Тёмный

ልብ አንጠልጣዩ የልብ ቀዶ ህክምና! በኢትዮጵያ የልብ ህክምና ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ውስብስቡ የልብ ቀዶ ህክምና... 

Eyoha Media
Подписаться 573 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

ልብ አንጠልጣዩ የልብ ቀዶ ህክምና! በኢትዮጵያ የልብ ህክምና ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ውስብስቡ የልብ ቀዶ ህክምና...
#Ethiopia #Dr_Fekede #Health

Развлечения

Опубликовано:

 

24 авг 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 135   
@hewanendewaza9745
@hewanendewaza9745 3 года назад
አብሳሪው መልዐክ ቅዱስ ገብርኤል በለተቀኑ ያላሰባችሁትን ደስታ ያብስራችሁ ለታመሙት ምህረትን ከፈጣሪ ያሰጥልን አሜን የሰው ደስታ ሚያስደስታችሁ ትንሽ ነው የቀረኝ በቅንነት ሙሉልኝ ስወዳችሁ
@user-jq5fm3cf2o
@user-jq5fm3cf2o 3 года назад
O.o
@woinshetmersha3764
@woinshetmersha3764 3 года назад
አኪም ማለት እኮ ከእግዚአብሔር በታች አባት ማለት ነው እንደአንተ አይነት እውቀት ያለቸውን ለምስኪን ወገን የሚደርሱ ምሁራን እግዚአብሔር ያብዛልን እውቀታችሁን ሳትሰስቱ ወገንን የምትረድ ዶክተሮች እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@tengutmarew1613
@tengutmarew1613 3 года назад
እግዚአብሔር ቀጥሎ ዶክተሩ መመሥገን አለበት አሁንም እመብርሀን ጥበቡን ትጨምርልህ እግዚአብሄር ጨርሦ ይማርህ
@selamasfaw8662
@selamasfaw8662 3 года назад
ኮራሁብህ ዶክተር። ቀዶ ጥገናው ምን ያህል ከባድ እና የተወሳሰበ እንደሆነ መገመት አያዳግትም። እዚች ሀገር ላይ ብዙ ተስፋ የሚያስቆርጡ ነገሮች አሉ ወደፊትም ሊኖሩ ይችላሉ። ይሄንን ሁሉ ነገር ተቋቁመህ በዚህ ወጣትነት እድሜህ ገንዘብን እና የተሻለ ኑሮን መርጠህ ባለመሰደድህ አከብርሀለሁ ከፍ በልልኝ። እግዚአብሔር በስራህም በኑሮህም ካንተ ገር ይሁን። ጀግናዬ!!!!
@fetandemile5973
@fetandemile5973 Год назад
እደት.ማግኜትይቻሊሆን.
@edenz7956
@edenz7956 3 года назад
ዶክተሩ በጣም እሚደነቅ ነው እውነት ነው ጀግና ነሕ ሺ አመት ኑር::
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 года назад
ስለ ሁሉም ነገር. እግዚአብሔር ይመስገን ከፈጣሪ በታች. የተባርክ ዶክተር. መመስገን. ያለበት ስው ነው እንዳአንተ አይነቱን ያብዛልኝ. እውቀቱን ይጨምርልህ. እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ. ወንድሜ. የታመሙትን. በምህርት እጇ ትዳብሳችሁ እመቤቴ
@dawite5944
@dawite5944 3 года назад
ጎበዝ ጀግና ነህ ዶክተር እንዳንተ ያለ ጥበበኛ የብዛልን የታመመውንም ፈጣሪ ጨርሶ ይማረው በውነት በጣም የሚደነቅ ነው አገራችንም ልትሸልመው ልታደንቀው ይገባል ።
@-kalekidusanetube3285
@-kalekidusanetube3285 3 года назад
እግዚአብሔር ከዚህየበለጠ ጥበብንና እውቀቱን ያድልህ ዶ/ር እንዳንተያሉትን ፈጣሪ ያድለን የታመመው ልጅም አክሎ ምህረትን ይላክልህ ዶ/ር በርታልን!!
@anbe332
@anbe332 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማርክ ዶክተር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥክ
@user-qp2fz6wp5y
@user-qp2fz6wp5y 3 года назад
ዶክተር እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ሙያ የማዳን እጆቹን አብሮ ይዘርጋልህ በውነት በጣም ደስ ይላል ነገር ግን ከታማሚውም ቤተሰብ የእግዚአብሔርን ስም ስታመሰግኑ አልሰማሁም ከሁሉም በላይ መመስገን ያለበት እግዚአብሔርነውና
@pantupantu6614
@pantupantu6614 3 года назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ አይዞክትድናለክ ዶክተር እጅክ ይባረክ እውቀቱን ይጨምርልክ ደስ ይላል
@user-uo2jl7qr5l
@user-uo2jl7qr5l 3 года назад
ታማሚው እግዚአብሔር ይማርህ ዶክተር የሚገርም ጽናት አለህ ሀገራችን እኮ እጅግ ትላልቅ ልጆች አሉዋት
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 3 года назад
በመጀመሪያ እንኳን ማረህ መጨረሻውም ያማረ ይሁን ወጣት ስለሆንክ ትድናለህ ፡ ክብር ለኢትዮጲያውያን ደክተር ክብር ለእግዚአብሔር ጥበብ ለሰጣቸው ፡ እኔም ከሀገሬ የወጣሁ ት በልብ ኬዝ ነው ከዛም በህክምና ሰከታተል ቆይቼ አንድ ልጅ ወልጄ ቀዶ ጥገን ተደርጎልኝ 11አመቴ ነው በጠም ሰላም ነኘ ፡ የምመክርህ ግን ዶክተ ሮች የሚሰጡህን በትክሉ መውሰድ ሁሌም እራስህን አሳምነህ ከጤነኞች አኩል ማድረግ ነው በርታ ልጄ እ/ር ይጠብቅህ
@haymanotworku4050
@haymanotworku4050 Год назад
ዶር እግዚአብሔር እውቀትን ይጨርልህ ለሁሉም የልብ ህመምተኞች እግዚብሔር መፍትሔ አድርጎሀል እኛም የችግሩ ተጋላጭ ነን ፈጣሪ እኛን ይርዳን ዶር እርዳታህ ያስፈልገናል ዶር ዶር???
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 3 года назад
ጥበብን እውቀትን ለሰው ልጅ የሰጠ አምላክ ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን !!! ዶ/ር አንተም ለዚህ ሙያ ስለተመረጥህ ደስ ሊልህ ይገባል ! በበኩሌ በጣም ደስ ብሎኛል ! ወንድሜን ፣ ልጄን ፣የራሴን ቤተሰብ ህይወት እንደታደግህ ቆጥሬአለሁ !!
@rehanamume8645
@rehanamume8645 3 года назад
እንዳንተ አይነትሺ ይወለድ ፈጣሪ ጨምሮ ጥበብን ይሰጥክ Long Live
@Cece-qe3df
@Cece-qe3df 3 года назад
ስለማይነገረው ስጦታአ እግዝያብሂር ይመስገን ወድሜ አካን ደሳለህ አመብረሀን ለታመሙት ሁሉ ምህረትን ትላክላቸው ዳክተሩም ፈጣሬ አድሜ ይስጠው
@AY-fk1mh
@AY-fk1mh 3 года назад
Wonderful, I am proud of our Dr. Fikadu. GOD bless your hand , brain....
@dannad1289
@dannad1289 3 года назад
በጣም ደስ ያለኝ ነገር የምጸልሁልኝ ሰዎች ብቻ ነው የነገርኩት አለ ዶ/ር እግዚአብሔርም ይባርክ አሁንም እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛልክ የእግዚአብሔር ጥበቃ ለአንተም ለቤተሰቦችም እንድሁም ከአንተ ጋር አብሮ ለምሰሩት እግዚአብሔር ይጠብቃቸው !!
@Mengistu337
@Mengistu337 3 года назад
አምላክ ጥበቡን ይጨምርልህ ምርጥ ስራ እናመሰግንሀለን ዶክተር
@NextGeneration365
@NextGeneration365 3 года назад
Thank you Dr , ethiopian government should give him a recognition for this amazing Dr and I want call him our Hero ❤️.
@user-vu9op7sh4q
@user-vu9op7sh4q 3 года назад
From Eritrea እግዚአብሔር ይመስገን እንካን በስላም ጨረስክ እኔ እንደ አንተ ልቢ ተስርቶዋል አይዞሕ አሁን ትነሳለህ እግዚአብሔር ታላቅ ብቻ አመስግን ብቻ በሓኪም የምትባለው ሁሉ አድርግ እሺ ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 3 года назад
እግዚአብሔር እንኳን ረዳህ !! በጣም ደስ ይላል !!
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 3 года назад
Egizabeher yebarkhe !!!!🇪🇷=❣️
@fetandemile5973
@fetandemile5973 Год назад
ስልክ.ላኪልኘ.መረጃለመጠየቅ.ነበር
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ገና ብዙ እናያለን ።
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 3 года назад
Good job Doc
@tsigelesanawerke3385
@tsigelesanawerke3385 3 года назад
እግዚአብሔርን ማመን እንደዚህ ነዉ
@zemadaily
@zemadaily 3 года назад
አዲሱ ዘመን ለሁላችንም ፍቅር እና ሰላምን ያብዛልን መልካሙ ሁሉ አብሮን ይለፍ ወደ ቀጣይ አመት መጥፎ ሁሉ እዚዉ ይቅር
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 3 года назад
ዶክተር ፈቀዱ የምትደነቅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-ew5op8ox1i
@user-ew5op8ox1i 3 года назад
እሰይ እግዚያብሄር ይመሰገን
@genetgkidan7220
@genetgkidan7220 3 года назад
በጣም አስገራሚ በጣም ድንቅ ስራ የኛ ጀግና የህዝብ አለኝታ ነህ በጣ ኮራንብህ በርታ ጠንክር አንበሳ ተባረክ
@user-ev3td9ep1j
@user-ev3td9ep1j 4 месяца назад
ደስታ ብቻ ነው የሚነገረው የትንሿ የአርሴምዬስ ነገር የዘላለም ቁስል የተሰጠን ቤተሰቦችስ ዛሬ ከቤት ከወጣች 1 ወር ሆናት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያማል እናትና አባት በልጅነታቸው ተሰበሩ
@muluf7616
@muluf7616 3 года назад
God bless you Dr thank you helpe this is people thank you again God bless
@rediettadesse2828
@rediettadesse2828 3 года назад
Doctoroch betam gobezoch ... meshelem alebachihu
@user-mh6or4bs4z
@user-mh6or4bs4z 3 года назад
_ኣባታችን _እንኳን ልጆትን _ቅዱስገብርሔር አተረፈላቹ _እውነት ኢትዮፒያውስጥ እደዚህ የልብህክምና ቀዶ ጥገና በመጀመሩ በጣም ደስይላል _እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርለት _አይዞክ ወንድማችን እግዚአብሔር የቃጠራትን ክር እሱ ሳይበጥስ አይኖርም።
@user-by2ek4he7q
@user-by2ek4he7q 3 года назад
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን ዶክተሩ እድሜ ከጤና ይስጥህ በእውነት 💐💐💐
@aazaaza8984
@aazaaza8984 3 года назад
እግዚአብሄር ጨምሮይማረህ
@tsegaberhan2382
@tsegaberhan2382 3 года назад
እውነትም ጀግና! ኢትዮጵያችን ባንተ ትኩራ።እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድልልን።
@kadstbelay2780
@kadstbelay2780 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ቸር ወሬ ያሰማን ለአገራችን ዶክተሮች ወንድማችን ምህርት ያመጣልህ
@svxjej9660
@svxjej9660 3 года назад
አተንየወለች ማህጸን ትለምልምን እመብርሀን ጥበቡንትጩምርልህ
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 3 года назад
ወንድሜ እንዳልክ እንኳን እግዚአብሔር አዳነህ አባቱ እንዲሁም ቤተሰብ በሙሉ እንኳን ደስ አላየችሁ
@mentameremebet4619
@mentameremebet4619 3 года назад
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ
@SeyaFinshing-tm1hj
@SeyaFinshing-tm1hj 8 месяцев назад
,,ምርጥ በጣም ደስ የሚል ዜና
@banjibanji425
@banjibanji425 3 года назад
አንበሳ አንበሳ በጣም ጎበዝ በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር ያግዘን ወንድሜ በርታ🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@senaittsegaye9297
@senaittsegaye9297 2 года назад
God bless you Dr 🙏🏾 you r God sent 😇 keep shining
@etetutirunhe9064
@etetutirunhe9064 3 года назад
እጅግ አኮራህኝ የኔዶክተር የኔልጅ አገራችንን አኮራሀት አጅህ ሁሌ ነብስ ይዝራ ለተጨነቀ መድሐኒትሁን እግዚ አብሔር ሁሌ ካነተጋር ይሁን በጣም ደስ አለኝ እመቤቴ የክርስቶስ እናት ድግለ ማርያም ካንተጋር ትሁን አሜን
@romanasrat8038
@romanasrat8038 8 месяцев назад
Egziabher ye ejochehen sera ahunem yebare Dr fekede tebarek
@hahahahaha8629
@hahahahaha8629 3 года назад
እውነትም ጀግናነህ ወላሂ ጀግናነህ በርታልን የኔ ወዲም
@ayahlushwoldeyes9619
@ayahlushwoldeyes9619 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለዶክተራችን ጥበብን የሰጠህ አምላክ እድሜና ጤና ከጥሩኑሮ ጋር ይስጥህ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ በሽተኛውንም ጨርሶ ይማርህ በጣም ደስ ይላል
@hirutasefa2726
@hirutasefa2726 3 года назад
Dr tebarek bagere hkmna koraw bertu bertu .
@user-sx8se9hu6g
@user-sx8se9hu6g 3 года назад
ይህ፡ዶክተር፡በድጋሚ፡እግዚብሄር፡ጥበቡን፡ያብዛልህ
@endalezewdie4109
@endalezewdie4109 3 года назад
ከረጅም አመታት በኋላ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ከዚህ በላይ ትሆናለህ ምክንያቱም በጣም ቅን ስለሆንክ
@tesfaneshabraham6784
@tesfaneshabraham6784 3 года назад
Great job Doctor!! It's amazing I also had Heart surgery before three years ago in Kenya Tenwek hospital. Before the surgery as Endalkachew said I was very thin and even I can't walk properly but now thanks to God I'm very strong and can do any thing I want by my self. Like Dr. Fekade my Doc was also very humble and he was praying for me until he did the surgery his name was Professor white.
@kidisttesfaye7234
@kidisttesfaye7234 3 года назад
ዘመንህ ይባረክ ዶ/ር
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 3 года назад
አምላክ ከዚህ በላይ ጥበቡይ ይግለፅልህ ዶክተር ።እንዳልክም ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ
@hebtshhebtsh818
@hebtshhebtsh818 3 года назад
Egzabhar yimesgen tbebun yabzslih
@senaitgenatu8069
@senaitgenatu8069 3 года назад
Wow endet des yelal egezabher kengid yerdachu lelam bezu sew andtadenu egezabher yechrmerbet GOD BLESS YOU DOCTOR
@blackjesus1976
@blackjesus1976 3 года назад
Dr Fekade egzihabher yekfelhe abo betam telek sew Neh .. ye Ethiopia mesaleee .. Thank you for all you do .
@user-ll2gx8mw2s
@user-ll2gx8mw2s 3 года назад
አላህ የሸረህ
@yotamerat420
@yotamerat420 3 года назад
ጀግና ነህ እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይስጥ !!!አንተ እንደዚህ የታመሙትን ታድናለህ እኔ በሃኪም ስህተት ችግሬን ሳይረዱኝ የልቤ ጡንቻ ተበላሽተው ይኸው በሰው አገር በስደት እገኛለሁ ከመዳኒት ውጪ ህክምና እዳታ እደማይቻል 35% ነው ልቤ የመስራት አቅሙ ብችል በስልክ ባወራህ ደስ ይለኝ ነበር !!!
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 Год назад
እድሜና ጤና ይስህጥህ መሰልህን ያብዛልን
@woinshetmersha3764
@woinshetmersha3764 3 года назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
@alfa9968
@alfa9968 3 года назад
ዶክተር የቄሮንና የመሳዮቹን አይን ይያዝልህ
@bisratdelelegn4474
@bisratdelelegn4474 3 года назад
God bless you doctor
@hirutasefa7976
@hirutasefa7976 3 года назад
Waw😃😀😄💖💝💝 you did good
@mewe4713
@mewe4713 3 года назад
Egzabher melkam new❤💯🇪🇹
@user-hb7ru1oq6w
@user-hb7ru1oq6w 3 года назад
ጎበዚ ነክ በርቱ አለህ ያግዚክ በቺሎተክም ይጨምርልክ
@senaithaile3790
@senaithaile3790 3 года назад
Egziabhir Yemareh!!!
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለን! ዶክተሩን ሳላመሰግን አላልፍም ብዙ እንዝህላሎች ስንቶቻችን ቤተሰቦቻችንን አጥተናል!
@dissehsn4021
@dissehsn4021 3 года назад
የተሞላ መሳሪያ ቢኖር እገራችን ላይ I think Our doctor is very capable to do the job.
@ahmedsul1138
@ahmedsul1138 3 года назад
የኔጀግና በርታ ደሀንም እያየህ እሺጀግናዬ
@user-jv5kl7tu9t
@user-jv5kl7tu9t 3 года назад
እግዚአብሔር ሰርሶ ይመርህ
@yehilimenafakiappes5712
@yehilimenafakiappes5712 3 года назад
Libua betam yimetal
@ahmedsul1138
@ahmedsul1138 3 года назад
እድሜህን ይጨመርልህ
@user-pl9po7un6j
@user-pl9po7un6j 5 месяцев назад
Alah yemereteh that doctor lesewu yalew kbr yubekal betam new yadenekut❤❤❤
@tegesthabtamu5493
@tegesthabtamu5493 3 года назад
ጨርሶይማርህ ወድሜ ዶ/ር ም1000 ዓመት ኑርልን አሜን አሜን!!
@rabee3call898
@rabee3call898 3 года назад
Alahu akber mashalah desilal edme yistsh wendme
@muluemebetdegefe7394
@muluemebetdegefe7394 3 года назад
እመቤቴ ዕዉቀቱን ጨምራ ትስጥህ
@ahmedsul1138
@ahmedsul1138 3 года назад
ፈጣሪይማርህ ወድሜ
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 3 года назад
Egizabeher cherso yemarhe yene wendem 🙋🏽‍♀️
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 3 года назад
Egizabeher melkam new✝️
@weysewweysew964
@weysewweysew964 3 года назад
Wow
@tesheketema7357
@tesheketema7357 3 года назад
Wow '''''''''''!!!!!!
@mdvip3327
@mdvip3327 3 года назад
እኳን፡ደስ፡አለህ፡ወድሜ፡ጨርሶ፡አላህ፡አፊያህንይጥህ
@najatnajat3775
@najatnajat3775 Год назад
Allha edmi chamero yestek enamsagnalen doctor
@sosoabdul5013
@sosoabdul5013 Год назад
adirashewu yeti new yemiyako yonigeregni
@bosibosi969
@bosibosi969 3 года назад
Egzaber yeimarhe weindema deoiketer eweiketun yabizalehe
@enatehiwotebirtukan3571
@enatehiwotebirtukan3571 3 года назад
Hagere tesfa alat,hagere wend alat,hagere set alat egziabeher y ethiopian lejoch yibarek
@nardosnegatu4772
@nardosnegatu4772 3 года назад
Egzabehare yestehi hulame amerohin beruhi yaderegelehi
@user-lq2xo8mu1h
@user-lq2xo8mu1h 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ጨርሶ ይማርዎ ወንድማችን ግን አንድ ጥንቃቄ ማድረግ ያለባቸው ነገር ኩሩና ቫይረሱ ጋዜጠኛው እርቀቱን በጠበቁ እንደዚህ አይነት ቀዶ ጥገና የተሰራለት ነው በጣም ጥንቃቄ በደርግ እንደ ሰው ቢያስታምም ሰው ባይበዛ ሰው ግላብ ማስክ በላስቲክ ጋዎን ቢለብሱ ጥንቃቄ ጥንቃቄ ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ ቢሆን ለዶክተር እግዚያብሔር ይባርክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ዶክተር እንኳን ደስ ያሉት በድጋሜ
@emuyekindie1364
@emuyekindie1364 3 года назад
Egzibher cherso yemareh doctor tebebun yechemerleh
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 3 года назад
እሰይ ቸር ወሬ ያስማን እስኪ
@OmanOman-ob5cc
@OmanOman-ob5cc 3 года назад
👍👍👍👍👍
@bayushendreas9860
@bayushendreas9860 Год назад
ስልካቸውን አስቸኳይ ነው
@Farhiaali682
@Farhiaali682 3 года назад
😭😭😭😭
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 3 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-xw2vm4bo9z
@user-xw2vm4bo9z 3 года назад
Egezabher ymesgen
@adengebrekidan5604
@adengebrekidan5604 3 года назад
Doketere anetene yeweledwote Enate abate enedete tadlewele emebetahene deqele mareyame tetebekeke geqenaye emekalewe banete doketere⛪💒⛪💯🗼💚💛💟
@sinetayhugizaw9595
@sinetayhugizaw9595 6 месяцев назад
በሀገር ዶክተሮች ኮራን ዋናው ፈረንጅ ማከሙ አይደለም የኞ ሀገር ዶር ብቃት ኮርተናል በርቱ ከእግዚአብሔር ጋር ሰው ሲድንላችው ደሞ እግዚአብሔርን ማመስገን ልማዳችው አድርጉ በሡ ፍቃድ ነው ሁሉ ነገር ሚከናወነው
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 3 года назад
Dislike ያደረጋችሁ ሰዎች ምን ጉዶች ናችሁ ደደቦች ከባዱን ውስብስቡን የልብ በሽታ ይስጣችሁ አህዮች።
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t 3 года назад
ትክክል
@tarikubirhanu7334
@tarikubirhanu7334 3 года назад
ስላም ለሀገራችን ቻናላችን ስብስክራይብ እያርጋችሁ አበርታቱን
@sofantakalu3264
@sofantakalu3264 3 года назад
Eski mejemrya amesgnu Berta belu yegan tawakiwoch
@richwolo9414
@richwolo9414 3 года назад
Eyoha modiya እስኪ የዶክተሩን ስልክ አስቀምጡልኝ በፈጣሪ እህቴም በልብ ህመም እየተሰቃየች ነው ተባበርኝ
@mezgebufentea2419
@mezgebufentea2419 3 года назад
መልካም ስራ ነው ጋዜጠኛው ግን በዚህ የኮራና ጊዜ ከታካሚዎች ጋ መቅረብ የለብህም ቀዶ ጥገና ያደረገ ታካሚ እስከሚያገግሙ ድረስ ከፍተኛ ጥንቃቄና እንክብካቤ ስለሜያስፈልጋቸው ከነሱ ጋ ባትጠጋ መልካም ነው
@hawltudemeke9327
@hawltudemeke9327 Год назад
D /R አኬ መቸነው እሚገባው እዚያ ሆስፔታል?
@HanaAlemayehu-vn4my
@HanaAlemayehu-vn4my 6 месяцев назад
አድራሻውን ፈልጌ ነበረ በኢትዮጵያ የት ሆስፒታል እንዳለ የምታውቁ እባካችሁ ተባበሩኝ
Далее
когда повзрослела // EVA mash
00:40
Просмотров 886 тыс.
220 volts ⚡️
00:16
Просмотров 131 тыс.
ЭКСПРЕСС разбор стиралки
0:39