Тёмный

Sami Art- Wegene Neka |ወገኔ ንቃ| Ethiopian New Music 2020 

WUB ALEM FAMILY ENTERTAINMENT
Подписаться 187 тыс.
Просмотров 88 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 332   
@hawi_habeshawit
@hawi_habeshawit 4 года назад
እስኪ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል 🙌በኢትዮጵያዊነቱ የሚኮራ 💚💛❤
@ayniegach3169
@ayniegach3169 4 года назад
👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zuzutyoub8177
@zuzutyoub8177 4 года назад
👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@samitesfai2448
@samitesfai2448 4 года назад
Turu sera newu wedenwal 🙏🙏🙏
@moontube2913
@moontube2913 4 года назад
ኢትዮጲያ ማንነቴ ናት ከነፍሴ አለያትም ግን ህዝቦቿ ምን ነካቸው እርስ በእርስ እንደ ዱር አራዊት እየተበላሉ ነው በጣም ከፍቶኛል ከሃጫሉ ጀምሮ የጠፋው ሂይወት የወደመው ንብረት ሳስብ ሰው መሆኔ እጠላለው መቼም ልረሳውም አልችልም የኢትዮጲያ መገለጫ እስኪሆን ይህ ጉዳይ እየተደጋገመ ነው 😭😭😭😭😭
@qassimnegash9962
@qassimnegash9962 4 года назад
መደረ ።ነፈጠኛ
@WUBALEMENTERTAIMENT
@WUBALEMENTERTAIMENT 4 года назад
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤ Thank you for watching
@ethiopiawtnegn2050
@ethiopiawtnegn2050 4 года назад
Amen 🇪🇹🙏❤❤
@memem6833
@memem6833 4 года назад
Amen Amen Amen
@samilovetube7216
@samilovetube7216 4 года назад
#AMEN salami yarigilini
@ekrammohammed1882
@ekrammohammed1882 4 года назад
አሚንንን ያረብ
@እክሩነኝስልጤዋ
@እክሩነኝስልጤዋ 4 года назад
አሚን የረቢ 🇪🇹👈🙏
@lididonthavename9847
@lididonthavename9847 4 года назад
Fetari ytebkachu andenigchi😍😍😍
@Mastewalshurube
@Mastewalshurube 3 года назад
ዋው በጣም ሚገርም መለክት ነው ከልብ እናመሰግናለን ይሄ ነው ሚያስፈልገን በጣም ከልብ በድጋሚ እናመሰግናለን 🙏
@የሰልማንእናት
@የሰልማንእናት 4 года назад
ዋው ሳሚአርት ምርጥሙዚቃነው ብዙሰውአላዳመጠውምነበር እንደተለቀቀ በራሱ ዩቱብ
@selamgirma7772
@selamgirma7772 4 года назад
fetariye 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 tebekat 🙏🙏🙏
@ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
እግዚአብሔር ሀገራችን ያስብልን በጣም አሪፍ ነው በርታልን ወንድማችን ሰብ ላይክ
@ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ
እፍፍፍፍ ኢትዮጵያየ ምን ልሁንልሽ እስቲ የኢትዮጵያ ሰላም ሰፍኖ ሙስሊም ክርስቲያኑ ተዋዶ ተፋቅሮ ብሄር ጎጠኝነት የሚለዉ ጠፍቶ አለም ዘጠኝ የምንልበት ጊዜ ያምጣልን አሜንንንን እዉይይ ጌታ ሆይ ታረቀን
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 4 года назад
የውባለም ቤተሠብ ዘመናችሁ ይባረክ
@samuithussen8916
@samuithussen8916 4 года назад
Waw selamahehu bezezete yebali allah yetabikahehu balahehubate maroha❤️❤️❤️
@gegema3753
@gegema3753 4 года назад
Mert aregachu new yeserachut wow fetari adeneten yeseten ayeleyen fetari zeregnenetn yatefalen
@mekiyasada1114
@mekiyasada1114 4 года назад
Wow betam des tilalachu 👍👍👍❤❤❤😘😘😘
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 года назад
Nice song!
@jemalabdela7387
@jemalabdela7387 4 года назад
Samesha bro betam Aref new yemecheshe Abate
@bettybetty7880
@bettybetty7880 4 года назад
Enem Ethiopiyawii nagn anates 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 aski like
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
*ዝርኘነት መጥፍ ነው እግዚአብሔር አንድ ያድርግልን ብርቱልን የውባልም ቤተስቦች 👏👏👏👏👏!*
@batalehamadane2519
@batalehamadane2519 4 года назад
Egezabehar amelake feker.selam.adenetun.seten.zerginet.yewodem!!!💚💛❤
@ziztube1468
@ziztube1468 4 года назад
Ethiopiaye selamshie yebza ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@demshiabe1740
@demshiabe1740 4 года назад
ዋው ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@Sarahsarah-xm6yo
@Sarahsarah-xm6yo 4 года назад
Wow Arif melikt yalew new love you guys
@memem6833
@memem6833 4 года назад
Wowww endi new Ethiopiyanet melat 🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤❤🙏🙏🙏
@msrose65
@msrose65 4 года назад
Sami tebarek These days.. Listening . sobbing....crying.... crying and praying.. Thank you
@Sarasara-qf5tz
@Sarasara-qf5tz 4 года назад
Hagerachn ethopian selam yadrgln💕💕💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@SHAMBATUBE
@SHAMBATUBE 3 года назад
Amazing Samiii
@enatenefakote1335
@enatenefakote1335 4 года назад
Ebekachu 1 enehun wud weganoche yebetesb & yehegar selam yemesesebchu hulu 😍🙏🙏🙏🙏
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 4 года назад
ዋውውውውው አላህ ይጠብቃቹ አገራችን ሰላም ያርግልን አላህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💋💋💋
@amentube2977
@amentube2977 4 года назад
ምርጥ ኢትዮጵያውያን#artist genet nigatu
@babinenyyeabelfadia905
@babinenyyeabelfadia905 4 года назад
Wow merx new
@addis2653
@addis2653 4 года назад
ምርጦች ወሳኝ ስራ ✌️
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 4 года назад
ሠላም እና ፍቅር ለኢትዮጵያ አይ ምድር ያለ ሰው ነገ ጥለናት ለምንሄድ አለም ተባላን 💔
@sweetnega8119
@sweetnega8119 3 года назад
Betam girum Sera new Sami 👌🙏
@roseyagyetilejiyieumyimany3712
@roseyagyetilejiyieumyimany3712 4 года назад
Enya zafen alesmim gen yanineta dagigemye new yasemihut teru malekt new tabireku agerichen selam yirgeln
@madetube4356
@madetube4356 4 года назад
Uuuuuffffff dess sill ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🙏
@gentgent4327
@gentgent4327 4 года назад
በጣም።።።እናመሰግናለን የአገር ልጆች በህርቱ ትምርታዊ ሙዚቃ ነው😃😍😘
@የገብርኤልልጅነኝ19አባቴ
ያምራል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🌷
@hamedy7107
@hamedy7107 4 года назад
ዋውውውውውውውው 👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 ኢትዮጵያየ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እግዚአብሔር ሰላምሽን ያምጣልሽ እማማ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@እረያ
@እረያ 4 года назад
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@እረያ
@እረያ 4 года назад
ዋውውውውውው🌷🌷🌷🌷🇨🇬
@tamtera5023
@tamtera5023 4 года назад
Picasso good song bro 👌👌👌👌👌👌👌
@ቲጂነኝ-በ4ቀ
@ቲጂነኝ-በ4ቀ 4 года назад
ጥሩ አገላለፅ ነዉ ማሮች
@meronlema5595
@meronlema5595 4 года назад
You guys Amazing 🌹🌹🌹🙏🙏🙏💚💚💛💛❤❤
@emebetengidashet2847
@emebetengidashet2847 4 года назад
Waaaaaw great job
@hayumark4870
@hayumark4870 4 года назад
እሚገርም ሙዚቃ ነዉ ለጆሮ እሚመቺ
@mitiktube7214
@mitiktube7214 4 года назад
Woww selam le Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@hargeyegeterwa66
@hargeyegeterwa66 4 года назад
ሠላማቹህ ይብዛ ምርጥ ኢትዮጵያውያን እውዳቹሀለሁ😍😘😘
@asddd2421
@asddd2421 4 года назад
رياضة
@weloambaseltube5796
@weloambaseltube5796 3 года назад
ዋውውውውው ደስ ይላል በርታ
@addisalem8825
@addisalem8825 4 года назад
Fetari ayelyachu sewdachu
@woldu100
@woldu100 2 года назад
good Job!!
@tsiongottwald8431
@tsiongottwald8431 4 года назад
May God bless you guys
@mamidecor4478
@mamidecor4478 4 года назад
💚💛❤💚💛❤ yagere lejoch setameru agerachenen egzihaber selam yaderglen 👌👏👏
@dj-jam
@dj-jam 4 года назад
Wow Nr 1, Arif clip ,Arif gitim, Arif voice, =》 betam wesagn music 4 Ethiopians right now !
@bettybekle1686
@bettybekle1686 4 года назад
Ethiopia yemewedat like yadereg
@seidadendi1714
@seidadendi1714 4 года назад
የቆንጆ መአት!! አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁም ታምራላችሁ ሁሌ ሀገሬን አንድነታችንን በናንተ ውስጥ አየዋለው ይመቻችሁ አቦ::
@zinashmoges1635
@zinashmoges1635 4 года назад
You guy's a amazing 💚💛❤️👏👏👏
@eeoj4141
@eeoj4141 4 года назад
ዋውውውው ኢትዮጵያዊነት ይለምልም ታምራላቹ
@oneloverahel7468
@oneloverahel7468 4 года назад
ዋው አሪፍ አሳብ ነው
@hayattube4879
@hayattube4879 4 года назад
ስታምሩ የኔ ምርጡች
@leufromethopia3986
@leufromethopia3986 4 года назад
ማሪያምን ምርጦች ናችሁ አለማድነቅ አለመውደድ አይቻልም በእውነት በቃ ነፋ አለም ኑርልን ውድድድድሁላችሁንም❤❤❤❤ ሀገሬ ጦቢያንም 💚💚💛💛❤❤
@balemlaybiyazin2580
@balemlaybiyazin2580 4 года назад
100% we should weak up now great job
@ኣሉጎልትግራይ
@ኣሉጎልትግራይ 4 года назад
Waw konjo sera
@tsehaymekonen7949
@tsehaymekonen7949 4 года назад
በርታ 💚💛❤
@betselotmuche1556
@betselotmuche1556 4 года назад
😍😍😍😍😍😍በጣም ታምራላችሁ ማሮች እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ
@zufamyoutube7366
@zufamyoutube7366 4 года назад
Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@meski213
@meski213 4 года назад
ክሊፑ ልዮ ነው
@tegesitmemberu2751
@tegesitmemberu2751 4 года назад
Wawowowowo Setamiiiruuuuuu ❤️❤️❤️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hawi_habeshawit
@hawi_habeshawit 4 года назад
ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላምን ያስፍንልን አንድነትን ይፍጠርልን 💚💛❤
@merryyosef9727
@merryyosef9727 4 года назад
አሜን
@የሴቶችቻናልየሴቶችቻ-ቐ2መ
🥀 ሶላት 🥀 ✅✅✅✅✅✅✅✅✅ ✅✅✅✅ ሁለተኛውማ ሶላት መስገድ ነው ስርዓቱን አሟልቱ እንደሚገባው። ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪ 🌸አምስቱን ሶላቶች በተራ መስገድ🌸 ፈርድ ነው ግድ ነው አይደለም የውድ መግሪብ ኢሻእ ሱብሂና ዙሁር አምስተኛው ደሞ ይባላል አሱር ። ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ 🥀 መስገዱ ግድ ነው እኒህን አምስት 🥀 ፣ ሐብታም ቢሆን ድሐ ወንድም ቢሆን ሴት፣ ሸርጡን እያሟሉ በስነ ስርዓት ፣ ግድ ነው መስገዱ ካሉ በህይወት ። ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛ 🌾 ማንም አያድንም ሶላት ለማይሰገድ 🌾 ፣ አባትም እናትም ዘመድም አዝማድ ፣ መልአክም ወልይም ሴትም ቢሆን ወንድ የዛች የቂያምለት ሲቀርብ አላህ ዘንድ። 🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐 በህይወት እያለ እሱ ካልሰገደው ፣ ማንም አያልፍለት ለሚያወናብደው፣ ማነም አያድነው ከጌታች ቁጣ፣ አጥብቆ መስገድ ነው ሳያበዙ ጣጣ፣ የመጨረሻ ቀን ማምለጥ አይችልም፣ ሶላት ካልሰገደ በዝችው ዓለም፣ 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 የሶላት ወንበዴ ሞልቷል በየዘርፋ፣ እሰግድልሐለሁ እያሉ እሚቀጥፋ፣ አንተ እኛን ካድመን ሶላቱ የኛ ነው፣ ብለው ያሞኙታል እሱም ተላላ ነው፣ እንኳን ለሰው ሊሆን የነሱ ሶላት፣ እስኪ ለነፍሳቸው ጉዱን ይወጡት፣ እንዲህ ያሉን ሰዎች ምን እንበላቸው፣ የእስላም ካባ ለብሰው የዲን ጠላት ናቸው። ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪ ይሄ ሶላት ማለት የእስላም ምልክት ነው፣ ሶላት የማይሰግድን ምንም ሰው አትበለው፣ እርኩስ ነው እርጉም ነው ጠማማ ወልጋዳ፣ ጉዱን ያገኘዋል ጀሀነም ሲነዳ፣ በጀሐነም ጉድጓድ ገብቶ ሲቀቀል፣ ስራውን ያገኛል ምን ቢውደለደል። ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛ የመንደር ወንበዴ ትልቁ አመፀኛ፣ በራሱ ያዘለ የወንጀል ቁራኛ፣ የሸይጣን ጓደኛ የወንጀል ወጠጤ፣ የጥፋት መነሻ የአዛቡ ሐጤ ፣ የሐጢአት ከተማ የተንኮል ጉድጓድ፣ የእብሊስ ባለ ሟል አለው ብዙ ጉድ። ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ በረካ የሌለው በድሜውም በርዚቅ፣ ወራዳ ቀላል ሰው የጠላ ኸሊቅ፣ የገማ ሚያስጠላ የሚሰራው ሁሉ የወንበዴ አለቃ ጠማማው ወደሉ፣ ከራማው ተገፎ ባዶውን የቀረው፣ የተንኮል መፍለቂያ የጠላው ፈጣሪው። ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ ግዴታ መሆኑን ሶላትን የካዱ፣ እስላም አይባልም ተወስኗል ፍርዱ፣ ለትክትና ብለው የማይሰግዱትማ፣ ሶስት መዝሀብ አለ ልንገርህ ብትሰማ፣ 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 ሻፊእና ማሊክ ሞት ፈርደውበታል፣ አንድ ሶላት ቢተው ቅጣት ወስነዋል፣ አህመድና ደሞ ሌሎቹ ፈርደዋል፣ እስላም አይባልም ከእስልምና ወጥቷል፣ አቡ ሐኒፋማ ያሳለፋት ፍርድ ወህኒ ቤት መኖር ነው ሶላት እስኪሰግድ። ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪ ለሶስቱም መዝሀቦች ማስረጃ አላችው፣ አጥንተህ እወቀው እንደሚገባው፣ ሶላት ወንበዴ ጉዱን አንዘልቀውም፣ ዝም ነው ዝም ነው አያስለፈልፍም። ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛ ☪በሐጅ ሙሐመድ ወሌ አሕመድ ☪ ✍ አቡ ማሂ ሙሀመድ ⚛ ابو ماحي محمد اسلفي⚛ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ITjXziL4Etg.html
@ethiolove2286
@ethiolove2286 4 года назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙌💚💛❤️ የሚያውኩአትን ከምድሯ ያጥፋልን🙏💚💛❤️
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 года назад
ደሥ የሚል መልእክት ነው እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
@aynalemderbe3256
@aynalemderbe3256 4 года назад
Wow Amazing! ልብ የለዉ ሰዉ ልብ የባል ዘርህን አክብር የሰዋችን ዘር አክብር ዘረኝነት ግን ሽሽ ልዩነታችን ዉባተችን ነዉ አንድ ነን ደማችን አንድ እትዮጵያ ነት🇪🇹 እናመሰግናለን ምርጥ ቤተሰብ 💚💚 💛💛 ❤️❤️
@r.z6570
@r.z6570 4 года назад
እሁን ሁላችንም ተባብረን እዲሱን ትውልድ ማስተማር እለብን ስለኢትዮዽያነት ፍቅር እብሮነት እሁኑኑ ተነሱ ከቤታችን ንጀምር ☘️🌼🌺🙏🙏🙏🙏🙏
@samitesfai2448
@samitesfai2448 4 года назад
Turu sera newu wedenwal
@gualechenko5284
@gualechenko5284 4 года назад
very amazing 👏 good job
@yemetshafcafe4806
@yemetshafcafe4806 4 года назад
Samiiiii በጣም ገራሚ ግጥም እና ዜማ...ገና ብዙ እጠብቃለሁ ከአንተ 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@KhanBhai-br6dh
@KhanBhai-br6dh 4 года назад
Ethiopia lezelalem tekebra tenur 💚 💛❤️🙏🙏🙏
@ekrammohammed1882
@ekrammohammed1882 4 года назад
ዋው እናት መልካም ሠወቺ ለገባው ሠው ትልቅ ደምነው
@sameriyoutube1390
@sameriyoutube1390 4 года назад
Yameral ya migebun sahin kareto batiri ande lay sebelu behon damo more yamer naber keza abaweraw kelay hono becha yeham arif new yaw ya Ethiopia bahilchin ande gabeta lay new menbelaw yanen lemasayet new 👍🇬🇳🇬🇳🙏
@Everything0916
@Everything0916 4 года назад
Wowowowo🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@theprecious4238
@theprecious4238 4 года назад
wow very beautiful 💚💛❤
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 года назад
እንዲያው ስወዳችው ውድድድድድድድድድ
@Sarasara-qf5tz
@Sarasara-qf5tz 4 года назад
Betam yamrallbertu🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@adamia3883
@adamia3883 4 года назад
Lovely family ❤️ stay healthy 🙏
@azebyilma9909
@azebyilma9909 4 года назад
ሐገሬ ያሳዝነኛል 😭ፉቅር እየራቀን ሄደ 😭😭😭እምምም መቼም ወደዚ እንመለስ ይሆን? እንጃ 🤔💔
@kashin6000
@kashin6000 4 года назад
አቤቱ ፈጣሪ ኢትዮጵያን አስባት አቤቱ በቃቹ በለን ሰላም አድነት ፍቅር ደስታን አብሮ መተሳሰብን መልስልን እኛ ኢትዮጵያ እንዲ ስንሆን ነው የሚያምርብን እንጂ ስን በታተት አያምርብንም አቤቱ በዚው በቃቹ ቀለን
@እሙኑአይም
@እሙኑአይም 4 года назад
Ameeen 💚💛❤️
@ምሮንእንጅመርምሮንቢሆን
😭😭😭😭😭ልብ ይነካል ሙዚቃዉ የዉብ አለም ፋሚሊ ሁሌም ደስ ትላላቹ ዉድድድ
@salambin7599
@salambin7599 4 года назад
ዋው እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅ
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 4 года назад
ዋውውውውው በጣም ምርጥ ነው በርቱ ወክቱን የጠበቀ ዘፈን🙏🙏🙏🙏🙏ወገኔ ንቃ ወንድምን አትግደል
@መስህልዩቱብ
@መስህልዩቱብ 4 года назад
ስለእውነት እንደኛ የሚያምር ምን አለ ልዩ እኮ ነን ሀገሬን ሳስብ ሆድ ይብሰኛል 😭😭😭😭😭እግዛብሄር ሰላሟን መልስልን ሀጢያታችን ብዙ ነው አንተ ይቅር በለን በፍቅር የምንተሳሰብበትን ልቦና ስጠን አሜን
@astertube5406
@astertube5406 4 года назад
እመብርሃ አትለያችው አክራሬ ሙስሌሞች ልቦና ይስጣችው ከነዝህ ተማሩ
@orthodox1981
@orthodox1981 4 года назад
አንድነት ናፈቀኝ ታው ጌታሆይ ታረቀን 😭😭😭🙌🙌🙌
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 года назад
😭 እግዚአብሔር ፍቅር ሰጠን አሰማማን አሸባሪዎችን ልባቸውን መልሰልን 😭😭😭😭 ኢትዮጵያ ማማዪ
@ጀሚወሎየዋ-ደ2ለ
@ጀሚወሎየዋ-ደ2ለ 4 года назад
ሰወዳቺሁ😘😘😘
@ሊናዘሀበሻ
@ሊናዘሀበሻ 4 года назад
የእውነት አሪፍ መልእት አለው በርቱ😍😍😍👏የፈቶው ባግራውድ እራሱ አባይ ነው ሳምር💙👌
@fakerfaker1147
@fakerfaker1147 4 года назад
Wooww guys amazing 😍😍😍
@hanaymaryamlij1226
@hanaymaryamlij1226 4 года назад
Egzabheri Hagerchen Selam yrgln 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌🏼👌🏼🤝❤💚❤
@iqraaphonesiqraa9633
@iqraaphonesiqraa9633 4 года назад
ለሚገባው ጥሩ መልክት ነው 💚💛❤️
@ayinalemteshome7224
@ayinalemteshome7224 4 года назад
lezih denez hizib asitemari yehone milkit new awo wegene nika atakelafa Ethiopia anid ena anid bicha nech🇪🇹💚💛❤️ hagere hulem selamish yibizalin🙏🙏🙏❤️❤️
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ተ9ቘ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም።
@violstijano3554
@violstijano3554 3 года назад
Thank you friend... Support you..
@g-gzawg-gzaw6140
@g-gzawg-gzaw6140 4 года назад
Wew Amazing
@zinashmoges1635
@zinashmoges1635 4 года назад
We're proud our sisters and brothers
Далее
ልጃችን ተመረቀች Afu graduations
10:15
Просмотров 95 тыс.
Гравировка на iPhone, iPad и Apple Watch
00:40
ረዲየት ሂክማን አረሰቻት
10:12
Просмотров 140 тыс.
Гравировка на iPhone, iPad и Apple Watch
00:40