Тёмный

የእኛ ቀናት  

የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Подписаться 303 тыс.
Просмотров 145 тыс.
50% 1

#የልቤእውነት#genisfamily#genetnigatu #የገኒህሳብ#የገኒቤተሰብ
youtube.com/@fitserecap8483?s... የፍፄ አይን ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉ::

Опубликовано:

 

12 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 395   
@nassimaraji3992
@nassimaraji3992 5 месяцев назад
ገኒ እና የልጆቾ አባት ይታረቁ የምትሉ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 5 месяцев назад
ባካችሁ በሰው ህይወት ጣልቃ አንግባ። ምቾታቸውን የሚያውቁት እነሱ ናቸው
@sofiahassan-wu1qy
@sofiahassan-wu1qy 5 месяцев назад
የራሳቸው ምክኒትይኖራቸዋል ሀላስ
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 5 месяцев назад
መቸ ተጣሉ ምን ጎደለብሽ ለአይንሺ ሆሆሆሆ
@zuzutube6444
@zuzutube6444 5 месяцев назад
በሰው ሂወት ውሳኔ ሰጭ ለመሆን አትሞክሩ
@user-hl4oo1do2q
@user-hl4oo1do2q 5 месяцев назад
ታርቀውማ አብረው ልጆቻቸውን እያሣደጉ ነው
@Helu460
@Helu460 5 месяцев назад
ይታረቁ የምትሉ ግን ከዚህ በላይ መታረቅ ምን አለ? የቀረባቸው እኮ አብሮ መተኛት ነው😅 እነዚህን ልጆች ሁሉ አምላክ ባርኮ ሰቷቿል ይበቃል ተመስገን ነው። በሰው ህይወት ውስጥ ጥልቅ አትበሉ የሚሻላቸውን ያውቃሉ 😊
@yyss333
@yyss333 5 месяцев назад
ልክ ነሽ እህቴ ለሌላው ተምሳሌት ከዚህ በላይ መታረቅ አለ እንዴ ልጆቻቸውም ደስተኛ ናቸው ላይፋቸውን እያሳዩን ነው ደስ የሚል ፍቅር በቤታቸው አለ
@Helu460
@Helu460 5 месяцев назад
@@yyss333 ትክክል
@m.g5367
@m.g5367 5 месяцев назад
Gobez
@Godisgood-fk7rq
@Godisgood-fk7rq 5 месяцев назад
ገኒ እኮ ማለት የእናትንም የአባትንም ጉድለት የሞላች ምርጥ እናት ነች i feel her inner how it broken!❤👌
@Godisgood-fk7rq
@Godisgood-fk7rq 5 месяцев назад
@user-kc6rr5cu1q why you think like that!
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 5 месяцев назад
አንድ ላይ ሁኑ ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ ክፍ አይንካችሁ እድሜና ጤና ያድላችሁ
@user-yx1qp8dr4q
@user-yx1qp8dr4q 5 месяцев назад
አሚንን ያረብ
@tisgerdafetne1590
@tisgerdafetne1590 5 месяцев назад
ምርጥ ቤተሰብ አባታቸውን ሳየው ዝም ብሎ ያሳዝነኛል የዋህነው
@husniyaezame333
@husniyaezame333 5 месяцев назад
እኔም😢😢😢😢
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 5 месяцев назад
ገነዬ የምር በጣም ነው የምታምሩት እደው አብራችሁ ብትሆኑ የበለጠ ታምሩ ነበር
@Fatma-rd3hl
@Fatma-rd3hl 5 месяцев назад
ይታረቁ የምትሉ ❤❤
@user-xz1df3nn9m
@user-xz1df3nn9m 5 месяцев назад
ሀበሻ ችግሩ በሰላም የሚኖሩትን ማስታረቁ
@halimamohammed4651
@halimamohammed4651 5 месяцев назад
አረ በአላህ ታረቁ አንድ ቤት ኑሩ ለልጆቻችሁ ስትሉ እኛ ተመልካቾቹም ደስ ይበለን
@Hayat-wz1bd
@Hayat-wz1bd 5 месяцев назад
አብሮ መኖር ከዝህ በላይ አለእደ. ነዉ አዳልጋላይ ብቻ ነዉ አብሮሚኖረዉ. መቸም ሁሉንም ካላሥረዶችሁ አይገባችሁም
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 5 месяцев назад
ቆይ አብሮ በትዳር አለመኖራቸው ምክንያት ተናገረችኮ አሁንም አብረው ናቸው እስቲ ዝም በሉ
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q 5 месяцев назад
​@@user-de3jv7tv3iምንድነው አለች ምክንያት
@fatmah6936
@fatmah6936 5 месяцев назад
​@@user-de3jv7tv3i ከመከባበራቸዉ ከፍቅራቸዉ የተነሳ ነዉ የኔም ሀስብ ታርቀዉ እደህልም ደስ ይበለን
@ZahraHussain-lk4rv
@ZahraHussain-lk4rv 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@yalem2598
@yalem2598 5 месяцев назад
በጣም ምታምሩ ቤተሰብ ናቹህ ለሌላው አስተማሪ ናቹህ ሰላማቹህ ይብዛ ወልደው ከተለዩ በኋላ እንደ ጠላት ለሚተያዩ ሰወች ትልቅ ተምርት ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@woinewoine5413
@woinewoine5413 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@astertamiru3963
@astertamiru3963 5 месяцев назад
እውነት ነው የፍቅር ተምሳሌት ❤❤❤
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 5 месяцев назад
መልካም ቤተሰቦች ሆደባሻው አባት ለሁላቹም ረጅም እድሜ ይስጣችው🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰👍
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 месяцев назад
በጣምምምም እውነት❤❤
@Fatima-lv7sc
@Fatima-lv7sc 5 месяцев назад
የኔ አባት❤❤❤❤❤በናትሺ ገኔ ታረቁ ይህ ቀን አይታውቅም መቸ እደምንሂድ ተይ በናትሺ 😢😢
@Birtukansiyumhunde
@Birtukansiyumhunde 5 месяцев назад
Fiqkr nesh iko gani❤❤❤❤❤😢
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 5 месяцев назад
ሲጣሉ ለበቀልና ለምቀኝነት የሚሄዱ ጥንዶች በሞሉበት ሃገር ለልጆቻችሁ ስትሉ በልዩነት አንድነትን የመረጣችሁ ባልና ሚስቶች ናችሁ፡፡ በእውነት ቃላት የለኝም መልእክቱ ከባድ ነው ከኮንቴንቱ በላይ ተለያይቶ በዚህ ሁኔታ መገኘት ገራሚ ነው፤አስተማሪ ነው፤አይለያችሁ የግድ አንድ ቤት መኖር አይጠበቅም፡፡
@user-cv8gi3zn4c
@user-cv8gi3zn4c 5 месяцев назад
ጊኒ በነት ከልጆችሽ አበት አንድ ለይ ሁኑ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ነቹ አላህ ይጠብቃቹህ
@AlemShewafera
@AlemShewafera 5 месяцев назад
ገንየ ዘመናችሁ ይባረክ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h 5 месяцев назад
ደሥ የምትሉ ቤተሠብ ከይቅርታጋ ገኒ ከልጆችሽ አባትጋ አብራችሁ ብኳኑ ብትቆርቡ እደት ደሥ ይልነበር ❤❤❤❤❤
@hanatekile4755
@hanatekile4755 2 месяца назад
ገኒ ሞት እኮ አለ ሁሉ ተይው እና አንድ ላይ ኑሩ የኔ ጣፍጭ
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 5 месяцев назад
ሁሌ አያለው ግን ዛሬ አልቻልኩም የኔ አባት እረጅም እድሜና ጤና ሁሌ በአንተ ውሰጥ አባቴን አያለው
@user-un2ju5lm3l
@user-un2ju5lm3l 5 месяцев назад
አባታቸው ግን ሰውነቱ በጣም ቀንሷል በሰላም ነው ለመቀነስ ፈልጎ ከሆን ጥሩ ካልሆነ ግን ጥሩ ሁኔታ ላይ እንዳልሆን ነው ሰውነቱ የሚያሳየው ለውጥ አላህ ይጠብቅህ ጋሽ ሙሉጌታ
@trr1069
@trr1069 5 месяцев назад
ስንቱ የተፍታ ባለትዳር የወለዷቸዉን ልጆች እንድህ ተፍተዉም በፍቅር በጋራ ማሳደግ ቢችል ልጆች ለጎዳና ባልተጋለጡ ነበር 😢የምር እናተ ለተፍቱትም ላልተፍቱትም ምሳሌ ናችሁ
@zuzutube6444
@zuzutube6444 5 месяцев назад
በትክክል❤
@gjyvng738
@gjyvng738 5 месяцев назад
በጣምወላሂይገርመኛልተፍተውበፍቅርሲኖሩመታደልነው
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 5 месяцев назад
ታምራላቹ ከአባታቹ አብራቹ ኑር❤❤❤
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 5 месяцев назад
ውይ ገኒየ እደው ከምር ቃላት የለኝም ስለ ሁሉም ነገርሽ አላህ የልጅችሽን እድገት ም ሽበትም የምታይ ያድርግሽ❤
@abrehettesfatsion1729
@abrehettesfatsion1729 5 месяцев назад
ገኒ አንቺ ደግ አስተ ማሪ እናት አይደለሽ ትልቅ ሰው አዋቂ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ግን እኔ አላወኩም ይታረቁ ሲሉ ሚዲያ ደነገጥኩ በናትሽ አንድ ለይ ኑሩ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያሳዝናል ❤️🌹❤️❤️
@abrehettesfatsion1729
@abrehettesfatsion1729 5 месяцев назад
አባወራው እቤት ይግባ ማእረጉ እሱ ነው 🌹❤️🥰🥰🥰❤️
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 5 месяцев назад
ገኒ ግን አጋዥ አላገኘሽም እንዴ እስካሁን በጣም ጎበዝ ነሽ እኮ ስራ ላይ ለልጆችሽ ብቻ በሁሉም ነገር አንደኛ ነሽ❤
@genettecere8937
@genettecere8937 5 месяцев назад
እግዚአብሔር አይለያችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ገኒየ የእናቷች ተምሳሌት ሺ አመት ኑሪልን የኔ እናት
@user-dx3yy8uh5e
@user-dx3yy8uh5e 4 месяца назад
አይ የድግል ማርያም ልጅ ምናለ ሁለቱን አንድ ብታረግልን (ገኒንና ባለቤቱዋን ) ይህን የመሠለ ቤተሠብ ወላዲት አምላክ ልባችሁን ትመልሥ
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 5 месяцев назад
አንድ ቀን አብረን ሆንን ቤተሰቡ ተሙአልቶአል ደስ ይበላችሁ የሚል ቪዲዮ እንናፍቃለን እግዚአብሄር ይርዳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@abdigeleta159
@abdigeleta159 5 месяцев назад
አረ በጌታ ገኒዬ ያለፈዉን ነገር ሁሉ ትታችሁ በዚች በቀረች እድሜያችሁ ከፕሮ ጋር አብራችሁ በደስታና በፍቅር ኑሩ፡፡
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 5 месяцев назад
የተባረከ ይሁን በጣም ነው የምታምሩት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@werkeyeasfaw515
@werkeyeasfaw515 19 дней назад
ጊኒ ልጆችስ በጣም ደስተኛ ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ ደስታ ከይትም አይገኝም።
@genet21
@genet21 5 месяцев назад
ልጅ ከእናት አባት ጋ እንደዚህ ደስ ብሎት ሲያድግ ያስቀናን ገኒቾ ሁሌ ደስ ይበላችሉ አምሮባችሆል ሁሌ ከባለቤትሽና ከልጆሽ ጋ ስሪ ልጆሽን ያገኘሽው በባልሽ ነውና።
@emawayishgetu2584
@emawayishgetu2584 5 месяцев назад
የነመክልት አባት ያሳዝነኛሀል ለምን እደሆነ እኔ እጃ በዚህ ፍቅር አብራቹ በሆናቹ እረ የውሰጣቹ እናተ ታቃላቹ ፡፡😢😢 ❤❤❤
@aburidwan6831
@aburidwan6831 5 месяцев назад
እደው በአሏህ ታረቁ የልጆችሽ አባት ያሳዝነኛል ወላሂ
@user-be1dv3lt1w
@user-be1dv3lt1w 5 месяцев назад
እኔእምለው እንደዚህ እየተዋደዳችሁ እና እየተከባበራችሁ አብራችሁ እንዳትሆኑ የሚያደርጋችሁ ነገር ምንድነው ይሄ ፍቅርንና ቤተሰብን የማይወድ የክፉ ስራነው በጌታ በኢየሱስ ስም ስራው ይፍረስ የፍቅር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ለማንኛውም በጣም ነው የምወዳችሁ መክሊት አና የኔ ልጅ አንድ አይነት ናቸው በጣም ነው የሚመሳሰሉት ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-we3ms4st8g
@user-we3ms4st8g 5 месяцев назад
ደስ ስትሉ የቤተሰብ ፍቅርን የመሰለ የለም ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 5 месяцев назад
ገንዬ ለልጆችሽ ደስታ ስትይ የምታደርጊው በጣም ደስ ይላል
@zinuderu4
@zinuderu4 5 месяцев назад
ይታረቁ የሚባለው ለተለያያ ቤተሰብ ነው። እነሱ አንድ ናቸው
@helinagetachew4089
@helinagetachew4089 5 месяцев назад
You are blessed ❤ Amazing parents ❤ God is happy about you guys 💖
@gizelekulu7850
@gizelekulu7850 5 месяцев назад
ውይይይይ ደስስስስስስስስ ስትሉ የእግዚአብሔር ፍቅር ከቤታችሁ አይጉደል ❤❤❤❤❤ ገኒ ግን አነጋገርሽ ቁጣሽ ሁሉ ነገርሽ እናቴን ያስታውሰኛል በበአል ሆድ ማስባስ ግን ጥሩ ነው 😢😢😢😢😢😢
@mesiMesi-zk6li
@mesiMesi-zk6li 5 месяцев назад
አንድ ያድርጋችሁ ገኒዬ ከባልሽ ጋር ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ከነቤተሰቦችሽ
@azizahamid5317
@azizahamid5317 5 месяцев назад
እደህ ባድላይ ሙሉ ስትሆኑ ይበልጥ እደት ታምራለችሁ ❤❤❤❤❤
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 5 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ደስ ስትሉ እውነተኛ ፍቅርን ቤተስብን አሳይታችሁአል እና በርቱ ምርጥ ቤተስብ ገኒ በርቼ ምርጥ ጀግና እናት
@ConfusedBackpacker-nr7dt
@ConfusedBackpacker-nr7dt 5 месяцев назад
ገንዬ ፍቅር ዘመንሽ ይባረክ አይለያቹ
@user-dv7tc8oc7l
@user-dv7tc8oc7l 5 месяцев назад
ገኒዬ ሰታምሩ የኔ ልዩ ውድ ሴት በጣም ነው የምወድሸ ፊጣሪ ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤❤❤🙏😊
@genetalemu8825
@genetalemu8825 5 месяцев назад
Beautiful family ❤❤❤ enkwan aderesacheu wedoche ❤❤❤
@Hayat-wz1bd
@Hayat-wz1bd 5 месяцев назад
ቃላት ሥለለለኛ ዝምልበል. አብሮ የኔሮ ከታሠለለቻቹ ሠዉች እናተ. ምሣሌናችሁ. ❤❤❤🎉🎉🎉 ሣላየዉሥቀር ቅር ይለኛነበር. ለኬከልጆችሽ በላ ትወጅዋለሽ❤❤❤🎉
@mesiethiopia11
@mesiethiopia11 5 месяцев назад
እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያድላችሁ
@user-pz2xt1of3t
@user-pz2xt1of3t 5 месяцев назад
ገኒየ የኔ አስተዋይ በአላህ ልለምንሺ ታረቁና ደስይበለን እ
@buonavita4175
@buonavita4175 5 месяцев назад
My beautiful family I’m alway laugh and cry with you.. love ❤️ you all my role model family ❤❤❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 5 месяцев назад
ሰታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራቹ ይመልሰላችሁ ❤❤❤❤❤❤
@user-bo8pu8fs3t
@user-bo8pu8fs3t 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላችሁ
@al1maztamera949
@al1maztamera949 5 месяцев назад
ስታምሩ ፈጣሪ አይለያችሁ
@mulumulu5957
@mulumulu5957 5 месяцев назад
እንደ እትና ወድም ሆናቹ ከልጆችሽ አባታ ጋር ምናለበት ብትኖሩ ገኔ ደስ ትላላቹ እኮ እማ
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e 5 месяцев назад
በስመአብ ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ❤🎉❤
@Ethiopia904
@Ethiopia904 5 месяцев назад
ስታምሩ እናትና አባት ተለያይቶ ሲኖሩ ለልጅ ሰቃይ ነው ለምን ልዩነትን አጥባቹሁ አብራቹሁ አትሆኑም ለልጅ ሲባል መሰዋት መክፈል ነው!
@user-bd4wu2in3y
@user-bd4wu2in3y 5 месяцев назад
እንኳን አደረሳቹ ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ ❤❤❤❤
@tsehayworku6995
@tsehayworku6995 5 месяцев назад
እንዲህ ነው የሚይምርባችው እግዚአብሄር ይመስገን ሁሉን ላረገ
@sofiahassan-wu1qy
@sofiahassan-wu1qy 5 месяцев назад
እድሜና ጤና የጀኒበተሰብ ጋሸሙሎጌታ አታስለቅሱት አባትሳለቅስይወረኛል
@edentadesse2578
@edentadesse2578 5 месяцев назад
Best husband best father❤ ganiyeee teleyalesha eko le balesha yaleshi kebere👍❤
@rhamtistore9583
@rhamtistore9583 5 месяцев назад
ማሪያምን እዴት ደስስስስእዳለኝ ካባታችሁጋር ስታከብሩ❤❤❤😢😢
@srksrk2138
@srksrk2138 5 месяцев назад
እፍፍፍፍፍ ምናለ ታርቃችሁ አንድ ላይ ብትሆኑ 🙏😍😘😘😘😘
@user-pg3zn4oo2q
@user-pg3zn4oo2q 5 месяцев назад
4:39 😢 ye agegnehu yideg mezmur sisema weye love you guys❤blessed family
@lovepower1440
@lovepower1440 5 месяцев назад
Yelijoch desta "enatena abat " Congratulations what abeautiful family 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ol8fs1yc7p
@user-ol8fs1yc7p 5 месяцев назад
ገኒዬ ፈጣሪ ፍፃሜያችሁን ያሳምርልን❤❤❤🎉🎉🎉
@ayenewberhanu5063
@ayenewberhanu5063 5 месяцев назад
ገነት ንጋቱ በውነት ብዙ እናቶች ካንች ብዙ ሊማሩ ይገባል::በጣም ጥሩ ምሳሌ ነሽ ።ለሁሉም ነገር ፍቅር ያሸንፋል፣፣ፍቅር የማያሸንፈወ ምንም ነገር የለም።❤
@emuyahya9351
@emuyahya9351 5 месяцев назад
እኔ ግን አባታቸው በጣም ደስ የሚለኝ ምስኪ አስቂ ልጆቹን ወዳ😅
@MLove-qr4ls
@MLove-qr4ls 5 месяцев назад
ምርጥ ቤተሠብብ ደሥ ሢሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 5 месяцев назад
ታርቃቹ ቁረቡ እመቤቴ ትፍቀድላቹ❤❤
@titits9047
@titits9047 5 месяцев назад
ሰው ተለያይቶ እንደዚህ አይነት ፍቅር አለው መታደል አይለያቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹህ❤❤❤
@selamyohanes5646
@selamyohanes5646 5 месяцев назад
Betam sewu abero endinoru temegnelachew gen lelijochu silu tesemametew beteley eswa betam gobez asteway set nat bezuwochachen keteleyayen meteyayet anfelegem enetelalalen
@selam801
@selam801 5 месяцев назад
love you all family ሰወዳችሁ❤😊
@natsenetahferom3028
@natsenetahferom3028 5 месяцев назад
Wawe I love this mother really really blessed you our mother
@atklitemelkamu4735
@atklitemelkamu4735 5 месяцев назад
ይገርማል ሌላው እየተካካደ ፍርድ ቤት ያጨናንቃል እናንተ በፍቅር ያበደ ጉርሻ ❤❤❤❤❤❤ ሰው ይለያያል ለካ
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 5 месяцев назад
አግዚአብሔር ይብርክች ሁ አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ ስወድች ሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@helenadonaitube1032
@helenadonaitube1032 5 месяцев назад
እኳን አደረሣቹ የምንወዳቹ ባለትዳሮች❤❤❤❤❤❤❤❤
@zuzu4528
@zuzu4528 5 месяцев назад
ስታምሩ ቤተሰቦች ❤
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f 5 месяцев назад
ፈጣሪ. ይባርካችሁ. በጣምደሲላል. ዳሩኳሉ. ለስጋወደሙ. ያብቃችሁ
@user-qb3fd1uo1h
@user-qb3fd1uo1h 5 месяцев назад
ገኒ ያኔ ቆንጆ ስታምሩ ይበልጥ ደግሞ ለልጆችሽ አባት ይቅርታ ብታዳርግ ከጌታ ፍቅርን ይቅርታን ተምራሻልና❤
@user-fx1cz4pz2p
@user-fx1cz4pz2p 5 месяцев назад
ገኒዬ ሰታምሩ የኔ እናቴ❤❤❤
@user-og7ld8fr2z
@user-og7ld8fr2z 5 месяцев назад
መታረቁ ጥሩ ነው ደስ ይላል ግን አንድ ሰው አብሮ መኖር ካልቻለ ደግሞ እንዲህ ለልጆቹ አስቦ ተከባብሮ እህት እና ወንድም ሆኖ ልጆችን ማሳደግ መታደል ነው አንዳንድ ወንዶች ሚስታቸው ጋር ሲፋቱ አብረው ከልጆቹም ጋር ችግር አለባቸው።።
@youtube3789
@youtube3789 5 месяцев назад
ገኒ ደስ ስትሉ እላህ አይለያችሁ ❤❤❤❤
@mulugadu6121
@mulugadu6121 5 месяцев назад
እንዲህ ነው እምታምሩት አይለያቹ❤❤❤
@saudihosen8183
@saudihosen8183 5 месяцев назад
ገኒዬ ለልጆችሽ ስትይ ታረቁ ጥሩ አባት ነው ለልጆችሽ
@semaumi2186
@semaumi2186 5 месяцев назад
Dad bememelesu destegna negn❤
@user-rk4nv9fd8l
@user-rk4nv9fd8l 5 месяцев назад
ወላሂ የአባት የሚለው ፁፍ አይቼ ሳልሰበር ነው የገባሁት መዳሜ ጠርታ አስለቀቀችኝ ጨርሼ አያለው አይሐያቹ ብዬ አለው😢😢❤❤
@hidu1988
@hidu1988 4 месяца назад
ወላሂ እኔንም አስለቅሳቹኝ አረ ያረቢ አንድላይ መኖር ጀምራቹ ያሳየኝ
@user-fx5ph6mi1q
@user-fx5ph6mi1q 5 месяцев назад
አቦ አላህ ያስታርቃችሁ ልጆቻችሁን አብራችሁ አሳድጉ
@sifenketema6146
@sifenketema6146 5 месяцев назад
ገኒዬ በጣም ነው የምወዳቹ ከነ ባለቤችሽ ግን ባለቤትሽ ወይም የልጆችን አባት እምትወጂው ከሆነ መምህር ተስፋዬ አበራን ብታገናኝው ጥሩ ነው ከታላቅ ይቅርታ ጋር🙏
@umsufyan1348
@umsufyan1348 5 месяцев назад
ሥታምሩ❤❤❤❤
@fgyy9672
@fgyy9672 5 месяцев назад
ገኒየ የኔ እናአት የኔ ጀግና ከልጆችሽ አባት ጋር ተማአለሡ በአላህ ኦፍፍፍፍፍፍፍ ???😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@lidethulluka6473
@lidethulluka6473 5 месяцев назад
Awone geni and ye lejochewa abate yetarekue 🥰🇪🇹🇪🇹👏👏🙏🙏
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 5 месяцев назад
ገኒ እዚህ ድረስ መቀራረብ ካለ ከባልሽ ጋር በመሀል ያለውን ነገር ብትተዉት ከኔ ይለፋ የሚባል ነገር አለ እባክሽ ነገ ምን እንደሆነ አታውቂም ይቅር ተባብላችሁ አብራችሁ ልጆቻችሁን ብታሳድጉ
@AyneBiruk-vb4lr
@AyneBiruk-vb4lr 5 месяцев назад
ወይኔ በጣም ነው እምወዳችሁ ማርያምን ❤❤❤❤
@asimmasimasimadim3535
@asimmasimasimadim3535 5 месяцев назад
በናትሽ ገኔ በፈጠርሽ ጌታ ባልሽ ጋር ታርቁ የልጆችሽ አባት ይሻላል እኔ በጣም ልቤ ተነካ ወላሂን የኔናትና አባት እዲህ ተለያይተው በጣም ተጎድ ተነበር እናታችን ህዳ አሁላይ በሂወት የሎም አላህ ይራህማቸው ባልና ሚሥት ሤጣሎ ልጆች ናቸው የሚጎዱት
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m 5 месяцев назад
የምር ታስቀናላችሁ ገኒ❤
@etagagnkolcha1593
@etagagnkolcha1593 5 месяцев назад
እባክሽ ገኒዬ አብራችሁ ኑሩ
@emishawbelachaw1312
@emishawbelachaw1312 5 месяцев назад
ገኒ ጥሩ እናት ነሽ
@user-nn3dm4uf8w
@user-nn3dm4uf8w 5 месяцев назад
ገኒየ እኮ አንች ቤት የገባ የትምህርት ማአት ሸምቶ በነፃ ተሸክሞ ነው የሚወጣው ትለያለሽ
@chuchugetachew3269
@chuchugetachew3269 5 месяцев назад
ገኒ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ በተለይ ከልጆችሽ አባቴ ጋር አደብራችሁ ብትሆኑ😊
@tb463
@tb463 5 месяцев назад
እዉይ ሥታምሩ❤❤❤
@hirutyekidanemeheret9638
@hirutyekidanemeheret9638 5 месяцев назад
Betam new yemetamerut tebareku
@user-oq8os4ex1z
@user-oq8os4ex1z 5 месяцев назад
ገኒ አትዋሽ ይችን ዱለት ከባልሽ ጋር ከበላሽ ቡሃላ መጠጧም ታምራለች ከዚያስ ውዴት ናችሁ😂😂😂😂😂 ለማንኛውም ይመቻችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ❤❤
Далее
小路飞被臭死啦!#海贼王#路飞
00:27
Просмотров 2,3 млн