Тёмный

ወላጆች ልጆቻችሁን ተከታተሉ! እየተስፋፋ የመጣው የሴት ለሴት ጉድ! Eyoha Media |Ethiopia | online couples therapy 

Eyoha Media
Подписаться 573 тыс.
Просмотров 295 тыс.
50% 1

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Опубликовано:

 

12 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 704   
@ekramnegashbesher4845
@ekramnegashbesher4845 Год назад
እባካቹን እህታችንን እናግዛት ልጇን ከራሷ ጋር ታሳድጋት😢
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 Год назад
አቤቱ ይቅር በለን ዘንድሮ ያልሰማነው ያላየነው ነገር የለም እባክህን በምህረትህ ጎብኘን ልጆቻችንን ጠብቅልን
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 Год назад
Amennnnnnnnn ysrbe
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውው
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@etsegenetegebru2323 ደምሪኝ
@zenashteshome2467
@zenashteshome2467 Год назад
Amne
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Год назад
ሰይፍ ፋንታሁን ጋር ebs ላይ መቅረብ አለባት የምትሉ ብዙ ሰው ስለሚያየው ሰው ይማራል
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Год назад
Seyefu erasu kitune yetenfa newe eyhoa midia aleme yayewale
@fafiamen4118
@fafiamen4118 Год назад
ብትችሉ ቤቷ ተጠቁሞ መያዝ ነው ያለባት መፍራት የለባትም ይሄ ጉድ ተሰምቶ እንዴት ዝም ትባላለች ወንጀል አይደለም ጊዜ መሰጠት የለበትም ይሄኔ ስንት ልጆች በክላለች
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Год назад
eko ade koriyawe agercen gbta hgwexe sera eyserace bencaneti eynorce ena ethiopiaweyne eytesqayne miger ekonewe sewe bageru monore aqetotal koriwawe setocacenen eybkelece bncaneti monore wegle newe myaze albati
@tenalehulum
@tenalehulum Год назад
@@rozazouba7538 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@febid1679
@febid1679 Год назад
ዜጋ ሳትሆን የውጭ ዜጋ ሆና በኢትዮጵያውያን በዜጋው ላይ እንደዚህ እይነት ክራይም እየተሰራ ለምንድነው የማይከሰሱት የህግ ሰዎችን ሄደው አንደር ከቨር ሲቪል ለብሰው ገብተው ትክክለኛ መረጃ እጅ በእጅ በማግኘት ማስያዝ ይቻላል :: የዜግነት መብታችሁን እንኳን እንዴት አታውቁም ? ኢንተርቪው ብቻ ምን ያረጋል ማስያዝና ወደአገራቸው እንዲመለሱ ማስደረግ ይቻላል እባካችሁ ለህግ ይቅረቡ !!!!
@ehitemaryamydinglliji
@ehitemaryamydinglliji Год назад
Lebir yakerbalu mefitiha alaynm ezibu hulu aynelbonaw tawiral ylala agrsew agerun bekelut
@RAllhamdulilaalakulihal
@RAllhamdulilaalakulihal Год назад
ትክክል
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝበቅንነትዋውው
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@ehitemaryamydinglliji ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@RAllhamdulilaalakulihal ደምሪኝ
@tsegageremew2551
@tsegageremew2551 Год назад
አቤቱ ጌታ ሀይ እሩቅ የሚመስለን ነገር ሁሉ እቤታችን(ደጃችን) እየሆነ ነው እባክህን ፍፃሜያችንን አሳምርልን አድነን ምድራችንን አስባት የትንቢቱ መፈፀሚያ አታድርገን 😭😭😭😭😭
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝበቅንነትዋውዋው
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 11 месяцев назад
Amen
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 11 месяцев назад
​@@fatumawase❤
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d Год назад
አኡዙቢላህ የመጨርሻ ዘመን ደሬሰናል ወላሂ አላህ ይዘንልን በስ😭😭😭😭
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Год назад
ኸረ የት ወስደን እናሳድግ ልጆቻችንን የወለደ ባሎለድኩ የሚልበት ጊዜ😥ወላጅ የሆናቹ ሁሉ ልጆቻቹ በእምነት አሳድጉ ብቸኛው መጋፈጫ ወደ ፈጣሪ መቅረብ ነው በቻላቹት መጠን በፀሎት አሳድጉ ከፈጣሪ ውጪ የሚረዳን የለም
@alimetnm8368
@alimetnm8368 Год назад
በጣምምምም
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@alimetnm8368 ደምሪኝ
@yousafkwt2178
@yousafkwt2178 Год назад
tekekel 👍👍
@matusala8322
@matusala8322 Год назад
በእምነት ተቋም ውስጥ የሚደረገው ነገር ከዚ የከፋ ብሆን እንጅ ያነሰ አይደለም:: ለጆሮ በምጣፈጥ ቋንቋ ስለሚያወሩ የሀይማኖት ትምህርት ይመስላል እንጅ ትምህርቱ አለማዊ ነው::
@Zuzuyeborenleji
@Zuzuyeborenleji Год назад
ልጇን ያሳደገችዉ እናታችን ልትመሰገን ይገባል
@fasilkassahun5122
@fasilkassahun5122 Год назад
ልጅቱን ለመረዳት ያመቸ ዘንድ ሰልኳን የባንክ አካውንት እባካችሁ አሰቀምጡልን
@ghdh7067
@ghdh7067 Год назад
ውነቷን ከሆነ የዚች ሴትዬ ቤት ታውቆ መያዝ በህግ ልትጠየቅ ይገባል የአዲስ አበባ ወጣቶች ልጆች አደጋ ላይ ባለፈ እንደዚሁ የጣልያን ዜግነት ያላት ሴት ህጻናቱን እየሰበሰበች ምን እያደረገቻቸው እንኳን በደንብ አልታወቀም በየአገሩ ያሉ ማፊያዎች ሀገራችን ውስጥ አደጋ እየፈጠሩ ነው እስዋ ይዛየመጣችው አላማ አላት ስለኛ ሀይማኖት አይገባትም እናት አባት ልጆቻችሁን ተከታተሉ ወጥተው መመለሳቸውን ብቻ አትመልከቱ
@meklit2710
@meklit2710 Год назад
ቤቱን ትጠቁምና ይዘጋ እንጂ እንዴ ለዛውም የሌላ ሀገር ዜጋ ይጫወትብን ሆ ጉድ እኮ ነው
@higtug6
@higtug6 Год назад
መዘጋት ብቻ ሳይሆን ቅጣት ያስፈልጋቸዋል እነዚህ እርኩሶች
@TheBex2007
@TheBex2007 Год назад
Eyoha media yihen geftobet tikikilegnawun bet tawko ermija endiwesed kaltederege kentu new.
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@higtug6 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@TheBex2007 ደምሪኝ
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 Год назад
ለፖሊስ አሳውቍ ቀልድ አይደለም
@lidyawo4575
@lidyawo4575 Год назад
አሁንስ ኢትዮጵያ ተወልጄ ያደኩበት አገር አልመስልሽ አለኝ ጌታሆይ የት ነው ያለኸው😭😭
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Год назад
💔😭😭
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Год назад
😔😔😔በጣም
@zainasied615
@zainasied615 Год назад
ወላሂ እኔም😥😥😥
@tigestenegashe
@tigestenegashe Год назад
እኔን የእኔ እባ ይፍሰስ አይዞሽ እማ ሁሉም ያልፋል ማማዬ በእውነት ልቤ ተሰበረ ታሬክሽን ስሰማ ምክንያቱም ሙሉ ቤተሰብ ኖሮኝ በእናቴ እቅፍ ውስጥ ሆኝ እንኳን በብዙ ነገሮች ውስጤ ሰለሚከፋብኝ
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w Год назад
😭😭😭😭😭
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@user-bf7hb3wq5w ደምሪኝ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
እንደው በማርያም ያልሰማነውን ብቻ ንገሩኝ ዘንድሮስ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን እንደቸርነትህ 😭😭😭😭😭🙏🏿🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️
@wardanega4857
@wardanega4857 Год назад
I like your comant
@nejatali7088
@nejatali7088 Год назад
Betam tikret koshasha benechi libis lay yitayal agrachin bizu chewa alew. Betam haymanot metegat yasfeligal.
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@wardanega4857 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@nejatali7088 ደምሪኝ
@famisha8283
@famisha8283 Год назад
ቤቷን ብትናገር ህግም ባይኖር ህብረተሰቡ ያፀዳቸዋል እንዳይለመዳቸው ወጣቱን በጣም እያጠፉ ነው ያሉት ጥቂት ሆነው የሰውን ህይወት እንዴት ያበላሻሉ ልጅቷን እንርዳት ንቁ የሀገሬ ሰው
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Год назад
milkitune eko bdenbe tenageralece koriyweta yeti edalce hzbu akbabiwen yfetise aye koriya eni erkasoce
@yodahe5213
@yodahe5213 Год назад
እህቴ በጭራሽ ልጅሽን ለማንም እንዳሰጭ, ሴትዮዋ አትለቅሽም በደካማ ጎንሽ ትመጣለች,በሌላ ሰው ላሳድግልሽ በሚል ልትወስድብሽ ትችላለች. ሥራ ፈልገሽ ተቸግረሽ ራስሽ አሳድጊ
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 Год назад
እባካችሁ ወገኖቼ ተጠንቀቁ ::ዓለም መላ ጠፍቷቷል በእየሱስ ስም 😭😭😭😭😭😭😭😭 🙏🙏🙏
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@bekelualemu1145
@bekelualemu1145 Год назад
Slk kutiran askemtiln ene lijan astemrlatalewu
@asmeretestifanos8131
@asmeretestifanos8131 Год назад
አምላከ ይቀረ በለን
@ayalwello_
@ayalwello_ Год назад
አንብቡት አንድ ጀርመናዊ ተንታኝ የሞሮኮ ተጫዋቾች ከእያንዳንዱ ግጥሚያ በኋላ ወላጆቻቸውን ተቃቅፈው ሲሳሙ እና የቡድን ጸሎቶችን ስለሚያሳዩበት ሁኔታ ሲናገር እንዲህ ብሏል፦ “እንግዲህ በምዕራብ ማህበረሰባችን ውስጥ ያለውን የቅርብ የቤተሰብ ትስስር ስናይ። እኛ ጋር ያለው የቤተሰብ ጽንሰ-ሀሳብ እየደበዘዘ ነው :: የኛ ተጫዋቾች ወላጆቻቸውን በአረጋውያን መንከባከቢያ ቤቶች ውስጥ አቆይተው::ከእያንዳዱ ጨዋታ በጛላ ሞዴሎቻቸውን እና የሴት ጓደኞቻቸውን ሲስሙ ነው ማየት የምንችለው :: በሞሮኮ አሸናፊዎች ውስጥ የቤተሰቡ የሞራል ድጋፍ ትልቅ ሚና ሲጫወት ስንመለከት :እኛ ግን ግብረ ሰዶማዊነትን ለመደገፍ እጆቻችንን በአፋችን ላይ ለመጫን መጥተናል:: እኛ እግር ኳስን እንዴት እንደሚጫወቱ አስተምረናቸው ይኽው ከኛ በልጠዋልና ከእነሱም የስነምግባር እና የቤተሰብ እሴቶችን ልንማር ይገባናል :: አንድ ቀን ተጫዋቾቻችን የእናቶቻቸውን እና የአባቶቻቸውን ግንባር ሲስሙ እናያለን ብለን ተስፋ እናደርጋለን" ኡሙ ጁዲ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
ይገርማል በጣም 😘😘 ዛሬም ያሸንፉልን ሞሮኮ ወች
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Год назад
ኢሰላም teaches us to respect and love our parents ❤❤❤❤❤❤
@fanifaninure2556
@fanifaninure2556 Год назад
ሲጀመር አዲስአበባ ውስጥ ጉድ ለጉድ እየተካሄደ ነው 🥺🥺🥺ለሁለት ሴት እና ሁለት ወንድ ቤት ማከራየት መቆም አለበት
@user-zf9iw5cd5w
@user-zf9iw5cd5w Год назад
🙄🤭🤣🤣🤣
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Год назад
በእየሱስ ስም ክፉ የዝሙት መንፈስ ይመታ
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w Год назад
በድሮ ግዜ ሞቶ የተቀበረው የእውነት ምንኛ የታደለ ነው ዘንድሮ የማይሰማው የማይታይ ጉድ የለ😭😭😭😭😭😭😭
@Niama2020
@Niama2020 Год назад
ወድም እኔ የምላችሁ ይህን ጉዳይ ዝም አትበሉ ምክንያቱም ሴት ተማሪዎች ወደ ት/ቤት ሲሄዱ ከመንገድ ላይ እየተገደዱ በግድ ሊሆን ይችላል ስለዚህ ነገሩን ዝም አትበሉ ለሚመለከተው ክፍል ጠቁሙ
@zeritugashu1822
@zeritugashu1822 Год назад
እህቴ ባንቺ የደረሰው ልጂሺ ላይ እንዳይደርስ። ተጠንቀቂ። ስራም ቢሆን ልጂሺን እራስሺ ለማሳደግ። ሞክሪ። አይዞሺ የልጂሺ እድል ያሳምርላት አይ የሴት ልጂ ሂወት ።
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 Год назад
ርዕሱን ብቻ አይቼ ደነገጥኩ ያአላህ አንተዉ ጠብቀን የምን ጉድ ነው የምሰማው አስተግፍሩላህ ያ አላህ ማረን
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ🌻
@qmazpg6587
@qmazpg6587 Год назад
ሱበሀን አላህ ምን አይነት ዘመን ደረስን !!!ቤቱን ታሳይና ለህግ ታቅርብ!!
@azebhailemeskel3083
@azebhailemeskel3083 Год назад
ህግ የታለና 😢😢
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Год назад
ሕግ ሲኖር አደል
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j Год назад
አይ ህግ ቢኖርማ መች ይህ ሁሉ ይሆናል ሰዉ በየ ቦታዉ ያልቃል 😭
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@azebhailemeskel3083 ደምሪኝ
@buruksu7016
@buruksu7016 Год назад
Rip ቅድስት ሀገር ኢትዮጲያ የሀገሬ መጨረሻዋ እንዲ መሆኗ ያሳዝነኛል
@meronlissanework1615
@meronlissanework1615 Год назад
እውነትም Rip
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
እቺን በ24 ሰዓት ውስጥ ከሃገር ውስጥ እንድትወጣ ማስደረግ ነው ለፖሊስ ማሳወቅ ያስፈልጋል ጊዜው ተበላሽቶአል
@tiruneshseboka6764
@tiruneshseboka6764 Год назад
የሌዝብያን መንፈስ በጌታ በየሱስ ክርስቶስ ስም የተወጋ ይሁን።
@sosinahaddis7967
@sosinahaddis7967 Год назад
ልጅሽን እንደምንም ብለሽ እራስሽ አሳድጊያት አንቺን እንኳን እግዚአብሔር ጠበቀሽ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@warkmeoko
@warkmeoko Год назад
አቤቱ አድነን የቀደመው በደላችን ይቅር በለን አምላክ ፍረድ 😥😥😥😥እንደዚ አይነቱ ከምድርገፅ ያጥፋልን ፈጣሪ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@ghanemcell5114
@ghanemcell5114 Год назад
ዛሬ ሁለተኛነኝ ቸሩን አሰማኝ አምላኬ መቸም ቸር ናፍቆኛል💔
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@hamrawit5257
@hamrawit5257 Год назад
ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም መቼስ እግዚኦ እኔ መስማትም ተሳቀኩ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Год назад
ውዴ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ እንሁን
@zed9732
@zed9732 Год назад
አይ ሐገሬ💔😭በጣም ያሥፈራል ወላሒ ያለንበት ጊዜ!
@amarche5385
@amarche5385 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔 ያማል ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ አፅያፊ ነገር መስማት ያማል 😭😭😭😭😭😭 አምላኪሆይ ቶሎና
@MG-su4nh
@MG-su4nh Год назад
Ethiopia eko new sew kenehiwetu emikatelew Ethiopia eko new sew endebeg yemitaredew Ethiopia eko new anget kortew be enchet a getu anteltlew temishelilut ere sintu .....
@amarche5385
@amarche5385 Год назад
@@MG-su4nh 😭😭😭እውነት ነው ያማል
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@tenalehulum
@tenalehulum Год назад
@@MG-su4nh ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ታረቀን በባዕድ ሀገር እየሰማን የጠላሁት ነገር ጭራሽ በሀገራችን ኤረ እግዞኦ ማረን ኤረ ፀልዩ ከሀገር ከምድር እንድ ጠፉ 😭😭
@alemtadesse1697
@alemtadesse1697 Год назад
አቤቱ ይቅር በለን ልጆቻችንን ይጠብቅልን
@hirut7396
@hirut7396 Год назад
በፍፁም ልጅሽን ዳግም ለስው እንዳትስጪ ቢሆንልሽ ስራ እየስራሽ ልጅሽን ከጎንሽ አድርገሽ ብታሳድጊ አይዞሽ ብዙ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን አሉ በርግጠኝነት ይረዱሻል አይዞሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Annamelese
@Annamelese Год назад
I have so much respect for this journalist!
@sofiaa4351
@sofiaa4351 Год назад
የዚች አይነቷ ዝምብለሻት ትወጫለሽ ያገር ወንድ ይዘሽ ሄደሽ ቤቷን አትገለብጭውም
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 Год назад
Menwend ale heg yelem genzeb kale manm ayneka
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Год назад
@@ambawyeshi1157 eko yadsaba wede demo wede newe setame
@user-py5qf8pk6u
@user-py5qf8pk6u Год назад
አልከስም አለች ፈርታ 😣የአገሬ ፖሊስ ልክ እንደ ውጪ ሀገር ጥቆማ ብቻ ከተሰጠ ሄዶ ቢይዛቸው ቢያፍሳቸው ነው የኔ አባባል ። አናት ዮኒፎርም አልብሳ ልካ ጉዷን አላየችም
@user-iw6pi2yn7f
@user-iw6pi2yn7f Год назад
ትክክክል👍👍👍
@user-bc3qr9vy5d
@user-bc3qr9vy5d Год назад
@@user-iw6pi2yn7f ህግ ቦታ ሲሄዱ እራሱ ትላልቅ ስልጣን ያላቸው ይከለክላሉ ተብሎአል ነገሩ ከባድ ነው መንግስትም ትቶታን መሰል ይኽን ነገር እህት እና ጭምልቅልቅ አለ ሀገራችን ወደት እንጩህ ጭንቅ እያለኝ ነው ባልሰማሁ ስልኬ ነው ጥላቴ
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 Год назад
እናት ተስፋ የመኖር ሚስጥር ናት አላህየ እናቶቻችን እድሜ ከጤና ጋር ስጥልን እናት ለለላችሁ ያበርታችሁ ፈጣሪ እና እህቷንስ ታገኛለች ወይ የእህቷን አድራሻ ታቃለች ወይ አልጠየካትም ዳግም አቅርባት እንረዳታለን ትሰራለች ጀግና ሴት ናት ከዚህ በቆሻሻ ስራ ሳትለከፍ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@rucha6231
@rucha6231 Год назад
በዘመኑ መጨረሻ ይህ ሊሆን ግድ ነው ወገን በንስሃ እንዘጋጅ መጨረሻችንን አሳምርልን ጌታ ሆይ መንግስ እንደሆነ ለእንደዚህ አይነት ጥንቃቄ ጆሮው አይሰማም መድሃኔአለም ይድረስልን
@user-mm8zw5er1e
@user-mm8zw5er1e Год назад
ኡፍ በጣም😭😭
@yaracell969
@yaracell969 Год назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን መቼም የማንሰማውን ነገር የለም ዘንድሮ
@yaracell969
@yaracell969 Год назад
@queendabo እሺ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@yaracell969 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝበቅንነትዋውዋው
@amanuelabako3640
@amanuelabako3640 Год назад
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና! ...ይህ ምን ዓይነት ክፉ ዘመን ነው, ትውልዱን ሰይጣን ጨረሰው💔😭😭😭 አንቺም እህቴ እግዚአብሔር በብዙ ረድቶሻል, የበለጠ ያግዝዢ። የተሻለ ጊዜ ይመጣል, አይዞኝ!!!
@mimibeyene5730
@mimibeyene5730 Год назад
የ ዘምኑ ፍፃሜ ላይ ነው ያለነው ሁሉም ንስሐ ግብቶ ይፅልይ ምፍትሄው ይሄ ብቻ ነው
@mezmurzetewahdo5276
@mezmurzetewahdo5276 Год назад
የመጨረሻው ዘመን ስለሆነ ገና ብዙ ነገር እናያለን እንሰማለን።ጌታ ሆይ በመንግስትህ አስበን!
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝበቅንነትዋውው
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Год назад
nesha engba zemen mbqiya honale
@naimatube2312
@naimatube2312 Год назад
አልሀምዱሊላ! ሰው ስንት ስቃይ አሳልፏል ይሄ ሁሉ ኢትዮጵያ ነው ጉድ እኮ ነው💔ስንት ነገር አለ በዚቹ በአድስ አበባ ጉድ😥
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Год назад
በጣም ከባድ ነው ደምሪኝ ውዴ
@kidestabraham3771
@kidestabraham3771 Год назад
ወንድሜ ጥሩ ስራ ነው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ግን ይህንን ሁሉ ቁምነገር ተናግራ ስልክ ቁጥራን እና ባንክ አካውንታን ለምን አታስቀምጥላትም ይመስለኛል ስው እንዲረዳት ትፈልጋለች ለሌሎቹም ቢሆን ????????????!!!!!!!!!!!!!
@ergpoyoutube3913
@ergpoyoutube3913 Год назад
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እርኩስ መንፈሶችን ያሳልን ያረብ አሚን ሠው ተበላሽቷል እዳው ምንስሜት ይሰጣቸው ይሆን 😥
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝበቅንነትዋው
@fikirteteshome1848
@fikirteteshome1848 Год назад
የሌላ ሀገር ዜጎች ምን እንደሚሰሩ በግልፅ የኢትዮጵያ ህዝብ ማወቅ አለበት ህዝባችንን ከመጨረሳቸው በፊት ጌታ ሆይ ማረን
@tenalehulum
@tenalehulum Год назад
ህዝብም ፡ ልጆቹን በመቆጣጠር የወላጅነትና የዜግነት ግዴታውን ሊወጣ ይገባል ።
@mesi9711
@mesi9711 Год назад
እሄ ነው እኮ ኢትዮጵያ ለመከራ ያበቃት😭😭😭
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@makeiyaabate1846
@makeiyaabate1846 Год назад
ቤተሰቦቸ ያሳድጓታል ልጅሽን እንደ ልጄ እኔ ውጭ ነው ያለሁት በሚገባ አሳድጋታለሁ ልጅሽን ግን እኔ ሙስሊም ነኝ እና ቤቴ ሰሜን ወሎ ነው እና ከተስማማሽ አናግሪኝ
@hannachaka6723
@hannachaka6723 Год назад
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ምህረት አድርግልን! ጆሮን ጭው የሚያደርግ ምን አይነት ክፉ ዘመን ላይ ደረስን😭😭😭
@calabirhane4559
@calabirhane4559 Год назад
አቤቱ የምህረት አምላክ ሆይ ምህረትህን ላክልን በይቅርታህ ብዛት ታረቀን... ይህ ሁሉ ካንተ የመራቃችን ውጤት ነውና በቸርነትህ ብዛት አስበን... የቅዱሳን አምላክ አቤቱ መልሰን!!!
@liya7235
@liya7235 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጉድ ነው መድሀኒአለም ክርስቶስ ሆይ አንተ ጠብቅልን እውነት
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q Год назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን የመጨረሻው ዘመን እግዚኦ 😭💔
@user-yz4hm9xb1c
@user-yz4hm9xb1c Год назад
አቤት አቤት። ልጆቿ እንዳስረገዟት እያወቀች፣ 1ኛ ግራዋ አጠጣቻት። ከዛ እንደ እቃ አውጥታ ወረወረቻት። የነኚህ ግፍ ነው ዛሬ አገሪቷን እሚያምሳት። አስቲ ልጆቻችሁ የቤት ሰራተኛ አስረግዘው የልጅ ልጃችሁን አውጣችሁ ወርውራችሁ ስንቶቻችሁ ናችሁ።
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Год назад
በጣም
@zinab8199
@zinab8199 Год назад
አየ ሀገሬ ጉድሽ በዛ አላህየ ሳታጃጅል ውሰደኝ እዴው ምን አይነት ዘመን ላይ ነን! የውጭ ዜጋ ሀገራችንን አበላሿት እኛ በሰው ሀገር ተሳቀን እየኖርን😭 አችግን እደማንም ልጅሽን ከጎንሽ አድርገሽ ያዥ ያች ነገር እዳይደርስባት እየተለቀች ስለሆነ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝበቅንነትዋው
@eyerusalemhunde1357
@eyerusalemhunde1357 Год назад
እግዚያብሔር ደጉን ዘመን ያምጣልን እንጂ ከባድ ጊዜ ላይ ነው ያልነው እሷስ ፈጣሪ አተረፋት እባካችሁ እዮሃ ሚዲያዎች እዛ ቤት ውስጥ በየቀኑ የቁም ሞት ለሚሞቱት ልጆች ከ ሕግ አካል ጋር ድረሱላቸው 🙏😭😭😭
@sabagebrehiwot4433
@sabagebrehiwot4433 Год назад
እውነት ይህ ጉድ እምዬ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው? ወይ አገሬ መቸ ይሁን መልካም ወሬ የምንሰማው?ምን ጉድ መጣብን እግዚአብሔር ያስበን😥😥😥
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@user-ts2ey4ln6t
@user-ts2ey4ln6t Год назад
አላህ ከንደዚህ አይነት ፈተና ይጠብቀን የመጨረሻው ዘመን ደርሰናል
@godisgood2672
@godisgood2672 Год назад
ልጅሽን እራስሽ ተቸግረሽም ቢሆን አሳድጊያት አለበለዚያ የአንቼ ታሪክ በልጅሽ ይደገማል።
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝበቅንነትዋው
@hadiatube
@hadiatube Год назад
ቦታውን ጠቁማ ለምን አታሲዛቸውም ወይኔ ፈጣሪየ
@gabekassa3626
@gabekassa3626 Год назад
እረ ምን ጉድ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ የገባ ሰይጣን በህይወቴ ሰምቼ የማላቀው ጉድ ነው እግዚአብሔር ሆይ ምህረት አምጣ ለዛች ሀገር
@sefialemmelaku5609
@sefialemmelaku5609 Год назад
እሚገርም ነዉ አዲስ አበባ የሀፂያት መነሀሪያ ሁናለች ቺችኒያ የሚሰራ ጉድ በጣም ከባድ ነዉ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 Год назад
የፈጣሪ ያለህ እግዚያብሔር የመርገምቱን እሳት አሳይቶ መልሶልሻል ተመስገን ነው ። 10ቀን አብረሻቸው ከርመሽ የተኛሽበት አለማርከሳቸው ወይም የምትበይው እምትጠጪው ላይ ማደንዘጃ አርገው ሳያበላሹሽ መውጣትሽ ተአምር ነው ። አይነልቦናችንን ከፍተን ማየት ስለተሳነን እንጂ አገራችን ያልተፈፀመ ነውርም ያልተከወነ ግፍም የለም ።
@senaitgirmay1031
@senaitgirmay1031 Год назад
ኢዩኤል 2:25 “በመካከላችሁ የሰደድሁት ታላቁ ሰራዊት፣ ትልልቁ አንበጣና ትንንሹ አንበጣ፣ ሌሎች አንበጦችና የአንበጣው መንጋ የበላውን፣ እነዚህ ሁሉ የበሏቸውን ዓመታት ዋጋ እመልስላችኋለሁ። አይዞሽ እህቴ አንቺ የከፈልሽውን ዋጋ እግዚአብሄር በልጅሽ ይክስሻል። የካሳ ዘመን ይመጣልሻል። አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ አሁንም በእግዚአብሄር ተደገፊ እንባሽን አብሶ ታሪክሽን ይለውጠዋል። አይዞሽ.
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Год назад
እንዴት አይነት ዘመን ደረስን። ኧረ ቤተክርስቲያን የለችም ወይ? እስልምናስ እንዲህ አይነት ዘግናኝ ትውልድ የሚያጠፋ ድርጊት እየሰማችሁ ዝም ትላላችሁ? ሰይፍ ይዛችሁ ሄዳችሁ እነዚህን አጥፊ የውጭ ቡችሎች ዘራቸውን አታጠፋም። ለምን ሥር እስኪሰድ ትጠብቃላችሁ? ወይንስ እናንተም ገብታችሁቡታል? ኧረ ያንተ ያለህ ልዑል እግዚአብሔር ምህረቱን ላክልን። ከመጥፋት አድነን። እግዝኦ ፣እግዚኦ፣ እግዚኦ፣ ማህረነ ክርስቶስ።
@abdullaheman820
@abdullaheman820 Год назад
አይዞሽ የኔ እህት ያልፋል ፈጣሪ ይርዳሽ፣ እንዳፅናናሽ እንድንጠይቅሽ መንገድ ካለ? አይዞሽ እህት።
@slaemslaem6038
@slaemslaem6038 Год назад
እኔ. በዚህ. እድሜ. እምስማው. እያቃተኝ. ነው. አይምሮዬ. እኪጨነቅ. ድረስ. አባት ሆይ. እባክህ. አስበን. ሀገሬን. ጠብቃት. ጭራሽ. በውጪ. ዜጋ. እግዚኦ. አድነን.
@tigistsarahnew3305
@tigistsarahnew3305 Год назад
Thank u so much
@user-fq7fg5jw5n
@user-fq7fg5jw5n Год назад
መምህር ተስፋየ ገጠመኝ የምያስተምረዉ ይህን ጉድነዉ አምላኬ ሆይ እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kidestyosetinayoutube7609
@kidestyosetinayoutube7609 Год назад
በትክክል ብቻ እሚጮህ ብዙ ነው መፍትሄ እሚሰጥ ወገን ጠፋ እንጅ
@user-zm4ek1wo7b
@user-zm4ek1wo7b Год назад
በትክክል
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@kidestyosetinayoutube7609 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@user-zm4ek1wo7b ደምሪኝ
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 Год назад
አግዚኦ እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ እነዚህ የውጭ ዜጎች ናቸው ሐገራችንን ያረከሱት ለቃቅሞ ነበር ማሰወጣት እግዚአብሔር ይፈረድባቸው
@shewaalemaregaw2899
@shewaalemaregaw2899 Год назад
እህቴ ቢቻልሽ ልጅሽን ከአጠገብሽ አታርቂ ይህንን ታሪክ እያየሽ ልጅሽን ለማን ትሰጫለሽ ጠቢቂያት ፈጣሪ ይጠብቅልሽ አይዞሽ
@emuzenat3316
@emuzenat3316 Год назад
አመልክቶማሥያዝነዉ ይችን ትዉልድእያጠፍችነዉ እድህአይነቷ
@Tube-qq6nt
@Tube-qq6nt Год назад
እግዚኦ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን ወድሜ የልጂቱን ስልክ ቁጥር ብታመቻችልን ልጆን እድታስተምር ብንረዳት አልያም ብናሳድግላት 😭
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝበቅንነትዋውዋው
@bekelualemu1145
@bekelualemu1145 Год назад
Slkun askemtln
@serkalemtube9673
@serkalemtube9673 Год назад
የኔ እህት አይዞሽ ትረዳሻለች ጠንካራ ሴት ነሽ በፈተና አልወደቅሽም እግዚአብሔር ታሪክሽን የቀይረው እንባሽን በደስታ ይቀይርልሽ
@addisw1713
@addisw1713 Год назад
እግዚኦ ማረነ ክስቶስ ማረን ይቅር በለን ጌታ ሆይ 🙏🙏🙏
@amenmekeds9791
@amenmekeds9791 Год назад
አቤት ጌታ ሆይ በቸርነትህ አስበን ይህ የመጨረሻው ዘመን ነው ኦ
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 Год назад
እስኪ መቼም ጆሮአችን ተፈርዶበታል እንስማ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Год назад
ውዴ ቤተሰብ እንሁን ፎቶየን በመጫን
@ethionail
@ethionail Год назад
በምን ላግኛት ይችን እህት ወገኔን እሷንም ልጇንም መርዳት እፈልጋለሁ እባካችሁ ።
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝበቅንነትዋው
@sameman9014
@sameman9014 Год назад
ሊረዳት የሚችል የህግ ሰው ብታገናኛት !!!!
@barkotbarkot8945
@barkotbarkot8945 Год назад
ይችን ሴት ፈልጎ ማሳሰር ነበረብክ ይህ እየተተረክ ወንጀለኞችን ማጋለጥ ካልተቻለ ወንጀል አይቆምም
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Год назад
የአላህህህ ያረቢ ያረህማን ምን ጉድድድድ ነውውው😥😥😥
@anomymousgroup1515
@anomymousgroup1515 Год назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔ ር ጥሎ የማይጥል አምላክ ነዉ በምህረትህ ጎብኘን ቸርነትህ ብዙ ነዉና
@wondmayele9886
@wondmayele9886 Год назад
ይህችን ልጅ ለፓሊስ አቅርቦ ያች ሴት ትፈለግ ብዙ ተማሪዎች እያለቁ ነው
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Год назад
አቤት እግዚአብሔር ሆይ እሳት ያላዘነብክብን ምህረትህ በዝቶልን ነው አድነን
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@a.aa.a3098
@a.aa.a3098 Год назад
አቤት አቤት ምን አይነት ጉድ ነው እውነት ልጆችን በደንብ መከታተል ያስፈልጋል ማስተዋልን ስጠን እግዚአብሔር
@sunnyhart9260
@sunnyhart9260 Год назад
I mean Yoha media you guys Rock!!!
@aminafamilyyotub
@aminafamilyyotub Год назад
አላህ ያግዝሽ
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 Год назад
ወይ አገሬሬሬሬሬ ለይቶላታል በይና😳የሶዶማውያን ሆናለች🥱 አንች ግን ልጂሽን ራስሽ አሳድጊ ባክሽ😎
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c Год назад
እህቴ አይዞሽ እግዛብሄር በስዎች ላይ አድሮ ይረዳሻል እህት አለሜ አታልቅሽ
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 Год назад
እግዚአብሔር እንዴት ቻይ ነው።
@hebtamabge8346
@hebtamabge8346 Год назад
የማይሠማ የለም ፈጣሪከዚህ ይጠብቀን😭
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m Год назад
ጉድ ነው ያቆየን ብቻ ብዙ እንሰማለን
@hiemeyemamelije8534
@hiemeyemamelije8534 Год назад
እኔ ግን መቆየትን አልመኝም ሁሉም ነገር ያማል ይከብዳል
@zainasied615
@zainasied615 Год назад
@@hiemeyemamelije8534 እኔም ኡፍፍ ባልተፍጠርኩም እላለሁ😥😥😥
@bealemkalu2246
@bealemkalu2246 Год назад
በባእድ ሃገር እየሰማን እያየን ራስ ምታት የሆነብን ነገር ሀገራችን ተስፋፋ😢 እግዚአብሄር ሆይ ባክህ ይቅር በለን🙏
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Год назад
የኔ እህት አላህ ይርዳሺ ከልጅሺ ጋር የምትኖሪበት ዘመን ያድርግልሺ ግን ሤትዮዋን በፖሊሥ ብትያዝ ጥሩ ነው ሥልክ ቁጥሯን ለፖሊሥ ሥጫቸው
@mahletmamo1390
@mahletmamo1390 Год назад
አይዞሽ ጠንካራ ነሽ ስልኳን ስጠን
@user-ih3js8tf1q
@user-ih3js8tf1q Год назад
እግዚዎ ማረን
Далее
Кошка-ГОНЧАР #шортс #shorts
00:28
Просмотров 797 тыс.