Тёмный

ሌላ ጦርነት የ አ/አ ነዋሪ ቀሰቀሰ # መንግስት ሰውን መጨፍጨፍጅ ሀገርን ማቆም አልቻለም ህዝቡ ሰለቼ ተቃወመ 

Jemale ለሚ tuebe J & S
Подписаться 15 тыс.
Просмотров 3 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 21   
@Chekol-c1z
@Chekol-c1z 10 часов назад
ተደራጅቶ መጠየቅ ሳይሆን ተደራጅቶ አብይን ማውረድ ነው
@kassahuntemteme-bk7nl
@kassahuntemteme-bk7nl 8 часов назад
ጃል አዲሰ የሚሰጠው ሀሳብ ትክክል ነው። የአ.አ ወጣት የመኖር መብቱን አሳልፎ የሚሰጥበት ምክንያት ግራ የሚያጋባ ነው።
@TenaA-r4r
@TenaA-r4r Час назад
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤
@addmih7751
@addmih7751 2 часа назад
ትክክል bro
@RebeccaRogu-ut6je
@RebeccaRogu-ut6je 11 часов назад
በትክክል ጌታ እዝቡን ይመልከት
@feteneayalew8559
@feteneayalew8559 11 часов назад
በጣም በጣም ያስፈልጋል
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 6 часов назад
ህዝቡ ተስቄዩ ወንድም ወንድሙን እንዲገድል. ተገደደ አሁንም እንድ ቁጭ ብለው ይስቁበታል ባለጌዎች ናቸው ለህዝቡ ጉዳይ የላቸውም
@Chekol-c1z
@Chekol-c1z 10 часов назад
አዲሳበባ የፈረሱ ቤቶች መልሶ ማልት መሬቶች በሊዝ ሽያጭ ጪረታ ወጧል ይሄ ቦታ መግስት ሲቀየር መሬቱ ለቀድሞ ባለቤቶች ይመለሳል
@legantegkidan8989
@legantegkidan8989 6 часов назад
የአዲስ አበባ ልጅ ተመችቶታል ዝም ብሌችሁ አታቀርሹ ስደተኛ ድኩማኖች። የበሰበሰ ሰፈር ይፈረሳል በንፁህ ይቀየራል እኛም እንደደናንተ ንፁህ ቆንጆ ከተማ ያምረናል። ገና አዲስ እንደ ስሟ አዲስ ትሆናለች እርርርር ምን ታመጣላቻችሁ ምድረ ልቅምቃሚ። ብዙ ጊዜ ቀበሌ ቤት በነፃ ኖራችሃል በቃ! እአዱም ለነዚህ በነፃ ሲያግማሙ ለኖሩት ቤት መስጠቷን ባልነቅፍም ለሷ ምስጋና አለኝ።
@addmih7751
@addmih7751 2 часа назад
ሲጀመር አህያ ጋላ ነህ መናፍቅ ነህ
@wondimuaboyedelie2260
@wondimuaboyedelie2260 6 часов назад
ከየትኛውም የቀድሞ የሀገሪቱ መንግሥታት ይልቅ (ዕድሜ ከስምንት ወራት ወዲህ ለተጀመረውና አሁን ደግሞ በብዙ ከተሞች በሠፊው እየተተገበረ ለሚገኘው የኮሪደር ፕሮጀክት)፣ ብልፅግና በነዋሪዎቿ ዘንድ ተወዳጅነቱ ጣራ ለመንካት ምንም አልቀረውም፡፡ በተፈናቃዮች አስተዳደርና በመገዳደል ረገድ መሻሻል ሊያሣይ ግን ይገባል፡፡
@wondimuaboyedelie2260
@wondimuaboyedelie2260 6 часов назад
ከየትኛውም የቀድሞ የሀገሪቱ መንግሥታት ይልቅ (ዕድሜ ከስምንት ወራት ወዲህ ለተጀመረውና አሁን በሠፊው እየተተገበረ ለሚገኘው የኮሪደር ፕሮጀክት)፣ ብልፅግና በነዋሪዎቿ ዘንድ ተወዳጅነቱ ጣራ ለመንካት ምንም አልቀረውም፡፡ በተፈናቃዮች አስተዳደርና በመገዳደል ረገድ መሻሻል ሊያሣይ ግን ይገባል፡፡
@shawelshibeshi1692
@shawelshibeshi1692 8 часов назад
አልጄሪያ ላይ አይደለምቱኒዚያ ላይ ነው።እነዚህ የጉልት ሰዎች
@mahmmdD-bz2vz
@mahmmdD-bz2vz 10 часов назад
በ ትትል ብላህል ወንድሜ ኢትዮፕያ 85 ቤሄችናት እናመግናለን ❤❤❤❤
@saadaS-o6t
@saadaS-o6t 53 минуты назад
አብይ ይውረድ
@TigistGosaye-g9i
@TigistGosaye-g9i 7 часов назад
Addis ababa hezeb ala? Inda
@EfremHailuemru
@EfremHailuemru 5 часов назад
Ye adisabeban heseb nuro merewotal seleshe metefaten kuch Belo eyetebeke new meretewal ENA enam Demo refedewal lemekelakel fetarey yehunew
@berhanegebreyesushabtu7961
@berhanegebreyesushabtu7961 10 часов назад
Finffine Woyem A A Hege Mengestu Men Yelal Ankese49?
@ZerubbabelMekengo
@ZerubbabelMekengo 6 часов назад
Demography change enadergalen blew negrew addis ababan hizib maret alba ,rist alba eyaderegu hizibu bedelen emb malet sigebew lemin zim ale???lenegeru bedelen emb blew lekewomu michlu lijochn afesa adrgew magoriya asgebtewale...genocideru abiy milute awure kedem blo addisaba wust keftegna oromo telli hayile ale bilo tenagro new zerr yematifat sira eyasera yalew
@amenaasd3118
@amenaasd3118 10 часов назад
ይውረድ አብይ
Далее