Тёмный

ልንጋባ ቀን ተቆርጦ ድንገት ጉድ ሰማሁ የ4 ዓመት ፍቅሬ መዘዝ ይዞብኝ መጣ! Eyoha Media | Ethiopia | Habesha 

Eyoha Media
Подписаться 696 тыс.
Просмотров 295 тыс.
50% 1

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@EmebaitMekonen
@EmebaitMekonen 18 дней назад
አለም ሰገድን የሚወድ👍አሳዩኝ እሰኪ
@zebiderweldie
@zebiderweldie 18 дней назад
Eni gobez newu
@brikitytesfazghi2904
@brikitytesfazghi2904 18 дней назад
👏👍💯
@user-ch2in7sh9e
@user-ch2in7sh9e 17 дней назад
🙋‍♀️👍💪💪💪❤❤❤❤
@adanechdinka210
@adanechdinka210 17 дней назад
👏👏👏👏
@TedyTeklu
@TedyTeklu 17 дней назад
አሽቐላጭ፣ለመጥላት ደሞ ጊዜ አይወስድብሽም።
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube 18 дней назад
ማነው እንደኔ ጋዜጠኛ አለምሰገድን ምወድ 🙌🙌🙌🙌
@tg-lq6el
@tg-lq6el 18 дней назад
Ene❤❤❤
@user-zu3py1cn8f
@user-zu3py1cn8f 18 дней назад
እኔ
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 18 дней назад
እኔ.ውዴ❤❤❤❤
@aregashgebere
@aregashgebere 18 дней назад
እኔም❤
@SaadaDubai
@SaadaDubai 18 дней назад
በጣም እሚወደድ ነዉ
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 18 дней назад
አለምዬን የሜጠላዉ የለም ታጋሽ ደግ ሰዉ አክባሪ ትግስተኛ ጀግና ሰው ነዉ
@user-pf2it7jf3b
@user-pf2it7jf3b 16 дней назад
በጣም ተባረክ
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 18 дней назад
የአመቱ ምርጥጋዜጠኛ አለምሰገድ እናመሰግናለን የአመቱ ተፅዕኖ ፈጣሪና ምርጥስብዕናያለው እዮሃ ሚዲያ ይሸለም ምትሉ እስኪ እጅአውጡ ፍትህ በአሰቃቂሁኔታ ተደፍራ የተገደለቹ ህፃን ሄቨን የወንጀለኛው ጠበቃ ከስራው ይወገድ የወንጀለኛው ቤተሰብ ይከሰሱ አብሶ ሚስቱ ይታረሙ ወንጀለኛው ተሰቅሎ ተወግሮ ይገደል ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን
@Zahra-x4h
@Zahra-x4h 18 дней назад
ትክክለኛ.አባባል👍👆👍👍👍👍👍👍
@brikitytesfazghi2904
@brikitytesfazghi2904 18 дней назад
በጣም ልክ ኑው
@aayalew7
@aayalew7 13 дней назад
የልጅቱ ሞት ያሳዝናል አሟሟቷ መጣራት አለበት ኦሮሚማው ፖለቲካ ሰርቶባታል።
@EduMog
@EduMog 18 дней назад
ፍትሕ ለሔቨን🙏 የምትሉ
@MARKENMARKEN-xy3rl
@MARKENMARKEN-xy3rl 18 дней назад
መጀመሪያ ለራስሽ ፍትህ ጠይቂ ጅል አንፎ
@ef6079
@ef6079 18 дней назад
በኮንዶሚንዬም ተቀየረ ፍትህ መደፈር አያስቀጣም ተጠንቅቃችው ኑሩ😮
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 17 дней назад
ኧር በጣም ፍትህ ለፌበን ለልጃችን እንቅልፍ አጣን ፎቶውን ካየው በሃላ😢😢😢
@myfano
@myfano 17 дней назад
በቤትሽ መከራ ይግባና ያስረሳሽ ይችን ህፃን ምን አብነት ፉትህ ነው ከዚህ በለመይ ሀገራችላይ በጅምላ ተደፉረው ከነነፉሳቸው በሳት እየተቃጠሉ ነው እናንተ አስመሳይ መርጦ አልቃሾች😮
@myfano
@myfano 17 дней назад
​@@ef6079ልጅቱ ፉትህ ያለችው ለኮንዶሚኒየም ነበር በቃ
@lulutube885
@lulutube885 18 дней назад
የሄቬን ጉዳይ እንዳይረሳ ፍርዱን ሳያገኝ ያ አረመኔ ሰው መሳይ ሰይጣን😢😢
@ef6079
@ef6079 18 дней назад
በኮንዶሚንየም ፍትህ ተቀየረ
@FantuEthopia
@FantuEthopia 17 дней назад
አልተቀየረም ​@@ef6079
@user-xn3do1xs1u
@user-xn3do1xs1u 17 дней назад
ሲያምርህ ይቀራል ክንቱ መርጦ አልቃሽ
@mitkusilesh
@mitkusilesh 17 дней назад
የኮንዶሚኒየም ቁማሩ ይበቃል ከተነቃ አይገደድም እነ መርጦ አልቃሾች 😂😂😂
@SintuAlemu
@SintuAlemu 17 дней назад
ተነፊ😂
@Madina-hr5xy
@Madina-hr5xy 18 дней назад
ፍትህ ለሄቬን ይህን ጋዜጠኛ 1 ሚለየን እናስገባው😢 ላይክ😮
@ef6079
@ef6079 18 дней назад
ፍትህ የለምመሪውም ሰው ይንቃል የሰውልጅ እንደከብት እየኖረነው
@China-vl3ol
@China-vl3ol 18 дней назад
አሞኛል በሰደት ፀሎት አረጉልኝ😢
@user-my5cq5eh6b
@user-my5cq5eh6b 18 дней назад
እመቤቴ ትዳብሰሸ
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 18 дней назад
ምንሽን.ነው.ያመመሽ ውዴ.አይዞሸ😢😢❤❤❤❤❤
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 18 дней назад
አይዞሽ🙏
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 18 дней назад
እግዚያብር አመላክ ይመራሽ
@yeshiasnake6012
@yeshiasnake6012 18 дней назад
አይዞሽ ፀልይ በእምነትሽ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን
@halema1887
@halema1887 18 дней назад
እኔም ይሔ እጣፈታ ደርሧብኛል ፈጣሪ በሠላም ለሐገሬ ያብቃኝ እዩሐ ሚድያላይ ቀርቤ የምተነፍሠው ይሆናል አለምሠገድ አድናቂሕነኝ በርታ
@almasbh6100
@almasbh6100 18 дней назад
እባካቹ ይሄን ምርጥ ጋዜጠኛ ሸልሙልን አቤት ትግሥቱ አቤት ሠው የማዳመጥ ችሎታው❤❤❤❤
@hirut7396
@hirut7396 17 дней назад
ሚስቶቻችሁን እየበደላችሁ ለውሽማ እምታሸረግዱ ስዎች ግን ልቦና ይስጣችሁ ሚስት ማለት እኮ የቤት ማድመቂያ ❤ ልጅን የመሰለ ወልዳ እምትሰጥ እንቁ ናት ❤❤❤
@EnateArsema
@EnateArsema 17 дней назад
እግዚአብሔር ትልቅ አደጋ ላይ ይጣላቸው አቦ
@MuLU-my3hg
@MuLU-my3hg 14 дней назад
​@@EnateArsemaአሜን አሜን አሜን ይጣላቸዉ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@kidistdebebe
@kidistdebebe 12 дней назад
​@@EnateArsemaአሜን በተለይ እያወቁ የሰው ባል የሚያማግጡ ሴቶች ይድፋችሁ
@tigabdinku5708
@tigabdinku5708 18 дней назад
ምን ትጎዳላችሁ ላይክ ብታደርጉት ይህን መልካም ጋዜጠኛ 8 900 አይቶታል ላይክ ያደረገው ግን 950
@Zubyda-gz2kx8gy5o
@Zubyda-gz2kx8gy5o 17 дней назад
ለይክ መድረግ ጥቅም አለው ወይ
@hanakasahun383
@hanakasahun383 17 дней назад
ከላይኩ ይልቅ ሰብስክራይብ ብናደርገው አንድ ሚሊየን ብናስገባው
@GenetMtku
@GenetMtku 17 дней назад
አዎ​@@Zubyda-gz2kx8gy5o
@user-eg3nq5os6h
@user-eg3nq5os6h 17 дней назад
Ewunat bilahal
@እራህማአስንአላህወኪል
አለምሰገድ ደሰ የሚለኝ የተጎዱትን በርጋታ ሲረዳቸው በደብነው እሚዳምጣቸው አያቋርጣቸውም ነጻነት ይሰጣቸዋል❤❤❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 18 дней назад
የአንቺ ስህተት ደግሞ ጉዳዩን ካወክሽ ከብዙ ግዜ በሀላ ስታገኚው አብረሽው ሻይ መጠጣትሽ ልክ አይደለም ትወጂውም ከሆነ ከእንዲህ አይነት ከሀዲ ጋር መታየትም የለብሽም ዳግም ባታገኚው ጥሩ ነው ሚስቱን የገለጽሽበት መንገድ ጨዋነትሽን ያሳያል ጎበዝ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ላንቺ ያለው አፍቃሪ ይመጣል
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 18 дней назад
እስዋኮ ፈልጋው አይመስለኝም የዋህነትዋ ይመስለኛል
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 17 дней назад
ለዚህ ከሀዲማ የዋህ መሆን የለባትም ይሄኔ እኮ ጥሩ ይቅርታ እንኳን አልጠየቃትም ይቅር ባይነቷና ለሚስቱ የስጠችው ክብር ጥሩ ሴት መሆኗን ያሳያል
@HaniBirhanuBirhanu
@HaniBirhanuBirhanu 17 дней назад
አሉ ደደቦች ምንም እማይመስላቸው ፈጣሪ ይመስገን ከዚህ አለም ወጥቻለው​@@ethiopiakebede5931
@mimiketema6678
@mimiketema6678 17 дней назад
@@ethiopiakebede5931 ኖኖ አጋጣሚ ነው ስራ ስሔድ መንገድ ላይ ነው በዛውም ስለ ጉዳዩ ያነሳ ብዬ ነው ትዝብትና ድራማ መሠለኝ
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n 17 дней назад
የት ሄድሽ​@@HaniBirhanuBirhanu
@መልከማሪያም
@መልከማሪያም 18 дней назад
ደሞ ስታምር ወንዶች ግን የሰውን ቅስም መሰበር ስትወዱ እግዚአብሔር የካሳ ዘመን ያምጣልሺ ያንች የሆነውን አዳም በቅርብ ሰጦሺ በደስታ ኑሪ
@simonmengesha9369
@simonmengesha9369 7 дней назад
እናንተ የስንቱን ባል ትበዳላው ባለ ሀብት እያላችው ስንቱን ባለትዳር ሴቶች ታስለቅስላችው
@belaynegash6550
@belaynegash6550 7 дней назад
​@@simonmengesha9369ባለጌ
@mimiketema6678
@mimiketema6678 5 дней назад
@@መልከማሪያም አሜን አሜን ከምንም በላይ ይሔ ሁሉ ሠው አለኝ የበለጠ ተፅናናው
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 18 дней назад
ተመልካቾች አስተዋይ ናቹ ፍትህ ለሄቨን እያላቹ ነው እውነትም ፍትህ ያለ እድሜዋ ያለ ሀፂያት በሰው አውሬ የተበላቹ ሄቨን ሁሌም በየ ሚድያው ፍትህ መጠየቅ አለብን ፍትህ እስከ ምታገኝ ከእውነት ነው መቆን አለብን ይበቃል የሴቶች ጥቃት ይበቃል የህፃናት ስቃይ ሞት መደፈር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ef6079
@ef6079 18 дней назад
ፍትህ ለኮንዶሚንየም ሆነኮ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 17 дней назад
@@ef6079 የምን ኮንዶምንየም ቤት
@astuworku7780
@astuworku7780 18 дней назад
ከተገፉ ጎን ለሚቆመው ለአሌክስ እረጅም እድሜ ተመኘን 🙏🙏🙏
@ElasNegash-yi7tb
@ElasNegash-yi7tb 18 дней назад
ውድሜ ፕሮግራምህን ስወድልህ።ከነስነምግባርህ100,%ላይክ ያስብሀል
@KiyaakooKiyaakoo
@KiyaakooKiyaakoo 18 дней назад
የማምናት ቅድስት አርሴማ ከመንገድህ ሁሉ ተቅደምልህ ልዩ ሰው ትግስት የማዳመጥ ችሎታ ... 🙏
@marigoldan1
@marigoldan1 17 дней назад
የኔ ጎበዝ ባጋጠመሽ ነገር ሳትሰበሪ እራስሽን ጠብቀሽ በመኖርሽ አድንቄሻለሁ። ሴቶች መጥፎ ወንድ ጋር እየኖርን መሆኑን ካወቅን እንደ እህታችን በፍጥነት ከህይወታችን አስወጥተን ወደ እራሳችንን መመለስ እንጅ ማዘን መጎዳት የለብንም።
@toybaorymam1466
@toybaorymam1466 18 дней назад
እኔ ያሳዘነችኝ ሚስቲቱ ነች ወላሂ አችም አሳዝነሽኛል ግን ሚስቱ የዋህ ነች ወዶች እረ የፈጠራቹሁን ፍሩ እህት እናት ልጅ ሴት ናቸው አትበድሉን አችግን ጠካራ ነሽ ሳይሽ ንግግርሽ ደስ ያስብላል በራስሽ መተማመንሽ አለም ሰገድ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 18 дней назад
ሴቶችዬ ወንዶች ከሰው ጋር እንድትገናኙ የማይፈልጉ ወንዶችን በጣም ፍሩአቸው በጣም መጥፎ እና መርዛማ የሆኑ ወንዶች ናቸው ሆን ብለው ከሰው ጋር ያላችሁን ግንኙነት የሚፈሩት እና የሚጠሉት ስለዚህ እንደዚህ አይነት ወንዶችን ተጠንቀቋቸው።ኧረ ወንዶች ፈጣሪያችሁን ፍሩ‼️
@EnateArsema
@EnateArsema 17 дней назад
ትክክል እኔ ገና ሲተዋወቀኝ ቀጥታ ጥያቄዬ ቤተሠብህን ጓደኞችህን ነው ያልኩት እሱም ወዲያው ቤተሠቡን ጓደኞቹን አስተዋወቀኝ በተዋወቅን በ1ወር ከ15 ቀን ሙሉ ቤተሠቡ ቤት ነው የወሰደኝ ይሄው ሁለት አመታችን አለን ቀጣዩንም ደሞ ፈጣሪ ያዝልቅልን እና ማንነቱን የሚደብቅ ሰው ትልቅ ችግር አለው ሳታጣሩ አትግቡ
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 17 дней назад
@@EnateArsema ቤተሰቡን አስተዋወቀሽ ማለት ለታማኝነቱ ማረጋገጫ አይደለም ከራሴ ነው ምነግርሽ ብዙ አትመኚ በህዋላ እንዳትጎጂ ❤
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 17 дней назад
@@EnateArsema ቤተሰቡን አስተዋወቀሽ ትዳርም መሰረታችሁ ይህ በሁለት ጥንዶች መካከል በቂ አይደለም‼️ሀሳቤን ተረድተሽኝ ከሆነ ከማህበራዊ ህይወት፣ከጓደኛ፣ከዘመድ፣ከጎረቤት በምንም አይነት መልኩ ከሰዎች ጋር ያለሽን ግንኙነት ከሚጠላ ወንድ እራቂ ይህን የሚያደርገው ምንም አይነት መረጃ ስለእሱ እንዳታውቂ እና የሆነ የተደበቀ ህይወት ወይም ባህሪ ስላለው እንዳታገኚ ስለሚፈራ ነው።ጆሮ ለባለቤቱ ባዳ ነው ይባላል ስንቶች ናቸው አብሯቸው ስለሚኖር ወይም ወደ ፊት አብራው ልትኖር ስላሰበችው ሰው ልጅቷ እንደገጠማት አይነት ገጠመኝ የሚገጥማቸው ስታሳዝን በምንም አይነት መንገድ የሚያውቁንን ሰዎች block ያስደርገኝ ነበር አለች 🥺😌 ይህ ሁሉ ስለሚፈራ ነበር ይሄን የሚያደርገው እውነት ይዘገያል እንጂ አንድ ቀን ይወጣል።
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
ደሚርኝማ
@RahmaJabaly-t1q
@RahmaJabaly-t1q 18 дней назад
ፍትህ ለፌበን 😢 እዮሃ ሚዲያ አንደኛ ነው የምትሉ 👍👍
@SintuAlemu
@SintuAlemu 17 дней назад
ፍትህ ለታሳሪው
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 17 дней назад
@@SintuAlemuወንድሙ ነህ 😮
@YOTE122
@YOTE122 12 дней назад
እናትዋ ቤት ካገኘች በኃላ የረሳችውን እናንተ ታሽቃብጣላችሁ።
@netsanetdiriba4026
@netsanetdiriba4026 17 дней назад
የኔ እህት ባለሽበት ሀይማኖት አምላክሽን ተጣበቀ.....አሁንም በርትተሽ ፀልይ ያንቺ የሆነውን ህይወት ይሰጥሻል....እግዚአብሔር ሰለሚወድሽ በህልም ግልጥ አርጎልሽ አዳነሸ....
@user-jc4kx3sj8z
@user-jc4kx3sj8z 18 дней назад
እንደ ኢትዩጵያ ወንዶችኮ ግፈኛ የለም በየትም ሀገር የለለ100%
@mihretwelday8288
@mihretwelday8288 18 дней назад
Gorebetachu Eritrea'm ale 😢
@ህይወት-ህመም
@ህይወት-ህመም 18 дней назад
አዎ ወላሂ የኛወቹ ይከፋሉ
@dcghetto
@dcghetto 18 дней назад
​@@mihretwelday8288tinb agame beka ye Eritrean Sim calterachu ayhonlachum tebalu gena banatachu tetekelalachu kulkulam agame
@user-jc4kx3sj8z
@user-jc4kx3sj8z 18 дней назад
@@mihretwelday8288 😢😢
@user-jc4kx3sj8z
@user-jc4kx3sj8z 18 дней назад
@@ህይወት-ህመም በጣም ውዴ ያውም ከተወራላችው ይልቅ ያልተወራላቸው ቡዙዎች አሉ
@Kidist136
@Kidist136 17 дней назад
ከሚስቱ ጋር ተባብራችሁ ማዋረዳችሁ ደስ ይላል ❣️👍
@azbekasaun1468
@azbekasaun1468 18 дней назад
በጣም ያስፈራል የኔም ህይወት ነዉ ወንዶችን አላምንም አለም ሰገድ ይቅርታ ጅምላ ጨፍጨፋ አይደለም ግን ደግሞ መልካም ወንዶችም አሉ ግን ትንሽ ሆኑብን መልካሞቹ👌👌👌🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 13 дней назад
አወ መልካሞቹ ትንሸ ነቸው
@mogeswendem
@mogeswendem 18 дней назад
እኔ እኮ ግር የሚለኝ ተሰጦ ነው ያለው አለም ሰገድ ትግስት ትትና አዳማጭ ሁሉም እኩል የምታይ ጋዜጠኛ ነህ በጣም አከብርሀለሁ❤❤❤
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
ፍትህ ለብላቴናዎ ሔቨን 😢😢😢
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 18 дней назад
⚠️ሰዎች እባካችሁ ብዙ አጀንዳዎች ቢኖሩንም ፌቨን አትረሳ😭🙏
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 18 дней назад
💚💛❤
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 18 дней назад
እዉነት ነው ፋትህ ለፌቨን የእዉነት ህግ ካለ ያሳዩን
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 17 дней назад
እውነት ፍትህ ለፌበን ልጃችን😢😢😢
@FantuEthopia
@FantuEthopia 17 дней назад
😢😢😢😢😢
@FantuEthopia
@FantuEthopia 17 дней назад
justic for heaven😢😢😢😢
@عيدهقننه
@عيدهقننه 17 дней назад
እኔ እኮ ግርም የሚለኝ የአለምዬ እርጋታውና ትእግስቱ ጌታ ይባርክህ
@Abebu374
@Abebu374 18 дней назад
አለም ሰገድ የሚወድ 👍እንዳንረሳ ለህፃን ሄቨን ፍትህ 😢👍
@almasbh6100
@almasbh6100 18 дней назад
ይሄን ሁሉ ጉድ እየሠማን ወንድ እንዴት እንመን ጌታሆይ😢😢😢😢😢😢
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 18 дней назад
ምርጥ የዓመቱ ጋዜጠኛ አለምሰግድ የምትወዱት ላይክ አድርጉ ❤❤❤
@saidmohammed9196
@saidmohammed9196 17 дней назад
@saidmohammed9196
@saidmohammed9196 17 дней назад
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 18 дней назад
ህልም እኮ ለሚአዳምጥ እኮ ነው የሚአድነው አምላክ እንድንጠነቀቅ ብዙ ምልክት ያሳየናል 😔እባካችኡ አዳምጡ በ እልም የምታዩትን
@Mercy1916
@Mercy1916 17 дней назад
ትክክል ጌታን በተለይ የሆነ ችግር ሲኖር ይገልጥልሻል አይገባንም እንጂ
@tsegeredakassa943
@tsegeredakassa943 10 дней назад
በእልም እግዚአብሔር ይናገራል ትክክል ነሽ ሚሚ ሰው አይረዳም
@ህሊኡራኤል
@ህሊኡራኤል 18 дней назад
አለምሰገድ ሲስቅ ሳየው እንዴት ደስ እንዳለኝ ፍትህ ለሄቨን 😢 ሞት ለደፋሪው
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 18 дней назад
እሰይ የኔ እህት ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ከመልካሙ ያገናኝሽ። ብዙዎቻችን በፍቅር አጋር ስንጎዳ ራሳችንን እንጥላለን ካንቺ የተማርኩት ድንገት ቢያጋጥም እንኩዋን ግን በራስ የመቆምን ኃይል አይቼብሻለሁ ❤❤❤❤ በርቺ
@mimiketema6678
@mimiketema6678 5 дней назад
@@selamyeabelenat6742 በፍፁም መውደቅ የለም ለሌሎችም መኖር ነው
@Ethiopi1219
@Ethiopi1219 18 дней назад
እዮሀ የተጎጂዎች ድምጽ አሌክስ እውነት ለመናገር ከልቤ እወድሀለሁ ምን አለ የስጋ ወንድሜ በሆንክልኝ የኔ መልካም ❤
@user-mp1pu1rt2q
@user-mp1pu1rt2q 18 дней назад
እዬን ጀግና ወንድማችንን በጣም የምወደዉ የማከብረዉ ከፈጣራ የተሰጠን ስጦታችን ነዉ በየ ሀይማኖታቹ ፀልዩለት አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@eyerusalemabraha1567
@eyerusalemabraha1567 15 дней назад
ይሄን ሰው ያወኩት በሄቨን ነው እስከዛሬ ይሄን ቻናል ባለማወቄ ተፁትኩ ምርጥ ዘመናዊ ሰው አክባሪ ጋዜጠኛ
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 18 дней назад
በጣም የምወድህ የማከብርህ ጋዜጠኛ ተባረክ የረዴት ነገር እንዴት ሆነ
@munatadesse479
@munatadesse479 12 дней назад
አለም ሰገድ ምርጥ ሰው ጥሩ አስተዋይ እና ከተጎዱት ጋር የእውነት የሚረዳ ነው ሲቀጥል ወንድሜ በመሆንህ ሁሌም ደስ ይለኛል የታደሰ ልጅ ወድሃለሁ እንደወንድሜ ቢዘገይም አገኝሃለሁ እንደ እ/ር ፈቃድ
@user-qy4nk6vp6z
@user-qy4nk6vp6z 18 дней назад
ማነዉ የሄቨን ጉዳይ በመቀዝቀዙ የከፋዉ 😢😢
@sebletlaye1528
@sebletlaye1528 18 дней назад
የእዮሀ ሚዲያ ተከታዮች ለምን ላይክ አታደርጉም ለብዙ ሰው እንዲደርስ እባካችሁ ላይክ እናድርግ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
እግዚሐብሔር ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 💚💛💓
@user-qp8bz2kh6m
@user-qp8bz2kh6m 18 дней назад
አይ ወንድ እግዚአብሔር የእጅህን ይሰጥህ ዘንድሮ ቁም መቅረት ይሻላል ሴቶች እንደት ነዉ የሰውን ልጅ ማጥናት የሚቻለው አራ ከባድ ጊዜ ነዉ እግዚአብሔርን
@user-ty5uo5hd4c
@user-ty5uo5hd4c 18 дней назад
ወንድማችን አለም ሠገድ ፈጣሪ ይጠብቅህ የሔቨን ጉዳይ እንዳይረሣብን 😢😢😢ፍትህ ለህፃኗ ሔቨን 😢😢😢😢
@godolyas306
@godolyas306 18 дней назад
ማንው የዓለም ስገድ አድናቂ ፍትሕ ለሄቨን
@mahlte-kb9qf
@mahlte-kb9qf 18 дней назад
ፍት ፋት ፍት ለቨበን😢😢😢
@ef6079
@ef6079 18 дней назад
ፍትህ እሚባል የለም ችግኝ ብቻነው ህይወት
@Zekiya-th9hn2mr5z
@Zekiya-th9hn2mr5z 18 дней назад
አለም ሰገድ❤❤ ፍትህ ለሄቫን😢😢
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 18 дней назад
የኢትዮጰያ ወዶች በጣም አፅያፊናቸው በሴትላይ እሚሰሩት ግፋ ሞልቶ እየፈሰሰነው ግን ሁሉም ናቸው ማለት አይቻልም አብዛሀኛወቹ የትዳር አጋራቸውን ሰበርው አዘዘ ነው እያሰለቀሱነው
@phonetasti1892
@phonetasti1892 18 дней назад
ወይኔ አለም ሰገድ ይሄ ታሪክ ከኔ ታሪክ ጋር ሙሉ በሙሉ ይመሳሰላል እኔ የሶሰት ልጆቼ አባት እዲ ጉድ ሰርቶኝ አሁን ልጆቼንም እሱንም ትቼ በአረባገር ስምንት አመቴ አገሬ ሳልገባ
@almasbh6100
@almasbh6100 18 дней назад
😢😢😢😢
@sarasolomon7056
@sarasolomon7056 17 дней назад
ውዮ አይዞሽ ወንድ ነሽ ገበዝ
@mimiketema6678
@mimiketema6678 17 дней назад
@@phonetasti1892 ፈጣሪን እንኳን ለሠከንድ አየሰፈሩም ወይኔ
@belaynegash6550
@belaynegash6550 7 дней назад
የእኔ ቆንጆ ልጆችሽስ
@mimiketema6678
@mimiketema6678 5 дней назад
@@belaynegash6550 ተመስገን
@MimiMimi-dz8il
@MimiMimi-dz8il 18 дней назад
የኔ እህት ስንቱ ሴት ሚሰትና ልጆች እንዳሉት እያወቁ ሞትኩልህ አበድኩልህ የሚሉ ብዙ ሴቶች አሉ አንቺን ግን ሳላደንቅ አላልፍም
@mimiketema6678
@mimiketema6678 5 дней назад
@@MimiMimi-dz8il በእምባ የተሞላ ህይወት ምን ይሰራል ሌላ የሀጥያት ዘር መዝራት ነው
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
ሰንኖር የውሸት ሰንሞት የእውነት 💚💛💓
@fatmah6936
@fatmah6936 18 дней назад
በጣም
@EfremShife
@EfremShife 18 дней назад
እውነት ነው ዉድ
@etagegnhailu9816
@etagegnhailu9816 17 дней назад
ስንኖርም የእዉነት ቢሆን
@ruthDesta
@ruthDesta 17 дней назад
😢😢😢😢
@user-xh6pi9pt4t
@user-xh6pi9pt4t 9 дней назад
😂😂😂😂😂
@mercymercy9309
@mercymercy9309 17 дней назад
ከ3 ወር በላይ አንድ ቤት የኖሩ ጥንዶች ባልና ሚስት ተብለው ይቆጠራሉ በጎረቤት ምስክርነት
@BdjdiEheue
@BdjdiEheue 18 дней назад
አሁንም ፍትህ አሁንም ፍትህ ለህፃ ፌበን የምትሉ like
@ef6079
@ef6079 18 дней назад
ፍትህ ይቅርና መሪው ምንም ምላሽ ለህዝብ አልሰጠም ኮንዶሚኒየም ፍትህ ነው በነሱ
@HilinaTeshome-iy7mi
@HilinaTeshome-iy7mi 17 дней назад
ምርጥ ጋዜጠኛ የዘመናችን አንደኛ!!!
@AbebeshiAlbalushi
@AbebeshiAlbalushi 18 дней назад
አለም ሰገድ አስተዋይ ጋዜጠኛ ስወድህ ፈጣሪ ይጠብቅህ የደሆች የተገፉት ጠበቃ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 17 дней назад
ላንቺ ያለኝ ምክር ይህ ነው።በቃ ተይው ተይው ተጎድተሻል አዝነሻል 😢ክስም አትሂጂ ወደ መንፈሳዊ ህይወትሽ አዘንብይ እናት ተይው ምህረት አርገሽ በራስሽ ነገር ላይ አተኩሪ ❤
@alemfantsh1838
@alemfantsh1838 14 дней назад
እኔም ምመክራት ይህን ነው
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 18 дней назад
እህታችን በቲክቶክ ነይ ሀቢባ ቤት ብዙ ሴቶች ይማራል ወንዶች ግን መች ይሁን ፈጣሪ መፍራት ምትጀምሩ ጥቂት ወንዶች ናቸው ለትዳራቸው ለፍቅርኛቸው ታማኝ ያለው ምን ልታግፕኙ ነው ሴት ላይ ሴት መደርብ በእውነት የእጃቹ ይስጣቹ
@tigtig4842
@tigtig4842 17 дней назад
😂😂😂
@mimiketema6678
@mimiketema6678 5 дней назад
@@ZorishMenjeta አረ በጣም ፈጣሪን ለሠከንድ ማይፈሩ እሺ አገኛታለው
@dagemadis6424
@dagemadis6424 18 дней назад
እኔም እኮ ባሌ እንደሚማግጥብኝ ያወኩት በህልሜ አይቼ ስልኩን ስበረብር አገኘሁት😊😢😢
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 17 дней назад
እኳን ሲያገባ አላየሺ
@HabtamMesganaw
@HabtamMesganaw 17 дней назад
አይዞሸ😢❤❤❤❤❤
@dagemadis6424
@dagemadis6424 17 дней назад
@@ameensuiij8076 ተፋታን አገባ ደሞ ተፋታ
@dagemadis6424
@dagemadis6424 17 дней назад
@@HabtamMesganaw አመሰግናለሁ ግን አልፏል
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 15 дней назад
ፈታሽው ወይስ በይቅርታ ቀጠላችሁ?
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 17 дней назад
አሞኛል ወገቤን ቁስል ወቶብኝ ዱአ አርጉልኝ ቅመሞች መፍትሄው ምንዲን ነው😢😢😢😢
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 17 дней назад
ሀኪም ቤት ሂጅ ሳይበረታ
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 17 дней назад
@@KkOo-jj3pz እሺ
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn 18 дней назад
ፍትህ ለሔቨን ፍትህ ፍትህ እንካን ደህና 0:48 መጣህ
@rosarosa9032
@rosarosa9032 18 дней назад
ፈጣሪ ሆይ ጥሩ ነገር አሰማን ሁሌ ጭንቅ ብቻ😢😢😢😢😢😢😢
@user-nk9bs5dz4i
@user-nk9bs5dz4i 18 дней назад
Amen
@user-xc9ou5nz3i
@user-xc9ou5nz3i 18 дней назад
ሳትጋቡ እንዴት መኪና በጋራ ትገዥለሽ በጭራሽ አይመከረም ንብረት በጋራ ካልተጋባችሁ ::
@mimiketema6678
@mimiketema6678 17 дней назад
@@user-xc9ou5nz3i እሱም ህግ ዳኝቶታል ተወስኖልኛል ። ቁሳቁስ አይተካም ስራዬንም ቀጥ አድርጌ እየሠራው ነው ።እንደ እኔ በውሸት አንደበት የታመሙ አሉ መጨረሻውን አሳውቃለው
@BettyBiruu
@BettyBiruu 17 дней назад
​@@mimiketema6678 አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን በርቺ!
@belaynegash6550
@belaynegash6550 7 дней назад
​@@mimiketema6678የእኔ ቆንጆ በርቺ እርሱ የዘራውን ያጭዳል
@-Hanannx7bw
@-Hanannx7bw 17 дней назад
አንድ ሚሊዬን እንስገበዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እዮሀ ምድያን❤❤❤❤❤
@uaesara8261
@uaesara8261 18 дней назад
እህቴ ይህን ሰሜት አውቀው አለሁ ውይ ወንዶች በሰማም
@tigistkoyas7640
@tigistkoyas7640 18 дней назад
ጎበዝ ሴት በርቺ። ደግሞ ቆንጆ ነሽ ብዙ መልካም ሰዎች አሉ። እድልሽን አትዝጊ
@mimiketema6678
@mimiketema6678 5 дней назад
@@tigistkoyas7640 እሺ አመሠግናለው
@coolnassa1420
@coolnassa1420 18 дней назад
አይዞሽ እህቱ እኔ ወንድ ነኝ ግን እንደዚህ አይነት ወንድ ሳይ ብገድለው ደስ ይለኛል
@mimiketema6678
@mimiketema6678 5 дней назад
@@coolnassa1420 አሺ ወንድሜ ተባረክ
@SamraSam-oc3ku
@SamraSam-oc3ku 18 дней назад
በርቺ ሁሉም የጁን ያገኛል ያማል መከዳት ግን ፈጣሪ እኮ ይለያል ለምን አግብተሽው ቢሆንስ ይሄን ያወቅሽው እእእ ከዚህ በላይ ታብጃለሽ እህታችንም ህመማን ማን አየላት እንችን እንደያዘ ስታቅ ለልጃ ስትል ተደብቃ እያለቀሰች ነው እንጂ የሳ ህመም ይብሳል እህቴ በምነትሽ ጠንክሪ ❤❤❤
@kalkidannigussie990
@kalkidannigussie990 18 дней назад
Please የሄቨንን ጉዳይ ዝም አትበሉ እባካችሁ ፍትህ ለሄቨን እና መሰሎቿ
@kamilathassen7276
@kamilathassen7276 18 дней назад
በጣም ጎበዝ ና ጠንካራ ሴት ነሽ
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 18 дней назад
ስላም ስላም እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ጀግናችን የመዳም ቅመሞች አበረታትኝ 👍👍❤❤
@hanaburuk1363
@hanaburuk1363 18 дней назад
ወደዛ ካላገባን ብላቹ ሙትት አትበሉ ትዳር ለሴት ልጅ ከባድ ነው ይሃው እኔ ፍትህ ያለ እድሜዋ በዘግናኝ ግፍ ጾታዊ ጥቃት ለደረሰባት እና ለተገደልች ህጻን #ሄቨን 🔴🔴🔴
@mitkusilesh
@mitkusilesh 17 дней назад
መርጦ አልቃሽ ቁማሩ በኮንዶሚኒየም አለቀ ከተነቃ አይገደድም እየሄድሽ😂😂😂
@andualemtadesse4774
@andualemtadesse4774 17 дней назад
ቅድስት አርሴማ ብርታቱን እንኳን ሰጠችሽ። በርቺ ህይወት ይቀጥላል ...
@sosinayoni
@sosinayoni 17 дней назад
እኔ ከእሷ በላይ ሆኛለሁ 3 ጊዜ ክህደት ገጥሞኛል ሃብት ንብረት ትቼ ነው የወጣሁት😊 ግን አንድም ከጎኔ የቆመ ሰው አልነበረም በእግዚአብሔር ሃይል ግን ሁሉንም ድል አድርጋለሁ ወንድ ሳይ ገዳይ ነው እሚመስሉኝ
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 8 дней назад
እንዴ ሶስቴ ምነው በሰላም ነው ይሄን ያህል ሞኝነት
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit 17 дней назад
በየ ቀኑ ጉድ ስሙ ብሎ የረገመን ማነው አይ ኢትዮጵያየና ህዝቦችሽ😢😢😢
@Mayaye887
@Mayaye887 11 дней назад
😂😂😂
@user-xj8zm1if6n
@user-xj8zm1if6n 17 дней назад
ጋዚጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም ሌላ ቦታ ሲቀርብ ሳይ ምን እሡ ጋር በሁነ እላለሁ ጥያቄወቹ አረዳዱ የልብ አድርስ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እዮሐ 🎉 ሚዲያ በረቱልን
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv 17 дней назад
ወንድች 80/100. ልክስክ ናቸው::
@Selam-d5d
@Selam-d5d 12 дней назад
95/100.ነውእማ።
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv 11 дней назад
@@Selam-d5d በትክክል
@Josefe4950
@Josefe4950 5 дней назад
ስንቱ ወንድ ነው የራሱ ያልሆን ልጅ እያሳደገ ያለው?
@kaleabMesafent-el2lb
@kaleabMesafent-el2lb 17 дней назад
ማመን ያልፈለገችው ጉዳት አለ ውስጧ እንደኔ ፀሌት አርጊ ጎን ለጎን ደሞ ከባለሙያ ጋር ንግግር ብታረጊ በርቺ እህታችን
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
ሁሉም ነገር ከእግዚሐብሔር በታች ነው እግዚሐብሔር መልካም ነው 💚💛💓
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 18 дней назад
በጉጉት እየጠበኩሁ ነበር አለም ሰገድ እንኳን ደህና መጣ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@mrwamrwa9518
@mrwamrwa9518 18 дней назад
አለምሰገድ ጀግና መልካም እና ቁም ነገረኛ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ 🥰🙏
@romandeneke1651
@romandeneke1651 17 дней назад
እህቴ አንቺ እራስሽን ጠብቂ እግዚአብሄር ለአንቺ ያለውን ሰው ይሰጥሻል እንኳን ቀረብሽ ለትዳሩ ያልታመነ ለአንቺም አይሆን ሁሉም ወንዶች እንዲህ አይደሉም 20 አመት 30አመት የሰው ዱርዬ ጋር ከምትኖሪ እግዚአብሄር ጠብቆሻል 30 አመት አብረሽ ኖረሽ ስልኩን የማያስነካሽ ስልኩ ሙሉ ቀን silent የሆነ ሲደወልለት በአንቺ ፊት የማያነሳ ድብቅ ባህርይ ያለው ስንት አንጋፋ ሽማግሌ አለ መሰለሽ እንኳን ቀረብሽ እራስሽንጠብቂ እህቴ በርቺ እርሺው እርሱን
@sineduayele6519
@sineduayele6519 17 дней назад
በርቺ።ጌታ ከአንቺ ጋር ነው!!!!!!ገና ትትረፈረፊያለሽ!!!!ብቻ ቃሉን ተመገቢ መፅሐሐፍ ቅዱስ አንብቢ ቃሉን አሰላስዪ ፀልዪ ለጌታሽ ጊዜ ስጪ አብሮነቱ አይለይሽ!!!!!እሱ መመኪያ መደገፊያ ምርኩዝ ነው!!!!!!
@melkimelki1671
@melkimelki1671 18 дней назад
ውድ የተወደድከው እና የተከበርከው ጋዜጠኛ አለም ሰገድ እድሜን ከጤና አብዝቶ ያድልህ❤❤❤ የረዴትን ዛሬ ነበር ያደመጥኩት መጨረሻዋን ነገረን❤🎉
@abebamersha4606
@abebamersha4606 18 дней назад
ፍትህ መኖር እየፈለገች በግፍ ለተገደለችው ህፃን ሔቭን
@kemermuhdin
@kemermuhdin 17 дней назад
ተመሳሳይ ታሪክ አለኝ ያማል!😢 በደንብ ነዉ የተረዳሁሽ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 18 дней назад
አለም ሰገድ ይሄ ኡመሬ ፖውደር እምትለው ማስታወቂያ ካተጋ አይሄድም ቢያስ ሴት ማስታወቂያው በሴት ይሁን በተረፈ በርታ
@wessenfisha3001
@wessenfisha3001 17 дней назад
kkkk
@EnateArsema
@EnateArsema 17 дней назад
ስፖንሰሩ ናት እኮ ሄሉ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 17 дней назад
ምን ማለት ነው ስራ ነው ሴት ወንድ ምን ለውጥ አለው አይ😅😅
@PrincesAlmaz
@PrincesAlmaz 18 дней назад
ደስ ስትል እግዚሐብሔር በሁለ ነገር ይባርክሽ የባለሙያ እገዛ ያስፈልጋል❤
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 18 дней назад
ፍትህ ለሄበን ፍትህ ለሄበን ፍትህ😢😢😢😢
@sphonetastic3796
@sphonetastic3796 18 дней назад
ኢትዮጵያ ወንዶች ገደም ግቡ😢😢😢
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 17 дней назад
እንኳን ገዳም በአለምም በሥርዓት አልኖሩ
@fastmartial4472
@fastmartial4472 18 дней назад
አለምሰገድ ግን እንዴት እንደምወድህ ማርያምን 😊መርጋጋቱ ሰዉን ሲርዳ ዉይ መታደል ❤🤗🤗🤗🤗
@tsionfissaha7041
@tsionfissaha7041 14 дней назад
ሚሚዬ ይሄን ሁሉ ይዘሽ መጠንከርሽ ጀግና ነሽ አንድም ቀን ስራ ቦታሽ ስመጣ የተከፋ ፊት አይቼ አላውቅም
@taeyeon-xh7bb
@taeyeon-xh7bb 18 дней назад
የ2016 ጀግና ጋዜጠኛ ፍትህ ለሄቨን
@bbhh211
@bbhh211 17 дней назад
በርች የእኔ ቆንጆ እግዚአብሄር ይወድሻል ከዚህ ባለጌ ወንድ ሳትጋቢ ገላገለሽ ቅን ነሽ በእውነት
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ 17 дней назад
በጣም ጥሩ ልጅ እንደሆነች ታስታውቃለች። አንቺ የሚመስልሽን ሰው ያዢ ለምን ጊዜሽን እያስበላሽ ነው። አንቺን ሊጠቀምብሽ ነበር የቀረበሽ ይሄ ሌባ የሆነ ሰው። ገዳም ሄደሽ ያለቀሽበት እንባ ይፋረደዋል። እግዚአብሔር አይዘገይም። አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ አለሁ ይበልሽ ❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@selamademsung5995
@selamademsung5995 18 дней назад
ወንዶች እባካችሁ ለትዳራችሁ ታማኝ ሁኔ ሴቶችም ለትዳራችሁ ታማኝ ሁኑ እግዚአብሔር መፈራት ጥሩ ነው
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 18 дней назад
ከዚህ ሁሉ ቦሃላ ሳገኘው ሻይ ጠጣን ? ወይ ጤና ማጣት
@selammulatu3807
@selammulatu3807 18 дней назад
የጀመረችው የፍርድ ቤት ኬዝ..
@dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398
@dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398 18 дней назад
😂😂😂😂😂
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 17 дней назад
😂😂😂😂😂😃😃😄
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g 17 дней назад
I know right 🤔
@mimiketema6678
@mimiketema6678 17 дней назад
@@user-tf2kx4dc6d ስራዬ ስሔድ ነው አጋጣሚ መንገድ ላይ እውነቴን ነው
@user-ye1gq9dm7l
@user-ye1gq9dm7l 17 дней назад
የሚገርመው መጥፎ ወንዶች ሚስቶቻቸው እኔን ጨምሮ በጣም ታጋሾች ታማኞች ለትዳራቸው ለባላቸውና ለልጆቻቸው እስከሞት ዋጋ የሚከፍሉ አስተዋይ እናቶች መሆናቸውና የምድር ሲኦል እንድንኖር እድላችን የሆንን መሆናችን ያሳዝናል
Далее
Cute
00:16
Просмотров 7 млн