Тёмный

ልዩ የይቅርታ ጊዜ, Mezmur Yared, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, Gadisa, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ 

ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Просмотров 2,3 тыс.
50% 1

ልዩ የይቅርታ ጊዜ, Mezmur Yared, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, Gadisa, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ
ልዩ የይቅርታ ጊዜ, Mezmur Yared, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, Gadisa, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ
ልዩ የይቅርታ ጊዜ, Mezmur Yared, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, Gadisa, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ

Опубликовано:

 

9 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 27   
@arsemabegashaw2852
@arsemabegashaw2852 21 день назад
መዝሙርዬ ምን አይነት መልካም ሰው እንደሆንክ ይገርመኛል እግዚአብሔር አምላክ አንተም ሁሉንም ወንድሞች በቤቱ በፍቅር በፀጋው ያቆይልኝ
@ritanegash8055
@ritanegash8055 20 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ያሬድዬ ተባረክ ኦርቶዶክሳዊ በፍፁም ልባችሁ አንድ ሁኑልን አደራ እኛ ስደት ላይ ያለን የእናንተ አንድ መሆን ለእኛ ተሰፋችን ስትራራቁ ወይም ስትለያዩ በጣም ነው የምንረበሸው ጠላት ዲያብሎስ ይፈር አደራ ወንድሞቼ ባለፈወ ወር ሙሉ እንዴት ታመን እንደነበር እንዴት አዝነን እነደነበር በእውነት ዛሬ ደስ ብሎኛል አናፖሎጂ በጣም ተቀይሜው አዝኜበት ነበር ግን ኦርቶዶክሳዊ ወንድሜ ስለሆነ ግን ይቅርታ አድርጌአለሁ አንተም ይቅር በለኝ እወዳችኋለሁ ❤👈 ያሬድዬ ወንድሜ አንድ አንድ ሰው ይቀራሉ እነሱንም አደራ ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ይቅርታ መባባል አለባቸው እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቶስ ይጨመርብት ❤❤❤
@user-yl9yf1hj5b
@user-yl9yf1hj5b 20 дней назад
አግዚአብሔር ይመስገን
@thigissilva7018
@thigissilva7018 20 дней назад
yene wudoch Egzbher yetbqach mazmurye yene malkem lante kelt yelgem Egzbher ante selstn Egzabher yemsn❤❤❤
@mumubetty7566
@mumubetty7566 21 день назад
🙏🙏🙏 thank you
@user-oz8nr5jd4c
@user-oz8nr5jd4c 21 день назад
ትለያላቹህ የኔ እንቁወች🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ ለሁላቹህም ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@BezaKasi-tq2gy
@BezaKasi-tq2gy 21 день назад
መዝሙረ ያሬድ አንተ መልካም ሰው❤❤❤
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 21 день назад
ያሬዶ ውድ ወንድማችን ❤ትህትናህ በጣም ይገዛኛል❤thiosis መልካም ስው
@Heni.TsegayeHeni
@Heni.TsegayeHeni 21 день назад
ያሬዶኮ ትለያለህ big love bro.
@asnakemaru2811
@asnakemaru2811 20 дней назад
akies koy
@Gebdeg
@Gebdeg 21 день назад
በእውነት እዮባ ሆን ብለው እራሳቸውን ፍፁም አርገው የናንተን ትጋት የሚንቁ ጥቂት ሰዎች አሉና ቢታረሙ
@tsitube5713
@tsitube5713 21 день назад
በገናውን ስፖንሰር ብታደርጉኝ ደስይለኛል
@erireehadgu148
@erireehadgu148 21 день назад
መዝሙርዬ እንዴት እንደምታሳዝነኝ
@tenuasrat8814
@tenuasrat8814 20 дней назад
Gadi 🤣🤣🤣🤣❤❤❤
@erireehadgu148
@erireehadgu148 21 день назад
አዬብ ማለት ጥሩ መንፈስ እና የይቅርታ ልብ ያለህ አይመስለኝም። ይቅርታ!
@esinuafework9663
@esinuafework9663 21 день назад
በጣም ጥሩ ልብ ያለው እንዲያውም እሱ ይመስለኛል እኔ ደግሞ
@user-me6co1xn9e
@user-me6co1xn9e 21 день назад
አያስመስልም እሱ ፊትለፊት ግፍጥ ነው
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 21 день назад
ጦሱን ውሰጅ
@Hana-oc1fn
@Hana-oc1fn 21 день назад
​@@esinuafework9663አዎ ግልፅ እና ቶሎ ተናዳጅ ነው ለእሱ ጥሩ አይደለም ይጎዳል
@woinshetayalew5181
@woinshetayalew5181 20 дней назад
ውነቱን ስለተናገረ ነው ወይ? ዋሽቶ ይቅር ቢል ምንም ጥቅም አለው ወደፊት ከሰው ጋር እንዴት መቅረብ እንዳለበት በግልፅ ስለተናገረ የይቅርታ ልብ የለህም አይባልም እንደዛ ለማለት ሰው ቀርበሽ ማወቅ ይኖርብሻል።
@me-fs4yy
@me-fs4yy 21 день назад
በርግጥም ጋዲሳ በዚህ ጉዳይ ላይ በግልፅ ብዙም ሰጣ ገባ ውስጥ አላየሁትም ፣ ግን ግን አክሊል ፣ እዮብ ፣ ናታኒ ከልብ ወደቀድመው ኦርቶዶክሳዊ ሥነ ምግባር ተመለሱ ? እኔ ምእምናን ነኝ በዕናተ ሕይወቴ ሀሴት ታደርግ ነበረ ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በዕናተ ምክንያት TikTok platforms ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ትቼ ነበር አሁን ደሞ ይሄ የየቅርታ platform ስመለከት I have a great hope to come back again like usual, but at the same time I’m afraid this apology it should not be like a previous one ? God will helping us.
@ritanegash8055
@ritanegash8055 20 дней назад
ምን አደረጉ እራሳቸውን ስለተከላከሉ ነው ምን አጠፉ እግዚአብሔር የማይወደውን ነገር አታድርጉ ለእውነት መቆም እግዚአብሔር ይወደዋል
@winniea9803
@winniea9803 21 день назад
አይ ጋዲ 😂😂😂😂
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 21 день назад
አረ ቅድስት ቤተክርስቲያኖች ስክሪኑን አታጥብቡት በዛ ላይ ጥራት የለውም እሺ እንዴት እንያቸው ላይቭ ሲያመልጠን እዚህ ነው የምናየው ተረዱን
@chombechombe8423
@chombechombe8423 21 день назад
ጋዲሳ ሉተርን ኤርሚያስ ቀለሜ መጥቆራን ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው።😂😂😂😂😂😂😂😂
@tsitube5713
@tsitube5713 21 день назад
በገናውን ስፖንሰር ብታደርጉኝ ደስይለኛል
@tsitube5713
@tsitube5713 21 день назад
በገናውን ስፖንሰር ብታደርጉኝ ደስይለኛል
Далее
КАК Я ЭТО СДЕЛАЛА?
00:13
Просмотров 257 тыс.
КАК Я ЭТО СДЕЛАЛА?
00:13
Просмотров 257 тыс.