Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
|| እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket #tmh
53:51
በአንድ ወር ውስጥ መለማመድ ያለብን መንፈሳዊ ቁም ነገር Kesis Ashenafi #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet
20:33
ХУДШИЕ ВЫБОРЫ в США
13:20
Ледник 1:0 Мужик
00:53
ОБЗОР ОБНОВЛЕНИЯ STANDOFF 2 0.31.0 - Nightmare
25:10
НЕ ДУМАЮ, ЧТО ВЫ СМОЖЕТЕ УСНУТЬ
25:01
ልባችሁ በአስሥጨናቂ ሃሳብ ሲያስቸግራችሁ ይህን አድርጉ። Kesis Ashenafi
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Подписаться 107 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Опубликовано:
29 окт 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
322
@webet2273
2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን የእግዚህአብሄር ሀሳብና ቃሉ ሰዉን ይፈዉሳል የሰዉ ሀሳብግን እዲሁም የራስ ሀሳብ ቀንበቀን ይገድላል እግዚህአብሄር መሀሪ ሰለሆነ በምህረቱ በቃሉ ኖረናል እኖራለን ክብር ይግባዉ የኛ ጌታ ❤❤❤❤❤ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@Hapase-bp5go
2 месяца назад
እውነት ነው❤❤❤❤❤❤
@lemlemethiopia2009
2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
@HirutBabu
2 месяца назад
በእውነት ይህን ትምህርት ዛሬ በመስማቴ እግዚአብሔርን እመሰግነዋለሁ የኔም የዘወትር ፀሎቴ የእግዚአብሔርን ከችግሮች ሁሉ በላይ መሆንን ሁሉን ቻይ መሆኑን እምኜ ነገሮችን ለሱ የመስጠት እውቀት እንዲሰጠኝ ነው
@SleepyArcticWolf-pm4gn
2 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የእርሶን ትምህርት በስስት ነው የምጨርሰው እጅጉን ያረጋጋኛል እግዚያብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን 🙏
@mkebede4545
2 месяца назад
አሜን ከአስጨናቂ ነገር የሚያወጣን እግዚአብሔር ይመስገን
@እርጉእርጉ-ዸ7ኘ
2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን የሰማነዉን በልቦናችን ያፅናልን መድሀኒያለም ክርስቶስ አባቴ🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@kokifikadu
2 месяца назад
እውነት ነው እኔ ከዛሬ ሶስት አመት በፊት ታምሜ አብራኝ የምትሰራው አበሻ ናት ሳቃስት ምን ሆንሽ ስትለኝ አሞኛል ልቤ በጣም ይመታል ይሄን ስላት ትንፋሼ ይቆራረጣል ውሀ ስጭኝ አልኩዋት ከሽንት ቤት ቀድታ ሰታኝ ተኛች ሙሉቀን ተኝቼ ማታ ሆስፒታል ስሄድ በዛው አስገቡኝ አልተመለስኩም እግዚአብሄርን ምለምነው ሀገሬ ገብቼ ልሙት ነበር ዛሬ ድኜ ሰው ሆኜ ዱባይ እኖራለሁ በአጠገባችን ሰዎች ሲከፋብን እግዚአብሄር ይረዳናል እኔ በህይወቴ ምስክር ነኝ ❤❤❤
@fantayegenemo1769
2 месяца назад
አሜን መምህር ሁሌ ከእቅልፌ ስነሳ የአቅሜን ጌታዬን ካመሰገንኩት በሃላ ከሚሰጡትን ትምህርቶች ዉስጥ አንዱን ሳዳምጥ ቀኔ ሁሉ ያማረና የተረጋጋሁ ሆኜ እውላለሁ እግዚአብሔር ከኔ ጋር እዲሆን እዳገዝከኝ መምህር የአንተም ቤት በፈጣሪ ሙሉ ይሁን ከክፊ ይጠብቅህ አሜን
@tizutizu4474
Месяц назад
ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ ሁልጊዜ ይገርመኛል ሲከፋኝ ብቸኝነት ሲሰማኝ የሚያፅናና ቃል ያስተምሩኛል ፀጋውን ያብዛልኝ
@MihretBelay-b5p
2 месяца назад
አሜን ❤ ቃል ይሰብራ ቃል ይጠግናል ቃል ያድናል ቃል ይኮንናል
@Sintayehukindalem
Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር ይባርክለወት አባታችን
@lassddf2180
2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን በአወነት ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤ ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን🙏🙏🙏
@haymanotderribe8843
2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አባቴ ቃለ ሕወት ያሰማልን የልብ ጀሮ ወስጥ የሚገባ ደስ የሚል ትምህረት ነበር እናመሰግናለን ❤❤❤
@DagimawitAssegid
2 месяца назад
በጣም አመሰግናለሁ እግዛብሔር ያበርታህ በጣም. ትልቅ. ትምህርት. ነው ሀልቀን. የምታስተላልፈው ተባረክ
@senaithabtemariam6713
2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
2 месяца назад
እግዝያብሄር ይክበር ይመስገን አዎ እግዝያብሄር ከኔ ጋር ነው!እምነት ሚጠነክረው ከመስማት ነው ፣ ልቤን የጠገነ ቃል ነው፣ ፀጋውን ያብዛልህ ቀሲስ
@yeshewamartfera784
Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mekdes-u2t
2 месяца назад
❤❤❤አሜን አሜንአሜን
@MarshetZemelak
2 месяца назад
አሜን(3) መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
@ምህረተክርስቶስ
2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎት ይባረክ
@ghenethaile2803
2 месяца назад
Amen AMEN AMEN ❤️ Egziabher ymesgen Kalehiwot yasemaln AMEN ❤️ ❤️ ❤️
@EyerusBrhen
2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@ethiobelay1423
2 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ለኔ የሰጠውን ለማን ሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን
@eyerusalemyemanebirhan7159
2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን! እግዚአብሔር አምላኬ ልቤን በእምነት አበርታልኝ❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ 🙏🙏🙏
@alesaalesa3518
2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እርዳቴ ጠባቂዬ ጌታዬ ሁልጊዜ ከኔጋር ነው
@AaBb-kr3bi
Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ጥሩ መፅናኛ ትምህር ት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ADDISHaleluya
2 месяца назад
Amen
@ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ
2 месяца назад
መምህራችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ♥♥♥🙏🙏🙏
@hanicho4488
2 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያትምልን እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው
@SamrawitJejaw
2 месяца назад
ቃልህ ያረጋጋኛል አምላኬ አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፈጣሪ ይጠብርልን ተመስገን
@barakhbarakh291
2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አባ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን
@GenetwomdimuHeaven-bf8uy
2 месяца назад
ተመስገን 🙏 ግራ ተጋብቸ ነበር የለውት እህን ሳዳምጥ ለካስ ሁሉም ፍጣሪ የፈቀደው ነው የምሆነው ክብር ለሱ ይሁን አባ አመሰግናለው እድመና ጤና ይስጦት የድንግል ልጅ🙏 በፀሎት አስቡኝ ዎለቴ ሚካኤል🙏🙏
@fantanesh7777
2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን
@temesgenalemyirga7557
2 месяца назад
እግዚአብሔር በቃሉ እየደገፈ በሕይወት ይኖራል። ቃለ ሕይወት ያሰማህ ቀሲስ!
@enatgirmadigira2238
Месяц назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@IcKsa-k4g
2 месяца назад
አሜን፡አሜን፡አሜኔ፡ቃለ፡ህዪወት፡ያሠማልን፡በእድሜ፡በፀጋ፡ጠብቆ፡መንግሥተ፡ሠማዪ፡ያዋርሥልን፡
@ማስሬየጌታ
2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@ddff8473
2 месяца назад
amen amen amen kale hiwet yasemalin memihrachin ❤❤❤❤❤❤
@ወልድያሚዲያ
2 месяца назад
አሜንነሜንአሜን ቃለ ህይወትያሰማልን ተመስገን አምላኬ ሆይ
@sarahmangesto6045
2 месяца назад
አሜንአሜንእግዚአብሔርይመስገንቀሲስቃልህይወትያስማልን
@TirunehAdane
Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ። እኛ ይህንን የእግዚአብሔርን ቃል የህይወት ቃል እምንማርም መንፈሳዊ ለውጥ ይስጠን ። አሜን
@SelamMesele-i3n
2 месяца назад
ቀሲስ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም የሚያበረታ ትምህርት ነው መምህር በጣም ችግር ላይ ነኝ እግዚአብሔር እንዲረዳኝ የፀሎት ሀይል እንዲሰጠኝ እባክህ ፀልይልኝ። ምን ላድርግ እምነቴ በመከራዬ እጅግ ደክሟል ልቤም በእግዚአብሔር አልጸናም ።
@MintesinotLema
2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን፤ የአገልግሎት እድሜዎን ያርዝምልን።
@EmebetAkanie
2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን
@ማስሬየጌታ
2 месяца назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ጌታ የኔ አንደኛ አሸናፊ አባቴ ሆይ ይኼን እምነት በዉስጤ ሙላ ሁሉ ካንተ ባንተ ነዉና አሜን የኔ አስተማሪ ጌታ መንፈስቅዱስ ሆይ አቤቱ አመሰግንሃለሁ አሜን
@riyapatummaafilputhanathan2667
2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር የታመነ እርዳት ነው
@azebfisseha7665
Месяц назад
አሜን! ቀቃለሕይወት ያሰማልን!ቃሉ ሀይል በኔ ላይ ይስራ!
@MeronMe-pm2ul
Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@misrakaleka5704
2 месяца назад
አሜንንን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህሬ
@ተስፋ-fv6hx
2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ጌታዬና መዳሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ አባቴ ተመስገንልኝ ቃለ ሂዎትን ያሰመልን መመህራችን ፈጣሪ በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AaBb-ob3uo
2 месяца назад
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን💐💐💐
@zewdnesh4830
2 месяца назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን
@zena4992
2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@samitade4478
2 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።
@aregashgebere
Месяц назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️
@agazitealemlej
Месяц назад
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kale hewet yasemalen
@hfhfhhndnfnbf
2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ይስማን ❤❤❤
@fikertefentahun9800
2 месяца назад
ቃለ-ህይወት ያሰማልን! መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት!
@buzayewberhanu3488
2 месяца назад
አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@27360r
2 месяца назад
Amen, yehunelegn emnete beqalu yeteagezelegn! Kesis, Kalehiwot yasamalen!
@temesgenbekele8071
2 месяца назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ!!!
@Belayneshtadese-p4i
2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
@AO-ce6sv
2 месяца назад
Amen amen 🙏 Kabru Yesfa Semu Beruck Yehun Gettaye. Egziabher Hulem Kene Gar New Aytewegnem. Tebarekelen Kessis 🙏♥️
@sebleyic7667
2 месяца назад
ቀሲስ በጣም ቃላት ያጥረኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አንቱ አለማለቴ ችግር ካለው አላውቅም ግን ሠውን መውደድ ማክበር እንጂ አንቱ ማለት ብዙም አይደለሁም
@bitanyaseifu-yn9nh
2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ሥለትምህርትህ ቃል የለኝም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ቤተሠቦችህን ሠላም ያርግልህ ❤❤❤
@eydchcjfbh7507
Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🥰🥰🥰
@sewalemgetaneh7016
2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤❤❤
@Dabot-sz8td
2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@senaySelam
2 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏❤
@Sara-j9c6e
2 месяца назад
የልጅቷ ታሪክ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባረክ አውነት
@AjebushBerhanu
2 месяца назад
ሁለተኛ ጊዜ ነው ምሰማ ቃልዮት ያሰማልን
@burtegirma757
2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እናመሰግናለን
@እርጉእርጉ-ዸ7ኘ
2 месяца назад
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መድሀኒያለም ይጠብቅልን አባታችን ሳዝን መንፈሴ ሲታወክ ቀጥታ የናንተን ትምህርት ነዉ የማዳምጠዉ በእዉነት 🙏💞💞🙏🙏💐🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💐💐🙏💞💞
@mekdestesfaye5726
2 месяца назад
አሜን ቃለህይወት ያስማልን ያገልግሉት ዘመኖን ይባርክልን
@ጋልክርስቶስ
2 месяца назад
Amen amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ellazewde8838
2 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@zewdikesete8509
2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አይነልቦናችን ይክፈትልን
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
2 месяца назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ምጣፍጥ ት/ቲ መድኃኔአለም ይሪዳን🤲❤️
@2011Tehetena
Месяц назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የተማርነውን እግዚአብሔር በልባችን ያሳድርልን
@Sara-j9c6e
2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን ቀሲስዬ🙏🙏🙏
@eduam2859
2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሳምልን በጣም ገንቢ ትምህርት ነው::
@millionyohannes1036
2 месяца назад
Kale Heiwet Yasmalin Memher Egiziabher Yebarkhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@kedestkasa4667
2 месяца назад
አሜን🙏🙏🙏ቃለህይወት ያሰሜልን🙏🙏🙏
@Tsebeiuarega6641
2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@SelenaKassa
2 месяца назад
Amen amen amen🙏🙏🙏
@عاشهالماس-ر7م
2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አባታቸን ቃለህደወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏
@tigikidan5825
2 месяца назад
አሜን፫ ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን
@AbayTeklu-n3j
Месяц назад
አሜን ቃል ህይወ ት ያሰማልን
@AskalA-o2v
2 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ወርቅአፈራሁመለስ
2 месяца назад
አሜን
@mekdelawittilahun822
2 месяца назад
አሜን 🙏🙏🙏🙏ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን አዎ
@kassechtesfaye8773
2 месяца назад
አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት የሰማልን🙏
@abelhidase1226
2 месяца назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤
@BiniyamBelete-q1e
Месяц назад
Amen egezeabeher yebarkeh kesis
@Geni2105
2 месяца назад
Amen Kale hiwet yasemaln 🙏
@gelilaweldesemayat9736
2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@tamirenordhagen8776
2 месяца назад
አሜን አሜን🙏🏻ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏻
@haimanotworku5590
2 месяца назад
Amen Kalehiwot yasemaln
@IdelawtAlemu
2 месяца назад
ቃለ ህይወትን ያሰማለን አባተችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yohanikirstos9081
2 месяца назад
Amen kalehiwot yasemallen
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
2 месяца назад
❤አሜን አሜን አሜን ❤ ያሰተማር ልውል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሠማልን ❤❤ የሚያምን ልብ ስጠኝ ጌታ ሆይ ❤
Далее
53:51
|| እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket #tmh
Просмотров 16 тыс.
20:33
በአንድ ወር ውስጥ መለማመድ ያለብን መንፈሳዊ ቁም ነገር Kesis Ashenafi #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet
Просмотров 3,8 тыс.
13:20
ХУДШИЕ ВЫБОРЫ в США
Просмотров 505 тыс.
00:53
Ледник 1:0 Мужик
Просмотров 1,3 млн
25:10
ОБЗОР ОБНОВЛЕНИЯ STANDOFF 2 0.31.0 - Nightmare
Просмотров 159 тыс.
25:01
НЕ ДУМАЮ, ЧТО ВЫ СМОЖЕТЕ УСНУТЬ
Просмотров 635 тыс.
17:28
የዘመረ ሁሉ የተሻገረ ነው?እግዚአብሔር እግዚአብሔር ያለሁሉ መንፈሳዊ ነው? Kesis Ashenafi #habesha #ethioforumኢትዮፎረም #newmusic
Просмотров 1,3 тыс.
30:32
ሰው ዕድለኛ የሚሆነው ይህንን ሲያውቅ ነው። Kesis Ashenafi
Просмотров 60 тыс.
12:07
ሙሳ ቢሂ አብዲ የምስራች ለኢትዮጵያ አሰሙ ዲፕሎማቱ ተባረሩ
Просмотров 4,3 тыс.
1:23:11
13ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ከገጠር ድንግል ሆና አዲስ አበባ መጥታ ለዚህ ሁሉ ምስቅልቅል የዳረጋት የአክስቷ መዘዝ
Просмотров 29 тыс.
18:44
በጸሎት ጊዜ መጠየቅ ያለብንን እና ፈጣን ለውጥ የሚያመጣልን። Kesis Ashenafi/#habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet#ኦርቶዶክስተዋሕዶ
Просмотров 24 тыс.
16:41
እግዚአብሔር ፈጥኖ መጠጊያ እንዲሆንላችሁ የምትፈልጉ Kesis Ashenafi #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet #ተዋህዶ
Просмотров 3,6 тыс.
16:02
በውስጣችን የምንቸገር ሰዎች። Kesis Ashenafi #habesha #ethioforumኢትዮፎረም #duet #ሃይማኖት
Просмотров 2,5 тыс.
34:48
ኣጋንንት ዘባርርን ዘርሕቅን ጸሎት ድርሳን ሸውዓተ ሊቃነ መላእክት ; "መዓልታዊ ኣብ ቤትና ንግሆ ንግሆ ፣ ከፊትና ክንሰምዖ ዝግብኣና ፀሎት "
Просмотров 105 тыс.
17:54
ከዚህ በኋላ አታዝኑም። Kesis Ashenafi #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet #newmusic
Просмотров 4,3 тыс.
15:48
የተረጋጋ ሰው ልቡ ያረፈ ሰው ለመሆን። Kesis Ashenafi #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet
Просмотров 5 тыс.
13:20
ХУДШИЕ ВЫБОРЫ в США
Просмотров 505 тыс.