Тёмный
Melka Hasab
Melka Hasab
Melka Hasab
Подписаться
“መልክአ-ሃሳብ” በማኅበረ-ሰብዓዊያን ባለቤትነት የሚተዳደር ሚዲያ ነው፡፡

ማኅበረ-ሰብዓዊያን በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ ህጋዊ ሰውነት የተሰጠው መንግስታዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ሃይማኖታዊ ወይም ወገናዊ ያልሆነ ሀገር በቀል የሲቪል ማህበር ነው፡፡

የ “መልክአ-ሃሳብ” አላማ ነፃ የዕይታ አማራጮች እንዲሰፉ መደላደል መፍጠር፣ ብሎም ኢትዮጵያዊ የሆኑ ሐሳቦችና ጥበቦች ወደፊት እንዲመጡ በማበረታታት የራሱ ሐሳብና አቋም ያለው ትውልድ እንዲፈጠር አስተዋፅኦ ማድረግ ነው፡፡

ፕሮግራሙ በተለያዩ የጋራ ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ያላቸውን ከፍ ያሉ ሃሳቦችን በማንሳት በሰዎች የዕለት ተዕለት ህይወት ውስጥ ያሉ ተጨማሪ የዕይታ አቅጣጫዎችን ለማሳየትና አዲስ የማስተዋል አቅም ለመፍጠር ይሰራል፡፡

ልዕለ ኃያል ሀሳብ
46:03
Год назад
Комментарии
@ayetak2046
@ayetak2046 6 дней назад
The app is having a problem of connecting downloading
@filaapptube7944
@filaapptube7944 22 дня назад
ቀጡሉበት በርቱ ❤❤❤
@yenesewketsela6950
@yenesewketsela6950 24 дня назад
🙏🙏🙏
@yenesewketsela6950
@yenesewketsela6950 25 дней назад
🙏🙏🙏🙏🤴🙏🙏🙏🙏
@ramagekyume
@ramagekyume 28 дней назад
🙏🏾❤
@King-tm9yu
@King-tm9yu Месяц назад
ሃሳብ በራሱ በሃሳብ ዓለም ያለ እውነተኛ ህይወት ሲሆን ክንውኖች እንቅስቃሴዎች እና ማንኛቸውም ተግባሮች በራሳቸው የራሳቸው እውነቶች ያላቸው ናቸው ባይ ነኝ። ሁለቱ የሃሳብ ዓለምና የተግባሩ አለም የግድ አንድ ናቸው ማለት አልችልም። በራስህ ሃሳባዊ ዓለም ውስጥ ደስተኛ ህይወት ሊኖርህ ይችላል ነገር ግን የተግባራው ወይም ተንቀሳቃሽ ዓለም ማስረጃ ስጠኝ ሊልህ ይችላል ያኔ ከሃሳባዊ ዓለም ፍንጥዝያ ተንኮታኩተህ ልትወድቅ ትችላለህ። ነገር ግን ማንም ሊረዳህ እንደማይችል ይህም ለጥቂቶችና ብቻ የተሰጠ እንደሆነ ከተረዳህ አትወድቅም። የተከልካት የብርቱካን ፍሬ ብርቱካን እንድታፈራ መተከል ብቻውን በቂ አይደለም ለምን ዓይነት አፈር ላይ ወይስ ጭንጫ ላይ ወይስ እሾህ ላይ ወይስ ምን ላይ ተከልካት???መጠየቅ አስፈላጊ ነው። ጭንጫ ላይ ተክለህ ብርቱካን አይደለችም ብትል ምን ልልህ እችላለሁ። እውኑተኛን የሃሳብ ዓለም አለኝ ካልክ በሃሳቡ ዓለም ውስጥ ፍጽም ዕረፍት ሊኖርህ ይገባል የተደሰትክበት የሃሳብ ዓለም እስክትነካካው መጠበቅ በራሱ ውድቀት ነው። ህይወት ካለው በራሱ በእንተ ውስጥ የሚወለድና የሚያድግ ነው። ዞረህ ለማየት ስትሞክር ተንሸራተህ ትወድቃለህ። ግን እርግጠኛ ሁን በሃሳብ ዓለም ባለ እውነተኛ መረዳትህ እርግጠኛ ሁን ያኔ ዕብድ ትሆናለህ።ዕብደቱ ለአንተ አይደለም ለተንቀሳቃሹ ዓለም ነው። እንድየውም ማበድን ስለምትፈሩ ለውሸት ህይወት ትሳሱለታላችሁ ችግራችሁን አያችሁት ?? የመጣልህ መረዳት ራስህን እንድትጥል ቢሆን ትንሽዬ ምርኩዝማ መያዝ ዓለብኝ ትላለህ። ራቁትህን የሚያስኬድ መረዳት ቢመጣልህ አይ ሰው ምን ይላል ትልና ቢያንስ የውስጥ ሱሪና ልብስ ላድርግበት እንጂ ትላለህ ለመጣልህ እውነተኛ ሃሳብ አልተገዛህም። ቀስ በቀስ የምታደርገው ይመስልህና ቀስ በቀስ ሱሪና ሱፍ ጋቢና ኩታ ያስለብስሃል። እርቃን መሆንና ዕብድ ነህ ከመባል ለመዳን የእውነተኛ ሃሳብ ተክዳለች። ሰው እርቃኑን መሄድ አለበት የሚል መረዳት ከመጣልህ ቢያንስ ስትለብስ ሊያቅለሸልሽህ ይገባል። ልበስ ግን ያቅለሽልሽህ አትውደደው የቱ ያምርብኛል ከሚል አባዜ ውጣ።
@user-um4eb3vc7t
@user-um4eb3vc7t Месяц назад
ዶር ማከም ብቻ መዳኒ ማዘዝ ብቻ 😂😂😂 አይ እውቀት ዶክተሮችን ለማራከስ የሄድክበት እርቀት wow ...anyway research ,surgery....analysis bizu bizu neger new ሰፋ አድርግና አስብብ i dont agree
@seifubelay9256
@seifubelay9256 2 месяца назад
Enamasegenalen❤
@seifubelay9256
@seifubelay9256 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉
@seifubelay9256
@seifubelay9256 2 месяца назад
Anbasssa 🎉❤
@seifubelay9256
@seifubelay9256 2 месяца назад
❤❤❤🎉
@seifubelay9256
@seifubelay9256 2 месяца назад
Lovvvvb uuuu .
@seifubelay9256
@seifubelay9256 2 месяца назад
❤❤❤🎉
@elludot
@elludot 2 месяца назад
How I love and enjoy your album❤❤
@yohannestadewos1654
@yohannestadewos1654 2 месяца назад
Fevuyeee❤❤❤❤❤
@DM-xn5dt
@DM-xn5dt 2 месяца назад
በርቺ ጎበዝ ይቅናሽ
@yaredgashe2339
@yaredgashe2339 3 месяца назад
Feven
@mastewaltadese3838
@mastewaltadese3838 3 месяца назад
ድራጎኑ እንዴት ዝም አለው እናንተ የምታነሱትን ሃሳብ ታዲያ? ቀጥታ የሱን ስርአት የሚያፈርስ ሀሳብ ይዛችሁ
@adonitube7348
@adonitube7348 3 месяца назад
የምታወሩት ነገር ሁሉም ባይሆን እውነትነት አለው ግን ስለሀይማኖት ያላችሁ አስተሳሰብ ምቾት አልሰጠኝም በጣም የመናቅና የማጣጣል ነገር ይታይባችኋል ሀይማኖት ማለት እምነት ማለት ነው ስርዓቱ አብሮ እንዳለ ሆኖ። ከፍታ ቦታ ላይም የሚያወጣን ይሄው መንገድ ነው
@ArmRam153
@ArmRam153 3 месяца назад
ታድያ ደረጃው ገጥ (dimension) አይደል እንዴ ? በርግጥ ለውጥ ከዝርዝር ንዑስ ወደ ዐብይ ክፍል እየተጠቀለለ ነው የሚሄደው ይህም የታቸኛው ደረጃ ካለው ርዝመት ይልቅ ከፍ ባለው ገጥ ( ደረጃ ) የተሰበሰበ አጭር እየሆነ ስለሚሄድ ጊዜ በጥቅሉ እያጠረ ይሄዳል እንጂ ጊዜ ገጥ ነው ብሎ ማሰብ አልገባኝም ። ሌላው ጥያቄዬ :- ያለ ጊዜ ግዝፈ ፍጥረታት ም ሆነ ለውጥ አይኖርም። ነገር ግን እንደ አጠቃላይ የግዙፈ ፍጥረት መገለጽ እና ተገልጸው የሚገነዘባቸው የሰው ልጅ አይምሮ ሳይኖር ጊዜ እንዴት ሊኖር ይችላል? የፍጥረት ና ለውጥ መኖር ላይ ሳይደገፍ ጊዜ በራሱ ህልው ነው ካልን ህልውናውን እንዴት መገንዘብ እንችላለን። የፍጥረት መገለጽ ነገር ባይኖር ከሰንበት በቀር 6ቱ ቀናት እንዴት ሊኖሩ ይችላሉ ።
@user-im9kp3ym7l
@user-im9kp3ym7l 3 месяца назад
መፃፍቶቹን ከየት ማግኘት እንችላለን
@danbole1233
@danbole1233 3 месяца назад
ይህ ሀሳብ ይስማማኛል።
@danbole1233
@danbole1233 4 месяца назад
አብረን እየተጓዝን ነው። እናመሰግናለን።
@danbole1233
@danbole1233 4 месяца назад
ድንቅ የሀሳብ ትንታኔ ነው።
@beastfoundation567
@beastfoundation567 4 месяца назад
የምተመጣው አንተ ነህን ወይስ ሌላ ሰው እንጠብቅ!!!
@Behmnet
@Behmnet 5 месяцев назад
Funny, ye sew hymanot eyaskadachu. Seytanoch
@Behmnet
@Behmnet 5 месяцев назад
The 😈 devil is working overtime this days
@yetenayetadmasu5357
@yetenayetadmasu5357 5 месяцев назад
Finally , thank you so much, for setting me free....
@yetenayetadmasu5357
@yetenayetadmasu5357 5 месяцев назад
The messages is for Tenenet.
@yetenayetadmasu5357
@yetenayetadmasu5357 5 месяцев назад
A lot of people believed he is going to be the king of Africa. ...
@yetenayetadmasu5357
@yetenayetadmasu5357 5 месяцев назад
The professor gave me that chance. Named Bumedin.
@yetenayetadmasu5357
@yetenayetadmasu5357 5 месяцев назад
Named Open 2020 .
@yetenayetadmasu5357
@yetenayetadmasu5357 5 месяцев назад
Once upon a time i got a Scholar ship from one college.
@user-ms3ub3qm3v
@user-ms3ub3qm3v 6 месяцев назад
ምርጥ
@zelalemgetinet1035
@zelalemgetinet1035 7 месяцев назад
ስለ አፐፑ ትንሽ ንገሩን
@samuelmesfin4882
@samuelmesfin4882 7 месяцев назад
ለምን በቀላሉ መፃህፍቶችክን ማግኘት ከበደን ጤንነት ጃፋር መፃህፍት ቤት እዛ ማግኘት ብንችል ወንድሜ
@natyteshome1855
@natyteshome1855 7 месяцев назад
ቅንጭብጭብ አረጋጅሁትና ልቤን አንጠለጠላችሁት 😢😢😢
@natyteshome1855
@natyteshome1855 7 месяцев назад
የመክፈያ አማራጭ ደግሞ ቴሌ ብር ብቻ ነው😢
@user-fd4uc2qo4u
@user-fd4uc2qo4u 7 месяцев назад
እኔ ከናተ ጋር ሀሳብ አገናኛኝ ነው የምለው አጋጣሜ የዚህ ጥያቄ መልሰ እየፈለኩኝ እንዲህ በግልፅ እና ትልቁን ቁልፍ ለማግኛት ለኛ ትልቁ ካርታ እንደሰጣቹሁን እቆጥረዋለው በጣም ነው የምወዳቹሁ የግል ጥያቄ መጠየቅ እፈልጋለው እና እንዲት ባደርግ ይሻላል...
@melkahasab9960
@melkahasab9960 7 месяцев назад
የጤንነት ሰጠኝን ተከታታይ ትምህርቶችና ጥበባዊ ወጎች በአድሜሽ የሞባይል መተግበሪያ ላይ ያገኟቸዋል፡፡ ለመጫን ወደ አድሜሽ ድረገጽ ይግቡ addmeshbook.com