Тёмный

ልደቱ አያሌው የአድዋ በዓል ላይ የተናገረው አስገራሚ ንግግር | Ethiopia 

Eyoha Media
Подписаться 728 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 32   
@funzone8066
@funzone8066 Год назад
Special speech about Adwa!! No one can describe this black victory better than this one. You nailed it as usual. Thank you Lidet!
@lisaftaddesse8883
@lisaftaddesse8883 4 года назад
ጠብ የማይል ንግግር ልደቱ የኛ👍
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 4 года назад
Lidetu, mirt ekoneh! Bertalin! 👍👌🙏💚💛❤️🙏
@malcomxbilal8805
@malcomxbilal8805 3 года назад
ለሁሉም ኢትዮጵያን የሚመች በሶት አደባባይ ቢባል የተሽለ ነው ኗት መስቅል አደባባይ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ 4 года назад
ስወድህ እኮ ሺ አመት ኖርልኝ
@Carlmue
@Carlmue 3 месяца назад
lidetu.
@lula2636
@lula2636 4 месяца назад
ልደቱ የሃሳብ ሰዉ ነው
@ayalsewyemata2467
@ayalsewyemata2467 4 года назад
bichegnawu hassab ena akuamin andlay asitebabiro yeyaze poleticegna
@reewreew770
@reewreew770 4 года назад
ምነው የተከበሩ አቶ ልደቱ እንዴት ኢትዮ ን ፈርሳ የምትቀር ማለቱ መድረክ ላይ አስፈላጊ መስሎ አልታየኝም ለማንኛውም አድናቂህ ነኝ ።
@yifruhailu5268
@yifruhailu5268 4 года назад
The Victory of Adwa!! ================ March 1st 1896(ተካትት 23, 1888), a day that went down in the annals of history when the well mechanized, well trained and armed to the teeth modern army was devastated and defeated by bare foot, mostly armed with spears, swords and outdated rifles Ethiopian patriots.Volunteer fighters of over one hundred thousand Ethiopians led by their beloved king and queen Emperor Menelik II and Etege Tayitu faced the enemy head on and showed the enemy the arts of fighting and the honor of dying for the love freedom and country. This is indeed a day that went in the annals of history as a debacle and embarrassment for modern European army to be devastated and humiliated by third world African army. A victorious day indeed not only to Ethiopia but also to all people of color the world over. It sets the standard and became a bright star example to all freedom fighters in the Caribbean’s, Latin Americans and African Americans. Many scholars, political agitators and Pan Africanists leaders wrote about it extensively. In fact both the Pan African and “Back to Africa” movements were inspired by the Victory of Adowa. What a gift by Ethiopians,Emperor Menelik II and Etege Taytu to the world! Truly a gift of pride and dignity!! Oh how proud am I to be born in that blessed land! It is priceless to be an Ethiopian!! Long live Ethiopia!!!
@ባላገሩሰውየ
@ባላገሩሰውየ 4 года назад
I wish you win the next vote 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mayweyni5993
@mayweyni5993 4 года назад
Ldetu mulichilich samna neh uko
@ayalsewyemata2467
@ayalsewyemata2467 4 года назад
ብቸኛው ሃሳብ ያለው ፖለቲከኛ
@gjdgej7142
@gjdgej7142 4 года назад
minilik ager sheyach new mkade ylbenm eritra na djibuti
@إيمانأحمد-ذ5م
@إيمانأحمد-ذ5م 4 года назад
ክክክክ
@TheBurnedFace1Lalibe
@TheBurnedFace1Lalibe 4 года назад
አይ አቶ ክህደቱ አያሌው!ዛሬም ከነዚህ "የአሳማ ቡድን ጋር፣የቀን ጅብነቱን" አልተውም አለ ማለት ነው?መድረክ ላይ የሚተረተሩ ንግግሮችን ዛሬም አያቆምም?"እንዴት እንደሚሹለከለክ በጥሞና አንዴ ብቻ አድምጡት"...በድዋ እኔ አፍራለሁ፤ምናልባት አዲስ አድዋ ሊፈጠር ይችላል።"ወደ ውስጥ ሳንገባ አባባሉን ብቻ እስኪ እንየው? በአድዋ ጦርነት ያፈረው ምድረ ፋሺሽትና የነጭ የበላይነትን ሲያራምዱ የነበሩት ብቻ ይመስሉኝ ነበር፤ለካስ ከወሎ ነው የተወለድኩት የሚለን ክህደቱ የአዕምሮ ባሪያም ከኛው ዘንዳ አለ?ምናልባትም አያቶቹ ባንዳነት አድረው እንደነበር አላውቅም። አባባሉ ግልፅነት አለው ወይስ የለውም፣እርግጠኛ አይደለሁም፣ማንም እርግጠኛ አይደለንም፣ይሁን በማን መንገድ? ? ?..፤እንደውም በምንሊክም አላለም፣ጣይቱን ከምንሊክ ለይቶ እንዴት እንደሰነጣጠቀው ልብ በሉ።ልብ በሉ ስል እንደቅንጅት መሰነጣጠቅ ነው፤ዶክተር ዐቢይን ለማጥቃት መቃታት ደግሞ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋን ትናንት በውጊያ ሕውሃትን ያንበረከከውን፤እሱ ግን ደብቁኝ እያለ ደህንነቶችን ሲሞዳሞድ እንደነበረ የተጋለጠበትን ሆን ብሎ የተረሳ በማስመሰል አጅንዳዎችን የማስቀየር ተንኮሉን ገፍቶበታል። ...ስለጋበዛችሁኝ እኔም አመሰግናለሁ፣"ኖኖኖ!"...ዕድሉን ስለሰጣችሁኝ...እንትና...እንትናዬ...በጣም አመሰግናለሁ።"ይላል መጀመሪያ ወደ መድረክ እንደወጣ፤የታዋቂ ሰዎችን ሥም እየደባለቀ።ቀጥሎስ?!ሰሞኑን ምን እንደሚናገር የተጨነቀበትን መሠሪ ርዕስ ለትመልካቾችና አድማጮች እየተሽኮረመመ እንካችሁ ይላል፤ሁለም ባይባልም፣በስላቅ እና በሆሆታ ሃሳብ ውስጥ በመዋኘት ራሳቸውን የማይጠይቁ አይኖሩም፤ሁሉም በአንድ ጉዳይ ላይ ግን ይስማማሉ፣"ዛሬ ደግሞ ምን አይነት ማጭበርበሪያ ልሳን"ሊያሰማን ይሆን? በሚለው የሕሊና መጠይቅ። ዛሬስ አልተቸውም ወጥመዶቹን ግን አመላክታለሁ። ሁሉም የኢትዮጵያ ንብረት እንደነበረ ያልተገነዘቡት የኢትዮጵያ ሕዝብ ሳይሆን፤በኢትዮጵያ የኢትዮጵያ መከራዎች የተዘሩት ባለፉት አርባ አምሥት የመከራ ዓመታት ነው፤ መጀመሪያ ኢትዮጵያን፦የዘረፋችሁ፣ያስዘረፋችሁ እና እንዲዘረፍ የተባበራችሁ ሁሉ የኢትዮጵያን ሕዝብ ንብረት ለመመለስ ዝግጁ መሆናቸውን ለሕዝቡ ቃል ይግቡ፤አሁን በነፍስ ወከፍ አይጠየቅም። ከዚያም የነበራችሁን እና ያላችሁን የሥልጣን ደረጃ እና የት ቦታ እንደሰራችሁ የምታምኑበትን ፎርም በመሙላት አስረክባችሁ ከሕዝብ ተቀላቀሉ፤ከሕውሃት ጋር አብራችሁ በኃላፊነት ብቻ፣ስትሠሩ የነበራችሁ በሙሉ የግል ታሪካችሁን እና በወታደራዊ ተቋም፣በደህንነት፣በአጋዚ ቡድን ውስጥ እና በካድሬነት ያገለገላችሁ ያገር መከላከያ ሚኒስቴር ባዘጋጀው የሕዝባዊ መንግሥት ማቋቋሚያ ምርመራ ኮሚሽን ቦሌ በግንባር እየቀረባችሁ በአንድ ወር ጊዜ እየቀረባችሁ ሪፖርት አድርጉ፤ቅዠት እንዳይመስላችሁ ያደርጉታል፣የመረራቸው። ጌቾ"ክላውን ቦይ"ኮሚክ ነው በሰው ነብስ የሚቀልድ፣ደብረ-ፅዮን ሰባት ሆኖበታል፣የወሲብ ምች መትቶታል፤ሥልጣን ብርቁ፣አይቀርም መታነቁ፣ባለማወቁ፤ ክህደቱ ግን ራሱ እሰሩኝ ለደህንነቴ ብሎ"ያለአግባብ አሰሩኝ"የሚል የተመሳጠረ እባብ ነው። በዶክተር ዐቢይ አህመድ የሚመራው የሽግግር መንግሥት አቋቋሚ ኮምሺንም ለሕገ-ሕዝብ የውሳኔ ሀሳብ ለሕዝብ እንዲቀርብ ረቂቅ በፅሁፍ ማድረግ ብቻ ነው።ያንብቡት www.cyberethiopia.com/warka14/viewtopic.php?t=37006&p=363290 welkait.com/?p=6599 ማሳሰቢያ መጀመሪያ የሕግ የበላይነትን ሕዝቡ በሕገ-ሕዝቡ አፀድቆ እያንዳንዱ ሰው የሕገ-ሕዝቡን ኮፒ በነፍስ ወከፍ ይይዛል። ከኢትዮጵያ የፖለቲካ ተጨባጭ ሁኔታ አንፃር ሙሉ ኅላፊነቱን እና ሥልጣኑን ይዞ የፈለገውን ሦስት ወሳኝ ባለሥልጣኖችን መርጦ ይሰይማል።
@sem2009ful
@sem2009ful 4 года назад
የባንዳና የመንደርተኛ ወሬ መሆኑ ያስታዉቃል፡፡ እሱ ወደማማዉ እየዎጣ ነዉ፡፡ ዉሾች ግን ይጮሀሉ
@Rebunitutoring
@Rebunitutoring 7 месяцев назад
አሁንስ ምን ትል ይሆን😂😂
@merimarli9026
@merimarli9026 4 года назад
Yegna jegna lidtu ayakew Sidtn yaye ADWAN YAMSGNAl
@bmtbmt9103
@bmtbmt9103 4 года назад
ውሸታም ስለ ዓድዋ ምንም እውቀት የለህም ፀሃይቱ ቀያሽ ነበረች ይላል በጣም ያሳዝናል ምንሊክ በጉድጋድ ተደብቆ የነበረው ለመሸሽ የሚማዳሞድ የነበረ ኣህያ ተንኮለኛ ኣሁን ልደቱ ልያስተባብልላቸው ያሳዝናል ኣንተ ቡሽቲ እድሜ ልክህ ስልጣን ኣታገኛትም
@tr7094
@tr7094 4 года назад
@ወዲ ማይስሩ What a Disgusting personality you have.
@bmtbmt9103
@bmtbmt9103 4 года назад
TR who are you?
@bmtbmt9103
@bmtbmt9103 4 года назад
TR I have very good personality I like my country I don’t like lire Who are you any way?
@tr7094
@tr7094 4 года назад
@ወዲ ማይስሩ Good you like your country but the way you address your issue is so inappropriate
@asrialkatheeri9354
@asrialkatheeri9354 4 года назад
ደደብ ቅናታም ቡሽቲ ሌባ ምቀኛ ውሽታም ምንም ማረግ አይቻልም አድዋ ምኒልክ ምኒልክ ምኒልክ የአድስ አባ ልጂ አላየሽም ህይወት ስአት ሲነግራቹህ እን ምኒልክ እኮ ነው ድል የነሳ የንጭ አልገዛም አለ እምዬ ምንሊክ ነው እሽ እየመረረሽም ቢሆን ዋጡት እ ቢሽቱ 💚💛❤💪💪💪💪💪
Далее
Why is it different from what I thought?
00:15
Просмотров 2,6 млн
3 лайфхака для УШМ
01:00
Просмотров 59 тыс.
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Просмотров 16 млн