Тёмный

ልብ የሚነካ ሁላችንም በጋራ እንቁም ||ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ የጁምዓ ኹጥባ Harun media 

Harun Media Network
Подписаться 391 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 147   
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 2 года назад
እደዝህ ያሉ ምርጥ ልብ አርስ ሀቀኛ ማንም እድበደል የማይፍልጎ የአላህ ባሪያ እያሉ ምናለ ሀገርን ለመምራ እድል ቢሰጣቸው በምድር ላይ ምንም ግፍ ባልመጣ ነበር አላህ ይጠብቅልን የኛ የአይናችን ቡሌኖች ኡስታዞቻችን
@tibawedaje2524
@tibawedaje2524 2 года назад
Engdasa aboo allah yibqlen
@mosamohamadmosamohamd8349
@mosamohamadmosamohamd8349 2 года назад
አላህየ የሚስኪኖችን ገዳይ ፍርድህን አሳየን በዳወችን ካተ የሆነን ቅጣት አውርድባቸው ያአላህ ያአላህ ያአላህ ፍርድህን ካተ እየጠበቅን ነው።
@user-vj6fx1el2l
@user-vj6fx1el2l 2 года назад
አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 года назад
አሰለሙ አሉይኩሞ ወረመቱለህ ወበረከቱህ ወድ ሰለሞ ነሽ መረ ሰለሞ ለአገረቾን ሰለሞ ለህዙብቸቸን ወደ በቅንነት ሰብስ ክረይብ አድርግኘ አድስ ጀመርነኘ መመዩ የኑ ቅን የቀነ ነገር ይገጠሞሽ እንሸ አለህ
@dina_9732
@dina_9732 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-xQAzeK-EOh0.html
@samsunglaxymobile2182
@samsunglaxymobile2182 2 года назад
ያረቢበሠማነውተጠቃሞችአድርገን ጀዛኩምሏህኸይረንኡታዝ ያአሏህሀገራችንንሠላምአድርግልን
@aminaa4058
@aminaa4058 2 года назад
ኡስታዝ ጀዛካላህ ኸይርን ግፈኞችን አላህ ያጥፋልን
@zewdinash1587
@zewdinash1587 2 года назад
ሰላም የግዚያቢር ሰላም ለዚ ቤት ይውን እርእሳቹ በጣም አሰተማሪ አግባቢ ነው በዚው ቀጥሊበት እኛ ሰንተጋገስ ስንደጋገፍ ምንም የሚያቅተን የለም እኛ ሰንፋቀር ነው የሚያምርብን ሰለዚ እጅ ለእጅ እንያያዝእና ሰውች ስንባል ፍላጎታችን አያልቅም ስለዚ እይወት ከበደችን የምንኖርው እዚች ምድር ላይ አናቀውም ስለዚ አንጨካከን እንዋደድ እንፍቀርእኛ የአዳም ዘር ነን ውላችንም ፈጣሪ በአምሳሉ ነው የፈጠረን አከሊ ከአከሊ ሳይል ውብ አርጎ ፈጥሮናል ፍቅር እንስበክ ላገራችን ዘር ቆጠራ ትተን👍
@user-yc6en6hi5x
@user-yc6en6hi5x 2 года назад
Tkikil neshi 👍👍
@fatmah6936
@fatmah6936 2 года назад
ሀቅነዉ እሚአዋጣዉ ይህነዉ ዉደ እናመስግናለን
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 года назад
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@user-ho4bw1hw8p
@user-ho4bw1hw8p 2 года назад
ኡዝታዝ ጀዛኩሙላህ ከይረን ዱኒያ ወል አከራ ❤️
@emusudistube9992
@emusudistube9992 2 года назад
ያረብ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ኡስታዝ አላህ ይጠበቅህ
@gbngjndb355
@gbngjndb355 2 года назад
አሰላማሊኩም ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንዲሁም ክርስቲያን ወገኖቼም ሰላም ብያለው አብሸሩ አላህ ኸይሩን ያምጣልን
@umuselmantube594
@umuselmantube594 2 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ኡሥታዞቻችን 👍👍👍🌹🌹🌹💕💕🌹
@MN-pk9dj
@MN-pk9dj 2 года назад
MashaAllah yih new be ahun seast messemat yalebet khutnah Allah yitebeqeh Ustaz we jezakillahu khairen
@semirajibril591
@semirajibril591 2 года назад
Mashallah ustah Allah yitebkot
@errt5052
@errt5052 2 года назад
ውነትነው ጀዛክአሏህ
@fuhhg1808
@fuhhg1808 2 года назад
ጀዛኪላህ ኡስታዝ እኛም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያርገን አላህ ኢትዮጲያን ሰላም ያድርግልን
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 года назад
አሰለሙ አሉይኩሞ ወረመቱለህ ወበረከቱህ ወድ ሰለሞ ነሽ መረ ሰለሞ ለአገረቾን ሰለሞ ለህዙብቸቸን ወደ በቅንነት ሰብስ ክረይብ አድርግኘ አድስ ጀመርነኘ መመዩ የኑ ቅን የቀነ ነገር ይገጠሞሽ እንሸ አለህ
@merdiaselamu7967
@merdiaselamu7967 2 года назад
ጀዛከላህ ኸይር. ኡስታዝ በትክክል. ገልፀኸዋል አላህ. ሰላሙን.ያ ምጣልን በትክክል. ሁላችንም. ኢትዮጽያዊ ነን በአንድ. ልንቆም. ይገባል
@umusumeyatube2486
@umusumeyatube2486 2 года назад
አላህ የምንጠቀመበት ባሪያዎች ያደርገን ሀቂቃ የምነግረን ሳይሆን መተግበር አቅቶናል ያአላህ ዋ ነፍሴ ጌታዬ አንተ በመልካም ከአንተ የምንገናኝ አድርገን አሚን
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 года назад
አሰለሙ አሉይኩሞ ወረመቱለህ ወበረከቱህ ወድ ሰለሞ ነሽ መረ ሰለሞ ለአገረቾን ሰለሞ ለህዙብቸቸን ወደ በቅንነት ሰብስ ክረይብ አድርግኘ አድስ ጀመርነኘ መመዩ የኑ ቅን የቀነ ነገር ይገጠሞሽ እንሸ አለህ
@umhamza6749
@umhamza6749 2 года назад
ኡስታዛና ጀዛኩም አሏህ ኸይር እርጂም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር ይስጥልን
@user-cq3sf1uo3x
@user-cq3sf1uo3x 2 года назад
ኢትዮጵያ አገሬ ምናለ ታድለሽ ኢስላም መሪ ቢመራሽ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ
@seadihusna
@seadihusna 2 года назад
ሰለዋአለይ ወሰለም
@rimuty7696
@rimuty7696 2 года назад
አሏህ ይድረስልን በጣም የሚጨንቅ ግዜ ነው 😭😭😭😭
@zemzemwerku7006
@zemzemwerku7006 2 года назад
ሀቅ ነው!! አላህ ይርዳን!!!
@kenzyalikenzyali9377
@kenzyalikenzyali9377 2 года назад
አላህ ይፍረድ. የአለማቱ ጌታ የንፁሀኑ ደም. ፍሶ አይቅር
@user-qj9mc2kv5t
@user-qj9mc2kv5t 2 года назад
አጅብ ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝና
@sittieahmad6771
@sittieahmad6771 2 года назад
Aselamlyekum worahimatullhi wobarkathu Selellahu alyehi wesellam Jazakallah kayerane usetaz
@wollokombolcha183
@wollokombolcha183 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ ያአላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያርብ
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 года назад
አሰለሙ አሉይኩሞ ወረመቱለህ ወበረከቱህ ወድ ሰለሞ ነሽ መረ ሰለሞ ለአገረቾን ሰለሞ ለህዙብቸቸን ወደ በቅንነት ሰብስ ክረይብ አድርግኘ አድስ ጀመርነኘ መመዩ የኑ ቅን የቀነ ነገር ይገጠሞሽ እንሸ አለህ
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 2 года назад
ማሻአላ ውስታዝ በጣም ምርጥ ዳዋ ነው አላህ ይጠብቆት😍😍😍😍አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@lulutube885
@lulutube885 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ሰላሙን ያምጣልን ያረብ የሙስሊሙ ሞት በቃን ❗በቃን ❗በቃን ❗😢😢😢😢😢
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 года назад
አሰለሙ አሉይኩሞ ወረመቱለህ ወበረከቱህ ወድ ሰለሞ ነሽ መረ ሰለሞ ለአገረቾን ሰለሞ ለህዙብቸቸን ወደ በቅንነት ሰብስ ክረይብ አድርግኘ አድስ ጀመርነኘ መመዩ የኑ ቅን የቀነ ነገር ይገጠሞሽ እንሸ አለህ
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 2 года назад
ኡስታዝ. አላህ ጀዛኩም አላህ ኽይር. ወላሂ. አገራችን. ከባለስልጣናት. ከላይ እስከታች. የሰው አውሬዎች. ተፈጥረዋል
@omukamilla9142
@omukamilla9142 2 года назад
Allah berhmetu hgerachnn selam yadergelen. Jezakumulahu heyren
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 2 года назад
ትክክል ኡስታዝ ጀዛኸላህ አላህ ይገገዘን ያረብ
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 года назад
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን
@አልይኮቻALY-kombolcha
@አልይኮቻALY-kombolcha 2 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ በቃችሁ ይበለን ያረብ
@hayathayat3384
@hayathayat3384 2 года назад
አላህ በአገራቺንንቦ ሰላሙን ያምጣል
@medinahayato9542
@medinahayato9542 2 года назад
Salalahuu Alleeyyiim wossaallamii Salalahuu Alleeyyiim wosalaallamii Salalahuu Alleeyyiim wosalaallamii
@asmamm5429
@asmamm5429 2 года назад
ወአለይኩም አሰለም ወራመቱለሂ ወበራከቱ መሸአለ ኡስተዘችን አለሃ ይጠብቅህ
@user-mt1vt5no7n
@user-mt1vt5no7n 2 года назад
ሁላችሁም እስኪ ላይክ አድርጉ ያጀማአ ግን ለምን ይሆን ቪዶውን አይታችሁ ላይክ የማታደርጉት ⁉️⁉️⁉️⁉️
@user-gl9gk9pj4n
@user-gl9gk9pj4n 2 года назад
አህለን ሀሩኖች 👍👍👍👍
@MekiyaTube
@MekiyaTube 2 года назад
አህለን ወስ አህለን የኛ እንቁዎች ሀቅ ነው ሰላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ በኛሀጢያት ብዛት አይይብን ያገፉር ኢላሂ እኛ ደካሞች ነው እዝነትህን አውርድልን ለሀገራችን ያረብ
@sadajemal8464
@sadajemal8464 2 года назад
ሱብሃን አላህ የሚገርም ሀዲስ አላህ መፍቴው ያምጣልን ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ኡለማዎቻችን አላህ ኡምራችሁን ያርዝምልን
@genetworku4774
@genetworku4774 2 года назад
صل الله عليه وسلم
@lailam4376
@lailam4376 2 года назад
كيف كانك تؤكد صح كلامك صح جزاك الله خيرا استاذنا
@aduadu3685
@aduadu3685 2 года назад
ማሻ አሏህ !!! ገብቶ የሚሰራ ኹጥባ !!!!
@fafibentesllamyouyube9187
@fafibentesllamyouyube9187 2 года назад
subhan allah yarabi yallah ante eznln
@sultanbarza1338
@sultanbarza1338 2 года назад
ማሻ አላህ
@kedijahussein6133
@kedijahussein6133 2 года назад
🤲🤲🤲🤲🤲يارب يارب يارب😭😭💔💔
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b 2 года назад
ያረብ ሰላም ላገራችን ያምጣልን
@user-nw9hh7ru3h
@user-nw9hh7ru3h 2 года назад
ወአይኩምሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ አላህይጠብቃችሁ ዉድ የኢሰላም ልጆች ዱአ አድርጉ ለሁሉም መሰሊም እህት ወንድሞችችች
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 2 года назад
Allhe agarachene salame yadergawe
@arabia1239
@arabia1239 2 года назад
ሱብሐን አላሕ ያረብ በራሕመትሕ
@errt5052
@errt5052 2 года назад
ማሻአሏ ተባረክ እርህማን አሏህይጨብርልህ
@medinahayato9542
@medinahayato9542 2 года назад
Alhuu akkubarii Alahuu akkubarii
@medinahayato9542
@medinahayato9542 2 года назад
Salalahuu Alleeyyiim wossaallamii Salalahuu Alleeyyiim wosalaallamii Salalahuu Alleeyyiim wosalaallamii
@fawzihhabashi4723
@fawzihhabashi4723 2 года назад
ሰለላህአሌወሰለም ያረብ አተጠብቀን😢😢😢😢😢
@user-fk6vn1sj3z
@user-fk6vn1sj3z 2 года назад
ኡሥታዜ አላህ ይጠብቅህ
@mygal1843
@mygal1843 2 года назад
አላህ ሰላም ያርገን አገራቺን ሰላም ያርግልን
@user-yz2oz6fv4z
@user-yz2oz6fv4z 2 года назад
ሀቅ ነው ሱባሀን አላህ ጀዛካላህ ኦስታዜ
@hayatbintyoutube5486
@hayatbintyoutube5486 2 года назад
አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለይ ወበረከቱ አህለን አብድራሂም አለህ በሰመነው ሚኒጠቀም ያርገን ያራብ ሰለሚነ ፊቅርን ለአገራችን ሚቀኛም ሸራኛም አለህ ይያዝልን
@kuwaitcity1106
@kuwaitcity1106 2 года назад
ያረቢ የአላህ አገራችንን. ሰላምአስፍንበትያአላህ
@sadiyaselam3270
@sadiyaselam3270 2 года назад
Ustazochen Allah yetebekelen Allah Beka yebelen
@ummasudcoha8466
@ummasudcoha8466 2 года назад
ጀዛኩሙላህ ህይር ኡስታዙና 👍አወበጅምላ ክማለቅ ክመገደል በላይ ምን ይመጣል ወላሂ 😭😭ሁላችንም ልናወግዝ ይገባል ❗️መግስትንም ጭምር ምክንያቱም መግስት የመረረ እርምጃ ወይም መግለጫ ለምን አልስጠም ❗️ድርጊቱን የደገፈ ይመስላል ❗️
@kenzyalikenzyali9377
@kenzyalikenzyali9377 2 года назад
በዳዩችን አጥፍቸው. ያረብ
@edesa9083
@edesa9083 2 года назад
አላህ ይጠብቅልን ኡሥታዞቻችን
@zeynebmohammad2957
@zeynebmohammad2957 2 года назад
አላህ ይጠብቃችሁ ኡስ ታዞች☝
@user-he8fk7yy3d
@user-he8fk7yy3d 2 года назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 года назад
ሰለላሁአለይሂ ወሰለም
@sofiTube949
@sofiTube949 2 года назад
ጀዛኩም አላህ ከይር ኡስታዝ
@ashatube923
@ashatube923 2 года назад
አላህ ወደቀልባችን ይመልሰን
@rahmakfkn5095
@rahmakfkn5095 2 года назад
ያረብ ፋርድ ከአንተ ይምጣ የሙእሚን መከፋት ይቁም 🤲🤲🤲🤲🤲
@sarahagos1424
@sarahagos1424 2 года назад
MashAAllah that’s absolutely true!
@user-yc6en6hi5x
@user-yc6en6hi5x 2 года назад
Ya Allah yenirini batin yadagin batin fiqiri malisilin jezak Allah wo kayiran ustazi Allah yixabiqachu
@AAa-yw8lj
@AAa-yw8lj 2 года назад
አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን
@hassanjamal4605
@hassanjamal4605 2 года назад
ASELAMU ALAYKUM WARAHMATULLAHI WEWBEREKATIHU
@zuleyikazuli4842
@zuleyikazuli4842 2 года назад
አላህ ይጠብቃት አገራቹን ያማል ምሰማዉንገር
@sadasad4677
@sadasad4677 2 года назад
Allah berahmetu yimaren beka yibelen
@errt5052
@errt5052 2 года назад
በጣምየውደድኩት ምክርነው
@awelseidabdulkadir9891
@awelseidabdulkadir9891 2 года назад
Mashalh alh selamun yesten
@user-ur6vr1yj7j
@user-ur6vr1yj7j 2 года назад
💓💓💓💓💓💓
@user-he8fk7yy3d
@user-he8fk7yy3d 2 года назад
አላህ ይጠብቃችሁ ኡሰታዞቻችን
@mygal1843
@mygal1843 2 года назад
ላሀዉለ ወላቁተ ኢላቢላ
@fdd6398
@fdd6398 2 года назад
ጀዛህ አላህ ኸይር
@user-cs7jc8jw4z
@user-cs7jc8jw4z 2 года назад
አላህይድርስልንያርብ
@amaamm4148
@amaamm4148 2 года назад
አላህ በድናችን ላይ ቀጥ ያልን ያድርገን
@ekramyoutube4927
@ekramyoutube4927 2 года назад
ያረብ ያረብ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ወላሂ እንዴት ያስፈራል
@zemzem8964
@zemzem8964 2 года назад
ያረብ ሁላችንንም በድናችን ላይ ያጥናን ትክክለኛ ወደ አሏህ ብንመለሥ የአሏህን ትዛዝ ብናተዘዝ ይህ ሁሉ መከራ በላ ባላመጣብን ነበር ብቻ በሱው እዝነት ይኸን በላአ በቃ ይበልልን
@twfiqawal4919
@twfiqawal4919 2 года назад
አሰላሙአለይኩም
@genetworku4774
@genetworku4774 2 года назад
አልላህ የተግባር ሰዎች ያድርገን
@user-ur4gw4ow2l
@user-ur4gw4ow2l 2 года назад
ማሻአላህ
@kaildseid962
@kaildseid962 2 года назад
Masha allah wendim
@bint4181
@bint4181 2 года назад
ሱባሀናሏህ ላይክ ሸር ስብስክራይብ አድርጉ ለሌሎች ተደራሺ እዲሆን
@nuraworku5101
@nuraworku5101 2 года назад
ያአላህ እዝነትክን
@user-pz7ho7tj1t
@user-pz7ho7tj1t 2 года назад
اي والله سبحانك يا رب
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 2 года назад
ያረብ ሰለም ከንተ ነዉና ሠላሙን አምጣልን
@hayatali4665
@hayatali4665 2 года назад
Sallaallaahu.Alleeyhii.wassaallaam
@halimahassen1346
@halimahassen1346 2 года назад
ወአለይኩም ሰላምወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱብሀን አላህ አጃይብ አልሀምዱሊላ አለኩሉ ሀል አላሁማ አንተ እህዲና እስላህና ፈግፋር ለና
@alfiyasurur2025
@alfiyasurur2025 2 года назад
አላህ ሀገራችንን ሰላም የደረግለን 🤲🤲🙏🙏🙏
@user-yz2oz6fv4z
@user-yz2oz6fv4z 2 года назад
ልብ ይነካል
@semirayonis6804
@semirayonis6804 2 года назад
Allha. Anetewe. Tareken. Yarebe
@user-yz2oz6fv4z
@user-yz2oz6fv4z 2 года назад
ያ አላህ
@badriaal2179
@badriaal2179 2 года назад
👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹
@user-ml6ww4ti9j
@user-ml6ww4ti9j 2 года назад
😭😭😭😭🥰🥰🥰
Далее
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
Просмотров 8 млн
A Muslim Man Enters a Church - They Laughed
39:53
Просмотров 1,2 млн