Тёмный

ሊዩ ቀኔ❤ተመሰገን🙏 

Helu Tube
Подписаться 110 тыс.
Просмотров 172 тыс.
50% 1

#nahi #helutube #mikomikee

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,4 тыс.   
@NahiTube1
@NahiTube1 Год назад
እንኳን ተወለድሽልኝ ዉዷ እህቴ እወድሻለሁ እህቴ ሰለሆንሽ እድለኛ ነኝ በርቺልኝ በመልካም ስራሽ ቀጥይበት በሀገርሽ ከሰራሽ ትቀየሪያለሽ ስደት የመሄድ ሀሳብሽ አቁሚ ትልቅ አቅም አለሽ በርቺልኝ በተለይ ወድ ቤተሰቦቻችን ስለምትከታተሏት አመሰግናቹሀለዉ ስታጠፋ እየገሰፃቹ ጥሩ ስሰራ በርቺ እያላቹ እያደገች ነዉና አመሰግናቹሀለዉ በተለይ ለማዳም ቅመሞች ትልቅ ክብር አለኝ እወዳለሁ በርቱልኝ❤❤❤😢 ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን❤❤🙏🙏🙏
@helutube
@helutube Год назад
የእኔ መልካም አንተ ነ መሰረቴ እኔም በጣም እወድሃለሁ ወድሜ❤
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Год назад
@@user-fg5ww6mk5k 🤔🤔🤔
@zabibaali9470
@zabibaali9470 Год назад
@@user-fg5ww6mk5k ..min yiwetalatal likm yalech yeset lik Nat....betam srat alat.. Halu melkam ldet.❤!
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Год назад
Nahi ወንድማችን ክበርልን ምርጥ መልካም ሰው ነህ
@housemaid3260
@housemaid3260 Год назад
ማሸአላህ,ደስ,የምትሉ,ዎንድምና,እህት,አይለያቹ❤️
@user-hg2hd9uj3c
@user-hg2hd9uj3c Год назад
😭መግስት ህፃናትን ከቤት እያፈናቀለ ባለበት ግዜ እኒህን ልጆች ስለመገብሺ አላህ ይስጥሺ ኢትዮጵ ያዊነት🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@almazali4784
@almazali4784 Год назад
🤔🤔🤔🤔
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
ከጎዳና ልጆች ጋር በማክበርሽ በጣም ደስ ብሎኛል ሄሉሻ 🎂🎂
@meriethiopia7076
@meriethiopia7076 Год назад
Inmi.dasi.biyaloo
@user-ub5tu6fm2z
@user-ub5tu6fm2z Год назад
የኔናቶች ሲያሳዝኑ ህፃናቶች አላህ ከጎዳና ይሂወት ያወጣቸው😢😢😢
@brtukantefera958
@brtukantefera958 Год назад
የኢትዮጵያ ልጆች መሆናቸው አስኪባረክ መጠበቃቸው🙏🙏🥰❤❤❤አረጅም እድሜ ተመኘው🥰
@user-be1dv3lt1w
@user-be1dv3lt1w Год назад
ሄሉ እንኳን ተወለድሽ መልካም ስራ ነው የሠራሽው ለድሀ የሠጠ ለእግዚአብሔር ያበድራል ይላል ቃሉ ስለዚህ ተባረኪልኝ ደግሞ ሠርግሽን ለማየት ያብቃን።
@lonymimi5154
@lonymimi5154 Год назад
ያረብ ለኔም ደሀን የማበላበት ሀብት ስጠኝ በጣም ደስ ይላል ሂሉ
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Год назад
በጣም እኔማ እንዴት እንደምቀና በእንደዚህ አይነት ስራ እግዚአብሔር ቢያሳካልኝ የወደፊት ምኞቴ ነው
@lonymimi5154
@lonymimi5154 Год назад
@@zemenaybaye7457 ወላሂ እኔም ምኞቴ ነወ አላህ ያሳካልን
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Год назад
@@lonymimi5154 😍😍😍
@almanal5018
@almanal5018 Год назад
ዳሐ አይባልም የኔ ብጢ ነው ሚባለው ሲቀጥል ደሐ ለማብላት የግድ ሐብት አያሥፈልግም መልካም ልብ መልካም መግድ ምራኝ ነው ሚባለው እኔም ሁሌ አሥባለው አድርጌው አላቅም
@chalikelbeche5015
@chalikelbeche5015 Год назад
enam uufff semetu baxem des yelel😢
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 Год назад
happy birthday heluye my sister ezgiyaber rejem edemena tena yistish❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Год назад
መልካም ልደት ሔሎ 🎉🎉🎉 ❤❤ ቀሪ ዘመንሽን በደስታ በጤና በፍቅር ኑሪበት እግዚአብሔር ይባርክሽ በወጣ እጥፍ ይተካ ሔሎዬ❤❤❤❤
@salamMekonea-qq6bd
@salamMekonea-qq6bd Год назад
እረጅም እድሜ ተመኝዉልሽ ዉዶ አባታችሁን በረሜል ቅዱስ ገወረጌስ ዉሰዱት ስወዳችሁ
@alemneshhailu1213
@alemneshhailu1213 Год назад
ቀጮ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት አንቺ ባትወለጂ ማን ያስቀን ነበር ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Год назад
ነፍሴ ተደሰተች ሲበሉ ሳይ እግዚአብሔር ሆይ ስለነዚህ ህፃናት ብለህ ሀገራችንን ሰላም አርግልን እግዚአብሔር ይባርክሽ በወጣ ይተካልሽ ይልመድብሽ
@tigistdawit8541
@tigistdawit8541 Год назад
❤❤❤❤❤❤ሄሉዬ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ ያሰብሽውን የሚጠቅምሽን ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ያሳካልሽ እጥፍ እጥፍ አድርጎ ይስጥሽ 🎉🎉🎉🎉
@f8863-z7k
@f8863-z7k Год назад
እንኳን ተወለድሽ ሄሉዬ ቀሪ ዘመንሽን የንሰሀ ያርግልሽ ጎበዚ እደዚህ በጎ ስራዎችንም ስርተሽ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል❤🎉
@tagiashito9348
@tagiashito9348 Год назад
እንካን፤ደሰ፤አልሺልኝ፤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yezenyezen5804
@yezenyezen5804 Год назад
እንኳን ተወለዶሽ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ነተቀደስ ጥሩ ጥሩ ነገር ነምትሰሪበት ይሁን ያሰብሽው ሁሉ ያሳካልሽ እግዚአብሔር
@bazakason8474
@bazakason8474 Год назад
እንኳን ተወለድሸ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ከጎደና ልጆች ጋር ማክበር❤❤❤❤
@classicphone5908
@classicphone5908 Год назад
እንኳን ተወልድሽ በጣም ደስየል ነገረ ነው እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባርክ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🎉🎉🎉
@foziyagimelcom
@foziyagimelcom Год назад
እንኳተወለድሽበጣምእምወድሺመልካምልደትሄለንእንኳንተወለድሽ❤❤❤ምርጥሰዉ
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d Год назад
ሄሉ ያመቷ ነገር ስት ናት እኛ ሴቶች ዕድሜ እንደብቃለን😂እንኮን ተወለድሽ ግን የጎዳና ልጆችን ስላበላሽ ወላሂ ደስ ብሎኛል ባወጣ ይተካ 💋💋
@samkfn3321
@samkfn3321 Год назад
24
@amalali9768
@amalali9768 Год назад
Happy birthday🎉🎉🎉በበጎ ስራ ልደትሽን ማክበርሽ በጣም ደስ ብሎኛል! ይህ ስራሽ ሊቀጥል ይገባል i am proud of you!!
@user-wj5br2un9q
@user-wj5br2un9q Год назад
ጀግና ብየሻለሁ ዘመንሽ ይባረክ በረከትሽ ይድረሰን ደስ ሲል ❤❤❤❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Год назад
ሄሉ እጅግ እጅግ... የፅድቅ ስራ ነው እመቤቴን... የጎዳና ልጆች እንደውም ሲባል ልቤ ይስበራል እንደማንኛችንም .. ከቤተስብ ተፈጥረው.. ይሄ ድህነት.. ጎዳና ያወጣናል.. እመቤቴን.. ድንቅ መልካም ስራ... ሄሉ ስላም.. ጤናሽ.. እድሜሽ..እንደምድር አሽዋ ያብዛልሽ.. አሜን... 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🔥💃
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Год назад
ሄሉ ለጊአብሄር የነገርሽው ለሰው ያልነገርሽውይስማሽ በጣም ደስ እሚል ፕሮግራም መልካም ልደት ረጅም እድሜ ይስጥሽ አገረአችንን ሰላም ያርግልን🙏🏾🙏🏽🌹♥️🌹👍🏽🌹♥️
@mulu5
@mulu5 Год назад
ዋዉዉዉዉ ሂሉ ብዙ ጊዜ በፕራንክ ነበር ዛሬ ግን በክብር በመልካምነት ሰለመጣስ ደስ ብሎኛል መልካም ልደት ይሁንልሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክልሽ እህቴ ደግሞ አግብተሽ ወልደሽ እምናይ ያርገን መልካምነት በጣም ደስ እሚል ነዉ እኔ ያለሁት በስደት ነዉ የሁል ጊዜ ምኞቴ ነዉ ያሳካልሽ በሉኝ እንዴት ደስ እደሚል እኮ
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 Год назад
እንኳን ተወለድሽ ሄሉ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ መልካም ልደት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@mahmudmohammed8778
@mahmudmohammed8778 Год назад
@user-sd8ww2eo6l
@user-sd8ww2eo6l Год назад
ናቲ ስጦታ ስላልሰጠሀት ቅር ብሎኝል😊
@rrarr7358
@rrarr7358 Год назад
ውለሂ በጣም ድስ ይለሊ ቀጥይበት ልደትሽ ስይሆንም ለጎዳነ ልሉት ልስጆች ማርዳት ይለምዲብሽ ይቶበቹን በማልከም ስታውልት ኢኘም ለማየት ጎጎት ይኖራናል በታልይም የታቸገራ ሰው ስትራዱ ዜሬ ነው ሰብስክራይብ የራኩሽ ሌለ ግዜ ቡዙም ፕርክቹ ዘገኝ ስነ ስራት የልለው ሰራ አታሙጡብን ዜሬ አንደኘ ነሽ🎉🎉
@samresamre612
@samresamre612 Год назад
በመጀመሪያ መላዉን ቤተሰብ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ሄሉ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሺን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ናሂ ወድሜ ለህት ወድሞችህ ያለህ ፍቅር የተለየ ነዉ ሁሉ ነገራቸዉ ሁነህ ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ አባታችሁን እግዚአብሔር ይማርላችሁ
@azutube6342
@azutube6342 Год назад
🎂🎂💐💐🎉🎉🎁🎁 እንኳን ተወለድሽ ሄሉዬ በጣም ጎበዝ የነፍስ ዋጋ ያርግልሽ ውድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aall5098
@aall5098 Год назад
እንኳን ተወለድሽ እኅታችን በእውነት ልደትሽን በዚህ መልኩ ማክበርሽ በጣም ጥሩ አድርገሻል እግዚአብሔር አምላክ የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ❤
@alematgebremariam8612
@alematgebremariam8612 Год назад
መልካም ልደት ሄሉ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ የምትመኚውን ሁሉ ያሳካልሽ
@mmkksara434
@mmkksara434 Год назад
አምላኬ ሆይ ማረንና ሀገራችን ሠላም ትሁንልን የተራበው የተቸገረው የታረዘው ወገኔ ጠግቦ ይደር በሥደትም ያለነው በቃችሁ ብሎ ላገራችን ክብር ያብቃን የሠው ፊት ይሠለቻል 😭😭😭⛪🙏
@almazderebe2023
@almazderebe2023 Год назад
መልካም ልደት እህታችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ በወጣው ይተካ እግዚያብሃር አምላክ ቀራ ዘመንሽን መልካም ስራ በመስራት እድትጨርሽው ልባውይ ምኞቴ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢በጣም ደስ ይላል በእውነት
@haseenath7539
@haseenath7539 Год назад
ወይኔ ልጆቹን ሳይ እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ያረብብብብብብብ ሀገራችን ሰላም አአላህ ያድርግልን ሄሉ በወጣ ይተካ እማ 🥰😥
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
እንኳን ተወለድሽ ሄሉ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ መልካም ልደት የኔ ቆንጆ 🎂🎂🎂🎂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘
@agizasurakoyomedia
@agizasurakoyomedia Год назад
ምስጋና የሚሠዋ ያከብረኛል፤ የእግዚአብሔርን ማዳን ለእርሱ የማሳይበት መንገድ ከዚያ አለ። መዝሙረ ዳዊት 50:23 መልካም ልደት 🎉እንኳን ተወለድሽ 🎉እንኳን ለዚህ ቀን አደረሽ በእዉነት የኔ እናት እንደዚህ መልካም ስራ ቀጥይበት በጣም በረከት አለዉ እናም እኔዚህ ህፃናት አምላክ ይጠብቁሽ የልጄ መሳይ እወድሻለዉ መልካም ልደት❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መልካም ልደት ይሁንልሽ በጣም ደስየምትሉ ቤተሰብ ናቹና እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤ አባታቹን እግዚአብሔር ይማራቸዉ የአያትሽ ነፍስ ይማርልሽ
@momo9555
@momo9555 Год назад
ልጆቹ በጣም አስለቀሱኝ ወላሂ 😢😢 አላህ ከናተጋይሁን
@user-kw5vr7ot9h
@user-kw5vr7ot9h Год назад
Anem wade 😢😢😢
@hanamulualema1462
@hanamulualema1462 Год назад
እንኳን ተወለድሽ ሄሉ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ድንግል ማርያም ያሰብሽውን ሁሉ ታሳካልሽ 🎉🎉🎉
@birtukan7265
@birtukan7265 Год назад
መልካም ልደት ሄሉ በእውነት የልጅ አዋቂ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ❤🎉🎉🎉
@NejatYouTube
@NejatYouTube Год назад
ሂሉዬ በእውነት ምን እንደምል አላውቅም ከነዚህ ወንድም እና እህቶችሽጋ ልደትሽን በማክበርሽ ደስ ብሎኛል ብዙወቹ ያለውን ፈልገው ለዝና ይጠቀሙበታል በጣም አስታዋይነሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ በርች🎉
@makiahomar892
@makiahomar892 Год назад
እኔ ሙሰሊምነኛ ግን እንኩን ለሚሰክን አበላሺ ማሽአላህ ልደት አላቅም
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Год назад
ትክክክል እኔምደሰአለኝ ልጆቹን ቤት ጠረታ ሰላበላቻቹው
@TUBE-hm4op
@TUBE-hm4op Год назад
ኩቻ በጣም ነው ምወደው ምርቃ በጣም ነው ያሳቀኝ 🤣🤣🤣🤣
@hediasirayi2213
@hediasirayi2213 Год назад
😢ከጎዳናልጆች ጋ ልደትሽን ማክበርች ደስ ይላል ኣላህ መጨረሻሽን ያስምረው መንግስ እያፈናቀለ ባለበት ሰአት እንዴዚህ አይነት ስራ ማየታችንንን በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤
@jadkassir2373
@jadkassir2373 Год назад
ማርያምን ሄሉዬ ቃላት የለኝም ብቻ አስለቅሰሽኛል የኔ ዉድ እንኳን ተወለድሽ
@mekids7842
@mekids7842 Год назад
ከጎዳና ልጆች ጋር በማክበርሽ በጣም ደስ ብሎኛል ሂሉየ መልካም ልደት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emukal
@emukal Год назад
#Happybirthday ሄሉ እንኳን ተወለድሽልን በጣም ጎበዝ ነሽ እንዲህ ነው መሆን ያለበት የተራበን ማብላት ማጠጣት በርችልን የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ
@sebletube6489
@sebletube6489 Год назад
እንኳን ተወለድሽ ሔሉዬ መልካም ልደት ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hayouyeshgeruwa2616
@hayouyeshgeruwa2616 Год назад
ልብስ የማፈልጉትን ወይ ከቻላችሁ ብገዙ enaa ብታለብሱዋቸው አሪፍ ነበር በተረፈ አኩዋን ተወለድሺ ሄሉዬ መልካም ልደት 🎂🎂🎂🎂 ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሺን ይባርክልሺ
@selame3757
@selame3757 Год назад
መልካም ልደት ሄሉዬ❤❤❤እኔ ማርያምንኢትዮ እያለዉ ልደቴን እሚባል አክብሪ አላቅም እዚክ እድሜ ለመዳም ኩሽና ልደቴን እያከበርኩ ነዉ
@nas7117
@nas7117 Год назад
Enem😂😂😂
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 Год назад
ጎበዝ በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው መልካም ልደት ረጅም እድሜ ጤና❤❤❤
@nattytube9173
@nattytube9173 Год назад
መልካም ልደት ዉደ❤
@helutube
@helutube Год назад
የኔ ፋቅር አመሰግናለሁ ❤
@user-tc6un7ls7o
@user-tc6un7ls7o Год назад
@kebramsalman953
@kebramsalman953 Год назад
​@@user-tc6un7ls7oምኑዉ🤣🤣
@meyramokhean8723
@meyramokhean8723 9 месяцев назад
እህቴ የቀረ ዘመንሽ ይባረክ እንደ ዛሬ ደስስ ብሎኝ ኣያቅም tank you❤💚💔💚
@mirekatesehefera3022
@mirekatesehefera3022 Год назад
አምሪብችሗክ ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር. ይስጣችሁ መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ
@ferdosyoutub9854
@ferdosyoutub9854 Год назад
ሚሰኪንን ከማጉርሰ ውጭ ምን የሚያሰደሰት ነገር አለ እንኳን ተወለድሸ 👑👑👑👑🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 Год назад
በጣም ደስ ይላል መልካም ልደት❤❤❤❤ ቀጠይበት ስውን መረዳት ነው ትልቁ❤❤❤
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 Год назад
በጣም ደስ ይላል ማማየ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሺ ባሁን ስአት ይከንን ማሰብሺ ትልቅ ነገርነው ወላሂ
@belayenesh3862
@belayenesh3862 Год назад
ዋዉ ሄሉ በጣም ደስ ይላል መልካም ልደት እዴሜ ዘበናችሁ ይባረክ ከነመላዉ ቤተሠብ❤🎂🎂🎂🎂🎂🎂💚💚💛💛❤❤
@kalkidan5311
@kalkidan5311 Год назад
እንኳን ተወለድሽልን ሄሉዬ ናሂም በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@messymessy5966
@messymessy5966 Год назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሺ ሂሎዬ የኔ ቅመም እህት
@aynalemcustomer108
@aynalemcustomer108 Год назад
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@rahmanegn6173
@rahmanegn6173 Год назад
እስከዛሬ ድረስ ሰብስክራይብ አላርኳቹም ነበር like ም አርጌ አላውቅም ግን ዝምብዬ አያቹ ነበር ከዚህ ቡሃላ በጣም አከብሯቿለው ምን እንደምላቹ አላውቅም ሰው ማለት እንደዚህ ነው ሰውን ሳይንቅ ከ ጏዳና ተዳዳሪ ጋር ማክበራቹ . ዋዉ በዛ ላይ ደሞ እድሜሽን ሳደብቁ መናገራቹ . መልካም ልደት ይሄው ሰብስክራይብ ላይክ ሼርም አረኩላቹ አላህ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ አጠገቤ ብትሆኝ ስጦታ እሰጥሽ ነበር
@habtamtamrttamrt6480
@habtamtamrttamrt6480 Год назад
ሄል ፈጣሪ ከክፍ ነገር ይጠብቅሽ የኔ ውዴ አሜን እግዚብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጆ አሜን❤❤❤❤
@mimisimrat963
@mimisimrat963 Год назад
ደስ ይላል በጣም አስተሳሰብሽ ቆንጆ💋💋🌹🙏🥰🥰🥰🥰መልካም ዘመን ይሁንልሽ እንኳን ተወለድሽልን🎉
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu Год назад
ከከከከ የኔማረ የትንሹው ወድማችሁ ምረቃን አሥለቀሠኝ ልጀወልደሸ አለ ያረብ አላህየ እረጀምእድሜነጤነይሥጣችሁ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Год назад
❤❤❤❤❤ተባረኪ የኔ ጀግና በእራሷ የምትተማመን ለስራ ብቻ የምትሮጥ ጠንካራ ሴት ነሽ በርች ይሄን መልካምነትሽን ይጨምርልሽ ❤❤❤❤❤እንኳን ተወለድሽ ❤❤እንዴት ደስ እንዳለኝ በንፁህ ቦታ ላይ ንፁህ ሲበሉ ሳይ ❤❤❤
@hayatyeshewalji781
@hayatyeshewalji781 Год назад
አይ የልጅ ምርቃት በቃ ውለጅ አላለም 😅😅😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤እንኳን ተወለድሽ የኔ መልካም❤❤❤❤❤👑🎂🎂🍾🍸🎉🎉
@kechohabeshawit3729
@kechohabeshawit3729 Год назад
😂😂😂😂
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 Год назад
እንኩዋን ተወለድሽ ሄሉ ከዚህ በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ የምትሰጭው አትጪ ከዚህ የበለጠ ገና እናይሻለን 🎉🎉🎉
@hanahana1960
@hanahana1960 Год назад
ልጆቹ እናታቸው የታሉ ሲያሳዝኑ Heluye"happy'Birthday🥰🥰
@user-ud7hc1kt2p
@user-ud7hc1kt2p Год назад
ያሰቃል እዴ ታዳ
@ajjbagqqgyga1553
@ajjbagqqgyga1553 Год назад
በጣም ጎበዝ እግዚአብሄር ይባርሽ❤ ውይ ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ😢😢 እንኳን ተወለድሽ ❤😊
@Tsenatgashaw8071
@Tsenatgashaw8071 Год назад
"ካለህ ላይ ከሰጠህ ይጨመርልሃል ይላል" ቅዱስ ቃሉ !! ሄሉ መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሔር በአለም ተደስተን እንደዚህ በሰላም ተደጋግፈን ተሳስበን እንድንኖር እግዚአብሔር የሁላችንንም ልቦና ያድለን አሜን🙏
@edltgaltigray9127
@edltgaltigray9127 Год назад
እፍፍ ሰለ እያትሽ ሰታወሪ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢 እንኳን ተወለድሽ ሄሉየይ Happy birthday❣️🎉❤
@user-gp6lw6ot5o
@user-gp6lw6ot5o Год назад
በዑነት ታባረክ 🙏
@Tgst1212
@Tgst1212 Год назад
እሰይይ የኔ ማር ደሞ ስታምሩ እግዚአብሔር ኣምላክ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤🎉❤❤❤
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 Год назад
ቀጥይበት በርች እግዚአብሔት ይባርካችሁ መልካምነት በጣም ደስ ይላል😢❤❤❤❤
@ZenatAli-mj4ko
@ZenatAli-mj4ko Год назад
ለልደት ለምን እያላችሁ የምጣወጡትን ብር መኡኔ ለተቸገሩ ወገኖቻችንንን ብረዱበት ደሥ ይላል እደዚህ በተረፈ ደስ ይላል ፈጣሪ ሀገራች ንንን ሠላም ያር ግልንንንን ያረብ ጎበዝ ነሽ ሄሉ ቀጥሉበት❤❤❤
@Bet9232
@Bet9232 Год назад
መልካም ልደት የኔ ቆንጆ ዋው ❤❤❤❤
@hreesaf4948
@hreesaf4948 Год назад
እንኳንም ተወለድሽ በውነት አስተዋይ ነሽ ትክክልኛ ነገር ነው ያደረግሽው
@user-fs3lg8om1g
@user-fs3lg8om1g Год назад
እንኳን ተወለድሽ ሄሉየ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ቀሪ ዘመንሽን መዳንኣለም ይባርክልሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qf4xx3sk5n
@user-qf4xx3sk5n Год назад
ማሻአላህ ልጆቹን በመመገብሽ በጣም ደሥ ይላል በርቺ
@user-bv4so5ht4l
@user-bv4so5ht4l Год назад
ያረቢ ያአላህ አገራችንን ሰላም ከደረግልን አገር የመግባት ተሰፋችንንም አለምልምልን
@toutube9875
@toutube9875 Год назад
በዚህአጋጣሚ ናሁሜ እናውብየ በጣም እወዳቹሀለሁ❤❤❤ ቡችልየ ናፍቆኛል ሳሙልኝ
@seble6210
@seble6210 Год назад
❤❤❤ሄሉ መልኳም ልደት እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ ጎበዝ እነሱን እንዳሰብሽ እመብርሀን ታስብሽ😢❤❤❤
@cutepink1706
@cutepink1706 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ እንደዚህ ለለላቸው ማብላትሽ በጣም ደስ ብሎኝ አል ፈጣሪ እረጂም እድሜ ይስጥሽ በወጣ ይተካ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistsisay7889
@tigistsisay7889 Год назад
Happy birthday to you heluu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@burtkanshowtube
@burtkanshowtube Год назад
እንክዋን ተወለድሽ ሄሉ መልካም ስራ መስራት መታደል ነው
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 Год назад
መልካም ልደት ቀሪዘመንሽ ይባረክ እህትአለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉💚💛❤️🙏
@HulsinHulsin
@HulsinHulsin Год назад
Emnekan tawaladeshe abezeto yebarekeshe❤❤❤❤
@saratube9100
@saratube9100 Год назад
ስለአያትሽ ስታወሪ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ 😢😢😢በተለይ ናሂ ፕራንክ አድርጓቸው ጸበል ሲቀቡት ማማየ ሞት ክፉው ጨካኙ ወላሂ ደስ ትላላችሁ ማሻአላህ❤❤❤❤❤
@FatySam
@FatySam Год назад
መቸነው የሞቱት እኔም አብሪያት አለቀስኩ ያያት ናፉቆት አለብይ ሀዘንም አለብይ ሴቷ አያቴ ሙታብይ
@maryamhussn2925
@maryamhussn2925 Год назад
እኔ የተወለደሁበትን ወራት እኮን አላቅም እኳል ልደት ጎበዝ ከልጆቹጋ ማክበረሽ ❤
@woyneshetabate2843
@woyneshetabate2843 Год назад
መልካም ልደት ሄሉ🎂🎂🎂 happy birthday 🎂🎂 ❤❤❤🙏🙏
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Год назад
በጣም አዋቂ ነሽ !!ለምን ከተባለ ምስኪኖች ሰብስበሽ ስላበላሽ ሚያስመግን ነው!!
@Malat-wz4wg
@Malat-wz4wg Год назад
በጣም ደስ ትላላቹ መልካም ልድት ❤
@selmakedir8838
@selmakedir8838 Год назад
ልጆችን በመመገብሽ አላህ ይስጥሽ ሀገራችን ያቸበት ሁኔታ ቢያስጠላም ከቤታቸው ያፈናቅላቸዋል
@charlycell3267
@charlycell3267 Год назад
Happy birthday helu 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@firehiwotabate5120
@firehiwotabate5120 Год назад
መልካም ልዴት መፅደቅ የሚቻለው እንድ በማድረግ የተቸገሩትን በማብላት የታነዙትን በማልብስ ነው በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
@ReemIsa-lu4sv
@ReemIsa-lu4sv Год назад
ተመስገን ዛሬ ፕራንክ የለም 😄ለማንኛውም መልካም ልደት 🎉🎉
@lenahalo8503
@lenahalo8503 Год назад
እኳን ተወለሽ በጣም ጥሩ ስራ ነዉ የሰራሽዉ❤❤❤
@fanosabebe3705
@fanosabebe3705 Год назад
Happy birthday helu🎉🎉
@helenabebe7717EGZERU
@helenabebe7717EGZERU Год назад
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እህታቺን ዋውውውው በጣም አሪፍ ስራ ነው እህቴ በዚህ ስራሺ ቀጥይበት ከእግዚአብሔር ጋር
@maye1727
@maye1727 Год назад
ናት ምንድነው ዳር ደር የሚሂዳዉ እንዴ ባደ🤔
@wubebest-ek7pt
@wubebest-ek7pt Год назад
HBD🎉🎉🎉😊yene konjo betam desssssss yelalh
@fefc2f179
@fefc2f179 Год назад
Happy Birthday 🎂 ❤
@mizaretmizaret526
@mizaretmizaret526 Год назад
እንኳን ተወለድሽ የሚደንቅ ነገር ነው የሰራሽው እድሜና ጤና ይስጥሽ መልካም እድትሰሪ የረዳሽ አምላክ ይመስገን የልጅ አዋቂ❤❤❤
Далее
ታገቢኛለሽ?
23:53
Просмотров 247 тыс.
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Просмотров 7 млн
surprise አደርኳት ደስታችን ተመለሰ
23:31
የልጂ እናት ልሆን ነው❤
23:59
Просмотров 127 тыс.
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Просмотров 7 млн