Тёмный

"የአማራ ህዝብ አለመደራጀቱ ጎድቶታል ብየ አምናለሁ"፦ አቶ ልደቱ አያሌው _ ክፍል 2 

 MEDIA
Подписаться 146 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 70   
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
አሁን ባለው በኢትዮጵያ የፓለቲካ እውቀት ልደቱ አያሌውን የሚስተካከል ማንም የለም የሚስማማ ላይክ👍👍👍
@nardoskittygamer7176
@nardoskittygamer7176 5 лет назад
ትክክል
@girumteferi9797
@girumteferi9797 5 лет назад
እናመሰግናለን አስራት ቲቪ ይሄን የመሰለ በሳል ፖለቲከኛን ሀሳቡን እንዲገልፅ ስላደረጋችሁልን ምርጥ ውይይት ነበር በሌላም ጊዜ እየጋበዛችሁ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ብታወያዩት ለሁላችንም ጠቀሜታ አለው ብዬ አስባለው፡፡
@fitsumgonder2726
@fitsumgonder2726 5 лет назад
አንበሳችን በርታ ሲሞቅ ማትሞቅ ሲበርድ ማትበርድ ጀግና ነህ
@alo2428
@alo2428 5 лет назад
እደው ጥሎብኝ ይሄን ጀግና ስወደው አቶ ልደቱ አያሌው ምርጥ ፖለቲከኛ ነህ እዲሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ ።
@konjo7249
@konjo7249 5 лет назад
እኔ አቶ ልደቱ አያሌው በጣም የምወደው የማደንቀው ወጣት ጀግና ነው ሁሌ የሚያወራውን ንግግሩ አዳምጣለው ፊትለፊት ነው ባለፈው ይዴፓ እያለ ለወያኔ የሚያቀርብላቸው ንግሩ በቂ ቁምነገር ነው በርታል ልደቱ እሺ
@ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
የኛ ጅግና እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛልን እግዛብሔር ከጎንህ ይሁን እደ እርሶ ያሉ ጅግና ሳይ በጣም ደስ ይለኛል
@fczcbcvadb6339
@fczcbcvadb6339 5 лет назад
አቶ ልደቱ አያሌው በርታ ያለፍው አለፍ እንደ ዘርሩችህ አሸራ ጥልህ ለመሄድ መክር ሞት አይቀርም
@ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
ጅግኖቻችን እግዛብሔር የልቫቹሁን መሻት ይሙላላቹሁ አማራየ በርቱልን አስራቶች በርቱልን
@myilovemyilove9172
@myilovemyilove9172 5 лет назад
ልደቱ አያሌው የፓለታካን በደንብ የገባህ ምን ዋጋ ለው የወያኔ ሴራ ከህዝብህ ላይ እንዳያምንህ አድርጎ በደንብ ሰርቶብሀን ግን በእውነት ጅግና ነህ በርታ
@Superkmbe
@Superkmbe 5 лет назад
Mr. Lidetu... keep it up.
@bahruarega9179
@bahruarega9179 5 лет назад
He always stand with Truth
@ኩንፈየኩንአላህሁንያለውይ
ያረቢ አላህ ሆይ ላገራችን ሰላም አውርድልን😭
@ቤዛያበራሽልጅ
@ቤዛያበራሽልጅ 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@hananyerayalij8171
@hananyerayalij8171 5 лет назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልደቱ እውነተኛ ሰው
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 5 лет назад
ትክክል ብለዋል አቶ ልደቱ!
@BT-dk3ku
@BT-dk3ku 5 лет назад
Wow amazing he is educated and he knows politics better than anyone
@betelhemtesfaye7838
@betelhemtesfaye7838 5 лет назад
I wish Lidetu joins and leads one of the two major parties representing Amhara.
@Balabaras
@Balabaras 5 лет назад
አቶ ልደቱ በጣም እማደንቀዎት ፖለቲከኛ ነዎት የእርስዎ ተሳትፎ በጣም ያስፈልገናል
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 5 лет назад
We love lidetu
@yesayas
@yesayas 5 лет назад
በርታ ወንድማችን !
@tazabee
@tazabee 5 лет назад
Mr Lidetu, as always articulates the issue at hand very well. He is a visionary politician with full of ideas. I would definitely vote for you anytime sir! Keep it positive.
@ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ 4 года назад
ሺ አመት ኑርልኝ አፍቃሬህ ነኝ
@ambayegebeyaw7291
@ambayegebeyaw7291 5 лет назад
በርቱ
@justfooty-editz
@justfooty-editz 5 лет назад
አቶ ልደቱ አዴፓን ቢቀላቀል የድርጅቱ ሶፍዌር መሆን ይችል ነበር ::
@takelealemu1484
@takelealemu1484 5 лет назад
My best politician ever dear lidetu ayalewu!!!
@360adisunegn4
@360adisunegn4 5 лет назад
እግዚአብሔር ይሁነን
@እግዚብሔርመልካምነው
ምርጥ ሰው አቶ ልደቱ
@rangerkiflu4970
@rangerkiflu4970 5 лет назад
oh man evry media made too much intreview with Lidetu. never get mistake
@lemlemmesfin538
@lemlemmesfin538 5 лет назад
"I was optimistic for the last 27 years, however, I am so worried about the current political situation,and become pessimistic" !!!! Mr Lidetu Ayalew!
@samuelliben1564
@samuelliben1564 5 лет назад
Always best
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 5 лет назад
All Amhara politician, there must be a unity to work together even though they have different views like the Oromo politicians!! So that they can save the Amhara people benefit and fight back our enemy’s!!
@temesgenmolla1342
@temesgenmolla1342 5 лет назад
ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ልደቱ አያሌው አይነት ፖለቲከኞች ከዚህም በላይ ጊዜ እና ትኩረት ሊሰጣቸው ይገባል።ሽንጡን ገትሮ ስለ ኢትዮጵያዊነት ሲተርክ በሐገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ ያደርገኛል።ትልቁ ዳኛ ጊዜ ነው ይሏል ይሔ ነው ሌባው ብርሐኑን አጋልጦ ስንት ግፍ እና መከራ የደረሰበትን እዉነተኛውን ልደቱዬን ወደ ፊታውራሪነቱ ሊመልስልን ይመስለኛል።ከኢትዮጵያ ቀስተ ደመና በታች የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ እና ምልክቷም ጭምር ልደቱ አያሌው ነው።አሁን ላይ ከአፈ ቀላጤውና ፈትል በእንዝርት ከሚያሾረው አብይ አእላፍ እጥፍ ከተጋረጠብን የህልውና ቀይ ባህር የሚያሻግረን እንደ ልደቱ አይነት ሙሴ የልደቱ አይነት ሐሳብ ደግሞም መርከቡ ልደቱ ነው።ኢትዮጵያዬ ሆይ ልደትሽን አክብሪ።ሰላም ለኢትዮጵያ።
@SEP2922
@SEP2922 3 года назад
የልብን የሚያደርስ ንግግር: እምዬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ነው የኛ ሀገር ነገር: እንዴት ብንረገም ይሆን? በርባንን ፍታልን እየሱስን ስቀልልን እንዳሉት የእስራኤል ህዝብ እኛም እንደዛው ነን: ከታሪክ የማንማር: እኔም በሀገሬ ተስፋ ቆርጨ በተቀመጥኩበት ሰአት እሱን ሳይ እና ስሰማ ተስፋዬ ይለመልማል:: እንደእንተ እይነት እስተዋዬችን እግዚአብሔር ያብዛልን::
@gxaesd8243
@gxaesd8243 5 лет назад
አላህ ይጠብቅህ ጥሩአሻራ ጣሉልን ወገን እደአፄወቹ
@shiferawtesfaye743
@shiferawtesfaye743 5 лет назад
It goes without saying that Amhara people are victims of not being organized. But who is responsible? and what is the solution? I hope no one has the moral right to blame victims or the victimized helpless people themselves. The elites in general and political elites in particular are largely responsible for all problems in the country and for all crimes committed against the innocent people. The saddest thing is that the elites tend to blame the victims themselves who unfortunately suffered the consequences. This is an additional reckless crime committed against the victimized people at all levels in the country. The long-lasting solution is to empower the people through information and knowledge by their own organizations, and also through legal and institutional and administrative mechanisms, and respect and assure the soverienty of the people.
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 5 лет назад
እፎይ ። ተሰብሰብ ኣማራ!1
@henokfentahun7677
@henokfentahun7677 5 лет назад
ፍሲል ደሞዝን እና ማሀሪ ደገፍውን አቅርቡልን
@Metadelb13
@Metadelb13 5 лет назад
መጀመሪያ እነዚህ ፈሪ የሆኑ መሪዎቻችሁን ቀይሩ። ፅዳት የሚጀመረው ከቤት ነው። ተደራጅ ከዝያ ቦሐላ ነው ድርድር ላይ መቀመጥ የሚቻለዉ ።አለዚያ ሁሉም እንደኳስ ይጫወታችኋል።
@SolomonVA
@SolomonVA 5 лет назад
አቶ ልደቱ ጥሩ በሳል ፖልቲከኛ ነው፡ አሁን እዚህ Washington ከሆነ ያለው ወደ ኢትዮጵያ ባይመለስና እዚ ሆኖ ቢታገል መልካም ነው እላለሁ።
@workeyeferede7375
@workeyeferede7375 5 лет назад
Ledeto is opportunists, nobody will hear him now. Why he came to USA? I wached several media he is trying to miss lead people.
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 5 лет назад
ጅል፡ ዋሽንግተን ምን ትግል ነው ያለው?
@SolomonVA
@SolomonVA 5 лет назад
@@yohannesgmedfu8100 ያጃጅልህና፡ ኢትዮጵያስ ምን ትግል አለ? ሜዳውን በሙሉ የኦሮሞ እና የትግሬ አክራሪዎች ይዘውታል፡ የአማራ ሕዝብ ጣንካራ ፖለቲከኛ ያስፈልገዋል፡ ምክኛቱም ገና ያልነቃን ሕዝቦች አለንና፡ 200 ሊሆን ምንም ያለቀርው የምፖለቲላ ፓርቲዎች ባሉበት ልደቱ ምን ይሰራል? ደሞ ካሉትም ጋር በፍጹም አይመጣጠኑም፡ በኔ እይታ ኢንጅነር ይልቃል እና አቶ ልደቱ አያሌው ልምድ ያላቸው ፖለቲከኞች ስለሆኑ ብዙ መስራት ይጠበቅባቸዋል፡ እኛ ማድረግ ያለብን ለነሱ የተመቻቹ ሁኔታወችን መፍጠር ነው፡ ተረኞቹ ለራሳቸው ብቻ የሚመች እቅዳቸውን ለማድረግ እየጣሩ በመሆኑ አማራ በመዘግየቱ እንዳይጎዳ መጣር አለብን፡ ዩሐንስ ደሞ ጅል አትናቅ፡
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 5 лет назад
@@SolomonVA የቄስ ሞገሤ ደቀመዝሙር ነሽ? ዶር ብሬም እንደዚያ እያለ ነበር ነበር ሲያጭበረብር የነበረው። ልደቱ ግን ይኸ ቀልድ አይገባውም፤ ምንም ቢሆን ትግሉ ያለው አገርቤት ብቻ ነው።
@SolomonVA
@SolomonVA 5 лет назад
@@yohannesgmedfu8100 መልካም፡ ትግል ስል የትጥቅ ትግል ማለቴ አልነበረም፡ ግን ዋናው ታግለን አገርን ከጥፋት ወገንን ከጥቃት መታደጋችን ነው፡ ይቅርታ ሳላውቅ ራሴን ትግል ውስጥ አስገባሁ፡ ታግላችሁ ማለቴ ነው።
@alexmedia1817
@alexmedia1817 5 лет назад
Ato ldetu ayalew jegna besalm poleticanga neh berta hulachum yeamara drjtoch and lay hunu wuhdet fetsmu ahun new seatu
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 5 лет назад
ልደቱ አያሌው በአስራት ሚዲያ መቅረብ የለበትም ነበር ልደቱ እኮ ነው የመአህድን የወጣት ፓርቲ ከመለስ ዜናዊ ተልዕኮ ተቀብሎ ያፈረሰው !!! ጋዜጠኛውም ይህን ጠንቅቆ ያውቃል !!! የአማራን ህዝብ ልደቱ ይቅርታ መጠየቅ አለበት !!!
@molatsegaye1716
@molatsegaye1716 5 лет назад
በሆይሆይታ ሳይገባንኮ ጠልተነዋል ዋጋ ከፍለናል ከዚህ ቡሀላ እረፉ አትንኩት
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 5 лет назад
የጋላ ነገር አታድርገው ጨዋታውን
@fitsumgonder2726
@fitsumgonder2726 5 лет назад
አያገባሃም እንወደዋለን
@yetkassa8782
@yetkassa8782 4 года назад
Ledtu yene geta anten tefeteh ayecheh Amlak yetbkeh q
@antenehalamirew7639
@antenehalamirew7639 5 лет назад
ማኛው ፓለቲካን አንተ ፈትፍተው
@פאנטהאנגאדו
@פאנטהאנגאדו 5 лет назад
እደዝህ ያል ብስል የሆሰው ደግማችሁ ደጋግማች አቅብልን
@mamokillo6298
@mamokillo6298 5 лет назад
እንደ ሳሙና....,
@tamerattasew4327
@tamerattasew4327 5 лет назад
tasazenalechehu ledetun ende tawake, lena, mafeya,yemafey,telalake banda menem,yehezb degaf yelewem 0000000mawera meleflef becha
@hamahyy7178
@hamahyy7178 4 года назад
አቦ አንተ የሚያክልኮ 10 ቢኖር የት በደረስን ነበር
@mikot4439
@mikot4439 5 лет назад
All true oppositions that were a threat to the the fallen TPLF have in one way or another been exiled or thrown in to jail. Mr kidetu(Lidetu) falls in neither of the stated categories. He is simply a show man sponsored by TPLF to create the fake impression that there is opposition in Ethiopia. I feel sorry for anyone who praises this imposter.
@getachewgenetu4916
@getachewgenetu4916 5 лет назад
ayalew pleas organize critical questions and try to argue with most relevant public issues. why you focused on the trash and silly things.
@sarafattans1112
@sarafattans1112 5 лет назад
አያሌው መንበር ባንዳ
@bero431
@bero431 5 лет назад
የአማራ ህዝብ አለመደራጀቱ ጎድቶታል ብየ አምናለሁ" you are responsible for this, idiot.
@эфиопияиАддис-Абеба
አሽቃባጭ ከህውሀት ጋር አብረህ ስታመክን እቅድ ስታወጣ አልነበረም መወገድህ አይቀርም ከሀገርቤት መሸሽህ ለህይወትህ እንዳሰጋህ ግልፅ ነው ከጓደኞችህ የተረዳነው።
@habeshachannel1757
@habeshachannel1757 4 года назад
ሽንታም የ አብይ ዉሽማ ነሽ ታዲያ የጋላ ባሪያ 😆😅🤣😂😅😁😆
@yetkassa8782
@yetkassa8782 4 года назад
Ke ledtu rasu worede
@amarahabashawe2681
@amarahabashawe2681 5 лет назад
አያለዉ መንበር አጭበርባሬ
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 5 лет назад
ልጋጋም ነገር ነህ
@habeshachannel1757
@habeshachannel1757 4 года назад
ጅላጅል 🖕🏾🤣🤣 ልደቱ ጀግና
@yetkassa8782
@yetkassa8782 4 года назад
Legagamu ante neh neftam amte neh ledtun yemtesedbew mane selhonk newe
Далее
Ilkinchi hotin oberasanmi deb o’ylabman🥹😄
00:26
የቅድስና ኃይል ክፍል 1
1:07:05
Просмотров 10 тыс.