Тёмный

ልጁን ለመድፈር የቋመጠው አባት አስከፊ መጨረሻ 

Sile HiwotTV
Подписаться 567 тыс.
Просмотров 529 тыс.
50% 1

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Развлечения

Опубликовано:

 

14 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 443   
@user-mx6gg3sg1g
@user-mx6gg3sg1g 4 месяца назад
ይገረማችኋል እንደዚህ ዓይነት ነገር እንዳይፈጠር፣ ባለቤቴ ሲሞት የ5 ክፍል ሴት ልጅና የ0 ክፍል ወንድ ልጅ ነበረኝ። ከነጫማቸው ቤት ቢገቡ በማን ቤት፣ ማታ ቢያጠኑ በማን መብራት፣ ቲቪ ቢከፍቱ በማን እንዳይባሉና ሴቷም እንዳትደፈር 22 አመት ለብቻየ አሳድጌ ሁለቱንም በዲግሪ አስመርቄአለሁ። ደስ ይበላችሁ።
@user-cs3pe6dn7i
@user-cs3pe6dn7i 4 месяца назад
ዋው ዋው ጀግና እናት❤❤❤❤❤❤❤❤
@HamdiPic
@HamdiPic 4 месяца назад
ኩሩ እናት አለህ ይጣብቅሽ 🙏💝
@KaneWromo
@KaneWromo 4 месяца назад
Egziabher erejm edme ena tena yestsh yene mrt enat tebareki ❤❤❤❤
@ebitube
@ebitube 4 месяца назад
ጀግና ነሽ🙏🙏🙏
@buzeneshabicho6186
@buzeneshabicho6186 4 месяца назад
ጀግና ነሽ የምር
@Hawa-ms1mt
@Hawa-ms1mt 4 месяца назад
አባት አትበሉ የናቷ ባል የጀራ አባት በሉ እጅ አባት የሚለው የኔንም አባት ይጨምራል በቃ አባት አትበሉ በቃበቃ
@haytmohmmed9519
@haytmohmmed9519 4 месяца назад
ትክክል ስት ነፋስ የሆኑ አባቶች አሉ ወላሂ አባየ እረዢም እዲሜ ይስጥልኝ❤
@martaabraha1305
@martaabraha1305 4 месяца назад
ብትክክል❤❤❤
@user-xw2kf7ri5t
@user-xw2kf7ri5t 4 месяца назад
የራሱን ልጅ የሚደፍርሰ እያየን አይደለ ልጅ እያለው የሰው ልጅ የሚደፍርሰ አለ አይደል ባጠቃላይ ወንዶች ወደ እንሰሳነት እየተቀየሩ ነው ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም የጠፋው ደም የሚፈሰው የኃጢያታችን ብዛት ነው
@sarasandak1043
@sarasandak1043 4 месяца назад
እኮ
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 4 месяца назад
ትክክክል ሳህ👍👍👍👍
@lamrotdreij1516
@lamrotdreij1516 4 месяца назад
እደዚ አይነቱን ወንድ እቃውን ቆርጦ ቁጭ አለቀ አሉ ብዙ ወንዶች የሴትን ልጅ ሂወት የምታበላሹ ህልማቸውን የወደፊት ተስፋቸው የምታጨልሙ እስቲ ቆም በሉና አስቡ ከሴት ተወልዳች 😥
@TsadkanDawa
@TsadkanDawa Месяц назад
1q0😊😊aa
@saratesfaya2329
@saratesfaya2329 4 месяца назад
ልጁን ከምትሉ የእንጀራ ልጁን በሉ ምን አገናኛቸው አባት የወለደ ነው ርእስ አስተካክሉ😏
@user-of1uu8pb9fire
@user-of1uu8pb9fire 4 месяца назад
😂😂
@user-zg9ei7fw5u
@user-zg9ei7fw5u 4 месяца назад
እውነት ብለሻል
@hayatwolloywa9812
@hayatwolloywa9812 4 месяца назад
እርእሱ ይደብራል አባት አይባልም 😢😢
@user-td8tp7px9p
@user-td8tp7px9p 2 месяца назад
አባት አይ ባልም ባዳ ነው እጅ
@user-fk1fo1dx9g
@user-fk1fo1dx9g 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 4 месяца назад
እናት ተብየዋ እንደት ለወንድ ብላ ልጇን አትረዳትም ስታስጠላ ወንድዮውን እቃውን መቁረጥ ነበር😢😢😢
@MoMo-ig1od
@MoMo-ig1od 4 месяца назад
እማየ ውለታሽን እድከፍልሽ እግዚአብሄር ይርዳኝ❤❤❤😢😢😢😢ልጆቸን አባትያ አላሣይም ብላ ወጣትነቱዋን ብቸዋን አሣለፈች 😢😢😢ማግባት ብፈልግን ዴግሞ እኔናእህቴን እያለች ብቸዋን አሣዴገችን❤❤❤❤እማ ህይወቴነሽ❤❤❤❤ነኔየመኖሬ ምክንያት ኑሪልኝ ለካእሄን ፈርታነው አሁንማ ገባኝ።
@rahmatedal4441
@rahmatedal4441 4 месяца назад
በድራማ ሰረታቺ ሰረታቺሁ ነው ዛሬ በእወነተኝነት እየተፈፀመያለውጁሎቺ
@disccell5888
@disccell5888 4 месяца назад
ኢሄያለ ነገር ነው ዛሬ የመጣ አይደለም አቺ ደነዝ
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf 4 месяца назад
አያችሁ አብዛሀኛው የኢትዮ እናቶች ብቻቸውን ልጆች የሚዬሳድጉት ወደው አይደለም ጥለዋቸው ሲሂዱ ወይም በሞት ሲያጧቸው ብቸኝነትን ይመርጣሉ😢😢😢
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 4 месяца назад
እውነት ነው ❤❤❤ የኢትዮጵያ እናቶች ለልጆቻቸው ህይወታቸውን ይሰጣሉ
@user-uf2ly3zp6g
@user-uf2ly3zp6g 4 месяца назад
እውነት ነው የኔ እናት ይህው አራት ሴት ልጆቿን ለብቻዋ ለ17 አመት ደፋ ቀና ብላ አሳድጋ ለዚህ አድርሳናለች ለኛ ብላ የሷን ህወት ተወች በልጅ እድሜዋ እናት😢😢 ❤❤❤❤
@user-qz1bk5xs7i
@user-qz1bk5xs7i 4 месяца назад
በጣም ትዘጋላችሁ የምር እናት እንደዚህ ድንጋይ ነች
@user-bp6tz9zc1y
@user-bp6tz9zc1y 4 месяца назад
ድራማ እኮነው
@uaedxb6960
@uaedxb6960 4 месяца назад
እግዚአብሔር ሰው ይሰጣል የልጅቷ ጓደኛ ዋው እንደዚች ያለች ጓደኛ ያብዛልን❤
@user-sl3vf6sm1v
@user-sl3vf6sm1v Месяц назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@YfffGdfg
@YfffGdfg 4 месяца назад
መጀመርያ ነኝ ለይኩኝ አላህ ከመጥፏ ነገር ይጠብቀን
@user-zf6ft5dd1r
@user-zf6ft5dd1r 4 месяца назад
ፈጣሪ ከአስመሳይወንዶች ይጠብቀን
@hasatpice9198
@hasatpice9198 4 месяца назад
ሠላም ሠላም እደትናችሁ እኳንደናመጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሠላም አድነቱን ያውርድልን አይይ አዳድ አስመሣይ ወንዶች ፈጣሪ ይጠብቀን ብዙወች እናቶች ብቻቸውን ለፍተው አሳድገው ባል በተባለ ጦሠኛ ከሚወዷቸው ልጆች ተራርቀው ይኖራሉ የልጃቸውንም ሂወት አበላሽተው የፀፀት ኑሮ ይኖራሉ ፈጣሪ ይጠብቀን 😢😢
@user-db8xs3rc1d
@user-db8xs3rc1d 4 месяца назад
እደዚህ አይነት ድራማ ባታቀርብ አስተማሪ የሆነ ነገር ብታቀርብ ምን አለበት
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 4 месяца назад
It is educational video
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 4 месяца назад
ከአስመሳይ ሰው አላህ ይጠብቀን
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 4 месяца назад
ስለሕይወቶች፡ሕዝብን፡ስለምታስተምሩ፡ተባረኩ።
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 4 месяца назад
ወይ ዘንድሮ😢
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 4 месяца назад
ይሄ ሰውየው ሁሌ ሴቶች ን እንደደፈረ ነው እቃው አይደክመውም😂😂😂😂
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 4 месяца назад
😂😂😂😂😂
@seniytsenoka1189
@seniytsenoka1189 4 месяца назад
ክክክክክ
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 4 месяца назад
ኪኪኪኪኪኪ
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 4 месяца назад
😏😏🙈🙈🙈😂😂😂😂😂😂😂
@user-ko1ih7io7k
@user-ko1ih7io7k 4 месяца назад
😂😂😂😂😂የሱቅ እቃ ይሆን😂😂😂
@user-qm1bk9zf8w
@user-qm1bk9zf8w 4 месяца назад
እግዚአብሔር ከእንደዚህ ይስውረን እውነት በጣ ትልቅ ትምህርት ነው ከመጀመር ነገሮችን ቆም ብለን ማስብ አለብን😢😢😢😢😢😢😢
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 4 месяца назад
የሚስቱን ልጅ በሉ።ልጁን አትበሉ።ትል አር ናችሁ ቱ ።
@MustefaFenta
@MustefaFenta 19 дней назад
በረች እህቴ
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 4 месяца назад
በጣም አስተማሪ ድራማ ኖው ልጆች ቡዙ እየተሸገሩት ናቾው በባለንጀራቾው እናቶች ደግሞ ምንም አይገባቾውም ስለዚ በጣም የሚያምሩ ልጆች ተደፍረዋል ❤🇪🇷❤️🇪🇷🙏
@EyobGebreyohannes
@EyobGebreyohannes 7 дней назад
አረመኔ ኤርትራውያን ስለእናት ህፃናት እና አዛውንት መደፈር የማውራት ሞራል የላቸውም ።
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 7 дней назад
@@EyobGebreyohannes አስተሳሱብህ ኖው ትደፍራቾዋለህ ማለት ኖው ጅል
@AkraamSs
@AkraamSs 4 месяца назад
ይቺ እናት አደለቺም ሳይሆን ነዉጂ አጥሞ መደቆስ አሁን ምን ያረጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ
@user-bg2ko1yd1v
@user-bg2ko1yd1v 4 месяца назад
ነፍሥ ይማር ለአባታችን😢😢😢😢
@user-jg7wj3zy9b
@user-jg7wj3zy9b 4 месяца назад
ኣባትህ ይጥፋ😂😂
@nejat-iz4fv
@nejat-iz4fv 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@user-gw6vs4nb6k
@user-gw6vs4nb6k 3 месяца назад
😂😂😂
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 4 месяца назад
ቤት ይቁጠረዉ! በአለም አሰቃቂ ከሆኑ ድርጊቶች ባሻገር፣ በእንጀራ አባታቸዉ፣ በቤተሰብ ጓደኛና በቅርብ የቤተሰብ አባል የሚደፈሩ ህጻናትን ቁጥር ለመቀነስ ያልተቻለበት የግፍ ጥግ መገለጫ ነዉ። ሆኖም እናት፣ በልጆቿ ዙሪያ ምን እንዳለና ግልጽ ሆነዉ እንዲነግሯት የሚያስችል ፍቅር እየሰጠች ማሳደግ ይኖርባታል። ፍትህ ለተደፈሩ ህጻናት! መምታት ማሰቃየትም መድፈር ነዉ!
@EnthusiasticArcticWolf-be8vv
@EnthusiasticArcticWolf-be8vv 4 месяца назад
አይ እሤቶች አሁን ከልጁዋ ባሉዋን ትመረጣለች
@shegeraddiss
@shegeraddiss 4 месяца назад
ኧረ የእንጀራ አባት ነው የሚባለው የአባትን ክብር በእኛ ማህበረሰብ ያለውን ቦታ አታሳጡ ሊኖር እንኳ ቢችል እየጋነኑ ህብረተሰቡን ግራ ማጋባት ልክ አይደለም
@user-vn7gh1pz3o
@user-vn7gh1pz3o 4 месяца назад
ጉድ እኮ ነዉ ዘንድሮ 😢😢😢😢😢
@user-jt3pq4it3b
@user-jt3pq4it3b 4 месяца назад
😢😢😢😢
@user-jt3pq4it3b
@user-jt3pq4it3b 4 месяца назад
😂😂😂 ጉድ ነዉ ስምንተኛዉ ሺ የሚስቱን ልጅ
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 4 месяца назад
እውነት ነው እንዴ
@user-wv1qp5mk6x
@user-wv1qp5mk6x 4 месяца назад
ኋደኛ በፊልም
@GenteBeyene-ib2wg
@GenteBeyene-ib2wg 8 дней назад
እሚገርምነው ያሳዝናል በጣም
@user-vw1xz1gt5g
@user-vw1xz1gt5g 2 месяца назад
ጥሩ ስራ ነው የይዛችሁ
@GenetWende
@GenetWende 4 месяца назад
ጓደኛዋ አንደኛ ናት ጎበዝ
@user-to6ht7tc2p
@user-to6ht7tc2p 11 дней назад
ግን እኔ እንደዚህ አይነት ነገር ባይሰራ ባይ ነኝ ምክንያቱም ነገራቶችን ያባብስ እንደሁ እንጅ ምንም ትምህርት አይሆንም!!! በጣም ያስጠላል
@dibootube816
@dibootube816 4 месяца назад
ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ያሳዝናል
@kibitadese696
@kibitadese696 4 месяца назад
እደዝህ አይነት እናቶች ብዙ አሉ ለ ወድ ብሎ ልጃቸዉን ምክዱት. Tuuu የደረሰባት ያዉቃል
@user-xv8he1xu1v
@user-xv8he1xu1v 4 месяца назад
የአባቶቻችንን ክብር አትኩ ሆ😢😢😢😢
@lidiya727
@lidiya727 4 месяца назад
ኧረ እያሰባችሁ አባቶችን ለማስጠላት ነው ሴራው አባት የምትሉት
@medinaShemsu9419
@medinaShemsu9419 4 месяца назад
ምን አቃለው አባት ሒወት ነው
@AnnoyedCompass-oy5qk
@AnnoyedCompass-oy5qk 4 месяца назад
ጉድ ነው ዘንድሮ
@user-ol6cj2xl3u
@user-ol6cj2xl3u 2 месяца назад
የኔ እናት አባቴ ሲሞት ብቻዋን አሳደገችን በእጀራ አባት አላሰቃይም ብላ ገና ገባኝ 😢😢😢እናቴ ሽ አመት ኑሪልኝ❤❤❤አስተማሪ ፊልም ነው ❤
@DdfGggc
@DdfGggc Месяц назад
የኔ ጀግና
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs 4 месяца назад
የእንጀራ አባት ለምን አትሉም እንዴ የአባት ጦስ ይውሰድ ይሄ አስመሳይ ውይ😥😥😥😥😥
@user-xn6ou9dm6p
@user-xn6ou9dm6p 4 месяца назад
አባቷ❤አይደለም🎉🎉🎉
@user-xn6ou9dm6p
@user-xn6ou9dm6p 4 месяца назад
ያረብ❤አተጠብቀን❤ካስመሳይሰዉ❤አፉእራሱ🎉🎉
@almanal9894
@almanal9894 4 месяца назад
Ehe porgerme betam yastelegnal
@user-bh1yb9di8z
@user-bh1yb9di8z 19 дней назад
አረ በጣም ያሳዝናል እናት ልጇን አሳልፋ መስጠት 😢😢😢
@user-cq4jj3vd6k
@user-cq4jj3vd6k 4 месяца назад
አይ በቃ ጥሩስራ የማያስተምር ጠፋ ዝሙት ተኮል ብቻ
@SelamAsefa03
@SelamAsefa03 4 месяца назад
ውይ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ 😢😢😢ደምሩኝ❤
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 4 месяца назад
አንቺ አሞ በዚህ አፀያፊ ዝግጅት ምኑን ተደመርሽው።
@SelamAsefa03
@SelamAsefa03 4 месяца назад
@@hageraethiopia513 😭😭😭😭
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 4 месяца назад
😂😂😂❤​@@hageraethiopia513
@zedonutube
@zedonutube 4 месяца назад
yehe manew yemibalew, awo, "Abiy" "Abiy"... esu ga heji
@Yemdmkemem
@Yemdmkemem 3 месяца назад
እንደመር እህቶች
@medinaShemsu9419
@medinaShemsu9419 4 месяца назад
ግን እንደዚ አይነት ድራማ ባትሠሩ ይሻላል በዚ ድራማ ሠው አይለወጥም ባይሆን በተቃራኒ አርጉት ማለቴ አባት ልጁ ደፈረ ወንድም እህቱ ደፈረ አትበሉ ። ቢሆንኳ አትተውኑ ወንዶች አንደ ከብት በሆኑበት ሰዓት አላህ ካዘነለት ውጪ እባካቹ ቹቹቹ ውጭ አገር ያለን ሰዎች ሰላማችን አታሣጡን
@user-mz7go6dy3q
@user-mz7go6dy3q 4 месяца назад
ማር😭😭😭😭😭😭
@user-hk8hb1kc6p
@user-hk8hb1kc6p 4 месяца назад
ኡፍፍፍ ያሥጠላል
@user-ru4my4tj3s
@user-ru4my4tj3s 4 месяца назад
እቺ እናቱ አቶንም እንዴ የምን ልጅ ነው ቁቡዲያም አሮጊት😅😅😅😂
@Brbr-pd6ey
@Brbr-pd6ey 4 месяца назад
😂😂
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf 4 месяца назад
መጀመሪያ ሙሉውን ብታዩት አይሻልም የእንጀራ አባት መሆኑን ሳታውቁና ሁሉንም ሳታዩ😂😂😂
@user-ru4my4tj3s
@user-ru4my4tj3s 4 месяца назад
@@JdjdBdjjd-uc4wf ቢሆንም ወልዶ አያደርሳትም
@Rahma-ey3nn
@Rahma-ey3nn 4 месяца назад
ኡኡ ኡኡኡ😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ec2qe4yg1b
@user-ec2qe4yg1b 3 месяца назад
አይይይይ ወንድልጅ
@medinaShemsu9419
@medinaShemsu9419 4 месяца назад
ርዕሳቹ አስተካክሉ ሹ ሀድ የአባት ስም አታጥፉ
@romangedeye9684
@romangedeye9684 4 месяца назад
በጣም ባለጌ ይሀ ድራማ አይደለም ልጆቻችን መጠበቅ እንጀራ አባት አይታመኑም እሚያረጉት ነው ያሳዝናል እግዚአብሄር አይፈራም ጨካኝ ካንቺ ባሌ አለቻት ሞራልዋ ነካቻት እንዴት ክልጄ ባል አለማግባት ይመረጣል ልጆች ካሉን
@saraalharazi9090
@saraalharazi9090 4 месяца назад
ያአላህ😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 4 месяца назад
እናንተ ይህንን ፕሮግራም አዘጋጆች ምን አለበት ሕብረተሰቡን ሊያስተምር የሚችል አታችሁ ነው። በናንተ ላይ ደርሶ ፈጣሪ ያሰማኝ። በምን ተጽእኖ ብቲድጉ ይሆን😢
@kidanfera6943
@kidanfera6943 4 месяца назад
ኢሄም አስተማሪ ነው የደረሰች ልጅ አብሮ መኖር ጥሩ እንዳልሆነ ነው ሜሳየው
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf 4 месяца назад
የኛ ሰው ውስውስጡን ሲሆን ነው ደስ የሚለው በየቤቱ ያለ እየተደርገ ያለ ነው😢😢
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n 4 месяца назад
ይህ ፕሮግራም ራሱ ከወንጀሎች ማህድር እየተወሰደ ለህበረተሰቡ በድራማ መልክ ያቀርቡታል እንጂ ያልተፈፀመ አይደለም ለኛ ትምህርት ለመስጠት ነዉ የደረሰች ልጅ እያለች የራስን ፈላጎት ብቻ አለመከተል መልካም ነዉ የልጅ ህይወት አደጋ ላይ መጣል ይሆናል
@teslimyimer.6774
@teslimyimer.6774 4 месяца назад
ኧረ እዴዚህያለች እናትስ አፈርትብላ
@TasfTasr
@TasfTasr 4 месяца назад
በየቤቱ ያለ ነገር ነዉ
@salem4086
@salem4086 3 месяца назад
ይህንን አስናዋር ነገር ለምን ታሳያላቹ ሀገራችን ላይ የገባ. ተሳያላቹዉ ይህ የሰጣን. አሰራር ነዉ
@tigist19
@tigist19 4 месяца назад
ግን አሰሙም ምን እያስተማራችሁ ነው ሁሌም የምታቀርቡልን ድራማ ሁሉም ቆሻሻ ነው ከሀገራችን ከባህላችን ያፈነገጠ ነው
@tekowameeshtu7914
@tekowameeshtu7914 4 месяца назад
የቆሸሸ አይደለም በጣም ብዙቤት ያለና ነገም የሚቀጥል ነገር ነው የእንጀራ አባት ጉድ ነው
@TasfTasr
@TasfTasr 4 месяца назад
ብዙ ቤት አለ ይሄ እኮ
@ZahraAdem
@ZahraAdem 3 месяца назад
ለመጠንቀቅ ይመሥላል አስተምሮቱ
@boontuusalaalee222
@boontuusalaalee222 4 месяца назад
😢😢😮
@user-or4mz9nt6c
@user-or4mz9nt6c 4 месяца назад
ስንትወንዶችአሉየሴቶችንህይወትእሚያበላሹቡዙናቸዉ😢እግዠያቡሔርሆይይማራቸዉበጣምከባድነዉያሳዠናል
@user-qe7yk2mt9y
@user-qe7yk2mt9y 2 месяца назад
ሴት ልጅን ከአባት ውጭ ማሣደግ ከባድ ነው ዘመድ ወንድ: የእህት ባል ምናምን አስፈላጊ አይደሉም ሴትዬዋ ግን እውር ናት መንቃት ያስፈልጋል!!
@user-mn8xb1oi8c
@user-mn8xb1oi8c 4 месяца назад
ባልየ ነዉ አባቷ
@AskaleAskale-eg1lu
@AskaleAskale-eg1lu 4 месяца назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@HatatAbdelahhasen
@HatatAbdelahhasen 4 месяца назад
❤❤❤
@shewayedemile7351
@shewayedemile7351 4 месяца назад
እናት እንደት እንደዚህ ትደነድናለችበፈጣሪ ስም
@user-tq8dh9ry7t
@user-tq8dh9ry7t 2 месяца назад
ሁለተቹም 😢😢😢ገደል😢ግቡ😢😢እሽ😢😢አችም😢😢😢ብሎ😢😢እናት😢😢
@user-bg1cw1lu8p
@user-bg1cw1lu8p 4 месяца назад
ወይጕድ ዘንድሮ
@sofiasherif809
@sofiasherif809 4 месяца назад
😢😢😢
@Arsenal4lifee
@Arsenal4lifee 3 месяца назад
ተመሳሳዩ ፈተና በእንጀራ እናቴ ይደርስብኝ ስለነበር ሁኔታው በጣም ይገባኛል. የሰው ልጅ ልቦና እንዲህ ዘቅጦ ማየት ግን አያሳዝንም?
@user-he8gw4cz8o
@user-he8gw4cz8o 4 месяца назад
አይዞሽ ሃገሬ እህም😅😂😂😂
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 4 месяца назад
እናት ትንሽ መጠርጠር ይኖርባታል የደረሰች ልጂ ፀባዋ ሲቀየር 😢
@romangoshu8510
@romangoshu8510 4 месяца назад
😢😢😢😢😢
@yrotmabo7999
@yrotmabo7999 4 месяца назад
😢😢😢😢😢😢
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 4 месяца назад
ይሄን ሰውዬ ግን ለምንድነው ሁልጊዜ መጥፎ ካራክተር የምትሠጡት?
@hewansibhatu7413
@hewansibhatu7413 4 месяца назад
Borchu ye metfo sew borch new leza new
@user-ko1ih7io7k
@user-ko1ih7io7k 4 месяца назад
በዛን ጌዜ ጤነኛ ሰዉ እየጠፋ ነዉ😢😢😢😢መሰለኝ
@sofiaadam6375
@sofiaadam6375 Месяц назад
ትውናው ብዙ አያሳምንም
@Almey-tq1en
@Almey-tq1en 3 месяца назад
He. Is not dad he is not😢😢I do now setpoint father😅😅😅
@user-uu4qd7bn3m
@user-uu4qd7bn3m 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayelechaklilu7579
@ayelechaklilu7579 2 месяца назад
እግዚያብሔር ይጠብቅ ሲጀመር ልጅ ይዞ 2ኛ ባል ማግባት አደጋ አለው ይሰውረን ባይሞከር ይሻላል
@Donati-sb4uy
@Donati-sb4uy 2 месяца назад
❤❤
@TsehayNigusu
@TsehayNigusu 4 месяца назад
😢😢😢😢
@danielgm2071
@danielgm2071 4 месяца назад
This is not drama but it is the real life of Ethiopians. Cruel people with fake smile.
@user-oz4wx3fl4p
@user-oz4wx3fl4p 4 месяца назад
Wowwwww🎉🎉እናትየው ትችላለች ትወና እውነት አስመሰለችው❤
@zobaidahB
@zobaidahB 13 дней назад
18:22 18:23
@shimelismeja
@shimelismeja 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@tiztawerku
@tiztawerku Месяц назад
ለገባው ትምርት ነው እርቃኗን ፊቱ እየሄደች ባይደፍራት ነው ሚገርመኝ
@tadesseayalew691
@tadesseayalew691 4 месяца назад
የድራማው አስተማሪነት እንዳለ ሆኖ ስህተት ቁጥር 1/ እናት የልጅን ሐሳብ ፍላጎትና ስሜት ቶሎ አለመረዳት የባል ተብዮውን ስሜትና አፍአዊ ሙገሳና ድለላ ብቻ ተቀብሎ ወደእርሱ ማዘንበል 2/ ልጅቷ ቶሎ ብላ ወደ መርዝ መጠጣት ባትሄድ 3/እናት ሰውየውን ከመግደል ታግሳ ወደ ሕግ ብትሄድና በቁመናው አስተማሪ የሆነ ቅጣት እንዲቀጣ ቢደረግ ኖሮ እናትና ልጅ ቀጣይ ሕይወት ሲኖሩ የሚያሳይ ሆኖ ቢያልቅ ፕ.ስ. ስ. ስ . ያስባለ በሆነ ነበር ጓደኛዋን አድንቄአለሁ ።
@sarkasarka7568
@sarkasarka7568 4 месяца назад
😳😳🤔
@jezbawmedia
@jezbawmedia 2 месяца назад
ድራማ ነው ዘመዶች
@user-tj3ss9ol1c
@user-tj3ss9ol1c 4 месяца назад
ጌታየአደራ አተከዲህያለ
@Hafwtamu
@Hafwtamu 4 месяца назад
ድል ለፍኖ
@molanmolan6943
@molanmolan6943 4 месяца назад
ትርኩስኩሴች ስታስጠሉ 😡😈👿😈ምንያስተምራል አሁንይህ
@user-xi4yd5yc5k
@user-xi4yd5yc5k 6 дней назад
ሙቶየማበር ስምነዉ
@user-bg1nf1dg3b
@user-bg1nf1dg3b 4 месяца назад
ሠዉየዉግንአበጋዝነዉ
@user-up1yl3ct6p
@user-up1yl3ct6p 2 месяца назад
ወይኔ ይህሰው ክፍቱ😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-bf3rr1qh1k
@user-bf3rr1qh1k 3 месяца назад
ተምረሃል ገራሚ ነው
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 4 месяца назад
ከጎበዝ ጓደኛ መልካም ምክር አይጠፋም። ባይሆን ቢጃማዉ ይቅርና ጠባብ ሱሪ ብትለብስ ይመረጣል። መቸስ ለማስረጃ ሲባል እንጂ በአካባቢዉም መገኘት ባልተገባሽ ነበር!
@user-tr9ir3nw7s
@user-tr9ir3nw7s 2 месяца назад
ቆሻሻ ለስሜታቸው የተገዙ ሴቶች እደዚ ዓይነት ነገር እንዳለ እያወቁ ባል ያገባሉ ልጆች ወንድም ሆነ ሴት ካለ ማግባት አያሰፈልግም ብቸኛ ሆነን ከአላህ ጋር ልጆችንን ብቁ እናድርግ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 4 месяца назад
እምታቀርቡት በሙሉ መጥፎና አስከፊ ዘግናኝ ምናለ አንዳንዴ እንኳን ጥሩ ነገር ስሩ እስኪ
@macksol1603
@macksol1603 2 месяца назад
ወዷ ብስራት ፔጅሽ ከ500,000 ወደ 419,000 ለምን እንዳሽቆለቆለ አስተውይ!!!
@HanaHana-ll1td
@HanaHana-ll1td 4 месяца назад
😢😢
Далее
Новый рюкзак в фортнайте
0:10
Просмотров 1,2 млн
1❤️ #thankyou #shorts
0:19
Просмотров 47 млн