Тёмный

ሊገድሉኝ የዛቱ ነበሩ 

Semay Tube
Подписаться 59 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 223   
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 4 месяца назад
ምስክርነት መስማት እንዴት እንደምወድ❤❤❤
@honeyb4984
@honeyb4984 4 месяца назад
እኔም 💕
@abushmoti4542
@abushmoti4542 4 месяца назад
Enm
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
እናመሰግናለን
@user-wq3dr9ek4r
@user-wq3dr9ek4r 4 месяца назад
ትልቂ መገለጥ ኢየሱስን ማወቅና መቀበል ነው። ተሼ እጅግ ተባረክልን እንኳን በኢየሱስ አላፈርክ።
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
አሜን
@milkyshaka5976
@milkyshaka5976 3 месяца назад
Am orthodox but I am so blessed with this testimony ❤
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
Praise God. Thank you for watching 🙏
@TigistTilahun-tb2zm
@TigistTilahun-tb2zm 3 месяца назад
በዘመናት ሁሉ የእ/ርን እውነተኛ ቃል የሚያስተምሩን ያላሳጣን አምላክ ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
አሜን 🙏🙏
@user-haylograce7
@user-haylograce7 4 месяца назад
መጋቢ ተሾመ እጅግ አስደናቂ የክርስቶስ ወንጌል አስተማሪ ነው...ከልብ እንወዶታለን❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
🙏🙏🙏🙏
@almialora
@almialora 4 месяца назад
ተባረክልን፣ ለትውልድ ኢየሱስን አስተምር❤
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
Amen 🙏
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 4 месяца назад
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ኢየሱስ ያድናል ወንጌል ይለውጣል
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
አሜን 🙏
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 4 месяца назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ለረዳህ ተባረክ በብዙ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
አሜን
@user-xm2dz1wb4b
@user-xm2dz1wb4b 4 месяца назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ኢየሱስ ጌታ ነው
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
አሜን
@honeyb4984
@honeyb4984 4 месяца назад
እናመሰግናለን ወንድማችንን ስለጋበዛችሁልን እናቱ ጌታን እንደተቀበሉ ብትጠይቁት ጥሩ ነበር ታሪኩ ከተነሳ አልቀረ ።ተባረኩ🙏🏽💕
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
እናመሰግናለን 🙏
@livedexperiences
@livedexperiences 4 месяца назад
I Love you Jesus! You are my everything!
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
Praise God
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
Amen 🙏
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 4 месяца назад
በጣም ነው ትምህርቶህን የምወደው!!
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
Thank you 🙏
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 4 месяца назад
አሜን እንደ እግዚአብሔር ያለ ዘመድ ማን አለ ተባረክ ፓስተር ተሾመ አንተ ለትውልድ ምልክት ነህ ጌታ ከአንተ ጋር ነው! ዳዊትም በመዝሙሩ እግዚአብሔር ዘመዳችን ነው ብላል እርሱ በክርስቶስ ከእኛ ጋር ተዛመደ ❤❤❤❤👋👋👋👋🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
Praise God
@user-wr1hs1mu9c
@user-wr1hs1mu9c 4 месяца назад
ሁሌ እንባ እየተናነቀኚ ነው የማዳምጠው ተባረኩ❤❤❤❤ ወንድሜ ላይ ቅንነት አይቼበታለሁ.የቅኖች ዘር አይጠፋም ይላል ቃሉ.
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
እናመሰግናለን
@Abayabay814
@Abayabay814 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ! ደስ የሚል ምስክርነት ነው!
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
እናመሰግናለን
@tigi886
@tigi886 4 месяца назад
ፓስተር ተሾመ ሲያስተምር ዉስጥ ድረስ በትምርቱ የሰዉን አይምሮ ሰርስሮ የሚገባ ድንቅ የሆነ አስተማሪ ነዉ። ዘመንህ ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
አሜን 🙏🙏
@jesusislifeministry.daniel5706
@jesusislifeministry.daniel5706 3 месяца назад
pastor geta eyesus yebarkeh geta bante endmare edilun selestegn amesegenewalew❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
አሜን 🙏🙏🙏
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 4 месяца назад
Wonderful testimony! Christ before anyone ❤ God bless you more
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
Thank you 🙏
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 4 месяца назад
ሰሜን በወጌል ብያምኑ ጦርነት አይኖርም ነበረ አገራችንም ትባረክነበረ ምክኛቱም ድግምት ይጠፋነበረ❤❤
@user-ms4dt8ux4r
@user-ms4dt8ux4r 4 месяца назад
ትክክል!!!!
@matitibob5735
@matitibob5735 4 месяца назад
Tikikil geta yiridan 🙏
@ananakebede5398
@ananakebede5398 4 месяца назад
በተጨማሪም በየክልሉ ያለ በበሀል ስም እየተመለከ ያለ የበአድ አምልኮ ለምሳሌ እሬቻንም ጨምሮ እንዲፈርስ እንጸልይ
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 3 месяца назад
በተለይ እሬቻ ወደአደባባይ ወጥቶ እውቅና ከተሰጠው ጀምሮ ይኽው ሌላው ህዝብ ደሙ መስዋእት እየሆነ ነው ፣ እና ለእሬቻው አምልኮ የሚፈሰው የሰሜኑ ደም ክርስቶስን አምኖ ስለሁሉ የፈሰሰውን የጌታን ደም ቢያምን እራሱን ነፃ ያወጣል። እና እንፀልይ።
@tad.27
@tad.27 3 месяца назад
What about welega
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 4 месяца назад
ሰሜንን ጎጃም ጎንደር ትግራይ ምኑም አልተነካም ገና ነው😢 አልተሰበከም። ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ጥሪ ያላችሁ የወንጌል ሸክም ያለባችሁ እስቲ ሂዱ ወንጌል ወዳልደረሰበት ወዳልተመሰከረበት ሂዱ። ከተማ ገብቶ መተራመስ ምን ትርፍ አለው?😢
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 4 месяца назад
እውነት ነው ። ❤ ጥሪ ለሁሉም ነው ። ነገር ግን ጌታ ኢየሱስ ብትወዱኝ ትዛዜን (ቃሌን ) ጠብቁ ( አድርጉ ) ስላለን የምወደው እንሄዳለን ። ተባረኩ ❤
@user-oj8zo4oh9d
@user-oj8zo4oh9d 4 месяца назад
እንሂድ ነው የሚባለው እኮ
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 4 месяца назад
ወረኛ አንተ ምን ታደርጋለህ ...ወንጌል ለሁሉ የተሰጠ እነጂ ሸክም ምናምን እያልክ ብሉይ ኪዳን ትጎትታለህ
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 4 месяца назад
@@user-oj8zo4oh9d ልክ ነው 🙏ግን እኔ እዛ በነበርኩ ሰአት ብቻዬን ሆኜ ለብዙዎች መስክሬአለሁ አሁን በስራ አጋጣሚ ከሃገር ስለወጣሁ ነው ስመለስ እቀጥላለሁ ለዛ ነው ሂዱ ያልኩት🙏
@user-wr1hs1mu9c
@user-wr1hs1mu9c 4 месяца назад
​@@habtishjenbola367 ወንድሜ ለምን ትሳደባለክ ወንድምክን በመልካም መንፈስ አቅናው ነው የሚለው ቃሉ. ተባረክ
@gedamuzagaye
@gedamuzagaye 3 месяца назад
ፓ፡ርተሾመ እዉነት እልሀለዉ አንተ ሰማይ የተከፈተልህ ሰዉ ነህ እኔ ምስክር ነኝ አንተ ለአንድወንድም ስትፀልይ አየሁ ሰማይ ተከፍቶ ስትፀልይለት እኔምለዚያወንድም ነግሬዉ ጌታን አመሰገነ።
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
Praise God 🙏
@mahletgetamesay9300
@mahletgetamesay9300 4 месяца назад
ጌታ መልካም ነው ለሚፈልጉት ሁሉ እራሱን የሚገልጥ ኩሩነት የሌለበት ድንቅ ጌታ!! ወገኖች ተባረኩ 🙌🙌🙌🙌🙌 የምታቀርቧቸው ምስክርነቶች ሁሉ ድንቅ ና መንፈስን የሚያነሳሱ ናቸው 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
እናመሰግናለን 🙏🙏
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 4 месяца назад
እንኳን ኢየሱስ መረጠህ ወደ ብርሀን መጣህ በኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ሆንክ ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን።
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
አሜን 🙏🙏
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 4 месяца назад
ወይ ጌታ ጌታእኮ መልካም ነው
@Sara-cr7bx
@Sara-cr7bx 3 месяца назад
So detailed its impossible to confuse! Filled with spirit!! Im reminded of my eternal gratitude! 🙏🏽
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
You are so welcome
@etchurch8827
@etchurch8827 Месяц назад
ግሩም ምስክርነት ነው። ብዙዎች ሊሰሙት ይገባል።
@Meliete-lp9te
@Meliete-lp9te 3 месяца назад
ሰሜንወንጌልሰብከን ነገርግን ወንጌላዊ የሚያስተምር የለም እስኪ ልክ እደቃሉ ሂዱ ለወንጌል ሰሜን ገናነ ው ኡ ኡ ሂ ዱ ገና ያልሰገዱ ምረጦች እሉ ወንጌልን እናድርስ ልክእደቃሉ ተነሱ ከተማ ብቻ አትማማቁ ገና ነው፡እንድረስ በገንዘብም እንርዳ ወንግላዊያን ተሰማሩ ጌታ ይምጣል ወንድሜ ተባረክ ዘርህን ውርስ በየሱስ ስም እሜን።
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
እግዚአቤሔር ይረዳናል የወንጌል ስራ ወደ ሰሜን እንድናደርስ።
@zed8788
@zed8788 4 месяца назад
በነገራችን ላይ በጌታ መገለጥ ወደረሱ መምጣት ወይም በጉዞ መሀል እርሱን ማየት ብዙ ሸካራ መነገዶች ሲገጥሙ ጠንክሮ ለመጓዝ አቅም ይሰጣል ;ያበራለህ የመራህ ጌታ ስሙ ይባረክ;ሰሜኖች በቀላሉ ጌታ እየሱስን ለማገኝት ?? አንድ ግዜ ካገኘን ግን ብዙ ግዜ ወደኋላ የለም እየሱስ ጌታ ነው ;የሰለሙ ምንጭ ጌታ እየሱስ i am lucky i have you ::🙏🙏🙏 👉"እየሱስ ጌታ ነው
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
Praise God
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 3 месяца назад
ትክክል
@user-wr1hs1mu9c
@user-wr1hs1mu9c 4 месяца назад
ፍቅርክ ደሜ ውስጥ አለ ፍቅርህ አጥንቴ ውስጥ አለ ዘማሪው እኔ እንደዚያ ነው ሚሰማኚ ከ 20 ዓመት በላይ. ፍቅራችንን የምንገልፅለት ወንድም እህቶቻችን ከነ ድካማቸው በመውደድ ነው ክርስቶስን የለበሰ ሰው ይህን ማድረግ አይከብደውም ፀጋው ጉልበት ስላለው.
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
አሜን
@biratukefyalew6018
@biratukefyalew6018 4 месяца назад
ለዛ ነው ስለእየሱስ ስትናገር የምገርም ጥፍጥና ነበርው ፣ ሰሜን መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ተካፍየ ነበር ስትስብክ ❤
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
Thank you 🙏
@Sonofchrist4
@Sonofchrist4 3 месяца назад
Semay tubeዎች ምትሰሩት ስራ በጣም የሚበረታታ ነው! በርቱ ጌታ ይርዳቹ! እንዲ ያልተሰሙ ታሪኮችን እያወጣቹ ለህዝብ ጆሮ ስለምታደርሱ ጌታ ይባርካቹ!
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
አሜን 🙏🙏
@yared7699
@yared7699 4 месяца назад
ውይ እየሱስ የሚለው ስም ልብ ይሞላል ደስታ ይፈጥራል መግለፅ ይከብዳል ታድለሃል ይህን ፍቅር ውስጥክ ያስቀመጠው ጌታ ስሙ ይባረክ።
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
አሜን 🙏
@pastorethiopiaayele3685
@pastorethiopiaayele3685 3 месяца назад
በጣም የተረጋጋ የእግዚአብሔር ሰው ነው ስለ ጥሪው ጌታ ይመስገን ስለ መታዘዝህም ጌታ ይክበር::
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
Amen 🙏
@ferwiniberhane3342
@ferwiniberhane3342 4 месяца назад
እንተን ሁለመናህን የተቆጣጠረው መንፈስ ቅዱስ የጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፍቅር እኔንም ይቆጣጠረኝ ተባረክ 🙏❤️
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
አሜን 🙏🙏
@weldetesfaye483
@weldetesfaye483 3 месяца назад
ድንቅ ነዉ ,ተባረክ ወዳጄ
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
Amen 🙏
@user-qt3jz3bx9f
@user-qt3jz3bx9f 3 месяца назад
Azegajochm geta eyesus ybarekachu tebareku
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
Amen 🙏
@kalkidanmelesse2738
@kalkidanmelesse2738 4 месяца назад
ምን አይነት የተባረክህ የጌታ ሰው ነህ? በጣም የሚባርክ ምስክረነት ነው። መፅሃፉን እንዴት እና የት ነው ማግኘት የምችለው?
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
Praise God
@beraeyassefa7400
@beraeyassefa7400 3 месяца назад
I like your teachings pastor Teshome, let the Lord bless you many more, it’s for the edification of the church👏🏾👏🏾👏🏾
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
🙏🙏🙏🙏
@GizawGetaneh
@GizawGetaneh 3 месяца назад
ድንቅ ምስክርነት።ለመፅሀፍ ቅዱስ ንባብ ምክንያት የሆኑት እነዚያ አስተማሪዎች ጌታ ይባርካቸው።ለነሱም ይግለጥላቸው። እንደዚሁ ሰው እንዲያነብ ማበረታቱን ቢቀጥሉ፣ባይከለክሉ ኖሮ ይህኔ አብዛኛው ህዝባችን ወንጌል ይበራለት ነበር! እውነት ነው የመፅሀፍ ቅዱስ ጴንጤ የለውም። ማንን ልታዘዝ? ቤተሰብን ወይስ እግዚአብሔርን?ታሪካችን ተመሳሰለብኝ። ጌታ ይባርክህ።ፀጋውንም ያንዛልህ።
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
Amen 🙏
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 3 месяца назад
ክብር ፡ለእግዚአብሔር ፡ይሁን፡እግዚአብሔር፡ይባርካችው፡ተባረኩ
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
አሜን 🙏🙏🙏
@marutilaye
@marutilaye 3 месяца назад
ድንቅ ምስክርነት ነው። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። በርታ ወንድሜ። ይብዛልህ!
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
አሜን 🙏🙏
@selamawit8579
@selamawit8579 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ሀሴት ያደረኩት
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
Praise God
@setugebreeglabal8231
@setugebreeglabal8231 3 месяца назад
Egziabher yimesigen
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
Amen 🙏
@bergeneboshe463
@bergeneboshe463 3 месяца назад
ክርስቶስ ኢየሱስ የናዝሬቱ ስገባ ስገለጥ ራስህ እውነትን ትፈልጋለህ ትይዛለም። የዕድር እና የቀብር ቦታ ጉዳይ አያሳስብም። የማያድነው ሀይል የለውም ግን እንድሁ ፈሪ አርጎ ያስቀምጣል። በማያድነው ሀይማኖት የታሰራችሁ ይህ ለናንተ መልዕክትና ጥሪ ነው። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ነው። እሱ የሌለበት መንገድ ሁሉ የሞት መንገድ ነው። ሞት በደጅ ቆሞ የምን መፍራት ነው? ኑ ወደ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ! ተባረኩ!
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
እግዚአብሔር ህዝቡን ወደ ራሱ ይሰብስብ እንፀልያለን።
@user-qt3jz3bx9f
@user-qt3jz3bx9f 3 месяца назад
Geta eyesus ybarek slante ahunm ychemerlh endante aynetun etef yaregln tebarek
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
Amen 🙏
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 4 месяца назад
በጣም ደስ ይላል ጌታ ይባረክ ድነህ ቀረህ
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
አሜን
@wossenwoldekidan8078
@wossenwoldekidan8078 4 месяца назад
Thank you, Jesus!
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
Amen 🙏
@user-ir2ug2my7c
@user-ir2ug2my7c 3 месяца назад
እኔ እናቴ ልትሞት ስትል እመቤቴን ክደሽ ሞቺም አጥንቴ ይወቀስሽ ብላ ረገመችኝ ግን ምንም አይመስለኝም ባለማወቅ ስላለችኝ የኢየሱስ መንፈስ ሁሉን ያስክዳል❤
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
እግዚአብሔር መልካም ነው።
@user-lr2qq7is7b
@user-lr2qq7is7b 4 месяца назад
God bless You
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
አሜን
@kidistmekonnen5143
@kidistmekonnen5143 4 месяца назад
Amen 😊😊
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
Amen 🙏
@dinkeneshzeleke1257
@dinkeneshzeleke1257 3 месяца назад
Zemenish yibarek kibirun geta yiwesed tebarekulign akrabiwochem
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
Amen 🙏
@Eagle1503
@Eagle1503 4 месяца назад
የሚገርም ምስክርነት😢 ተወዳጁ ፓስተር ተሾመ ዳምጠው ጸጋ ይብዛልህ❤
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
አሜን 🙏🙏
@user-il2cl6zt9r
@user-il2cl6zt9r 3 месяца назад
Bless you all
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
🙏🙏🙏
@wossenwoldekidan8078
@wossenwoldekidan8078 4 месяца назад
Hallelujah!
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
🙌🙌🙌
@nebeyetgirmai1138
@nebeyetgirmai1138 3 месяца назад
May God bless you, Pastor!
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
Amen 🙏
@izacalex
@izacalex 4 месяца назад
Amen & Amen.
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
🙏🙏🙏
@eftahizkiel1885
@eftahizkiel1885 4 месяца назад
Pator Teshome we love you!
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
🙏🙏🙏🙏
@HsffgHasannk-hm6ej
@HsffgHasannk-hm6ej 4 месяца назад
ዋው ክብር ለጌታ ይሁን ይጨመርልህ ቃል የታመነ ነው❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
Amen 🙏
@prophetmihiretabgetnet
@prophetmihiretabgetnet 3 месяца назад
ድንቅ ምስክርነት
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
Praise God
@chalakotola5955
@chalakotola5955 3 месяца назад
❤❤Geta Eyesus Zemenihin Yebarkew❤❤
@gedamuzagaye
@gedamuzagaye 3 месяца назад
ጌታ ከትዉልዱ ሁሉ መረጠህ ገና የቤት ስራ አለ ወዳጀ እወድሀለሁ ተባረህ።
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
Thank you 🙏
@MsarhM
@MsarhM 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@nathanyohannes7191
@nathanyohannes7191 3 месяца назад
ሰሜኑ፡ጌታ፡ጣልቃ፡ይግባሟርት፡ጥንቆላ፡ከምድሪቱ፡ይጠረግ 14:39
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
አሜን 🙏
@kinhantube4565
@kinhantube4565 4 месяца назад
ተባረክልን
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
አሜን
@user-rx6mc3vp9n
@user-rx6mc3vp9n 4 месяца назад
ወንድሜ ተባረክ.
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
አሜን 🙏
@Anumma572
@Anumma572 4 месяца назад
Egziabeher Ymesgn. Abzeto Ybarkeh Tadeleehhal
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
Amen 🙏
@yabetsdawit-wt9di
@yabetsdawit-wt9di 4 месяца назад
Egziyabher yibarkachu programachu betam des yemil ena yemiyants new
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
እናመሰግናለን 🙏🙏
@kifledamite4577
@kifledamite4577 3 месяца назад
ውድ ወንድሜ መጋቢ ተሼ ሰላም ላንተና ቤ/ህ ይሁን :: የህይወቴ ( በጌታ) ጅማሪ ስታስታውሰኝ አረሳውም በ21/05/1986 ዓ/ም ምናልባት ከረፋዱ ከ4-5 ስዓት የግርማን መፅሀፍ ቅዱስ አንስተን ወዘተ
@user-kg6uh2xe8g
@user-kg6uh2xe8g 4 месяца назад
Tebark❤
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
Amen 🙏
@fevenaldiga8951
@fevenaldiga8951 3 месяца назад
አብዝቶ ይባርክህ
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
Amen 🙏
@Anumma572
@Anumma572 4 месяца назад
Egziabeher Ybertachu Wengelen Adarsu Hez b Tchgroal Ewnten Lmawek Fetari Yerdachu.
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
Amen 🙏
@user-ik5eu1kf2d
@user-ik5eu1kf2d 3 месяца назад
ሰው መ/ቅዱስን ካላነበበ እንዴት እውነትን ሊገነዘብ ይችላል? እምነት ከመስማት መስማትም ከእግዚአብሄር ቃል ይላል ፣ አሁንም የጌታ መንፈስ ከልጆቹ ጋር በሥራ ላይ ነው ። የዘላልም ህይዎት ያለ ክርስቶስ የመስቀል ላይ ሥራ እምነት በቀር ከዚህ ውጭ ግን የዲያብሎስ ወጥመድ ነው ። ጸጋውን ያብዛልህ
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
Amen 🙏
@user-co7jl4uq4p
@user-co7jl4uq4p 4 месяца назад
ጌታ መልካም ነው
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
Amen 🙏
@MsarhM
@MsarhM 3 месяца назад
Getaa,tsaguni,yabzaliki,tebreki
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
Amen 🙏
@zenebechmelaku2722
@zenebechmelaku2722 4 месяца назад
በጣም ደስ ይላል ለወንጌ ድንግ ለሆነች የሰሜን ምድር ምን እቅድ እራዬ አለህ
@ufaysemenza9622
@ufaysemenza9622 4 месяца назад
ኡፍፍፍፍፍ! ሁሁሁሁሁሁ ኢየሱስን ኢየሱስን ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ አሜን ማራናታ አሜን
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
🙌🙌🙌🙌
@mahletteklemariam9318
@mahletteklemariam9318 4 месяца назад
Amen! Ye hiwot kal yasemalen
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
አሜን
@user-ms4dt8ux4r
@user-ms4dt8ux4r 4 месяца назад
አሰይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
🙏🙏🙏🙏
@amanuelmulugeta5702
@amanuelmulugeta5702 4 месяца назад
Pastor Tesh God bless u
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
Amen 🙏
@addisedinka3714
@addisedinka3714 4 месяца назад
ትክክለኛ የወንጌል እውነት ገብቶሃል። ለምን በትክክል ማሰተማር ኦርቶዶክሶች አይቀበሉም።
@BiniyamTeka-hg9sv
@BiniyamTeka-hg9sv 4 месяца назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
🙏🙏🙏
@happiness-z-b2x
@happiness-z-b2x 4 месяца назад
Pastor tsehome my pastor kelebe ewedekalew sela eyesuse yalegen eyeta yekeyere metsehafe tsefekale geta yebarekeke betesebeke agelegelot yebarek christology laye megelete yemiteyrke eweket eyesus mane nw ??? ❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
Praise God 🙏
@amerechakako8104
@amerechakako8104 4 месяца назад
Geta Iyesusi yibarkih yibizalihi yichamiribi❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
Amen 🙏
@danielgeda7849
@danielgeda7849 4 месяца назад
The sound on the trailer video is good and loud enough but sound on the main video is very low to hear. It is almost in all videos; please please the channel is very important to non believers and the testimonies are very good to spread the gospel. please make sure the video to be loud enough please please..
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
Thank you 🙏 for the genuine feedback. We are fixing things week by week. We keep working on the audio. Thank you though .
@danieleyu6832
@danieleyu6832 3 месяца назад
የፓስተር ተሾመ ስልክ ስንት ነው?
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 4 месяца назад
Egizabher melkam new ✝️
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
Amen 🙏
@fikrutsegaye2803
@fikrutsegaye2803 4 месяца назад
Eyesus yamaldal ❤
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
አሜን
@pastorethiopiaayele3685
@pastorethiopiaayele3685 3 месяца назад
አሁን የምታገለግለው የት ቤተክርስቲያን ነው የት ከተማ ነው?
@eyasutesfaye9208
@eyasutesfaye9208 3 месяца назад
ስልኩን መግኘት እችላለሁ?
@enatugossa7001
@enatugossa7001 4 месяца назад
What’s the title of his book please?
@dagimassefa684
@dagimassefa684 4 месяца назад
ኢየሱስ ማን ነው
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 месяца назад
ይህን ሁሉ ዓመታት እየሱስ ክርስቶስን ማንነት ሳታውቅ ይሄን ሁሉ እርጅና ዘመን እየተጓዝክ አሁንም አለማወቅህን አይቶ አማላጁ ወይም ለማኙ እየሱስ የምትለው ሳይሆን መለኮታዊው እየሱስ ክርስቶስ ልብህንና አዕምሮህን ይክፈትልህ ታሳዝናለህ በኑፋቄ መንገድ ላይ መቅረትህ ጨለማውን ይግፈፍልህ ።
@fitsumhailemariam277
@fitsumhailemariam277 4 месяца назад
Amara kelel banesu kalamlakù machem eteòpey atebrekem
@tsegaye1816
@tsegaye1816 4 месяца назад
አማልዷል ለምኗል ……አንተ እንደምትለዉ ግን ባሁን ሰአት ይለምናል በስጋ ወራት በነበረበት ጊዜ ያደረገዉን ምልጃ አያደርግም ነገርግን ያ በስጋ ወራት በመስቀል ላይ ያደረገዉ ምልጃ ዘላለማዊ ነዉ አንድ ጊዜ በመስቀል ላይ የማለደዉ ምልጃ ዛሬም ህያዉ ነዉ። የእብራዉያን መፅሀፍንም ሆነ አጠቃላይ መፅሀፉን አጥናዉ። እሱ በሰራልን ስራ እንቀርባለን ማለት ነዉ። እብራዉያን 9 ፡ 24 እንዲህ ይላል “ ስለኛ ይታይ ዘንድ ገባ” ስለኛ የሰራዉን ስራ ይዞ ገባ አንተ ስለ ልጅህ ብትደበደብ ብትቆስል ያ ቁስል አንተ ስለ ልጅህ እንደቆሰልህ ማንም ያየዋል።ልክ እንደዚሁ ጌታየሱስ ስለኛ የከፈለዉን መስዋእት ይዞ ነዉ ወደአብ የገባዉ። በዚህ መስዋዕትነት ነዉ አብ አንተን የሚቀበልህ የሚምርህ እንጂ አሁን እየሱስ ቁጭ ብድግ ብሎ አይለምንልህም። በመስቀል ላይ የሰራልህ ምልጃ ግን ዘላለማዊ ነዉ በዚያነዉ ዛሬም ይቅር የምትባለዉ ። ገባህ ?????? ቃሉን አጥናዉ ተባረክ
@enkumengist1668
@enkumengist1668 4 месяца назад
ቃሉን ጠቅሰህ መሞገት ነው የሚሻልህ
@tigib6790
@tigib6790 4 месяца назад
እየሱስ ክርስቶስ እናተ እንደምትሉት ለማኝ አይደለም እንድ ግዜ ደሙን አፍስሶ ሂይወቱን ከፍሎ ለእኛ ለሃጥያተኞች ሞቶልናል ያ በቀራኒዮ የፈሰሰው ደሙ ዛሬም ለሚያምኑበት ይሰራል ምንም የሚመለስ ልቦና እና አይምሮ የለም የክርስቶስ ፍቅር አንዴ ውስጥክ ከገባ አይወጣም ይልቅስ በተረት ተረት እድሜህን አትጨርሰው እየሱስ ክርስቶስን እኔ መንገድም ሂይወትም ነኝ ያለውን በቀራኒዮ ላይ የሞተልክን ጌታ እመነው እና አንተም አምልጥ እየሱስ ክርስቶስ የሰራልን ስራ በቂ ነው ብቻውን ነው የሞተው የሱን መከራ ድንግል ማርያምም አላገዘችውም ቅዱሳን መለአክትም አላገዙትም ለእኛ ለበደለኞች ብቻውን እየሱስ ክርስቶስ ሞቶልናል የቅርብ አምላክ ከስትንፋሴአችን የቀረበ ነው ቅዱሳንን እና ድንግል ማርያምን እንደየክብራቸው እናከብራቸዋለን እንወዳቸዋለን እናንተ እንደምትሉት የማርያም ጠላት አይደለንም ድንግል ማርያም ይእየሱስ ክርስቶስ እናት ለመሆን የተመረጠች እናት ናት እንኳን የእየሱስን እናት ቀርቶ የጏደኞቻችን እናት እንኳን እንወዳለን እናከብራለን የጌታችን እናት እማ ልዩ የተባረከች ናት ግን አምላክ ወይ አማልክት አይደለችም እሷም እንደተናገረችው ነፍሴ በአምላኬ በመዳኒቴ ሀሴት ታደርጋለች ነው እና ያለችው እኛም በአምላካችን እና በመዳኒታችን ብቻ ነው ሀሴት የሚያደርገው ድንግል ማርያም እሱን ስሙት የሚላቹሁን አድርጉ ነው ያለችው በሰርጉ ቤት ላይ ስለዝህ ከእየሱስ ክርስቶስ ውጭ የምንሰማው የለንም ቃሉ የሚለንን እናምናለን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የተጋርደባቹሁን መጋረጃ ይግለጥላቹሁ እና የመስቀሉን ስራ አጥርታቹሁ ማየት ይሁንላቹሁ
@johnf906
@johnf906 4 месяца назад
ስለኃጢያትዎ በመሞት በመቀጣት ከእግዚአብሔር የገሀነመ እሳት ፍርድ ያዳነዎት የአለም መድሐኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።።።በእውነት አምነው ከተቀበሉት።።ሮሜ 10: 9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ 10 ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
@God-db9vp
@God-db9vp 4 месяца назад
እልህና ኣለመግባባት ያመጣው ነው እንጂ፡ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን በጌታችን የሱስ ክርስቶስ ኣማላጅነት በደንብ ነው የምታምነው።
@SimonSitotaw
@SimonSitotaw 4 месяца назад
"ማህተቤን " በሚል ይስተካከላል
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
አስተካክለነዋል እናመሰግናለን 🙏
@new-oj9ih
@new-oj9ih 4 месяца назад
እርእሱ ካልተሳሳትኩ ይስተካከል….መህተብ ነዉ ማህተም አይደለም ሁለቱ ይለያያሉ
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
እናመሰግናለን አስተካክለነዋል።
@user-ti1hf5en9s
@user-ti1hf5en9s 4 месяца назад
አንተ ባላገር የኢየሱስ ምልጃ ከፍጡራን ጋር ተምታቶብህ እድሜህን ጨርሰህ አሁን ደግሞ በመንፈስ ቅዱስ ላይ በሚቀልዱት ጴንጤዎች ጋር መቀላቀልህ እጅጉን የከፋ ነው😂 እውነቱን ልንገርህ ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ አዳኝ ነው ደሙ ከሃጥያት ሁሉ ያድናል ከኢየሱስ በቀር መዳን በሌላ የለም። የዘለአለም ሊቀ ካህን ኢየሱስ ይባረክ። ኸጨለማው ከጴንጤ እምነት ኢየሱስ ያስመልጣል
@tadessehaile1503
@tadessehaile1503 4 месяца назад
አሁን ፡ ይህን ፡ በዩቱብ ፡ ታወጣለህ። እባክ ፡ ስራ ፡ ሌላ ፡ ፈልግ። አምላክን ፡ አላገኘም ፡ ፡ አትዋሽ።
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 4 месяца назад
እና አቶ ሃይሌን ነው ያገኘው!! ጊዜ ሰጥተህ አንብብ
@user-qy5bt7od9l
@user-qy5bt7od9l 4 месяца назад
ለንተም እውነተኛ አምላክ ተገለጥልኝ ብለህ በንጽ ልቦና ጠይቀው ይገለጥልሀል እውነት መንገድ ህይወት እየሱስ ክርስቶስ ነው
@user-kf5iw7si3k
@user-kf5iw7si3k 4 месяца назад
ኢየሱስ ተረት ተረት ወይም አፍ ታሪክ አይደለም የተገለጠ እዉነት የሚታይ ብርሃን ነዉ ወንድሜ ና ወደ ኢየሱስ እርሱ ሰላማችን ነዉ!!!
@salameskyes7240
@salameskyes7240 3 месяца назад
❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
🙏🙏🙏🙏
@rabiyamohammed-qw6lw
@rabiyamohammed-qw6lw 4 месяца назад
❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
🙏🙏🙏
Далее
Bacon на громкость
00:47
Просмотров 74 тыс.
Dropping In from the Clouds 🌁
00:17
Просмотров 1,7 млн
Bacon на громкость
00:47
Просмотров 74 тыс.