Тёмный

ልዩነታችን || Liyunetachin || Engedachn ||Grace Worship || New Music Video 2022 Official 

Grace Worship
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 1,8 млн
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 750   
@surafelhailemariyamofficia6728
እእልልልልል እሰይ ትበልጥብናለህ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ 🙌🙌🙌💎🙏🙏🙏🎸🎧🎼🎹🎬🎷🙌🪗🎤😇😇😇😍😅💎
@nuniyedani5223
@nuniyedani5223 Год назад
Suraye💕💕💕💕🙏🙏 biruk neh
@rozitsegaye3802
@rozitsegaye3802 Год назад
Amen 🙏
@gloryplc5185
@gloryplc5185 Год назад
1come 11or give 1@@nuniyedani5223
@elsitsigu113
@elsitsigu113 Год назад
Yy66yy6666yyy66y6yy6
@elsitsigu113
@elsitsigu113 Год назад
Yy66yy6666yyy66y6yy6
@GospelTube1531
@GospelTube1531 Год назад
የብዙዎቻችንን ህይወት የሚነካ ዝማሬ ነው ። በእውነት ተባረኩ ። ፀጋው ይብዛላቹ ።
@bogaleabichie9568
@bogaleabichie9568 Год назад
God Bless You!
@aserdawit7796
@aserdawit7796 Год назад
በጌታ መሆኔ መታደሌ
@binyamabebe3623
@binyamabebe3623 Год назад
Wow betam tebarkenal nena betesebe tebaru
@abenezerzerihune7160
@abenezerzerihune7160 Год назад
Mo L Oil9
@iamcrazyaboutjesus.areyou237
ሰምቼው ሰምቼው ያልጠገብኩት ዝማሬ ይብዛላችሁ አሁንም በብዙ በዝቶላችሁ እንደምትምጡሉን በአንድነት እናምናለን 🙏ተባረኩልን
@elenimuluneh3838
@elenimuluneh3838 Год назад
የሕብረት ዝማሬ ጉልበት አለው ተባረኩ!! ከወጣቶች ጋር ማገልገለዎት አባታችን ጌታ ይባርኮት!!
@tegsitgezawe4282
@tegsitgezawe4282 Год назад
እልልልልልልል አሜን ተባረኩ
@alivingstone760
@alivingstone760 Год назад
እኛ ቤት ለ ኢየሱስ ሲሆን ምንም ይደረጋል ❤ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ
@Girma853
@Girma853 Год назад
@addisuteshome2560
@addisuteshome2560 Год назад
ይሄንን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@yordi2755
@yordi2755 Год назад
"እንግዳችን፣ ቤተኛችን ኃለኝታችን ለሰው ሁሉ ምናሳይህ ልዩነታችን….. " የሰበታ ልጆች ምንም ሳይለያችሁ ስብስብ ብላችሁ ጌታን ከፍ ስታደርጉ ከማየት በላይ የሚያስደስት ነገር ይለም፡፡ ይሄ ጅማሮ ነው ይቀጥላል ገና!!! እጅግ እወዳችኋለሁ ተባረኩ፡፡ ኮራንባችሁ
@RUTHTESFA-g4i
@RUTHTESFA-g4i Год назад
@MisganawEshetu
@MisganawEshetu 9 месяцев назад
እዉነት ማንም ከእግዚአብሔር ፍቅር ልነጥለን አይችልም ።አሜን ትበልጥቢናለህ
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 Год назад
እኛ የምናሳየው ነገር አለን ውድ እና እንቁዋችን እሱም ያለን ንብረት አይደለም ወርቅ ቤት ሀብት ሳይሆን እየሱስ የተባለ ከምንም የሚበልጥብን ወዳጃችን ተባረኩ!!!! God Bless You all !!!!!
@ashenafimatthew7238
@ashenafimatthew7238 Год назад
በዘማናት መካከል ሰው ያለው ጌታ እግዚአብሔር ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብር ይሁንለት !! ተባረኩልን!!🙏🙏❤😍
@MOGESKURABACHEW
@MOGESKURABACHEW Год назад
።እኔ ምን እደምል አላውቅም በጌታ ቤት 25 አመት በላይ ይሞላኛል እንደዚህ መዝሙር ያስለቀሰኝ የለም ።።።ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ።።ሌላ ምን ይባላል።።።።።።
@fikrutilahun3060
@fikrutilahun3060 Год назад
በመንፍፈስ ቅዱስ የታሸ ድንቅ ዝማሬ ክብሩ ለሱ በረከቱ ለእናንተ ይሁን
@hanni457
@hanni457 Год назад
ከፍታ ቢሆን ዝቅታ ሀዘንና ብዙ ደስታ ባርነት ቢሆን ነፃነት መላእክት ወይ ልዩ ፍጥረት የቱ ነው የቱ በረከት ሚለየን ከፍቅርህ ጉልበት የቱ ነው የቱ ከፍታ ሚለየን ከፍቅርህ ጌታ ትበልጥብናልህ ትበልጥብናለህ Ufffff bsemaw bsemaw altegb yalkut mezmur nw tebareku tsegawn yabzalachu🔥🔥🔥
@romanhabtamu6643
@romanhabtamu6643 Год назад
እኛ ቤት ለ ኢየሱስ ሲሆን ምንም ይደረጋል ❤ እሰይይይ ተባረኩ 🥰
@henonhmichael2483
@henonhmichael2483 Год назад
እኛ ቤት ላንተ ሲሆን ምንም ይደረጋል እኛ ቤት ላንተ ሲሆን ምንም ይዘጋጃል😍😍😍😍❤❤❤❤❤
@bilisekito
@bilisekito Год назад
Engidachin betegnachin halentachin Lesewu hulu minasayih liyunetachin Zare degmo bteleye tenafiqehale Egna bete lante sihon, Minim yideregale Egna bete lante sihon, Minim yizegajale Keilfe yetemeretik bewibeti Metamegna yehonk lebeteh Shekimu lekebedewu marefiya Yezelalem tila menoriya Keyslenibet sebeseken Bedemih atibeh asedeken Zarema man yiqawemenale Endinatinilih honenal BirtuWochin enditasafir Bedekamoch litikebrih wedehale Bemiretih gibja tademin Wedenih antega qertenle Zarem ante neh timatachin Endinayeh new gugutachin Bekibrih dagim temeliseh Eskitwesden wede betachin Kefita behon, ziqita Hazenina bizu desta Barinet weyes netsanet Melaikte wey liyu fitiret Yetu new yetu bereket Mileyen kefiqrih gulbet Yetu new yetu kefita Mileyen kefiqrih Getta Tibeltibinaleh Yetemegnenewu biymola Yasebnewu behonibin lela Tibeltibinaleh Litadenen tichilaleh bayihonim abatachin neh Tibeltibinaleh Beautiful worship, Tebareku
@abenatube2160
@abenatube2160 Год назад
የቱ ነው የቱ በረከት?🙌 የሚለየን ከፍቅርህ ጉልበት🥰 የቱ ነው የቱ ከፍታ🙌 የሚለየን ከፍቅርህ ጌታ🥰 ትበልጥብናለህ🥰❤ ኢየሱስ❤
@febendereje6786
@febendereje6786 Год назад
Jo.1 0
@febendereje6786
@febendereje6786 Год назад
Jo.1 fikir ĺqpp
@febendereje6786
@febendereje6786 Год назад
Abel
@eyuel6026
@eyuel6026 Год назад
I can't stop listening this song🥰🔥😭እንኳን በዚህ ትውልድ መካከል ተፈጠርኩ❤❤
@እየሱስያድናልእሙየደሙፍሬ
የቱ ነው ዬቱ በረከት ሚለየኝ ከፍቅር ❤️❤️❤️ጌታ ትበልጥብኛለክ ትበልጥብኛለክ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🎹🎹🎸🎷🎺❤️ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@TikikilBereket-p9i
@TikikilBereket-p9i 6 месяцев назад
አወ
@seniethio5523
@seniethio5523 Год назад
አሜን አሜን
@yemsarachfikre3394
@yemsarachfikre3394 Год назад
እንግደችን ቤተኛችን አለኝታችን ለሰው ሁሉ ምነሰይህ ልዩነታችን ዛሬ ደግሞ በተለያ ተናፊቃሃል እኛ ቤት ለአንተ ስሆን ምንም ይደራጋል እኛ ቤት ለአንተ ስሆን ምንም ይዘጋጀል!!!
@edentamirat4964
@edentamirat4964 Год назад
እንግዳችን ቤተኛችን አሌንታችን ለሰው ሁሉ የምናሳይክ ልዩነታችን ዛሬ ደግሞ በተለየ ተናፍቀሀል እኛ ቤት ለአንተ ሲሆን ምንም ይደረጋል🙏💕❤
@brokybura6135
@brokybura6135 Год назад
ሸክሙ ለከበደው ማረፈያ አንተ እንዴት ልበል አባ ቃላት አጠረኝ 😔😔 ጌታ አልፋና ኦሜጋ ማደርያ ይባረክ ሀሌሉያ😊
@simabelew
@simabelew Год назад
እኛ ቤት ላንተ ሲሆን ምንም ይደረጋል ።ልዩነታችን አንተ ነህ እየሱስ።
@gezahegnrobale1773
@gezahegnrobale1773 4 месяца назад
አቤት ከጌታ ጋር ያሉ ስደምቁ ሁልጊዜ ጌታ ብቻ በህወታችሁ ይታይ።
@eyuselemon8696
@eyuselemon8696 Год назад
አሜንአሜንእልልልልልልል
@diborakedane1607
@diborakedane1607 Год назад
አልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እየሱስ ❤️❤️❤️❤️ያድናል ❤️❤️❤️❤️ያድናል እልልልልልል እልልልልልል
@3BBoyz
@3BBoyz 7 месяцев назад
የሚገርም ትውልድ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከመንፈስ ቅዱስ የተሰጣችሁ ዝማሬ ነው ውስጥ ዘልቆ የሚገባ ዝማሬ
@AdisZowe
@AdisZowe Год назад
geta amlak abzto yibarkachu mesmat makom alchakum uff😍🥰
@meserettsegaw4801
@meserettsegaw4801 Год назад
Tebareku bizu tetrefrifu
@chalewgebinoferede2820
@chalewgebinoferede2820 Год назад
በጣም ጥሩ በብዙ መልኩ! እለት እለት የሚመጡት እንግዶች ግን እንዲህ ተብሎላቸዋል:- “እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል፥ እኔንም የሚቀበል የላከኝን ይቀበላል።” - ማቴዎስ 10፥40 “አንድ ሳምራዊ ግን ሲሄድ ወደ እርሱ መጣ አይቶትም አዘነለት፥” - ሉቃስ 10፥33 እነሆ እንግዶቻችን! እነሆ ክርስቶስ! “ተርቤ አብልታችሁኛልና፥ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛልና፥ እንግዳ ሆኜ ተቀብላችሁኛልና፥ ታርዤ አልብሳችሁኛልና፥” - ማቴዎስ 25፥35 ጌታ ሆይ ተባረክ!!
@josseyofficial
@josseyofficial Год назад
አሜንንንንንንን አሜንንንንን ጌታ ኢየሱስ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛለችሁ❤❤❤❤
@lilymetachew7526
@lilymetachew7526 Год назад
እንዴት ይባርካል እፎይ እየሱስ የቤታችን ባለቤት ልዪነታችን ሁሌም ይመችህ በቤታችን
@haymiassefa6941
@haymiassefa6941 Год назад
እኛ የምናሳየው ነገር አለን ውድ እና እንቁዋችን እሱም ያለን ንብረት አይደለም ወርቅ ቤት ሀብት ሳይሆን እየሱስ የተባለ ከምንም የሚበልጥብን ወዳጃችን ተባረኩ
@wondwossengebreyesus6773
@wondwossengebreyesus6773 Год назад
እንደዘመርነው እንዲሁ እርሱን እያስበለጥን መኖር እንችል ዘንድ የጌታ ፀጋ ሁላችንንም ያግዘን። ጀማሪወች ብቻ ሳንሆን ጨራሾች ያድርገን። ድንቅ ዝማሬ፣ እግዚ/ር ይባርካችሁ።❤❤❤❤
@MOGESKURABACHEW
@MOGESKURABACHEW Год назад
ከ""" ምንም ከማንንም እየሱሴ ትበልጥብኛለህ አቻም የለክ እኮ እየሱሴ ሞቴን እኮ ነው የሞትክልኝ ።።ምን ልበል ቋንቋ የለውም የሚገልፅክ ጌታ እንደው በደፈናው የሚመስልክ አቻ የለክም እየሱሴ ።።።።ተባረክልኝ።።።።።
@meharimatagidebo
@meharimatagidebo Год назад
እንግዳችን ቤተኛችን አለኝታችን ለሰው ሁሉ የምናሳይህ ልዩነታችን ዛሬ ደግሞ በተለየ ተናፍቀሀል እኛ ቤት ላንተ ሲሆን ምንም ይደረጋል እኛ ቤት ላንተ ሲሆን ምንም ይዘጋጃል ከእልፍ የተመረጥክ በውበትህ መታመኛ የሆንክ ለቤትህ ሸክሙ ለከበደው ማረፊያ የዘላለም ጥላ መኖርያ ከያለንበት ሰበሰብከን በደምህ አጥበህ አፀደከን ዛሬማ ማን ይቃወመናል እንድናጥንልህ ሆነናል እንግዳችን ቤተኛችን አለኝታችን ለሰው ሁሉ የምናሳይህ ልዩነታችን ዛሬ ደግሞ በተለየ ተናፍቀሀል እኛ ቤት ላንተ ሲሆን ምንም ይደረጋል እኛ ቤት ላንተ ሲሆን ምንም ይዘጋጃል ብርቱዎችን እንድታሳፍር በደካሞች ልትከብር ወደሀል በምህረትህ ግብዣ ታድመን ወደንህ አንተ ጋ ቀርተናል ዛሬም አንተ ነህ ጥማታችን እንድናይህ ነው ጉጉታችን በክብርህ ዳግም ተመልሰህ እስክትወስደን ወደ ቤታችን ከፍታ ቢሆን ዝቅታ ሀዘንና ብዙ ደስታ ባርነት ወይስ ነፃነት መላዕክት ወይ ልዩ ፍጥረት የቱ ነው የቱ በረከት ሚለየን ከፍቅርህ ጉልበት የቱ ነው የቱ ከፍታ ሚለየን ከፍቅርህ ጌታ ትበልጥብናለህ/x4/ የተመኘነው ባይሞላ ያሰብነው ቢሆንብን ሌላ ትበልጥብናለህ ልታድነን ትችላለህ ባይሆንም ግን አባታችን ነህ ትበልጥብናለህ ከፍታ ቢሆን ዝቅታ ሀዘንና ብዙ ደስታ ባርነት ወይስ ነፃነት መላዕክት ወይ ልዩ ፍጥረት የቱ ነው የቱ በረከት ሚለየን ከፍቅርህ ጉልበት የቱ ነው የቱ ከፍታ ሚለየን ከፍቅርህ ጌታ ትበልጥብናለህ/x4/
@Cristiant769
@Cristiant769 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@tigistzekarias7062
@tigistzekarias7062 Год назад
እንግዳችን ቤተኛችን አሌንታችን ለሰው ሁሉ የምናሳይክ ልዩነታችን ዛሬ ደግሞ በተለየ ተናፍቀሀል እኛ ቤት ለአንተ ሲሆን ምንም ይደረጋል እእልልልልል እሰይ
@joshuaiyasu9427
@joshuaiyasu9427 Год назад
አሜን። ልዩነታችን ነህ ኢየሱስ።
@meronarega9638
@meronarega9638 Год назад
ዉዴ ኢየሱስ እኛ ቤት ለአንተ ሲሆን ምንም ይዘጋጃል.....
@emuteklu5970
@emuteklu5970 Год назад
ኦኦኦኦ ኢየሱስ ትበልጥብናለህ😭😭😭🙏🙏❤❤ ኢየሱስ ፍቅራችን አለኝታችን ልዩነታችን😭😭😭🙏❤❤
@zerfejesus4372
@zerfejesus4372 Год назад
ሃሌ ሉያ ዘመናችሁ ይለምልም እሰይ ከምንም ከማንም ይበልጥብናል ለዘላለም እርሱ ብቻውን ከእኛ ጋር ይኖራል ዋው በእውነት ብሩክ ናችሁ ይብዛላችሁ
@getayawekal
@getayawekal Год назад
We can’t stop to listen to this song እግዚ ይባርካችሁ
@GraceWorship01
@GraceWorship01 Год назад
🥰🥰😍😍
@GraceWorship01
@GraceWorship01 Год назад
We love you😍🥰
@tigabuadijamo722
@tigabuadijamo722 Год назад
አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን ዘመናችሁ ለዘላለም የተበራክ ይሁን
@mihretfeysa25
@mihretfeysa25 Год назад
እስይይይይ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ መንፈስ የሚያረሰርስ ጌታን የሚያስናፍቅ መዝሙር ነዉ ፀጋ ይብዛላችሁ በርቱ ❤❤❤
@birukpetros685
@birukpetros685 Год назад
አዎን ትበልጥብናለን አዎን ትበልጥብናለን አዎን ትበልጥብናለን ………………………………………………………………………………………………………………………..
@fikirabicho8065
@fikirabicho8065 Год назад
ቃላት የሉኝም ብቻ ተበረኩልኝ በዝህ አምሮበችሁ እንደዘመረችሁ በሠማይ መዘመር ይሁንላችሁ
@riseandshine1221
@riseandshine1221 Год назад
ጌታ ኣብዝቶ ይባርካቹ በዚ መዝሙር በብዙ ተባርኬኣለው እባካቹ ግጥሙን ጻፉልን ሁለተኛ ቋንቋየ ነውና የምወዳቹ እህታቹ ኤርትራዊ🇪🇷
@Rahelyegeta840
@Rahelyegeta840 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰❤️❤️🙏🙏
@UserUser-fs4re
@UserUser-fs4re Год назад
ሃሌ ሉያ 🙏🙏😍😍ኡኡኡኡ ትበልጥብናለህ ኢየሱስ❤❤❤ ተባረኩ
@joshuaofficial8489
@joshuaofficial8489 Год назад
የተወደደችሁ የአበቴ ብሩካን ዘማናችሁ አገልግሎታች ቤተትሁ ይበረክ የሚገርም አስደናቅ መገኛት፣የድምጻች ድንቅ ለጌታ የሚቀርብ ፎፋቴ፣በጠም የተናበበና ፣የቅኔ፣የውስጥ ንግግር፣መርክ የአቀረረብ ነዉ ። ሰውች ለጌታ፣በትህትናን፣አክብሮት፣በህይወታቸዉ ይህን መዝሙር እየሰሙ የሚመረኩበት፣ድንቅ መልዕክት፣ነዉ ! * የኢትዮ ቤተክርስትየን ልሸልማችሁ ይገበል ፤ ቀጠይ መልዕክቾች እንድበዙ መንገድ ይሆናል ብበረታ የታሸለ ነዉ።
@hacpohorizonmobile7005
@hacpohorizonmobile7005 Год назад
ብሩክ ሁኑልኝ። ስለ ዳግም ምፃት፣ ክርስቶስ እንድንናፍቅ እና ተስፋችን እንድናደርግ ጌታ ትውልድን በዚህ ድንቅ ዝማሬ ተናግሯል። ተባረኩልኝ። እየሱስ ትበልጥብናለህ!!!
@asterlebene9946
@asterlebene9946 Год назад
እልልልልልል ተባረኩ ዝማሬውን ኸደ ድሮ ለዛው መለሳችሁት በዚሁ ቀጥሉ እውነት ነው የቱም አይለየንም ሀሌሉያ!!!!!!!!!
@tarikuwamulugeta8461
@tarikuwamulugeta8461 Год назад
....... እኛ ቤት ላንተ ሲሆን ምንም ይዘጋጃል !!!! በብዙ ዝማሬ ተባረኩ ። የሚባርክ ዝማሬ
@YIDIDIYA83
@YIDIDIYA83 Год назад
እስይ እየሱስ ትበልጥብናለህ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 ተባረኩልኝ #1ኞች
@ruthtadesse4285
@ruthtadesse4285 Год назад
ተባረኩ ጥማታችን እርሱ ብቻ ነው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hanagenene7176
@hanagenene7176 Год назад
ኢየሱስዬ በዚህ ምድር ላይ ያአንተ ከመሆን በላይ ምን አለ...ኢየሱስዬ 😘😘
@lensawoldeyes1553
@lensawoldeyes1553 Год назад
ልዩነታችን ኢየሱስ ነው! እሠይ ተባረኩ-----የቱነው የቱ በረከት የሚለይን ከፍቅር ጉልበት - ትበልጥብናለህ ተባረኩተባረኩ ደግሞ ጨምሩ ብዙ ዝማሬ --- እንጠብቃለን!
@betejmh
@betejmh Год назад
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ሁልጊዜ የነፍስ እርካታ ዝማሬ ይብዛላችሁ!!!!
@tedroshaile5004
@tedroshaile5004 2 года назад
ሃሌሉያ! ድንቅ መረዳት፡ ድንቅ መዝሙር። ክብር ለየሱስ ይሁን፡ እየበዛቹ ኣሸብርቁ።
@aasfaw2834
@aasfaw2834 Год назад
በደስታ እንባ ጌታን የባረኩበት መዝሙር ነዉ ፣ ብሩካን ናችሁ!! I feel burning deep inside with joy! Be all praise and glory to our Lord Jesus!
@msisegaga1144
@msisegaga1144 Год назад
አመአአን አመአአን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
@melatabate6392
@melatabate6392 Год назад
ክብር ለስሙ ይሁን እልልልል አረሰረሳቹህን ዘመናቹ ይባረክ ታድላቹ
@binizewdu64
@binizewdu64 Год назад
በጌታ እንዴት ደስ እንደሚል ፀጋው ይጨመርላችሁ። እወዳችኋለሁ 😍🙏
@BizuBekele-r3l
@BizuBekele-r3l 4 месяца назад
ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤
@Emu1414
@Emu1414 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን
@nigatusetargachew5468
@nigatusetargachew5468 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እሠይ እሠይ እሠይ አልልልልልልል,,,,
@dejenezergua6972
@dejenezergua6972 Год назад
አሜን ምንም ለማድረግ አቅም ካገኝን ሁሉ ይደረግልናል
@yamlakelias6004
@yamlakelias6004 Год назад
የቱነዉ የቱበረከት ሚለየን ከፍቅርጉልበት የቱነዉ የቱከፍታ ሚለየን ከፍቅር ጌታ ❤️
@biruktawitalemayehu2912
@biruktawitalemayehu2912 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለኡየሱስ ምንም ይደረጋል ለሰው ሁሉ ምናሳየው ኢየሱስ ነው ክብር ለስሙ ይሁን
@genetseboka3971
@genetseboka3971 Год назад
የጌታ መንፈስ በናንተ ላይ ታይቷል
@hdhdhushshshje4105
@hdhdhushshshje4105 Год назад
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ሃሌሉያ ሃሌሉያ ጌታ ይባረካችሁ ታባራኩ 🌹 እየሱስ ያደርጋል ይታደግል 🙏
@kirubelcheru-no7mu
@kirubelcheru-no7mu Год назад
birukani nachiwu tebareku betam 😍😍😍😍😍
@AbinetMuluneh
@AbinetMuluneh Год назад
" አምላካችን መጠጊያችንና ኃይላችን፥ ባገኘን በታላቅ መከራም ረዳታችን ነው።" (መዝሙረ ዳዊት 46:1)
@yosefaschalew5287
@yosefaschalew5287 2 года назад
uffffff ኸረ ተባረኩ በጣም በጣም
@woldegissa3324
@woldegissa3324 Год назад
እንግዳችን ቤተኛችን አለኝታችን ለሰው ሁሉ የምናሳይህ ልዩነታችን ዛሬ ደግሞ በተለየ ተናፍቀሀል እኛ ቤት ላንተ ሲሆን ምንም ይደረጋል እኛ ቤት ላንተ ሲሆን ምንም ይዘጋጃል ከእልፍ የተመረጥክ በውበትህ መታመኛ የሆንክ ለቤትህ ሸክሙ ለከበደ ማረፊያ የዘላለም ጥላ መኖርያ ከያለንበት ሰበሰብከን በደምህ አጥበህ አፀደከን ዛሬማ ማን ይቃወመናል እንድናጥንልህ ሆነናል ብርቱዎችን እንድታሳፍር በደካሞች ልትከብር ወደሀል በምህረትህ ግብዣ ታድመን ወደንህ አንተ ጋ ቀርተናል ዛሬም አንተ ነህ ጥማታችን እንድናይህ ነው ጉጉታችን በክብረለር ዳግም ተመልሰህ እስክትወስደን ወደ ቤታችን ከፍታ ቢሆን ዝቅታ ሀዘንና ብዙ ደስታ ባርነት ወይስ ነፃነት መላዕክት ወይ ልዩ ፍጥረት የቱ ነው የቱ በረከት ሚለየን ከፍቅርህ ጉልበት የቱ ነው የቱ ከፍታ ሚለየን ከፍቅርህ ጌታ ትበልጥብናለህ/x4/ የተመኘነው ባይሞላ ያሰብነው ቢሆንብን ሌላ ትበልጥብናለህ ልታድነን ትችላለህ ባይሆንም ግን አባታችን ነህ ትበልጥብናለህ
@ዙና
@ዙና Год назад
yegeta begonet zemnachun bemulu aberoachu yehun. kezih belaye zemeru aderaaaaaaaaaaaa
@አዜብአያሌው
@አዜብአያሌው 11 месяцев назад
ብሰማው ብሰማው አልጠግብ ያልኩት መዝሙር ፓስተር ካሳሁን እግዛብሄር ዘመንክህን ይባርክልህ🙏
@kelemkelm9382
@kelemkelm9382 Год назад
አሜንንንንንንን ብዬ እራሱ አልጠገብኩም ምን ልበል ተባርከው ይቅሩ ለዘላለም
@bekytube
@bekytube Год назад
እየሱስን መዘመር እንዴት ደስስስ ይላል!!!
@ephremtsegay9393
@ephremtsegay9393 4 месяца назад
Zemenach yibareki bezi melki ketilu tebareku
@felekewoldesemayat3200
@felekewoldesemayat3200 Год назад
የአባቴ ብሩካን አው ኢየሱስ አለኝታችን !
@fekadu3360
@fekadu3360 Год назад
አሜን ልዩነታችን ነህ ጌታ
@subtosub7362
@subtosub7362 Год назад
#Geta_yibarkachihu eskahun kemesmat altekotebkum gn gitimun tsifachihu post bitadergut des yilenal #ewodachihulehu_tebarekulgn❤❤❤
@ለታመኑትዘመንአመጣ
እንግዳችን ቤተኛችን አለኝታችን ለሰው ሁሉ ምናሳይህ ልዩነታችን ዛሬ ደግሞ በተለየ ተነፍቀሃል እኛ ቤት ላንተ ሲሆን ምንም ይደረጋል እኛ ቤት ላንተ ሲሆን ምንም የዘጋጃል የተመኘነው ባይሞላ ያሰብነውም ባይሳካ 🙏 ትበልጥብናለህ: ትበልጥብናለህ:: ትበልጥብናለህ ::ትበልጥብናለህ: 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aynalemh9590
@aynalemh9590 Год назад
ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን የተባረከ ያድርገው ተባረኩ
@liyanadocumentary
@liyanadocumentary Год назад
Tebareku
@mitikumenela4238
@mitikumenela4238 Год назад
አሜን
@BizuBekele-r3l
@BizuBekele-r3l 4 месяца назад
እንግዳችን ቤተኛችን ሀሌንታች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kalufitsum8805
@kalufitsum8805 Год назад
አሜን ጌታችን እየሱስ እኛ ቤት ላንተ ሲሆን ምንም ይደረጋል ...አንተ መለያችን ነህ። እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ
@rahelabera8321
@rahelabera8321 Год назад
ተባረኩ የሚቀጥለው ዝማሪያቹ ደግም የኢየሱስ ክርስቶስን ስምን እየጠራቹ የምታመልኩበት ፀጋ ይብዛላችሁ.
@nuniyedani5223
@nuniyedani5223 Год назад
tsegaw yibzalachw Ewedachihalew Tiwlidu Mushrawni Yeminafikbet Zimare Nw Tebarekulign✝🎹🎹🎹🎸🎸💔💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tesfayeshall406
@tesfayeshall406 Год назад
ተባርኬባቹዋለሁ በጌታ በየሱስ ስም ተባርካቹ ቅሩ !
@baytewarbelachew
@baytewarbelachew Год назад
Wuuuuuuuuuuuu elilillililililililliilili 🥰😍🥰😍🥰 minm alilm tebarekulign
@magartuuwaddajoobadhishuu565
Amene Amene Amene Eebbifama Eebbifama Eebbifama ❤️📖❤️🙏🙏
@asterbalacho1457
@asterbalacho1457 Год назад
አሜንንንንንንንንንን
@minalutadesse2224
@minalutadesse2224 Год назад
Wow እኛ ቤት ላንተ (ለኢየሱስ) ሲሆን ምንም ይደረጋል ምንም ይዘጋጃል! I am blessed and counting on it. God bless you more!
@selam9738
@selam9738 Год назад
ኢየሱስ ላንተ ሲሆን ምንም ይዘጋጃል። ተባረኩ
@aynalemh9590
@aynalemh9590 Год назад
የቱነው የቱ በረከት ሚለዬኝ ክፍቅርክ ጌታ ትበልጥብኛለክ (2×
@mintesnot6857
@mintesnot6857 Год назад
እኛ ቤት ለአንተ ሲሆን ምንም ይዘጋጃል🥺🥺🥰❤🙏 ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ
@umedbeko1768
@umedbeko1768 Год назад
ዘመናቹው ይባረክ እንግዳችን ቤተኛችን አልንታችን አሜን ተባረክያለው
@ribikadaniel3847
@ribikadaniel3847 Год назад
እንግዳችን ቤተኛችን አሌንታችን ለሰው ሁሉ የምናሳይክሀ ልዩነታችን ዛሬ ደግሞ በተለየ ተናፍቀሀል እኛ ቤት ለአንተ ሲሆን ምንም ይደረጋል እኛ ቤት ለአንተ ሲሆን ምንም ይዘጋጃል እንደት የሚባርክ መዝሙር ነው ጌታ ያሣርፋችሁ በዚህ መዝሙር ተባርከበታለሁ💯💯💯 ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ፤ ዘመናችሁ ይለምልም ፤ ፀጋው ይጨመርላችሁ፤እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤💤💤💤👏👏👏🙏🙏🙏🙌🙌🙌
Далее
новое испытание
00:40
Просмотров 351 тыс.