Тёмный
No video :(

ልዕለ ኃያል ሀሳብ 

Melka Hasab
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

የማህበረ-ሰብአዊያን ቀጣይ ዝግጅቶች
(ለሁሉም ክፍት የሆኑ)
1. የሃሳብ ገበታ በኤረር ተራራ፡ ሰኔ 18
ርዕስ፡ አርተፊሻል ኢንተሊጀንስ - የሰው እና የማሽን ፍጥጫ
አቅራቢዎች፡ ጤንነት ሰጠኝ እና አብይ ፋንታዬ
መግቢያ፡ ብር 650 (ትራንስፖርት እና ምሳን ጨምሮ)
የጉዞ መነሻ ከጠዋቱ 2፡00 መመለሻ ከቀኑ 10፡00
ለመታደም በቅድሚያ በሚከተሉት ስልኮች ይመዝገቡ
0913 34 93 57 0913 14 71 96 0974 08 21 83
2. የጥበብ ትምህርቶች በላሊበላ ፡ ከሐምሌ 3/2015 ጀምሮ
• ዕፀ-ፈውስ
• ማዕድ (ፍጥረተ-ሐሙስ)
• ዜማ-ሕይወት: የኢትዮጵያ የዜማ ቅኝቶች
• ስርዓት (System & Order)
• ተክለ - አልፋ፡ የግዝፈት ሁነት
• ስምና ማንነት
• ልሳነ-ግዕዝ፡ መሠረታዊ
ዝርዝር መረጃውንና የማመልከቻ ቅፁን ከማህበረ-ሰብአዊያን የቴሌግራም ቻናል ላይ ያገኛሉ፡፡ t.me/mahberese...
ወይም በ0974 08 21 83 ይደውሉ

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 21   
@AbebeBulto
@AbebeBulto Месяц назад
ሰላም ለእናተ ይህን
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 Год назад
ድንቅ መገለጥ ነው👍🏾በጣም ተመስጬ ነበር የማዳምጠው ቅንብሩ በሀሳብ ለመጎዝ በጣም ያግዛል 🙏🏽💚💛❤️
@habtamuute5927
@habtamuute5927 9 месяцев назад
betam enameseginalen
@fredjean4506
@fredjean4506 Год назад
በእውነት እድሜህ ይርዘም ገለጥክልን
@user-yx1hj2qq7k
@user-yx1hj2qq7k Год назад
ድንቅ ትንታኔ ነው 👍
@fredjean4506
@fredjean4506 Год назад
Thanks 🙏 open our eyes
@mebrattechane1686
@mebrattechane1686 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤
@solomonzeriy9467
@solomonzeriy9467 Год назад
Yemevmchacho
@derejenegash9610
@derejenegash9610 Год назад
እናመሰግናለን
@nebilal-amin2512
@nebilal-amin2512 Год назад
You're awesome 👌
@ethiopiaarchive9437
@ethiopiaarchive9437 Год назад
ድንቅ ግሩም
@alemyheu
@alemyheu Год назад
Wow, this is the kind of content, keep me visiting youtube.
@hermonhermon348
@hermonhermon348 Год назад
እናንተ ሰዎች ግን ምን ስለ ኣሰባቹ ነው ሰውን ልጠፋ የፈለጋቹ እግዚኣብሔር ይቅር ይበላቹ፣ ልዕለ ሓያል ሃሳብ ሚባል ኣዘውትረ እግዚኣብሔር ከማሰብ ውጪ ሌላ ሃሳብ የለም ምክንያቱም እግዚኣብሔር ስታስብ ሁሉ መጥፎ ሃሳብ ካንተ ሙልቅ ብሎ ይጠፋል ስለዚ እግዚኣብሔር ማሰብ ከሁሉ ሃሳብ ይበልጣል።
@esatatsion8502
@esatatsion8502 Год назад
I wish to understand what this man is sayin😢
@teklemikaelyilma6847
@teklemikaelyilma6847 Год назад
ጥሩ ጥሩ ሀሳቦች ታቀርባላቹ ግን የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ ባለቤት እግዚአብሔር ነው ሀይማኖት ደግሞ እግዚአብሔር ማመን መታመን...እኛ ደግሞ ምንሰማቹ አብዛኞቹ ሀይማኖት ያለን ሰዎች ነን እና ከሀይማኖት በላይ ስትል ምን ለማለት ፈልገ ነው የትኛው የጥበብ ዘርፍ የትኛው መንፈሳዊ ክፍል ብታብራራልን ከአክብሮት ጋር አመሰግናለሁ
@truthfinder1440
@truthfinder1440 Год назад
ቁም ነገሩ ከዚኛው ሀይማኖት ይኛው ይበልጣል ሳይሆን ፤ስለ ሀይማኖት ያለህ ግንዛቤ መን ያህል ነው፤ ከሀይማኖትስ በላይ ምን አለ ፤ በታችስ ምን አለ ወይስ ከሀይማኖት ውጭ ሌላ ምንም የለም? የሚለውን channel ውስጥ ሌሎች የተሰሩ ብዙ videoች አሉ እነሱን ብትመለከት የምትረዳው ይመስለኛል
@teklemikaelyilma6847
@teklemikaelyilma6847 Год назад
@@truthfinder1440 ስላልከው ነገር የሚያብራራ የተሰራ ቪድዮ ሊኩን አስቀምጥልኝ።
@truthfinder1440
@truthfinder1440 Год назад
በተጨማሪ ሌሎቹን video ከስር ጀምሮ ብትመለከት ሀሳቡ በደንብ ይገባሀል። ካንተ ወይም ከሃይማኖትህ ያፈነገጠ ሀሳብ ሳይሆን አንዳንድ ለአስተሳሰብህ አጥር ወይም አዙራቱን አሻግሮ ከፍ ያለ አስተሳሰብን ይሰጣል። ይህ ሀሳብም ከፈጣሪህ የሚያርቅህ ሳይሆን ይበልጥ ያቀርብሀል እንጂ። ለአይምሮም እረፍት እና ሰላምን ይሰጣል።
@fredjean4506
@fredjean4506 Год назад
ለምን ይመስላቹኃል ታዲያ የዛን ጌዜዎቹ የጌታችን መዳኒታችን እየሱስን መምጣት ተቃውመው የሰቀሉት ሮማውያን የጥበብ ሀገርን ለመውረር የመጡት
@ethiopiaarchive9437
@ethiopiaarchive9437 Год назад
ያልካቸው ድንጋዮች እንቁዎች የአክሱም ሀውልት ላይ ተተክለው ፤ ከቀይ ባህር ከኢትዮጵያ ተራሮች ከሱዳን የአባይ ሸለቆዎች ከግብፅ ፒራሚዶች በብቻ ምን አለፋችሁ ከአራቱም አቅጣጫ የሰው ልጆችን ወደ አክሱም ይመሩ ነበር (አራቱን ሀውልቱ አናት ላይ ያሉትን ቀዳዳዎች አስተውሉ) ፤ በብርሀናቸው እጅግ እሩቅ ላሉት እንኩአን በክዋክብት ተንጸባርቀው በክዋክብት ንባብ የሚመሩት ተመርተው ፤ ባላቸው ሀይል ደግሞ በተመስጦ በአርምሞ ፤ በመንፈስ ቅዱስ የሚመሩትን በሁለንተና ላይ ባላቸው የሞገድ ንዝረታቸው አሁንም ድረስ ወደ ኢትዮጵያ ይመራሉ ፤ የመጡት ከተፈጥሮ ውጪ ከሆነው ዘንድ ነው ፤ እንደ ጽላተ ሙሴ ላይ እንደተቀረጹት...... ..... ..... .....
@Abi-fe8rm
@Abi-fe8rm Год назад
Ena Min Yiidereg??? Manim kalmetas??... zzim new chich new... bizzzzu neger tawkaleh..... network gin yeleem..
Далее
ሰው ፡ የፍጥረታቱ የኃይል ማዕከል
1:00:40
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Просмотров 133 тыс.
የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob
41:25
Просмотров 179 тыс.
መልክዓ-ሃሳብ፡ በረከት
55:13
Просмотров 4,2 тыс.