Тёмный
No video :(

ወንዶችን የሚያርቁ የሴት ባህርያት ቁ2  

LoveFkrLove
Подписаться 61 тыс.
Просмотров 48 тыс.
50% 1

ቁ1 ሊንክ • ወንዶችን የሚያሸሹ የሴት ባህሪያት ...
ድህረ ገጻችን፡ lovefkrlove.com/
ቴሌግራም ግሩፕ ፡ t.me/LoveFkrLove
የፍቅር ቻናልን ለማገዝ teespring.com/...

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 257   
@user-xt8yw8ly8g
@user-xt8yw8ly8g 4 года назад
ድምፅህን ስወደው አይደለም ስለፍቅር ዜና ብታነብ ተመስጬ ነበር ምከታተለው ቀኔን ባንተ ፖስት ጀምሬያለሁ ቀንህ ይባረክ
@ethiopiaselamtehunethiopia3571
@ethiopiaselamtehunethiopia3571 4 года назад
enem ye demtsun eregata endat ende mewedew desss yilale betammmmm
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 года назад
Lovefikirlove እንኳን በደና መጣክ በጣም ልክ ነህ እኛ ሴቶች ለፍቅር እንሞታለን እኔ በግሌ ስልክ መደወል ሆነ መፃፍ አልወድም ከፈለገ እሱ መደወል ይችላል በእውነተኛ ፍቅር መሃል መጥፎ በሸታ ውሸት ነው ሰለዚህ እራስን ሆኖ መቅረብ ጀግንነት ነው ምርጥ መረጃ ነው እናመሰግናለን
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ሚሚዬ አመሰግናለሁ። ትክክል #ራስን መሆን ወሳኝ ነው። ለዚህም በራስ መተማመን ያስፈልጋል።
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 года назад
ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ Tekekel😍😍😙😙👍👍
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 года назад
@@LoveFkrLove በትክክል በራስ መተማመን ያኮራል እራስን ዝቅ ማደረግ ተገቢ አይደለም
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 года назад
@@mariyamsaikhsaikh3978 😍😍😚
@MD-si4gn
@MD-si4gn 4 года назад
👍👍👍👍
@hdjdjxn8361
@hdjdjxn8361 4 года назад
ቸሩ አምላክ በሰድትም ያላችሁ በሀገርም ያላችሁ እህቶቸ ውዲሞቸ እግዚአብሔር በትህትና የተሞላ ፈጣሪውን የሚፈራ አጋር ይስጥን ይስጣችሁ ግን አንድ ነገር እናስተውል የኛን ድርሻም መውጣት እዳንረሳ እሱም ፀሎት ነው እውነት ማርያምየን እንለምናት ሌሎችም የእምነት የከታዮች መጀምርያ ድርሻችንን እንውጣ ሰላም ሁሉ ውዲሜዋ በርታ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ትክክል ምን መጠየቅ እንዳለብንም ፈጣሪ ያሳውቀን። ለእያንዳንዳችን የሚያስፈልገንን ያውቃልና።
@hdjdjxn8361
@hdjdjxn8361 4 года назад
@@LoveFkrLove አሜን ውዲሜዋ እውነት በዚህ ስአት ልቦና ይስጠን ነው እሚባለው ከሩጠው ጋር መሮጥ ሆነ ስራችን እንደምንሞት ብናስተውል ግን አንዳችን ላንዳችን ድጋፍ መሆን ቀላል ነበር እግዚአብሔር እዳው ልቦና ይስጠን ማርያምን ነው እምላችሁ አባቴ ውሬ ስናውራው ለራሳችሁ እውቁ ይለናል ለራሳችን እንወቅ አሁንም ውዲሜዋ እዳው ስለድፍረቴ ይቅርታ አድርግልኝ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
@Zahra-ch5fw
@Zahra-ch5fw 4 года назад
enameseginaleni edima ena tana yisitihi kene betesebochihi enidanite ayineti wenidochi yabizalini
@user-ft6td8xt4d
@user-ft6td8xt4d 4 года назад
አንድ ቀን በቢዶዋ አቅርብልን ማየት እንፈልጋለን አንተን ቅር ካላለህ ይህ የኔ ሀሳብ ነው እንግዲ ከተስማማችሁ ላይክ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
እና ልጆች ወዲህ ወዲያ ሲሯሯጡ ማየት ፈልገሻል ማለት ነው። ለሊት ቀድሜ ተነስቼ ወይም በግዜ ሲተኙ ነው የምሰራው። በእረፍት ቀን የነሱን ጨዋታ መፈልግ ትቼ ወደ ስራ መግባት ራሱ ትልቅ ፈተና ነው። አንድ ቀን ይህን ፖስት በሰፊው በሳምንት ሶስቴ መፖስት ስጀምር ግዜ ይኖረኛል ብዬ አስባለሁ። ገባ ገባ በሉ እያልኩ 10 ደቂቃ መቆየት አማረኝ። ብቻ አመሰግናለሁ።
@user-ft6td8xt4d
@user-ft6td8xt4d 4 года назад
አዋ እፈልጋለሁ ልጆችን ማየት እራሱ አንድ ደስታ ነ ልጅች የፈጣሪ ውድ ስጦታ ነቸው እንዳውም የመጀመርያ ቪድዮ ከልጄችጋ ይሆናል ሲቀጥል ጊዜ እና ስአት ሲኖርህ ይደርሳል ለእኛ ይህንን ያህል ጊዜህን ሁለነገትህን ስውተት ለምታቀርብልን ነገር በድጋሚ ከልብ እናመስግናለን
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
እድሜና ጤናውን ይስጠን። ቤተሰብ አትጥፊ አይባልም።
@user-ft6td8xt4d
@user-ft6td8xt4d 4 года назад
@@LoveFkrLove ዋና እሱ ነው ሰላም ፍቅር አንድነት ስኬት ለሁላችንም
@yeshiiyabatulij1523
@yeshiiyabatulij1523 4 года назад
እጂግ በጣም እናመሰግናለን በጉጉት ምጠብቀው ነገር ቢኖር ያንተን ትምህርት ነው fker Love fker👌💚💛♥️
@user-ft6td8xt4d
@user-ft6td8xt4d 4 года назад
አቦ ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ ዋው እጅግ በጣም አስተማሪ መልክት ነው እኛ ሴቶች እራሳችን የምንፈትሽበት ጡሩ መልክት ስለነገርከን ከልብ እናመስግናለ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ዋና አላማዬም፡ራሳችንን እንድንፈትሽ የውይይት መድረክ ለመፍጠር ነው። አመሰግናለሁ።
@user-pt3er4fm3s
@user-pt3er4fm3s 4 года назад
ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል ፍቅር ሀያል ነው ❤️💯 ድምፅ ደስ ይላል እርጋታህ ማራኪ ነው በተለይ ነገሮችን በምሳሌ ስታቀርብ ልዩ ነው እኔ በ ሕይወቴ ሜካፕ ተጠቅሜ አላውቅም እኛ ኢትዮጵያውያን በተፈጥሮችን ውቦች ነን ይሄ ሁሉ ሜካም ስሰማ የመጀመርያዬ ነው ገረመኝ አሁን ፍቅረኛ ባይኖረኝም ለ ወደ ፊት ይጠቅመኛል አመሰግናለሁ ወንድሜ እውነተኛ ፍቅር እና ትዳር የ እግዚአብሔር ልዩ ስጦታ ነው ከ ወረት የፀዳ ጥሩ አፍቃሪ ይስጠን መልካም ቀን ተመኘሁልህ አምላክ እንዳንተ ያሉትን መልካም ሰዎች ያብዛቸው ትምህርቶችን ስወዳቸው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለህበት ሰላምክ ብዝትዝት ይበል ኑርልን የ ፍቅር ሰው
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
አመሰግናለሁ ከልብ። አንቺም ኑሪልኝ። ማን ያውቃል አንድ ቀን በሚመጣው ጓደኛሽ ዙሪያ እናወራ ይሆናል። ግንኙነት ሳይጀመር የሚኖር ግንዛቤ ሁሌም የተሻለ ነው። አትጠፊም አውቃለሁ። ሻሎም።
@user-pt3er4fm3s
@user-pt3er4fm3s 4 года назад
@@LoveFkrLove ልክ ነህ እኔም በዚህ አምናለሁ በጉጉ ነው የምጠብቅህበ ወደ ፊት ይጠብቅመኛልበተረፈ እኔም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ መልካም ቀን :::👍
@genethabesha3473
@genethabesha3473 4 года назад
እንኳን ደህና መጣህ በጣም ምርጥ ትምህርት ነው የተማርኩት ጋና ቡዙ እንጠብቃለን በርታ ቀጥል እኔ ግን በፊት በፍቅር ህይወቴ ዉስጥ ብዙ ጥርጣሬና አላስፈላጊ አመላካካት ነበርኝ በአጭሩ ከዚህ ቻናል ብዙ ነገር ታምራለሁ ለማለት ነው Love❤ ፍቅር ዉስጤ ነህ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
የስህተት ትምህርት እንዳላስተላልፍ እግዚአብሔር ይርዳኝ። አመሰግናለሁ።
@user-lu4if9ty5t
@user-lu4if9ty5t 4 года назад
ዛሬ እንደ አጋጣሚ ነው ወደ ቻናልህ ብቅ ያልኩት።ምክር ሳይሆን ትረካ ነው የሚመስለው ድምፅህ😃 ሻፋዳ ነገር አቀራረብህ ያምራል 😃👌። በምክርህም ተስማምቻለሁ። ሰብስክራይብድ 👍
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ወደው አይስቁ። የሚሻሻል ነገር ካለው ባይሆን ንገሪኝ። እንኳንም የፍቅር ቤተሰብ ሆንሽ። ከ1 ሰዓት በኋላ ሌላ ፖስት ይኖረናል ለማንኛውም።
@xcg7944
@xcg7944 4 года назад
አይ ደርሼበታለሁ ኢሻአላህ ያለፈው አልፏል ወንድም ሁሉ ነገርህ ተመችቶኛል ሰብ ላይክ አርጌያለሁ አብሽር በርታልን
@user-hl8rr6st7v
@user-hl8rr6st7v 3 года назад
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ምክር ነዉ ወንድማችን !
@user-cl9xu7lm6y
@user-cl9xu7lm6y 3 месяца назад
የሚገርም አገላለፅ ነው ውድ ወድሜ እናመሠግናለን በጣም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 4 года назад
በጣም ጎበዝ ነህ ወላሂ ትክክል ነው የተናገርከው ሁሉ ብችል ሺ ጊዜ ላይክ ባደረኩህ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ግድ የለም ባይሆን ቀሪ 999 ፖስት ልካለሁ። እድሜና ጤና ላንችና ቤተሰብሽ ተመኘሁ።
@user-kb2tm3gm3u
@user-kb2tm3gm3u 4 года назад
በጣም አሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን ።
@khouloydzittouni6800
@khouloydzittouni6800 4 года назад
ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ ሁሌም የወደድኩህ ነው የማዳምጥህ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ገኒና ሌሎች ባትኖሩ እኔስ ለማን እፖስት ነበር? አመሰግናለሁ የፍቅር ቤተሰብ ስለሆንሽ።
@user-wp4ej2jk1i
@user-wp4ej2jk1i 4 года назад
እንኳ ሠላም መጣህ ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር ሠላምህን ያብዛው
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
አሜን ፡ ያንችንም እንዲሁ። ሰላምና ጤና ላንችና ቤተሰብሽ ተመኘሁ።
@user-oc5eg3ow4o
@user-oc5eg3ow4o 4 года назад
ዋው ዋው ወድማችን እንካን ደህና መጣህ ውስጣ ነው ትምህርትህ ይመቸኛል እናመሰግናለን ቆይልን
@haregeweyinlove5071
@haregeweyinlove5071 4 года назад
ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
@betitassfa4187
@betitassfa4187 4 года назад
እናመስግናለን ወድማችን በእውነት ቃላት የለኝም በጣም በጣም እናመግናለን
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
እኔም ከቀንሽ 10 ደቂቃ ስለሰጠሽኝ አመሰግናለሁ። አትጥፊ።
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 4 года назад
ሰላም በክርስቶስ ይብዛ ውድ ወንድማችን እግዚአብሄር ያክብርልን አቤት ድንቅ ትምህርት ነው የምታስተምርን የእውነት ትምህርቶችህ በኔ ዘንድ ውጤታማ እና ፍሬማ ናቸው ጎደኛ አለኝ ግን በትምህርቶችህ ነው የምመራው እኔም አዳምጥሀለው ለጎደኛየም ሼር አደርግለታለው እግዚአብሄር ደስ የሚሰኝበትን እና የሚከብርበትን ትዳር ፍቅር ያድለን አሜን፫ ለተመልካቾችህ አክብሮትህን ሳላደንቅ አላልፍም!
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
የስህተት ትምህርት እንዳላስተላልፍ ፈጣሪ ይርዳኝ። ዋናው አላማዬም ከራስና ከጓደኞችን ጋር የውይይት መድረክ በመክፈት ራሳችንን እንድንፈትሽ ማድረግ ነው። ደግሞም የሳራና አብርሃምን ተመኘሁላችሁ። በፍቅር የሚገባ ክፉ መንፈስን ያርቅላችሁ፡ ያጽናችሁም።
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 4 года назад
@@LoveFkrLove አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ያክብርልኝ መጨርሻውን አሳውቅሀለው ከትምህርቶችህ ጋር አብርን እንዘልቃለን ያምላካችን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫
@Tube-vh6ot
@Tube-vh6ot 4 года назад
አንተ ልጂ ውስጤ ነህ ሁሌም ኑር! !!!!
@user-vt7dd9hg9b
@user-vt7dd9hg9b 4 года назад
እናመሠገናለን ወንድማችን ጥሩትምህርትነዉ ለካ መፈናፈኛ ሥላሣጣዉት ነዉ የሸሸኝ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
በቅርብ ከሆነና ከልብሽ ከሆነ ይቅርታ በይው። ድጋሚ እንገናኝ አላማሽ ቢሆንም ባይሆንም። ጸጸት አታስቀምጭ። ተንፍሽና ይውጣልሽ። ህይወት ይቀጥላል።
@user-vt7dd9hg9b
@user-vt7dd9hg9b 4 года назад
@@LoveFkrLove በአካል አንተዋወቅም በሥልክነዉ የምንተዋወቀዉ በፊት በቀን ሦሥግዜ ያወራኝ ነበር ከዛ ብርላኪ ሢለኝእምቢ አልኩትና ተኮራረፍን ከዛ ከሦሥትወር በሗላ ይቅርታ ጥፋተኛነኝ ሢለኝ ይቅር አልኩትና ቀጠልን ከዛ እንደድሮዉ አያወራኝም እኔ ካልፃፍኩለት እሡ አይፅፍም እነ ካልደወልኩ አይደዉልምከዛ ለምን አሥበህ አትደዉልም ወይም ለምን ቴክሥት ሣረግልህ አትመልሥም ሥለዉ ሥራሁኘነዉ ይለኛል ተረጅኝ ኦንላይን ነዉ ሁሌም እሡ ሢፈልግ ብቻ ይፅፋል ሥፈልአላገኘዉም
@user-zk9yo8ur3k
@user-zk9yo8ur3k 4 года назад
እንኳን ደና መጣህ መካሪያችን እናመሰግናለን
@user-tr2sr4yv9p
@user-tr2sr4yv9p 3 года назад
በጣም ልክ ነህ ሀድም አሁን የተናገረከው እኔን ያመልክታል
@user-xt8yw8ly8g
@user-xt8yw8ly8g 4 года назад
Love fkrLove ትክክል ነው ያቀረብካቸው ተባረክ ስለምታቀርብልን ምክር ከልብ እናመሠግናለን
@user-xe7kk5yz3b
@user-xe7kk5yz3b 4 года назад
እናመስግናለን ወንድማችን እኔንም ደካመኝ ሜካፑ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን አልወድም ስሙንም አላቀው አምላክ በአምሳሉ ውብ አድርጎ ፈጥሮኛል ስለዚህ አመስግናለሁ እደ ህንዶች የተዝመነመነ ፀጉር ስቶኛል የምን አርቲፍሻል ውበት ነውአንተ ስትጠርው ግን ገርሞኛል በርታልን ወንድማችን
@nazrul4837
@nazrul4837 Год назад
እናመሠግናለን ምክርህ በጣም ደስይላል
@janetkousa7052
@janetkousa7052 4 года назад
እናመሠግናለን ጥሩ ምክር ነዉ
@user-wf9ld7kw6n
@user-wf9ld7kw6n 4 года назад
እናመሰግናለን ወድማችን
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 4 года назад
ድምፅክ ያምራል 👌 እህህ የፍቅር ነገር አይወራ ከ 7ቱ ቁጥር 1 እኔጋ አለ የነ ቶሎ ቶሎ ቤት እንደተባለው ለማንኛውም እናመሰግናለን!!
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ግድግዳው ሰንበሌጥ. .... ሚሚ ህይወት ይቀጥላል። እድሜና ጤና ይስጠን።
@user-ts1ir7bp5l
@user-ts1ir7bp5l 2 месяца назад
ምርጥ ምክር ነዉ ወድሜ ሜካፕ ጥሩ አይደለም
@user-bb7un6lw4q
@user-bb7un6lw4q 4 года назад
በጣም ቆንጆ ምክር ነው እናመሰግናለን
@agunuo5118
@agunuo5118 4 года назад
እኔሥ ተመሥገን ሜካፐ የሚባል አልወድም እናመሰግናለን
@user-vb6tu7gg9e
@user-vb6tu7gg9e 4 года назад
አመሰግናለሁ ከጋብቻ በፊት ግንኙነት ማድርግ ትርፉ ፅፅትነው ትክክል
@user-wn4gy2zy9p
@user-wn4gy2zy9p 4 года назад
ደስ ስትል‼️👌
@user-st6rg1zw3n
@user-st6rg1zw3n 4 года назад
በጣም እናመሠግናለን ወድማችን
@haymanotbalcha8441
@haymanotbalcha8441 2 года назад
Thank you 🙏
@user-vb6tu7gg9e
@user-vb6tu7gg9e 4 года назад
ሜካፕ ደስ እሚለው የሆነ ለየት ያለ ቀን ሲኖር ለምሳሌ እራት ግብዣ ሰርግ ብአል ሁልጊዜ ምነው ሸዋ ቢቀርስ ክክክክ
@hawa7349
@hawa7349 8 месяцев назад
ዋውውው ምርጥ ትምሮ ነዉ❤❤❤
@fantofato5757
@fantofato5757 4 года назад
በትክክል ወንድሜ እናመሰግናለን
@Habtam_cooking
@Habtam_cooking 4 года назад
ዋው በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመስግናለን ፍቅር ላፍ
@amitadyj2916
@amitadyj2916 4 года назад
ምን አባቴ ላድርግህ ምን እንደምል አላውቅም ሁሉም ነገር ልክ ነው
@user-ps7jz8sd7z
@user-ps7jz8sd7z 4 года назад
ማሻ አላህ በጣም ደሰ የሚል ምክር ነው ሜካብሰ ጣጣም የለው በዙረበት አሎዙርም
@user-zj5hv9pu7x
@user-zj5hv9pu7x 4 года назад
እናመሰግናለን
@user-fx5qu6vc9p
@user-fx5qu6vc9p 10 месяцев назад
በትክክል❤❤❤❤❤❤❤
@azizafentaw8106
@azizafentaw8106 4 года назад
ጥሩ ምክር ✅✅✅✅እናመሠግናለን👌👌
@kgkfbkfhh7068
@kgkfbkfhh7068 4 года назад
እናመሰግናለን
@ethiopia7131
@ethiopia7131 4 года назад
Batami dasi yemili ትምህርት ነው. እነመሰግነሌን📖💓👈👏🙋
@amitadyj2916
@amitadyj2916 4 года назад
በውስጥ ባወራህ ደስ ይለኛል ነበር ብዙ ማወቅ የምፈልገው ነገር አለኝ የኔ ምርጥ ነህ የሚገርም ምክር ነው❤
@user-xt8yw8ly8g
@user-xt8yw8ly8g 4 года назад
በቴሌግራም ግሩፕ አውሪው ይደርሠዋል
@meniyemaryamtube2650
@meniyemaryamtube2650 4 года назад
ይመችክ አቦ ምርጥ ምክር ነው
@user-nl3pv4rn9r
@user-nl3pv4rn9r 3 года назад
ስለሜካፑ ስትዘረዝር እኔንም ደከመኝ 😂😂😂😂
@SamriselamawitAbuye
@SamriselamawitAbuye 12 дней назад
Betam arif
@emutyu7395
@emutyu7395 4 года назад
እናመሰግናለንን. እውነት ነው. ውድማችን
@tinamohammed1931
@tinamohammed1931 4 года назад
ድምጽ ዋዉ በርታ ለትምህርትህ እናመሠግናለን
@abcabc.2139
@abcabc.2139 4 года назад
እናመሰግናለን።
@user-gq9ib1zw6w
@user-gq9ib1zw6w 4 года назад
አሪፍ ምክር ነው በርቱልን ባልመክርኳ መካሪዎችን አደንቃለሁ ማሻአላህማሻአላህ ማሻአላህ
@user-hb7tk4js1x
@user-hb7tk4js1x 4 года назад
በጣም
@store8674
@store8674 4 года назад
ዋዉ ምክርህን ሥወድልህ እኔ ጥሎብኝ ካልደወለ አለደዉል በቃላት ማሽኮርመም አሌቺል አሁንሥ ጨነቀኝ ይወቅሠኛል ሥለማልደዉል ግን ጎደኞቸም ይሠድቡኛል በዝምታ ከማጋ ትኖሪ በማለት ወድን ልጂ መግባባት አልቺልም ፈጣሪየ ለኔ ያለዉ ይኖራል አምናለሁ እመብርሀን የልቦቺን መሻት ትፈፁምልን ጋይሥ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ሃምዳን በቅድሚያ ለሆንሽው ሁሉ ራስሽን አትኮንኚ። የምናደርገውን የምናደርግበት ብዙ ውስብስብ ምክንያት ይኖራል። ይህ ባህሪሽ መሆኑን ማወቅ የመጀመሪያው ስኬት ነው። መናገርሽ ደግሞ የሆነ ነገር ለመለወጥ ዝግጁነት እንሳለሽ ያመላክታል። ኮራሁብሽ። የሰው ልጅ ሁሉ አንድ አይነት ባህሪ እንዲኖረን አይጠበቅም። ለምሳሌ ለቤተሰቡ የመጨረሻ ልጅ የሆነ ሲያቀማጥሉት፡ የቤተሰቦቹን ሁሉ ትኩረት የሚስብ ሆኖ ያደገ ይህንኑ ከውጭም ሊጠብቅ ይችላል። ኮሚኒኬሽን ለብዙ ነገር አስፈላጊ ነው። ለፍቅር ደግሞ፡በተለይ። አንዳንዱ በስጦታ ሲገልጽ ሌላው ደግሞ በመተቃቀፍ በመቀላለድ ሚገልጽ አለ። ሌላው ደግሞ ባስፈለገሽ ቦታ ሁሌ ሚደርስ አለ። ስለራስሽ ብቻ ካሰብሽ ይህም ችግር ነው። ሁሉም ሰው የፍቅር ረሃብተኛ ነው። ሌላው ይቅርና በሚቀጥለው ስትደውይ ቤተሰብ ጋ ቤተሰቦችሽ በልጅነት ላደረጉልሽ አስታውሰሽ አመሰግናለሁ ብትይ ቀናቸውን አሳመርሽ። እውነተኛ ደስታም ሌሎች ሲደሰቱ መደሰት ነው። በልጅነትሽ ተጽዕኖ ያደረገብሽ ገጠመኝ ካለም አካፍይን። ባንድ ጀምበር ሚለወጥ ነገር የለም። ጥረት አድርጊ ፡ ሌላውን ለመምሰል ሳይሆን ለሌሎች ደስታ ምክንያት መሆን ከቻልሽ ለውጥ ለማምጣት ስትይ። t.me/LoveFkrLove
@store8674
@store8674 4 года назад
እራሤን ባቅም ሠወቺ ግን የሆነ ክፍት ይመሥላል ብቻ የዝምታየ ተፉጥሮ ሢጉዳኝ ኡየሁት ለሠወቺ ክፉ አይደለሁም ለሁሉም እናመሠግናል!!
@user-ui6rb6bd2h
@user-ui6rb6bd2h 4 года назад
ትክክል ኡፍፍፍፍ የኔ ችግር ነው የዘረዘርከው በሙሉ የምር ሳልፈልግ ነው ሜካፕ የጀመርኩት ግን አሁን እራሴን ለመሆን ብጥር ከበደኝ ከጓደኛዬም ጋር ተለያዬን ያለፈው አለፈ ለወደፊት እራሴን ሆኘ እገኛለሁ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
አይዞኝ ፡ ህይወት ይቀጥላል። የግዜ ጉዳይንጂ ሁሉም መስመር ይይዛል። ችግሩ ችግር ካልሽ ለለውጥ ቅርብ ነሽ። ሱሪ ባንገት አትበይንጂ ይሆናል። ግዜ ስጭ ትግስት ይኑርሽ፡ የሁሉንም ምክር አትውሰጂ ። በቂ እንቅልፍ ጠጭ። አትክልት ፍራፍሬ ውሃ አብዥ። ሌላው ግን እውቀቱ ስለሌለኝ ብዙም ማለት አልችልም። ቢጎዳሽም ቢጠቅምሽም ጥሩ እውቀት አለሽ
@user-ui6rb6bd2h
@user-ui6rb6bd2h 4 года назад
@@LoveFkrLove amesegnalewu
@user-sn9pf9cq5h
@user-sn9pf9cq5h 4 года назад
እናመሰግናለን bro
@oumererziku8612
@oumererziku8612 4 года назад
እናመሰግናለን ምርጥ ምክር ከምርጥ ድምጥ ጋር
@hsbhsh8994
@hsbhsh8994 4 года назад
ጥሩ ምክር ነው
@fatmaali5185
@fatmaali5185 4 года назад
ቆንጆ ምክር። ትክክል
@user-sq9rg4fz5o
@user-sq9rg4fz5o 4 года назад
الحمد لله እኔ ለፍቅር ዝቅ አልልም ጢባራም ነኝ ቢዬዘኝ እኮን አልነግረውም ምክንያቱም ይጠባረራል እኔ እኩራበታለሁ እናም አልደውልም ሴደውል በሁለተኛው ጌዜ ሴደግም አነሳለሁ በቢዱው አላወራም
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ሚገርመው ችላ ስንባል ለምን ብለን ምንከታተል ወንዶች ጥቂት አይደለንም። የምታደርጊውን ትቶ የልብሽን የሚያውቅ ከሆነ ጥሩ ነው። የሱ የፍቅር ቋንቋም የፍቅር ቃላትን መስማት ከሆነም, እንደምትወጅው ሊጠራጠር ይችላል። እንዲህ ቢያደርግብሽስ? የራስህ ጉዳይ ብለሽ ትሄጃለሽ? ለነገሩ አንችም ሲይዝሽ ምን እንደምታደርጊ ሲደርስ ትነግሪናለሽ። ጥሩና ያልሆነ ሳይሆን 5 አይነት የፍቅር መግለጫዎች 4 ቱን በበፊት ፖስት ተነጋግረናል።
@dinaalemu6923
@dinaalemu6923 4 года назад
ማካፑ እኔንም ደከመኝ ክክክክ እናመሰግናለን
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 2 года назад
እናመሰግናለን ስለ ምክሪክ እኔ እንኳ ለወንድ ቢዙም አሊጨነቅም ግደለሽ ነኝ ከዋድ ይሉቁንስ የሲራ በሲራ ፍቅር ላይ ነው የማሳሊፈዉ ግን የፈለኩትን ወንድ አጥቼ አላቅም ባያጣኝ እንጂ 😔😲🙂🙂
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 4 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን ጥያቄ ነበረኝ አንድ በጣም የሚዋደዱ ሰዎ በመአላቸው ያው አተ እዳልከው የሚፈጠሩ ክፋተቶች ይኖራሎ በዛ መአል አመለግባባት በአንዱ ወገን ፋቅር ማድላት በአንዱ ወገን ወደ ስራ ማድላት ይኖራ ያ ማለት ጊዜን ባላስ በማረግ ውስጥ አንደኛ ወገን አማራጭ ፈላጊ የሚሆነው ለምድነው? እውነተኛ ፋቅር ያለው ሰው አማሯጭ ይዛል ወይ? በጣም የምትወደው ሰው ጎደኛዬ ለምትለው ሰው እሷ ምን ናት ቢለው ምኒም አይደለችም የሚለው ቃል ምንን ያመለክታል? ምንም ብትቀያየሙ ፋቅረኛ ያህል ምንም አይደለችም ማለት ምንን ያለመክታል ከቻል እስኪ መልስህን እጠብቃለው ወንድሜ ትልቅ ጥያቄ ፈጦሮብኛል በውስጤ?
@adff1407
@adff1407 4 года назад
የኔምጥያቄነው
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 года назад
እንዴት ምንም አይደለችም ይላለ ይህ ሰው እውነተኛ አፍቃሪ አይመስለኝም እውነተኛ አፍቃሪ ብሆን እሷ ማን ናት ሲበላ የአሁን እጮኛዬ የወደፊት ባለቤቴ የኔ ግማሸ አካሌ ናት ማለት ስገባ ምንም የሚለውን ሰው እውነተኛ አፍቃሪ ለማለት ይከብዳል የግሌ አሰተያየት እኔ ብሆን ከእሱ ለመራቅ እመክራለሁ ምክንያቱም ዛም ምንም ናት ከአለ ነጋ ጥሎኝ መሄድ አይቀርም
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
አንዳንዴ እኛ ወንዶች የትም አትሄድም ትወደኛለች ካልን ችላ እንላለን። አብሮን ያለን ሰው ደረጃ ምናውቀው ሲለዩን ነው። ሌላ ጓደኛ ከያዙማ ያዙኝ ልቀቁኝ ነው። አቋም የማትይዥ ከሆንሽም ትናቂያለሽ። ፍቅሩም በአንድ ወገን ብጻ መፍሰስ የለበትም። ሁሉን አንች ካደረግሽ ፍቅር ትርጉሙ አልገባውም። ያላየነው ነገር ይናፍቀናል፡ ምን ቀረብኝ እንላለን፡ እሽ ያለንን ትተን ኖ ያለንን እንፈልጋለን። የምትወደንን ትተን ሌላ ፍለጋ እንሄዳለን። በሌላ ፖስት ብዩአዋለሁ። ከወደደሽ ላንች ብቻ አይደለም ፡ በሰው ፊት መሃል ይመሰክራል። ቀድሞ ያስተዋውቃል።፡ ቀለበት ሚደረገውስ ለምንድነው። ወስኛለሁ ለማለት ነው። ቀሪ ህይወቴን ማሳልፈው ካንች ጋር ነው ማለት ነው። አንችው ምክንያት ልትሆኝ ስለምትችይም ድርጊቶችሽን ፈትሽ። ልክሽን እወቂ አሳውቂ። ከዚያም ግዜው ሲደርስ ቁርጡን በፍቅር አውሪው። የወንድና የሴት ሰዓት አንድ አይደለም። የኛ እጃችን ላይ የናንት እድሜያችሁ ላይ ነው። ይህን አንረዳም። ራስሽን ስብሰባ ጥሪ ።
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 4 года назад
@@user-lv4oc9ll8l ልክ ነሽ ግን አንቺ በጣም የምትወጂው ከሆነ እንዲት መረሳት ትችያለሽ እሱ ለምን እንዲህ አልክ ስትይው ይቅርታ ከጠየቀሽ ይቅርታሽ እስከምን ድረስ ነው መቀጠሎ አስፈላጊ አይደለም ብለሽ ታስቢያለሽ ? ምንም አይደለችም የእውነት ልብ የሚሰብር ቃል ነው እዳልሽው ያ ደሞ ከባድ ነው?
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 4 года назад
@@LoveFkrLove ስለዚህ ማረግ ያለብኝ እራሲን ማዳመጥ እና መራቅ ነው ማለት ነው? እሱ ለጥፋቱ ይቅርታ ጠይቋል ግን ይቅርታ ተቀብዬ አብሪ መቀጠል አልፈልግም ምክንያቱም እምለት የለኝም በገኛ ጎደኛዬ ፋት እኔ ምኑም እዳልሆንኩ በማወቄ በጣም ቅሪታ ተሰምቱኛል ሰውንስ እንዴት ማመን እረግጠኛ መሆን ይቻላል እረግጠኛ የሆንኩበት ሰው እዳሰብኩት አለማግኘቴ በጣም ከፋተኛል ከዛስ ሙድ እንዴት መላቀቅ ይቻላል?
@ashash9382
@ashash9382 4 года назад
Thanks for the message
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
You are more than welcome.
@ashash9382
@ashash9382 4 года назад
@@LoveFkrLove thanks ☕📚🖊
@bettybetty6094
@bettybetty6094 4 года назад
እውነት ነው ሜካብ አያስፈልግም thanks bro
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 года назад
እናመሰግናለን ላቭ ፍቅር ክክክክ እኔ ይሄን ሁሉ የሜካፕ ስሞች ከአተ ተማረኩ ሜካፕ ማብዛት ለፊትም ቢሆን ይጎዳል ።
@Amri-mohammed
@Amri-mohammed 26 дней назад
ዋው
@user-ht9oh8nk1i
@user-ht9oh8nk1i 28 дней назад
እኔምንም አይቆጨኝም ብዙተጎድቻለሁ በሱ አሁላይ ደሰተኛነኝ ልፈቴን ድካሜን መናአረገዉ,,,,አገባሁ አለ ደሰአለኝ በፈቅረ እዳልጎዳ ብቸኝነቴን መረጫለሁ አሰመሳይ ጋረ ከመኖረ
@rodaes3894
@rodaes3894 4 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን ትምህርቱም ምርጥ ነው ኮመንት ስጥቸ አላውቅም ዛሬ ግን ሁላችሁም ሀሳብ ስጡኝ ፍቅርኛ አለኝን ነይ እያለ አላስቀምጠኝ ብሏል ትንሽ መስራት እፈልጋለው ልህድ የሱን ሀሳብ ተቀብየ ወይስ ስራየን አስብኩበት ድርስ ልስራ እሱ ካለኝ ቀን ጭማሪው አምስት ወረ ብቻ ነው
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
5 ወር ለመታገስ ብዙ አይመስልም። ወዶ የሚያጣድፍ መቸም ችላ ከሚል በስንት እጁ። የወደፊት ህይወታችሁን አውርታችኋል? ይህችን ግዜ በተሰፋ በዝግጅት መታገስ ሚቻል ይመስለኛል። ቤተሰቡ በሱ ህይወት ብዙ ጣልቃ ይገባል? ሰርግ ነው ሚያስብ? እዚህም ሆነሽ በተስፋ ማቆየት ሚቻል ይመስለኛል ፡ የሱን ሃሳብ ግን መች አወቅን?
@rodaes3894
@rodaes3894 4 года назад
@@LoveFkrLove ለመልስህ አመስግናለው ወንድሜ የሱ ሀሳብ እኔም ትንሽ ስለሚያመኝ ከሱ እያመመሽ ለምን ተብሎ አገረም ላይ ተስርቶ ይታደጋል የማገባሽ ላኖርሽ እንጂ ስርተሽ ልታኖሪኝ አይደለም ነው ሀሳቡ
@jerulove4935
@jerulove4935 4 года назад
አናመሰግናለን
@user-mv5jh4ij2b
@user-mv5jh4ij2b 4 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
እውነተኛ አፍቃሪ አትጥፊ። ደግሞም ስምሽን ምሰይ።
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Год назад
እኔን ደከመኝ አላለም😂 እናመሰግናለን። በጣም
@mahidarteka3763
@mahidarteka3763 4 года назад
ሜካፕ ያስፈልጋል ግን ሳይበዛ እራሳችንን ሳይለወጥ አንዳንዴ ለመዋብ ምክኛቱም ወንድ ልጅ በሚያየዉ ይማረካልና
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ማህደር ትክክል ነሽ። ማንነትሽን በግዜ ሂደት ታሳውቂያለሽ። በቅድሚያ ትውውቁን ለመመስረት እንዳልሽውም ወንዶች በምናየው በብዛት ስለምንሳብ ያልሽው እውነት አለው። ራሳችንን ሳይለውጥና፡ በየቀኑ ካልተደረገ።
@amenakhnon6925
@amenakhnon6925 3 года назад
እውነትህ ነው👍👍👍👍👍
@sholam1327
@sholam1327 4 года назад
Salme Takikile wadime amesiginalwe🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏
@ethiopia4940
@ethiopia4940 4 года назад
እኔን ከሴቶች የሜሸሸኝ; ትቢታቸው ነው ። ትቢታቸው ከቁመታቸው በላይ ነው ። እየፈለጉ መግደደር ..... ሆድ ይፍጀው። #loveፍቅርlove
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j 2 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@midanwerku6530
@midanwerku6530 4 года назад
ዋዉ ሰላምህን ያብዛው
@lobabaabdulkareem3887
@lobabaabdulkareem3887 3 года назад
Woooooow wooooooow 👍👍👌👌💯💯💯💯
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 года назад
wow Mashallha Tekekel👍👍👍👍❤💛💚❤💛💚 Thanks🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@hanaalamu9871
@hanaalamu9871 4 года назад
ወይ ኔካፐ የሠራሐን ይሰጠሕ እግዚአብሔር ይመሠገን ምንም አልጠቀመም
@hdjdjxn8361
@hdjdjxn8361 4 года назад
ክክክክክክክክክክ ውዲሜዋ ይሁ ሁሉ የጠራህው ሚካፕ በስማም እሯ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ከዚህ በሽታ ነፅህ ነኝ ውዲሜዋ ኑርልኝ የኔ መካሪ ውዲሜ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
እሯ! ከነዜማዋ ነው የሰማኋት። በነገራችን ላይ በኦርደር ነው የጻፍኩት። አትጥፊ።
@Sarahsarah-xm6yo
@Sarahsarah-xm6yo 4 года назад
enameseginalen betam Arif temirt new 😍
@user-om5ql7lz2y
@user-om5ql7lz2y 4 года назад
Thanks wandime👌
@user-bd6du8zo8d
@user-bd6du8zo8d 4 года назад
👌👌👌እውነት ነው
@fekerfeker6188
@fekerfeker6188 4 года назад
አመሰግናለሁ
@emmabett5936
@emmabett5936 4 года назад
እውነት ዳስ የምል ትምህርት ነው እነመስግነሌን
@kalkidanagegnew7270
@kalkidanagegnew7270 4 года назад
እውነት ነው ከልብ እናመስግናለን
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 4 года назад
እሺ ወንድም በጣም አመሰግናለሁ በርታበል
@rakeman6014
@rakeman6014 4 года назад
thanks
@saratube1230
@saratube1230 4 года назад
ሠላም ላቭ ፍቅር ፍቅርና ሠላም አብዝቶ ይስጣችሁ ከፈቀራችሁት አይለይችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@user-fk8zz3ck2c
@user-fk8zz3ck2c 4 года назад
Love Fkr love ከልብ እናመሰግናለን
@Etagegn-fp4rz
@Etagegn-fp4rz Месяц назад
ሜካፕ እኔምአልወድም ግን ፍቅር ዘንድሮአለ?
@user-nl9mz6ug3s
@user-nl9mz6ug3s 4 года назад
እናመሰግን አለን
@user-tx8oh7fw3b
@user-tx8oh7fw3b 4 года назад
ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን ወድም
@user-rs6ku6hv2v
@user-rs6ku6hv2v День назад
ወላሂ እኔ በቢዶዩ አይቸዉአላቅም አቀዋለሁ ያቀኝል
@rutemengstu3786
@rutemengstu3786 4 года назад
Wow betam ymchgal akerarbki chmri enamsgnaln
@frdosi2312
@frdosi2312 4 года назад
Selam enkan dena metak ergatk sewede efffffffff♥️♥️♥️
@jerulove4935
@jerulove4935 4 года назад
ሁሉም የኔ ደካሞች ናችው ተመርት ንው
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ህይወት ይቀጥላል። አትጥፊ።
Далее