Тёмный

ልክን ማወቅ፦ ለአገር፣ ለማኅበረሰብ እና ለቤተክርስቲያን መሪዎች የተላለፈ 

Evangelist Yared Tilahun
Подписаться 48 тыс.
Просмотров 61 тыс.
50% 1

ይህ መልዕክት በሉቃስ 1፥46-55 ላይ በሚገኘው በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እናት በማርያም መዝሙር ላይ ተመስርቶ የእግዚአብሔርን ትልቅነት፣ የሰውን ትንሽነት የሚያስረዳ፣ ትህትና ምን እንደሆነና ከምን እንደሚገኝ፣ ትዕቢት ምን እንደ ሆነና ምን እንደሚያመጣ በስፋት የሚዘረዝር መልዕክት ነው። ይህ መልዕክት ለአገር፣ ለማኅበረሰብ፣ ለቤተክርስቲያንና ለቤተሰብ መሪዎች አንዳች ሳያመቻምች በቅዱስ ቃሉ ሥልጣን ማስጠንቀቂያ የሚሰጥ ነው። ምንም ረዥም ቢሆን በትዕግሥት እስከ መጨረሻው ቢሰሙት ይገሠፃሉ፣ ይመከራሉ፣ ይታነጻሉ።

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 171   
@yonastesema779
@yonastesema779 2 года назад
ወንጌላዊ ያሬዶ በአገልግሎትህ ብዙ መታነጽ ሆናልኛል ዛሬም ከመቸውም ይልቅ በቀሪው ዘመኔ እወቀኝ ብሎ ልጁን የላከልኝን እነዳውቀው ልኬን የማውቅበት አማራጭ የሌለው ውስጤን በመንፈስ ቅዱስ ሃይል ስላነቃኸኝ ዘመንህ ብሩክ ይሁን አመሰግንሃለሁ ፀጋና ምሕረት ካንተ ጋር ይሁን።
@ynenehtaddse2491
@ynenehtaddse2491 3 года назад
ልክ ልካችንን የሚነግረን ጤናማ ትህምርት: ጌታ ይባረክ: አሜን::
@abbeygetu6100
@abbeygetu6100 3 года назад
እውነተኛን ቃሉን ሳትቀያይር ስለምታስተምር ውስጤን እየተገነባ ነው በዚን ግዜ ቃሉን ለንግድ እየተጠቀሙ ባለበት ሳአት አንተን ማግኘት ትድልት ነው ያብዛልክ ወንጌላዊ ያሬድ
@liyaliya1302
@liyaliya1302 Год назад
በዱባይ በሰው ቤት ቁጭ ብዬ ሁሌ እሰማሀለው አቤት ስንት ነገር እግዚአብሔር ባንተ አልፎ ጠቀመኝ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በረከታችን ነህ ሁሌ እንዲህ ጫንልን እንሰማለን
@girmaanbasieordolo5238
@girmaanbasieordolo5238 Год назад
ኤርምያስ 9:-23-24 እንደተፃፈው ይህንን ድንቅ ፀጋ በመግለጥ ሌክን ማወቅ በምል ርዕሰ ለቀረበው መልዕክት እግዚአብሔርን ለአንተ አመስግናለሁ
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 3 года назад
አቤቱ ድንጋዩን ልቤን አድስ ትዕቢተኛውን ማንነቴን እኔን አፈርና አመድ የሆንኩትን እባክህ ተመልከት፡፡አንተ ሁሉን ማድረግ የምትችል አምላኬ እግዚአብሄር አንተን ማወቅ ይሁንልኝ፡፡አሜን
@Meme-vk8et
@Meme-vk8et 3 года назад
እግዚአብሔር አምላኬ ስላንተ አመሰግናለሁ ያንተ የሆነ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ
@adameyakobe4629
@adameyakobe4629 3 года назад
ወንጌላዊ ያሬድ እግዛቤር አብዝቶ ይባርክህ ስታስተምር በተረጋጋ አይነት ስለሆነ በውስጤ ለውጥ ያመጣል የእግዛቤር ቃል ባንተውስጥ እኔን እያስተማረኝ ነው ጌታየሱስ አንተንም ውድባለቤትህንም ቤተስብህንም ይባርክልህ
@titotadesse1739
@titotadesse1739 3 года назад
D%GGG DG &&&&&& ER 4T%F%f%5†⅝
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 3 года назад
ወንጌላዊ ያሬድ ተባረክ ቢሆን ጌታ ቢፈቅድ እንዲአይነት የተረጋጋ ሁሉም ሰው በሚገባው መልኩ ቀጥታ በቲቪ ሀገር ቤት እናቶች ልጆች አባቶች ወጣቶች የሚማሩበት መንገድ ቢኖር እመኛለው ሀገራችን ውድ ስለሆነ ኢንተርኔት በዩቱፕ ለማየት የማይችሉ ስላሉ ብየ ደስ የሚል ትምህርት ነውተባረክ
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 3 года назад
ወንድም ያሬድ፤ ቃላቶች የሉኝም፣ መልእክትህ እጅግ አስፈላጊ ነው ለሁላችንም፣ ከተራ ሰው እንደኔ ካለው እስከ የሀገሪቱ መሪ! I wish our government authorities get it. እግዚአብሔር አሁንም መልእክት ይስጥህ፣ ሞገስ ይስጥህ፣ መልእክትህ ለሰዎች ሁሉ ደርሶ ትውልድን ይታደግ፣ አሜን።
@showakebretkebret4454
@showakebretkebret4454 3 года назад
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ!
@Kt-kg1fo
@Kt-kg1fo 3 года назад
በጣም ማደንቃቸው ዶክተር ማሙሸና ዶክተር ጥላውን ጌታ ብርክ ያርጋቹ
@emebetyohannes3744
@emebetyohannes3744 3 года назад
That will make us two.
@zemenewerkberu7592
@zemenewerkberu7592 3 года назад
ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ነው
@maxximFx
@maxximFx 2 года назад
ዋው ምንኛ የተባረከ አዕምሮ ነው ተባረክ
@KAYKAY-kx8ou
@KAYKAY-kx8ou 3 года назад
So breathtaking teaching which addressed Ethiopian as a whole and particularly those who had and who have the opportunity to occupy the ladder of the leadership positions of the country.
@mekdeshailu5503
@mekdeshailu5503 3 года назад
ወንድም ያሬድ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ያንተን ትምህርቶች ስሰማ እምነቴ ይጨምራል በይበልጥ ወደ ጌታ ይረዳኛል ጌታ አብዝቶ ፀጋዉን ይጨምርልህ ተባረክ ወንድሜ
@alemtshayfsh
@alemtshayfsh 3 года назад
ወንጌላዊ ያሬድ ዘመንህ ይባረክ
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 2 года назад
ያሬዱ ጌታ ኢየሱስ ይብርክህ ተ ባረክ 🙏
@salameskyes7240
@salameskyes7240 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@derartutola2579
@derartutola2579 3 года назад
ተባረክ ወንድም አለም የሚያንጽ ትምህርት የእግዚአብሔርን ትልቅነት በምንም አንለካም ግን እግዚአብሔር ትልቅ ነው እንድንል እቅም ሰጠን ስሙ ይወደስ
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 года назад
ጸጋው ይብዛልህ ወንጌላዊ ያሬድ ተባረክ በብዙ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesuteka954
@mesuteka954 3 года назад
"ከባቡሩ ድምፅ" ይጠብቀን:: ተባረክ።
@abnett.6429
@abnett.6429 3 года назад
አሜን
@millii1
@millii1 Год назад
አሜን!!!
@yonasatle5319
@yonasatle5319 3 года назад
አሜን ይህንን መንግስታችንን ትል አድርጎ ያስቀረው ፣ የኢየሱስ ሠላም ኢትዮጵያን ይግዛት አሜን
@birukgetaneh6153
@birukgetaneh6153 3 года назад
ጆሮ ያለው ይስማ! መቼስ ከከፍታ ወድቀው ወደቀደመው የትእቢት ማማ ኦንደገና ለማንሰራራት (ለከንቱ ህልማቸው) እየተንፈራገጡና ሰው እያስፈጁ ላሉትም ሆነ ለአዲሶቹ (በተለይ ፅንፍ ረገጦች) ይህንን መልእክት ሰምተው እንዲያስተውሉ ምኞቴ ነው። ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር አገልግሎት ዘመንህን ይባርክ።
@buroukteklemichael5186
@buroukteklemichael5186 3 года назад
ወንድሜ አንተንና ያንተ የሆነውን ነገርህ አምላክ ፈጣሪ እግዚአብሔር ይባርክልህ እያልኩኝ የምታስተምህራቸውን መንፈሳዊ መሠረትን የያዘ ዘመናትን አሻግሮ ጥሩ መረዳትን በግሌ ስለአስተማረኝ ይህን እያልኩኝ አሁንም እላለሁኝ ፈጣሪ አምላክ ዘመናት ላይ ሁሉ የእራሱ ቅሬታዎች አሉት ለምን እራሱን ያለ ምስክርነት አይተውም። ወ/ምህ ብሩክ፡ተክሌ/ሚ
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 2 года назад
በጣም የምንጠቀምበት ትምህርት ነው ።ራሳችነን ማየት ይሁንልን የተሰበረና የተዋረደ ልብ ስጠን ጌታ ሆይ
@AlexHirpoAlex
@AlexHirpoAlex 3 года назад
አንተ ቅዱስ አምላክ ሆይ እኛን በአለም የምንኖር የሰው ልጆችን ሁሉ ይቅር በለን ትሎች አፈር መሆናችንን ከቃልህ ተረድተናል ማረን በምትወደው ዘላለሙን ሲያስደስትህ በኖረው አንድ ልጅህ ስም ማረን ማረን ማረን ፡፡
@hbmexportinformation2442
@hbmexportinformation2442 Год назад
Wooow I love true preacher,I always follow you, listen you,
@selamawitlegese9185
@selamawitlegese9185 3 года назад
አሜን አባቴ እግዚአብሔር ትልቅነው ማናችንም ብንሆን አናውቀውም በምህረቱ ብቻ ይርዳን አሜን ወጌላዊው ያሬድ ተባረክልን በብዙ አሜን
@mesfinmade2762
@mesfinmade2762 3 года назад
Amen Bless you more and more
@amengetachew4485
@amengetachew4485 3 года назад
ዋውውውውውውውውው፣፣፣ እጅግ የተባረኩበት። ትምህርት ነው።ወንጌላዊ፣ ያሬድ ጥላሁን ።ተባረክ።
@bezawit256
@bezawit256 3 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ስለተጠቀመብህና እኛን ስላስተማረብህ ክብሩን እርሱ ይወስድ ላንተም እለት እለት ፀጋውን በእጥፍ ያብዛልህ (ይጨምርልህ) አሜን! ዩቱብህን ስላገኘሁት በጣም ደስ ብሎኛል ወንጌላዊ ያሬድ በጣም እወድሀለሁ ተባርልን አሜን!
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 2 года назад
የተወደድክ ወንድማችን ዘመንህ ትዳርህ ይባረክ ልጆች ይባረኩ
@ruteabede3858
@ruteabede3858 3 года назад
ፓስተረ ያሬድ ኢየሱስ አሁንም ይግለጥልኸ ድንቅ ትምህርት ነወ
@jerusalemtermeer5982
@jerusalemtermeer5982 3 года назад
Amen hallelujah 🙏🏼
@netsahonkubeeyesus1667
@netsahonkubeeyesus1667 3 года назад
ያሬዳ ከ ጌታ ተሰጥቶክ የምትሰጠን ቃል ጌታን እንድውደው አድፈራው ይሄ አለም ከንቱ እደሆነ አና ተሰፈዩን እየሱሴን ሁሌ እንድጠብቅ አርጎኛል ገና ያረገኛል ድሮ ቤሩት በ ሲዲ ነበር መሰማክ ተምርትክን ሰው ሀሉ እዲሰማው በጣም እውዳለሁ ያሬዲሻ ለምልም እኔ በ ጌታ ቤት እንድፀና 1ኛው አገልጋይ አንተ ነህ
@zewditugesesse385
@zewditugesesse385 Год назад
ጌታ ይባርክህ።
@romangebremariam9977
@romangebremariam9977 3 года назад
እንደሁልግዜውም ራስን የሚያሳይ ፥ መሠረት የሚያሲዝ ትምህርት። ወንድም ያሬድ ተባረክ። እንደ አንተ አይነቱን ለዚህ ትውልድ አይን ገላጭ የሆኑትን እግዚአብሔር ያስነሳልን።
@kebedebereka3458
@kebedebereka3458 3 года назад
ጌታ ይባርክህ
@user-rp3gw7ge7w
@user-rp3gw7ge7w 3 года назад
1 ቆሮንቶስ 1 (1 Corinthians) 29፤ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት እንዳይመካ። 30-31፤ ነገር ግን፡- የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ፡ ተብሎ እንደ ተጻፈው ይሆን ዘንድ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው።
@user-rp3gw7ge7w
@user-rp3gw7ge7w 3 года назад
ፊልጵስዩስ 2 (Philippians) 2፤ በአንድ አሳብ ተስማሙ፥ አንድ ፍቅር አንድም ልብ አንድም አሳብ ይሁንላችሁ፤ 3፤ ለወገኔ ይጠቅማል በማለት ወይም በከንቱ ውዳሴ ምክንያት አንድ እንኳ አታድርጉ፥ ነገር ግን እያንዳንዱ ባልንጀራው ከራሱ ይልቅ እንዲሻል በትሕትና ይቍጠር፤ 4፤ እያንዳንዱ ለራሱ የሚጠቅመውን አይመልከት፥ ለባልንጀራው ደግሞ እንጂ። 5፤ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።
@fetleworktafesse2980
@fetleworktafesse2980 3 года назад
በእውነት ይእግዛብሄርን ትልቅነት እስካሁን አላውቅምነበር አሁንግን ተረዳሁ ትህትና ምንእንደሆን ተረዳሁ እግዛቢሄር ይባርክህ ከዚህም የበለጠውን ፀጋ ያብዛል ህ በጣም የተወደድክነህ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ ራሴን እደ መለከት ነው ያደረከኝ እኔ ማነኝ ወደ ምለው ሀሳብ ነዉ የመጣሁት ጌታ የልባችንን አይን ያብራልን
@jerusalemtermeer5982
@jerusalemtermeer5982 3 года назад
እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ሌላ ይምለው ይለኝም ውድ ውንድሜ ::ብችል ቀኑን ሙሉ ብስማው አልጠግብም አሁንም እላለሁ በብዙ ተባረክ🙏🏼
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 3 года назад
ድንቅ ትምህርት የቃሉን ብርሀን የበለጠ ያብራልህ።
@shewayesiyoum3041
@shewayesiyoum3041 3 года назад
Ewnat New .Egziabher Ke Telek Bilaye New .Telek Le Getayee Yansbetale Amennnnnnnnnnnnn!!!
@netsanetzegeye5884
@netsanetzegeye5884 3 года назад
ጌታ ከማርያም ስጋ ነፍስ ነስቷል የሚባለውን ብታብራራልን? ከስጋዋ ስጋ ከነብሷ ነብስ ነሳ የሚሉ ስላሉ ቢብራራልን። እኔ እንደአንተ ያሉ ወንጌላውያን ነብሴን ያስደስቱኛል። ጌታን ስላንተ እባርካለሁ።
@astertadesse6595
@astertadesse6595 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ አሁንም ለበረከት ሁን ልካችንን እግዚ ባንተ ስለነገረን ደግሞም ነገራችንን በልክ እንድናደርግ ፀጋውን ስለሚያበዛልን
@user-rp3gw7ge7w
@user-rp3gw7ge7w 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@manzanosantiago6360
@manzanosantiago6360 2 года назад
Wise teaching, the right teaching for christians to understand the time. Teaching to combat deceptive religiosity prevailing in our denominations. God bless you.
@semharasevaw4817
@semharasevaw4817 3 года назад
አሜንንን
@beja2184
@beja2184 3 года назад
የሚያለመልም ትምህርት ;ልክ ማወቅ ወደ ጌታ ያስጠጋል ;ተባረክ ያሬዶ!! 🙏
@edsol983
@edsol983 3 года назад
God bless you
@sebleassefa2696
@sebleassefa2696 2 года назад
Teacher yared ,what a blessing to benefit from these marvelous teaching. You are ministering my thirsts .God bless you.
@almazabebayehu2749
@almazabebayehu2749 3 года назад
Amennn amenn ye Egziabhern Tiknet Mawek Yhunlng
@saraashebir1788
@saraashebir1788 3 года назад
Amen Amen Amen thank you for sharing this Life chaning teaching may God bless you Yard
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 2 года назад
Tebarekilign 😇
@sl6109
@sl6109 3 года назад
wow... Geta Tsegawun Yabzalihi
@zewditugesesse385
@zewditugesesse385 3 года назад
ጌታ ይባረክ ምልክት የሚሰጥ በባሪያወቹየሚያስተምረን እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን እንደገና ማንነታችን አፍርሶ የሚሰራ ልካችንን እንድናውቅ ያደረገን ክብር ለእግዚያብሄር ይሁን ። ተባረክ ቤተሰቦችህ የተባረኩ ይሁኑ ። ትክክል ነው እግዚአብሔር እንዴት እንደገለፀልህ ። ፀጋውን ያብዛልህ ።
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 3 года назад
እግዚአብሄር በእውነት ሰው አለው፡፡እግዚአብሄር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን
@fisonshebru4029
@fisonshebru4029 3 года назад
በእውነት እግዛቤር ምህረት የድርግልን
@lukassettena6220
@lukassettena6220 3 года назад
ወንድም ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን እግዚአብሔር ይባርክህ እይታዬን እንዳስተካክል አደረከኝ ተባረክ።
@Aki-rl2wz
@Aki-rl2wz 3 года назад
Woww powerful teaching God bless you 🙏🙏🙏
@kedestmichael3555
@kedestmichael3555 3 года назад
ይህ ወንድም የእ/ርን ቃል ስለሚያስተምር ሁለንተናው የለመለመ ነው::ቃሉን መሸቀጥ አይመቸውም:: ለዘለአለም ይመችህ::
@simonaster7606
@simonaster7606 2 года назад
U.komkjkkjjiouiioioiioo
@simonaster7606
@simonaster7606 2 года назад
Iyo
@simonaster7606
@simonaster7606 2 года назад
Nmmm.mmmmlko
@simonaster7606
@simonaster7606 2 года назад
Mlmoo
@simonaster7606
@simonaster7606 2 года назад
Mmopijomnoooomk
@samuelbanti6614
@samuelbanti6614 3 года назад
Really Tabarek ...
@desalegnabera3411
@desalegnabera3411 3 года назад
Wow! Tsegawn yabzalh
@user-rp3gw7ge7w
@user-rp3gw7ge7w 3 года назад
ሉቃስ 1 (Luke) 46፤ ማርያምም እንዲህ አለች፡- 47፤ ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥ መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች፤ 48፤ የባሪያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና። እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤ 49፤ ብርቱ የሆነ እርሱ በእኔ ታላቅ ሥራ አድርጎአልና፤ ስሙም ቅዱስ ነው። 50፤ ምሕረቱም ለሚፈሩት እስከ ትውልድና ትውልድ ይኖራል። 51፤ በክንዱ ኃይል አድርጎአል፤ ትዕቢተኞችን በልባቸው አሳብ በትኖአል፤ 52፤ ገዥዎችን ከዙፋናቸው አዋርዶአል፤ ትሑታንንም ከፍ አድርጎአል፤ 53፤ የተራቡትን በበጎ ነገር አጥግቦአል፤ ባለ ጠጎችንም ባዶአቸውን ሰዶአቸዋል።
@thomasej
@thomasej Год назад
Amen
@akliluabraha2749
@akliluabraha2749 3 года назад
የመልእክትዎ ዋጋ በጥልቀት ስለሚመታኝ እንደገና አስተያየት ለመስጠት ተገደድኩ ፡፡ እግዚአብሔር ይባርክህ ፣ ይህ መልእክት ተስፋ የቆረጠውን ሁሉ እና በእግዚአብሔር ላይ የተጠማ ተስፋ የሚያደርግ ሁሉ ያገኘዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ፡፡ (አስተያየት በ google ተተርጉሟል)
@rosemare8314
@rosemare8314 2 года назад
Ene tebeya mehonen terdichalehu. Geta yebarkh
@user-rp3gw7ge7w
@user-rp3gw7ge7w 3 года назад
የልብሴ ልክ በጠፋብኝ ወቅት የማንነቴን ልክ እንዲህ አሳውቀኝ ያሬዶ
@genetsenbeto4041
@genetsenbeto4041 3 года назад
ወንድሜ ተባረክልኝ ፀጋም ይብዛልህ ሁሌ እየገረመኝ ነው ምሰማህ እርቄ ከሄድኩበት ዝለት እመለሳለው።
@fikaduarba3861
@fikaduarba3861 3 года назад
ጌታ ዘመን ይባርክ
@aidademoz3304
@aidademoz3304 3 года назад
Aymroh yibarek bewnet kef yaderekew Geta kef yadregh. Zemenh befitu yamare yihu erjemmm edeme ke tena gar yisteh. Be bizu tebarek enwedhalen yaredsha ❤❤❤
@mercybisrat7843
@mercybisrat7843 3 года назад
glory to almight God, wonderful. 🙏
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun 3 года назад
Thanks for listening
@kokobeabebe7714
@kokobeabebe7714 3 года назад
ሁልግዜ ትምህርትህን ከሰማሁ በሗላ ሌላ ትምህርት ለማዳመጥ በልቤ የቀረ ቦታ ያለ እስከማይመስልኝ ድረስ ትምህርቱ በውስጤ ይሞላል:: እግዚአብሔር በአንተ ብዙ አስተምሮኛልና አመሰግነዋለሁ::
@melkammasseb3796
@melkammasseb3796 3 года назад
So Blessing! May God Bless you!
@selamfikir8454
@selamfikir8454 3 года назад
ተባረክ ወንጌላዊ
@tinted713
@tinted713 3 года назад
EGZIABJER ABZETO ABZETO YIBARKEH YAREDO am almost adicted by your teaching
@samsonhunde7816
@samsonhunde7816 3 года назад
what a teaching! May God bless you Yaredo.
@marticool8700
@marticool8700 3 года назад
ዋው መልእክት!! ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን ያሪ!!
@tigist3038
@tigist3038 3 года назад
ጌታ ይባርክህ የማስፈልገን ይሄ ብቻ ነው።
@saved1580
@saved1580 3 года назад
Amazing really amazing . Hallelujah .
@eleniwoldetsadik5890
@eleniwoldetsadik5890 3 года назад
God bless you 🙏 evangelist Yardo U are a great teacher!!
@yohsnesalula5372
@yohsnesalula5372 3 года назад
Amen Amen!
@akliluabraha2749
@akliluabraha2749 3 года назад
Dear evangelist. East Africa needs people like you. Please establish an academy ( if you did not already ) to rescue the new generation.
@abnett.6429
@abnett.6429 3 года назад
Thanks
@samuelmengistu8813
@samuelmengistu8813 3 года назад
God Bless you Brother
@rb2782
@rb2782 3 года назад
May the God almighty continue to bless you and your family Apstol Yared!!!
@sharingthewordoflife.6307
@sharingthewordoflife.6307 3 года назад
ትሎቹ🐛🐛 እየተሳብ መጡ😂😂😂😂😂ተባረክ ወንድም ያሬድ🙌
@tsegayoseph1327
@tsegayoseph1327 3 года назад
God bless you.
@emebetyohannes3744
@emebetyohannes3744 3 года назад
I am also praying that the present worms stay worm. and lead the people of Ethiopia with care and love. Solid message 👌. Powerful. Remain blessed. Y R E D A C H I N.......lot's of love and respect 🙌.
@selomephoto2757
@selomephoto2757 3 года назад
WOW! I really learn a lot God bless you and your family evangelic Yareda.
@nardosaemiro1476
@nardosaemiro1476 3 года назад
Denk melket geta zemenhn yibarekew Yegziabheren talakenet yegeltsekebet agelalets betam yidenkale. Degmo sele thetena yasetemarekew ersu ejeg yigermale. Ene hambele yemelew ena kalu ymilew semaye kmeder endemirek endezihu endehone teredechalhugn tebarekelgn betam new mewdeh kekefu Hulu geta yitebkeh .bdemu yishefenh Kezih yebelete yakalun berehan yaberalh .
@gebyaneshlegassr3408
@gebyaneshlegassr3408 3 года назад
ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ይጨምርብህ ቅዳሜን በአንተ ስብከት አሳለፍኩት
@midalembekele1619
@midalembekele1619 3 года назад
obboleessa koo jaalatamaa H/W YARED waaqayyo inni samiirraa si haa ebbisuu( midakso bekele from bahir dar university)
@wudituserbessa7171
@wudituserbessa7171 3 года назад
አሜን!!!! እግዚአብሔርን የሚፈራ መንግስት ና ህዝብ መሆን ይሁንልን።ወነድም ያሬድ ተባረክ ይጨምርልህ
@astergudu4723
@astergudu4723 3 года назад
AMEN.be blessed
@segidbrhane2738
@segidbrhane2738 3 года назад
Miega lunie...humbleness is a mind set, a knowledge of self and self awareness in truth...the person who knows God's greatness are the ones that knows and are humble by being aware of themselves in front of God who created them
@segidbrhane2738
@segidbrhane2738 3 года назад
የእግዚኣብሄር ትልቅነት ሲገባን ልካችንን እናውቃለን! የእግዚኣብሄርን ትልቅነት የማያውቅ ሰው የራሱንንልክ ሊያውቅ ኣይችልም! ኣሜን!!! God is deeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeep, unfathomable
@segidbrhane2738
@segidbrhane2738 3 года назад
በቃሉ የተቀመመች ናት በቃሉ የተጠመቀች ናት በቃሉ የታጨቀች ናት...እንዴት ኣስገራሚ እይታ ነው! ከእግዚኣብሄር ቃል በቀር የእግዚኣብሄርን ታላቅነት የሚያሳየን ነገር የለም!!...የእግዚኣብሄር እጅ ስም ኣለው ስሙም ሃይለኛው ነው!!!"ሃይለኛው!!!!"
@luckyemmanuel9856
@luckyemmanuel9856 3 года назад
Wow so amazing and great!!! God bless you more&more
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun 3 года назад
Thanks for listening
@luckyemmanuel9856
@luckyemmanuel9856 3 года назад
@@EvangelistYaredTilahun i thank you a lot, One my friend shared me your teaching i learning Romans that you teached,now i listening 31... And i learning something... I will learn all from you i will follow you! you are so great! I knowing god by your teaching!. Big respect for you, Be glory to god!.
@Hisblood7171
@Hisblood7171 3 года назад
ያሬዶ እባክህን ስብከትህ ቶሎ ቶሎ ይቅረብልን
Далее
የባሕሪ ልህቀት
59:30
Просмотров 23 тыс.
ከምኞት ወደ ተስፋ
54:42
Просмотров 27 тыс.
The Most Elite Chefs Ever!
00:35
Просмотров 8 млн
እግዚአብሔር ይመጣል (መዝ.  50)
59:53
በአእምሮ መታደስ መለወጥ
1:27:12
Просмотров 64 тыс.
DR.Mamusha Fenta አካሉን መረዳት Part 1
1:24:02
ከፈተና በድል መውጣት
1:11:58
Просмотров 56 тыс.
Sola Christo - በክርስቶስ ብቻ!
22:43
Просмотров 11 тыс.
መንፈሳዊ ውጊያና የድል ምሥጢር
1:22:53