Тёмный

ልደቱ አያሌው - ወደ ኢትዮጵያ ሊመጣ ነው ! "እስርና አፈናውን እቀላቀላለሁ እታገላለሁ " 

Alpha Media አልፋ ሚዲያ
Подписаться 56 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 47   
@gtrgtr-gt5sh
@gtrgtr-gt5sh 3 месяца назад
🇪🇹🇪🇹👍👍♥ ጌታቸውን የሚመሩ
@ሀገሬሀገሬ-ፀ4ገ
@ሀገሬሀገሬ-ፀ4ገ Год назад
ልደቱ የኔ ንጉስ የትግራይ ህዝብ ሀንተ ትልቅ አክብሮት አለው❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኢያሰላምሸይብዛ
ራያ አብ ትግራይ ታይ አእትይኪ😂😂😂
@Tessema-d4b
@Tessema-d4b Год назад
በርታ !!
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k Год назад
ልደቱዬ የኔ ጀግና ወንድም በርታ
@ኡስማንሙፋ
@ኡስማንሙፋ Год назад
አቶ ልደቱ አላህ ይጠብቅህ አንተ ሀቀኛና ኡነተኛ የምርህ ሰው አላህ ይጠብቅህ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
ጋሽ ልደቱ እባክሕ ኢትዮጵያ እንዳገባ እኛ እንድቆይልን እፈልጋለን ባንተ ተስፋ አለን 💚💛❤💪
@ኢያሰላምሸይብዛ
እግዚአብሔር ያግዝህ ልደቱ አያሌዉ❤❤❤😢
@saravine6747
@saravine6747 Год назад
Go on then!
@alemhishe6794
@alemhishe6794 Год назад
I trust you . May God protect you and your strong spirits 🙏 🙏 🙏
@gtrgtr-gt5sh
@gtrgtr-gt5sh 3 месяца назад
እሰይ እንኳን ደረጃቸው እነዚህ ወያኔዎች ተወዳጅ እየነፎ በግብጽ እና በአሜሪካ ብር እየራሳቸውን እየደሮሚስ ግን ሠርቶ መብላት አቶ ነበር
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
ጋሽ ልደቱ ኢትዮጵያ የመግባትሕ ሓሳብ መልካም አደለም እነሱ እንደሆኑ የሚያዝን ልብ የላቸውም በደም ሰክረዋል የሚያገናዝብ አይምሮ የላቸውም ሐላፊነት አይሰማቸውም ውስጣቸው በክፋት ተሞልቷል ስለዚህ ኢትዮጵያ መግባትሕን እቃወማለሁ መታሰርሕ ለነሱ ደስታ ነው ከመታርም አልፎ ሊገሉሕ ይችላሉ ስለሆነም እባክሕ በቅዱስ ላሊበላ ይሁንብሕ ስለምታስፈልገን በዛው በውጭ ሆነሕ ታገል እዘም ሆነሕ እኮ የእራስ ምታት ሆነሕባቸዋል አደል ኢትዮጵያ መግባቱን ሰረዘው እኛ እንድትቆይልን እፈልጋለን 💚💛❤😢😢
@ሰላም-ኘ4ዸ
@ሰላም-ኘ4ዸ Год назад
ልደቱ,ሜድህኒኣለም ካንተ ጋ ዩሁን ,ሶው ባጣ ሶው ሁነህ የተገኘህ ለ ትግራይ ህዝብ ,እመቤታችን ቅድስት ማሪያም ትከተልህ ,🥰🙏💐🌺🌷⭐️🍒
@mikrecheru2743
@mikrecheru2743 Год назад
እባክህ ንስሃ ግባ ወንድሜ!
@mekdesmengesha8497
@mekdesmengesha8497 Год назад
💯 ❤❤good bro❤❤❤❤❤
@kingcell9524
@kingcell9524 Год назад
እኔ እስከማውቀው ልደቱ ሚታገለው በወረቀትና በስክርቢቶ ነው..!! የቱ ጋር እዳሸበረ አልገባኝም
@danielbelay9731
@danielbelay9731 Год назад
GOD WITH YOU LEDET ❤️
@ኡስማንሙፋ
@ኡስማንሙፋ Год назад
እንደው ምን ልበል
@gtrgtr-gt5sh
@gtrgtr-gt5sh 3 месяца назад
በፊት መለስ ዜናዊ አሁን ደሞ አብይን ሀገራችንን ወደ ቁልቁል እየከፈት ያሉቶስ ናቸው ምስኪን ሰርቶ እንዳይበላ እንዲያልፈለት እያደረጉ ተስፋ የሚያስቆረጡ የያዛቸው አስገባቸው
@voiceamhara
@voiceamhara Год назад
መጀመርያ የታሰሩት መቼ ተፈቱ? ኢትዮጵያ ዉስጥ ምን ፍርድ አለ? ጌታቸው ረዳ ጠርቶት ነው የሚሄደው!
@leyutube1520
@leyutube1520 Год назад
አላህ ይጠብቅህ ጀግናው
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 Год назад
አቶ ልደቱ አስለቀስክኝ ምን ልበል😡እንኳን በፕብርተኝነት በዘረኝነትም አትታማማ:: የትግራይ ህዝብ ይፍረድ😎
@Hafsujemal3017
@Hafsujemal3017 Год назад
ቀድሞ እጅ ሰጠ ብለው ዶክመተሪ ይሰራሉ።
@hiberthibert5950
@hiberthibert5950 Год назад
ሁላችንም ከአቶ ልደቱ አያሌው ጎን መቆም አለብን ሀገርን ለማዳን ኢትዮጽያ ትቅደም አሜን
@gezaegrmay2963
@gezaegrmay2963 Год назад
Ketafi tebeda, Antena mesayoch adel endei lidetu stsedbuna stawardu yeneberachu dikala hula tebedu. Lidetu mn gzei hakenga poletikenga new.
@m.t2022
@m.t2022 Год назад
ልደቱ ጀግና የጀግና ልጅ Long live.
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 Год назад
ላመኑበት አቋም በፅናት መቆም መልካም ነው ይህ ከማንኛውም ቆርጦ ወደ ፖለቲካ ከገባ ሰዉ የሚጠበቅ ነው
@fyyf7184
@fyyf7184 Год назад
4:10
@Melekte1360
@Melekte1360 Год назад
የምደግፈው አካሄድና ውሳኔ ነው። እናመሰግናለን፤ በቀረህ የውጭ ቆይታ ግን ብዙ እንድትሰራ እፈልጋለሁ፤ በጣም ብዙ! በተለይም የተበታተነውን አቅጣጫችንን በማስተካከል ላይ መስራት አለብን።
@djdjkriri4o367
@djdjkriri4o367 Год назад
እፈ እፈ እፈ እፈ አቶ ልዳቱ እውነተኛ ስው ግን በቅረቢ ገዜ
@Fikru1948
@Fikru1948 Год назад
⚠️ Lidetu is Absolutely ✅️ Abiy Ahmed would be more productive if he is assigned as " Park " manager of Addis Ababa⚠️nothing more, nothing less ‼️
@eliyasalisho348
@eliyasalisho348 Год назад
😂😂😂😂
@zmisganaw
@zmisganaw Год назад
I wish Ato Lidetu stay in USA at the moment. He could do more for the people of Ethiiopia from abroad than prison in Ethiopia. But I really admire his decision and wish him the best❤
@zengisbagds4223
@zengisbagds4223 Год назад
ልደቱ ገባ ጀግና እንልሃለን።
@alemhishe6794
@alemhishe6794 Год назад
BUT ETHIOPIA 🇪🇹 NEEDS YOU.
@thedave9749
@thedave9749 Год назад
i think this is a suicidal mission consideing the barbaric leadership in Addiss
@zu76-c4d
@zu76-c4d Год назад
lidetu
@junefirst500
@junefirst500 Год назад
በእርግማን፡ስር፡ያለው፡አቶ፡ ልደቱ፡እድሜውን፡ ሙሉ፡ ያሳካው፡ አንድም፡ ነገር፡ የለም። እንደ፡ ኢትዮጵያ፡ አሜሪካ፡ አይመች፡ ሌላው፡ የቁም፡ እስረኝነት፡ እንጂ፤ ስልጣን፡ ስለሚፈልግ፡ ብቻ፡ በአቃራጭ፡ቤተመንግስትን፡ተመኝቶ፡ተንገላታ!
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina Год назад
I stand with Lidetu. Lidetu is the most brilliant and democratic modern politician ever in Ethiopian poletics. gin yegna hizb beteley yeOromumaw Abiy mengist degafiwech achebchabi denkoro bicha silehone yikawemewal. sim yawetaletal.
@natsinettesfay4018
@natsinettesfay4018 Год назад
ኣንድ ኣንድ የፖሎቲካ ለይነት ቢኖርኝ ግን ደሞ ሌሎች አስሬ ሲገላበጡ ኣንተ ግን በመንክበት የፀናህ ጅግና ፖሎቲከኛ ነህ።በመከራ ግዜ ድምፅህ ከፍ ኣርገህ ለትግራይ ህዝብ ተማጉተሃል ።እኔ ከልደቱ ጎን ነኝ። ልደቱ ኣሸባሪ ኣደለም።ልደቱ ተው ኣትግባ እውነተኛ ፍትህ የለም ኢ/ያ ውጥንቅጡ የጠፋ ፖሎቲካ ማህበረሰቡ ማን ያንቃው😢
@emusemer5573
@emusemer5573 Год назад
እንዴ ልደቱ እምትባል ምነው የብልፅግና መንግስትን መደገፍህ ነው😠😠በፍትህ አደባባይ እታገላለሁ ፐ የትኛው ፍትህ ??
@debissaiyasu3708
@debissaiyasu3708 Год назад
መስሎሻል !!! ና ቦሌ አቀባበል እናደርጋለን የኦሮሞ ማህበረሰብ ብተው ይሻለሃል የደብተራ ዘመን አብቅታል !!
@tesfahunendalew
@tesfahunendalew Год назад
yewaqa guracha menfesm yewodekal....
@abebaalle6516
@abebaalle6516 Год назад
አርፈህ ቁጭ በል
Далее