Тёмный

ልባም ሴትነት ከአቢጊያ KESIS ASHENAFI 

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Подписаться 107 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 103   
@sali4168
@sali4168 4 года назад
ቀሲስ አሸናፊ ያንተን ትምህርቶችን በሚገባ ነው የምሰማው እኔ ሙስሊም ነኝ እና ለክሪስቲያን ጓደኞቼ ሼር ሁሌ ሳረግላቸው በጣም ይገረማሉ ነገርግን በሚገባ ከትምህርትህ እንደተማሩም ተረድቻለሁ። እናመሰግናለን አብዝቶ ፈጣሪ ይባርክህ
@sedamohammedmohammed468
@sedamohammedmohammed468 4 года назад
የኔ ማር ቀን ልብ አለሸ። ፈጣሪ ይባርክሸ
@ኢዮአታም-ቀ2ዠ
@ኢዮአታም-ቀ2ዠ 4 года назад
እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@merytube9234
@merytube9234 4 года назад
Endanchi ayentun yabezalen enem guadeghuchi muslem nachew tebareki yasebshew hulu yesakalesh 😍😍
@እርጉእርጉ-ዸ7ኘ
@እርጉእርጉ-ዸ7ኘ Год назад
እግዚአብሔር ይባርክሺ ማማየ💞💞✝️
@MesekeremZegeye
@MesekeremZegeye 3 месяца назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይሰጥልን❤❤❤❤❤
@ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን
ቤርያ አሸናፊ ru-vid.com/show-UCXJz4AM46hGCpKvCYOFWGlg
@ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቀስስየ እኔ ጥያቄ አለኝ ኣንድ ልጅ በስልክ ታዋውቀን እሱ ኣውሮባ ነው ያለ እንየ ስዑደ ነኝ ግን ከ4 ወር ብሃላ አገር ገብተን በቤቴ ክርስትያን ተጋብተን ላኣንድ ወር ቆይቸ እመለሳሎህ አለኝ ከዛ ኣንድ ኣንድ ዘመድ ባሃላስ ብከዳሽ ምን ማስረጃ አለሽ እያሉ ልቤን ብትን ይላል ኣምነዋሎው ግን ከኛ ሩቅ ስለሆነ በዚ ምክንያት እንደዛ ይሉኛል እንየ ምን ላድርግ ምክር ካለ እጠብቃሎህ
@እናትሀገሬ-የ8ጀ
@እናትሀገሬ-የ8ጀ 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ መድሀኒ አለም ፀጋውን አቤዝቶ በድሜ በጤና ይጠብቆት 🙏 አውነት በጣም ጥ የሆነ የህይወት ተምህርት ነው እየሰጡን ያሉት !
@alama6248
@alama6248 4 года назад
እንደኔ በቀሲስ ትምህርት የተቀየረ ማነው እውነት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት እህቶቼ ፍቅር ከያዘሽ ደጋግመሽ እድሜ ለመድም ኔት የቀሲስን ትምህርት ስሚ ይዛሽ እንካን ቢሆን ጥሎሽ ብን ነው የሚለው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኔ የሚያነጫንጨኝ እንደቅናር የሚያደርገኝ ሁሉ በአሁን ሰአት ምንም ስሜት እኔ ላይ የለም እሱንም መውደዴን አልተውኩም
@assefachekun9788
@assefachekun9788 4 года назад
Ewent new enem tekeyeriyalew amelak yemesgen bezu negr yelewetal temeretu fetari yakoyelegn
@sedamohammedmohammed468
@sedamohammedmohammed468 4 года назад
አኔም ተቀይራለሁ ማሬ
@ክርስቶስአዳኜድንግልማርያ
በውነት ትምርቱ ቆንጆ ነው ግን ትክክለኛ ተዋህዶ አይመስለኝም እና ቢሳውቀን ጥሩ ነበረ እኔ መስማት አቁማለሁ።
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 4 года назад
@@ክርስቶስአዳኜድንግልማርያ😅😅😅T.t zm belashe Tamar yetaqemeshale Ortodox Ayemaselagem
@willbe8038
@willbe8038 4 года назад
Ene nagna beso temhret yetebareko yethsnanaw 😇😇
@shfd8859
@shfd8859 4 года назад
አሜን አሜን አሜን በጣም እናመስግናለን አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያስማልን
@እርጉእርጉ-ዸ7ኘ
@እርጉእርጉ-ዸ7ኘ Год назад
ቃለ ሂወት ያስማልን አባታችን 💞💞💞☦️☦️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☦️☦️☦️
@meski213
@meski213 4 года назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዚህ ትምህርት ብዙ ክፍተቶቼን አይቻለሁ ልጄን በዚህች መልካም ልባም ሴት ስም ስለሰየምኳት ደስ ብሎኛል
@kalyakalua4402
@kalyakalua4402 4 года назад
አሜን ፫ ቃለሒይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልሕ መድሐኒያለም በቤቱ ያጽናሕ!!!💒💒💒 👨‍🎤👨‍🎤👨‍🎤👨‍🎤👨‍🎤👨‍🎤💞💞💞💞💞
@phonehouse3626
@phonehouse3626 4 года назад
አሜንንን አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ለሁላችንም የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን በቃሉ እንለወጥ
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
ቃል ህይወት ያሰማልን የቃሉ ባለቤት የሆነዉ ልዑል እግዚአብሔር አሜንንን
@assiassi9863
@assiassi9863 4 года назад
ስላም ይብዛ ቀሲስ አሽናፊ ቃለ ህይወትን ያስማልን እኛም እንዳቢጊያ ፅናቱን ይስጠን ልባችንን ይክፈትልን አሜን አሜን አሜን።
@semeneshfeleke9413
@semeneshfeleke9413 4 года назад
አሜን ቃለ ሀይወት ያሰማልን አቢግያ የመትባል አላወቀም ነበር ከሷ ብዝ ተምሬበታለሁ ያሰተማረኝ ጌታ የባረክ
@TegestTade-gv8op
@TegestTade-gv8op 3 месяца назад
Amen Amen Amen kaleyiwot yasemaln❤❤❤🙏🙏🙏
@astekastek1000
@astekastek1000 4 года назад
አሜን ቃለሂዎት ያሰማልን አባታችን ግሩም ትምርት ነዉ
@sedamohammedmohammed468
@sedamohammedmohammed468 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን። ህይወቴን የቀየርክ አምላክ ክብር ምሰጋና ለዘላለም ይሁን የኔ ጌታ አመሰግንሀለሁ
@helenderej2352
@helenderej2352 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንወን የተባረከ የተቀደሰ ያርግልወት መንፈሳዊ ህይወትንና አለማዊ ሂወትን እንዴት መምራት እንዳለብን እንዲሁም ከእግዚአብሄር ቤት ሳንርቅ አለማዊ ኑሮን እንዴት መምራት እንዳለብን ቢያስተምሩን
@እግዚአብሔርፋቅርነውእግዚ
በእውነት ቃለህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን
@ayshakaddama3519
@ayshakaddama3519 4 года назад
ቃለ ሒወት ያሰማልን የሰማንውን በልባችን ይፃፍልን ጌታ
@ሰላምኢትዮጵያዊ
@ሰላምኢትዮጵያዊ 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያዋርስልን
@ሰላምየማርያምልጀ
@ሰላምየማርያምልጀ 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@ቲጂየማረያምልጅ
@ቲጂየማረያምልጅ 4 года назад
ቃለ ህይወትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህራችን
@ilovemom4698
@ilovemom4698 4 года назад
Tebarek wendeim amen amen
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 4 года назад
Amen Amen Amen ✝️🤲🤲🤲memhurachin kalehiwet yasemaln yagelglot zemenotn Egziabhar Amlak ybark betam Enamesegnalen
@የሚስጥርነፀብራቅ
@የሚስጥርነፀብራቅ 4 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አስተማሪያችን
@የማርያምብቸኛዋየድንግልል
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቀስስ እድሜ ይስጥልን
@ልኬ
@ልኬ 4 года назад
Amen amen amen🙏🙏🙏
@sarasera5195
@sarasera5195 4 года назад
ቃል ሕይወት ያሰማልን
@mimimeshesha5981
@mimimeshesha5981 4 года назад
Amen 🙏🏾 kale hewote yasemalen
@አለማመኔንእርዳውማር9-24
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@zinashteshome2764
@zinashteshome2764 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃ ላይ ህ ተ የሥማ
@amarch5236
@amarch5236 4 года назад
በእውነት፡በጣም፡ጡሩ፡ምክር፡ነው፡ልቤን፡መለስ፡አስ፡አድርጎታል፡ቃለህዎትን፡ያሠማልን
@marthaseyfemarti3274
@marthaseyfemarti3274 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን ደስ ይላል በጣም አሜን
@mitku1079
@mitku1079 4 года назад
አሜን አሜን አሜንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@messispecial3945
@messispecial3945 4 года назад
መምህር አሸናፊ ተሀድሶ ነህ ፈጣሪ ልቦናህን ይመልስልህ በሰማሁኝ ሰአት አዘንኩኝ በጣም
@samriyekerstoslije3234
@samriyekerstoslije3234 4 года назад
Amen kalehiwoten yasemlhen Tebarek🙏🙏🙏
@sntayoberak8962
@sntayoberak8962 4 года назад
አሜን ቃል ህውት ያሰማልን
@Henoka369
@Henoka369 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@tirhasmulugetareda6875
@tirhasmulugetareda6875 4 года назад
ቃለ ሂወት ያስማልን.
@ydenektube9576
@ydenektube9576 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አመሰግናለን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ
ቃለሂወትን ያሰማልን የቅዱሳን በረከት ይደርብን
@zewdewake2632
@zewdewake2632 4 года назад
Egizabher yimesegn Amen Amen AmenMimirachn kalehiywet yasemlin
@asnakgettaneh8140
@asnakgettaneh8140 4 года назад
Amen amen kale hiwotin yasmalin abatachn erjim edimene tena yisitih yageligiloti zemenihin yibarki
@jawadjomaa7296
@jawadjomaa7296 4 года назад
ቀሲስ ልኡል እግዚሀብሄር ይባርክህ ቡዙ ነገር ተምሬበታለው ስልከህን እንደት ማገኝት ይቻላል ።
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 4 года назад
አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርሎት
@እኔሰብስክራይብያደረጋችሁ
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉትመንፈሳዊ ቲዩብ ነው። የዘማሪ ጌትነት ኃ/ሚካኤል 👇 በሊንኩ ግቡ 👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-rIbCU8Kgyp4.html
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 4 года назад
Amen Amen Amen kale hiwote yasmalene
@ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ
Amen amen amen kale hiwet yasemaln
@zytonaalsfh7268
@zytonaalsfh7268 4 года назад
Amen kale hiwotin yasmalin aba❤
@semadubai4801
@semadubai4801 4 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@addismy2546
@addismy2546 4 года назад
ቃለ-ህይወት ያሰማልን
@liyab3730
@liyab3730 4 года назад
♥️♥️♥️Amen Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln abatachin 😘🙏😘
@philippinespilipino7971
@philippinespilipino7971 4 года назад
Amen kele hewet yasemaln lehulachinm
@ጥሩነሽጥ
@ጥሩነሽጥ 4 года назад
አሜን አሜን አሜንቃላሂውት ይስማልን
@marthayohannes645
@marthayohannes645 4 года назад
Amesegenallu Tebareeke....
@aynetefenta2300
@aynetefenta2300 4 года назад
Kala hiwate ysamlene mngeseta samyate ywereselne 😭😭😭😭😭❤❤❤❤
@ስፈልግነኝየባህርዳርዉብ
ቃለ ሂዎት ያሰማልን አባታችን
@dawitdesalegn8662
@dawitdesalegn8662 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@mobilemoble6986
@mobilemoble6986 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን
@malitmalit7493
@malitmalit7493 4 года назад
Qelehiwet yasemaln detam enamesegnalen
@mulye21
@mulye21 4 года назад
Kale hiwot yasemaln bewunet mastewal ysten
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 4 года назад
Amen Amen Amen
@መነኮሰሞተከአለምተለየ
amen 🙏🙏🙏
@fanaabraha2222
@fanaabraha2222 4 года назад
Amen.amen.amen.amen kelehwot Yesmalen edmeyan tena yestlen ygelegelet zemenh.yetbr yehun mehmehrcin
@aldaam6689
@aldaam6689 4 года назад
kale hiwet yasemalen
@aynetefenta2300
@aynetefenta2300 4 года назад
Egzabhare sagawene ybzalke btsbocekne egzabhare ybarekacawe btemheretke btame dasetga nge 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤
@aidadelteil691
@aidadelteil691 4 года назад
Amine aminé aminé egezabeyer yebarkehew abatse
@abebayehuderjew1685
@abebayehuderjew1685 4 года назад
Kale hiwot yasemalen Yehen kedema besemahu noro balen kemot adnew neber
@haben5084
@haben5084 4 года назад
Kale hiwot yasemalen abatachen Edmena tena yestlen Wendemochenem yemekerulen
@j4core10
@j4core10 4 года назад
ካለይውትያስማል ምንግስፅማያትያውርስልን
@chirisitinamarama2663
@chirisitinamarama2663 4 года назад
Kalehiyot yasemaln
@assefachekun9788
@assefachekun9788 4 года назад
Selam memehier zemari mehon betam efelegalew yalewet gen sedet new ebakeweten abatiy yehon negr yebelugn hulem fetarien emelemenew ke alem zefen fetena aweteto esun edamesegen ederedagn eshalew memehir edet new zemari mehon yemechelew
@sultanasultan7793
@sultanasultan7793 4 года назад
እግዚአብሄር ይርዳሽ እህት ግን የተዋህዶ ልጅ ከሆንሽ እዚህ ሳይሆን የተዋህዶ አባቶችን ወይም መምህራት ጠይቂ
@fasilabebe9105
@fasilabebe9105 4 года назад
Edemena tenane yesetelje kesisi beetam yemigerm temeherte new
@milenrufta5283
@milenrufta5283 4 года назад
Amlak abezto yebarkhe kemela batesebhe gar
@urud7996
@urud7996 4 года назад
Amien Amien Amien
@በፍቅርህታምሜ-ዀ4ኘ
@በፍቅርህታምሜ-ዀ4ኘ 4 года назад
Amne abtchine
@haymanotbalcha8441
@haymanotbalcha8441 6 месяцев назад
❤❤
@Kami-nq8my
@Kami-nq8my Год назад
አቤቱ አምሌኬ ልባም ሴት አድርገኝ
@ayalayal9129
@ayalayal9129 4 года назад
Eshi
@yemariyamlij8084
@yemariyamlij8084 4 года назад
ተዋሀድስ በስማም ስትል አስተካክል የሰይጣን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 4 года назад
😁😁😁
@TegestTade-gv8op
@TegestTade-gv8op 3 месяца назад
Amen Amen Amen kaleyiwot yasemaln❤❤❤🙏🙏🙏
@haymeayele7859
@haymeayele7859 4 года назад
Amen amen amen kalhiwot yasmalen memehir
@aynetefenta2300
@aynetefenta2300 4 года назад
Kala hiwate ysamlene mngeseta samyate ywereselne 😭😭😭😭😭❤❤❤❤
@TegestTade-gv8op
@TegestTade-gv8op 3 месяца назад
Amen Amen Amen kaleyiwot yasemaln❤❤❤🙏🙏🙏
Далее