Тёмный

ሊፈርስ የደረሰ ትዳርን እንዴት እናድናለን? 

ADDIS INSIGHT
Подписаться 287 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

ሊፈርስ የደረሰ ትዳርን እንዴት እናድናለን?
Addis Insight is Ethiopia's leading channel that covers a variety of contents. Our channel collaborates with creatives and experts in their fields to bring you insightful content on different topics.
Check out www.addisinsight.net/
Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
Follow Addis Insight on
Facebook: / or
Twitter: / addisinsight

Развлечения

Опубликовано:

 

12 янв 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 113   
@ketargenet5091
@ketargenet5091 4 года назад
የእኔ ባለቤት በቀን በጠራራ ፀሃይ ቀርቶ ሌሊት ተኝተን አቅፋኝ አታውቅም በጣም ይገርመኝ ነበር የምትገልሻቸው ነገር በጣም ትክክለኛ መረጃ ነው የልብ ማወቅ እንደዚህ ነው ። በጣም ደስ ብሎኛል በሽታዬን ስለገለፅሽው።
@user-dz4wm4ub6q
@user-dz4wm4ub6q 4 года назад
አንተምፍቅርስጣት እሧንብቻአትጠብቅ ስትስማት ትስምሀለች!! ማፈርምሊሆንይችላል አበሽራት!!!
@ketargenet5091
@ketargenet5091 4 года назад
@@user-dz4wm4ub6q ይገርምሻል እኔ አፍቃሪ ነኝ እንጂ ተፈቃሪ አይደለሁም ነገር ግን ማፍቀርና መውደድ እጅግ የተራራቁ ናቸው ። ይህ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ለመግለጽ ያፈቀረ ሰው ከተፈቃሪው አፅፋውን ካላገኘ እጅግ በጣም አሳዛኝ ነው ወደ ሌላ ሰው ለመሄድ እንኳን ይቸግረዋል ። እኔ በጣም የማፈቅራት ሚስቴና የሶስት ልጆቼ እናት ናት። ነገር ግን ለእኔ የፍቅር ምላሽ ስለላት በእጅጉ አዝኛለሁ ጥዬም ለመሰደድ ተገድጃለሁ አሁን በስደት እኖራለሁ ። ግን በጣም ታሳዝነኛለች። ግን ደግሞ ፍቅር አጣሁ በግልፅ መክሬ መክሬ አቃተኝ ተቸገርኩ እኔ ኑሮዬን ለማሻሻል የማልፈነቅለው ድንጋይ የለም ። እግዚአብሔር ይመስገን ኑሮዬን በሚገባ ተቋቁሜያለሁ አሸንፌያለሁ ብዬ አስባለሁ እኔ በስደት እኖራለሁ አሁንም እናፍቃለሁ እኔ ናፍቀሽኛል ብዬ ስነግራት እሷ ግን ምንም ምላሽ የላትም አሁንም እያዘንኩ ነው ። ከተለያየን አምስት ዓመት ሆነኝ ነገር ግን ትዳሯን ለማዳን ምንም ጥረት አታደርግም ። ምናልባት ዊታና ብትተባበረኝ እና ስልኳን ሰጥቻት ብትነግራ ብዬ አስባለሁ። ይህን ፕሮግራም እንኳን ሳይቀር እንድታዳምጥ ሼር አደርግላታለሁ እሷ ግን ታዳምጠዋለች ብዬ አላስብም እኔ ግን ልጆቼ እወዳቸዋለሁ ምን ማድረግ እንዳለብኝ እንኳን አላውቅም እንደ እናቶቻችን ለልጆቼ ብዬ ተጎድቼ ልሙት ብዬ አስባለሁ ።ሌላው ደግሞ ሺህ ዓመት አልኖርም የፍቅርን ምላሽ አጥቼ መሞት የለብኝም ብዬ አስባለሁ ። ብቻ ግራ ገብቶኛል። አመሰግናለሁ ይህንን ለዊታና ሼር አድርጊላት አሁን የምኖረው በጀርመን ሀገር ነው። እኔ ስስማት አንድ ቀን ስማኝ አታውቅም ሲናፍቀኝ ይኖራል።
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 4 года назад
@@ketargenet5091 እግዚአብሔር መልካም ያርግልክ
@hawahawa7709
@hawahawa7709 Год назад
@@ketargenet5091 የምትፈራሩ ከሆነ ፣ወይም በእሷ አስተያየት የመሰትፈልገው ነገር ካለ ፣በግልፅ ንገራት አትታዘባት ፣አስተምራት ፣አይዞሽ በላት
@semereteklehaymanot7772
@semereteklehaymanot7772 4 года назад
አቀሬታ ሀሳብሽ ሆነ መልክሽ ለንየ በጣም ቆንጆ ነው 100/100
@semereteklehaymanot7772
@semereteklehaymanot7772 4 года назад
ሐሳብሽ ሆነ በጣም መልክሽ በጣም ቆንጆ ነው
@lubie31
@lubie31 3 года назад
mikrish betam tiru new yene ehit,,,gin ewnetegna fikir ale beahunu zemen? tebarekilin ❣❣
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 4 года назад
ይመችሽ....ከአስር አመት በፊት ይህን ትምህርት ባገኝ ትዳሬን አድን ነበር የሚል ግምት አለኝ! ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቺ!..
@zegashzegash9505
@zegashzegash9505 4 года назад
ትምህርትሽ በጣም ደስ ይላል እህታችን በርችልን
@lemlemabraham2150
@lemlemabraham2150 4 года назад
Hi my love keep it up the good work l'm proud of you
@habensbhatu8112
@habensbhatu8112 4 года назад
Good advice coming from good person
@tsegayedinagde4188
@tsegayedinagde4188 4 года назад
wonderful job ! keep up
@maruaweke9086
@maruaweke9086 4 года назад
ታላቅ ልጅ ታላቅ ትምህርት የፕሮግራምሽ ተማሪ ስለሆንክ በጣም እድለኛ ነኝ
@balleerobe
@balleerobe 4 года назад
Thanks
@tamrathile4293
@tamrathile4293 4 года назад
ውንታናዬ የኔ ፀሀይ እንኳን ደና መጣሽ
@bisrabisra6783
@bisrabisra6783 3 года назад
በስመ አብ እኔ በጣም ልቤ ተሰበረ ዛሬ እናም ፈጣሪ እሱ ያበርታኝ ከምንም በላይ ፍፍፍፍፍ ግን ለምን ይሆን ይህም ያልፍን ፍቅር በቃኝ እስከምል ድረስ ተሰብሮን ልቤ 😭😭😭😭🌺🌺
@neimaali7797
@neimaali7797 Год назад
ነገ ሌላ ቀን ነው
@samsomwolderafael5211
@samsomwolderafael5211 3 года назад
Very Helpfull
@TheFhdude
@TheFhdude 4 года назад
የፈረሰውን ትዳሬን ተዪና አሁን ከአንቺ ጋር እንዴት ትዳር እንደምጀምር ይልቁን ንገሪኝ kkkkkkk
@user-oy5ln3xn2z
@user-oy5ln3xn2z 4 года назад
ዋውውውውው እናመሰግናለን
@wklthy7626
@wklthy7626 Год назад
በጣም በሳል ምክር ነው በርቺ
@user-uj7cw7ok7x
@user-uj7cw7ok7x 4 года назад
ትክክልነሽማር
@tamrathile4293
@tamrathile4293 4 года назад
ሁሌም እንደዚህ አርጊው ፀጉርሽን በጣም ያምራል
@habtamualemayehu760
@habtamualemayehu760 2 года назад
ጎበዝ ጥሩ ሥራ ነው
@livingtube7030
@livingtube7030 Год назад
Thank u
@user-mr7hx1ec6r
@user-mr7hx1ec6r 4 года назад
ሳገባ በደንብ እሰማለው። ግን። ጥሩ መልክት ነው።
@marefiabirhanu8574
@marefiabirhanu8574 3 года назад
wow yemigerim hikimina new bizu yetalkut negerin endastewil adrigeshignal betam ameseginalehu tebarekilign
@dontworrybehappy7936
@dontworrybehappy7936 4 года назад
you’re smart girl
@neshaisa5144
@neshaisa5144 3 года назад
ውንቲ በጣም አድናቂሽ ነኝ
@maruaweke9086
@maruaweke9086 4 года назад
በተለይ እዚህ አሜሪካ ውስጥ ብዙ ችግሮች ትዳር ላይ ባሉበት ትምህርትሽ ወሳኝ ነው
@user-wd2cb1bx7b
@user-wd2cb1bx7b Год назад
ሁሉም የገፅሽው እውነት ነው ስለ እስፕሪኝዋ ትዳርን እንዴት እንደሚረብሽ ታውቂያለሽ ይሄንን ግን ብዙዎች አይረዱትም ስለዚ ያለሽ አመለካከት ምን ይመስላል
@mekonenghebrekidan156
@mekonenghebrekidan156 4 года назад
ትምህርትሽ ህይወት ነው በጣም ኣድናቂሽ ንኝ ጥያቄ ኣለኝ ከባድ ስህተት በትዳር ወይ ፍቅር ምንድነው?
@solomongoshu7368
@solomongoshu7368 4 года назад
wonderfull
@user-sl4zd6ec9h
@user-sl4zd6ec9h 4 года назад
አምሮብሻል
@user-dz4wm4ub6q
@user-dz4wm4ub6q 4 года назад
ትምህርት በሙሉ በየቤቱ ያካካል ማሻአሏህ አሌች √√√√√√√√100%
@medinaomar8569
@medinaomar8569 Год назад
ትክክል
@yaredloveful
@yaredloveful Год назад
አንድ ነገር ልጠይቅሽ? እኔን ማያስደስተኝ ነገር አታድርጊ ቢያት በተደጋጋሚ ስታደርገው እያየሃት ነው እና ችግራ ምን ይመስልሻል?
@bakalseyoum5218
@bakalseyoum5218 3 года назад
አንገትሽ በጣም ነው ሚያምረው የኔ ቆንጆ
@user-ks8pj8hk2w
@user-ks8pj8hk2w 4 года назад
ስለመረጃሽ እናመሰግናል የስደት ኑሮ ሊፈርስ ትንሽ የቀረዉ መቸነዉ ባሉኳ ይቆየኝ አልተወለደም ገና በሌ ክክክክክክክ
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 4 года назад
ስታምሪ
@marepitpti2101
@marepitpti2101 4 года назад
Nurilin silmekirish betm enmeseginelan💐💐💐💐
@mengeshawerede6364
@mengeshawerede6364 4 года назад
EJig betam yamral, blh nesh ketybet wintanaye!
@user-bz9hf5zr3z
@user-bz9hf5zr3z 4 года назад
አንደኛ አስተማሪ ነሽ
@fatomaHabib
@fatomaHabib Год назад
እኛም ጋር አለ ሙሽላ
@nuriasweety1717
@nuriasweety1717 4 года назад
አንቺን በግል ማግኘት እንዴት ነው የሚቻለው ዊንትዬ
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 Год назад
ዋውውውምርጥትምህርት
@lubabalubaba3787
@lubabalubaba3787 4 года назад
ወላሂ፡ሀሳብሽ፡አሪፍ፡ነው፡ግን፡አንድ፡ጥያቄ፡ልጠይቅሽ፡ባልተቤቴ፡እዴሚወደኝ፡አውቃለሁ፡ግን፡እሱአይገልጥልኝም፡ብቻ፡ምን፡አዴሚስብ፡አላቅም፡ምን፡ትመክሪኛለሽ
@zemzemnuyre4128
@zemzemnuyre4128 3 года назад
ፍቅር በተግባር ነው እንጂ. በአፍ አይዴልም ውድ
@gedamugetachew934
@gedamugetachew934 3 года назад
የዘመናችን ሚስቶች ከሁለት በላይ መዉለድ አይፈልጉም።እኔም በትዳሬ ዉስጥ ችግሩ አጋጥሞኝ በዉይይት ለመፍታትና ምርመራ ብፈልግም ጭቅጭቅ ኩሪፍያ ሆኗል እኔ ደግሞ ቢያንስ አራት ልጅ እንዲኖረን እፈልጋለሁ በዚሁ ችግር ዉስጥ የመዉለድ ዕድሜዋ እያበቃ መሆኑ አሳስቦኛል።ይኸ ወደ ፍቺ እንዳይወስደን ሠጋሁ ምን ልሁን?አደራሽኝ መብተሔ ሀሳብ እጠብቃለሁ።
@mellll470
@mellll470 2 года назад
bale fikirun hone konjo nesh bilogn ayakim gize setogn ayakim endewim hule bene betam yinadedal ..beglits lemawirat simokir erasu lemegbabat ayimokirm ...gin abirogn yemisera ye sira baliderebaye betam new miyadenkegn ... esu milegn kalat kene new miyaberaligh confidencen michemirlign gin belela meliku gin balen enditelaw adirgognal esun bemagibate erasu etsetsetalew
@sabontujimma3384
@sabontujimma3384 4 года назад
Sii wodish ⚘⚘
@lubabalubaba3787
@lubabalubaba3787 4 года назад
ግልፅ፡እዳደርግል፡ፍቅርን፡መፊቲህ፡ካለሽ
@abuhasanath6249
@abuhasanath6249 4 года назад
አንደንዶች እንክብካቤ ሲበዛበቻው ይኮራሉ ለምንድነው?
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 2 года назад
Tegest beza
@user-rd6nh8yx2d
@user-rd6nh8yx2d Год назад
Benatish kebalebetega lingbaba alchalnimina kebet wotichalehu adrasha kalesh dewuyilign please maryamin ewuneten new
@selamchekol4775
@selamchekol4775 6 месяцев назад
Selam winta tidare adega lay nw lit litrejign tchiyalesh please
@anchalemengida4200
@anchalemengida4200 Год назад
Ere ebakish enea betam erdata misetegn felgalhu Balebate ke enea gaa mawurat ayflgim Selgenzebu beminm tamr endak ayflgim
@lemlemtsagay9614
@lemlemtsagay9614 Год назад
❤❤❤
@hanabintahmedin5409
@hanabintahmedin5409 4 года назад
በግል አንዴት ላግኝሽ
@dusadusa6227
@dusadusa6227 4 года назад
የኔ ውብ ስወድሽ ቆጆ ነሽ እሽ ሆዴ
@mahitubes749
@mahitubes749 4 года назад
በተሰብ እንሁን ዉድ
@meseretehetu785
@meseretehetu785 4 года назад
benatish ehenin nigeregn esky be Wori ande midewilegn sew yiwodegnal malet yichalali woyi
@mesiymesiy5229
@mesiymesiy5229 3 года назад
የድሀ ትዳር ለምን እንደሆን ጭቅጭቅ እና ንትርክ የማይጠፍው ኡፋፋፍ ጉበዝ ሀብታም ሳትሆን አግብተህ ስው ግራ አታጋባን
@tube-gn3mx
@tube-gn3mx 2 года назад
በጣም ነው ያሳቅሽኝ
@mrno-one7850
@mrno-one7850 3 года назад
Hiii yes yes
@hcdfghgfttrfe201
@hcdfghgfttrfe201 3 года назад
❤❤❤❤ 😘
@mariejose5293
@mariejose5293 4 года назад
tekkl
@yeromshiferaw1640
@yeromshiferaw1640 Год назад
ዊንታዬ ሚስቴ ቁላህ በጣም እረጅም ነው ብላ ሰላም ነሳችኝ የፈጣሪ ስራ ነው ምን ላድርግ መቆረጥ ይችላል/
@fatomaHabib
@fatomaHabib Год назад
ጠምጥምበት
@user-ig8qs9bv5o
@user-ig8qs9bv5o 4 года назад
Ere yene qonjo batam amsginelew ene rasu tedare lefars naber ahun gin tatgnowal yanchin meker samiche rasen astakakalku qedemem ene nebar tifatgna ahun gn rasen aramku
@user-te7mj9fx9g
@user-te7mj9fx9g 4 года назад
እስቲ እከሚኝ ታማሚ ነኝ
@mahitubes749
@mahitubes749 4 года назад
አይዞሽ እሙ በተሰብ እንሁን
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 года назад
ስለትዳር ለማማር ከፈለጉ #ሳብስክራብ በማድረግ መንፈሳዊ አስተምህሮ ኑ😍
@Mkassim072
@Mkassim072 4 года назад
Abdulaziz mohammed
@zahramahidiizawhudee6678
@zahramahidiizawhudee6678 3 года назад
Xayaqee aleny
@mesfinhailegiorgis7985
@mesfinhailegiorgis7985 Год назад
I used kiss may once in a week
@sanaatube3613
@sanaatube3613 Год назад
ባለትዳር ነሽ መልሽልኝ
@teshomekahssay866
@teshomekahssay866 4 года назад
በጣም፡በትዳሬ፡ተጫውታብኛለች፡
@allahuakbar5818
@allahuakbar5818 Год назад
መቸነው እሰከአገትሸ ሙሉሹራብ ለብሰሸ የማይሸ እሰኪ ከበድያለ ልብሰ ይልመድብሸ ሁሌእራቁት ሸነው።
@teshomekahssay866
@teshomekahssay866 4 года назад
ከምትገምቺው፡በላይ፡ተጎድቻሎህ፡ለፍቼ፡ሰርቼ፡የማመጣውን፡ገንዘቤን፡ለጠበቃ፡እየገፈገፍኩኝ፡ነው
@user-se1xm3ct8h
@user-se1xm3ct8h 4 года назад
ያንሳሽዉአሰብበጠምወሳኝነውግንፍቅርካለእምነትክቱንው# ስብሰክራይብእህቶች
@mahitubes749
@mahitubes749 4 года назад
በተሰብ እንሁን
@teshomekahssay866
@teshomekahssay866 4 года назад
ዛሬ፡ምክርሽ፡ለኔ፡አልሆነም
@user-kq1sy2pz6h
@user-kq1sy2pz6h 4 года назад
ባለትዳሮችአዳምጡ
@mahitubes749
@mahitubes749 4 года назад
በተሰብ እንሁን ዉድ
@kiiikoo7072
@kiiikoo7072 2 года назад
አፍቃሪ ነበረ እሺ መለሁነ ነገሪኚ
@teshomekahssay866
@teshomekahssay866 4 года назад
ምንም፡ማዳን፡አይቻልም፡ምክንያቱም፡የሄደቺው፡ባለቤቴ፡ቀድመውን፡አፍቅራኝ፡አደለም፡ያገባቺኝ፡ወደ፡ጀርመን፡ለመግባት፡እንጂ፡ስለዚህ፡ለጥቅም፡ነው፡ያገባቺኝ
@sarssa206
@sarssa206 4 года назад
Kefikir yilq tiqimin yemiasqedimu sewochi aschegarinachewu fetari yefikirin libona yistachewu
@tube-gn3mx
@tube-gn3mx 2 года назад
አይዞህ ወንድሜ የተሻለውን ላንተ ይሰጥሀል
@teshomekahssay866
@teshomekahssay866 2 года назад
@@tube-gn3mx ከልብ፡አመሰግናሎህ፡እህቴ፡ስለማፅናናትሽ፡እዝጋብሔር፡እኮ፡እራሱ፡አይወርድም፡ለንፁሀን፡ልጆቹ፡የሱ፡የሆኑ፡ይልካል።
@teshomekahssay866
@teshomekahssay866 2 года назад
@@tube-gn3mx እንግዲህ፡አምስት፡አመቴ፡እየጠበኩ፡ነው፡ያቺ፡የእዝግአብሔር፡ፈሪሐ፡ያላት፡እስካገኝ።
@ghffvbhg6961
@ghffvbhg6961 2 года назад
👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jamalmohammed4607
@jamalmohammed4607 4 года назад
ይሄንን ምክር ተመከርሽን አች ለምን ፈታሽ??? መልሽልን ትምርትሽ ጥሩ ነው በርች
@teshomekahssay866
@teshomekahssay866 4 года назад
መልስሽ፡እጠብቃለሁ፡እስዋን፡መርሳት፡አልቻልኩም፡እስቲ፡ምክርሽን፡ስጪኝ፡
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 4 года назад
ከኔ ልምድ ልንገርህ የምትወዳትን ልጅ በምንም ጉዳይ ተለያይታቹ ሊሆን ይችላል መለያየታቹ በማይቀለበስ እውነት ከሆነ አንደኛ መራራ እውነትን አምኖ መቀበልና ማመን ነው ዛሬ ነገ ትመጣለች ብሎ የጅል ሀሣብ አለማሠብ ሁለተኛ ትላንት ከሷ ውጪ ዛሬም ከሷ ውጪ እየኖርክ ከሆነ ለመኖርክ ምክንያት እሷ ብቻ እንዳልሆነች መረዳት ሶስቸኛ ላንተ አንዳች ዋጋም ፍቅርም የሌለውን ሰው ማሠብ ለራሥክ የምትሠጠውን ክብር ማሣነስ ነው ከሷ እኩል ነኝ ብለክ አስብ አራተኛ ሂወት ቀጣይ ነው አዳዲሥ ሂወቶችን ሞክር አምሥተኛ እሷን የሚያሥታውሱክን ነገሮች ፎቶዎች ማሥታወሻዎች አድራሻ(ስልክ ቁጥር)ወዘተ አጠፍአፈአ እራሥክን ተንከባከብ ለራሥክ የምትሰጠው ክብርም ፍቅርም ከፍ ይበል በራሥ መተማመን ይሠጥካል ኮመንቶችክን ሁሉንም አነበብኩት እግዚአብሔር ይርዳክ
@user-ys9dw8zl3f
@user-ys9dw8zl3f 4 года назад
😘😘😘👍👍👍👈
@fasikasolomon2547
@fasikasolomon2547 3 года назад
ባለትዳር ነው ነገር ግን በትዳሩ ደስተኛ አይደለም አሁን ከእኔ ጋር የፍቅር ግንኙነት ጅምረናል ብሎም ድንግልናዬን ለእሱ ነው የሰጠውት ጥሩ ስራ እና ኑሩ ሰቶኛል አሁን ግን የማላሰውቀው አዲስ ባህርዪ እያየውበት ነው ችላ ማለት ስልክ መደወለ እንዲሁም ቴክስት አለመመለስ እያየውበት ነው በቅርቡ አሁን አብራው ያለችው ባለቤቱ ወልዳለች ምን ማድረግ እንዳለብኝ ሀሳባችሁን አካፍሉኝ
@sabamelese1129
@sabamelese1129 Год назад
Egziyabher yesrashin ystsh endet tdar kalewu sewu gar ttegalesh leba ye mistu enba ydefashal Gena wey gud endet new yebalegachihut gen?😢
@saeedahmaad5906
@saeedahmaad5906 4 месяца назад
ትዳርማ ጅብ በልቶታል የኔውማ አይወራም ዝምምምም ይሻላል
@birukayele04
@birukayele04 4 года назад
ሊፈርስ የደረሰ ትዳር እሚድነው ሲታከም ነው።ለምሳሌ እኔ ባሌ ብዙ ግዜ አስቀይሞኝ ጥየው ልሄድ አስብ ነበር ግን እቃውን እወድለታለው።እንዴት ልጨክን ።እዚህ አረብ አገርም መጥቼ የማዳሜን ባል ግብረስጋ ግንኙነት አደርኩት የሱም ትልቅ ነው በቃ ኢትኦጵያ አልኬድም ቀረው።
@ZeharaEbrahim1722
@ZeharaEbrahim1722 4 года назад
ጉድ እኮ ነው
@birukayele04
@birukayele04 4 года назад
@@ZeharaEbrahim1722 ያንቺም ታሪክ ነው አይደል እህቴ።የሁላችንም አረብ አገር እምንኖር ሴቶች ታሪክ ነው።አብራኝ እምትሰራው ልጅ ደግሞ ከሁለቱም ሹፌሮች ጋር ሁሌ መኪና ውስጥ እቃ ሊገዙ ሲወጡ ትጠባላቸዋለች።
@ZeharaEbrahim1722
@ZeharaEbrahim1722 4 года назад
@@birukayele04 አይ አጋጥሞኝ አያውቅም ገርመሽኝ ነው
@birukayele04
@birukayele04 4 года назад
@@ZeharaEbrahim1722 ለምን እህቴ።እውነቴን ነው ሁላችንም እየደበቅን እንጅ ስንት ጎድ አለን እዚሁ እምንኖር ስለሆነ እንተዋወቃለን ማስመሰል እንችልበታለን እኮ።ከዳማ ሆና በስድስት ወር ውስጥ ለናትዋ ኮንዶሚኒየም ገዛች ትምህርት ቤት ልጅ ላመጣ ስሄድ እማገኛት ልጅ።ልቅም ያለች ቆንጆ አንድ ፍሬ ልጅ እኮ ነች ።በከዳማ ደሞዝ መቼም አይታሰብም ግን ታሪክዋ መፅሐፍ ይወጣዋል ነው እምልሽ ሆዴ
@danielworku3962
@danielworku3962 3 года назад
ከቅርብ ሰወች ያየሁት ሰለሆነ ወንዶች መጣጢ ሴት ከተከሰተች ወይም እደሴት ሁነህ የሴትን ሰራ ሰራ!ብላ ጥያቄ ካቀረበች ሴትነትዋን እየጠላች ሰለሆነች ችግር ከመፍጠሯ በፊት ተሎ እደፈቷት አይቻለሁ ከዛ ደግመው ያገቧት ሴት በሴትነቷ የምታምን በእግዚአብሔር የምታምን ለወንድ ልጅ ክብር የምሰጥ ወንድ ከሸና ውሰጥ ከግቶ ከሰራ ፈረጅ ሆነ ማለት ነው እደዛ ሆነ ማለት ደሞ በትንሸ ግዜ ውሰጥ ሴት ለመሆንም አይገደውም ምክንያቱም ጭቅላቱ አሰተሳሰቡ ወንድ ነኝ ብሎ ሲያምን የነበረው ሊላሸቅ እና ሊበላሸ ሰለሚችል እደዚህ ያለውን ወንድ ጥሩ ሴቶች አይወዱትም።ጅሎች ግን ይወዱታል ይህ ሁሉ ትዳርን የዲፕሎማሲ ሰምምነት ለአመት ለሁለት አመት ለማድረግ ለምትጥሩ ለእናንተ ከእግዚአብሔር ህግ እና ትዳር በእግዚአብሔር ትዛዝ መሆኑን ብታሰቡ ቢሆን ኑሮ ከዚህ ሁሉ ከፈረጆች ጣጣ ውሰጥ ገብታችሁ የአገሬን የዋህ ህዝብ በእምነቱ በባህሉ ተማምኖ የሚኖረውን ህዝብ ወደገዘብ ወደዲፕሎማሲ ወንድን ወደክሸና ለማሰገባት እና ሴት እና ወንድ ልዩ ነት መኖራቸውን እረሰታችሁ የተፈጥሮን ሁኔታ ለመቀየር ለምሰሩ ሰወች ተሎ እድሜአቺሁ ቢያጥርልን በሰላም እንኖር ነበር።አንችም ሰራ ፈተሸ በዚህ የተጠመድሸው ከዛ አለምን ከተፈጥሮው እምነት እቀይራለን ከሚሎት ከዥንጀሮ አሰተሳሰብ ተቀጥራችሁ ወይም ሀሳቡን ሪዮት አለሙን ተቀብላችሁ መሆኑን ከሁኔታችሁ ከጥረታችሁ አውቀንባችኋል።አትድከሙ የሀገሬ ህዝብ በፈረጅ ጅንዠሮ አሰተሳሰብ አንካፈልም ወንድም ከክሸና አይገባም።አታመጡት የላችሁ ደሞ እደጭዋታ አድርጋችሁ የሴቱን ሰራ ክሸና ከብተህ አባለሽው!የምትለውን ዘዴአችሁን እናውቅባችኋለን እደነዚህ ያሉ ሴቶች ከተከሰቱ ተሎ ማባረር ያሰፈልጋል ብትቆይም ለመቀየር የመጣች ሰለሆነች ተመክራ ሰለማትመለሰ ተሎ መፍታት ነው ባህል ሀይማኖት የተፈጥሮን ነገር ከምትቀይርብን እሷ ጥቅር ብላ ትቅርብን ።
@tube-gn3mx
@tube-gn3mx 2 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀ በጣም አሳከኝ ሆ እኔ ባለቤቴ ምግብ ይሰራል ስራ ብዬው አደለም እኔን ላግዝሽ በማለት እንጂ እና ወንድሜ ብንተጋገዝ ችግር የለውም ዋናው እንከባበር እንጂ
@kidezenawi6300
@kidezenawi6300 4 года назад
አንቺ ግን አለሽበት ይህንን ጉዳይ ወይስ በቃል ብቻ ነው? ካለሽበት መልካም ነው፤ ካልሆነ ግን ያሳዝናል። ስለ አቀረብሽው ግን መልካም ነው ጢይበት።
@lubabalubaba3787
@lubabalubaba3787 4 года назад
እህት፡እኔ፡ግልፅ፡ነኝ፡እሱ፡ግን፡ቲቢት፡አለው፡ማፍቀር፡አይረባም፡ለፈሰቀረው፡ሰው፡ካልገለፀ፡ኑሮየ፡አስጠላኝ
@soffasalon6450
@soffasalon6450 4 года назад
@@lubabalubaba3787 gura new yeyazesh, esu neger eskilekish mechem atiregagim, lelawu lela amarach alegn bilesh tasibi yihonal, menged lay wededkush yemilish hulu wedosh aydelem, yih yihonal chigirish
Далее
ትዳሬን እንዴት ልታደገው ?
26:08
Просмотров 327 тыс.
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
በህመም ውስጥ ያለፈ ሰው
59:20
Просмотров 44 тыс.
да ну нах…
0:14
Просмотров 2,9 млн
Будни в пекарне. Часть 8
0:58
Просмотров 2,4 млн
Вы так любезны
0:16
Просмотров 3,6 млн
Это реально работает?!
0:33
Просмотров 2,5 млн