Тёмный

አለምን ያስደነቀው የልብ እጢ!! በተሳካ ሁኔታ ወጣ?// የልብ ጠጋኙ ማስታወሻ ፀኀፊ በዶ/ር ፈቀደ አግዋር 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 60 тыс.
50% 1

Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision​
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

Развлечения

Опубликовано:

 

10 сен 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 102   
@leultadesse7399
@leultadesse7399 2 года назад
Thank you very much. Jehovah has helped you to succeed in this The little girl operation.Jehovah bless. you.
@abeggar7016
@abeggar7016 2 года назад
የምወደውን ታናሽ ወንድሜን እጅግ ፈታኝ የልብ ቀዶ ጥገና በማድረግ ሁለተኛ የመኖር እድል ሰጥቶልኛል። እድሜው ይርዘም።
@abeggar7016
@abeggar7016 2 года назад
@Fetiya Sherif በጣም እጁ መድሃኒት የሆነ ዶክተር ነው። ወንድሜ ቀዶ ጥገና ከተደረገለት በዃላ ቅንጣት ያህል ችግር አልገጠውም። ባንድ ጊዜ ነው ተሽሎት ወደ ስራ የተመለሰው። ዶክተሩ ችሎታ ብቻ ሳይሆን እጁ መድሃኒት ሆኖ የተቀባ ሰው ነው። በእውነት እግዚአብሄር ጤናና እድሜ እንዲሰጠው እመኛለሁ። መታከም የምትፈልጉ እድሉን ተጠቀሙበት።
@abeggar7016
@abeggar7016 2 года назад
@Fetiya Sherif ሰሞኑን እንዲያውም ወሎ፣በጦርነት የተጎዱ ወገኖቹን ገጠር ድረስ እየሄደ እያገለገለ ነው። ብዙም አትፍሪ።ቀላል ነው።መታከም አለብሽ።
@fetandemile5973
@fetandemile5973 Год назад
በናትሸ.አደት.ላግኘዉ.ልጂታምብኝነዉ
@sasrat7146
@sasrat7146 2 года назад
DR. FEKEDE We are very grateful for the respect you showed to the family and value thier belief. May Jehovah bless you for your kindness and use you to save more people.
@bethasrat7911
@bethasrat7911 2 года назад
በጣም
@demelashafework8002
@demelashafework8002 2 года назад
በጣም ነው የምናመሰግንህ ዶ/ር የወሰድከው እርምጃ እምነት የሚጠይቅ ነው ። ስለ ይሖዋ ምስክሮች የሰጠሀው ምስክርነት በጣም ደስ ይላል ሆኖም የሃይማኖታቸው ትእዛዝ ሳይሆን የሁሉም ነገር ፈጣሪ የሆነው ይሖዋ ለሰው ሁሉ የሰጠው ሕግ ነው ።ስለዚህ የወሰድከው ሃላፊነት አምላክንም የሚያስደስት ነው ።በርታ እንላለን።
@sabelatebebu3950
@sabelatebebu3950 2 года назад
ዶክተር በጣምደስ ብሎኛል ያለደም ሰርጀሪ ላልከው መመሪያውን ለሰጠው አምላክ ምስጋና ይድረሰው አምላክ ስለረዳህ እሱን እናመሰግናለን ።
@wengal1teferi287
@wengal1teferi287 2 года назад
ዶክተር ያለ ደም ለሰጠኧው ህክምና በጣም አመሰግንሀለው አምላክ ይባርክህ ከነቤተሰብህ የበረከቱ ተካፋይ ያድርግህ።
@tsegeergetu1047
@tsegeergetu1047 2 года назад
0d
@samsonbenti6979
@samsonbenti6979 2 года назад
Our God jehovah may bless him...
@zewdenadew524
@zewdenadew524 2 года назад
@@wengal1teferi287 Hi
@nardostesfaye6144
@nardostesfaye6144 Год назад
እውነት ዶክተር ይሖዋ አምላካችን ከነቤተሰብህ ይባርክህ የህፃኖን ህይወት ለማትረፍ እና የወላጆቾን አመለካከት ስላከበርክ ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏😊
@mikiyas2769
@mikiyas2769 2 года назад
ደም እንዳንወስድ ምከለክለን ሀይማኖታችን ሳይሆን በመጽሐፍ ቅዱስ የሰለጠነ ሕሊናችን ነው::
@mesaymiriye4564
@mesaymiriye4564 8 месяцев назад
Yeah👍👍
@wengal1teferi287
@wengal1teferi287 2 года назад
ዶክተር ያለ ደም ስለሠጠኧው ህክምና አመሰግናለሁ አምላክ ይባርክህ ከነ ቤተሰብህ የበረከቱ ተካፋይ ያድርግህ
@samsonbenti6979
@samsonbenti6979 2 года назад
Enem betam amesgignewalew....endeza yemiamnu ye yihowa misikr yibalalu haymanotachew...kaweksh anagriachew
@wengal1teferi287
@wengal1teferi287 2 года назад
አመሰግናለው እኔም የይሖዋ ምስክር ነኝ
@makdagodefay7215
@makdagodefay7215 2 года назад
እዉነት አንተ አንድኛ ነህ ❤❤❤ ቀና ልብ ያለህ ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ።
@edenasmare7412
@edenasmare7412 2 года назад
ዶክተር እናመሰግናለን ስለ ደምባልከው ላይ ደም እንዳንወስድ ያዘዘን አምላካችን ይሖዋ ነዉ እሱም አላሰፈረንም ሊሳካልህ ችሏል
@yoditteshome6033
@yoditteshome6033 2 года назад
May jehovah bless you & your family's
@bethasrat7911
@bethasrat7911 2 года назад
Waw Betam migerim Experience new ...very happy for the positive outcome. You have been used by our God Jehovah.... I also liked the respectful way you supported their beliefs and decision.
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 2 года назад
Thank you Doctor for your support👍🏾....all glory and praise goes to our God Jehovah🙏🏽
@belewgebeyehu5845
@belewgebeyehu5845 2 года назад
ዶር ውድ የ አብራክ ክፋይን እስከ ማጣት ድረስ እንኳን ለመፈተን ፍቃደኞች የሆንንበትን ቅዱስ-ጽሑፋዊ እምነታችንን ስላከበርክልን ከልብ እናመሠግናለን ። የማርካን ቤተሰቦች ይሖዋ አምላካችን እንዴት ይኮራባችሁ!!!!!
@elsatesfaye4088
@elsatesfaye4088 2 года назад
ይሐዋ አባት ይመሰገነ
@azebkebede4509
@azebkebede4509 Год назад
እጅግ በጣም ሊመሰገኑ የሚገባቸው ድንቅና ብርቅዬ ባለሙያዎች በየዘርፉ ያሉዋት ኢትዮጵያ ሀገሬ ምንኛ ታድላለች ሳይታወቁ በየቦታው ያሉትን እንደዚህ እየፈለፈላችሁ ስለምታስተዋውቁን EBS ቴሌቪዥን ምስጋናዬን አቀርባለሁ ዶክተርም እግዚአብሔር አምላክ ለምታደርጉት መልካም ተግባር እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎ
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 2 года назад
proud of you Dr. ዶ/ር እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥክ
@wubgech5588
@wubgech5588 2 года назад
ዶክተር በጣም ነው ንግግሮች ልቤን የነካው እግዚአብሔር አብዝቶ እውቀቱን ይጨምርልህ መልካም ሀሳብህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@samsonbenti6979
@samsonbenti6979 2 года назад
Dr betam betam liyu sew neh...beteley ye hitsanuwa ye bld alba kedo tigena liyu new...b/c ye welajochuwan wusane akbireh bemecheresih ena yetesaka mehonu ejig dess bilognal....yihowa amlakachin abizto yibarkih...!!!enakebrahalen...
@milkiyaslekeleh5175
@milkiyaslekeleh5175 2 года назад
Thank You, Doc for Your Service and for trying Your Best for Bloodless Surgery. Happy for Markan and my fellow Jehovas Witnesses committed for their Firm Bleave in Jah and his Principles
@alexdaved794
@alexdaved794 2 года назад
እኔጃ ቃላት የለኝም አገሬ ተስፋ አለሽ እያነባው ነው ያየሁት ዶክተር እግዚያብሄር ይጠብቅህ እግዚአብሄር ይስጥህ
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 2 года назад
እንዴት እግዚአብሔር ረድቶሀል ዶክተር ተመስገን ይሄንን ከባድ መንገድ እየመራ እየረዳ ያሳለፈህ ጌታ ይባረክ! ይህችስ የእግዚአብሔር ጣት ናት!!!!
@ehitewolde7535
@ehitewolde7535 3 месяца назад
God be with you and blessed
@meseretmengesha7062
@meseretmengesha7062 2 года назад
ዶክተር በጣም ነው የሚገር የእግዛብሄር ስጦታ ነው አሁንም እግዛብሄር አብዝቶ ይስጥህ ከነመላ ቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥህ እመብረሀን ትከተልህ ።
@solomontesfahun6601
@solomontesfahun6601 8 месяцев назад
Such a great patriot... God bless you!
@robeltsegaye7012
@robeltsegaye7012 2 года назад
ዋው ዶክተር የእውነት እናመሰግናለን።ዘመንህ ይባረክ እግዚያብሔር ዘመንህን፣ቤተሰብህን፣ የእጆችህን ስራ፣ይባርክልህ፤ ያሰብከው ይሳካልህ፣ የነካኸው ይለምልምልህ፣ የጠየከው ይሰጥህ፣ያየህ ሁሉ ይውደድህ፣ካላሰብከው ከፍታ ያስቀምጥህ፣ እድሜህም ይለምልም፣ይርዘም፤እግዚያብሔር ይባርክህ።
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 2 года назад
በእውነት ጀግና ነክ እግዚአብሔር ይርዳክ አሁንም በርታልን እናመሰግናለን❤👍💪👏🙏
@saradav2853
@saradav2853 2 года назад
እንኩዋን አብሮ አደረሰን ተባረኩ ዶክተር
@user-bh5ev6mn3j
@user-bh5ev6mn3j 2 года назад
ምን እንደምልህ አላውቅም ዶክተር ብቻ ረጅም እድሜ ተመኘውልህ😍
@truthispower5639
@truthispower5639 2 года назад
Great respect.May God bless you and give you more knowledge!
@eyaelgirma8642
@eyaelgirma8642 2 года назад
የምንታመንበት አምላክ ይሆዋ መቼም አያሳፍረንም.......አንተም የቻልከውን ለማድረግ ወደኋላ አላልክም እናመሰግናለን
@befekadudemmissie4592
@befekadudemmissie4592 2 года назад
በጣም የሚደነቅና በኢትዮጲያችን ውስጥ ምን ዓይነትና ለነማን የልብ ቀዶ ሕክምና በኢትዮጲያልበ ውስጥ ማካሀሄድ እንደሚቻል ግንዛቤ የሚያስጨብጥና በቀጣይም ፣ ብዙዎች በቀዶ ሕክመና በሚድን ሕመም የሚሰቃዩ ዜጎች ፣ ከተስፋ መቁረጥ ድነው ወደሕከሰምናው እንዲመጡ የሚያደርግ የቃለ መጠይቅና ምልልስ ዝግጅት ነው 🙏🍇
@fekerfeker7523
@fekerfeker7523 Год назад
ዶክተርዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ባንተ ነው እንደልብ የምተነፍሰው ❤️🙏
@Nolawieneye
@Nolawieneye Год назад
When I listen to you I don’t think I have the moral to say I am Ethiopian. What a gentle man you are!!! May God bless you!!!
@sarkoyonas163
@sarkoyonas163 2 года назад
Wow great work...I feel (a little bit) not only your hard pressed situation,but also her parents' anxiety situation on their infant child life.As following same religious stand with them I greatly appreciate what you are done for saving her life.In addition it has a big meaning for other bloodless surgical cases to be experienced in our country.I believe your positive feeling on the case is a direction of our God Jehovah! Respect You & All Your Great Works!
@chocolateflavor459
@chocolateflavor459 2 года назад
its a great witnessing for our God Jehovah's name
@forgotemail594
@forgotemail594 2 года назад
ዶ/ር እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥክ ሌላ ምን ይባላል ጀግና ነክ በቃ! ክበርልን. መልካም አዲስ አመት ይሁንልክ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልክ 🙏🙏🙏🌻🌻🌻 😘😘💝👈
@chebemedia
@chebemedia 2 года назад
Dr ስራዎችህን በሙሉ በቅርበት ስለማውቅ እንዲሁም ለሃገርህና ለህዝብሀ መስራት የምትፈልጋቸውን ብዙዎች ሀሳቦችህ ከምኞትህ ይደርሱ ዘንድ የኛም ድጋፍ ያስፈልግሀልና እንደምንግዜም ሁሌም ከጎንህ አለን እግዚአብሔር ይርዳን ፡
@sinnithm.6972
@sinnithm.6972 9 месяцев назад
ዶር እድሜና ጤና ይስጥዎት ጸጋዎት ያብዛሎት በስራቹ ቅድስ ሚካኤል ቅም በድል ያውጣቹ ለዚህ ድሃ ህዝብ ቁሙለት በጤና ለኛም እንደጎሮቤት በጣም ትልቅ እድል ነውና ፈጣሪ ለኢትዮ ኤርትራ ሙሉ ሰላም ያምጣልን እንካ አደረሰን❤
@derejeabate1591
@derejeabate1591 2 года назад
Dr. Fekade, you are really the best Ethiopian hero. I appreciate and proud of you. God bless you and your family.
@yordiwondwossen9370
@yordiwondwossen9370 2 года назад
God bless you
@xuzufamily5947
@xuzufamily5947 2 года назад
Really the best surgeon, respect you much my memorable Hakim
@tigisthabtegiorghis4141
@tigisthabtegiorghis4141 2 года назад
እ/ር ይባርክህ የልጄችህ አባት ያድርግህ!!!
@lifegoesonethiopia3941
@lifegoesonethiopia3941 2 года назад
Dr proud of you thank You 🙏🙏
@user-yr7kt5kb6d
@user-yr7kt5kb6d 2 года назад
ዋው....ደግሞ በጣም ወጣት ነው እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክህ...
@selammekonnen3504
@selammekonnen3504 2 года назад
Egziabher yibarkachu
@melkamwubie8264
@melkamwubie8264 Год назад
A brilliant Dr. Impressive.
@user-um4wo1bi7f
@user-um4wo1bi7f 8 месяцев назад
ዶክተርየ ምንም ቃል አይገልፅህ ብቻ አላህ ይጠብቅህ ከነፍሰበላወች እረሜህን አላህ ያርዝመው ቤተሠብህንም አላህ ይጠብቅልህ
@berutgaredew6356
@berutgaredew6356 2 года назад
ዳክተ:ምንያክል: እድለኝዋች: ነን: አንተን:የመስለ: ቅን: ኢትዮጵያውያን ለስጠን: አምላክ: ምስጋና ይግባው: እረጅም: እድሜ:ከጤና ጋር ይስጥልን!!
@meseretbanga3583
@meseretbanga3583 2 года назад
እንኳን አደረሳቹ ዶክተር ተባረክ
@danimelaku1
@danimelaku1 2 года назад
Let's support healing valves Ethiopia.
@ESU05
@ESU05 2 года назад
አዲሱ ዓመት መልካሙን የምናይበት እና የምንሰማበት የሠላም እና የበረከት ዓመት ይሁንልን!!!!!!
@appilefuj7052
@appilefuj7052 2 года назад
ድክተር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ
@Nolawieneye
@Nolawieneye Год назад
Indeed! you broke the colonialism!!!
@ummimuktar8113
@ummimuktar8113 2 года назад
He deserves more dr.
@user-fo4sd7vr5f
@user-fo4sd7vr5f Год назад
ፈጣሪ ይወድሀል።
@tofikyouya6582
@tofikyouya6582 2 года назад
በአደጉት ሀገር የኦፕራሲዮን የህክምና መሳሪያዎች መሟላታቸውን የሚያከናውን እና የሚያረጋግጡ የሰለጠኑ ነርስ ስፔሻሊስቶች አሉ: ዶክተሩ ስለ እቃ ማሰብና መጨነቅቅ የለበትም:: አትዮጵያ ውስጥ ይሄ ነገር መስተካከል አለበት :: ለዚህ ወጣት ዶክተር አላህ ረጅም እድሜ ጤና ይስጠው::
@cuteland5675
@cuteland5675 3 месяца назад
አድራሻውንና ስልክ ቁጥሩን የዶክተር ፈቀደ አጉዋርን
@user-ev3td9ep1j
@user-ev3td9ep1j Месяц назад
አእዉነት ነዉ በሠዉ ላይ ምንም ዓይነት ጠባሳ አላሳለፍክም ማሽኑ የለም አልተባለም አሁን ከየት መጣ
@user-ur2vv8nv6g
@user-ur2vv8nv6g 2 года назад
አንተ ታስፈልገናለሁ ኑርልን እናመሰግናለን
@waliyacapital3639
@waliyacapital3639 2 года назад
Dr. we thank you! also you are comedian .
@MeronBerhanu-tf1fo
@MeronBerhanu-tf1fo День назад
ስልኩን ወይም የት እንደሚሰራ ጥቀሱልን?❤
@danimelaku1
@danimelaku1 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ። ጓደኞቼን አስተባብሬ የምችለዉን ለማረግ ቃል እገባለሁ።
@beydhytb646
@beydhytb646 2 года назад
🌻🌻🌻🌻🌻
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 2 года назад
ጓበዝ በርታ
@zelalemmulugeta6315
@zelalemmulugeta6315 2 года назад
እባካችሁ የ ዶ/ር አድራሻዉን ላኩልኝ ልጄ የልብ ችግር አለበት የ1 አመት ልጅ ነዉ እባካችሁ እባካችሁ ebs ዎች እባካችሁ
@MeronBerhanu-tf1fo
@MeronBerhanu-tf1fo День назад
ስልኩን ወይም የት እንደሚሰራ ጥቀሱልን?❤
@user-ev3td9ep1j
@user-ev3td9ep1j Месяц назад
አእረ ተዉ ዶክተር ፈቃደ ምነዉ የአርሴማን ህይወት ሃላፌነቱን ወስጄ እሰራላታለሁ ብለህ የሦስት ዓመት ከ1 ወር የሆናትን ኪሎዋ 16 ،،የሆነችዉን እየተጫወተች ገብታ ህይወቷን ለምን ተቀጠፈችው እባክህ መልስ ስጠን
@ninanina868
@ninanina868 2 года назад
Egzabiher yibarkih Doctor
@habeshawiminlik1770
@habeshawiminlik1770 2 года назад
ዶክተር በጣም ትችላለህ
@gutubereket
@gutubereket 2 года назад
Where do I get the book???
@maheletethio1154
@maheletethio1154 2 года назад
Wow doctor weste new tebarek
@woldeseero3268
@woldeseero3268 2 года назад
Ewnet denek sew nek kalat yelenem
@ss-md6ff
@ss-md6ff 2 года назад
Temesgeni betami enirdaw bewichi Ageri enkwani werefa aygegnim
@fikiralebachew5789
@fikiralebachew5789 2 года назад
Amelakachin yehowa esketazezenew ders ena ksu fekad ga bemisemama mengd kelemnew wereta yemikfl amelka nw
@yaliahsetota5500
@yaliahsetota5500 7 месяцев назад
ተባበሩኝ የዶክተርን አድራሻሻሻ ebs ተባበሩኝ
@maheletethio1154
@maheletethio1154 2 года назад
Tesdi or yonas lakulegi please
@naoltameru3135
@naoltameru3135 2 года назад
እድሉን አጊንቼ ካንተ ጋር እየሰራሁ ስለሆነ ደስተኛ ነኝ
@naoltameru3135
@naoltameru3135 2 года назад
@Fetiya Sherif በምን ልርዳህ
@user-pv2tw2oh7r
@user-pv2tw2oh7r 7 месяцев назад
Please dr adershahe yet new 1 yetameme zemd ale ena Please aderasha
@aminaseid3254
@aminaseid3254 Год назад
እሱ ለሰራዉ የኔ ልብ ምት ጨመረ ሲያወራ አሁን እየሰራ ይመስላል
@aklesiaseyoum1503
@aklesiaseyoum1503 8 месяцев назад
ale ende endi aynet sew?
@cassiopeaaddis1988
@cassiopeaaddis1988 2 года назад
ebs አባካችሁ የዚን ዶክተር አድራሻ ስጡን::
@powtoon266
@powtoon266 2 года назад
አቤት በጣም ደስ የምትል ዶ/ር አላህ እድሜና ጤናውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ የኢትዮጵያ ኩራት የኢትዮጵያ እንቁ አላህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ መጨረሻህን ያሳምርልህ የልጆችህ አባት ያድርግህ ጀግናችን ነህ
@leultadesse7399
@leultadesse7399 2 года назад
Hana Fantaye Betam enameseginalen endezih ayinet qedo tigena yale yihowa erdata litaderg atichim yihowa new yerdah enameseginalen
@tesfaferu5851
@tesfaferu5851 2 года назад
ኡፍ! ልቤን በሀሴት ሞላሽው፡፡ ሰው ነሽ፡፡ የምር! ኮርቼብሻሁ! እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ! ጉንጭሽን ስሜሻለሁ!
@user-hk6iq9sx4d
@user-hk6iq9sx4d 9 месяцев назад
እረ እኔ የሱ እርዳታ ያስፈልገኛል ከቻላችሁ
@sebleamare3269
@sebleamare3269 2 года назад
መጀመሪያ አንተ በዚዘመን ይተማርክ ነህ ስለፕሮፊሰር ስታወራ የንቀት ነው ይሀነው ችግራችሁ መጀመሪያ በማክበር Appreciate በማድረግ ጀምር አለዚያ ነገም ላንተ እንደዛ ነው
@woldeseero3268
@woldeseero3268 2 года назад
Menew kenat meselebeshe hanche dedeb teru neger mechem atewedum kezi befet sele pro asrat woldeyes yawerawen semi men yahel endemiyakeberachew
@beckyararssa7022
@beckyararssa7022 2 года назад
እጅግ በጣም ሊመሰገኑ የሚገባቸው ድንቅና ብርቅዬ ባለሙያዎች በየዘርፉ ያሉዋት ኢትዮጵያ ሀገሬ ምንኛ ታድላለች ሳይታወቁ በየቦታው ያሉትን እንደዚህ እየፈለፈላችሁ ስለምታስተዋውቁን EBS ቴሌቪዥን ምስጋናዬን አቀርባለሁ ዶክተርም እግዚአብሔር አምላክ ለምታደርጉት መልካም ተግባር እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎ
Далее
Был же момент?😂
0:11
Просмотров 7 млн