Тёмный

ልዩ በቆሎ ቂጣ ጎመን በስጋ አሰራር/የሲዳማ የባህል ምግብ/Ethiopian Traditional Food Corn Pita And Gomen With Meat Recipe 

Adanech Kitchen
Подписаться 36 тыс.
Просмотров 2,6 тыс.
50% 1

#applepancake #breakfast #christmasbread #ebsworldwide #ethiopianfood #food #pestopasta #recipe #trend #candy

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 15   
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen 15 дней назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን🙏 ውድ ቤተሰቦች ስለምታበረታቱኝ ስለምትደግፉኝ ከልቤ አመሰግናለሁ🙏❤ የዳቦ ቅመሙን ሙሉ አሰራር በዚህ ቪዲዮ ታገኙታላችሁ ። ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HR8ddi0vtkE.html
@MesereTh-gd6lg
@MesereTh-gd6lg Месяц назад
በጣም ሚዎደው ምግብ ነው አናቴን ነው ያስታዎሰኝ አሄ ምግብ አጅሽ ይባረክ አህቴ 👌❤️
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen 23 дня назад
አሜን🙏 አመሰግንሃለ🙏❤
@Ganat-n1u
@Ganat-n1u Месяц назад
ዋው.በጣም.ያምራል🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Месяц назад
አመሰግናለሁ🙏❤💞
@iuolia
@iuolia Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Месяц назад
🙏❤💞
@geometry-dash-pro-s5b
@geometry-dash-pro-s5b Месяц назад
ቅመሙ ንገሪን ፕሊስ looks yummy እጅሽ ይባረክ 🥰🥰🥰​@@AdanechKitchen
@Emu-zf8kh
@Emu-zf8kh 22 дня назад
👌👌👌👌🙏🙏
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen 7 дней назад
🙏❤💞❤💞
@እግዚአብሔርአለ-መ9ጸ
እኔ: ተወልጄ: ያደኩት: ደቡብ: ነው። የምወዳትና: ሁሌ: የማትለየኝ: ውቢቷ: አርባምንጭ: የበቆሎ: ቂጣ፣ ፎሰሴና: ኩርኩፋ: የታወቀ: ምግብ: ነው። የበቆሎ: ቂጣ: በወተትና: በእርጎ: ምርጥ: ነው። ሲዳሞም: ኖሬአለሁ። ቡሩሳሜ: የታወቀ: ነው። 'በተለይ: በሲዳማ' ያልሽ: ትክክል: አይደለም። ባህል: አትደበላልቂ። የእሸት: በቆሎ: ቂጣና: ደረቅ: ቂጣ: ይለያል። የሰራሽው: ጎፋማ: አይደለም። እውነት: ተናገሪ: አትዋሺ።
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen 23 дня назад
ሰላም🙏 ነገሮችን ልብ ብሎ ማዳመጥ መስማትን የመሰለ ነገር የለም / እህልን አላምጦ ነገርን አዳምጦ ይባላል እና አልዋሸውም ጎፋማ ነው ብዬ አላልኩም በሌላ ጊዜ ጎፋማ እንደምሰራላቸው ተናግሬያለው የበቆሎ ቂጣ ግን ብያለው ነገሮችን በእርጋታ የምንሰማበት የምንረዳበት የምናይበት ይሁንልን🙏 አመሰግናለሁ🙏❤❤
@MafaEske
@MafaEske Месяц назад
Wow መርጥ ነው ወዳጄ ስብ argat @Smart Tube1224
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen 23 дня назад
አመሰግናለሁ🙏❤
@mejaman145
@mejaman145 19 дней назад
🎉🎉🎉🎉❤❤
Далее
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
Просмотров 318 тыс.