Тёмный

ሌባዎች ተሰብስበው ሚዜ የሆኑበት ሰርግ። ከአልጋ ላይ መንቀሳቀስ ባለመቻሌ ቤቴ ድረስ ወንድ አምጥታ ሲጨፍሩ ያድራሉ። 

Addis kememoch
Подписаться 236 тыс.
Просмотров 96 тыс.
50% 1

ሌባዎች ተሰብስበው ሚዜ የሆኑበት ሰርግ። ከአልጋ ላይ መንቀሳቀስ ባለመቻሌ ቤቴ ድረስ ወንድ አምጥታ ሲጨፍሩ ያድራሉ።

Опубликовано:

 

15 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@Addiskememoch
@Addiskememoch 16 дней назад
ማንም ሰው ወንጀል ፈፅሞ ከህግ ማምለጥ አይችልም ሰዎች ክፉ ስራችን አድሮ ይከፍለናል። ሁሉም ወንጀለኞች በቁጥጥር ስር ውለው ፖሊስ ምርመራ እያደረገባቸው ይገኛል።
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q 16 дней назад
ተባረክልኝ የኔ መልካም ልጅ !!!
@Hundumak
@Hundumak 16 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ። ህግ መኖሩን አንዳንዴ እንድናምን እየደረከን ነው። እስከምፈረድባቸው ተከታተልልን።
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 16 дней назад
ንህ ይባረክ ወንድሜ 🙏🙏
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 16 дней назад
ኡፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ፍፁም ከሰውነት ወተናል😢😢😢😢ማለት ነው የጭካኔ ጥግ ድንቄም ኢትዮፕያዊ😢😢😢😢በርታ ጋዜጠኛው🎉🎉🎉🎉 የታመመውንም አላህ ❤ይማሩው
@user-nx3mr3df4q
@user-nx3mr3df4q 16 дней назад
እንካን ደህና መጣህ ጠፊተሀል በየቀኑ ብትለቅልን እያልን 6ቀን ሁነህ አትጥፈ
@user-yo6vh8xz7t
@user-yo6vh8xz7t 16 дней назад
ፀበል ይዉሰዱት መፍትሄ ያገኛል እምትሉ በላይክ ግለፁለኝ😢 አይዛህ ወንድሜ
@lilimulu5020
@lilimulu5020 16 дней назад
ወደ መምህሩ ግርማ ያሉበት ፀበል ይዉሰዱት 👍
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 16 дней назад
አዎ እግዚአብሔር ይፈውሰዋል 😢😢 🙏
@Helenjovani
@Helenjovani 15 дней назад
Egzhaber Yemrewle Egzhaber Mefete Yadrgleta 38 Amt Sheba Yenberwn Tefewewale Bmsef Kduis Egzhabr Yefewsew
@Mekdi-pt8zj
@Mekdi-pt8zj День назад
😊 23:46 ​@@lilimulu5020
@user-ui8tp3fo8j
@user-ui8tp3fo8j 16 дней назад
ንብረቱ ይመለሥለት የምትሉ ላይክ
@user-wk4mj2vh9r
@user-wk4mj2vh9r 15 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-mq3gv4um4p
@user-mq3gv4um4p 14 дней назад
ለራስህ like ለመግኜት ነው
@user-vz4wd4ix3g
@user-vz4wd4ix3g 16 дней назад
ጀግናየ አድ ጥያቄ ልጠይቅህ ያች ሙሽራ ያበደችው መጨረሻውን አሣውቀን የምትሉ በላይክ አሣዩን
@wedywedy3194
@wedywedy3194 16 дней назад
በእውነት ሀሰተኛ ይቱበሮችን በቁጥጥር ስር በመያዛቸው ደስ ብሎኛል
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 16 дней назад
ሁሉምሰዉ የጁንማገኘት. አለበት. የዉነትእየመሰለን. ስንከታተላቸዉ የነበርናቸዉ. ሀሰተኛዩቲበሮች አላህየስራቸዉን. ይስጣቸዉ
@Daniale79
@Daniale79 16 дней назад
ማን ማን ናቸው ግን ?
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 16 дней назад
@@Daniale79 ብዙናቸዉ በህግቁጥጥር ስርዋሉየተባሉት
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 16 дней назад
ድሮም ሴቶቹ ዩቱበሮች አይመቹኝ ነበር
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 16 дней назад
በጣም እንዴት እንደተጫወቱብን
@sada-fs4pd
@sada-fs4pd 16 дней назад
እስኪ ይህ ጀግና ጋዜጠኛ ማን ነው እንድንሆን የምውደው በላይክ❤❤
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p 16 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sisilemma899
@sisilemma899 16 дней назад
Min aynet gud new ye chgane tig
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 16 дней назад
ቱባ ቱባ ቱ​@@user-cw3qt3xy1p
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm 16 дней назад
ጀግንነቱ ካጪበርባሪሆቺ መሀል ያለመገኘቱ ጀግንነቱን ያሳያል
@lilyhassan5647
@lilyhassan5647 15 дней назад
😊0m​@@sisilemma899
@rukykassa210
@rukykassa210 16 дней назад
ሙስሊም ቢሆን አገባው ነበር ባዶውን እያለ የኔ ሚስኪን ህመሙን እታመምለት ነበር የእናቱንም ስቃይ እንደዚያው እናት ለዘላለም ትኑር
@sada-fs4pd
@sada-fs4pd 16 дней назад
ማሻአላህ አላህ ይጨመረልሽ ውዴ😢😢
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 16 дней назад
የኔ ውድ መልካም ሰው ነሽ
@rukykassa210
@rukykassa210 16 дней назад
@@user-ft9no6co4d ሺ አመት አንኖርምኮ የኔ ማር
@rukykassa210
@rukykassa210 16 дней назад
@@sada-fs4pd አሚን
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv 16 дней назад
ቀርበሽ እርጅመው ሰውነት ይበልጣል
@sumeyaseyed2160
@sumeyaseyed2160 16 дней назад
ሜሮን እምትባል ሰይጣን ጓደኞቿጋር መታሰር ሳይሆን መገደል አለባት ጀግናችን አሏህ ይጠብቅህ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 16 дней назад
🤔, እንዲያውም በቁሟ መቅበር እቺን ዲያብሎስ🤷🏽‍♀️
@AtsedeAsalif-qe1lu
@AtsedeAsalif-qe1lu 16 дней назад
ተመሥገን የዝህ ልጅ መጥፋት ያሣሠበው አለ እንደኔ
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 16 дней назад
ወላሒ እኔ በጣም አስቤ ነበር
@haimont9075
@haimont9075 16 дней назад
ምን እናንተ ብቻ እኔም አለሁ እረ
@accacc5974
@accacc5974 16 дней назад
እኔ አሳስቦኘ ነበር በታም
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 16 дней назад
እኔ የምር 🤔
@shjking5863
@shjking5863 16 дней назад
እኔ በጣም
@graceplug3471
@graceplug3471 16 дней назад
አንደኛ ነህ ወንድማችን የምትሉ በ ላይክ ግጩኝ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 16 дней назад
የገረመኝ እንዴት ነዉ የምታገኛቸዉ ይቺ ሰላቢ አላህ ይስለባት
@semerbintbabasusu8220
@semerbintbabasusu8220 16 дней назад
Omg ይች ሴት ተሰቅላ መገደል አለባት 😡😡ስንቱን ወንድ አስለቀሰችው ያረቢ መርዝ ይሁንበሽ የበላሽው ሀይዋን
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 16 дней назад
ወንድሜ ምነው እንደዚህ አትቆይ በጌታ ለማንኛውም እንኳን በሰላም መጣህልን የኛ ጀግና የጌታ ጥበቃ አይለይህ 🙏🙏💗💗💗💗
@aleyayoutebe947
@aleyayoutebe947 16 дней назад
አበሳዉ ጀግናዉ ጋዜጠኛዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@abebayelema5176
@abebayelema5176 15 дней назад
በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል ይዘውት ቢሄዱና እዛ ቢያስቀምጡት እግዚአብሔር ለዘመናችን ሌላው እዮብ ያደርገዋል። ተስፋችሁ በልዑል እግዚአብሔር ሙሉ ይሁን። ድንግል ማርያም እንባህን ታብስልህ።
@genetshemeles2455
@genetshemeles2455 15 дней назад
እኔ ያንተ አድናቂ ነኝ ነገር ግን የምታቀርባቸው ታሪኮች እውነተኛ እስከሆነ ድረስ የአጭበርባሪዎችን ፊት ለምን ትሸፍናለህ መጋለጥ አለባቸው እስኪያዙ ድረስ ተጨማሪ ወንጀል እንዲሰሩ ዕድል እያገኙ ስለሆነ ከዚህ በኋላ ብታስብበት ጥሩ ነው ጀግናው ❤
@user-sr1ot8qg9y
@user-sr1ot8qg9y 16 дней назад
በስላም ነው ይጥፉህው ውንድም
@haimont9075
@haimont9075 16 дней назад
ወይኔ ስንቱን አሰብኩ ተመስገን
@beecell5743
@beecell5743 14 дней назад
እኔ ረሱ የተየዘ መስሎን ነበር
@Hundumak
@Hundumak 16 дней назад
ጥቂት እውነተኛ ታርክ ከሚያቀርቡት ዩቱዪቤሮች ። ጎበዝ ታማኝ ተቋርቋሪ ሰው። እግዚአብሔር ይባርክህ።
@seenaachala2522
@seenaachala2522 16 дней назад
ይህን ጀግና ጋዜጠኛ ማን ነው ሚወደው እንደኔ ወንድም ፈጣሪ ይጠብቀህ በጣም ነው ያንተን ስራ መወደው በርታልን❤❤
@user-qj8rg3fv6x
@user-qj8rg3fv6x 16 дней назад
እኔ በቅርብ ግዜ ነበር ቪዶዎችህን ያየሁት እንቅልፍ እስካጣ ድረስ ሁሉንም አየሁት አላህ ይጠብቅህ ከሀቀኞች ስለምትቆም❤
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 16 дней назад
ይህንን ❤ ጀግና የወለደች እናት የተባረከች ናት ❤
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 10 дней назад
😅😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌👌💪💪💪💪💪
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 16 дней назад
በእየሱስ ክርስቶስ ስም ምን ብዬ ልኮምት 🙆🙆😭😭😭 ወንድሜ ሲያሳዝን በጌታ ስም😭😭😭😭😭
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 16 дней назад
ጀግናው፡ጋዜጠኛ፡ወንድማችን፡እግዚአብሔር፡ይባርክህ።ይኸ፡ልጅ፡እንደሚድን፡ተስፋ፡እናደርጋለን።
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 16 дней назад
የማይሆን መድሐኒት በጨቅላ ገላዉ ወግተዉት ነዉ የስራቸዉን ይስጣቸዉ ቤተሰቦቹን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ እቺ ሚሮን የምትባለዋ እግዜሐብሔር በአምሳሉ የሰራት ፍጡር ሳትሆን ከማይታወቅ አለም የመጣች ምን እንደምል አላዉቅ ከዉሻ ያነሰች ምን ልበላት ቃላት የለኝም ምህረቱን ይላክልህ የምለዉ ሁሉ ጠፋኝ😭😭😭😭😭😭😭
@kidistmamo5682
@kidistmamo5682 16 дней назад
የናዝሪቱ እየሱሰ እናተቤት ዛሬ ይግባ እርሱ የሚሳነው ነገር የለም እጅ ትምጣልህ ወንደሜ በርታ አይዛ ጌታ ቅርብ ነው በነገር ሁሉ መፅሀፍ ቅድሰን አንብቡ አይዛ ጌታ ይመጣል በቤታቹ 🙏🏾🙏🏾
@goldencell3461
@goldencell3461 15 дней назад
አሜን
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 16 дней назад
በሰላም ነው የጠፋሀው አሳሰብከን እኮ❤❤
@HirutBekele-fn3bm
@HirutBekele-fn3bm 16 дней назад
ሹፌሩንም መጠርጠር አለባችሁ የሱም ሴራ እንዳይሆን
@Angela_436
@Angela_436 15 дней назад
ልክ ነው ሶሻል ሚዲያ እንደሚጠቀም ተናግሮ መረጃ ሰቶ ሊሆን ይችላል እንጂ በዚ ልክ እንዴት ተጋላጭ ይሆናል?
@user-pb6yg6lr5o
@user-pb6yg6lr5o 16 дней назад
ወንድሜ አንተ የሚገጡሙህ ከባድ ጉዳዮች ነዉ እራስህን ጠብቅ እባክህ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ የእናትህ ኑርላት
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 16 дней назад
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን❤ ሰሞኑን ሲጠፋ ያሳሰበው ማነው ወንድማችን? በሰላም ሲመጣ ደስ ያለውስ?🙄✋
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c 16 дней назад
የሰው ከፍት ሴጣን እራሱ ይቀናል አቤቱ ጌታሆይ እግዚኦ መሐርነ ክረሰቶሰ😊
@HusseinJemal-pd4lm
@HusseinJemal-pd4lm 15 дней назад
Efoy ale seytan zare dimts awtito kesu yemibelit elf sew agignito new negeru
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 16 дней назад
አይዞህ እግዚአብሔር ይማርህ ወደ ፅብል ውስዶት በጣም ያሳዝናል የስው ሕይወት የሚባላሽት ስውች እግዚአብሔር የሥራቸውን ይስጣቸው አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ካንተ ይህን
@user-xs6lo9di4k
@user-xs6lo9di4k 16 дней назад
የእኔ ጌታ ሲያሳዝን የሰራዊት ጌታ እግዜብሔር ይፈርድባቸው የተርግመች ሴት
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 16 дней назад
ጀግናው እንኳን በስላም መጣህ ወንድማችን ግን ልጁ ታማሙ እግዚአብሔር ይማርህ እና ወንጀሎች እንኳን በቁጥጥር መዋላቸው እስይ ደግ እና ራስህ ጠብቅ ወንድማችን ❤😢
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321 15 дней назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 16 дней назад
አንተ እኮ ትለያለህ እመብረሀን ትጠብቅህ የተበዳይ አባት ነህ❤❤❤❤
@user-sp4vh2wy9u
@user-sp4vh2wy9u 15 дней назад
የአመቱ ጀግና እናትና ❤አባት ጋዜጠኛው አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ::
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 15 дней назад
😢😢😢😢😊😊😊
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 16 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን አለህ ስትጠፋ አሳስበከን ነበር
@HhhdHhd-ss9np
@HhhdHhd-ss9np 16 дней назад
ሁለተኛ ላይክ አርጉኝ
@user-vb8rt9hx1w
@user-vb8rt9hx1w 16 дней назад
ምን አይነት ጉድ ነው በየቀኑ የምንሰማው፡ወንድሜ ሰሞኑን ጠፍተሀል አስቤልክ ነበር እንኳን ሰላም መጣህ።❤❤❤❤❤❤
@user-fh5qw8sn7p
@user-fh5qw8sn7p 16 дней назад
ልጁ ልብ ይነካል አዛዘነኝ እግዚአቤኤር ይማርክ አይዞክ ፀበል አስገቡት ይድናል
@nasserjemal8915
@nasserjemal8915 16 дней назад
ወንድሜ ጀግናው ጋዜጠኛ ፈጣሪ ከፊት ይቅደምልህ አላህ ይጠብቅህ ስራህን ድካምህን የሚቆጥር የኢትዮጵያ አምላክ አለ ሜሮን እና ግብረአበሮቿ በህግ ጥላ ስር መዋላቸው ጥሩ ነው ነገር ግን ያለ እርህራሄ የዘረፋትን ሀብት እና ንብረት በባንክ ያከማቹትን ገንዘብ በህግ ታግዶ ለተበዳዮች ሊመለስ ይገባል
@user-hu8vk8zp7n
@user-hu8vk8zp7n 16 дней назад
የመዳም ቅመሞች ያልታሠበ የረፍት እንጀራ ይሥጣችሁ❤
@user-uh3tb6le3q
@user-uh3tb6le3q 16 дней назад
አሜን❤
@user-wk4mj2vh9r
@user-wk4mj2vh9r 15 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@mimitube9595
@mimitube9595 16 дней назад
አንተን ዩቱውበር በጣም ነው ምወድህ ሰሞኑን ከምንሰማቸው በውሸት ታሪክ ሲያጭበረብሩን ከነበሩት ዩቲዩበሮች ውስጥ እንዳልሆንክ ተስፋ አረጋለው ማንን እንደምናምን ግራ ገብቶናል ቀንደኛ ተከታታይክ ነኝ ስከራከር ነበር ባንተ ቪዲዎች እሱ ትክክል ነው ሚሰራው በሚለው እንደማታሳዝነን እርግጠኛ ነኝ we love you bro ❤❤❤❤
@ruthjj7405
@ruthjj7405 14 дней назад
እኔም ልክ እንዳንችው
@mesi5527
@mesi5527 16 дней назад
እስከዛሬ ፡ ከሰራሃቸው ፡ ስራዎች ፡ ሁሉ ፡ ይሄ በጣም ፡ ያሳዝናል ሲወለድ ፡ደና ፡ ከነበረ ፡ በረሜል ፡ ጊኦረጊስ ፡ ፀበል ውሰዱት ይድናል 😢እግዚአብሔር ይፍረድብሽ የሰው ልብ የሌለሽ አረመኔ
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 16 дней назад
አይ በርሐ እንዲት ይጓዛል እግዚአብሔር ይማረው
@mesi5527
@mesi5527 16 дней назад
 በረሐው ቢከብድም በዊልቸር ፡ በቃሬዛ ፡ ሄደው ፡ ድነው ፡ ነው ፡ ሚመጡት ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን
@fasikagmeskel8437
@fasikagmeskel8437 16 дней назад
ምን አይነት ሰይጣን ናት እ/ር አይሳሳትም ሰውን በመፍጠሩ ተጸጸተ እባክ ማረን ይቅር በለን
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 16 дней назад
የእግዚያብሔርን ስም በምጻረቃል አይጻፍም
@user-ez4kk3nj9c
@user-ez4kk3nj9c 16 дней назад
ትክክል
@melatcode4111
@melatcode4111 16 дней назад
ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን እግዞ ማህረነ ክርስቶስ . ጀግናው ጋዜጠኛ ነህ በርታልን እግዚአብሔር ይርዳህ
@Tybatube
@Tybatube 16 дней назад
ኡፍ አሁንስ ሰለቸኝ በመደም ቤት እድሜዬን ጨረሰኩ ያአገሬ ልጀች አይዞሽ በሉኝ ውዴች ደሚረኒ እቦኮች አንድሺ አሰገቡኒ አገረ ልገቦ ከፈአይከች ያርብ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 16 дней назад
በጣም የሚገርሙ እናትና አባት ናቸው በእርግጥ ግዴታቸውም ነው ሰለወለዱት ግን ዛሬ በዚህ ጌዜ ሰው ጤነኛ ቤተሰቡን እንኳን የሰለቸበት ጌዜ ነው የእናነተ ቃላት አጣሁለት ሰው እኮ ጤነኛ ሰንሆን ነው የሚወደው በጣም እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ለሷ ግን መዳኃኒያለም ይሁናት እናንተ ግን የምትገሩሙ ቤተሰብ ናቹሁ 👍👍👍👍🙏🙏🙏
@TizitaA-fi3vp
@TizitaA-fi3vp 16 дней назад
ፊቷን እንድታሳየን እባክህ ይቺን ወንጀለኛ ለተመልካች ፎቶዋን ማሳየት አለብህ። በተረፈ በርታልን የኛ ጀግና። እግዚአብሔር ይከተልህ
@user-zo9kz2ev5z
@user-zo9kz2ev5z 16 дней назад
ወድሜ በሰላም ነዉ የጠፍህዉ በዉነት በጣም እያሰብኩ ነበር እንኳን ደህና ሆንክ የኛ ጀግና የስንቱን እንባ አባሽ ፍጣሪ ይጠብቅህ ወድሜ
@woyenetuengedaw4175
@woyenetuengedaw4175 16 дней назад
ሲያሳዝን ፀበል ውሰዱት ይሻለዋል ጌታሆይ ምን አይነት ጊዜ ደረስነ
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 16 дней назад
ሱባሀንአላህ. የሰዉልጅጭካኔ. ብዙካሀዲወች. ቢኖሩብ. ያተአይነትጀግኖችም. አሉ. ፈጣሪዉለታክንይክፈልክ 🎉🎉🎉🎉🎉
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 15 дней назад
ንብረታቸዉ ይመለሰላቸዉ እባክህ መጨረሻዉን አሳዉቀን እነዚህን ሌቦች በሰቅላት መግደል ነበር
@alemhaile625
@alemhaile625 16 дней назад
ናፍቀኝ ነበር እንኳን በደህና መጣህልን ጀግናው ጋዜጠኛ Big love 😘❤
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 16 дней назад
ወይ ጉድ ይቻ የሰዉ ጅብ ምን ቀርቷታል ይቺ ግን በምን ቅጣት ነዉ የምንረካዉ እንዳለ የበላችዉን ንብረት መመለስ አለባት ይቺ ጭራቅ ከዛ እድሜ ልክ ቅጣት እኔ ግን እንደዚች አጭበርባሪ በፊልምም አይቼ አላቅ እድሜዋ ይጠር በችግር ትሰቃይ ያረብ
@user-yo3lc3sr6c
@user-yo3lc3sr6c 16 дней назад
ይህን ጀግና ዩሚወድብቻ ላይክ❤❤❤❤
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 16 дней назад
እዚጋ የልጁ እናት እና አባት መንከባከባቸው ጥሩ ነው ደስ ይላል ግን የባአድ አምልኮ እንዳይሆን ለምን ፀበል አይወስዳትም አንዳንድ ሰዎች በልጃቸው እድል ልጆቻቸውን ለመናፍቱ አሳልፈው ሰጥተው ገንዘብ ወይም ንብረት ለማግኘት እንደ መሰዋእትነት ያደረጉና ልጁን ይከባከቡታል ግን ደግሞ ሁሉም ሰዎች አንድ ናቸው ማለት አይደለም ለማንኛውም ይህን ኮሜንት ታነበብክከው የመምህር ግርሜ እና የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ዩቲዩብ ላይ አዳምጥ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 16 дней назад
🤔እኔም አስብኩ አይግርም
@asteryegezu4065
@asteryegezu4065 16 дней назад
@user-fh8fr7gv3r. አረ በስምአም ጆሮሽአይሰማም ፅበልም ወሰድነው ምንም ውጤት የለም አሉ ለመፍረድ አፍሽን ታሾያለሽ ይህ ችግር ባንቺ ይድረስና የምታደርጊውን አድርጊየሆንሽ ደነዝ
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 15 дней назад
@@asteryegezu4065 😊እረ ደነዝ ውይ እውነት የተማረ ሰው አመሠግናለሁ ለስድቡ ግን ገጠመኝ የሚል ትምህርት አለ አዳምጥ ወይም አዳምጭ ከሰማሁት እና አነበብኩት ትምህርት አንፃር ነው የተናገርኩት ኢትዮጵያ ውስጥ ለገንዘብ ሰው የሚሰው ሰዎች የሉም ??
@ruthjj7405
@ruthjj7405 14 дней назад
ለመናገር ተቆጥቤ እንጂ እኔም ልክ እንደአንቺው ነው የተሰማኝ የነበረው አይገርምም
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 11 дней назад
​@@asteryegezu4065ወርቅ አፈራሁ አሰፋ ብለሽ ዩቲዩብ ላይ ገብተሽ በእንግሊዝኛ ነው የፃፈው ግን በአማርኛ ብትፅፊው የወጣል በተለይ ዛሬ የለቀቀውን አዳምጭው እህቴ
@user-ke1tt5lg7n
@user-ke1tt5lg7n 16 дней назад
ይች ልጅም ሆነ ግብር አበሮቿ መታሰር ሳይሆን መገደል ነው ያለባቸው
@kemariyabdu8280
@kemariyabdu8280 16 дней назад
አዎ መገደል ያንሳል ሌላም ቅጣት ቢኖር ትቀጣ
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 16 дней назад
ለህግ ይቅረቡ ምን አይነት ድፍረት ነው ኧረ ሰው ነቅሏል ጉድ እኮነው በህይወቷ ሙሉ ስታለቅስ ትኑር ሌላ ምንም አልልም ድፍረቷ አቤት
@matyasbelhu5900
@matyasbelhu5900 16 дней назад
እሱስንስ ቢሆን ኢሄን ያክል ጊዜ ቤት ውስጥ ከሚያፍኑት ለምን ፀበል አይወስዱትም ሀቅህን እግዚያብሔር ያስመልስልሐል ትፈወሳለ ፀበል ይውሰዱት ለበጎነው
@Abdo-tg5zk
@Abdo-tg5zk 16 дней назад
እደዉ የኔ ጀግናናና በምን ቃላት ልግለፅልህ አላህህህህ ይጠብቅህህህ ያርብ ጋዜጠኛዉ ከነጋርድህ የአንተ ሥራ ይለያል ከማንም ህይወትህን ሠዉተህ ነዉ የምሠራዉ የኔ ወድም ይችን ሚሮንን ተብየ ከነአባሮቾ የወሠደችዉን ሀብት ሁሉ ለባለቤቶች ይመልሡ አላህ ያፈዲቸዉና ያርብብብ
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 16 дней назад
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ እንኳን መጣህልን ወላሒ አስቤ ነበር በጣምምምምም ስጠፋ ያልጠየኩበት ሚዲያ የለም ከምከታተላቹዉ ግን በሙሉ ልቤ ተከራክሬ ነበር እዉነተኛ ነዉ የንስር አይን ብየ
@user-vj9kd8dk2l
@user-vj9kd8dk2l 16 дней назад
ጀግናዉ ወንድማችን እንዴት ሆነ የሔኖክ ጎዳይ መጨረሻዉን አሳዉቀን እንደገና በዚህ ልጅ ተደገመ እባክህን ወንድሜ እባክህን መፍትሄ በህግ ቀርበዉ ንብረታቸዉን መመለስ አለባችዉ
@user-qf5gn1um3q
@user-qf5gn1um3q 14 дней назад
በአላህ አንተ ጋዜጠኛ እንዴት እንደምወድህ ግን አንድ ነገር ልጠይቅህ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች እውነት መሆኑን ንገረኝ በተረፈ አላህ ይጠብቅህ እንወድሀለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mi6ed4lv3k
@user-mi6ed4lv3k 15 дней назад
ለተጎዱት ደረሽ አድርጎ የፈጠረህ እግዚአብሔር በሄድህበት ሁሉ ይጠብቅህ ሊጎዱህ የሚያስቡ ሁሉ አይናቸው ና መንገዳቸው ጨለማ ይሁን አሜን🙏🙏
@user-ch2in7sh9e
@user-ch2in7sh9e 15 дней назад
ሲያሳዝን 😢 በማርያም ፀበል ውሰዱት እግዚአብሐር ይማርህ ወንድሜ❤
@user-ln1ml4wn8z
@user-ln1ml4wn8z 16 дней назад
አንተ መላክ የሆንክ ሰው እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ሐሳብክን ሁሉ ያሳካልህ 🙏
@user-lo3wi3rq2n
@user-lo3wi3rq2n 4 дня назад
ትዳር በመኖሩ ነው እየተለማመዱ የምኖረው ለ23 ዓመት በፍቅር ነው አብሮ መሆኑ የአምላክ ቸርነት ነው አሁን እድሜ ጤና ይብዛላችሁ
@infodubai3233
@infodubai3233 15 дней назад
ፀበል ቢወስዱት ይድናል ከምር ግን አንተጀግና ሰዉ አንተን አለማድነቅ አይቻልም ለኔ ሁሌም አንደኛነህ
@Yabe.27
@Yabe.27 16 дней назад
እስኪ,ይሔን,ጀግና,እምትወዱ,ደምሩኝ
@bmm3152
@bmm3152 16 дней назад
ምነዉ በሰለም ነዉ ወንድሜ ጠፍተህ ነበር በጠም ጨንቆኝ ነበር❤❤❤❤❤❤
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 16 дней назад
እግዚአብሔር ለተበደሉት ግዜ ይርዘም እንጂ ፍርዱ አይዘገይም። ትድናለህ በፀበል ሁላችሁም በየእምነታቹ ፀልዮለት እባካቹ 🙏🙏🙏
@feydukedir
@feydukedir 16 дней назад
በጣም ነው የሚያሳዝነው። እውነቱን ነው በሱ ቦታ ስንሆን ብቻ ነው ሊገባንና ሊያመን የሚችለው። የሱ አይነት በደል የደረሰበት ሰው ብቻ ነው ሊገባውና ሊረዳው የሚችለው።።
@Alazar_q12dt3ht8u
@Alazar_q12dt3ht8u 16 дней назад
ያች የተረገመች ሜሮን ናት ደሞ ይሄኛውል እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው. ይበቀልሽ
@user-ih3tr5nz3c
@user-ih3tr5nz3c 16 дней назад
ትንሽ ጠብቆ የኢትዮጵያ ዝብ የሰው ስጋ ቀቅ ይበላል 😢😢😢😢😢 ፈጣሪ ቁጣውን እንዳያወርደው ይፈራሉ
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 16 дней назад
ይህ ጀግና ደግሞም የተባረከ ልጅ እስቲ መርቁት። ዘመንህ ሁሉ የተባረከ የተቀደሠ ይህንልህ። ዘርመንዘርህ ሁሉ የተባረከ የተቀደሠ ይሁንልህ።
@user-cx1jv1kg3k
@user-cx1jv1kg3k 6 дней назад
እውነት በፀበል ይድናል( ቦሌ ዐራብሳ በዓታ ማርያም ቤተክርስቲያን) ለፀበልተኞች ማረፊያ ዓለ እስኪሻለዉ ድረስ እዛዉ ሆኖ መፀበል ይችላል ፀበል ይውሰዱት እግዚአብሔር ይማርህ!
@zenitube4006
@zenitube4006 16 дней назад
እዉነት ተደብቃ አትቀርም ይዘገያል እንጅ በጣም ያሳዝናልአድናቂወቹ ላይክ አርጉ ደምሩኝ
@aberashgebreyes5627
@aberashgebreyes5627 16 дней назад
እግዚኦ ምን ዐይነት ሌብነት ነው ይችን ሌባ እግዚአብሄር ፍርዱን ይስጣት
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 15 дней назад
ሰትገርም ነፍሰዋ አይማርም የ እነዚህ ልጆች ሃቅና እንባ አይለቃትም የበላችዉን ትተፋለች
@sadiyahassen318
@sadiyahassen318 15 дней назад
ያራቢ አደራህን ምህረትህን አውርድልን ለሀገራችን ለሰው የማይራሩ ወንበዴዎች አንሳቸው
@MignoteFikre
@MignoteFikre 16 дней назад
የፈጣሪ ያለህ ምን አይነት መርገምት ነች ሰንት አመት ልትኖር ነው❤❤❤❤
@SaraSara-iw9rl
@SaraSara-iw9rl 16 дней назад
አፈር ትብላ ያንተው የሷ ያርገው ሌባ ማትረባ አይዞክ ወንድሜ አታልቅስ እፍ😭😭😭😭😭😭😭😱አንጀቴ በላኝ
@helengezahgn6751
@helengezahgn6751 15 дней назад
ለዚህ ጋዜጠኛ መግለጫ አጣሁለት ❤❤❤❤❤❤❤
@MeazaYehyis-tp9zv
@MeazaYehyis-tp9zv 8 дней назад
Bareta jagena
@user-mp1pu1rt2q
@user-mp1pu1rt2q 16 дней назад
አይዞህ ወንድም ነገ ሌላ ቀን ነዉ እነዚ ሰዎች የእጃቸዉ ማግኘት አለባቸዉ በወንጀለኞቹ ስም ያለዉ ንብረት ሁሉ ለተበዳዮች መመለስ አለበት እየን ወንጀል የሰሩት የእጃቸዉን ማግገት አለባቸዉ ጀግና ጋዜጠኛ ነክ የልጆችን እንባ ታብሳለክ አላህ ይጠብቅህ በርታ
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 16 дней назад
የቤርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ውሰዱት ልጁን እግዚአብሔር ይቀረዋል ።
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 16 дней назад
ጌታሆይ ተመስጌን ተመስጌን ወንድሜ በሰላም ሰለ መጣልኝ ልቤ ቀጥ ብላ ነው ወዬ የደርኩት በዚህ ሶስት ቀን ውስጥ በጣም ተጨነኩኝ የምር የቀጥታ ሰልክ ቁጥሩን ከየት ለጌኝ ማንን ልጣይቅ ሰል መጣህ ወንድሜ አሁን ደሰተየን አልቸልኩም ተመስጌንንንን
@meseret7512
@meseret7512 16 дней назад
ልክ ነሽ ውዴ ሌሎቹ ባጠፉት ነገር የሁሉንም ዩቱበሮች ስም ያጠፋሉ ብቻ ተመስገን
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 14 дней назад
​@@meseret7512እኳ ከየተኛውም ዩቱቤሮች ኤሄ ልጅ ብቻ ነው እውነተኛ ነገሮችን የምያቀርበው አንደንድ ጥሮችም ብኖሩ ወሸታ....
@eexx5392
@eexx5392 15 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን እንኳን በቸር መጣህልን ጀግና ጀግና ጀግና እኮነህ ሽ አመት ኑርልን በምንገድህ ሁሉ ቸሩ መድኃኒ አለም ይጠብቅህ
@nanny3146
@nanny3146 16 дней назад
Egzio maharene christos egzabeher ferdun yesteh amen very sad 😢😢😢😢
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n 16 дней назад
አንተ ጋር የሚመጡ ኬዞች ከአምሮ በላይ የሚዘገንን በፍፁም የማይታሰብ ነዉ ፈጣሪ ይርዳህ
@user-cc2yx6yz9c
@user-cc2yx6yz9c 16 дней назад
ይቅር በለኝ ሀሰተኞች ሲያዙ አንተም ስትጠፋ ጠርጥሬ ነበር
@selambougale9614
@selambougale9614 9 дней назад
የእዉነት ያማል ዉይግፊ ጋዜጠኛዉ ጀግና በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ 👍👍👍
@Zenaes-cc3wt
@Zenaes-cc3wt 16 дней назад
ወንድሜእንደዝህ ልቤን የነካኝ ታሪክ የለም እጊዚአብሔር አንተን ሰቷቸዋል በርታልን
@gjihbhhhb9876
@gjihbhhhb9876 16 дней назад
በሠላም ነው የጠፊህው
@febanlove2876
@febanlove2876 16 дней назад
እንካን ደህና መጣህ ወንድማችን ፈጣሪ ይፍረድባችሁ ሰውን እምትበድሉ
@focgkc8594
@focgkc8594 13 дней назад
እግዚአብሔር እደሜ ካጤና ጋር ያድላችሁ ዉነት የቤተሰብ ፍቅር ጥግ ድረስ ነው በዚ ቤተሰብ እኔጃ ቃል ያንሰኛል ጌታን ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ የስርሽ አንቺ እርጉም ሴት
@user-xq6yb6xh4h
@user-xq6yb6xh4h 16 дней назад
የዚህ የልጂ ጀግንነት ሀቀኝነት ሡበሀን አላህ እሥቲ አላህ ያቆይህ ላተ ህጋዊ የሆነ መሠረታዊ ሪያ ያሥፈልግሀል ምርጥ ኪላሽ 💘💘💘💘💘የምር እገዛልሀለን
@etalemkasaa5586
@etalemkasaa5586 16 дней назад
እንኳን ደህና መጣህ ጀግናችን ጠፍተህ እኮ አሳሰብከን የነዚህን ወንጀለኞች መጨረሻ ነው የናፈቀኝ
@edrisassen
@edrisassen 16 дней назад
እኔም እህም ሚዲያ ከሌቦች ወገን መስሎኝ በጣም ተነዲጄ ነበረ ምክንያቱም ስላላምም ናቸው ነው
@tesfatesfa4028
@tesfatesfa4028 16 дней назад
አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ❤ አንተን የወለደች ማሕፀን ትባረክ ❤
@user-lg2tw6hc2o
@user-lg2tw6hc2o 11 дней назад
በማርያም እኔ ላግኘው ቁስሉ መጥገን ባልችል ከጎኑ ልሁን ማገኝበትን ከሱ ምንም አልፈልግም ከጎኑ ብቻ ልሁ በማርያም ከቻላቹ ማገኝበትን አጋጣሚ ፍጠሩልኝ ❤
Далее
Заметили?
00:11
Просмотров 1,4 млн
ስራ ስሰራ ሰዎች ይደበድቡኝ ነበር
29:06