነበር ይልቁን እንክብካቤ ነበረው ማንም አልተመታም እንደውም ምግብ በግፍ ነበር ወተት ዳቦ 😢😢😢 ከ2016 በኃላ ነው ክፉ የሆኑት መንገዱ 😢😢 ይኽው ወንድሞቻችን መተው እየተስቃዩ ነው
@ZakAbiye-bk1xx
@ZakAbiye-bk1xx 3 месяца назад
@@tigistitigisti4792 እውነትንነው ብዙ ሰዎች ስቃይ አላዩም ያኔ አሁንደሞ በጣም የከፋ ነው እግዚአብሄር ይሁናቸው !
@TesfaneshAbebe-nr6do
@TesfaneshAbebe-nr6do 3 месяца назад
ወይኔ ወድሜ ሲያዩት እኮ ይሄን ሁሉ ያሳለፈ አይመስልም ለማንኛውም ቀጣዩን ክፍል በጣም ቀኑን አራዘምከው እሮብ😢😢😢
@geez2115
@geez2115 3 месяца назад
አይዞን በርታ አባዬ uffff ሁሉም ሰው የሚያሳዝን ህመም በውስጡ አለ efi ይህን ፕሮግራም በርትተህ ያዘው ይሄን አሰቃቂ ጉዞ ገና ነው ስቃዪ ብዙ ነው ዘግናኝ ነው ከወንድማችን በላይ ያሳለፉ አሉ አግኛቸው ወንድማችን ክብር ይገባሀል ሌሎች ይህ እንዳይደርስባቸው ስላካፈልክ አቅርባቸው በዚህ መንገድ ስደት ላሰቡ ትመልሳቸዋለህ bro ደሞ ይህስ ቁስል አግባና ውለድበት በተወስነ መልኩ ህመምህ ይድናል እረፍት ታገኛለህ🙏
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 3 месяца назад
ከምር ድህነት ስደት ችግር አይኑ ይጥፋ 😭😭😭😭
@endoendalk9140
@endoendalk9140 3 месяца назад
የሊቢያ ሕይወት ማሰብም አልፈልግም እግዚአብሔር ይመሰገን ማይታለፍ የለም
@israelanagie9249
@israelanagie9249 3 месяца назад
አይ ድህነት.... አይ መከራ....ይህ ሁሉ ጭካኔ በወገን ላይ....የት ለመድረስ ይሆን ይህ ሁሉ ግፍ በወንድም እህቶች ላይ መፈፀም እግዚአብሄር የስራችሁን ይስጣችሁ .....እንኳን አተረፈህ ወንድሜ!!!!
@EthioMotivations
@EthioMotivations 3 месяца назад
I respect this man❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ni1zk8ff7x
@user-ni1zk8ff7x 2 месяца назад
በጣም በጣም ነው ያዘንኩት ለሌሎች እህት ወንድሞቻችን ትምህርት ይሆናል ብለክ ነው ይህንን ቪዲዮ የለቀክልን በጣም በጣም ነው የምናመሰግነው🙏🙏🙏። Efi በርታልን
@aliannan9776
@aliannan9776 3 месяца назад
ቤተሰብ ሼር ላይክ እያረግን እንጀምር 🙏😭😭
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 3 месяца назад
ይህ እዉነተኛ ታሪክ ግን የምር ሁሉም ወጣት መስማት አለበት ጌታን ተሰቃየን እኮ😢😢😢
@FrehwetAmare
@FrehwetAmare 3 месяца назад
ወንድሜ አይዞህ የአባታችን በጸደይ ገነት ይኖረናል አይዞህ ጠንካራ
@NetsiNetsi-yu3fj
@NetsiNetsi-yu3fj 3 месяца назад
የኔ አባት😭😭 አንተ ጀግና ሰው ነክ,ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልክ አባቴ❤
@user-kk7vc2lg4o
@user-kk7vc2lg4o 3 месяца назад
እህትህ እናትህ ናት የአባታችን ነብስ ይማር አንተም እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ይስጥህ ጀግናው ወንድሜ❤❤
@betelhemyemane2564
@betelhemyemane2564 3 месяца назад
ይሄ ልጅ ውዳሴ ማርያምን እና ቅብዓ ቅዱስን ይዞ ነው የተረፈው ፓርት 1 ላይ አንደተናገረው፣ ሌላ ደሞ የመምህር ግርማ ወንድሙ የፈውስ አገልግሎት ላይ ደግሞ አንዲት ልጅ እንዲሁ ስደት ላይ ድርሳነ ሚካኤል በጡት ማስያዣዋ ይዛ ከጓደኛዋ ጋር ኣብራ ሆና ጓደኛዋ ያ ሁሉ ጥይት ሲያርፍባት እሷ አንድም ጥይት ሳይነካት እንደተረፈች መስክራለች፣ ሌላም የመምህር ግርማ ወንድሙ ቪድዮ 29 ላይ ይመስለኛል አንድ ሰውዬ መዲትራንያን ባህር ከሰጠመችው ኣውሮፕላን ከተረፉት 51 ሰዎች ውስጥ አንዱ ሆኖ የተረፈው ድርሳነ ሚካኤል በኪሱ ይዞ እንደሆነ ተናግሯል። ምንም ነገር ሳይዙ እንኳን የሚድኑ ኣሉ ምክንያቱም እግዚኣብሔር በ አንድም በሌላም ምክንያት ስለሚያድን ነው። ግን ልንሞት እንኳን ታስበን ብንሆን ቅዱሳን ድርሳናትን ወይም ገድላትን ይዞ መጓዝ ነፍስን ማዳን ነው።
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 3 месяца назад
የሚገርም ነው ለካ ሊቢያ ውሥጥ ወንድሞቻችንን ይዘው የሚያስገርፉትና ብር የሚጠይቁት አበሾች ናቸው ያሣዝናል የአበሻ ክፋትና ሸር ምቀኝነት ጭራሽ ሊቢያ ውሥጥ ሀረቦቹን ቀጥረው እንዴት ያማል እግዚያብሄር ይመሥገን ለዚሕ መብቃትህ በተለይ እህትህ😢😢
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 3 месяца назад
አይገርሙም ጭካኔ
@aberuyeamare4442
@aberuyeamare4442 3 месяца назад
ያስለቀሰኝ የሕይወት ታሪክ😢 እግዚአብሔርን በስመአብ ፅናቱ
@addisuayele3189
@addisuayele3189 3 месяца назад
Ere Efi erob betam rakebin biyans Monday argew😢😢
@MohanmedAhmed-ru8mb
@MohanmedAhmed-ru8mb 3 месяца назад
የኔ ጌታ ሲያሳዝን እግዚአብሔር እንኳን እዚ ደረስክ አባትህም ነፍሱን ይማረው አይዞህ ወንድሜዋ ስደት አይኑ ይጥፋ😢
@Nahom7
@Nahom7 3 месяца назад
Lju des ylal betam❤🎉 beketay demo henokn akrbln
@YoniPaf
@YoniPaf 3 месяца назад
አቡዱ ሰላም ይባላል የበረሀው ንጉስ የሚባለዉ አረመኔ ሀበሻ ነዉ
@bruktigetu
@bruktigetu 3 месяца назад
Eritrea or Ethiopia sewyew
@Tinafafi-mm6hb
@Tinafafi-mm6hb 3 месяца назад
ይድፋው ጭካኔው
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 3 месяца назад
​@@bruktigetu He's Eritrean. በጣም ክፉ ሰው ነው።
@emnetagizaw1098
@emnetagizaw1098 3 месяца назад
ጠያቂው በጣም ጎበዝ ነህ እናም ሙሉ ስክሪፕት ነው የሚመስለው በስመአብ 😭😭 እኛም በዚ ሰአት የሰፈር ልጆች ታግተውብን ጭንቅ ላይ ነን ይህን ስሰማው ደሞ አምላኬ ሆይ
@saday1261
@saday1261 3 месяца назад
ወንድሜ ልጄ ወይኔ ወይኔ ስንት ስቃይ አሳልፈሀል ከዚህም ስንት የባሰ አለ በእንባ ነው የሰማሁህ የልብህ ሀዘን ልጄን እንኳን አለፈ እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ልብህን ጠበቀልህ አለፈ አሁን አንተ ጠንካራ ነህ ማንም ያንን ስቃይ አያደርስብህም ሁለተኛ እድል የተሰጠህም የምታደርገው ስላለ ነውና ለሌሎች ጥቀም አስተምር
@user-zu7zp7hr4e
@user-zu7zp7hr4e 3 месяца назад
ትዝ ይለኛል የለበስካት ተሸርት የቀየርኩል እኔ ነበርኩ ብቻ ያ ሁሉም አለፈ
@geez2115
@geez2115 3 месяца назад
ዝም በል መልካም ማድረግህ ደስ ይላል ከክርስቶስ ክፍያህ እንዳይቀር ዝም በል የምታደርገው በስውር ይሁን ምን ይላል ቅዱስ መጽሀፍ ቀኝህ ሲሰጥ ግራህ አይመልከት🙏
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 3 месяца назад
😢😢 ውይ እና ምን ይሁን አይባልም አይ ያደረከውን በራስህ አፍ ነጠቀው ቀኝህ ሲስጥህ ግራ አይይ ነው ወይስ ስምህን ስላልጠራ ነው እረስቶት ይሆናል
@amlightg8614
@amlightg8614 3 месяца назад
ende zible enji siyayew endiyastawisew new Yihin kalawera bemin yastawisewal
@user-pu3cn5qh8k
@user-pu3cn5qh8k 3 месяца назад
አይምሮዬ ታሪኩን እየደጋገመልኝ በሀዘን ብቻዬን ተክዣለው
@EyerusDemeke-wc7gu
@EyerusDemeke-wc7gu 3 месяца назад
እያለቀስኩ ነው ያየሁት 😢😢😢 ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድሜ
@YonasTeshome-dm3rg
@YonasTeshome-dm3rg 3 месяца назад
You're such a strong man. The past is passed. You deserve more than this. 👏👏for ur sister.
@tadetade-jp2zp
@tadetade-jp2zp 3 месяца назад
ሰላም ሰላም ወንድም ታሪክህን ያሳለፍከውን ውጣውረድ በጣም ያሳዝናል አንተ በጣም እድለኛ ነህ ይሄንን ያላዪ መንገድ ጀምረው በባህር ሳይቀር ሰምጠው የቀሩ ሰንት ያገራችን ወጣቶች አሉ አንተ እድለኛ ነህ እግዚአብሔር እዚ ሰላደረሰህ የተመሰገነ ይሁን ዛሬም ይሄንን የሰደት ታሪክህን እያወራህ በሊቢያ ብዙ የአገራችን ልጆች አሁንላይም አሉ የንተ ተሞክሮ ብዙ ወጣትን ያስተምራል አንተ በዪቲብ መለቀቁ ጥሩ ነው ነገር ግን ከእንዚህም በላይ አሰተማሪ ሁኖ ወጣቱን ከሞት ቢድን በሀገሩ ባይመቸው እንካን ከሚደርስበት ስቃይ አይበልጥ ተመቸውም አልተመቸውም በሀገሩ እንዲኖር ህይወቱን እንደአይቀማ ማሰተማር ጥሩ ነው ታሪክህን በህይወት የጋጠመህን ለሌሎች ይበልጥ ወደመፀሀፍ ቢቀየር ለሌሎች ይበልጥ የምናስተምርበት ደረጃ ላይ ብንደርስ ጥሩነው ወደመፀሀፍ ለውጠነው ቢፃፍ ጥሩነው እኔ ሀሳብህን ብቻ ፍቃድህን በእውነተኛ ታሪክ የተፃፈ ታሪክ እንዲሆን ወደመፀሀፍ ለውጠን ቢፃ የቋንቋና የስነ ፀሁፍ ባለሞያ ነኝ ከአንተ ሀሳብ ብቻ ነው በኢሜል tadetade216@gmail.com በአገኝህ አልያም በፌስብክ አድራሻ TADESSE EBSSA በማለት ብትፀፍልኝ ብንነጋገር ታሪክህ በጣም ለትውልድ ሀገሩን ጥሎ ለሚሰደደ ያለውን ውጣውረድ ሰቃይ ሞት የሚዳስስ ነው ወጣቱ ህይወቱን ያላግባብ ያለጊዜው በየበሀሩ በየበረሀው ከሚሞት ይበልጥ በፁሁፍ የተደገፈ መረጃ እናቅርብለት
@abenezernegash7061
@abenezernegash7061 3 месяца назад
Nice edîting, nice content ,nice hosting keep it up my brother
@dele_cruise
@dele_cruise 3 месяца назад
በወንድማችን ይብቃ ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን ወንድማችን እናመሰግናለን
@saratube8487
@saratube8487 3 месяца назад
ክፍል (1ን አልቅሼ ነበር እስኪ ክፍል (2 ልስማ ብቻ የሰውልጅ በዚች ምድር ሲኖር ፈተና እዳለብን አምሌካችን ነግሮናል በአለም ስትኖሩ ፈተና አለባችው ብሎናል😢😢 እውነት የሰውልጅ. ፈተናው ውጣውረዱ ብዙነው እስኪ ላዳምጥ💚💛❤😘🙏
@user-jq7tn9hu4e
@user-jq7tn9hu4e 3 месяца назад
ኣቢየ ኣባቴ መካሪያችን ሊብያ ላይ ሲመክረን ነበረ ምርጥየ ❤
@KimuAlem
@KimuAlem 3 месяца назад
የበርሀ ንጉሥ ምናምን የተባለውን ሽፍታ ስሙን ባትቆርጠው አሪፍ ነበር።ቪዲዮው ግንእስካሁን ካቀረብካቸው ምርጥ ነው።
@hamytube3728
@hamytube3728 3 месяца назад
ልጁን ልታስገድለው ነው እንዴ ስደት ሀገር ነው እኮ ያለው ሰው ቀጥሮ ያስገድለዋል ስሙን ቢናገር
@KimuAlem
@KimuAlem 3 месяца назад
@@hamytube3728 የት ተገናኝተው ነው ይሀ ያው በርሀ ይሄ ያለው ህግ የሚከበርባት ለንደን እንጂ ኢትዮጵያ አይደለም።
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 3 месяца назад
ዩትብ የስው ስም አይፈቅድም 😢 ይከስሳል ያለፍላግጎት ከሆነ
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 3 месяца назад
ደግሞ ሰውየው ይታወቃል አብዱ ስላም ነው ስም ክፉ ነው😢😢
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 3 месяца назад
​@@hamytube3728አብዱ ሰላም ሁለ ያውቀዋል እኮ የተረገመ ጭራቅ እንደሆነ።
@AmanualHumera
@AmanualHumera 3 месяца назад
እሄ ታሪክ የኔ ታሪክ ነው ጀምዓ 66 በጣም የተሰቃየን እድለ ቢሶች ነን ልክ እንደ ቁጥራችን😮 ኣቢ ዓርከይ እንኳዕ ብሰላም ወፃኻ ንዓና እውን ከማኻ የማስለና ሓዊተይ
@habhabshi652
@habhabshi652 3 месяца назад
ታሪኩ ትልቅ ታሪክ ነው ልጁም ድንቅ ልጅ ነው እንኳን አላህ በብዙ ነገሮች አሳልፎ ከሚሊዮኖች ጋር ቁጭ ብለህ ላማውራት አበቃህ! ጠያቂውም አጠያየቅህ እንዲያነሳልን የምታደርግበት መንገድ ግሩም ነው በጣም ጎበዝ ጠያቂ ነህ። ዋናው ነገር ከታሪኩ እንድንማርበት ልቦናውን ይስጠን። እኛንም ሀገራችንን ሰላም አድርጉ ወዳደግንበት ጎጆ የምንመለስበ ያድርገን።
@yohannesmeskele4387
@yohannesmeskele4387 3 месяца назад
በእውነት ምርጥዬ እህት ነው ያለህ
@afson7194
@afson7194 3 месяца назад
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነዉ efi. ለኛ ለወጣቶች የአስተማሪ ነዉ ከዚህ ስናስበዉ ቀላል ነዉ የሚመስለዉ ከዚህ ተሳክቶላቸዉ የሄዱትም በቀላሉ የገቡ አድርገዉ ነዉ የሚነግሩን ስቃዩን መከራዉን ሞቱን አይነግሩንም እናመሰግናለን 😢😮 ቀጥልበት ደስ የሚልነዉ......🙏🙏🙏
@basicstrength9893
@basicstrength9893 3 месяца назад
ሄኖክም በሊቢያ ነው የመጣው fegegta react ላይ ብዙም አላወራውም፥ ይጋበዝዝ
@user-ew8jn6gu5x
@user-ew8jn6gu5x 3 месяца назад
Yesu ena yezi lej andaynet seat lay adelem ena enda zi lej altesekayem
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 3 месяца назад
ማነው ሄኖክ ያ ቲክቶከሩ ነው?
@basicstrength9893
@basicstrength9893 3 месяца назад
@@tigistitigisti4792 "iam henok tube"
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 3 месяца назад
እኔም በሊብያ ነው የተሻገርኩት አጠቃላይ ሁለት ወር ነበር የፈጀብኝ ትንሽ ባሕር ላይ ነው እንጂ ከልጁ አንፃር ይሄን ያህል አልተሰቃየሁም ማለት ይቻላል።
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 3 месяца назад
@@yaredkebede8423 ከ2016 በኃላ ነው ክፉ የሆኑት መንገዱ አብሶ ከ2014 እኛም በ2012 ነበር 11 ቀን ብቻ እጅላብያ ገባን እየበላን እየጠጣን በሁለት ሳምንት ዘና ብለን በቤትመኪና ባንቃዚ በሳምንቱ በጥቁር በፕሌን ትሪፖሊ ገባን ከዛ ስራ ትንሽ ወር ስራርተን በመጀመሪያ ሙከራ ጀልባዋ 17 ስዓት ብቻ እንደተጓዝን የሲሲሊ መርከብ በፍቅር ተቀበሉን ምንም ብዙ ሳንጓዝ በዛ ላይ ሱዳን ና ሃበሻ ብቻ ነበር ያው እንግዲህ መንገዱ እንደ እድል ነው ሁሉም እንደ ደላሎች ጨካኝ ና መልካምነት ይወስነዋል በአጠቃላይ በ1990 ዎቹም አስከፊ ነበር የመጡ ሲናገሩ አብሶ እኛ ከገባን ከሁለት ዓመት በኃላ ሊቢይን ክፉ ሆኑ እይይይ
@aaw5447
@aaw5447 3 месяца назад
❤❤❤ አልቻልኩም በጣም ያሳዝናል የኔ ጌታ ጠያቂውም ጎበዝ
@medihenniguessa199
@medihenniguessa199 3 месяца назад
efig እንደዚ አይነትን content ሌለም ብትሰራልን በጣም አስተማሪ ነው በተለይ አንደ podcast አድረገ ብትሰራው በጣም አሪፍ ነወ አብሬው የነበርኩ ነው የመሰለኝ tanks efig
@user-tz5oc9gr3i
@user-tz5oc9gr3i 3 месяца назад
ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ የኔ አባት አይዞክ😢😢😢 እህትህ ግን ትለኛለች በስማማ እህት እኮ እናትም ናት ጀግና ናት ❤❤❤
@desstadessta
@desstadessta 3 месяца назад
በጣም እያዘንኩ የሰማሁት ታሪክ😢😢😢 የኔ ጀግና በርታልን💖💖
@user-bq6fz3iz4c
@user-bq6fz3iz4c 3 месяца назад
የኔ ወንድም እግዛብሔር ያፅናናሀል አይዞህ ህይወት ፈተና ናት። እንባዬን መቆጣጠር አቃተኘ
@user-um8sy8bp4s
@user-um8sy8bp4s 3 месяца назад
አንተ ስትናገር ማዳመጥ አልቻልኩም ስታልቅስ እያሳልፍኩ ነው ያየሁት ደሞ ሌላ ጭንቀት ያባቱ መሞት ህይወት እድዚህ ነች ለሌላው ትምህርት ነው እህትህ ሀይወት አትርፋለች ፈጣሪ ጤና እድሜ ይስጣት
@user-kw1ks4ut1m
@user-kw1ks4ut1m 3 месяца назад
እውነትም ከእህት ምርጥ እህት ነው ያለክ ሰማእቱ ቂርቆስ ይጠብቅልህ
@firamonaco
@firamonaco 3 месяца назад
first from Monaco
@BereketAbay-ub1gv
@BereketAbay-ub1gv 3 месяца назад
ወንድሜ አይዞህ በጣም ከባድ ጊዜ አሳልፈሀል በጣም አዝኛለዉ ከሁሉም በላይ ከዚ ሁሉ ነገር ማለፍህ ለሁሉም ሰዉ መማሪያ ሆነሀል አይዞኝ efim berta endezi aynet tarikoch tekami ena memarya nachew
@abishitaye3939
@abishitaye3939 3 месяца назад
mendenw erob hayyyy are nge ....nge metelu esti be like
@belayberhe1412
@belayberhe1412 3 месяца назад
ሀአይዞክ ወንድሜ በርታ እይወትን መቀየር አመሰግናለሁ ታሪክ ጥሩ አረጋ ነግረእናል
@umuaymentube1893
@umuaymentube1893 3 месяца назад
በጣም ያማል ወድልጅ እደሴት የሚሆንበት ቦታ ቢኖር ስደት ላይ ነዉ 😭😭😭በጣም ያማል ሲያልፍ እዉነት አይመስልም ብቻ አልሀምዱሊላህ ሁን ያለዉ ከመሆን አይቀርም የኛም ሰዉ ከወድሙ ስቃይ አይማሩም አሁንም የሚሰደዱ አሉ ብቻ ቤተሰቦቻችንን አላህ ይጠብቅልን በስደት ክፉ አያሰማን
@Yedu-et2im
@Yedu-et2im 3 месяца назад
አቤኒ ተክልዬን ከአንዴም ስንቴ አስቤ ቀርቼ ነው ይሀው ፈጣሪ ባንቺ አስተማረኝ ለፍተሻል ያጣፍጥልሽ ኤፌ ደሞ በዚው ቀጥል part 3 እስክሰማው እንዴት እንጓጓው እና አቤኒ እናት የሆነች እህት ስላለችህ ፈጣሪህን አመስግን ያራዳ ልጅ
@elyasamare13
@elyasamare13 3 месяца назад
እጅህን ይደክመሀል ወንድም መላበል ❤❤
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 3 месяца назад
Betam yemiyasazen tarik new
@user-jr2tq8ss5f
@user-jr2tq8ss5f 3 месяца назад
ኡፍፍፍፍይ የሚያልቅሰ ታሪክ😢😢😢
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 3 месяца назад
በጣም ይገርማል የሰው ልጅ ግፍ እና ስቃይ😢
@Stephenlemonj-ms3hv
@Stephenlemonj-ms3hv 3 месяца назад
Big story forever ❤❤
@mustefaabdu8049
@mustefaabdu8049 3 месяца назад
እሚገርም ስቃይ የበዛበት የስደት ውጣ ውረድ የልጁን ጥንካሬ እና ተስፋ አለመቁረጥ ግን በጣም እሚገርም ነው ህገ ወጥ ስደት በዚህ ደረጃ ስቃይ እንዳለው ማን ያውቃል እስካላዩት ብዙዎችን ሊያስተምር እሚችል የታለፈ ታሪክ ነው ምናልባትም ስደትን በህገ ወጥ መንገድ ለመጀመር ያሰቡ ሰዎች ካሉ ሀሳባቸውን ሊያስቀይር እሚችል ነው
@hirutketsela5912
@hirutketsela5912 3 месяца назад
ትንሳኤህን መስማት ናፈቀኝ ማርያምን እንኳን አልፎ አየሀው brother
@GemelTube_
@GemelTube_ 3 месяца назад
በጣም አሪፍ አስተማሪ ነገር ነው ቀጥልበት ብሮ
@yeabsirayibeltal5838
@yeabsirayibeltal5838 3 месяца назад
I am shedding tears 😭😭😭, you are strong, and I appreciate your sister she is a GEM protect her at all cost 💓 definitely need a therapy cause i can imagine the trauma
@user-ym4ko2xm7y
@user-ym4ko2xm7y 3 месяца назад
አቢነዘርየ የምር እንደዚህ ያለፍክ አትመስልም በfb መግባትክን ስትፖስት በጣም ነበር ደስ ያለኝ ሰልማንንም አላህ ይርዳዉ
@yaredhailu203
@yaredhailu203 3 месяца назад
Efi G thank you for sharing
@Hyabel2424
@Hyabel2424 3 месяца назад
Ufff🥹🥹🥹🥹ayezoke betame tenkara lji nke fetari kezi belaye yasebekewne yaregelke🙏🙏🙏
@HanaSamueli-qn1ce
@HanaSamueli-qn1ce 3 месяца назад
ማሪምን ስእል አድኖ ይዤ ነበር ድንበርን ያለፍኩት ያኔ ነው ፈጣሪህን የምናስታዉሰዉ ጥይት እየተተኮሠብን ነበር ያለፍነዉ የመን ድንበር ሳዉዲ ለመግባት የመን ባህር ብቻ አለፈ
@HenokhgHg
@HenokhgHg 3 месяца назад
😢😢የቤተሰብ ስሜት ይሄን ሁሉ አመት
@user-co7yy8zq4c
@user-co7yy8zq4c 3 месяца назад
😢😢😢
@EbsCinema427
@EbsCinema427 3 месяца назад
❤ዌልካም ብሮ
@Smartboy_2007
@Smartboy_2007 3 месяца назад
የአብዛኞቻችን ታሪክ ተመሳሳይ ነው ያንተው ግን ትንሽ ይከብዳል እኔም ሊብያ ከመጣው አንድ አመት ሆነኝ ሰዎቹ አውሬ ናቸው ለብር ምንም ነገር ያረጋሉ ለሐሀበሻ በተለይ ምንም ክብር ሚባል ነገር አያውቁም እኛም እሄንን ባህር በሰላም እንድንሻገር አላህ ይርዳን🤲😢🤲 አሁን ደሞ ባህሩ በጣም ከብዷል አላህ ይርዳን እንጂ 🤲🤲🤲
@ezanamte1986
@ezanamte1986 3 месяца назад
እግዚአብሔር እህትህን ይባርካት
@dopigirl9826
@dopigirl9826 3 месяца назад
Thanks for sharing your experience!
@Hananmukete
@Hananmukete 3 месяца назад
ካተ ቡዙዉ ነገር ነዉ የተማርኩተኝ ተስፋ ቆርጨ ነበር ያለዉት ስደት ላይ ነኝ ግን አጠነከርከኝ አተን ስሰማ ከልቤየ ነዉ ያዳመጥኩህ እምነት ፅናትን ተስፋን አየሁ ባተ ላይ ፈጣሪይ ከፍ ያለ ቦታ ከዚህም በላይ ሁነህ እንይክ ወድሜየ ስደት አይኑዉ ይጥፋ😢😢😢
Далее
በእድሜ ትንሹ ባለሀብት - ክፍል 1
24:11
ልጋብዝህ ብላ ጉድ ሰራችኝ 😭
22:01
Освежился в жаркий день
0:59
Просмотров 2,6 млн