Тёмный

ላዲሱ ጉዞዬ ብርታት ለሆነቺኝ ሁሌም አለሁ ብላ አሁን ካለሁበት ብርታት ጥንካሬ ሰጥታ ገነባቺኝ ላትለየኝ ምላም ማንገድ አሳየቺኝ የቀድሞው በቅርብ ያበቃል፡፡ 

Bini Mahir ቢኒ ማሂር
Подписаться 26 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

#binimahir #ebstv #dinklijoch #sefufantahun #abelbirhanu #abogida #eshetumelese #sefuonebs #ቢኒማሂር

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 152   
@binitube7524
@binitube7524 8 месяцев назад
በፌክ አካውን ጥላቻን ለምትዘሩ በዳዮች ከንግዲህ እስኪሰለቻቹ ያሻቹን መፃፋቹን መቀጠል ትችላላቹ በክፋታቹ መርዝ ከንግዲህ አልጎዳም ያሻቹን ፃፉ መልስ ከኔ አትጠብቁ ይልቅ ተደበቁ👎 እማወራው ሳይንቅ ላከበረኝ ብቻ ሆኗል መልሴ❤ ላከበርኝ ትኖራለች ነብሴ🙏ይመቻቹ ውዶቼ😍😍😍😍👍
@Lobabamhmade
@Lobabamhmade 8 месяцев назад
ሰዉ ያለዉን የዉ የሚሰጠዉ ብንየ ዉስጡ መልካም ነገር ያለዉ መልካም ይናገራል ዉስጡ ደሞ መጥፎ ነገር ያለዉ መጥፎ ይናገራል አብሽር ወደሜ ይመቻቸዉ እሽ😢😢😢
@binitube7524
@binitube7524 8 месяцев назад
@@Lobabamhmade የኔ ቅመም እንዳንቺ ደጋግ ልብ ያላቸው ብዙ መልካም ሰዎች ስላሉኝ ዛሬ ደስተኛ ነኝ ማንም ያአይምሮውን ክፋት ቢዛራ የህሊናውን ጥበት እና ማነስ ነው እያመጣ ቼክ እንድናደርግለት ከየ ሾርት ሚሞሪው ወደኛ የላቀ የእብዶች ማከሚያ መአከል ለመታየት መርጠውን እሚመጡት ህክምናችንን ደሞ ጨርሰናል ያልጨረስን መስሏቸው እንደ እብድ ውሻ ኮማ ውስጥ ላሉት ተናካሽ ለሚያላዝኑ ውሾች የመጨረሻ ያልነው ፍቱን መዳሀኒታችው ንቆ መተው እና ዝምታ ወዘተ ናቸው። ቀን ሲያልፍ እንናገር ውሀው ሲጎል እንሻገር አብረን ልንገባም አይደል ሸገር አይደል እንዴ ወዳጄ#👌😍😍😍😍
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 8 месяцев назад
ቢኒ ወንድሜ ለእንደዚ አይነት ሰዎቾ ብዙም ቦታ አትሰጥ እንደነዚህ አይነት ሰዎች በራሰ የመተማመን ነገር የላቸዉም በራሳቸው የሚተማመኑ ቢሆን በተረፈ አካዉት መጥተዉ አይዝርከርኩም ነበር
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 8 месяцев назад
ወንድሜ መልካምነት ለራሰ ነው አንተ ቀጥል የሚጠሎህ የሚሰድቡህ ባይኖሩ ለውጥ አይኖርህም እየሰደቡ እየናቁ አንተ ቀጥል ለለውጥ መገፉት መልካም ነው ቂቤም ተገፈታ ነው በመጨረሻ አናት ላይ ቁጭ ያለችው❤
@user-eu7bq4fc1d
@user-eu7bq4fc1d 8 месяцев назад
ቢኒ ሁሉንም ተዉና ለልጃቹ ስትሉ ተስማሙ ያለዉን ነገር ተነጋግራቹ ሴጣንን አሳፍሩት ልጃቹ ትጎዳለች😢😢😢 ያባትም የናትም ፍቅር ማግኘት አለባት
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 8 месяцев назад
ሚስቲቱ ከተበተችስ
@Gurage4
@Gurage4 8 месяцев назад
ቢኒዬ የኔ የዋህ በርታልኝ የምን ሀሳብ የምን ጭቅ እረ ፈታበል 😅 እረ አላህ ያሰማማቹ የልጅነት ፍቅር ከባድነው😊 በእውነተኛ ፍቅር ብዙ ፈተና አለ ሰለዚ ችግራቹ ፉቱ በረመዳን አድላይ እንያቹ🎉🎉🎉
@binitube7524
@binitube7524 8 месяцев назад
አምሪዬ ከንግዲ መሸወድ ቀረኮ የልጅነት ፍቅርን ለስሜቱ ቅርብ አዳሪ በጓደኛ ለቀየረ አምሪዬ ባለበት ይመቸው ቡለናል። ጉዞዬ ላዲስ ሂዎት ብቻና ብቻ ነው አምሪያችን😍😍😍😍
@feke2tube
@feke2tube 8 месяцев назад
የኔ በረሮ ለምን አሰሪም ቪዲው ደሞ ጠፈሸ ወሰጥ ጉድድድዴ😳😜✊✊
@Gurage4
@Gurage4 8 месяцев назад
@@feke2tube አሰጠላኝ የመጀመራው ሰልኬ አይሰራም እኮ😂 አቺም ጠፍሸ እኮ❤
@feke2tube
@feke2tube 8 месяцев назад
@@Gurage4 እኔ አለው ነይ በይ አትጠፈ ሰሪሪሪ🙈✊✊
@feke2tube
@feke2tube 8 месяцев назад
ማሻአለህ ቢኔ ዛሬ አምሮብል አብሸሪ ጠከረ ስራ ኢቶብ ይከፈልሀል ድዋ አረግ ስገድ አላህ ከይሩነገረ ይሰጥህ
@binitube7524
@binitube7524 8 месяцев назад
ኢንሸ አላህ ገና ያምርብኛል ውዷ እህቴ አሚን አላህ ያክብርሽ
@feke2tube
@feke2tube 8 месяцев назад
@@binitube7524 አብሸሪ ለከይርነው አለህ ከእማማ ጨቤም ያሰማማቹ ያቺ ጣፋጭ ልጄህም ብቸኝ አታረጉአት ታሩቁ ሁሉነገረ ለአላህ ትተህ ልጁ ከለ በመሀል ብትለያይም አትለያይም እናተ አብራቹ መሆን ናፍቆናል አላህ ከይሩን ይምረጥላቹ ድዋ አረግ ስገድ አላህ ለምኑኝ እቀበላቹሀለው ብሎዋል ወደአላህ ተመለሰ አላህ ትዳረህም ሁሉነገረ ሙሉ ያረግልሀ🙏ል👌
@zetunakader4692
@zetunakader4692 8 месяцев назад
_እኔ ምልህ ኢክራም ነበረች እንዴ ባል ሆና የምታስተዳድር እንዴ ዱቄት አለቀ ብር የለኝም ውርደት ነው_
@AfrahRomodan-ir8ku
@AfrahRomodan-ir8ku 8 месяцев назад
ሁሉንም ነገር ተውተሀ በጸሎት ተንክረህ ስራ ይልጅህን እናት ኣትሳደብ ትግስት ኣርግ እግዛብሄር ካተ ጋ ይሁን 🙏🙏🙏
@Zebu918
@Zebu918 8 месяцев назад
አይዞህ ጠከር በል በደዚ አይነት ጊዜ ጥንካሬን ያስፈልጋል ጠከር በል የኔ ወድምም ልክ እዳተ ለሴት ብሎ አበደ የብር ብር ጨርሰን አሳከምን አሁን ተሽሎታል ቤተሰብ ተሰቃየ ፊዳችን በልተን አለፈ አሁን ጥሩ ደርጃ ላይ ይገኛል አተም ለመጠከር ሞክር ስራህ አጥብቀህ ስራ ጎብዝ ስትፈልገው ያጣሀው ሲፈልግህ ታገኝዋለህ በወድሜ ስላየሁት እረዳሀለው ነገር ግን ጀግና ሁን ማንኛውም ያገኝሀው ስራ ለመስራት ሞክር 😢😢
@user-uo9gg3cs6h36
@user-uo9gg3cs6h36 8 месяцев назад
ብኒ እንዲ ነው ሚያምርብህ እቺን ወደል ከአይምሮህ አውጣት ደግመህ እድል እንዳትሰጣት አንተን የራሳቸው ማድረግ ሚፈልጉ ብዙ ለትዳራቸው መታመን እሚቺሉ መልካም ሴቶች ሞልተዋል ከዝች ቦርኮ እራስህን አርቅ
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 8 месяцев назад
ጠገበችጅ ይች ያሜሪካን ላም
@mominabegum6798
@mominabegum6798 3 месяца назад
😂😂😂
@Lobabamhmade
@Lobabamhmade 8 месяцев назад
አብሽር ብንየ አይዞህ ወድሜ አላህ አድን በር አይዘጋም ለላ የተሻለ በር ብከፊት እጂ ❤❤❤❤❤
@binitube7524
@binitube7524 8 месяцев назад
በትክክል የኔ ቅመም የተሻለ ሊመጣ ሲል ነው መደፍረስ ና መጥራቱ የበደለም በድሎ አይቀር ያገኛታል ቀኑን ቆጥሮ ክፍያውን ክ አምላኩ መች ይቀራል በኩራቱ💚💛💙💕
@sofitube7147
@sofitube7147 8 месяцев назад
ቢኒየ አይዞን
@tube-xt7bd
@tube-xt7bd 8 месяцев назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኳን ደህና መጣህ ቢኒዬ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ለዚህ ላበቃህ መጨረሻህም ያምራል በአላህ ተወከል ወድሜ አብሽሪ
@binitube7524
@binitube7524 8 месяцев назад
ዋአሌይኩም አሰላም የኔ ውድ እንኳን ደህና ቆየሺኝ ውሳኔው የሱ ነው የኔ ቅመም ግድ ነው ያምራል የኔ ምርጥ💔💝💔💏
@Alemz-tube
@Alemz-tube 8 месяцев назад
ቢኒ እኮን ሰላም መጣህ ውድም አይዛህ ድህስትልነው የሚ አምርብህ አይዛህ በርታ ሁሉም ለበጎነው ወድማችን
@binitube7524
@binitube7524 8 месяцев назад
አልሚዬ አሁንማ ወደፊት ግድ ነው ተስፋ አለኝ ውዴ
@Luluyemadamambulance212
@Luluyemadamambulance212 8 месяцев назад
ቢኒኮ አብሸር ሁሉም የልፈል አለህ ሁን ሲለዉ ይሆነል በርታ🙌
@binitube7524
@binitube7524 8 месяцев назад
ሁን እማ ያለልኝን ለማይበጀኝ ስተዎ ነበር አሁንም ሁን ያለው ለመቀበል ዛሬ የበፊቱ ሰው አይደለሁም ምርጤ 👍👍👍👍
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw 8 месяцев назад
ቢኒ ባናና ወንድሜን መሳይ በርታልኝ
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 6 месяцев назад
በርታ ቢኒዬ ❤❤❤❤❤
@abrehettesfatsion1729
@abrehettesfatsion1729 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ካንተጋሪእ ይሁን በናትክ ከሚስትክ ጋር ታረቅ
@user-ee2yb8kc9p
@user-ee2yb8kc9p 8 месяцев назад
አይዞህ ወድም❤❤❤ አላህ ያስታርቃችሁ ያረብ ከልጅህ እናትጋ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ኢሻአላህ ያረብ አብሽር
@hmyoutube4054
@hmyoutube4054 8 месяцев назад
አይ ቢኒዬ ግን እስከ መቼ ነው በየዋህነትህ ምትጎዳው እራስህን መጀመርያ እኮ አንተ ስትኖር ነው ሁሉም የሚኖረው ወንድማለሜ ኧረ ተው እማማ ጨቤ ግን ምን ሆነሽ ነው ደጋግመሽ እንደዚህ የምትጎጂው ማርያምን ሞኝ ሰው አግኝተሽ ተጫወትሽበት ኤጭ እረ እራስሽን ሁኚ ካልፈለግሺው ተይ ከፈለግሺው ኑሪ እንዴ ወይ አታኖሪው ወይ አይኖር እየተመላለሽ አትወዝዉዢው ይደብራል አሁን ነገ ትዳር ብለሽ ልትመጪ ይሆናል መልሰሽ አልፈልግም ብለሽ ባሌለበት ትወጪያለሽ ምን አይነት ሴት ነሽ ግን እኔ ግራ ገባኝ ስላንቺ ሳስብ ምንም አልገባ አልሺኝ😢😢
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 8 месяцев назад
አሰላም ዋሌኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ቢኒ አህለን አብሸሪ ጠከር በል አላህ ካተ ጋ ነዉ አብሸሪ አላህ አፈያ ያርግህ አትግፋ እንጂ መገፋትህን ዉደደዉ አብሸሪ 🎉🎉
@binitube7524
@binitube7524 8 месяцев назад
የኔ ልዩ እምወድሽ ውዷ እህቴ ደስ የሚለው ነው እኮ መገፋቴ እምወደው ማንነቴ እቴ ልክ አይደለሁ ውዷ እህቴ💚💛💛💛
@roqiaroqia5421
@roqiaroqia5421 8 месяцев назад
አብሸረ ሁሉም ለበጕ ነዉ ከችግረ ብሐለ ደሰታ አለ ከጭቀት ብሐለ ፈረጅ አለ
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 8 месяцев назад
ቢንየ ሰላምክ ብዝት ይበል ሁሌም ደስተኛ ሁን
@binitube7524
@binitube7524 8 месяцев назад
አሚን ሳቢናዬ የኔ መልካም ምርጥ ሰው💛💛💛💛
@shemistube
@shemistube 8 месяцев назад
ዋአሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኮን ስላም መጣችሁ🌺🌺🌺🌺🌺🌺ማሻአላህ
@binitube7524
@binitube7524 8 месяцев назад
እንኳን ሰላም ጠበቅሺን ሸምሲዬ
@user-zf1rn5ry6o
@user-zf1rn5ry6o 8 месяцев назад
ቆይ አድ ጥያቄ ልጠይቅህ በትህትና መልስልኝ ምንህን ነው የተጎዳኸው
@binitube7524
@binitube7524 8 месяцев назад
ጉዳቴን እማ ስገልፅ ሺዲዎቼ በቂ ምስክር ናቸው ወንድሜ ያልተረዳሀው ወይም በግልፅ ለማወቅ የፈለከው ነገር ባይገባኝም የጉዳቴን መጠን በቻልኩት ተናግሬዋለሁ በተረፈ ለማወቅ የፈለከውን ቀሪውን ጉዳቴን ለጀሊሉ አላህ ትቼዋለሁ ወንድሜ አመሰግናለሁ
@madenamohmood
@madenamohmood 8 месяцев назад
ፀሙን የሜላጭ ሰው ስጠላ ለምኔ ሱናን አትጠብቅም
@user-pz3kd8ej8t
@user-pz3kd8ej8t 8 месяцев назад
ኢትዮጵያ እደምንምንም ይኖራል ቤቶ ፍርስርስ ብሎል
@user-wc7ql6jx4e
@user-wc7ql6jx4e 8 месяцев назад
ante lemangi ye lemangi lij majemeriya irasihin chal eshi? ahunim lela set timengalek inde chigaram. ikakam warenga lechigirk sitilnew inji letidar mache hona 😅 setaset. lalije biye yilal damo. betun mastedader yimayichil wandi setoch atagebu.
@Sumeyaadem
@Sumeyaadem 8 месяцев назад
አሰላማለይኩም ወህመቱላሂ ወበረካቱ አብሽሪ ይገርማል እህቴ ግንማሽም
@binitube7524
@binitube7524 8 месяцев назад
ሱሜ❤
@JvvjHccj
@JvvjHccj 8 месяцев назад
በርታአትጥፋ ጠንክረህሥራ ወደሜ ቪዶቶሎልቀቅእናበረታታሀለንከፈጣሪጋር❤❤❤❤❤
@ፈንታቲዮብ
@ፈንታቲዮብ 8 месяцев назад
ብንየ አብሽር❤❤❤❤❤
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 8 месяцев назад
አረ ቢንዬ ለዚች አጭር ሂዎት ተው ግን 🥺🥺ተመለሱ ለልጃችሁ ስትሉ በ አላህ ተጣረቁ በቃ 😌😞🥺🥺
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n 8 месяцев назад
ቢኒዬ አይዞኝ😢😢😢💞🥰🥰🥰🥰🥰
@sdad773
@sdad773 8 месяцев назад
እኔእሚገርመኝ መታችሀ አትፀዳዱብን
@Panzer0012
@Panzer0012 8 месяцев назад
Bibi ene koment mastat alwodm gen please endhagru rote rote blah sera andu baysaka woym sanbosa kaltasaka lala amarache ale esun mokre quran qra kana tegumu salat segad destan tilagasalh .
@VgHh-yw3hx
@VgHh-yw3hx 8 месяцев назад
አብሺሪይ አተግፈ እጂ ተገፈ
@nesruhayru9155
@nesruhayru9155 8 месяцев назад
binachin wend lij tesfa aykortim berchi edil alesh
@binitube7524
@binitube7524 8 месяцев назад
pc nesresha broye yemechish
@abrehettesfatsion1729
@abrehettesfatsion1729 8 месяцев назад
እራስከረን ጠብቅ
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 8 месяцев назад
ወንድሜ በርታ አይዞህ ሕይወት ይቀጥላል
@binitube7524
@binitube7524 8 месяцев назад
መስፍኔ ውዱ መልካም ሰው አሁንእማ ቀጣዩ ያማረ ነው ወዳጄ😍😍😍😍
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 8 месяцев назад
@@binitube7524 አይዞህ ወንድሜ እኔ ከጉንህ ነኝ ብዙ ልጆች በኮመንት እየተሳደቡ ሰላሰቸገሩኝ ነው ዝም ያልኩህ ለምን ትሳደባላቹ ሰላልኩ ነው መልሰ በመለለሰኩላቸው አንተ እንዳይከፉህ ወንድሜ
@alzeinphone9732
@alzeinphone9732 8 месяцев назад
አሚንአሚንቢኒ ማርውድ እራስፈታአርግአብሺር❤❤❤🎉🎉
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 месяца назад
ደሚርኝማ 2:48
@Tg-bl9bp
@Tg-bl9bp 8 месяцев назад
ልጅታን አሰቃይተ የሳግፍ ያሰቃይሀል
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 8 месяцев назад
የሶንስ ጥፋት ማን አየ ሳታዊ አታውሪ የውስጣቸውን ፈጣሪ ያውቃል
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p 8 месяцев назад
አይዝህ ብኔ ጉበዝ አንበሳ ጥን ክር ጥንካራ ነው መሁን
@abrehettesfatsion1729
@abrehettesfatsion1729 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርክ በናትክ እንደዚክ አትሁን
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርህ አዬዞህ
@ህልምአለኝ-ወ1ሠ
@ህልምአለኝ-ወ1ሠ 8 месяцев назад
ኑሮሮሮ አተ አሁን ወድ ነህ ግን ቱቱቱ ኢክራም መምስገን አለባት
@lulutube885
@lulutube885 8 месяцев назад
ቢኒዬ የኔ ጀግና ባል ጠንካራ እንድትሆልኝ ነው የምፈልገው ደግሞም ጠንካራ ነህ ጉዞ ወደ ፊት ወደ ኋላ መመለስ የለም ❤
@zuzutube3698
@zuzutube3698 8 месяцев назад
አቃጣሪ አንቺ
@binitube7524
@binitube7524 8 месяцев назад
በትክክል ሉሉሻ ይቀጥላል
@seadltube2433
@seadltube2433 8 месяцев назад
ደምሪኝ ሉሉየ❤
@seadltube2433
@seadltube2433 8 месяцев назад
​@@zuzutube3698እንደማመር ዜድየ❤
@saudihosen8183
@saudihosen8183 8 месяцев назад
😢😢 የማማ ጨቤ ባል እንጂ ያንቺ ባል ማንአደረገው?
@alzeinphone9732
@alzeinphone9732 8 месяцев назад
ቢኒአላህ አፊያያድርግ አብሺርየኔ ውድ🎉🎉🎉❤❤❤ላይክ❤❤🎉🎉ኢሻአላህ
@mlokm1938
@mlokm1938 8 месяцев назад
አብሸር ቢኒ
@sooksook5163
@sooksook5163 8 месяцев назад
ቁራአን ቅራ ሶላትህንም ሰገድ አብሸር አትሰብ ጠክር በድለህ ከሖነ እጂ ተቨድለህ ከሖነ ምንም አትጨነቅ
@hayathassan1932
@hayathassan1932 8 месяцев назад
Yes 🥰🥰🥰😢😢
@Lobabamhmade
@Lobabamhmade 8 месяцев назад
የነ የዋህ አይዞህ😢😢
@mekamohamed7962
@mekamohamed7962 8 месяцев назад
ቢኒ አታልቅስ ጠከርበል ስራህንስራ አታስብ
@user-uo9gg3cs6h36
@user-uo9gg3cs6h36 8 месяцев назад
እዚም ሳውዲ እያለች ከአንድ ሲባጎ አልማዝ ተብዬ ጋር በሱሪ እየወጡ በየ ኢጃዛ ቤቱ ከተለያዩ ጎረምሶች ሲሾሮምጡ ሲዞምቱ ነው የከረሙት ያቺ ጨቤ ተብዬዋማ ስንቴ አርግዛ አስወርዳለች ዛሬም ባንተ ሂዎት እምትጫወተው የዚ ልምድ ስላለባት ነው አታዋጣህም ዘልዛላ ናት ትቅርብህ ሌላ ሴት መርጠህ አግባ እሷ ሀገር ገብታ አልማዝን እምትተካ ያቺ የሴጣን ቁራጭ ከአልማዝ የከፋች ሻርሙጣ አቻዋን በማግኘቷ ነው ባንተላይ ቀድመው አሲረው ነው ጥላህ የወጣችው አንተ ንፁህ ልብ ነው ያለህ እንዳልበደልካት ግልፅ ነው ምክኒያት ፈጥረው የወጡት ወደድክም ጠላህም ሀቁ ሊዞሙት ሊሾረሙጡ ነው እና ቢመርህም ውጠህ እርሳት ያለዛ ታብዳለህ ብኒዬ መልካም ሰው ከዚ በላይ ቦታ አትስጣት ምክሬ ነው❤
@sitrazee13
@sitrazee13 8 месяцев назад
እስቲ መጀመሪያ ለልጅህ ሁን
@tube-eq2uj
@tube-eq2uj 8 месяцев назад
ብር የለኝም አላለም😂 ወንድ አደለህ ከትሰራም እዴ የማን ጎፈሬ ታበጥራለህ ሆሆ የሴት ብር ለምደህ😂
@binitube7524
@binitube7524 8 месяцев назад
ምክር ከፈለግሽ ነብስሽ እንዲፀዳ በሰው አትፍረድ አታስመስይ ለስሙ ሙስሊም ነሽ የራስሽ አሮ የሰው አታማስይ አንቺስ የማንን ጎፈሬ እያበጠርሽ ነው ነብስሽ የምትፀዳው!?
@tube-eq2uj
@tube-eq2uj 8 месяцев назад
@@binitube7524 ክክክክክክ ነፈር
@marakye9785
@marakye9785 8 месяцев назад
Mne yakl waga endalat hekru ayew hewtkn lemashnf tare lek end set atabuka wriam
@Bintmusatube
@Bintmusatube 8 месяцев назад
አብሽረ ቢኒ አላህ መልካሙን ሁሉ ይምረጥላችሁ ላንተም ለጨቤም እየሰገድክ ያቂን በል ግዚያችሁን በከንቱ አታባክኑት ብትታረቁ ደስ ይለኛል ወላሂ❤😢
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra 8 месяцев назад
ሥዴትእደኔምርርያላችሁአላህ የረፍት እጀራ ይሥጣችሁ እሥኪ ሠብሥክራይብንደራረግበቅንነት
@user-lp4xl2kj1s
@user-lp4xl2kj1s 8 месяцев назад
አስደግማብክ ይሆናል ወጣ ወጣ በል ፀበል ተጠመቅ ፈጣሪ ቆንጆ ሚስት ይሰጥካል
@Keriya-gr3ny
@Keriya-gr3ny 8 месяцев назад
ያምያልፉል ይሄም ያልፋል የትላትናዉም ያልፋል ብቻ አንቸ አትለፉ
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 8 месяцев назад
እሰላም ወአላኩም ወራህመቱላ ወበርካቱ ው❤❤❤እለህቢኒ ❤❤ወዲሚ❤❤እብሽር❤❤❤❤ለበጎንው❤❤😢በራቱ❤❤በትክክል❤❤🎉🎉
@muktaraballa5643
@muktaraballa5643 8 месяцев назад
😢😢😢😢
@user-ee5xj8lq4t
@user-ee5xj8lq4t 8 месяцев назад
ሰለም ቢኒ ስልክ ለወረክ😂😂😂😂
@binitube7524
@binitube7524 8 месяцев назад
በሰላም ነው
@user-ee5xj8lq4t
@user-ee5xj8lq4t 8 месяцев назад
@@binitube7524 ብኒ
@user-ee5xj8lq4t
@user-ee5xj8lq4t 8 месяцев назад
@@binitube7524 ማልክት አሌኝ👍
@dadomressa5454
@dadomressa5454 8 месяцев назад
Masha,allen 🎉🎉❤❤❤
@hanatsegaye327
@hanatsegaye327 8 месяцев назад
Adis set mkyer ayasflghem weldachehuwale ke lela sete mweld degami aytekmhem mshenfe mlkam new shemaglye lekhe ke misthe tarek selam teru new geta yewdale le le legachdhu setlu tareku
@ማኪባሚሚዲያmakbame
@ማኪባሚሚዲያmakbame 8 месяцев назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@binitube7524
@binitube7524 8 месяцев назад
ማኪ ምርጥ ሰው😍😍😍😍
@eslamjenia6822
@eslamjenia6822 8 месяцев назад
ሲጀመር አንተ ለትዳር አትሆንም ቁጭ ብለክ አሷ እንድትቀልብክ ነው ምትፈልገው እንደዚ ቅመሰው
@የወሎልጅ-ጨ4ኸ
@የወሎልጅ-ጨ4ኸ 8 месяцев назад
ሶፋውን አውተህ ሽጠው ለምን ትቸገራለህ ሀላልህ ነው ያንተም ዱቄት የለኝም ስትል ሰማሁ እየተቸገርክ ሶፋ ከሰው አይበልጥም አትራብ
@user-dw8nh1fy6q
@user-dw8nh1fy6q 8 месяцев назад
Bswe. Tkseha. Norhi. Endate. Tsiralhi ?
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 8 месяцев назад
ክክክክ የሄደውን ሸንተህ የምመጠውን ልትቀበል ዝግጁ ሆንክ አይደል ሀሀሀ ስትሸኑ ብቻ እንዳታሳዩን ሀፍረተ ገላችሁን ይህንን ነው ምንፈረው አሳፋሪ ነችሁ
@yirgalmyirgalm3874
@yirgalmyirgalm3874 8 месяцев назад
Er.leyikeru.yalunek.hoo🤔.tengedi.ateg.metegeba.set.jahaneb.nw.belwu🙈
@tub4942
@tub4942 8 месяцев назад
አግባ በስራ እራሥህን ቢዚአግ ሠወች ሢያዩህ እምታፍርበት ቦታ አትታይ
@adu-kf2jj
@adu-kf2jj 8 месяцев назад
እንደ ዚ ስለሆነ መሰለኝ፡ ትታው :የ ሄዳቸው የልጅ፣ እናቱ ቀጣይም ሴትዬ ሚያኖራት ካልሆነች ወይ እንደ ሱ ረከጥ ከሆነች፡ እየ ቦካች፡ ትኖራለች ግን፡ የልጅን እናት፡ አይነት ፈጣን፡ አስተሳሰብ ያላት፡ አያገኝ ም፡ ሀቁ ይህ ነው፡ አልሙህም ይቅናህ።
@HannaHnan-vd1sg
@HannaHnan-vd1sg 8 месяцев назад
👌👌👌👌👌
@jemyimet404
@jemyimet404 8 месяцев назад
አተደግሞ አትሸለጥለጥ ጂላጂል
@dadomressa5454
@dadomressa5454 8 месяцев назад
❤❤❤❤👍👍👍👍👍✅✅✅❤❤❤
@abinetbekele8130
@abinetbekele8130 8 месяцев назад
Yegezacw dukat alek eytebesk belth cherskew trfe yelwm yeh new yesra sew ebkh
@user-um1if2ii1d
@user-um1if2ii1d 7 месяцев назад
የሆንክ ጡረተኛ ወተክ፡አትሰረም፡ ሸልጥልጥልክ
@sm8436
@sm8436 8 месяцев назад
ጂል አትራባም
@bosswoman7393
@bosswoman7393 8 месяцев назад
Ante enaa mistek etalqaqesachewaben salachachwen
@zainabhossein2618
@zainabhossein2618 8 месяцев назад
ከሮሮ ከውቀሳ ውጣ ኤጭ
@Sunshine-r8x
@Sunshine-r8x 8 месяцев назад
😎😎😎👎👎👎😷😷😺😤😤😤😤
@henaaa5816
@henaaa5816 8 месяцев назад
😁😁😁🤐🤐🤐
@user-bj6bv7zu6k
@user-bj6bv7zu6k 8 месяцев назад
😅😅😅😅🙄🙄🙄💀💀💀
@user-oi6rg5pv7m
@user-oi6rg5pv7m 8 месяцев назад
Min yimslali ihe jib fitte😂
@binitube7524
@binitube7524 8 месяцев назад
ቀጥይ የተናቀ ነውና ሚንቀው በርቺ
@user-bj6bv7zu6k
@user-bj6bv7zu6k 8 месяцев назад
🤧🤧🤧🤧
@user-oi6rg5pv7m
@user-oi6rg5pv7m 8 месяцев назад
😏😏😏wuyi ine waddi ayclwu idate setasti alyhumi wlh ziblhi tibxrqlhi baxrqaa
@binitube7524
@binitube7524 8 месяцев назад
እንደኔ አይነት ወንድ ለማግኘት ድጋሚ መፈጠር አለብሽ ከከከ አልፎብሻል ደሞ ወንድ አይቻለሁ ትላለች እንዴ ልክስክስ የማንም አልጋ ማሞቂያ መሆንሽን ነው በዚ አጋጣሚ ማንነትሽን የገለፅሺው ሸርሙጣ የማንም ማራገፊያ
@user-rg4fq3si3f
@user-rg4fq3si3f 8 месяцев назад
የምር የወንድ አሌጫ ነህ
@binitube7524
@binitube7524 8 месяцев назад
ታዳ ምን አገባኝ
@user-daisytamrat
@user-daisytamrat 8 месяцев назад
ቤተክርስቲያን ሂድ
@amamaamm4635
@amamaamm4635 8 месяцев назад
ሙስሊምነዉ ኡኮ
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 8 месяцев назад
አይሄድም ሙስሊም ነው ወደ መስጅድ ነው ሚሄደው
Далее
Новый уровень твоей сосиски
00:33