Тёмный

“በለውጥ ሂደት ህገመንግስትም ይቀደድ ማለት ይቻላል” | ልደቱ አያሌው | Ethiopia 

Andafta
Подписаться 1 млн
Просмотров 15 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

24 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 45   
@eyesusgetanew3346
@eyesusgetanew3346 4 года назад
ዶር ኤርሢ፣የማደንቅሕና የማከብርልሕ፣ 1_ሐሣብሕን ፣በሠፊ ግንዛቤ(እውቀት)፣በማብራራት፣ ብቃትና ለዛ በለው በኢትዮጵያዊ ጨዋነት የታጀበ በመሖኑ። 2, የምታቀረበው መከራከሪያ አቋም እና የሥነ ፍልሥፍና፣መልእክቶችሕ፣ በእውነት ዐዕምሮው በትክል እና በጤናማ ለሚያሥብ ዜጋ ፣ለሑሉም ኢትዮጵያኖች በጋራ ሐገራቸው በእኩልነትና በነፃነት ብሎም በፍትሕ እና በሠለም ለመኖር የሚመችና የሚያመች በመሖኑ፣ 3_ቅንነትሕንና የአቋም ሠው መሖንሕንም እመለከታለሑ፣በርታ። አሑንም እንደነ ለደቱ፣ኦባንግ፣ጋሽ ታዴዎሥ፣ያሬድ፣ኢር ጌታሑን፣ቢኒ፣ብትችሉ ቴዎድሮሥ ፀጋዬ፣አቻምየለሕ ታምሩ--በርቱልን፣ ሥለ እናንተተ እግዚአብሔርን አመሠግናለሑ፣ ለኢትዮጵያ የቅሬታ(remand) ለጆቿ ሥለሖናችሑ።ድል የእናንተ ነው፣ goof job and Weldon's. ዶር ኤርሢ፣ ሐገር (ኢትዮጵያ)ሥለምትፈልግሕ፣በፓለቲካው ንቅናቄ ውስጥ መግባት እና በጠንካራ አቋምሕ ማለትም በታዘብከውና ፣ይጠቅማል ብለሕ በተረዳኸው መሠረት መታገልም ይኖርብሐል፣ በጭራሽ ዳር ሖኖ ማየት ተገቢ አይደለም፣now it is time to stand all
@Yosephdebebe
@Yosephdebebe 4 года назад
Amazing coment you are also very important with blessed mind stay blessed !!!!
@belayejigu7205
@belayejigu7205 4 года назад
ዶር ኤርሴዶ የመወያየት ችሎታው ግሩም ነው። ጥሩ እያስተማረን ነውና እናመስግናለን።
@BONANZ321
@BONANZ321 4 года назад
Ato Ledetu, You are excellent!
@ጢጢፋራው
@ጢጢፋራው 4 года назад
ምርጥ ንግግር አቶ ልደቱ እናመሰግናለንንንን የኢዬትዮጽያ ፖለቲካ የገባክክ
@berhanegebreselassie6962
@berhanegebreselassie6962 4 года назад
Thank you Ledato I have no word for you ,you are reasonable politician ,keep going bro
@yebchayedubale7400
@yebchayedubale7400 4 года назад
Lidetu you are my hero, keep up your amazing thoughts!!! 💚💛❤
@temesgentsegaye2048
@temesgentsegaye2048 4 года назад
እኔ:ግርም:የሚለኝ:የዜግነት:ፖለቲካ:እናቀነቅናለን:የሚሉ:ሰዎችና:ደጋፊዎቻቸው:ልደቱን:የሚጠሉበትና:የሚቃወሙበት:ምክንያት:አልታይ:ብሎኛል፣በተለይ:የኢዜማ:ሰዎችና:ደጋፊዎች:በማስረጃ:የተደገፈ:ማብራርያ:ብትሰጡ:በጣም:ደስ:ይለኛል።
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 4 года назад
የገዥው መንግስት ባሪያ ስለሆኑ ነው
@w482dfdsf
@w482dfdsf 4 года назад
ይሄን ዶክተር በጣም ከመውደዴ የተነሳ በቀኑ በየሚዲያው ባየው ብየ ተመኘሁ፡፡ ልደቱ እማ I love you.
@w482dfdsf
@w482dfdsf 4 года назад
wow! what the two personalities! I love this two people
@marietedla9997
@marietedla9997 4 года назад
አቶ ልደቱ አሁን መደራጀት አማራጭ የሌለው አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው:: ስሉዚህ እነዚህ ለማደንቆር በሌለ ሀሳብ መከራከር ነው ሀሳባቸው:: አሁን እንዳልከው ሐገሪቱን የኛ ( የሁሉም ) ኢትዮጵያዊ እንዲሆን የምታደርገውን ትግል እንደግፋለን::
@astergudu4723
@astergudu4723 4 года назад
Thanks again lidetu and doctor
@Yosephdebebe
@Yosephdebebe 4 года назад
Ato Lidetu am rely appreciate your amazing analysis that's great but you have to have a good respect for leadership like Dr. Abiy...and so on b/c all authorities that belongs to God, even kebele leaders. As for me all authorities should be respected , but i like your criticism i am not against that .Finally i would like to say " Life speaks more than words" pls be practical stay blessed !!!
@tbb5294
@tbb5294 4 года назад
5፤ ሕዝቡም እንደ ኰበለሉ ለግብፅ ንጉሥ ነገሩት፤ የፈርዖንና የባሪያዎቹም ልብ በሕዝቡ ላይ ተለወጠና። እንዳይገዛልን እስራኤልን የለቀቅነው ምን አድርገናል? አሉ። 6፤ ሰረገላውንም አሰናዳ፥ ሕዝቡንም ከእርሱ ጋር ወሰደ፤ 7፤ ስድስት መቶ የተመረጡ ሰረገሎችንም፥ የግብፅንም ፈረሶች ሁሉ፥ በእያንዳንዱም ሰረገላ ሁሉ ላይ ሦስተኞችን ወሰደ። 8፤ እግዚአብሔርም የግብፅን ንጉሥ የፈርዖንን ልብ አጸና፥ እርሱም የእስራኤልን ልጆች አሳደደ፤ የእስራኤልም ልጆች ከፍ ባለች እጅ ወጡ። 9፤ ግብፃውያንም የፈርዖን ፈረሶች ሰረገሎቹም ፈረሰኞቹም ሠራዊቱም ሁሉ፥ አሳደዱአቸው፤ በባሕሩ ዳር በበኣልዛፎን ፊት ለፊት ባለው በፊሀሒሮት አጠገብ ሰፍረው አገኙአቸው። 10፤ ፈርዖንም በቀረበ ጊዜ የእስራኤል ልጆች ዓይናቸውን አነሡ፥ እነሆም ግብፃውያን በኋላቸው ገሥግስው ነበር፤ የእስራኤልም ልጆች እጅግ ፈሩ፥ ወደ እግዚአብሔርም ጮኹ። 11፤ ሙሴንም። በግብፅ መቃብር ስላልኖረ በምድረ በዳ እንሞት ዘንድ አወጣኸንን? ከግብፅ ታወጣን ዘንድ ይህ ያደረግህብን ምንድር ነው? 12፤ በምድረ በዳ ከምንሞት ብንገዛላቸው ይሻላልና። ተወን፥ ለግብፃውያን እንገዛ ብለን በግብፅ ሳለን ያልንህ ቃል ይህ አይደለምን? አሉት። 13፤ ሙሴም ለሕዝቡ። አትፍሩ፥ ዛሬ የምታዩአቸውን ግብፃውያንን ለዘላለም አታዩአቸውምና ቁሙ፥ ዛሬ ለእናንተ የሚያደርጋትን የእግዚአብሔርን ማዳን እዩ። 14፤ እግዚአብሔር ስለ እናንተ ይዋጋል፥ እናንተም ዝም ትላላችሁ አላቸው። 15፤ እግዚአብሔርም ሙሴን አለው። ለምን ትጮኽብኛለህ? እንዲጓዙ ለእስራኤል ልጆች ንገር። 16፤ አንተም በትርህን አንሣ፥ እጅህንም በባሕሩ ላይ ዘርጋ፥ ክፈለውም፤ የእስራኤልም ልጆች በባሕሩ ውስጥ በየብስ ያልፋሉ። 17፤ እነሆም እኔ የግብፃውያንን ልብ አጸናለሁ፥ በኋላቸውም ይገባሉ፤ በፈርዖንና በሠራዊቱም ሁሉ በሰረገሎቹም በፈረሰኞቹም ላይ ክብር አገኛለሁ። Lidetu Just calm down‼️‼️Don’t be shaken and terrified we,Ethiopians, shall cross over these situations, God is Great!!!!💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️‼️
@teshetube197
@teshetube197 4 года назад
Amazing Analysis!
@yohanesgelawe7648
@yohanesgelawe7648 4 года назад
Dr I love your program as well as your respective guests specially lede is best of the best
@rajarayes1887
@rajarayes1887 4 года назад
በጣም፡ድንቅ፡መሰማት ፡የሚገባው ፡ውይይት ፡ነው፡ጥሩ፡ማብራርያ፡ስላስተላለፋችሁ፡እናመሰግናለን፡👏🏾👏🏾👏🏾ፓለቲከኞቻችን፡ካለፈው፡ለመማርና፡በግል፡ጥቅም፡ቅዠት፡ስህተታቸዉን፡እንዳይደግሙ፡ይህቺን፡ታላቅ፡ውብ፡አገራችን ፡ኢትዬጰያ፡አሰፍስፎ፡ለሚጠብቀው፡ለውጩ፡ጠላት፡ቅራጫ፡እናዳያደርጓት፡ልቦና፡ይስጣቸዉ።ኢትዮጵያ፡ ታፍራና ፡ተከብራ ፡ለዘላለም ፡ትኑርልን ።አሜን ።🙏🏿🙏🏾🧚🏿‍♂️🧚🏾‍♂️👩🏾‍🏭👨🏿‍🏭💚💛❤️
@Fano44442
@Fano44442 4 года назад
PM Dr abiby 👈 you are my HRO Epp 👈 🇨🇬🇨🇬🇨🇬 ✊✊✊
@eyobzewde6548
@eyobzewde6548 4 года назад
💚💛❤️ኢትዮጵያኤ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ,ሊያጠፏት ፣ሊበታትኗት የሚሞክሩ መጥፊያቸው ይሁን 💚💛❤️
@مزرعةربدان
@مزرعةربدان 4 года назад
አሜን አሜን ኧረ አሜን አሜን አሜን አሜን
@yotor5516
@yotor5516 4 года назад
ልደቱ ትልቅ የዘመናችን ሰው ነው! ልክ እንደ ወርቅ በእሳት የተፈተነ የመርህ ሰው ነህ ....ዘመኑን ቀድመህ የሄድክ.......በነገራችን ዶ/ር ኤርሲዶም በጣም ምርጥ ሰውነህ ድንቅ ውይይት አይ ልደቱ ፖለቲካንም እኮትጫወተዋለህ ስወድህ በህጉ ከሄድን ህዝቡ በመንግስት ላይ መማፁ ወንጀል ነው(😂ከ20-25 አመት ያሳስራል) ልደቱጀግናው ይህ ቅቤው አቢይ ቢችል110 ኦሮሞዎች ብቻ ቀርተው ቢያስር ደስ ይለዋል
@menberegebremedhin1128
@menberegebremedhin1128 4 года назад
Lidetu minem neber tebelo betasebem hahun hieyawera yalew Ethiopian kemiwed Hand zega yenitebek nhiew!!!!!!! Hiewnet belehal lidetu 👍🏼
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 4 года назад
ልደቱ ወርቅ 😘😘
@temesgentsegaye2048
@temesgentsegaye2048 4 года назад
ጊዜ:ሰጥቶ:የመንግሥትነት:መንበር:ለመጨበጥ:የበቃችሁ:አቅመቢሶች:እባካች:የልጆቻችን:ኢትዮጵያነ:ዝግጅት:በየቀኑ:እንደምግብ:ተመገቡና:ተጠቀሙበት፣
@TK_1448
@TK_1448 4 года назад
Yelidetun 3 scenario 22 esk 23 min letarik lecometbata nehase 16 2012 beselam kederesen
@bishawkebede5664
@bishawkebede5664 4 года назад
Mr Ledetu you are not good political i am one of your side 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 4 года назад
not good political =i am one of your side
@sikosilo8756
@sikosilo8756 4 года назад
ልደቱን አዳምጦ አለመረዳት ንፍውጉነት ነው
@የፍርቱናእናትፍቅር
ስጠብቅ ነበር ክፍል 2ን
@TADESDR3
@TADESDR3 4 года назад
ኢህአዴግ ውስጡን ለቄስ ነው፣
@emebetemiru5992
@emebetemiru5992 4 года назад
Ofcours there is wrong with you. Never to extend elektion.
@mekasheasnake7233
@mekasheasnake7233 4 года назад
Doctor tayaky nah melessach
@ermiasfiseha7317
@ermiasfiseha7317 4 года назад
Gazyteganw aqm yelewm biniyam biqeyer teru new
@manyahlshalzemene6788
@manyahlshalzemene6788 4 года назад
ይቻላል ለዚህም ዶክተር አብይ በመጣበት ስዓት ኢትዮጵያን ጠርቶ ነበር በታሪ ታይቶ እማይታዎቅ ትልቅ ተቀባይነትን ያገኘው ችግሩ ችግሩ የኢትዮጵያን ህዝብ ሿሿ ለማድረግ እንደተጠቀመበት ይሀው ተግባሩ እየመሰከረልን ይገኛል
@etn6309
@etn6309 4 года назад
Lidetu shame on you , you think you are a politician you are not. you have a big mouth But it doesn’t mean you are politician you are a controversial .
@yohanesjemaneh
@yohanesjemaneh 4 года назад
He is not only a politician, but the best of all!
@habeshaethiopia3963
@habeshaethiopia3963 4 года назад
Ahunim mekera neh lidetu. Le woyane achebichibeh sew yasgedelekew ante neh. Parlama gebteh min ametah!!! Ye woyane propaganda mesaria woim tebabari kemehon beker. Deginetu kengdih yetim atidersim. Ye Ethiopia hizb maninethen awkotal. Zimbileh leflif.
@ዮቶርኮብላዩካህን
@ዮቶርኮብላዩካህን 4 года назад
አቦ ፖለቲከኞች አስጠላቹኝ
@yohanesjemaneh
@yohanesjemaneh 4 года назад
so wat r u doin here?
@rehimoadem6619
@rehimoadem6619 4 года назад
ልደቱ ክደቱ!!! አንተ ሞተህ ካላየነህ የኢትዮጵያ ሕዝብ በምንም ታአምር አንተን አያምንህም።
@fitsumgonder2726
@fitsumgonder2726 4 года назад
አቶ ልደቱ ከሞተ የኢትዪ ህዝብ ሁሉ እንደሞተ ይቆጠራል የፖለቲካ መብራት፣እናት አቶ ልደቱ ነው አልባልተኞች እረፉልን
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 4 года назад
ዶማ ካድሬ ደማቹ ሥር ገብቶ አዋቂ ስታዮ ያቅለሸልሻቹሀል 😄😄😄ልደቱን አይነት ፓለቲከኛ አይፈጠርም
Далее
Fastest Build⚡ | Doge Gaming
00:27
Просмотров 1,3 млн
Human vs Jet Engine
0:19
Просмотров 141 млн
Отец сдает экзамен | часть 3
1:00