Тёмный

መጽሐፈ ሲራክ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 12 January 2024 

Samuel Asres I Official Channel
Подписаться 135 тыс.
Просмотров 302 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @samuelasresiofficialc...
#samuelasres #ethiopia #ortodox #tewahido #sbket
Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©

Развлечения

Опубликовано:

 

11 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 396   
@aetedeaetede3016
@aetedeaetede3016 4 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን😭😭😭😭 በእውነቱ በዚች ሰአት ተጨንቄ አለሁ በፀሎት አስቡኝ ወንድሜ ታሞብኝ ስለማርያም ወልደ/ ማርያም እያላችሁ አስቡኝ😭😭😭🤲🤲🤲
@sennaaofii2059
@sennaaofii2059 4 месяца назад
Egzhbher Yasebk Wandemachen
@user-mt8cs4ly3f
@user-mt8cs4ly3f 4 месяца назад
፣ፑፐፐፑክችፕችች 7:27 ፣ዝዥ፣ዥxc 😅😅,y😅y😅😅,, 7:53 xccc xçxxxxxccxcfxxxx. Xdxxdxx xcxxxx 7:29 ​@@sennaaofii2059
@user-iu5zd5iu9l
@user-iu5zd5iu9l 4 месяца назад
Egzabher yimarlish ayzosh
@hayatabdullah9007
@hayatabdullah9007 3 месяца назад
እማምላክ ታስብሽ አይዞሽ❤❤❤❤❤
@aetedeaetede3016
@aetedeaetede3016 3 месяца назад
@@hayatabdullah9007 አሜን የኔ ውድ
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 22 дня назад
እንዴት ደስ ይላል ።እግዚአብሔር ይስጥልን ።።ስሰማው ውስጤን የሚሰማኝ ደስታ ልነግራችው አልችልም ፀጥ ባለ ቦታ በፀሎቴ ቤቴ ነው የምሰማው ።ውስጤን መናገር አልችልም።።ቃለህይወትን ያሰማልን እመአምላክ ትጠብቅልን💚💛❤️🤲🤲🤲
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 17 дней назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜናጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-sc9dx4vf5s
@user-sc9dx4vf5s 4 месяца назад
ስጠብቅ ነበረ መምህሬ በጣም እናመሰግናለን እየሰራን እንድሰማ ሰለረዳሀን🙌 ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ እግዚአብሔር 🙌
@betlreethiopis3274
@betlreethiopis3274 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 4 месяца назад
እኔም🎉🎉🎉🎉
@user-cq3cz4pq9i
@user-cq3cz4pq9i 29 дней назад
ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም ሰምተን ይለውጠን
@MarwaMolla
@MarwaMolla 4 месяца назад
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን እኛም ቃሉን ሰምተን ሰላሳ ስልሳ መቶ መልካም ፍሬ የምናፈራ ያድርገን❤❤❤❤❤
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 4 месяца назад
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን🙏 የጥበበኛው ቅዱስ ሲራክ በረከቱ ይደርበን 🤲🤲🤲
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s День назад
አሜን ወንድማችን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በሰላም በጤና በሞገስ በጸጋ በበረከት አምላከ ቅዱሳኑን መላእክት እየላከ እየጠበቀ በተቀደስ በተዋህዴ ቤቱ ያኑርልን አሜን
@user-fy4oq1qc7j
@user-fy4oq1qc7j 4 месяца назад
በጣም ከምወደው የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል አንዱ መፅሀፈ ሲራክ ነው ብዙ ጊዜ አንብቤዋለሁ እንደዚህ ስሰማው ደግሞ ባጣም ነው ደስ የሚለው መምህርየ ፀጋውን ያባዝልህ
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t 4 месяца назад
ረቡኒ እግዚአብሔር አምላክ የነፍስ ዋጋ እረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ያድልልን❤❤❤
@bettytasama8279
@bettytasama8279 Месяц назад
Amen amen amen amen amen amen ❤❤❤🎉🎉🎉
@EnkuBahri
@EnkuBahri Месяц назад
ስለሁሉም አግዚአቢሄር አምላካችን ይክበር ይመስገን🙏መምህራች እድሜ ጤናዎት ይባረክ ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏እግዚአቢሄር አምላካችን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ሰላም ከእርሱ ነውና ሰላሙ ይስጠን ለኢትዮጵያ ህዝባችን ማስተዋሉ ይስጠን አንድ ያድርገን በምህረት በቸርነቱ ፍቅሩ ይስጠን🤲🤲🤲🇪🇹🤲🤲🤲
@kidistiaraya3938
@kidistiaraya3938 26 дней назад
Kale hiwot yasmalen wendemchen edme na tena yestelen Ethiopian ena Eritrean selme yarglen orthodox tewahdo lezlalme tenrelen amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 🙌 👏 ❤️ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-dk6hs9bm2x
@user-dk6hs9bm2x День назад
ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤ ወድሞቸ እሕቶቸ ወንድሜ በሰው ሐገር በበርሐ ነው በሰላም እድገባ በፆለታችሑ አስቡት😢😢😢😢
@user-qq4xw5cn2p
@user-qq4xw5cn2p 17 дней назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ቸሩ መዳህኒ አለም💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s 4 дня назад
አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ቃል በልባችን ያሳድርብን አይምሮአችንን ልብ መልካም ስራ የተጋን የነቃን ቃሉን አክባሪ ፈጻሚ ታዛዥ እንሆን ዘንድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን በቸርነኑ ይባርከን
@user-ee2tz3gq9k
@user-ee2tz3gq9k 25 дней назад
😢ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን😢❤
@user-ri9xr1tz5v
@user-ri9xr1tz5v 23 дня назад
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእውነት
@amelewerke974
@amelewerke974 24 дня назад
ቃል ህይወት ያሰማንል አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 3 месяца назад
ልብ ላለው ምርጥ ትምህርት ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏
@user-eh8wv5hw5p
@user-eh8wv5hw5p 13 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃለ ሕይወት ያሰማን መምህራች
@user-yt3uy7oz8i
@user-yt3uy7oz8i 19 часов назад
በዉነት ቀለ ህይዉት ያሰማልን ወድማችን❤
@user-iu4qx9wd4p
@user-iu4qx9wd4p 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን❤❤
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 26 дней назад
ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን.
@chenekukonjo80
@chenekukonjo80 Месяц назад
ቃል ህወት ያሳማልን ምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 10 дней назад
Ameen Ameen Ameen bewunet Kal hiwot yasemalen abatachen 🙏😔😔❤️❤️
@enigebreghergish8967
@enigebreghergish8967 4 месяца назад
ተመሰገነ ተመሰገነ ተመሰገነ አሜነ አሜነ አሜነ ❤❤❤❤❤❤❤ቃል ህወተ ያሰማልን
@saragetahun7648
@saragetahun7648 28 дней назад
እነመስግነለን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b 4 месяца назад
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር በንባ ነው የሰማሁት የለት ተለት ድርጊቴ ዉሉ እያንዳንዱ ስሜቴ ሁሉ እዚህ ሰማሁት መፅሐፍ ቅዱስ አምብቤ አላዉቅም ይሄ ባለማንቤበም ተጎድቻለሁ በስንፍናዬ ብዙ ስቻለሁ እያወኩም ያጠፋሁት ብዙ ነው ብቻ ታጥቦ ጭቃ ነኝ በፀሎትህ አስበኝ መምህር ወለተ ኪዳን ብለህ ስለመገብሀን እግዚአብሔር ይስጥልን
@SadeeYwsx
@SadeeYwsx 26 дней назад
እግዚአብሔር እንድታነቢ ይርዲሽ❤
@user-di2mm8nd3j
@user-di2mm8nd3j 13 дней назад
ቃለሒወት ያሠማል ለቃሉ ባለቤት መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@enateemebietyoutube2473
@enateemebietyoutube2473 6 дней назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ❤❤❤❤
@golgota2123
@golgota2123 2 месяца назад
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ለኛም እስተዋይ ልቦናን ያድለን
@user-uy2wv1wr9e
@user-uy2wv1wr9e День назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤😊
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 4 месяца назад
Amen AMEN AMEN EGZIABHER ymesgen Kalehiwot yasemaln AMEN ❤❤❤🎉🎉🎉
@romanbetew9232
@romanbetew9232 4 месяца назад
አሜን (3)መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድስ እግዚአብሔር ዘመን ሁሉ ይባርክ 💒🕯💚💛❤️🙏🏽
@user-qf8sh6rw2n
@user-qf8sh6rw2n 4 месяца назад
መሞህር ቃለ ሂወት ያሰማልን በሰደት ኢወት ከብዶኛል ግራ ገባኝ ሰራ አልቻልኩም❤❤❤❤😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢
@Mary-un5ji
@Mary-un5ji 4 месяца назад
አይዞሽ.እግዚያብሔር.ሁሉንም.ያሳልፍል😢ትግስት.ይኑርሽ
@emebetbekele2826
@emebetbekele2826 2 месяца назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያግዝሽ።
@JekejjMakkak
@JekejjMakkak Месяц назад
?ሸሸ​@@Mary-un5ji
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 26 дней назад
አይዞሽ. እግዚያብሔር የከበደውን ያቀላል የማያልፍ የሚመስለን ተራራ ፈተና. እግዚያብሔርን ተደግፈን እናልፈዋልን. ለበጎም ይሆንልናል
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 10 дней назад
Agzosh hite egzaber kanche gar yehun🙏❤️
@selamasefa6049
@selamasefa6049 4 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 месяца назад
አሜን🙏 ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏
@AsnakechAbejee-pl8tj
@AsnakechAbejee-pl8tj 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን ቸሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነቤተሰቦችህ።
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 3 месяца назад
ይገርማል የአምላኬ የፍጣሪ ቃል ሁሌም ዘወትር አዲስ ነው ወዬ ውዬታ አልብኝ ምናይንት ከንቱ የክንቱክነቱ ነኝ መጽሐፈ እደተናገርው ብዙ ሀፀያት ስርቻለው አምላኬ ማርኝ ይቅር በለኝ መህርራችን እድሜ ጤና ጋር ያድልልን እድሜ ዘመንህ ይባርክ❤❤❤❤❤
@almaz7677
@almaz7677 17 дней назад
Ameen 🤲 Ameen Ameen 🤲 kalhiwot yasmaln 🤲 stagawu yabzalot❤
@KIdistWouba
@KIdistWouba День назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-xe6ki1fd7g
@user-xe6ki1fd7g 9 дней назад
ቃለ ህይወት ይሥማልን አቤቱ ማሃራን ክርስቶስ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@kidyedegel5784
@kidyedegel5784 Час назад
Amen Amen Amen 🙏 kale hiweten yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤
@etagudesalw632
@etagudesalw632 3 дня назад
ቃለሂወት ያሠማልን መምህር
@user-hp8sr8tc8d
@user-hp8sr8tc8d 4 месяца назад
Amennnn
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 4 месяца назад
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የጠቢቡ ኢያሱ ሲራክ በረከት ይደርብን👏😢
@Ureal22
@Ureal22 11 дней назад
ክብረት ይስጥልን በውነት ።
@user-pw7dm2gh4z
@user-pw7dm2gh4z 7 дней назад
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🥰💞💞💞አሜን አሜን አሜን
@hawwii5954
@hawwii5954 13 дней назад
Amen amen amen kale ehiwotn kale bareketn yasemalen mamerachin
@user-eh8wv5hw5p
@user-eh8wv5hw5p Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏❤🙏🙏🙏🙏❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hggff9535
@hggff9535 Месяц назад
በእውኑ ቃለ ሕይወት ያሰማልን😢😢
@Selam-fd3id
@Selam-fd3id Месяц назад
Kale hiywet yasemalin memihir❤❤❤
@tenagneworkasseged3143
@tenagneworkasseged3143 10 дней назад
ቃለህይወት ያሰማልን ❤
@genettewelde6372
@genettewelde6372 15 дней назад
አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እሰከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን የቅዱስ ሲራክ ረዴኤት በረከቱ ይደርብን በጸሎቱ ይማረን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን!❤❤❤
@saraayele-ww3sv
@saraayele-ww3sv 16 дней назад
❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-eh8wv5hw5p
@user-eh8wv5hw5p Месяц назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 4 месяца назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@YoditTilahun-um2iw
@YoditTilahun-um2iw 14 дней назад
❤❤❤❤ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤
@user-tt7qt8cl8p
@user-tt7qt8cl8p 4 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@sarisaritom3992
@sarisaritom3992 Месяц назад
ቃለ ያወት ዬሰማልን አቤቱ ማረን ይቅር በለን እደቸር ነትክ
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 28 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-vc6lb1bd3q
@user-vc6lb1bd3q 4 месяца назад
አማን: ቸሩ: እግዚአብሔር: ለዘላለም: የከበረ: የተመሰገነ: ይሁን።❤❤❤ አሜን: ትልቅ: ትምህርት ፣ ትልቅ: የህይወት: ምክር: ነው። ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን፣ በጸጋው: ይባርክዎት: አሜን ❤❤❤
@tesfaybelay7883
@tesfaybelay7883 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማል መምህራችን
@user-cu1ux5ep7n
@user-cu1ux5ep7n Месяц назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@bogglaboggla1277
@bogglaboggla1277 4 месяца назад
ቃለሂወትያሰማልን
@wdewde
@wdewde 4 месяца назад
ቃለሂዎትያሰማልንየአገልግሎትይባርክልን
@brannyberan8313
@brannyberan8313 4 месяца назад
ቃለ❤❤❤ ህይወት ❤❤❤የሰማልን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን
@MlashKashsay-om7dc
@MlashKashsay-om7dc 4 месяца назад
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ከነ ብዙ ሀጢያቴ ቃልህ እንድሰማ የፈቀድክልኝ እምላኬ ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን🙏እባክህ በቤትህ እሰረኝ😭የአባቶቻችን በረከት ቃልኪዳናቸው አይለየን
@user-fs1vs8hh2b
@user-fs1vs8hh2b 4 месяца назад
አሜን!
@SameeraSameeraa-yh6wc
@SameeraSameeraa-yh6wc Месяц назад
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን ፫
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 Месяц назад
ቀለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤🎉
@natsahederu8950
@natsahederu8950 Месяц назад
ደስ ሲል ቃለህይወት ያሰማልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾
@user-hr3uu7sl3p
@user-hr3uu7sl3p 28 дней назад
❤ቃለ ሒወት ያሰማልን ❤
@user-ix8ir4pr2v
@user-ix8ir4pr2v Месяц назад
አሜን አሜን ቃለሕይዎት ያሠመልን❤❤❤
@samersaaa3577
@samersaaa3577 13 дней назад
ቃለህይወትያሰማልን😭😭😭😭
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን
@adanechdemissie8243
@adanechdemissie8243 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@eyerusadugna7866
@eyerusadugna7866 Месяц назад
ቃለህይወት ያሰማልን🤲🤲😭😭❤️❤️❤️
@user-sp2fr3pd4z
@user-sp2fr3pd4z 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይዎት ያሠማልን😢
@muludemile9020
@muludemile9020 2 месяца назад
እግዚኣብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@user-be5ps5ns4d
@user-be5ps5ns4d 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር❤❤❤
@makdesdabele
@makdesdabele 4 месяца назад
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህርችን 🥰🥰
@sosinaalemayehu4684
@sosinaalemayehu4684 2 месяца назад
እናመሰግናለን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን
@user-hq3np2ql5x
@user-hq3np2ql5x Месяц назад
አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን
@webeshetteshome5270
@webeshetteshome5270 4 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያውርስልን ክብር ምስጋናን ይስጥልን
@ortodhoxtewahdochannel7192
@ortodhoxtewahdochannel7192 4 месяца назад
Kale hiwet yaesimilin 🙏❤️
@rutahermon2258
@rutahermon2258 2 месяца назад
Amen (3) kealhiwet yesmlen abatchin ftriy ademe ana tena yestelen
@sablasabla7069
@sablasabla7069 4 месяца назад
ቃለ ሂዎትን ያሰማልን❤❤❤
@samersaaa3577
@samersaaa3577 2 месяца назад
ቃለህይወትያሰማልንመምህራችን
@heymiTadele-xk5fc
@heymiTadele-xk5fc 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን❤🌸🍂💐💐
@almaz7677
@almaz7677 4 месяца назад
❤❤❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤❤❤🎉
@semenawit8438
@semenawit8438 4 месяца назад
Amen 🙏 kale Hiowt Yasemaln Bewnet
@Tube-cd2ho
@Tube-cd2ho 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል❤😮
@fikriewoldesamyat1448
@fikriewoldesamyat1448 20 дней назад
ዓሜን !!! ❤❤❤
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@Baqalach
@Baqalach 8 дней назад
Kale hiwoti yasamaline 🙏🙏🙏
@fgcb7256
@fgcb7256 Месяц назад
ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-ig4fk4wv7h
@user-ig4fk4wv7h 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉❤❤❤
@genina621
@genina621 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላካችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን።
@user-xk9ej7oy1s
@user-xk9ej7oy1s 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
Далее
skibidi toilet multiverse 038
06:38
Просмотров 3 млн
1 класс vs 11 класс  (игрушка)
0:30
Просмотров 1,9 млн