Тёмный

“ጉዳይ አስፈፃሚ እግዚአብሔር የለም‼️”ትንቢተ እስራኤል-ወፍልስጤም ‼️  

Tigist Ejigu Wondmu
Подписаться 117 тыс.
Просмотров 136 тыс.
50% 1

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

Опубликовано:

 

10 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 477   
@NikodimosShow
@NikodimosShow 8 месяцев назад
02#“እግዚአብሔር_እስራኤልን_ተዋት…???” #Peter_Mardig /Pastor/ Nikodimos Show - Tigist Ejigu ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-9dV3zyYcjyA.html
@kibrommebrahtu4626
@kibrommebrahtu4626 8 месяцев назад
Dear Tiji * Loveisrael * /about last days / DR.Baruch korman website, it is good. Because he has explained it in detail.Just like you have been explaining .God bless you abundantly.
@user-ur7jg9hd6q
@user-ur7jg9hd6q 7 месяцев назад
ብ?​@@kibrommebrahtu4626
@tigist3038
@tigist3038 8 месяцев назад
ቲጂ ዛሬ ወሳኝ ሰው አቀረብሽ እኔ ስለእስራኤል ሁሌ በቤቴ እፀልያለሁ ሮሜንከምእራፍ 9-11ማንበብ ነው በዚዘመን ማመን ያለብን መጸሀፍ ቅዱሳችንን ብቻ ለምን ከቅዱሳን ጋር እራሱ መግባባት ይከብዳል እስራኤልን የሚባርኩ ይባረካሉ ሁሌም ለእስራኤል ሰላም እንጸልይ ዘመናችሁ ይባረክ!!!
@abdbula5288
@abdbula5288 8 месяцев назад
የተጻፈው የትንቢት ቃል በእግዚአብሔር ሉዓላዊነት የሚፈጸም እንጂ በእኛ ድጋፍ ወይም ተቃውሞ የሚፈጸም ወይም የማይፈጸም አይደለም። የተነገረን የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን እንድንል ነው። ፍጥረት ሁሉ በወንጌል እውነት በማመን እንዲድኑ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ወንጌልን ልንሰብክና የክርስቶስ ደቀ መዝሙር እንዲሆኑ ማስተማር ነው ያለብን እንጂ የአሁኑ "የእስራኤልና የሐማስ" "ጦርነት ልክ ነው" ወይም " ልክ አይደለም" የሚል ክርክር ውስጥ መግባት ተገቢ አይደለም። የቤተ ክርስቲያን ሥራና ትኩረት መሆን ያለበት ክርስቶስን ለዓለም ማሳወቅና ሰዎችን ለመልካም ሥራ ማዘጋጀት እንጂ በፖለቲካ ትኩሳት መያዝ አይደለም። እስራኤል የኪዳኑ ሕዝብ ነው በሚል ብቻ ከእግዚአብሔር ቃልና ባሕርይ ጋር የሚቃረን የዓመጽ ተግባርን ሁሉ ጋር በጭፍን መተባበር ኃጢአት መሆኑንም መገንዘብ አለብን። ከእግዚአብሔር ቃል በላይ የሆነ ሰው ወይም ሕዝብ የለምና። ይህንን ጦርነት መደገፍ የቤተ ክርስቲያን ሥራ አይደለም። ጌታ ለሐዋርያቱም የነገራቸው ትኩረታቸው የመንግሥቱን ወንጌል ለፍጥረት ሁሉ እንዲናገሩ ነበር። የሌላው አጀንዳ ተሸካሚዎች የምንሆንበት ምክንያት ሊኖር አይገባም። የአሁኗም ቤተ ክርስቲያን ትኩረት ይህ ብቻ ሊሆን ይገባል። የትንቢቱን ቃል መረዳት ሌላ --- የትንቢቱን ቃል እየጠቀሱ የግልን ስሜት መግለጥ ሌላ እንደሆነ መረዳት አለብን። የዚህ ውይይት ዓላማ ለእስራኤል ድጋፍ ማሰባሰብ መሆን የለበትም። ይህ ክርስቶስ የሞተለትን ዓላማ መቃረን ነው። ይልቁንስ ሰዎች ስጋዊ ሞትን ከመሞታቸው በፊት ወንጌን እንዲሰሙ መጸለይና መናገር ነው ያለብን።
@user-of5cq1ih9h
@user-of5cq1ih9h 8 месяцев назад
ዋዉ ዋው እኔ ቃላት የለኝም !!! አረ እግዚአብሔር ለዘመኑ ስው አለው ፓሰተር ጌታ እየሱሰ ዘመንህን፣አገልግሎትህን፣ ቤተሰብህን አብዝቶ ይባርክ ።ቲጂዬ አንችልም ፣አግልግሎትሺን ፣ዘመንሺን ፣ቤተስብሺን ይባርክ ።ይህንን ያልተሸቃቀጠ ፣ንፁህ የእግዚአብሔር ን ቃል ሰለእመጣሺልን ጌታ አብዝቶ ይባርክሺ❤🙏🙏
@user-xp5xn2ge1q
@user-xp5xn2ge1q 8 месяцев назад
ቲጅይ አችን ብቻ በመስማት ሂወቴ ለመለመች ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርከው አብቢ ሁሌ በደስታ ኑርልኝ የኔ ደርባባ ብዙ ግዜ ከ ቃለ መጠየቁ ባሻገር የትምህርት ወይም የ እግዛብሔርን ቃል ስታስተምሪ ብዙ መልሶቺን አገኛለሁ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏
@Adu40
@Adu40 8 месяцев назад
bewnet enem tebarku❤
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 8 месяцев назад
ዋው ደስ የሚል ቆይታ የእውነት በዚህ መልኩ አልተረዳሁኝም ነበረ አደኛ በድንበረ ጉዳይ እደሆነ አላውቅም በሁለተኛ ማዳሜ ፍልስጤን ስለሆነች ብዙ ነገረ ነው ምትሞላኝ እና በእስራኤል ላይ በጣም ነበረ ምናደድበት እዴ የኪዳንን ምድረ ለመውሰድ ሞክረውማ ከሆነ ልክ ናቸው ሲጀመረ ደግሞ ጦረነቱን የጀመረው ፍልስጤን ነው እግዲ ጌታ ይረዳን ግን ጦረነት በአጠቃላይ ጦረነት ደስ አይልም ጌታ ሰላም ያውረድልን ለሀገራችንም ለሌላ ሀገራትም
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 8 месяцев назад
የጌታ ባሬያ እኔ ሁሌም ነው ምባረክብህ ጌታ ዘመነህን ይባረከው ይህ ፀጋ አይወሰድብህ ትጅዬ ከልብ ነው ምናመሰግነው ተባረኪ
@linadani6276
@linadani6276 8 месяцев назад
እርጋታቹ ❤ እኛም ተረጋግተን ሰማናቹ በረከቶቻችን ናችሁ❤❤❤ኑሩልን ትጠቅሙናላቹ
@chemedanurgi4504
@chemedanurgi4504 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 8 месяцев назад
በድባይ ያላችሁ ጌታ የረዳችው መልካም መምህር ስለሰጣችው እግዛብሔርን አመሰግናለው
@p.talshiferaw5737
@p.talshiferaw5737 8 месяцев назад
ዋው ፒተር በጣም ታላቅ ሰው ነው ከሙሉ እውቀት ጋር ቲጂ ስለ እስራኤል ለመናገር ትክክለኛ ሰው ፡፡ተባረኩ
@abdbula5288
@abdbula5288 8 месяцев назад
ባለ ሙሉ ዕውቀት እግዚአብሔር ብቻ ነው። ጳውሎስ እንዳለው " ከእውቀት ከፍዬ ( የተወሰነውን) አውቃለሁ" እኛም ከፍለን ነው የምናውቀው። ይስተካከል።
@TewodrosAyele-fq1dh
@TewodrosAyele-fq1dh 8 месяцев назад
Pastor ንግግርህ ሁሉ ይጣፍጣል በሞገስ የተሞላ ነው በብዙ ተባረኩ በጣም ወድጄዋለው ይሄን ሾው ቲጂዬ እንዲህ ለሰው የሚጠቅሙ ሰዎችን ማቅረብሽ በጣም ደስ ይላል Pastor ተስፋሁን የሚቀርብበትን ቀን ደግሞ እናፍቃለው ተባረኩ
@mebrattsegay9143
@mebrattsegay9143 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤ ዘመንክ ይባረክ ፓሰቴር ፒቴር ምርጥ አገላለፁ ነዉ ሰለ እሰራሄል ነገር ጥያቄ የፈጠረባቸው ደጋግማችሁ ሰሙት
@enyewagegn8439
@enyewagegn8439 8 месяцев назад
አንተ በጣም ዕንቁና ብርቅ ነህ ዘመንህ ይባረክ ❤❤
@hannaatena7844
@hannaatena7844 8 месяцев назад
"ምድያ የሚሰጠው መረጃ የእግዚአብሔር ቃል የሚሰጠን መረጃ አይደለም" እዉነት ነው ቀድሞም ይኖርበት ነበር ። ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zoeyani
@Zoeyani 8 месяцев назад
ፓስተር ፒተር በብዙ ተባረክ እንዲህ ያለ እውቀት ግዜው ያስፈልገዋል ተባረኪ ቲጂ እንዲሁም ብትችይ እና ፈቃድሽ ቢሆን ፓስተር ፀባኦት እንግዳን ከእስራኤል ብታቀርቢው ድንቅ ትንታኔ አለው እሱም❤❤❤
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 8 месяцев назад
እግዚአብሄር ይባርክህ ትክክልኛ ሀይማኖት በትክክል ማስተማር የስላም መንገድን ያሳያል እደአንተ መንፈስ ያላቸውን ያብዛልን🙏
@makinebiyat4876
@makinebiyat4876 8 месяцев назад
እህቴ ስለአንቺ ጌታ ይመስገን የምትጠይቂውን የምታውቂ ብልህ ከጥያቄሽ አውድ የማትወጪ በእውቀት የምትጠይቂ የማስጨረስ ትግስት የተሞላሽ የእብድ እርሻ የመሰለውን የቤታችንን ጉድ እንዲ መልካም መንፈስ ያለባቸውን እየጋበሽ አስተምሪን ተባርከሻል።
@linadani6276
@linadani6276 8 месяцев назад
እርጋታቹ ❤ እኛም ተረጋግተን ሰማናቹ በረከቶቻችን ናችሁ❤❤❤ኑሩልን ትጠቅሙናላቹ
@alemabebe2674
@alemabebe2674 8 месяцев назад
እግዚአብሄር ይባርክህ፡ብዙ አስተማርከኝ፡ድንግዝግዝ ያለውን ለእስራኤል ያለኝን እውቀት❤ ቲጂዬ ተባረኪ😊
@teshemebeyene3420
@teshemebeyene3420 Месяц назад
God NEVER Change. I Learned immensely from this servant of God. God bless you Tigist for becoming instrument of God. With Love from Canada. Jesus is Lord First & Saviour Next.
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 8 месяцев назад
ቲጂዬ ተባረኪልኝ ውዴ ይችን ቀን አረሳውም የተበታተኑትን የአብርሃምን ቤተሰብ በድንቅ ቃል ሲብራራ በዛን ሰአት እንዳለ ሰው ባህር ውስጥ እንደጠለቀ የሰው አካል ሁሉ መናዬ ጠልቆ አብሬ እንደተጓዘ ስሜቴና ነፍሴ ያእቆብና ዘሩ በረሃብ ሲታመስ ግብፅ መተው ዮሴፍ ወንድሞቹን ሲያውቃቸው እስከ እያሪኮ እስራኤላውያን ሲበድሉ እግዚአብሄር ሲመራቸው ይህ እውነተኛ ህይወት የሆነ ግን ሊረሳና ሊተው ሊቀር የማይችል ደስ ይላል እግዚአብሄርና እስራኤላውያን ያላቸው ጥብቅ ዝምድና❤❤❤የቃል ኪዳን ልጆች እስራኤላውያን❤❤❤
@Jesusislord-th8ze
@Jesusislord-th8ze 8 месяцев назад
ጌታ እየሱስ በማያልቅ ድንቅ በረከቱ ይ ባርካችሁ እውነትን መግለጥ እንዴት መባረክ ነው ቲጅ መልካም የሆነውን ስለምታቀርቢ ና ፓስተር ፒተር የ ተባረከ ንፀየ የጌታ ባርያ !!❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@samieg2561
@samieg2561 8 месяцев назад
ኦኦኦኦኦኦ🎉ጌታ ይባረክ መንፈስቅዱስ ይሄን እውነት እውቀት እንዲበራልኝ በእናንተ ስለተጠቀመ እግዚአብሔርን እንወቅ እናውቀውም ዘንድ በኢየሱስ ራሱን በመግለፅ ለዘላለም ልኖርበት ፀጋው ለአማኝ ሁሉ ይርዳን መተላለፍ አይሁንብን ከቃሉ ጋር መጣበቅ መታዘዝ ይሁንልን ❤ ፓስተርዬ እየሰማሁህ መንፈሴ ሀሴት አረገ ቲጂዬም የዘመኑ እንቆቅልሽ ጥያቄ የሆነብንን የሚያስረዳ የሚያስተምር እያቀረብሽ ስላለ ተባረኪልኝ ሁለታችሁንም እወዳችኋለሁ ቅንነት ትህትና ትጋትን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 8 месяцев назад
ትምህርቶች ን እከታተላለሁ ተጠቃሚም ሆኛለሁና ተባረክ ፓስተርየ ትጂ እናመሰግናለን ተባረኪልን እህታችን
@birukgosaye7273
@birukgosaye7273 8 месяцев назад
የሚገርም መንፈሳዊ እውቀት ከእርጋታ እና ከትህትና ጋር ተባረክ ወንድሜ ዛሬ በጣም በዙ ነገር ተማርኩ ❤❤
@betselotdaniel1975
@betselotdaniel1975 8 месяцев назад
ትኩረታችን ማእከላችን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ላይ ይሁን ሌላው የሚያዘናጋ የሚያደናግር ነው
@esayastefera9304
@esayastefera9304 8 месяцев назад
May God bless you for hosting Pr Peter. The whole conversion by Pr Peter addressed depth and clarity, effective communication and elaboration. May God bless you both 🙏
@elizabethlegesse2032
@elizabethlegesse2032 8 месяцев назад
እግዚያብሄር ይባርክህ ይማይጨመርበት የማይቀነስብት ትምህርት ነው ቲጂ ተባረኪ ዛሬ ዘመኑ ግራ ለገባው ሁሉ መልካም ምገለጥ የሆነልት ይመስለኛል እግዚያብሄር ክብሩን ይውሰድ❤
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 8 месяцев назад
ዘመናችሁ ይባረክ ሁለታችሁም ያባቴ ብሩካን ።
@elamyosef243
@elamyosef243 8 месяцев назад
የምወድህ የእግዚአብሔር ባርያ ፓስተር ፒተር ተባረክ !
@user-yl5kg2fm5d
@user-yl5kg2fm5d 8 месяцев назад
tigi ድንቅ አቀራረብ ነው የሰዉ ምርጫሽም ጥያቄሽም በእውቀት ላይ የተመረተ ና ብዙ ነገር እንደምታገላብጪና ለአድማጭ ክብር እናዳለሽ ያሳያል ያ ብቻ ሳይሆን ትኩረት ለመሳብ ተራ ነገር ባንቺ ቤት አይጮህም እግ/ር ይባርክሽ፡፡
@MarthaLegesse-rl4mn
@MarthaLegesse-rl4mn 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ክብሩን የሚገልጥበት ሰዉ ነዉ እህቴ አንቺም በእግዚአብሔር ፀጋ የተሞላሽ ብሩክ ነሽ በርቺ ሰዎች ስለ ደገፉን ሳይሆን እዉነት የሆነዉን እዉነት መናገር አንተዉም ። ጌታችን ኢየሱስ ይመጣልናል አብረን በፅዮን እንነግሳለን ስለዚህ የመጨረሻዉ ዘመን ክስተት አያስፈራንም አሜን ማራናታ ኢየሱስ !
@rahimagemechu5790
@rahimagemechu5790 8 месяцев назад
God bless you
@user-wp7ph9sj5r
@user-wp7ph9sj5r 8 месяцев назад
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 8 месяцев назад
የዘመኔ ጳዎሎስ ጌታ ያነሰዉ ጌታ አሑንም መፈጽ ቅዱስ ይግለጽለት❤❤❤❤ዘመኑ በኢየሱስም በደሙ ይሸፍነዉ❤❤❤
@abdialemu8391
@abdialemu8391 13 дней назад
TGye our blessing Pastorye our teacher and father by the grace and love of God; much love for you
@dambalogudiso4823
@dambalogudiso4823 7 месяцев назад
Geta geamsagn geta yibarrikki woddalhu woddajhochch geta yibarrikki tabarrikku geta yibbarakki àmen hallelujah amen jesuse is lord amen hallelujah amen 🙏
@aregafente8702
@aregafente8702 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ እውነቱ እሂ ነው ከዚህ ውነታ ሌላ ምን አለ❤
@q.t.s8785
@q.t.s8785 8 месяцев назад
ፓስተርዬ በጣም ነው የምወድህ ተባረክልኝ። አንቺም ተባረኪ።
@hanamikahel9402
@hanamikahel9402 8 месяцев назад
በጣም በጣም የተማርኩበት የተሳሳተ አስተያየቴን አመለካከቴን ግምቴን ሁሉ ያረምኩበት አስተማሪ ፕሮግራም ነው በጣም እራሴን ለማየት እረድቶኛል ስለእውነት ቲጂ ተባረኪ ብሩክ ነሽ አውንም ዘመንሽ ይባረክ የበለጠ ማስተዋል ይጨምርልሽ በጣም ወድሻለው የሚገርምሽ ነገር ቢኖር በጉጉት ነው የማየው ፕሮግራምሽን አአዛብ አገር ኦኜ በመፅናናት ነው የምሰማው ጌታ ይባረክ ለዘለሀለም አሜን🙏🙏🙏100%
@amaredtemesgen172
@amaredtemesgen172 8 месяцев назад
Pastor Peter- Great to see you here! Your insights and your perspective are deep as always! Very intelligent and inspiring! Continue to shine in Jeuse name! You are making a huge impact on this generation!
@hanahhana2519
@hanahhana2519 8 месяцев назад
እግዚአብሔርን ለመራም የምንሞክር ሰዎች ብንጠነቃቅ መልካም ነው እርሱ ሁሉን አዋቅ ስለሆነ አስቀድሞ በነብያት የሚሆነውን ሁሉ ተነግሮል የተፈፀመም አለ አሁንም እየተፈፀመ ነው ጌታ ኢየሱስ እስከመጣ ትንቢቶቹ ይቃጥላሉ በዝህ መከከል ከእርሱ ይልቅ ተቆርቋር ለመሆን የምትሞክሩ ተጠንቃቁ ህፀናት ለምን ይሞታሉ ይምትሉ ሰዎች የአረብ ህፀነት ገና ከልጅነተቸው ነው የአይሁድ ጠለት እንዲሆኑ እየተመከሩ የሚያድጉት ስለዚህ እግዚአብሔር አዋቅ ነው ከልኡሉ ጋር አትጠሉ በተለይ ክርስቲያኖች። አሁን እኔ አረብ አገር ነው የሚኖረው የአረብ ህፀነት ስለ ጦርነቱ ስለ እስራኤል ያለቸው ጥለቻ በጠም ነው የሚገርመው ስለዚህ ጌታ አዋቅ ነው እኛ ግን🤐🤐🤐 ብንል ነው የምሸላው አስተዋይ ዝም ይበል ተብሎ ተጽፏል።
@hanahhana2519
@hanahhana2519 8 месяцев назад
አው መንም በክርስቶስ ከመነ ይድናል እውነት ነው
@abdbula5288
@abdbula5288 8 месяцев назад
የተጻፈው የትንቢት ቃል በእግዚአብሔር ሉዓላዊነት የሚፈጸም እንጂ በእኛ ድጋፍ ወይም ተቃውሞ የሚፈጸም ወይም የማይፈጸም አይደለም። የተነገረን የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን እንድንል ነው። ፍጥረት ሁሉ በወንጌል እውነት በማመን እንዲድኑ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ወንጌልን ልንሰብክና የክርስቶስ ደቀ መዝሙር እንዲሆኑ ማስተማር ነው ያለብን እንጂ የአሁኑ "የእስራኤልና የሐማስ" "ጦርነት ልክ ነው" ወይም " ልክ አይደለም" የሚል ክርክር ውስጥ መግባት ተገቢ አይደለም። የቤተ ክርስቲያን ሥራና ትኩረት መሆን ያለበት ክርስቶስን ለዓለም ማሳወቅና ሰዎችን ለመልካም ሥራ ማዘጋጀት እንጂ በፖለቲካ ትኩሳት መያዝ አይደለም። እስራኤል የኪዳኑ ሕዝብ ነው በሚል ብቻ ከእግዚአብሔር ቃልና ባሕርይ ጋር የሚቃረን የዓመጽ ተግባርን ሁሉ ጋር በጭፍን መተባበር ኃጢአት መሆኑንም መገንዘብ አለብን። ከእግዚአብሔር ቃል በላይ የሆነ ሰው ወይም ሕዝብ የለምና። ይህንን ጦርነት መደገፍ የቤተ ክርስቲያን ሥራ አይደለም። ጌታ ለሐዋርያቱም የነገራቸው ትኩረታቸው የመንግሥቱን ወንጌል ለፍጥረት ሁሉ እንዲናገሩ ነበር። የሌላው አጀንዳ ተሸካሚዎች የምንሆንበት ምክንያት ሊኖር አይገባም። የአሁኗም ቤተ ክርስቲያን ትኩረት ይህ ብቻ ሊሆን ይገባል። የትንቢቱን ቃል መረዳት ሌላ --- የትንቢቱን ቃል እየጠቀሱ የግልን ስሜት መግለጥ ሌላ እንደሆነ መረዳት አለብን። የዚህ ውይይት ዓላማ ለእስራኤል ድጋፍ ማሰባሰብ መሆን የለበትም። ይህ ክርስቶስ የሞተለትን ዓላማ መቃረን ነው። ይልቁንስ ሰዎች ስጋዊ ሞትን ከመሞታቸው በፊት ወንጌን እንዲሰሙ መጸለይና መናገር ነው ያለብን።
@yitbarekfikadu1595
@yitbarekfikadu1595 8 месяцев назад
Pastor Peter, one of great Bible teacher of my generation!! God Bless you both for this timely and crucial topic!
@abelgirma3135
@abelgirma3135 8 месяцев назад
ይህንን ፓስተሪ ከልቤ ነው የምወደው❤🙏
@ganetgan1878
@ganetgan1878 8 месяцев назад
ፓስተር በጣም እወድሀለው በአገልግሎትህ ሁሉ ተጠቅሚየለሁ ባንተ እየሰራ ያለው ጌታ ይባረክ አሁን ደግም ጥያቄ የሆነብንን ጥያቄ ሰለአብራራህልን ተባረክ ለበረከት ሁን ዘመንህ ይለምልም ቴጂዬ አንቺማ አንደኛ ነሽ ስላቺ ጌታ ይክበር አንቺም ተባረኪልኝ ክፍል ሁለትን እጠብቃለን❤❤❤
@addistedla
@addistedla 8 месяцев назад
I do not comment as much but TG the Lord has placed something special in you to reach His people May you be covered by the Grace of our God! Thank you for bringing different but crucial issues that impact lives of many!
@berukjohny2507
@berukjohny2507 8 месяцев назад
ፒተር እና ቲጂዬ ያባቴ ልጆች እወዳችኋለሁ ተባረኩልኝ!!!❤❤❤❤
@feaaef5243
@feaaef5243 8 месяцев назад
ተባረክልን እንወድሀለን❤
@asnakewolamo8547
@asnakewolamo8547 8 месяцев назад
ድል ለቃል ኪዳን ልጆች ለፅዮናውያን ይሁን ።
@conniebistat9930
@conniebistat9930 8 месяцев назад
ተባረክ ወንድማችን❤ በርታልን ድንቅ የሆነ እውቀት ነው የያዝከው!!
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 8 месяцев назад
ድንቅ ትምህርት ነው የለገሰከን መምሀር ፀጋውን ያብዛሎት ቃለ ህይወት ያሰማልን በአድሜ የቆይልነ‍እ ። በአእውነቱ ሁለ‍ኡም ፓሰተሮች ከአርሶ መማር ይገባቸዋል ብል መሳሳት አይሆንብኝም ትክክለኛ የመፅሐፍ ቅዱሰ ቃል በቃል ነው ያሰተማሩን በርቱ ቲጂዬ ተባረኩልኝ ። ❤❤❤እግዚአብሔር ለዘላለም ህያው ነው ። አይለወጥም ሁሌም ቸር ነው ክብር ምሰጋና ይግባው የኛ ክፋት ነው ለመከራ የዳረገን ቀናውን መንገድ እንድነከተል ንፅህ ልቦናን ይሰጠነ። አሜን አሜን
@winydemssie
@winydemssie 8 месяцев назад
በእውነት በጣም የተባረኩበትና ትልቅ እውቀትን ያገኘሁበት ነው P.Peter Mardeg ተባረክ ይሄን እውነት ስለገለፅክልን ቲጂዬም ተባረኪ 🙏💕💕
@AddisKenNew
@AddisKenNew 8 месяцев назад
ፒተር ወንድሜ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ስለ አንተ በእውነት የእናትህ ፀሎት በብዙ ፍሬ እና በረከት ተሞልቶ እንዲህ ለብዙዎች የሚሆን የሚደርስ ሆኖ ስለ በዛ ስለተተርፈረፈ ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን አሁንም በደሙ ተሸፈን አገልግሎትህን ጌታ የብዛው ።ትዕግሥት እህቴ በብዙ ተባረኪ እንዲህ እየተጋሽ በምታዘጋጅው ፕሮግራም ከብዙ ወንድሞች አባቶች ምክርና በረከት እንድንቀበል አድርገሻልና የጌታ ፀጋ በነገር ሁሉ ይብዛልሸ ተባረኪ 🥰
@hanahhana2519
@hanahhana2519 8 месяцев назад
ቲጅ &ፓስቴር ፕተር ጌታ ኢየሱስ ይባርከችሁ በጠም ወቅቱን የጠበቀ መልእክት ነው ምን አልበት ፓስቴር አስፋው በቀለ ከልተመለሰ እርሱንብ ብትጋብዥው በጠም ደስ ይላል ተባረኪ❤❤
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 8 месяцев назад
Yes I was thinking the same.
@enyewagegn8439
@enyewagegn8439 8 месяцев назад
አንተ የዘመናችን ነቢይ ነህ መማር ሁሉም ተምሯል ግን እንዳንተ ያለ አላየሁም❤❤
@DannyDanny-cj9cy
@DannyDanny-cj9cy 2 месяца назад
What Amazing 🙏wizdom Word of God explanation ❤🎉🙏
@nanimolshe402
@nanimolshe402 8 месяцев назад
በጣም በጣም ተባርኬብካለሁ በትምህርቶችህ ሁሉ በዕጥፍ ተባረክልኝ እወድካለሁ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 8 месяцев назад
ዋውውውው ቲጅዬ ተባረኪ ለምልሚልን ፓስተዬ የኛ ውድ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ውድድድድ ነው የምናረግህ
@ሳርዬ
@ሳርዬ 8 месяцев назад
ፓስተር ፒተር ስለአንተ ጌታ ይባርክ በጌታ አስድ በነበርሁ ስአት ቁጭ ብዩ በዩቱቭ ትምህርትህን ስምቻለሁ በተለይ እርሱን ስሙት የሚለውን በጣም ጠቅሙኛል የእግዚአብሔር መንግስ ሩት መፁሃፍ ጌታ በአንተ አልፎ አስተምሮኛል ስለ እስራኤል ካሁን ፌት ስለስማሁህ በጣም የምውዳቸው ህዝብች ናቸው እግዚአብሔር አሁንም እስራኤልን እንደ አይኑ ብሌን ነው የሚያት ስዎቹ እንኮን እስራኤልን በጣም ነው የሚጠሉት እኔም እንደነሱ እንድል ይፍልጋሉ የተማርሁት ትምህርት እና መፀሃፍ ቅድሴን ማንበቤ ጠቅሞኛል ጌታ ይባርክ ለምልምልኝ የጌታ ፀጋ ክመንፍስህ ጋር ይሁን ትጅዬ ለምልሜልን።❤❤❤❤❤❤❤
@Bekyj
@Bekyj 8 месяцев назад
ፀጋ ይ የበዛልህ መጋቢዬ አሁንም በ ብዙ ተባረክ ❤❤ Tg እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤
@DannyDanny-cj9cy
@DannyDanny-cj9cy 2 месяца назад
Thank you what Amazing explanation basically word of God 🎉
@myyeshua6804
@myyeshua6804 8 месяцев назад
Thank you pastor for your deep explanation the word of God I can see the Love of Israel in your eyes
@user-zd5il6np5z
@user-zd5il6np5z 8 месяцев назад
የእግዚአብሔርን ሰው አያመቻምችም እደ እግዚአብሔር ቃል ተናገር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እግዚአብሔር ሰው አለው በዘመኑ ጊታ ይባርክ ትግስት ጊታ ዘመነሺን ይባርክ እውነተኝ ሰወችን ነው የምትጋብዝችው ተባርኪ❤❤❤❤❤
@fantujesusislord8474
@fantujesusislord8474 8 месяцев назад
በጣም የምወደው pastor Peter❤❤
@KuriMolla-mr8wl
@KuriMolla-mr8wl 8 месяцев назад
ፓስተር ቲጂ እና ማርዲንግ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ እጅግ የሚጠቅም ውይይት ነበር ብዙ እንዳውቅ እረድታቹኛል። ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
@zerihundacho4354
@zerihundacho4354 8 месяцев назад
Amazing message. God blessed you brother Peter Marding. I listened this kind of message from Dawit Fassil Ministry 7 years ago at Jimma. May God Bless Israel.
@saraalemayehu5545
@saraalemayehu5545 8 месяцев назад
በጣም የምወደው አገልጋይ ዘመንህን ገታ ብርክ ያድርግልን
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 8 месяцев назад
ዘመናችሁ ይባረክ በጣም ወሳኝ ጥያቄና መልስ
@jerusalem369
@jerusalem369 8 месяцев назад
እጅግ በጣም የሚገርም እና እንደ ወይን የሚጣፍጥ ትምህርት እና ትንተና ነው በጣም እናመግናለን!! እንደነዚህ አይነት የአምላክን ቃል በእውቀት እነ በጥልቅ መረዳት የሚያስተምሩ አስተማሪዎችን ሁሌም ጋብዥልን
@danelwerku3853
@danelwerku3853 8 месяцев назад
ፀጋ ይብዛልክ ፒተር ቲጂ ፀጋ ይብዛልሽ ተባረኩ ቆንጆ ትህምረት ነዉ
@hdhdhushshshje4105
@hdhdhushshshje4105 8 месяцев назад
Wowowowowowow God is good all the time Amen God bless you Amen
@ruth6774
@ruth6774 8 месяцев назад
Thank you ቲጂ፡Pastor Peter Mardigን፡ ፡እነዚህን: ጥያቄዎች፡ስለጠየቅሽልን። ተባረኪ!በጣም፡የምንወደውና፡የምናከብረው፡አገልጊይ፡ነው፡Pastor Peter Mardig. በቅር፡ግዜነው፡pastor Mardigን፡መከታተል፡የጀመርነው፡በRU-vid from USA. He is our blessing that God gave us to teach us. May God bless him and his family abundantly!
@mimialam9805
@mimialam9805 8 месяцев назад
የሚገርም ትምህርት ቃል ህይወት ይስጥልን ብሚገባ ቂንቂ እገላለፅ
@endunahi4546
@endunahi4546 8 месяцев назад
Spot on! I call u my mentor! U planted christ in me.
@feaaef5243
@feaaef5243 8 месяцев назад
እነዴት እንደምሰማህ የተባረክህ እግዚኣብሄር ሰዉ ተባረክልን❤
@adeyabebabekele9427
@adeyabebabekele9427 8 месяцев назад
I would love to take my time to say thank you for Tigst for asking the very important seasonal questions ❓. May God bless you and all your family. Our brother Peter thank you so much for answering all questions clearly by quote the bible verse and teaches as the word of God. I can't wait for the second part.
@user-cv8tn4do2u
@user-cv8tn4do2u 8 месяцев назад
If any servant called by GOD!!! He should posses such Characters? “እነሆ፥ እግዚአብሔር ኃያል ነው፥ ማንንም አይንቅም እርሱም በማስተዋል ብርታት ኃያል ነው።”“በውኑ ኃጢአተኛ ይሞት ዘንድ እፈቅዳለሁን? ይላል ጌታ እግዚአብሔር፤ ከመንገዱስ ይመለስና በሕይወት ይኖር ዘንድ አይደለምን?” - ሕዝቅኤል 18፥23 - ኢዮብ 36፥5“እኔ ሕያው ነኝና ኃጢአተኛው ከመንገዱ ተመልሶ በሕይወት ይኖር ዘንድ እንጂ ኃጢአተኛው ይሞት ዘንድ አልፈቅድም፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፤ የእስራኤል ቤት ሆይ፥ ተመለሱ፥ ከክፉ መንገዳችሁ ተመለሱ ስለ ምንስ ትሞታላችሁ? በላቸው።” - ሕዝቅኤል 33፥11“ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን እንዳትንቁ ተጠንቀቁ፤ መላእክቶቻቸው በሰማያት ዘወትር በሰማያት ያለውን የአባቴን ፊት ያያሉ እላችኋለሁና።” - ማቴዎስ 18፥10“ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል።”ያዕቆብ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ ወንድሞች ሆይ፥ እርስ በርሳችሁ አትተማሙ። ወንድሙን የሚያማ በወንድሙም የሚፈርድ ሕግን ያማል በሕግም ይፈርዳል፤ በሕግም ብትፈርድ ፈራጅ ነህ እንጂ ሕግን አድራጊ አይደለህም። ¹² ሕግን የሚሰጥና የሚፈርድ አንድ ነው፤ እርሱም ሊያድን ሊያጠፋም የሚችል ነው፤ በሌላው ግን የምትፈርድ አንተ ማን ነህ? - 2ኛ ጴጥሮስ 3፥9 1-I appreciate your service your father Sisay feleke!!!
@tarikuabebe5992
@tarikuabebe5992 8 месяцев назад
Wow Peter is Amazing Man of God thank you Tg
@lizabella151
@lizabella151 8 месяцев назад
ዉዉዉዉ በጌታ ድንቅ የጌታ እየሱስ ደቀመዝሙር ነክ ወንድሜ ፒተር ዘመንክን እንዲሁ በቤቱ በዚህ ሀቅ ቃሉ አፅንቶክ ሌሎችንም የምታሥመልጥ ሁን አሉት እንዳንተ ያሉ ድንቅ ልጆች ጌታ እየሱስ ባንተ ለገለፀልን እዉነት ክብሩን ለጌታ ሠጠን ላንተም እድሜንና መሸፈንን በቅዱሥና አሥመላጭ ደሙ ተመኘን
@menalugedamu4408
@menalugedamu4408 8 месяцев назад
What an amazing teaching God bless you and keep you and shine his face upon you እህቴ አንቺም እንዲህ አይነቱን ብዙዎች የማይቀበሉትን በተለይም የኢትዮጵያ ህዝብ ስለ እስራኤል በጣም የተጣመመ ሀሳብ ያለው ሰሆን በድፍረ ይህን ፕሮግራም ማዘጋጀትሽ you are full of confident and women of God. በመጨረሻው ዘመን ኢትዮጵያውያ እስራኤላውያንን እንደምትወጋ ይናገራል ቢያንስ አማኞችን እንኩዋን ከጥፋት ለመመለስ አንችንና ይህን pastor ይጠቀምባችሁ ዘንድ ፀሎቴ ነው
@asnaketekletsion7910
@asnaketekletsion7910 8 месяцев назад
ቲጂየ በእውነቱዘመንሽ ይባረክ የሚታቀርቢልን ሁሉ የተባረኩዋው እንዴት ይገርማል
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 8 месяцев назад
God bless you Pastor Peter and Sister Tigist!
@luwamjudu1747
@luwamjudu1747 8 месяцев назад
Pastor Peter one of the best pastors I love you so much
@meseretyirgu3211
@meseretyirgu3211 8 месяцев назад
ፓስተር ፒተር እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያስጨበጥከኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ! ትግስትዬ ባንቺ ፕሮግራም በጣም ተጠቅሜአለሁ ተባረኪልኝ 😇🥰
@selamawittaye1363
@selamawittaye1363 8 месяцев назад
Thank you pastor peter . It was insightful and you answered all of my questions regarding this topic.
@merongetachew7061
@merongetachew7061 8 месяцев назад
Wow!!!!! Amazing Amazing explanation based on the word of God!! Thank you both! God bless you!
@majorwin2622
@majorwin2622 8 месяцев назад
Great dialogue Tigist Ejigu!!! Bless you Pastor Peter. We can't wait for part 2.
@MelkamsewAyal
@MelkamsewAyal 7 месяцев назад
🙏እግዚአብሄር ላስተማራችሁን ቃሉ ይባርካችሁ👏አሜን/3 እጅግ እናመሰግናለን፣ እግዚአብሄር ይስጥልን🙏🙏🙏
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 8 месяцев назад
ውይ ቲጂ የዚህን ውይይት በፍፁም በሁለት ክፍል መቅረብ አልነበረበትም። እጅግ ጠቃሚና በአለም ላይ በተለይም በአሁኗ ደቂቃና ሰኮንድ የእግዚአብሔር ምክርና ሀሳብ አፈፃፀም እንዴት ከቅዱስ መፅሐፍ አንፃር መረዳት ወይም ማስተዋል እንዳለብን የሚረዳ ጠቃሚ ሀሳብን ይዘሽ ቀርበሽ ሳለ መሀል ላይ ልባችንን አንጠልጥለሽ ለሳምንት ቀጠሮ ማስጠበቅሽ አግባብም አይደለም። ባይሆን ከአንድ ሁለት ቀን በሗላ ቀጣዩን ክፍል ልቀቂልን። በእያንዳንዱ ዝግጅትሽ ህዝበ ክርስቲያኑን ሊያስተምር፣ ሊመክር፣ ሊገስፅ እና የበለጠ አስተውሎትና መረዳትን ሊስጥ የሚችል፣ በእግዚአብሔር ቃል እውቀትና በክርስታናዊ ስነምግባር የታነፀ እንግዳን ይዘሽልን ስለምትቀርቢ እጅግ አመድግንሻለሁ። አንችም ራስሽንን እለት በእለት በእግዚአብሔር ቃል እውቀት እየታጠቅሽ፣ በቅዱሱ መንፈስ እየተመራሽ፣ ስርአትና ወግ ባለው ምንገድ ከእውቀት ጋር እንግዶችሽን በፍፁም አክብሮትና ትህትና እኛን ወክለሽ ለምታቀርቢያቸው ጥያቄዎች፣ መልስም በሚሰጡበት ጊዜ ሳታቋርጪ በአስተውሎት በማዳመጥ ጋዜጠኝነት እንደው ዝም ብሎ ይጥያቄ ናዳ ማውረድ ሳይሆን ለመልሱም ጊዜ መስጠትና ማዳመጥንም በአግባቡ ለብዙዎች ያስተማርሽ ጀግና እህት ነሽ። ትጋትና መሰጠትሽም ሁሌም የምገረምበትና ቢሆንልኝ ብዬ የምቀናው ቅናቴ ነው። ተባረኪልኝ ውድ እህቴ!!
@DannyDanny-cj9cy
@DannyDanny-cj9cy 2 месяца назад
Yes Bro thank you fars spirit is working in Iran
@woynshetmekuria6095
@woynshetmekuria6095 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ አንተንም እውነቱ ን ከዚህ የበለጠ አስትማር ያድርግህ ለዘላለም ተባረክ
@melkamelak9882
@melkamelak9882 8 месяцев назад
እህቴ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ:: በምን እይነት ጥንቃቄ እንደምታቀርቢ ሳይ ባንቺ የሚጠቀመውን ጌታ ስለስጦታው እከብረዋለሁ:: አሁንም ለሁላችንም ይጠቅመናልና ሥራሽን ይባርክልሽ::
@abonsehbiratu2215
@abonsehbiratu2215 8 месяцев назад
ቲጅዬ፡ስወድሽ፡የምትጠይቃቸዉ፡ስዎች፡መሰረት፡ያስጨብጣሉ፡ይብዛልሽ፡❤
@temnithadera4179
@temnithadera4179 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሰማነው እውነት ፣አምላካችን የአብርሃም የይስሐቅም የያእቆብ አምላክ የእኛም አምላክ ነው።
@semerebelay9045
@semerebelay9045 7 месяцев назад
አሜን !እግዚአብሔር የእስማኤልም አምላክ ነዉ::
@muluhabetesilassie9615
@muluhabetesilassie9615 8 месяцев назад
ጌታ ብርክ ያርግሽ አንቺ የተባረክሽ ብዙ እየተባረኩነውባንቺ Chanal!! Tebarki 🙏🏾🤗
@ramayouns9321
@ramayouns9321 8 месяцев назад
Wow Amazing message God bless you Tg and pastor Peter
@user-bx1zd8qu2r
@user-bx1zd8qu2r 7 месяцев назад
በጣም ከውነት ጋር መኖር እንዴት ደስ ይላል ወንድማችን። ይመችህ ሌሎችም ለእውነት ኑሩ
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 8 месяцев назад
ፓስተር ፒተር ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ እንወድሀለን ካንተ ብዙ ተምራለዉ ተባረክ❤❤❤
@yotamtizauz5969
@yotamtizauz5969 8 месяцев назад
Glory to God !l am really thankful about this interview.bless you more!
@hambisagobena2319
@hambisagobena2319 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ሁልጊዜ እውነት ነው። እውነት ደግሞ እኛ ብንቀበልም ባንቀበልም ለዘላለም እውነት ነው፤ እኛ ስለወደድነው ወይም ከምንፈልገው ጋር ስላልተስማማ ሊናሻሽለውና ሊንቀይሮው የማንችል ጉዳይ ነው። ሁለታችሁንም ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ🙏።
@missym5961
@missym5961 8 месяцев назад
Thank you Tigi for bringing this topic to light. Hope Pastor will elaborate more on next video about Palestinian same as he did for Israelis on this video. Be blessed .
@DannyDanny-cj9cy
@DannyDanny-cj9cy 2 месяца назад
Tebarek go and shine in this world
@TekliyeAdmasu-zr5vc
@TekliyeAdmasu-zr5vc 8 месяцев назад
ሰላም እንዴት ናችሁ በጣም ጥሩ ይቀጥል እንዲህ ያለ የሚያንጽ የሚያስተምር የወቅቱ ትምህርት♥
@temesgensodiso9794
@temesgensodiso9794 8 месяцев назад
God bless you tg$pastor too An excellent conversation at a exact moment.
@rloveshaki
@rloveshaki 8 месяцев назад
Balanced deep Teaching! God bless you.
@user-ch1ns7jz8u
@user-ch1ns7jz8u 8 месяцев назад
❤ i am so happy bzu amangoch betam gra tegabtew echeneq neber Tigye geita ybarksh PASTOR PITER bimetalng yehone neger biyastemr el neber ena haqun weta sewu metshaf qdus manbeb new chgru betam techegrei neber zekaryasn 12 ,14 hzqeil 38 ,39 Raei 11 ,16 sewu embi balebet gizei PITERYE AMETASHW geita ybarkachu beqa anti Christ simetam selam ameta teblo fack selam siyametam sewu keamlak new endayl efera neber haqu gn ahun weta gena liwera new Egziabher ymesgen qalun yemigelts amlak smu ybarek ❤thanx to Holyspirit
@ruhamaamanuel2945
@ruhamaamanuel2945 8 месяцев назад
እጅግ በጣም ድንቅ ቆይታ ነገር ተባረኩ።❤❤❤❤
Далее
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
ዘመንና የእግዚአብሔር ፈቃድ
44:20