Тёмный
No video :(

ተሰምቶ የማይጠገብ አስደናቂ የህብረት መዝሙር || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE  

PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE
Подписаться 402 тыс.
Просмотров 3,4 млн
50% 1

አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ፕረዘንስ ቲቪ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ goo.gl/QgrPN4 https || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE TV #GospelMission CHSNNELእግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
የመዳን ቀንዴ አስደናቂ የህብርት መዝሙር || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE #Presence Tv Channel World WIde
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉ዘወትር ሐሙስ፤ ቅዳሜ እና እሁድ ከማለዳው 1፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ዘ ፕረዘንስ ኦፍ ጋድ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን ፤ አድራሻ፡- ከመገናኛ ወደ ላምበረት መነኻሪያ በሚወስደው መንገድ ከቀበሌ 16 መዝናኛ ጀርባ
ዘወትር እሁድ እና ሰኞ ከማለዳው 1፡00 ሰዓት ጀምሮ በሀዋሳ ዘ ፕረዘንስ ኦፍ ጋድ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን፤ አድራሻ፡- ከደቡብ ክልል መስተዳደር ፊት ለፊት፡ ከሮሪ ሆቴል ጀርባ || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE #Presence Tv Channel World WIde
የመዳን ቀንዴ አስደናቂ የህብርት መዝሙር || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE #Presence Tv Channel World WIde
Now you are watching PRESENCE GOSPEL MISSION CHANNEL. PRESENCE GOSPEL MISSION CHANNEL is worldwide Christian Television Network. Our mission is outreaching good news of Jesus Christ to all people of the World. Our Channel presents Powerful Prophecies and Confirmation, Deliverance, Healing Prayer and Testimonies, Word of God and Live Worship.
Thank you for watching PRESENCE GOSPEL MISSION CHANNEL and becoming partner as we continue to go into all the world to share the good news of Jesus.
We pray for the Lord to be glorified in and through your life!
For daily update, please don’t forget to subscribe now.
Our Services in Ethiopia:
 Every Thursday & Sunday in Addis Ababa (@Megenagna - Lamberet) starting from 8:00am ( morning)
 Every Sunday & Monday in Hawassa starting from 8:00am ( morning)
We invite everyone to come and be part of this great ministry to feel the presence of God in our life!
For more information and prayer inquire, please contact us
Email: suraphelabe@gmail.com
Mobile: +251961010101/0961020202
You are loved
THE PRESENCE OF GOD INTERNATIONAL CHURCH ETHIOPIA
የመዳን ቀንዴ አስደናቂ የህብርት መዝሙር || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE #Presence Tv Channel World WIde
#PresenceTv #Prophet #SuraphelDemissie#GospelMission CHANNEL
|| Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE TV #GospelMission CHANNEL
|| Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE #Presence Tv Channel World WIde

Опубликовано:

 

23 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 626   
@PRESENCETVCHANNEL
@PRESENCETVCHANNEL 3 года назад
ዘ ፕረዘንስ ኦፍ ጋድ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያና ከኢትዮጵያ ውጭ የሚደርጉ የወንጌል አገልግሎቶችን እንድትደግፉ በጌታ ፍቅር ጥሪ ታቀርባለች።gf.me/u/y22zcg Let's support Presence tv Channel to outreach the Good News of Jesus Christ! gf.me/u/y22zcg The Presence of God International Church is kindly requesting you to support the Mission of the Ministry. Donate On Go Fund Me Presence Tv Channe
@tekakifle9199
@tekakifle9199 2 года назад
.,
@sintayehubelihu9272
@sintayehubelihu9272 2 года назад
ቤተክርስቲያን ይባረካ
@sadassss4312
@sadassss4312 2 года назад
አሜንንንንንንንንንንንን
@user-do2lx7iv3k
@user-do2lx7iv3k 2 года назад
አሜን አሜን አሜን💞💞👏👏👏
@abshalemyadeta4075
@abshalemyadeta4075 2 года назад
3
@jerrysll5525
@jerrysll5525 3 месяца назад
ማርያምን እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን😭እሔንን መዝሙር ስወደው😭እኩል ነው ምዘምረው ልቤ እርፍ ትላለች 😭 በስመአብ በጌታ በኡየሱስ ስም ክፍት ሲለኝ መጥቼ ሳዳምጥ አብሬ ጮክ ብየ ስዘምር ማርያምን በጣምምም ልቤ ይመታል እንባየም ይመጣል እንግዳ ስሜት ነው ለኔ😭አ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ 😭ኢየሱስ ጌታ ነው🙏
@YakobRegassa
@YakobRegassa 2 месяца назад
መንፈሳዊ መዝሙር ስትሰሚ እንባሽ ከፈሰሰ መንፈስ ቅዱስ ልብሽን እየነካ ነው ማለት ነው። የጌታ እየሱስ ፍቅር ሲገባሽ ነው። መስማት ቀጥይ እህቴ።
@getus5880
@getus5880 26 дней назад
እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ኑ ወደእኔ እኔም አሳርፋችኋለው ይላልና መፅሀፉ እርፍ እንድትዪ (ል)እየሱስ ክርሰቶሰን ብቻ አዳኝ አድርገህ ተቀበል የዘላለም ህይወት ነው እሱ
@TigstKasaye-tr8fs
@TigstKasaye-tr8fs 23 дня назад
ሌላው ውሸት ሌላ አማላጅ ስሌለ ነው ልብ የሚያሳርፈው
@FantahunMehari
@FantahunMehari 15 дней назад
ኢየሱስን ብቻ አምነሽ ብትከተይው ሂወትሽ ነፍስሽ ታርፍለች
@rejoicetube7411
@rejoicetube7411 8 дней назад
Stay God bless you, it's amazing testimony 🙏 🙌
@user-rp3gw7ge7w
@user-rp3gw7ge7w 3 года назад
ይሄ መዝሙር ክርስቲያን ሳልሆን ጀምሬ ስሰማው እምባዬ ይፈስ ነበር😥 ኢየሱስዬ የኔ ወዳጅ አመሰግንሃለሁ።🙏🙏🙏🙏🙏
@asnakemathewose5914
@asnakemathewose5914 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@josephwondayehuofficial1183
@josephwondayehuofficial1183 2 года назад
😭😭😭 የመዳን ቀንዴ
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 2 года назад
ይብዛላችሁ🙏🙏🙏
@besrattesfamariam5147
@besrattesfamariam5147 3 года назад
አዝ፦ ለመዳን ፡ ቀንዴ ፡ ጌታዬ አምላኬ ፡ ያስነሳው ፡ ለእኔ ከአብ ፡ ጋር ፡ ያስተራረቀኝ ዘወትር ፡ ሚማልድልኝ ውዴ ፡ የመዳን ፡ ቀንዴ (፬x) ሊቀ-ካህን (፬x) ፡ (አማላጄ) አማላጄ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው ፡ ወዳጄ (፪x) በሚያገለግሉት ፡ በነቢያቱ ፡ አፍ የተነገረለት ፡ በዘመናት ፡ ምዕራፍ እንደተባለለት ፡ ድንገት ፡ ከተፍ ፡ አለ እግዚአብሔር ፡ ለአብራሃም ፡ በቃሉ ፡ እንደማለ ሊቀ-ካህን (፬x) ፡ (አማላጄ) አማላጄ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው ፡ ወዳጄ (፪x) የጥሉን ፡ ግድግዳ ፡ ላያዳግም ፡ አንዴ አፈራርሶ ፡ ጣለው ፡ ይህ ፡ የመዳን ፡ ቀንዴ ለእኔ ፡ ሆኖልኛል ፡ ታዳጊና ፡ ቤዛ በእውነት ፡ ኢየሱሴ ፡ ሃያል ፡ ነው ፡ ሲበዛ ሊቀ-ካህን ፡ ሆኖልኛል ፡ ሊቀ-ካህን (፪x) (አማላጄ) አማላጄ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው ፡ ወዳጄ (፪x) ሊቀ-ካህን ፡ ሆኖልኛል ፡ ሊቀ-ካህን (፪x) አማላጄ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው ፡ ወዳጄ (፪x) እነርሱ ፡ እንዳይኖሩ ፡ ሞት ፡ ከልክሏቸዉ ካህናት ፡ የሆኑት ፡ ብዙዎች ፡ ናቸው እርሱ ፡ ግን ፡ ዘለዓለም ፡ ሚኖር ፡ ስለሆነ ዘወትር ፡ ይኖራል ፡ ለኤኔ ፡ እየማለደ ሊቀ-ካህን (፬x) ፡ (አማላጄ) አማላጄ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው ፡ ወዳጄ (፪x) ይገርማል ፡ ሲነሳ ፡ ማንም ፡ አልጠበቀው ደም ፡ ግባት ፡ የሌለው ፡ ነበር ፡ የህማም ፡ ሰው ድንጌት ፡ ጥሶ ፡ ሄዶ ፡ እኔንም ፡ አስጣሰኝ ጠላትን ፡ ልመታው ፡ አሳልፎ ፡ ሰጠኝ ሊቀ-ካህን ፡ ሆኖልኛል ፡ ሊቀ-ካህን (፪x) (አማላጄ) አማላጄ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው ፡ ወዳጄ (፪x) ሊቀ-ካህን ፡ ሆኖልኛል ፡ ሊቀ-ካህን (፪x) አማላጄ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው ፡ ወዳጄ (፪x)
@sarasa9939
@sarasa9939 2 года назад
❤🙏
@abenatube2160
@abenatube2160 2 года назад
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን ተባረክ🙌❤
@eyesusAmalajekebere_6310
@eyesusAmalajekebere_6310 Год назад
Tebarekilegn!!❤
@mmg6320
@mmg6320 Год назад
Eleleleleleleleleleee haleluya haleluyaaaàaaaaaaa
@iam78782
@iam78782 Год назад
የቆመ ሊቀካህናት የተቀመጠ ዳኛ
@abrahamwayna6263
@abrahamwayna6263 Год назад
ጉልበት ሁሉ በሰማይና በምድር የሚንበረከክለት ስም የኢየሱስ ስም ብቻ ነው !!! የጌቶች ሁሉ ጌታ የንጉሶች ሁሉ ንጉስ ኢየሱስ ብቻ ለዚህ ስም አልንበረክም የሚል የለም !!!!
@user-cw6ts1lk2i
@user-cw6ts1lk2i 3 года назад
እልልልል ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን ኢየሱስ አማላጄ🙏
@solrebls7715
@solrebls7715 2 года назад
ፈጣሪ ወይ ክፉ ጨካኝ ነው፡፡ ወይ ደካማ የሠይጣን ተላላኪ ነው፡፡ ወይ የምሥኪኖችን ጩሀት ለመስማት የማይፈልግ ራስ ወዳድ ነዉ፤ መጽኀፍ ቅዱስ ፈጣሪ የሚባለው ሀይል ብዙ ቆሻሻ ነገሮችን እነደሚሰራ እንደሚያዳላ ይናገራል፡፡ ለምሳሌ የኦርዮንን ሚስት ለዳዊት ለመስጠት ኦርዮንን ገደለው፡፡ መግደሉ ባልከፋ ችግሩ ፈጣሪ ራሱን ክፉ ገዳይ ነኝ ብሎ አላስተዋወቀንም እራሱን ይደብቃል፡፡ ፍትህን ደግነትን ይጠላል፡፡
@ayuwgga455
@ayuwgga455 Год назад
Ameeeen
@selamawitjemal8501
@selamawitjemal8501 Год назад
@@andyt3046 ጌታ እየሱስ ይስጥልኝ!!!
@andyt3046
@andyt3046 Год назад
@@solrebls7715 ​ የእፉኝት ልጅ ማለት እንዳንተ ጠማማ አዕምሮ ና ጠማማ ልብ ያላቸው ዲያቢሎስ የነገሰባቸው እግዚአብሔርን ለመሳደብ ትንሽ እንኳን የማይሰቀጥጣቸው የአውሬው ፈረሶች አይጠፉም:: ካለህበት የጨለማ ህይወት አምልጥ እየሰደብከውም ጌታ ይወድሃል::
@abinet111
@abinet111 Год назад
Amen🥰
@bethlehemnigussie1967
@bethlehemnigussie1967 Год назад
መዝሙሩ ከተለቀቅ አንድ አመት ይላል😮!! ዛሬ መስማቴ ነው ትለያላቹ ❤❤❤የድምጻቹ ማማር ❤❤❤ተባረኩ🎉
@g.g.gunners9095
@g.g.gunners9095 Год назад
I am also listening it today after a year
@abinet111
@abinet111 Год назад
God bless them I’m also🙏🙏🙏
@mababa6556
@mababa6556 Год назад
@@g.g.gunners9095 9oo
@nasa4108
@nasa4108 Год назад
👏👏👏🙏🙏
@chuchekebede2396
@chuchekebede2396 2 года назад
በመጨረሻው ዘመን በወንዶች እና በሴቶች ልጆቼ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ የተባለው እየተፈፀመ ነው።በዘመናችን ትልቅ ሪቫይቫል እየመጣ ነው ተቀበሉት።
@hanakidus
@hanakidus 2 года назад
ሀር ሁሁሁሁሁሁሁ በሰማ በሰማው ለቆም አለችልኪም በብዙ የባርካቸው ሁላቹውን በመዝሙር ቸገሬን ተውተ አደርጌ ጌታያን ማመሰግን ጅምርኩኝ ምረኮያ ተምለሰልኝ አዎ እልልልልልልል አምላጄ እየሱሱ ክብር ለሱ በቻ የሁን
@solrebls7715
@solrebls7715 2 года назад
ፈጣሪ ወይ ክፉ ጨካኝ ነው፡፡ ወይ ደካማ የሠይጣን ተላላኪ ነው፡፡ ወይ የምሥኪኖችን ጩሀት ለመስማት የማይፈልግ ራስ ወዳድ ነዉ፤ መጽኀፍ ቅዱስ ፈጣሪ የሚባለው ሀይል ብዙ ቆሻሻ ነገሮችን እነደሚሰራ እንደሚያዳላ ይናገራል፡፡ ለምሳሌ የኦርዮንን ሚስት ለዳዊት ለመስጠት ኦርዮንን ገደለው፡፡ መግደሉ ባልከፋ ችግሩ ፈጣሪ ራሱን ክፉ ገዳይ ነኝ ብሎ አላስተዋወቀንም እራሱን ይደብቃል፡፡ ፍትህን ደግነትን ይጠላል፡፡
@tutubevan932
@tutubevan932 2 года назад
@@solrebls7715 be eyesus seme tefewase le ante bemeskel lay nefsune yestewe yeteskayew mane newe degmo yesemal selot yemlsal ke sewe belay mane wedaje alena. Satan eyekeldbek newe tewe wede eyesus ena
@aynalemkebede9408
@aynalemkebede9408 Год назад
@@solrebls7715 ም
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 2 года назад
ዋው እናንተ ብላቴኖች ተባረኩ ! ድንቅ አድርጋችሁ ነው የዘመራችሁት የጥሉን ግርግዳ ያፈራረሰልን ሊቀካህናችንና አማላጃችን ሞትን ያሸነፈው ጌታ እየሱስ የተመሰገነ ይሁን !!!!!!!! ለዘለአለምም ዘምሩ !!!!!
@tegestasras6768
@tegestasras6768 2 года назад
❤️
@newtube4444
@newtube4444 3 года назад
ጌታዬን በእንባ አመለኩት 😭😭😭
@hannatewolde7281
@hannatewolde7281 2 года назад
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን
@bezawitworku2321
@bezawitworku2321 Год назад
ሀሌሉያ አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል
@hanaabera.6234
@hanaabera.6234 Год назад
እውነትም ተሰምቶ የማይጠገብ እናንተንም እንዱዬንም ጌታ ይባርካችሁ ።❤
@yisahaklankamogeta8500
@yisahaklankamogeta8500 10 месяцев назад
የእውነት ተሰምቶ የማይጠገብ የዘማሪ እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ መዝሙር ነው። ባለቤትነትን መከልከል ወንጀልም ኃጢአትም ነው እና እባካችሁን ይህን ማድረግ ትንሽነት ሳይሆን ትልቅነትና ዕድገት ነው አመሰግናለሁ።
@user-jx2eq8mu5t
@user-jx2eq8mu5t 3 года назад
አሜን ሊቀ ካህኔ ኢየሱስ ተባረኩ እንዴት እንደምታምሩ ፀጋው ይብዛላችሁ ተተኪ ትውልዶች
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ እህት ወንድሞቼ🙏🏽👍🏽💕👏🏽🙌🏽✝️💐
@kyleyoung225
@kyleyoung225 3 года назад
ኡፍፍፍፍፍ ሰለም ተሰማኝ የእውነት ዘመነችሁ ይበረክ በስደት አለም ለለነው ለኛም ጸልዩልን
@nigisttewolde9192
@nigisttewolde9192 3 года назад
Ewenat naw asebun ba tilotachu🙏🙏
@noahtewodros1206
@noahtewodros1206 2 года назад
Geta yixebiqachu Kifu ayidiresibachu Yosef be sidet hager kef yaderegew Egziyabiher Zuriyachihun Hulu yixebiq Ayizoachu
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 8 месяцев назад
ድቅ መዝሙረ የጌታ መንፈስ ያለበት
@danielalayu247
@danielalayu247 3 года назад
ተባረኩ የአባቴ ልጆች🙏🙏 ሊቀ-ካህኔ፥ አማላጄ ኢየሱሴ❤❤❤
@foziaahmed632
@foziaahmed632 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KasikaaKasikaakabadaa-jw2fr
@KasikaaKasikaakabadaa-jw2fr 20 дней назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@zerubabelelias9120
@zerubabelelias9120 Год назад
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ እየሱስ ብቸኛ አዳኝና የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው!
@almzteka1001
@almzteka1001 3 года назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏አሜንንን ፀጋ ይብዝልችሁ 💕
@user-jj6ju5dk5s
@user-jj6ju5dk5s Год назад
ድንገት ጥሶ እኔንም አስጣሰ ሚለዉ ልክ አይደለም ድንገት ጥሶ አልሄደም በተረፈ በጣም አሪፍ ነው።
@adanesiyum3631
@adanesiyum3631 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልቤ ተፅናና።
@raida5820
@raida5820 3 года назад
ሊቀካን ሆኖልኛል ሊቀካን አማላጄ የዘላለም ነህ ወዳጄ አሜን አሜን ጌታ ይባርካችሁ
@user-hj9ve9um9q
@user-hj9ve9um9q 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እሰይ እንኳንም የኢየሱስዬ ሆንኩኝ ሊቀ ካህኔ አማላጄ ተባረክ
@janeetjanet9856
@janeetjanet9856 3 года назад
አሜንን አሜን ክብር ሁሉ ላጣት ለበደላችን ሞቶ ሞትን ድል አርጎ ባባቱ ቀኝ ላለው ዛሬም የሚማልድልን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ይሁን አሌሉያ ጌታ ይባርካቹ ፀጋው ይብዛላቹ ዘመናች ሁሉ ቤቤቱ ይለቅ የጌታ ብሩካን
@dawitzeleke1190
@dawitzeleke1190 3 года назад
ኡፍፍፍፍ አምላኬ ሆይ ለዘላለምም ንግስ እንዳንተው የለም የውስጤ ማራፍያዬ ነህ
@jimmejimma5138
@jimmejimma5138 3 года назад
ልጂነቴ ናፈቀኝ ስሰማው 🙏🙏🙏ተባረኩልኝ
@monikatesfaye5711
@monikatesfaye5711 2 года назад
መስማቴን ማቆም አልቻልኩም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሊቀ ካህን ሆኖልኛል አማላጄ ለዘላለም ነው ወዳጄ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kefemark174
@kefemark174 3 года назад
እውነትም ተሰምቶ እማይጠገብ!!! ፀጋው ይበልጥ ይገለጥብቹ!
@asratt2468
@asratt2468 Год назад
በ መጨረሻ ዘመን ቡዙ ህዝቦች የሱስ የሱስ ይላሉ እኔ ግን ኣላውቀዋቸውም ኣለ ቁዱስ ቃል
@gennirevival9527
@gennirevival9527 Год назад
ሊቅ ካህን ሆኖልኛል ሊቅ ካህን አማላጄ ለዘላም ነው ወድጄ አማላጄ የዘላለም ነው ወዳጄ እል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🔥🔥🔥🔥🔥 ዋው ታባረኩልኝ ፀጋ ይብዛላቹ
@ErmiyasAlemayehu-xu2pd
@ErmiyasAlemayehu-xu2pd 10 месяцев назад
አጠወጀደ ደጰከጠነ ጰ ጸጸ 🥰🥰🥰🥰😭👙👙
@zelalemtamiru8337
@zelalemtamiru8337 2 года назад
ከድካሜ የምፅናናበት እረፍት የሚሠጠኝ መዝሙር ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ
@followjesus2058
@followjesus2058 Год назад
I can't stop listening to this song everyday, Glory to God
@abimansour9589
@abimansour9589 4 дня назад
አሜንንንንንን,አሜንንንን❤❤❤❤❤
@marymasresha8098
@marymasresha8098 Год назад
ጌታ ረድቶን የዘመርነው መዝሙር ጌታ ይክበር
@user-bm1xm9rq6f
@user-bm1xm9rq6f 3 года назад
ሳታቋርጡ ፀልዩ🙏🙏
@meazate9821
@meazate9821 3 года назад
Ameen geta yebaraki
@MelatDeen
@MelatDeen 3 года назад
Wow a heart touching song .🙏🏾 I love seeing young generation worshiping Jesus . God bless you all ❤️😍🔥🔥
@areloyicha840
@areloyicha840 7 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እየሱስ ጌታ ነው አማላጅም ነው ✝️✝️🤲🤲❤️❤️❤️🙏🙏🙏🥰🥰🥰😔😔
@kassahunmekuria4629
@kassahunmekuria4629 2 года назад
መልዕክቱ ድንቅ ነው!! ሁሉም ወጣቶች፤ በሕብረትና በሶሎ መዘመር የሚችሉ ! በጣም ድንቅ አቀራረብ ነው።
@solrebls7715
@solrebls7715 2 года назад
ፈጣሪ ወይ ክፉ ጨካኝ ነው፡፡ ወይ ደካማ የሠይጣን ተላላኪ ነው፡፡ ወይ የምሥኪኖችን ጩሀት ለመስማት የማይፈልግ ራስ ወዳድ ነዉ፤ መጽኀፍ ቅዱስ ፈጣሪ የሚባለው ሀይል ብዙ ቆሻሻ ነገሮችን እነደሚሰራ እንደሚያዳላ ይናገራል፡፡ ለምሳሌ የኦርዮንን ሚስት ለዳዊት ለመስጠት ኦርዮንን ገደለው፡፡ መግደሉ ባልከፋ ችግሩ ፈጣሪ ራሱን ክፉ ገዳይ ነኝ ብሎ አላስተዋወቀንም እራሱን ይደብቃል፡፡ ፍትህን ደግነትን ይጠላል፡፡
@saraabrham123
@saraabrham123 14 дней назад
​@@solrebls7715ታከመው
@mimomaz9837
@mimomaz9837 2 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን እግዚአብሔር አምላክህ ይበራከቸ ፀገዉ የጨምረለቸ ቡዙ ግዘ አደምጨለዉ እንደ አደሰ እየደገገሙኩ ኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ክቡራን ጠቀልሎ እሰ የወሰደ አሜንንንንንን 🙏🙏🙏🙏📖📖📖📖📖📖📖🎸🎸🎸🎸🎸🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷📯📯📯📯📯
@zinetadem7648
@zinetadem7648 3 года назад
አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን
@enutub6784
@enutub6784 3 года назад
አሜን ታበራኩ በጥም ነው የተበራኩትኝ ዘመነቹ ይለምልም❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Zemawesyale-rr8qe
@Zemawesyale-rr8qe Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@freweinimehari527
@freweinimehari527 2 года назад
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ የተባረካችሁ የአባቴ ቡርካን ፀጋዉ ያብዛላችሁ
@burtukanbirhanu2072
@burtukanbirhanu2072 3 года назад
Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
@Science_explained
@Science_explained 3 года назад
To be honest here, I seriously can't stop listening. How blessed are you to worship the Lord in such a way? May God bless u all!
@vipmb6020
@vipmb6020 3 месяца назад
አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን 😭😭😭🤲🤲🤲
@bezatrowbridge9491
@bezatrowbridge9491 3 года назад
Amen praise the lord ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@eyerusalemjembere2197
@eyerusalemjembere2197 9 часов назад
Amen Amen 🙏
@dawittaye4406
@dawittaye4406 6 месяцев назад
ዛሬ ቀኑን ሙሉ አመሰገንኩበት ተባረኩ!
@burtukanbirhanu4987
@burtukanbirhanu4987 3 года назад
Amen Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@b_o_s_o_m
@b_o_s_o_m 3 года назад
እልልልልልልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው
@user-uy7xj3gr4e
@user-uy7xj3gr4e 21 день назад
ኡኡፍፍ አሜን አሜን አሜን ተባረኩልኝ 😭😭😭😭😭🙏
@tewabechmulugeta1118
@tewabechmulugeta1118 2 года назад
አማላጃችን ይመስገን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
@sabelonhlakanipho789
@sabelonhlakanipho789 3 года назад
ዘወትር ይኖራል ለእኔ እዬመለዳ🙏🔥🥰
@jesuschrisfourever719
@jesuschrisfourever719 2 года назад
ኢየሱስ አማላጄ የዘላለም ወዳጄ እሰይይይ ብሩክ ናችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@jesussaves1474
@jesussaves1474 3 года назад
God bless you , we have young God's Generation today too! Praise God!
@borntolivelivetoborn3463
@borntolivelivetoborn3463 2 года назад
ከዘማሪው ይልቅ እናንተ ህይወት ሰጣችሁት። ድንቅ Harmony.
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu
@azibmolabbb617
@azibmolabbb617 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@misrachdubai
@misrachdubai Год назад
አሜንንንን አሜንንንን ታባራኩ ታባራኩ💞💞💞🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🎹🎸🎷🎺👏👏👏💪💪💪
@BekaAman605
@BekaAman605 9 месяцев назад
ከሁለት አመት በሁዋላም ይሄ መዝሙር የማይጠገብ ❤
@edentamirat4964
@edentamirat4964 Год назад
የመዳን ቀንዴ ጌታዬ🙌 አምላኬ ያስነሳው ለኔ💪 ከአብ ጋር ያስተራረቀኝ🤝 ዘወትር ሚማልድልኝ🙏 ውዴ የመዳን ቀንዴ(፬×)❤
@hirutyeedemufireneng3540
@hirutyeedemufireneng3540 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@mezmur169
@mezmur169 3 месяца назад
አማላጄ የዘላለም ነው አማላጄ
@tesfaneshgichamo9651
@tesfaneshgichamo9651 2 года назад
ኢየሱስ የእኔ ሊቀካህን አማላጄ በአብ ፊት የታየልኝ
@sarameshamo5701
@sarameshamo5701 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን 🥰🥰
@andulewi7726
@andulewi7726 Год назад
ተባረኩልኝ❤✝️✝️ኢየሱስ ያድናል✝️
@SaraSara-rn3cd
@SaraSara-rn3cd 2 месяца назад
አሜንንን❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamuedamo2668
@selamuedamo2668 3 года назад
amen tebarku
@mihiretukeshamo9835
@mihiretukeshamo9835 3 месяца назад
የፍጥረታት ሁሉ ጌታ በረከት ያግኛችሁ!! ለዘላለም ተባረኩ!!
@zelalemmekonen3014
@zelalemmekonen3014 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ተባረኩ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 года назад
ስሚች ማልጠግበው መዝሙር ነው አማላጀ ለዘላለም ወዳጀ🙌🙌📖💪💪😢😢
@phonrselamyegetalijitastix2297
@phonrselamyegetalijitastix2297 3 года назад
A men Amen Amen Amen Amen
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙
@TigistMashashi
@TigistMashashi 2 месяца назад
አሜንንን አሜንንን ተባርኩልኝ 😥😥😥😥😥😥🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetiyob7893
@genetiyob7893 3 года назад
uuuuuuuffffffeee Yesuse Enkuan Lante honku. Ameeeennnnnn Ameeennn 🙏👆🙏 Egziabher Zemenachun Yibarkiiii 😍😍😇💕💕💕💕💕💕Tebarekuuuuuu
@samsonukumo8486
@samsonukumo8486 Год назад
በጣም amazing መዝሙር ነው ጌታ አንደዝ አይነት ዝማሬ ያብዛለን 🙏🙏❤❤❤
@glorytogod7112
@glorytogod7112 2 года назад
i'm not stop hearing this amazing song 🙏🏽
@ErmiyasAlemayehu-xu2pd
@ErmiyasAlemayehu-xu2pd 10 месяцев назад
መሸሐቨሀለአጠወወነ😭😭😭😭😭😭
@bareketchakebo2460
@bareketchakebo2460 2 года назад
Geta Egziabher abizto Yibariki 🙏🙏🙏🙏
@dereje1961
@dereje1961 Год назад
amen ጌታ ይባርካችሁ
@winsadaniel5634
@winsadaniel5634 6 месяцев назад
አቤት እየሱስ
@prophetrobelkiya8053
@prophetrobelkiya8053 2 года назад
ምን አይነት መንፈስ ያለዉ ዝማሬ ነዉ ኡፍ ከፍ በሉልኝ
@tsiontilahun5722
@tsiontilahun5722 11 дней назад
Presence queer is my blessing 🙌 ❤❤❤❤stay blessed to all ❤❤❤❤
@hangi4471
@hangi4471 3 года назад
ሊቀ ካህን ሆኖልኛል ❤❤
@phonetastic8189
@phonetastic8189 3 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen wow tbareaku
@dabaroabatealandiso5204
@dabaroabatealandiso5204 Год назад
ሰምቼ የመልጠግበው መዝሙር ነው❤❤ ክበሩልኝ
@degefechtedewos5155
@degefechtedewos5155 3 года назад
ሻሎም 🙏
@akliluhonja4194
@akliluhonja4194 2 месяца назад
EGZABHARE YBARKAHU🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yosephnega5774
@yosephnega5774 3 года назад
እየሱስ
@Helen-rx4ti
@Helen-rx4ti 3 года назад
Bless you all Saints people of God ❤🙏 Listening to worship songs make me feel a strong peace in my heart,knowing that I am not alone no matter the situation of life .My king Jesus will always be on my side.💃🙏🇪🇷
@abenatube2160
@abenatube2160 2 года назад
ተባረኩ ደስ የሚል ሰማያዊ መዝሙር ነው🙌😍❤❤❤
@zenazena2772
@zenazena2772 3 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@chaltuabdissa125
@chaltuabdissa125 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እስከ ዓልም ዳርቻ እዱ ጌታ ይባርክቹ በጣም ♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@selamtedele856
@selamtedele856 Год назад
ሰምቼ ሰምቼ የማልጣግብ መዝሙር
@lauracabadarico7437
@lauracabadarico7437 Год назад
Amen Amen Amen Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele
@user-mc5uj3cd2f
@user-mc5uj3cd2f 9 месяцев назад
እውነን፣በጣም፣የሚማርክ፣መዝሙርነው፣ተባረኩ፣ምስጋናዬምስጋናዬየየሱስ፣አማላጅነትአይለያቹ
@netsanetyohanis5783
@netsanetyohanis5783 3 года назад
Ameeennn Ameeennn Ameeennn Ameeenn Ameeennn Ameeennn
@zechariasmulugeta
@zechariasmulugeta 3 года назад
It is one of blessing song!bless u all brothers and sisters in christ!
Далее