Тёмный

ልጃችን ተመረቀች Afu graduations 

WUB ALEM FAMILY ENTERTAINMENT
Подписаться 187 тыс.
Просмотров 95 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 910   
@Mametube
@Mametube 4 года назад
ዋው ኮንገራ ለልጃችሁ እረ እኛም ከስደት መልስ ለዚህ ያብቃን የነ ውብ አለም ልጅ ደስ የሚትለው በላይክ ይጨፍጭፈኝ ደግሞ አደራ በድንጋይ ወገብ ወገቤን እንዳትሉኝ ዋ?
@አልሀምዱሊላህ-ዸ1ኰ
@አልሀምዱሊላህ-ዸ1ኰ 4 года назад
ኢንሻአላህ አይቀርም አብሽር ማሜ ወሎ
@muaymentube7826
@muaymentube7826 4 года назад
Woche demeroge
@መርየምነኛእናትንናፋቂ
አስላም አለይኩም ዴናችውንም እድ ያውቁ ረዶችው
@ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ
@ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ 4 года назад
አትፍልግም ላይክ ሰው ይለምናል 🙏🙏😂😂😂😂
@kedijayealahbaria4921
@kedijayealahbaria4921 4 года назад
እእእእእ እና ጮኛህ እንድትሆን ሸምግልና ልሂድልህ እንዴ ክክክ
@WUBALEMENTERTAIMENT
@WUBALEMENTERTAIMENT 4 года назад
ሀገራችንን አለማችንንም ሰላም ያርግልን።
@ሠቢህአህመድየቤተሠቦቼአፍ
congratulations Afiii💗💗💗💗
@አላህወኪልዛሬምነገም
አሚን ያረብ🤲
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
አሜን አሜን አሜን
@myloveumi8095
@myloveumi8095 4 года назад
አሚንንንን
@ነፂስደትኛእማእዉድሻለዉና
አሜን የኔ ዉድች ስዉዳች ፍጣሪ ያሳድግላች አይለያች
@ስደተኛዋልጇንናፍቂ
ውዲ ኮሜታትሮች እህት ወንዲሞቸ እስኪ ደአ አርጉልኝ እኔም ልጂን በቁረአን ማስፈረቅ እፈልጋለሁ ሀፊዘል ቁረአን ትሁንልሽ በሉኝ እኔ አሚን ልበል ስደተኛ ነኝም የስደትን ነገር ታቁታላችሁ
@ኡምአብደለአዚዝእረጂምህል
አላህ የሰድርግልሽ ያርብ
@ስደተኛዋልጇንናፍቂ
@@ኡምአብደለአዚዝእረጂምህል አሚን አሚን አሚን ያረብ
@zizutube4534
@zizutube4534 4 года назад
አላህ ያድድርግልሺ ያረብ ሁቢ
@ስደተኛዋልጇንናፍቂ
@@zizutube4534 ጨሚን አሚን አሚን ማማየ ሽኩረን
@romantakel1326
@romantakel1326 4 года назад
የኔ ቆንጆ ልጅሽን አላህ በጥበብ በእውቀትና በማሰተዋል አንፆ ያሳድግልሽ!! አንቺንም እድሜና ጤና ይስጥሽ! የሰራሽውን ባርኮልሽ ለአገርሽ ያብቃሽ!!!
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 4 года назад
የውባለም familyn ልጃችሁን ይባርክላችሁ የምትሉ👍
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 4 года назад
እኔ
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 4 года назад
እኳን አላህ ማረሽ ሂክሙ ደስ እምትሉ ቤተሰብ ናችሀ ኢሳም ሀበሻ ለተውበት የወፈቀ አላህየ እናተንም ይመልሳችሁ
@gex8278
@gex8278 4 года назад
ከሽፋ ከከከ እራሳችሁ እንዴት ነው እምታዩት በድንግል እኒህ ከናተ አህዮች ጋ አደበለቁም
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 4 года назад
@@gex8278 አህያ እራስሽ እዳልል እኔ ፆመኛ ነኝ ይቅር ይበልሽ ሀይማኖታችሁን አክበሩ ነው ያልኩት
@yeshyworkethio5739
@yeshyworkethio5739 4 года назад
ሃሃሃሃሃሃ ስትገሩምድር ምቀኛ
@gex8278
@gex8278 4 года назад
@@yeshyworkethio5739 ከከከከ በናተ ሞት ይሻላል ምኑ ነው እሚያስቀናው ይሉቁንስ ወደ ትክክለኛው ኦርቶደክስ ተመለሱ
@ሳራአያሌዉ
@ሳራአያሌዉ 4 года назад
እንኳን ማሪያም ማረችሽ ህኪሚየ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ ሁላችሁንም እወዳችሆለሁ በማሪያም ስም እህቴ አሁን ይህ ወር ነው መውለጃዋ እና ሁላችሁም በምታምኑት ወገኖቸ በጸሎት በዱአ አስቡልኝ እባካችሁ በድንግል ማርያም ስም በስላም እንዴት ገላገል በፆሎት አስቡልኝ ዱቃችሁም አይለየን እትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን እወዳችሆለሁ
@gmelahahmad6710
@gmelahahmad6710 4 года назад
ልጆች በተርቢያ ሲያድጉ ደስይላል ካለማውይም ወጣ ብላችሁ ድንም እድትማር አድርጉ. ውዶች. በተርፈ አላህ ያሳድግሽ
@emanalitube6068
@emanalitube6068 4 года назад
ደስ ይላል በጣም እነት አዲርገኝ ያርብይ ልጂ ወልጄ።ለዝህ ያብቃኝ እር ዱአ አርጉልኝ ልጂም እወዳለሁ ባል አግብቼ. እንደውልዲ ይፍቀዲልኝ አላህ
@ሀናየነቷነፈቂእናቴህይወቴ
የኔ ውድ እግዚአብሔር ያሳድግሽ በጣም ነው ደስ የምትይው 😘😍 ደግሞ አባቷ የቤቱን ነገር እንደረሽው ስል አሜን አለች 😂😂😂 የኔ ማር
@alelmunur7207
@alelmunur7207 4 года назад
አላህዬ የምር ትምርት ጨርሳ እየተመረቀች ነው የመሰለኝ መላው ቤተሰብ በጣም ደስ ትላላቹ ይሄ ቪዲዮ እኔ አግብቼ ወልጄ አፊ አድጋ ተመርቃ በቃ ወደ ፊት 20 አመት ሄጄ አሰብኩት ሂክሙዬ እና ኤሊ የብዙ ልጆች አባትና እናት ሆናቹ የአላህ ....... መልካሙን ሁሉ እመኝላቹዋለው ከመላው ቤተሰቦቻቹ ውድድድድ በሚለው
@mama7207
@mama7207 4 года назад
እንኳን ደተስ አልቹ🥰 Uuuff የኔ ጣፍጭ እደጊ ትልቅ ደርጃ ላይ ድርሽልን 🇪🇹🙏
@tigistihagos7500
@tigistihagos7500 4 года назад
የኔ ቆንጆ አሜን አሜን ተባርከሽ ለበረከት ሁኚ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ክፉ አይቋቋምሽ አስተዋይ ነሽ ታስታውቂያለሽ እኔ ለመልካሙ ባለቤት ለእግዚአብሔር ሰጠሁሽ ለምልሚ
@tzitamsefen640
@tzitamsefen640 4 года назад
ውባለም ፍሚሊዎች በጣም ነው ምወዳችሁ አፊዬ ኬክ የሆነች የማትጠገብ ልጅ ነች ፈጣሪ ለቁም ነገር ያድርስላችሁ
@ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ
ዉይ ሂክሙየ ወለድሽ እዴ እንኮአን ማርያም ማረችሽ እህት ዉብየ እንኮአን ደስ አለሽ የኔ ሚጢጢ😘😘😘
@edilaweitedilaweit7619
@edilaweitedilaweit7619 4 года назад
ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰዎች የማይድን ዲስክ ይልቀቀቅባቹ ምድር ኮልኮሌ አፍያዬ እንኳን ደስ አለሽ ማርዬ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያምቃሽ
@ummbilal8686
@ummbilal8686 4 года назад
ክክክክልልል👍
@hxhdhhxhdh2963
@hxhdhhxhdh2963 4 года назад
የምር. አሣቅሽኝ
@alhamdulillah9855
@alhamdulillah9855 4 года назад
ክክክክ
@nejatabdellah4364
@nejatabdellah4364 4 года назад
አፊያየ አላህ ያሣድግሽ የኔ ልጅ እድግ በይልኝ ኤሉና ሂክሙ በእውነት ጠንካሮች ናችሁ በሥደት ሁናችሁ ልጃችሁን ለዚህ ደረጃ ማብቃታችሁ ጀግኖች ናችሁ
@zeharatadese5085
@zeharatadese5085 4 года назад
ፈጣሪ ሆይ መዳምም አልተቻለችም ወደአሜርካ ውስደኝ ነፃነት ወዳለበት
@markazadaya1158
@markazadaya1158 4 года назад
ይሻላል እኔም እያልኩ ነው
@መስህልዩቱብ
@መስህልዩቱብ 4 года назад
ክክክክክ
@fatmafatma384
@fatmafatma384 4 года назад
ፉፉዬዬዬዬ የኔ ማር እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ ኢንሸ አለህ አድገሽ ትምህርትሽ ሙሉ በሙሉ ጨርሰሽ ሊዪሽ ኢንሸ አለህ በዲንሽ ጠንክራሽ በሂጀብሽ ጠንክራሽ ሆነሽ የኢትዮ ጠቅለይ ሚኒስተር ሆነሽ ስትመሪ ሊዪሽሽሽ ፉፉዬዬዬ😍😍😍❤❤❤
@shabahmob7481
@shabahmob7481 4 года назад
፥ሙሰሊም ናቸው እንዴ ሆ
@ሱሱነኝከወሎ
@ሱሱነኝከወሎ 4 года назад
@@shabahmob7481 አወን ሙሥሊም ናቸው
@AA-wo2to
@AA-wo2to 4 года назад
@@ሱሱነኝከወሎ musilem nachew??
@reemreem-wg7nz
@reemreem-wg7nz 4 года назад
ሂክዬ እንኳን በሠላም አላህ ገላገለሽ ለልጃቹም ኮንግራ ለድዋቹ እኔም አሚን ብያለው 👏♥️🎉🎊🎁
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 4 года назад
ውብየ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ሰው ውዳድ ሀገር ውዳድ ፈጣሪሽን የምትፈሪ ትልቅ ትሁት ሴት ሁኝልን የእኔ ውብ እግዚአብሔር ደስታሽን ያብዛው💕💕💕💕💕😘😘😘😘💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@Seni-Afro
@Seni-Afro 4 года назад
ደስ ስትሉ ሃገራችንም ልክ እንደናንተ ቤተሰብ ውብ ያርግልን ዘረኝነት ይውደም ኢትዮጵያዊነት ይለምልም💚💛❤
@oneloveoneheart9807
@oneloveoneheart9807 4 года назад
Amen
@Hነኝስደተኛዋ-y6h
@Hነኝስደተኛዋ-y6h 4 года назад
አሚን
@ሙልዬየአለሙልጂአግዚአብሔ
እንኳን ዳስ አለሽ የኔ ቆንጆ አግዚአብሔር ያሳድግሽ ቀር ዛማንሽን አግዚአብሔር ይጠብቅልሽ 👩‍🎓🌹እናት ና አባት እናንተንም አግዚአብሔር ካዝ የባላጣውን ክብር ያሳያችሁ የታውላዳውን አግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ሀያትመኩራ
@ሀያትመኩራ 4 года назад
እኔ ግን ኮመት ፅፌ አላቅም የመጀመራዬ ነው የሂክሙ መገላገል በጣም ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላ እኳን በሰላም ተገላገለሽ
@selamyenatelj6045
@selamyenatelj6045 4 года назад
enkuan maryam marechsh betam des blognal egziabher yasadglsh afuye congregation
@hadi6037
@hadi6037 4 года назад
አፍያየ እንኳን ደስ አለሽ ሂክሙ እንኳን አላህ ፈረጀሽ ማማየ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ
@ወድሜልዩነው
@ወድሜልዩነው 4 года назад
🙄ሙስለም ናቸው እዲይ?
@hadi6037
@hadi6037 4 года назад
@@ወድሜልዩነው አወ ሙስሊም ናቸው ግን ስመ ሙስሊም
@emailmail8022
@emailmail8022 4 года назад
እደጊ ተመደጊ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገሥ ያሣድግሽ ሂክሩ እንኳን በሠላም ተገላገልሽ
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
*እድግልንውባልሜ እንኳ ን ለዚህ አብቃሽ እህታችን 🙇!*
@makdasmakdas2444
@makdasmakdas2444 4 года назад
ልጂ የእናት አባቱን ፈለግ ይዞ ነዉ የሚአድገዉ ደስ ትላለች እረጋ ያለች ናት ሁሌም በደስታ አሸብርቃችሁ ኑሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@kiya5806
@kiya5806 4 года назад
waw ሁለት ደስታ Congratulations!!! የኔ ቅመም🥰 ሂክሙ እንኳን ማሪያም ማርችሽ mashala 🤗🤗🤗🤗
@masytube16
@masytube16 4 года назад
ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት እኔም እመልሳለሁ
@abumod308
@abumod308 4 года назад
Marat Assfa አደረጊሃለሁ መልሰ
@መስህልዩቱብ
@መስህልዩቱብ 4 года назад
በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት እግዛብሄር ቤተሰቦቿና ሀገሯን ብሎም ወገኗን የምትረዳና የምትጠቅም ልጅ ያድርግላችሁ እትልቅ ደረጃ ድረሼ ማር እድግ በይ
@ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ
እኩዋን መሬም ማረችሽ ሂክሙ አድሷ ልጅ ስሟን ማን አላችሁዋት የሀበሻ ምስ አውጡላት ግን ኮረናን እረስታችሁት ነው
@muaymentube7826
@muaymentube7826 4 года назад
Demerwo bemelekame enete
@bvhussenyimam1366
@bvhussenyimam1366 4 года назад
ሙስሊም አደለሽደ?
@lubabalubaba5481
@lubabalubaba5481 4 года назад
መሬም አይባልም አላህ ነው እሚባለው
@ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ
@@bvhussenyimam1366 ነኝ ምነው?
@ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ
@@lubabalubaba5481 እሽ የኔ ውድተሳስቸ ነው
@selamselam3944
@selamselam3944 4 года назад
ኤሉና እክማዬ እንክዋን ደስ አላችሁ congregation አፍያዬ ኢክሙም እንክዋን ማርያም ማረችሽ እህቴ እግዚአብሔር አብዝቶ ቤተሰባችሁን ይባርክላችሁ አራሷንም ልጅ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ
@radethuae9724
@radethuae9724 4 года назад
ሂክሙ እንኳን ማርያም ማረችሽ እርጉዟም በሠላም ትገላገል ልጃችሑም ለጥሩ ማእረግ ያብቃት
@tariksis7796
@tariksis7796 4 года назад
Wow Enkuwan Maryam marchish ekmu Enkuwan des alchu lejachun Egzihabher Yasadelachu ❤️❤️
@Mary-bq4vu
@Mary-bq4vu 4 года назад
የኔ ጣፋጭ እድግ በይ እማርጉ ድርሽ የተመኘሺላቸውን ምኞት ያሳካልሺ ቤተሠቦችሺንም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ታምራላችሁ ሠላማችሁ ብዝዝዝዝዝዝዝዝዝት ይበል
@user-de6vj2sd5t
@user-de6vj2sd5t 4 года назад
አፌያየ አላህ ያህፉዝሽሽሽ የኔ ቆንጆ ኢንሽአላህ ቁረአን ሀፊዝ ያድርግሽሽ ማር ❤️❤️❤️❤️❤️🥰😘😘
@yeshyworkethio5739
@yeshyworkethio5739 4 года назад
በጣም ታምሬላችሁ ፍፅም ኢትዮጵያዊነት ይታያል በቤታችሁ ፍቅር ያሸንፍል እግዚአብሔር አንድ ያድርግን ሙሲሊም ክርስቲያኑ የምዋድእድበት ሃገሬ ልዩ ነሽ
@السلامعليكمالسلامعليكم-ث3س
ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله تبارك الله 😍😍😍😍
@gughj7183
@gughj7183 4 года назад
የኔ ውዶች እንኳን ደስ አላችቅ ለቁምነገር ያብቃላችው የኔ ቅመም እድግ በይልኝ እመቤቴ ትጠብቅሽ ማማዬ
@አላህሆይዝርያዬንአብዛልኝ
Kkkk ማሻ አላህ አፊ ሳታዛጋ በሳቅ ኡህ የእኔ ማር ለቁም ነገር ያብቃሽ መብሩክ ሂኩም እንኳን አላህ በሰላም 2 አረገሽ
@በርቸይሰራ
@በርቸይሰራ 4 года назад
እልልልልል ሂክሙዬ እንኳን ማረያም ማረችሽ የኔ ቆንጆ ቆፍጣናዬ አፍዬ እደጊልን ተመንደጊልን ስወዳት እኮ
@lolman8495
@lolman8495 4 года назад
እከን ደስ አለችሁ እከን በሰለም ተገለገልሽ
@melatabiat1166
@melatabiat1166 4 года назад
ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ብዙ ተባዙ በጣም ነው እምወዳችሁ ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ።
@zaharahussen7211
@zaharahussen7211 4 года назад
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ልጆቻችሁንም አላህ ያሣድግላችሁ አፊየ ኮንግራ
@ኡሙሠልማን
@ኡሙሠልማን 4 года назад
እናትና አባትሽንም አስደሳች ልጅ ያርግሽ እናተም እካን ደስ አላችሁ ልጅ ወልዶ ለማረግ ማብቃ ከባድ ነው ለናተም መብሩክ
@sabaasefa8978
@sabaasefa8978 4 года назад
አፉዬ ስወድሽ ቅመም የሆንሽ ልጅ እድግ በይ ሂክሙ ወለድሽ እንዴ እንኳን ማርያም ማረችሽ ኤልያስ እንኳን ደስ አለህ ያሳድግላችሁ የሚያስቀና የተባረከ ቤተሰብ ነዉ ❤❤
@intalaisilama822
@intalaisilama822 4 года назад
ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله hikima bareduu gaba nagayani gesite heduu gamane gamada Lammiii ko
@ethiopialoved6853
@ethiopialoved6853 4 года назад
Yen fkir achen sayeshe lije yamereyal yen wude 🎓🎓🎓🎓🎓congra💞💞💞💞💗💗💗💗
@freweynimengesha8246
@freweynimengesha8246 4 года назад
Congregation 🎉🎉🎉🎓🎓🎓🎓Yena konjo Egzeyabehar yenarekeshe
@እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ
@እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ 4 года назад
እንኳን ማሪያም ማረችሽ ሂክሙ ውዴ ልጃቹን በጥበብ ያሳድግላቹ እንኳን ደስ አለሽ አፊዬ የኔ ትንጥዬ ልዕልት እድግ በይለሽ ፍቅር
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 4 года назад
እንኳን ማሪያም ማረችሽ አንተ እንኳን ደስ አለክ እመብርሃን በጥበብ ታሳድግላቹ እድግ በይ የኔማር
@romantakel1326
@romantakel1326 4 года назад
እግዚአብሔር በእውቀትና በጥበብ ባርኮ ያሳድግላችሁ!! እናንተንም እድሜና ጤና ይስጣችሁ!!
@ቢትኢስላምቢትኢስላም
የኔ ቆጆ አላህ ያሳድግላቹ እካን ደሳላቹ እናትና አባት ግን ሂክማ እባክሽ አለባበስሽን አስተካክይ ዲናችን ግልፅ ነው አላህ ፊሪ ባልሽም አቺም ሁለታቹም አዳይነት አላህ ሂዳያ ይስጣቹ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 4 года назад
👍👍👍👏👏👏👏😘😘 ደስ ይላል መታደል ነዉ የቤቱን ነገር አደራ አሜን😁😁
@የእዮብእናትሰርካለም-ነ7የ
እውነት እኔ ከልቤ የምወዳቸው ቤተሰብ ቢኖር የውባለም ቤተሰብ የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ የኔ ፍልቅልቅ
@yasethiopia7543
@yasethiopia7543 4 года назад
mashallah afeya allah letelqu mereqat yabqash edegey....
@AaBb-be2jz
@AaBb-be2jz 4 года назад
Edigi bayi fatari ka enati ena abatshi tarfeshi la hagarshi yamtigni yabkashi yane konjo weddddi💚💛❤
@haytelove5466
@haytelove5466 4 года назад
ማሻአላህ ተባረከረህማን ያረብ ያረሂሙ እድግ በይ ውድዋ
@samsamsung1911
@samsamsung1911 4 года назад
አፊያዬ እኳደሥአለሽ ሂክሙየ እኳን አላህ በሠላምገላገለሽ ዉብአለም እኳደሥአለህወድሜ አላህልጆቻችሁን ያሣድግላችሁ♥🙏
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 4 года назад
እድግ በይ የኔ ማር ደም ትልቅ ሆነሽ በማረግ ስትመረቂ ለማያት ያብቃን ልጅ ለቤተሰብሽም ለሀገርሽም የምጠቅሚ ልጅ ሁኚልኝ የኔ ማማማማማማርርርር
@messiethio4895
@messiethio4895 4 года назад
Congratulations 🎓 ❤💋 afuye edegi egziabher ketilk bota yadrsish mamye
@elamhafeza707
@elamhafeza707 4 года назад
Yen konjo ahalla melikam seti jegina yaregishe Edige beyilin yetewldewim yedegilachu
@kiyanegh1563
@kiyanegh1563 4 года назад
Yanewun tix asbalegh keji sicharis beka timirt yacharasku nabar yamasalech Congratulation afuye yane konjo edig bayi❤❤❤
@ፍትህናፋቂዋ
@ፍትህናፋቂዋ 4 года назад
እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰሽ የኔ ቅመም ለትልቅ ቁምነገር ያብቃሽ የኔ ማር እድግ በይ
@zed.ethio.channelaa6606
@zed.ethio.channelaa6606 4 года назад
Waaaaa.Afuyee.Yene.Saqitaa.Beta.Dasssss.Yilal.Tilq.botaa.Dirshiln...💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💋🎂
@helenkiyaa7916
@helenkiyaa7916 4 года назад
Congratulations Afuye edeg bey enkuan mariyam marechsh Hekmuye💕
@tigisthabtegiorghis4141
@tigisthabtegiorghis4141 4 года назад
እድግ በይ ማር እ/ር ያሳድግሽ እናት እና አባታ እንኳን ደስ አላችው ልጅ የእ/ር ስጦታ ናቸው
@gogogogo742
@gogogogo742 4 года назад
አሜን የኔ ቆንጆ ለቁም ነገር ያብቃሽ ማሬ 😘😘ሂክሙ እንኳን ማርያም ማረችሽ እህቴ
@ambahcewkassa
@ambahcewkassa 4 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ ልጃችሁ የተመረቀች አድስ ልጅ አመጣችሁ እግዚአብሔር ሁሉን ሙሉ ያድርግላችሁ ደግሞ በጣም ነው እወዳችኋለሁ ማሪያምን ❤እሰላሙም ክርስትያኑም ካንድላይ ሁናችሁ ነው የማታክብሩት 👍👍
@rehmaadem3215
@rehmaadem3215 4 года назад
ማሻአሏህ አሏህ ያሳድግሽ እንዲህ መልካም መልካሙን አሳይን ያረቢ አሏህ ይጨምርላችሁ
@afddddegg1221
@afddddegg1221 4 года назад
አፉየ እደት እደምወዳት አላህ ትልቅ ባታ ያድሪስሽ ማማየ ማሻአላህ ቆንጂየ🌹🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
@hiwot8689
@hiwot8689 4 года назад
እድግ በይ እግዚሐብኤር ለቁምነገር ያብቃሽ ደስ ይላል ወድሻለው😘😘😘😘
@رفاهمبارك-غ7ض
@رفاهمبارك-غ7ض 4 года назад
ማሻላህ. ሂክሙየ. እንካንበሰላምተገላገልሺ
@umzakeryaumzakreya378
@umzakeryaumzakreya378 4 года назад
ተባርኪ እደጊ ትልቅ ደረጃ ድረሽ መብሩክ ሂክሙ
@celinehm7154
@celinehm7154 4 года назад
Igzabhr yasadigilachu beyealechubet bota igzabhr amlak yitebikachu betam desi tilalachu hulachunm iwdachuwalo kifu aynkabini fetari yitebikachu 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@መቅዲ-አ9አ
@መቅዲ-አ9አ 4 года назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ ሕክሙዬ
@babygirle416
@babygirle416 4 года назад
Mashaa'lhaa unkan dasialsh afuye batam wadachulalew wub alem famely
@hsafe533
@hsafe533 4 года назад
masha allah masha allah allah yasadigacnu sitamiru kakufu allah yitabiqacnu
@wossanenigusu5859
@wossanenigusu5859 4 года назад
💝💝💝💝💝💝💝💝💝🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌷👩‍🎓👩‍🎓👩‍🎓👩‍🎓🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@haraguabergga8071
@haraguabergga8071 4 года назад
ትልቅ ቦታ ድረሽ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ ፈጣሪ ያሳድግሽ ከክፉ በሽታ ይጠብቃችሁ
@zuzuyabatelij5592
@zuzuyabatelij5592 4 года назад
ማአሻአላህ አፉ እኳን ደስ አለሽ አላህ ያሳድግሽ በጥሩ ደረጃ ጨርሰሽ ሀገርሽ ምትጠቅሚ ያርግሽ
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 года назад
ባንድ ዲጋይ ሁለት ወፍ እንኮን በደህና ሁለት ሆንሽ ልጂሺም እንኮን ደስ ያለሽ
@hiwotkaleab2813
@hiwotkaleab2813 4 года назад
Congratulations yene konjo edeg beye egziabher yasadegesh
@hiweyekidanmhirtleg2868
@hiweyekidanmhirtleg2868 4 года назад
Enkuan maryam marchsh Hikeman💚💛❤ Congratulation afe🎉🎉🎉🎈🎈🎈🎂💋💚💛❤
@zulilakaliu8936
@zulilakaliu8936 4 года назад
Habitiye allah yesedegesh allah la kum neger yabeqash afuye
@khalidbab3025
@khalidbab3025 4 года назад
Masha allah congratulations AFIYE🎉🎈🍾🎊
@hadiyahosana8357
@hadiyahosana8357 4 года назад
Wowoowwo afiyee yene konjo unkani dasi alishii uuuuff siwodishii yene fiqirii ♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤❤❤
@ለአላህብለንእንዋደድላአላ
መብሩክ የኔ ቆንጆ እንኮን ደስ አለሽ የኔ ውድ ጥሎብኝ ሴት ልጅ እወዳለሁ በስደት ያላችሁ እህቸ አገራችን ገብተን ለዚህ ያብቃን ሀገራችንን ስላም ያርግልን ያዋደን ያፋቅርን
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
የኔ ማር ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ላይ ያድርስሽ ሀገርሽን ቤተሰብሽን ምጠቅሚ ያርግሽ ኮግራ❤❤❤💋💋💋
@ልጄየልጅነቴ-ከ3ሰ
@ልጄየልጅነቴ-ከ3ሰ 4 года назад
የኔ ጣፋጭ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሄር ለቁም ነገር ያብቃሽ እደጊልኝ ❤❤❤❤🎓🎓🎓😘😘😘😘
@hadi6037
@hadi6037 4 года назад
ኮንግራ አፊያ የኔ ልጅም ቀጣይ አመት ትመረቃለች ይሄ ኮሮና አላህ ያጥፈው እና
@alelmunur7207
@alelmunur7207 4 года назад
የኔውድ አፊዬ እንደምኞትሽ ያርግልሽ የኔ ጣፋጭ እያየንሽ አደግሽ ትዝ የሚለኝ ቪዲዮሽ ቫዝሊን ልቅልቅ ብለሽ ነው የኔ ልእልት ስወዳቹ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
Congratulations afuye yene konjoo ውባለም ፍሚሊ በጣም ነው የምወዳችሁ ፍቅራችሁን ለዘላለም ያድርግላችሁ ልጃችሁን እግዛብሔር ያሳድግላችሁ ውድድድድድድድ ጥግ ድረስ
@kalkidanyedingellij574
@kalkidanyedingellij574 4 года назад
ኮንገራ የኔ ውድ የምወድሽ ፈጣሪ ፍፃሜሽን ያሳምረው ትልቅ ደረጃ ላይ ደረሽ በህወትሽ ዘመን ሁሉ መልሙን ነገር ይግጠምሽ
@buzeabuzea4047
@buzeabuzea4047 4 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ማር ለቁም ነገር ያብቃሽ
@hayatrashad1415
@hayatrashad1415 4 года назад
ማሽአላህ አላህያሳድግሽ የኔምልጅዘድሮተመራቂ ነው በጣምደስይላል
@Susu-xd8vj
@Susu-xd8vj 4 года назад
እንኳን ወለድሽ ሂኩ ማሻ አላህ ልጂሽን ደሞ ስወዳት ልዩ ናት ማሻ አላህ
@ስናይትገነትምንዱባይS
እንኳን፡ማርያም፡ማርችሽ፡ስውዳችሁ፡እንኳን፡ደስአላችሁ
@tsiyecheryelij4551
@tsiyecheryelij4551 3 года назад
Yena konjo Edeg beylen Afu hbbte Setamru be Embata
@ዙዙያላህባሪያ
@ዙዙያላህባሪያ 4 года назад
ቃላት ያሰኛል ለመግለፅ. እኳን ደሥ አላችሁ
@አባቴኑርልኝክፉህንአልስማ
የቤቱን ነገር አደራ ሲልሽ አሚን kikikikikkikikikikik የኔ ቅመም ለጥሩ ደረጃ አላህ ያድርስሽ ማማዬ አይለያቹ ሁላቹንም ዉድድድድድድድ
@marieabejemola5360
@marieabejemola5360 4 года назад
እኳን ደስ አለሽ የኔ ቅመም ሂክሙየ እኳን መሪያም ማረችሽ
Далее
ረዲየት ሂክማን አረሰቻት
10:12
Просмотров 140 тыс.