Тёмный

ልጃቸዉን አስተኝተው ከወንድ ጋ? ለምን ዜና እንሆናለን? ባለ ታሪክ ምንተስኖት ይልማ የመጨረሻ ክፍል 

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Подписаться 337 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

20 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 69   
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 7 месяцев назад
youtube.com/@Mintsinotyilma-fe4yt?si=NVLa6knEGX9bFVpV የጋዜጠኛ ምንተስኖትን ዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በሜድረግ ያበረታቱልን።
@anycheru4356
@anycheru4356 6 месяцев назад
RU-vid Thumbnail lay mesrat alebeh wendeme Berta
@hanamareyam-7229
@hanamareyam-7229 6 месяцев назад
አይከፍትም
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 7 месяцев назад
ጋዜጠኛ ምንቴ ሶስቱንም ክፍል ኢንተርቪው በጣም በጉጉት ነበረ ያየሁት በእውነት የህይወትን ውጣውረድ አልፈህ ዛሬ ላይ ለብዙዎቻችን መፍትሄ መንገድ ስለምታሳየን አመሰግንሀለሁ ስብእናህ በራሱ አስተዳደግህን ያሳያል ክበርልኝ የቅድስትድንግልማርያም ምልጃዋ ረድኤት በረከቷ አይለይህ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከውን ያሳካልህ ዘመንህንም ይባርከው🙏🙏🙏❤
@bruktesefaye
@bruktesefaye 6 месяцев назад
ገኒ ምርጥ ሰው ምርጥ እናት ነሽ ብዙዎች ካንቺ መማር አለባቸው ምንተስኖት እንደስምህ ነህ ትጉና ታታሪ ለህልምህ ታጋይ ሰው በአጭር ጊዜ RU-vid ስኬታማ እንደሚሆን አልጠራጠርም የማህረሰቡን ህመም መካፈል የሀገርን ህመም እንደ መካፈል ነው የተሻለ ማህበረሰብ መፍጠር ደሞ ለሀገር ትልቅ ስኬት ነው።
@leleyimer8783
@leleyimer8783 7 месяцев назад
ምንቴ ጠንካራ ትጉ ሰው ይህም ያልፋል ከፍም ትላለህ ድንግል ከነ ልጆ ይደግፉህ ወንድሜ❤❤🙏🙏
@flebersiyum6304
@flebersiyum6304 7 месяцев назад
ምንቴ ምርጥ ሰው የዩቱብክን ሊንክ ልቀቁልን
@hellenzewduayele7693
@hellenzewduayele7693 7 месяцев назад
ጋዜጠኛ ምንተስኖት ይልማ በጣም የተወደድ የተከበርክ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ከጎንህ ነን
@ዝናሽቱዩብz
@ዝናሽቱዩብz 5 месяцев назад
የሚገርም ታሪክነው ሰላማቹን ይብዛልኝ ገንዬ
@MadinaSgp
@MadinaSgp 5 месяцев назад
ጊኒ የውነት እስካው አለመከታተሌ ቆጨኝ የውነት የሚስተምር ነው የማር በርቼ የኔውድ ቆንጆ እናት ኑሪልኝ
@BB-ww3uq
@BB-ww3uq 7 месяцев назад
RU-vid ክፈት ይሄንየመሰለ እውቀትእና ልብ ይዘሕ……
@albloushi6189
@albloushi6189 7 месяцев назад
አለው የመጀመሪያው ኮመንት ላይ ያለው ሊንክ የሱ ነው
@zebenaykasa6930
@zebenaykasa6930 6 месяцев назад
ገኒ በጣም ነው የምወድሸ የምታቀሪቢአቸው ኘሮግራሞች ትምህርት የሚሰጡ ናቸው እናመሰግናለን
@mere7099
@mere7099 7 месяцев назад
ምንቴ ምርጥ ጋዜጠኛ subscription አርጌሃለው በርታ
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 7 месяцев назад
ምጤ ሰላያውህ በጣም ነው ደሰ ያለኝ ሁሌ ያምትታመመው ነገር እግዚአብሔር ይጠብቅ ድሮሰ ጥሩ ነገር ፍተና አለበት አይዞህ ሁሉ ለበዋ ነው
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 7 месяцев назад
ከመጀመሪያው ክፍል ጀምሮ አከታትዬ ተደምሜ ነው የሠማሁህ። አስታራቂን ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ ነበር የማዳምጠው። በዛ ላይ አመስጋኝ ቀና አመለካከት ያለህ ስለሆንክ እግዚአብሔር ካለህበት የተሻለ ነገን እንደሚሰጥህ አምናለሁ። እንደሀ ሃገር ብዙ የምንጠቀምብህ ነህና እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ! 🙏🙏🙏 አሁንም ከገኒ ቤት ሳልወጣ ነው Subscrib ያደረግሁት። ገኒም ከነቤተሰቦችሽ ተባረኪልን! 🙏❤🙏
@Seni2019
@Seni2019 7 месяцев назад
ገኒዬ እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነገር ነው ያቀረብሽልን እኔ በብኩሌ ያንቺንም የምንቴንም ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው
@Tsi541
@Tsi541 6 месяцев назад
ውይ የኔ ውድ ሶስቱም ክፍል ላይ አስተያየት ብሰጥ ደስ ባለኝ ግን የሀረብ ሀገር ነገር 😔 አሁኑኑ ነው የማደርገው በጣምም አድናቂው ነኝ እመቤቴን እሱጋ የሚቀርቡ ሰወች ብዙ አስተምረውኛል🙏🙏🙏🙏
@yohannesdesalegn7947
@yohannesdesalegn7947 6 месяцев назад
ገኒ ባለቤትሽን interview ብታረጊልን ደስ ይለናል
@metadeleyibeltale5832
@metadeleyibeltale5832 7 месяцев назад
የተቀደሰ ሀሳብ ነው ምንቴ ጀምረው እግዚያብሔር ያሳካልሀል በምድር ሰዎችን ይመርጣል አንዱ አንተ ነህ በርታ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 7 месяцев назад
በርቱ እግዚአብሔር ይርዳህ
@ሻር
@ሻር 7 месяцев назад
እሄ ሳውዬ የማውቀው ቤ ኤርድዮ ላይ ናው ጡሩ ሳው ናው ❤
@antehelemantehelem7647
@antehelemantehelem7647 7 месяцев назад
አጊኝተን ነው አንተን ግድ ነው እናረጋለን ምንትዬ ❤❤❤❤❤
@Maryam-ms4ut
@Maryam-ms4ut 4 месяца назад
ምንቴ በጣም ነው ምወድህ በጣም ነው ምከታተልህ የት ነው ሰብስክራይብ ማደርግህ
@BettyBiruu
@BettyBiruu 7 месяцев назад
ምንቴ በርታ እንከታተላለን በዮትዩብ
@YYy-v7n
@YYy-v7n 7 месяцев назад
አንደኛ ገኒዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልን❤❤❤ዉድድድድ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 7 месяцев назад
ኡብሽር፣ሰብስክራይብ፣ላይክ፣በማረግ፣ከጎንህነን።
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 7 месяцев назад
አይዞን ለበጎ ነው ከጎንህ ነን❤
@marylamb8926
@marylamb8926 7 месяцев назад
ገኒ ለብዙ ሴቶች ተምሳሌት ነሽ ባልና ሜስት ሲለያዩ በዐብ መሆን የለበትም ለልጆችም ማሰብ አለብን።
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 6 месяцев назад
ምትየ፣አተኮልዩ፣ሰውነክ፣በጣም፣ጀግና፣ብርቱ፣ጠንካራ፣ብቻ፣ብዙብልክ፣የማሚያስብክ፣ሰውነክ
@መቅዲየኔ
@መቅዲየኔ 7 месяцев назад
ሰብስክራይብ አርጊያለሁ ምንቴ አሪፍ ሰው
@tigestdagnachew3945
@tigestdagnachew3945 7 месяцев назад
አይ ምንቴ ምርጡስው እንዴት እንደምወድህ ፐሮግራምክ በጣም በቡዙ ሁኔታ አስተምሮኛል ለውጦኛል በፍቅር ነበር ምከታተለው ተመልስህ እንደምትጀምር እርግጠኛ ነኝ ሁቱብን ስብስክራይብ እናረጋለን እንከታተላለን ❤❤❤❤❤❤ ገንዬ ክበሪልን በውነት ልዩ ስው ነሽ❤❤❤❤❤❤
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 7 месяцев назад
ለምን፣በጉጉት፣ነው፣የምንጠብቀውው፣አንተ፣መልካምነህ፣አይዞህ፣ከጎንህነን፣በርታ፣
@merhawitbrhane1347
@merhawitbrhane1347 7 месяцев назад
Linkun asqemchln geniya betam yemwedew gazategn new
@hanamelese1997
@hanamelese1997 7 месяцев назад
ሊንኩን አስቀምጭልን ገኒ
@ማሕሌት
@ማሕሌት 6 месяцев назад
በጣም አዛኝ ሩሩሕ ሰው ምንቴ❤😘
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 7 месяцев назад
የምወደው ጋዜጠኛ ❤❤❤ምንቴ
@senigi530
@senigi530 7 месяцев назад
ለበጎ ነው ምንቴ የተሻለ ሊሰጥህ ነው የትም እንከተልሀለን
@GgHh-qn4qg
@GgHh-qn4qg 7 месяцев назад
አይዞን ወድማችን
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ 7 месяцев назад
በጣም ከባድ ታሪክ ነው የልጅቷ መደራረቡ
@yeneneshekebede9707
@yeneneshekebede9707 7 месяцев назад
ዲስክሪብሽን ላይ እኮ የለም ገኒ እባክሽ
@rawi-rm
@rawi-rm 7 месяцев назад
Yetale linku yemntea???
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 7 месяцев назад
ለምን ሊንክ አታስቀምጭላቸውም
@AsAs-qh7yk
@AsAs-qh7yk 6 месяцев назад
ሁሉም ሰው ህልም አለው አድ አድ ሰው ግን ወይ ህልምህን እንዲሳካ ያደርግሀል ወይ ያጨናግፋል 😢
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 6 месяцев назад
Waw Aref sew ne
@betelmulu4897
@betelmulu4897 7 месяцев назад
አድራሻው ይቀመጥልን ገኒየ የዩቲዩብ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 7 месяцев назад
ተቀምጧል ሊኩ መጀመሪያ
@zufanghermai7459
@zufanghermai7459 7 месяцев назад
ምንቴ ድምጽህና ረጋ ያለ ኣቀራረብህ ይስበኛል !!
@ethiopia819
@ethiopia819 7 месяцев назад
ገኒ ግን እንደድሮው አይደለሽም ተቀይረሻል ድሮ ራስሽን ሁነሽ ነበር ምታወሪው እሱ ሲያወራ እውነትህን ነው ምትይው ነገር ይደብራል መቸስ ውሸት አያወራ እና ደሞ የስ የስ ምትይው ነገር 😏
@yohanakiros8666
@yohanakiros8666 7 месяцев назад
የደፋሪው ቤተሰብ ኮመንት
@mimiyoutube3793
@mimiyoutube3793 6 месяцев назад
እራሱ ይሁናል ​@@yohanakiros8666
@MesaMesaabera09
@MesaMesaabera09 7 месяцев назад
ሊንኩን አስቀምጪው
@fgty4821
@fgty4821 7 месяцев назад
ሊንኩ የት አለ
@lovelet0124
@lovelet0124 7 месяцев назад
ያስተዋወቋት ሰዎች ናቸው የገደሏት
@user-bemin
@user-bemin 7 месяцев назад
ዩቱብ ክፈት ፎሎውን እናደርጋለን
@thomastafe837
@thomastafe837 7 месяцев назад
የተሻለ ነገር ያጋጥምህ
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 7 месяцев назад
የአለምሰገድ ወንድም ነው
@Kauwu-r9g
@Kauwu-r9g 7 месяцев назад
ይማሰላሉ
@liethiopawit3584
@liethiopawit3584 7 месяцев назад
Tv program ሞክሮ
@soliyanmanuta3493
@soliyanmanuta3493 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@fiteleshito5729
@fiteleshito5729 6 месяцев назад
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@የራያዋልጅ
@የራያዋልጅ 7 месяцев назад
የይቱቡ ልንክ የለም❤❤
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq 7 месяцев назад
ለኢንተርቪው አትሆኝም በመሀል ጣልቃ ስትገቢ የሁለታችሁም ወሬ ያመልጠናል ጣልቃ አትግቢ
@liethiopawit3584
@liethiopawit3584 7 месяцев назад
እሱ አላስወራ ብሏት ነው
@bety-tw2xc
@bety-tw2xc 6 месяцев назад
የኔም ሀሳብ ነው። በጣም የሠውን ሀሳብ ታቋርጠለች። እንግዶችሽን ዝም ብለሽ አዳምጪያቸው። ያንቺ ጣልቃ መግባት እንግዶችን ብቻ ሳይሆን አድማጮችሽን ትረብሻለሽ።
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 7 месяцев назад
እንዴ ለመንተስኖት ያልሆነ በደንብ ነው እንጅ
@aeeeaeee1672
@aeeeaeee1672 7 месяцев назад
😘😘😘😘🙏
@hdxz7664
@hdxz7664 7 месяцев назад
ዲስክሪብሽን ለይ የለም
Далее
Miyagi & Andy panda - minor (пародия Beatrise)
0:30