Тёмный

"ልጄን ቆሜ ባልቀብራትም የልጄን ልጅ አገኘሁ " ከ 13 ዓመት በኋላ የተፈታ ታሪክ /በቅዳሜ ከሰአት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 626 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Развлечения

Опубликовано:

 

17 фев 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,5 тыс.   
@user-wj2sj3lf3z
@user-wj2sj3lf3z Год назад
ማነው እንደኔ የሠው ደስታ የሚያስደስተው እኔማ በደስታ አለቀስኩ
@user-xf3yl3sg2b
@user-xf3yl3sg2b Год назад
፨፨፨፨ይዟቸው በቀ ፨ዘዘቀቀቀቋቋዟቋዟወወዘዟወቀቀቀወወፈዠዠ
@misslolicha3686
@misslolicha3686 Год назад
👍👍🙏🙏♥️♥️♥️♥️
@workutibebu1078
@workutibebu1078 Год назад
እኔ እራሱ በጣም ነው ያለቀሱኩት እንኳን ሴት ልጅ
@user-wj2sj3lf3z
@user-wj2sj3lf3z Год назад
@@workutibebu1078 እኔማ እማየን ሣያቸው የናቴ ትውስታ መጣብኝ የኔ እናት እንደዚሕ ነው ለኔ ልጅ የምትሰፈሰፈው ፈጣሪይ ለናቶቻችን እድሜ ይስጥልን ከኛ ከልጆቻቸው እድሜ ቀንሶ ይሶጥልን እኔስ ዘንድሮ የናቴ ናፍቆት አቅቶኛአል መስራትም አልቻልኩ ልክ እንደጀራ ትበኛለች ፈጣራይ ይርዳኝ ዘንድሮ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥
@ttber1109
@ttber1109 Год назад
@@user-xf3yl3sg2bpöü
@user-nn6ih7hl9p
@user-nn6ih7hl9p Год назад
በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት የኔ እናት እንኳን ደስ አላችሁ
@melitube1216
@melitube1216 Год назад
እኔስ ብትይ ስታሳዝን ሴትዮዋ
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i Год назад
ለካ ብትሞቱ ስም መጠሪያ ያጅ ውለዱ የሚባለው ለዚህ ነው. ባትወልድስ ተረስታ ነበር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የመዳም ቅመሞች ልጅ ይስጠን
@user-rw4of3ky2p
@user-rw4of3ky2p 11 месяцев назад
አሚን አሚን አሚን
@Zemicha88
@Zemicha88 11 месяцев назад
አሜን
@HnyaMhmade
@HnyaMhmade 10 месяцев назад
አሚንያርብ❤❤
@jabibabd6652
@jabibabd6652 7 месяцев назад
አውብንሞትም ልጅከላን አንራሳም እኔጋናትዳርአላዝኩም
@meremamerema7164
@meremamerema7164 6 месяцев назад
አሚን
@shemsushemsu3184
@shemsushemsu3184 Год назад
በውነት ወዘሮ ልኬለሸ እጅግ ሲበዘ ደግ ሰው ነቸው እኳን ለራሳቸው ቤተሰብ ይቅርና እኛንም አሳድገውናል እኳን ደስ አሎዊት እናታችን
@elisaaman
@elisaaman Год назад
Enamsegnalen
@asnetufa1240
@asnetufa1240 Год назад
እባካችሁ ፡ የእማማን ፡ ልኬን ፡ ስልክ ፡ ቁጥር ፡ ፃፉልኝ
@munatesema6060
@munatesema6060 Год назад
ኑ እናልቅስ 💔😭ebs ተናፍቃቹ ነበር በጣም የምወደዉ ፕሮግራም ነዉ ሐገራችንን ሠላም ያርግልን
@user-mg3tm6ct5o
@user-mg3tm6ct5o Год назад
አይ አላለቅስም በጣም ደስእሚልነበር
@etalem3596
@etalem3596 Год назад
ኑ እነልቅስ ወድጄለዉ
@user-xt8tj3cj8f
@user-xt8tj3cj8f Год назад
ለለቅሶም ይጠራል ለካ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-nb6yl3wj6p
@user-nb6yl3wj6p Год назад
@@user-xt8tj3cj8f 😂😂😂😂
@user-nb6yl3wj6p
@user-nb6yl3wj6p Год назад
😂😂😂ወላ በሳቅ በዛዉላይ ለቅሶ
@wellotube2
@wellotube2 Год назад
ወላሂ እንዴ ዛሬው በህይወቴ አልቅሼ አላውቅም የራሴ ህይወት ታሪክ መሰለኝ 😥😥😥ebs🙏 ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን የመዳም ቅመሞች 😭የኛው ቢጤ ናት አላህ ይዘንላት 🙏
@masiayele2611
@masiayele2611 Год назад
አሜን ዬኔ አስዋይ💚💛❤️🇪🇹
@muluasan8593
@muluasan8593 Год назад
እኔን ቢተይ
@mamilove-fz3fd
@mamilove-fz3fd Год назад
ትናት ቅዳሜ መስሎኝ ሰርች ሳረግ ነበር ወላሂ ከዛ ጁሙአ
@najahtn809
@najahtn809 Год назад
😭😭😭😭😭😭
@user-pp7zy4ob5l
@user-pp7zy4ob5l Год назад
እኔም
@haronimurana2806
@haronimurana2806 Год назад
እኛ የማዳም ቅመሞች ለማልቀስ ምክንያት ነው ምንፈልገው ይኸው አልቅሱ😭😭😭😭😭😭😭
@kedijasulthan8568
@kedijasulthan8568 Год назад
ማሊቀሢ ጥሩአይደለሚ
@ghghh3547
@ghghh3547 Год назад
ቀላል አነባሁት አይ
@aishaalemadi5383
@aishaalemadi5383 Год назад
ቀለል መልቀስ አስለን መልቀስ ስፋልግ እዚህ ነው እምመጠው
@halimaahmed2235
@halimaahmed2235 Год назад
አወ ወላሂ
@ghghh3547
@ghghh3547 Год назад
@@aishaalemadi5383 እኔም ለማልቀስ ስፈልግ አመጣለሁ አንብቸዉ አንብቸዉ እወጣለሁ
@helabayou1715
@helabayou1715 Год назад
ስደት አይኑ ይጥፋ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Год назад
አሚን ያረብ 🙏🙏🙏🙏
@Zeynab-rw3nk
@Zeynab-rw3nk 2 месяца назад
አሚን ንንንን
@familyofficial_2220
@familyofficial_2220 Год назад
ሙስሊም ክርስቲያን ወገኖቼ ድዋ ፀሎት ለሀገራችን😭💔
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t Год назад
አላህ ለጀነት ይበላት በሰደት መለየት ይከብዳ ትልቁ ነገር ልጂ መውለድዎ ትልቅ ነገር ነው ይህው አሰደሰተ ባትወልድ ከባድ ነበር ህመሙ አልሐምድሊላህ በሉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@etsegenetayele7981
@etsegenetayele7981 Год назад
ፀጊ እነዮኒ አብራችሁ በመስራታችሁ ሁሉንም ፕሮግራም የበለጠ እንዲወደድ ሆኗል🙏ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤️
@user-pv2dd5vv8b
@user-pv2dd5vv8b Год назад
እስቲ ማነው የተደሰተው ኡፍፍፍ እናቶቻችን አታልቅሱብን 😭😭 ወቶ ተመቅረት ይጠብቀን ያረብ
@hiatmohameed4278
@hiatmohameed4278 Год назад
እህህህ አልቅሼ ልሞት ልጅወትንም አላህ ይዘንላት
@lidiyayrgalm8495
@lidiyayrgalm8495 Год назад
ዮንዬ ትለያለህ ተባረክ ልጆችህ ፈጣሪ ያሳድግልህ ቤተሰብህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ
@shmes6639
@shmes6639 Год назад
አይ ስደት 😭😭😭
@lidiyayrgalm8495
@lidiyayrgalm8495 Год назад
ስደት ቀፋፊ በሽታ ነው ግን ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ፈጣሪ ይመስገን
@betimariedi4377
@betimariedi4377 Год назад
Ufffff betam
@wehazitkebreab4798
@wehazitkebreab4798 Год назад
Betam yoniye yeteleyeh neh
@hananhanunymfn7452
@hananhanunymfn7452 Год назад
ሀያት ግን የ እውነት ሰው ናት እድሜ ይስጥሽ ሁላችሁንም ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤❤
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx Год назад
የሚያሳዝኑ እናት ልጅ እንደወጣ ሲቀር ያማል እንኮን ደስ አልዋት . በህይወት እያሉ የልጆቶን ልጅ በማየቶት እግዚአብሔር ይወድዋል .
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube Год назад
*አይኔ ሊጠፋ ነው ቅዳሜ በመጣ ቁጥር ለቅሶ ያአላህ እንኳን ደስ አላችሁ*
@sadahuesien1678
@sadahuesien1678 Год назад
እኔም 😭😭😭❤👍
@hayat6939
@hayat6939 Год назад
ኑ አብረን እናልቅስ በጣም የምወደው ፓሮግራም አላህ ይጨምርላችሁ ይሁኒየ
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z Год назад
ለማልቀስ ነው ቅዳሜ ከሰአትን የምጠብቀው ወላሂ እኔማ
@sarasara-wf7bd
@sarasara-wf7bd Год назад
እንኳን ደስ አለን በእዉነት በደስታ አነባን
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Год назад
😭😭😭😭
@fatemafatema7835
@fatemafatema7835 10 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢
@mediyoutube2916
@mediyoutube2916 Год назад
በእንባ ታጠብኩ እኮ ወገን ያአላህ በስደት ያለን እህት ወንድሞቼ ክፉ አይካን ለናቶቻችን የሀዘን ምክንያት ሳይሆን የደስታቸው ሚጭ አላህ ያድርገን እስኪ አሚን በሉ በሰላም ለሃገራችን ያብቃን አሚንን
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 Год назад
ስሜቱ በጣም ይከብዳል 😭😭😭😭😭 እናቴ እንኳነሰ ደስ አሎት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ❤ ebs ተባረኩ 🙏🙏
@tubitubi8818
@tubitubi8818 Год назад
ወቶ ከመቅርት አላህ ይጠብቀንንን እፍፍፍ እናትዮው ፈጣሪ ይሰብርሽ እናቴ በልጆቿ ተፅናኚ እፍፍፍፍፍ ከባድ ነው
@asmayimam5081
@asmayimam5081 Год назад
ዮኒዬ ባንተ ተመክተው አላህ አላሳፈረህም በጣምምምም ነው ደስስስ ያለኝ የኔ እናት ልጇ በአረብ አገር ወታ ቀርታባት ሀዘን የጠበሳት እናት ዛሬ እፍፍይ አለች ኡስማን አላህ ይጠብቅህ መልካም ሰው ነህ ልጆችን ስላገናኘሃቸው😍😍😍😍😍
@sofyaseid558
@sofyaseid558 Год назад
የሠው ልጅ የሚመካው በአላህ ብቻ ነው
@yalewtube764
@yalewtube764 Год назад
@@sofyaseid558 እስኪ ቃላት ስንጠቃውን ተይው ለማለት የፈለገችውን ተረጂ😏
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf Год назад
ለእናትና ልጅ ክብር ይግባው ለእግዚአብሔር
@asniit1199
@asniit1199 Год назад
እግዚአብሔር ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን በዚህ ፕሮግራም እንደዛሬ አልቅሼ አላውቅ በስመአብ እራሴ ሁሉ ተበጠበጠ
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t Год назад
ከጅረመን የመጣችው ልጅ ውጤት ድኤኒኤ መች ነው የሚመጣው እናት እና ልጅ ሲገናኙ ማየት ኅኅሁ
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t Год назад
@@milkilion696 ገለቴ እኔ ለወሬ አልኅኅም እናት እና ልጅ ሲገኛኙ ማየት እፈልጋለሁ የሠው ደስታ ያስደስተኛል
@semirakemal3483
@semirakemal3483 Год назад
​@@user-qd7bi3fh3t ክክክ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Год назад
ወቶ ከመቅርት አላህ ይጠብቀን የመዳም ቅመሞች አሚን በሉ
@burtgnnega9941
@burtgnnega9941 Год назад
አሜንንን
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Год назад
አሚን
@user-ob5tu4xu7r
@user-ob5tu4xu7r Год назад
አሚን
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 Год назад
አሜን፫
@ekramtube6423
@ekramtube6423 Год назад
አሚን
@fekerhaylu5390
@fekerhaylu5390 Год назад
እንደው አፈር ልብላላችሁ በስደት ያላችችሁ እህቶቼ ከዚህ ተማሩ ቢደላም ቢከፋም ልጆቻችሁን ከሁለታችሁም ወገን አቀራርቡ በፈጠራችሁ
@mamilove-fz3fd
@mamilove-fz3fd Год назад
በጣም
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 Год назад
በጣም ከልብ ነው ያዘንኩት የሞተችዋአሏህ ይርኸማት ለቤተ ሠቦቿዋ ሠብር ይሥጣቸው 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@lifeishard9951
@lifeishard9951 Год назад
ስሜቱ በጣም ከባድ ነው እንካን ተክታለዎት ሄደች እማማ አላህ ጽናቱን ይስጥዎ😥
@gufu6525
@gufu6525 Год назад
ውይ በስመአብ ልጁቱ እኔም ፈልጌአችሁ ነበር አራት አመቱ ሙሉ ሲል በአረበኛ አስለቀሰኝ😭 እማማ እንኳን ደስ አለዎት ልጃችሁን ነፍሷን ይማር አይ ስደት አታልቅሱ
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Год назад
ebs የምትሰሩት ስራ ትልቅ ነው!!!!እግዚአብሔር ይባርካችው!!!በናንተ የስንቱ እንባ ታበሰ!!!good job!!!!
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 Год назад
ዩኔዬአንተ ልዩስውህ ልብህ ነፀ እግዛብኤረ ክብረት ይስጥልኝ ዘመንህሁሉ ይባረክ ወንድሜ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Год назад
ማኔው እንደኔ ያላቀስ 😭😭😭💔💔💔💔
@user-bf7tm7nz5k
@user-bf7tm7nz5k Год назад
በለቅሶ ነው የጨረስኩት
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Год назад
@@user-bf7tm7nz5k እኒየም ማርያምን💔
@abebatadese3690
@abebatadese3690 Год назад
የኔ እናት እንኳን ደስ አሎት EBS እግዚሓብሔር ይባርካቹ ደስታቹ ይብዛ
@aselefechyeadonayenat7588
@aselefechyeadonayenat7588 Год назад
በሕይወቴ እንደዛሬ አልቅሼ አላቅም 😭😭😭😭😭እንኩዋን ደስ አላችሁ ❤️❤️
@emebetemebet3293
@emebetemebet3293 Год назад
enes erasen hulu amemegn eko
@Starxx233
@Starxx233 Год назад
awsrt as ball in is to wall azxlt
@Starxx233
@Starxx233 Год назад
wall is nilly breath of nill
@Starxx233
@Starxx233 Год назад
ulawt at xlrsa mifanrmfewt last lt
@impactmomethiopia
@impactmomethiopia Год назад
እማየ እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ ከባድ ጊዜ አሳልፈው የልጆትን ልጆች ማግኘት ደስ ይላል እናት ለዘለዓለም ትኑር😭😭😭😭
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Год назад
አላህ ይዘንላት ጀነተፊርደውስን ይወፍቃት የኔ እህት የንደውጣች ቀረች እፍፍፍፍ ስደት😢😢😢😭😭😭
@setefayisa
@setefayisa Год назад
😭😭😭😘😘
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Год назад
በጣም 😭😭😭😭
@reyuyenu340
@reyuyenu340 10 месяцев назад
እድለኛ ናት አላህ ሂዳያ ሰጥቷት ነዉ የሞተችዉ ሱብሀነክ። በርሜሉ ምናምን ሳትል😢😢😢
@helanhelan50
@helanhelan50 Год назад
አልቅሸ ምትኩኘ 😭😭😭😭😭😭😭 አቦ እኮን ደስ አላችሁ ተመስገን የኔ መድሀኒ አለም🙏🙏🙏🙏
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Год назад
ቆይ አባታቸው አረብ ነው ሀበሻ አባትየው በጣም ጀግና ነው ልጆቹን አሳድጎ ለዚህ ማድረሱ
@aishaalemadi5383
@aishaalemadi5383 Год назад
አዎ ለህጀው ወይም ቋንቋው የሱደን ነው
@Aumayman
@Aumayman Год назад
ኤርትራዊ ነው ግን አማርኛ አይችልም እኔ ነበርኩ የማስተረጉመው ሐያት
@meseretmola1330
@meseretmola1330 Год назад
ልጆ ግን ምንሆኖ ነው የሞተው
@zaynabmohamed1208
@zaynabmohamed1208 Год назад
በጣም ሚያሳዝን ታሪክ እናት ፅናቱን ይስጣቹ ፀጊና ዬኒ አላህ ይስጣቹ
@XiqurLabash
@XiqurLabash Год назад
I have no words... No mother should leave her child. May Allah bless you EBS. 👍👍👍
@zebibamohammed733
@zebibamohammed733 Год назад
ዩኒዬ,የኔ,የዋህ,ዘመንህ,ሁሉ,ደስታ,ያድርግልህ,ያረብ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Год назад
ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቻ 💚💛❤️
@tsdeysolomon8625
@tsdeysolomon8625 Год назад
የኔ እናት አልቅሠው አሥለሸሡኝ እሕቴ የእሕት ን ሞት በየቀኑ አዲሥ ነው ነብሥ ይማር እንኳንም ልጆች ወለደች ነብሥ ይማር እሕቴ አይዞሽ
@abebechwoldeyohanese8388
@abebechwoldeyohanese8388 Год назад
@abebechwoldeyohanese8388
@abebechwoldeyohanese8388 Год назад
​@@tsdeysolomon8625l⁰⁰
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Год назад
አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን አላህዬ ሞቴን በሸሀዳ አድርግልኝ ቀብሬን በሀገሬ ያረብ አላህ የጀነት ይበላት ወላሂ መውለዷም ትልቅ ሀብት ነው አልቅሼ ሞተኩኝ 😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Год назад
ሳህወላህ አስለቀሱኝእኔ እዴስው ለማስብ ስውመሆንበቂነው
@Brbr-pd6ey
@Brbr-pd6ey 3 месяца назад
Amennn
@tgtgtube5346
@tgtgtube5346 Год назад
የኔ እናት እንዴት ያስዝናሉ ኡፍፍፍ እንኳንም ተገናኝችሁ እስይ ለሞተችው እህታችን ነብስ ይማር😢😢
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s Год назад
😭😭😭😭 ወይኔ ከቃል በላይ እንባዬን ማስቆም አልቻልኩም እንኳን ደስ አላቹ ስደት ኡፍፍፍ😭
@nestifikerbitew8248
@nestifikerbitew8248 Год назад
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ የማዳም ቅመም እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን የመጣብንን መአት እግዚአብሔር አምላክ ይገስፅልን🙏🙏🙏🙏
@dessefamily
@dessefamily Год назад
አሜን
@user-my3yn8rl2e
@user-my3yn8rl2e Год назад
ماشالله. تبارك. الله. السراحه. برنامج. ebc. يفوز. دايما. يجمع. شمل. العوائل. هدا. اتمنا. كل. انسان. يشاهد. هدا. البرنامج. ان. يقدم. كل ما يلزم. من. دعم بكل. وسايليه. وخاصه. يونس. والصحفيه. يعطيكم. العافيه.
@behailubehailu5564
@behailubehailu5564 Год назад
የኔ እናት ኑ የኔ ስደተኞች ሀዘን ናፍቆት ያለባችሁ ኑ እንላቀስ እኔስ የአባቴን ሀዘን በነሱ ሰበብ እያለቀስኩ አለሁ
@user-jr9gp5lp6l
@user-jr9gp5lp6l Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ምሥኪን ያገሬን ልጅ ነብስሽ በገነት ትኑር በጣም ያሳዝናል ወጥቶ ከማትረፍ ይሰውረን
@ekram6889
@ekram6889 Год назад
ስለ ሁሉም ነገ አልሀምዱሊላህ ሽኩር ለረቢ እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰብ ደስታችሁ የእኛም ደስታ ነው ወላሂ
@asmaraeritrea6386
@asmaraeritrea6386 Год назад
I feel so sorry for this decent young man, he really deserves to be happy. I wish him all the best❤❤❤
@mekideswollyewa5673
@mekideswollyewa5673 Год назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእንባ ጀምሬ በእንባ ነው የጨረስኩት እንኳን ደስ አላችሁ😭😭
@semira5875
@semira5875 Год назад
እንኳን የልጅሽን ልጆች አገኘሽ አልሃምዱሊላህ 🥰
@semiraabdu9358
@semiraabdu9358 Год назад
ebs በጣም የምከታተሎ ብሮግራም ነዉ ኣላህ ጤና ይስጣችዉ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-hi4md9de9r
@user-hi4md9de9r Год назад
መሸአላህ የልጁ አደብ ስረአት እድግበል ጎሽ አያትህም የናትህን ቦታ እምትተካ ትሁንልህ
@kokobewerku6451
@kokobewerku6451 Год назад
ይህ ፕሮግራም እንዴት ደስ እንደሚለኝ ሁሌ በለቅሶ ነዉ የማየዉ ዮኒ ፈጣሪ እረጆም እድሜ ይስጣችሁ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Год назад
😢😢😢😢😢 የኔ እናት እንካን አላህ አገናኛቹህ ለአላህ ምን ይሳነዋን አልሀምዱሊላ
@rosa_1237
@rosa_1237 Год назад
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@bitybity4949
@bitybity4949 Год назад
እንካን ደስ አለሽ እናታለም አውነት በለቅሶ ነው የጨረስኩት ክብሩን ሁሉ መድሀኒያለም ይውሰድ፡
@Aumayman
@Aumayman Год назад
በጣም የሚያሳዝነው ዛሬ እናታችን የሶፊያ ልጅ ካልድን ሞት ተነግሮዋቸው ከባድ ሀዘን ላይ ናቸው እግዲህ ጌታ ፅናቱን ይስጣቸው በዱአ አትርሱዋቸው
@ghdggs
@ghdggs Год назад
አላህ ይረሀመው
@meremsalim1644
@meremsalim1644 Год назад
እጅግ በጣምነው ያዘ ንኩት ሶፍያን አውቃታ ለው ካልድና ሀሙዲ ን እዚህ ጣይፍ ከትማ ነው የወለደቻቸው ከዛ በሗላ ኡሰማን በሰራ ምክኒያት ተቀይሮ ወ ደ ከሚሰምሸት ከሄዱ በሗላ ሶፍያ በመኪና አደ መሞቷን ሰማሁ ልጆቹም አባታቸ ኡሰ መንጋ እንዳሉ ነበር የ ማውቀው በሶፍያ መ ሞት በጣም አዝኛለሁ አሁን ግን አጅግ ያዘን ኩት ካልድ የመጀመሪያ ልጇ መሞቱን ሰሰማ አን በየን መቆጣጠር አቃተ ኝ በጣም ያማል አያቱ ም አክሰቱም መላው ቤተሰብ መጽናናቱን ይሰጣችሁ ሶፍያንና ልጇን ካልድን አላህ ጀነት አልፈርዶስ ን ይወፍቃቸው
@Tube-pl4tp
@Tube-pl4tp Год назад
መቼ ሙቶ ነው ማለት ቪደዎ ላይ ያልቀረበው ሙቶ ነው ወይስ አድስ ነው
@semharkahsay6100
@semharkahsay6100 Год назад
Alah yirhamew hulunm alah yisobrachew 😭😭😭😭😭😭
@semharkahsay6100
@semharkahsay6100 Год назад
Selamaleykum hayu lawerash felge neber gadegnaye ehitan efelegech neber ena anchi yaleshbet ager nat ebakish tebaberiyat lealah bilesh habibety
@user-fg4ek6hs3w
@user-fg4ek6hs3w 11 месяцев назад
እኛ ነገር በእንባ ጀምረን በእንባ እንጨርሰዋል ይች አለም 😢😢😢 እኮን ደስ አላችሁ 😢😢
@eyeruslegesse1081
@eyeruslegesse1081 Год назад
በጣም ደስ ይላል አልጨረስኩትም ግን ኮሜንት ላይ የመጣውት ከፈረንሳይ መታ ዲዬንየሰጠችው አረ ውጤቱን በእናታቹሁ ወር ሞልቶል እኮ።
@natna_tube9926
@natna_tube9926 Год назад
እኔም እሷን ነው እምጠብቀው
@sentayhuedemese6682
@sentayhuedemese6682 Год назад
ከሆላንድ/ ኒዘር ላንድ/ የመጣውን እና ከፈረንሳይ የመጣችውን የዲኤንኤ ውጤት ለመስማት በጣም ጓጉቻለሁ እባካችሁ መልካም ዜና አሰሙን
@TUbe-jl9fk
@TUbe-jl9fk Год назад
እኔም
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Год назад
@@TUbe-jl9fk እኔም
@fatmah6936
@fatmah6936 Год назад
እኔም
@zedwelega
@zedwelega Год назад
Wutetu gana andi wer yekoyal
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Год назад
እኔም በጣም
@wubanchibiruk8065
@wubanchibiruk8065 Год назад
ወይኔ በህይወቴ እንደዛሬ አልቅሼ አላውቅም ወይ እናት ቢሮ ውስጥ ኡኡ ብዬ ነው ያለቀስኩት ወይኔ እናት ምን አእላለሁ ኢቢኤሶች እገዚአብሄር ይባርካችሁ ምን አእንደምል አላውቅም ብቻ ዘመናችሁ ይባረክ
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እማማ በህይወት እያሉ ተገናኛችሁ ኡፉፉ በስመአብ በጣም ነው ልብ የሚነካው እንኳንም ወልዳ ሞተች ሁልግዜም ስሟ ይነሳል ነፍሷን ይማረው
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Год назад
የኔ እናት 😢😢ነብሷን ይማረው ለእህታችንም ኡፍፍ
@saraabate1804
@saraabate1804 Год назад
😭😭😭የኔናት ውይ ሳሳዝኑ እንኳን እግዚአብሔር አገናኛቹ🙏
@selamawitabose-ce3qr
@selamawitabose-ce3qr Год назад
እባዬን ማቆም ያቃተኝ ታሪክ እንኳን ደስ አላችሁ
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w Год назад
😥😥😥😥😥😥😥ወይኔ እህ የኔ እናቴዋ እኮን አላህ አገናኛችሁ
@habeshaalemu313
@habeshaalemu313 Год назад
ፈጣኑ ጊዎርጊስ እንኳን ደረሰልሽ የኔ ውድ
@elisaaman
@elisaaman Год назад
Aman qmsgnalew
@amyam2368
@amyam2368 Год назад
በጣም ያሳዝናል እባዬን መቆጣጠር ያቃተኝ የኔ እናት
@user-tt6vm7zi3y
@user-tt6vm7zi3y Год назад
በጣም ደስ ይላል ነብሶን በአፀደገነት ያኑርልን
@memmeem7920
@memmeem7920 Год назад
ይህ ወንበረ ናፍቆኝ ነበረ አልኸምድሊላህ
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r Год назад
ገና ስገባ አለቀስኩና አየስደት👏👏👏😥😥
@BelayneshSyum-nu2sv
@BelayneshSyum-nu2sv 6 месяцев назад
እድመና ጤና ይስጣቹ እናትና ልጅ ማጋናኝት እ/ር ዕድመ ይሰጣቹ ቀጥልበት ደስ የሚል ፕሮግራም::
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Год назад
እናትዬው የወሎ ሴት ናቸው ያስታውቃሉ እንኳን አልሀምዱሊላህ እንኳን በሰላም ተገናኛቹ በስደት ልጆቻቸውን በሞት ሚያጡ ሰወች ከምንም በላይ ውስጣቸው በሀዘን ይጎዳል ምክንያቱም አይተው እልቀበሩ ምናምን ብቻ ይከብዳል
@Mesalemiya
@Mesalemiya Год назад
አደሉም
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Год назад
@@Mesalemiya ናቸው
@Mesalemiya
@Mesalemiya Год назад
እረ ቤተሰብ ነን አይደሉም
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Год назад
@@Mesalemiya ንግግራቸውና አለባበሳቸው ደግነታቸው ወሎዬ መስሎኝ 😊
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 Год назад
በጣም የሚያሳዝኑ ቤተሰብ ናቸዉ ደስ ይበላቹ
@user-tq8cc3ed3h
@user-tq8cc3ed3h Год назад
ኡፍ የኔናት አሰለቀሰቸኝ በርቱልን ዩኒ የብዙ ሰው ደሰታ እቤቱ መለሳቹሁ አላህ ይጠብቃቹሁ
@user-hs2lw5sp3u
@user-hs2lw5sp3u Год назад
ሁሌም. ይሄን ፕሮግራም ሳይ. በእንባ ነዉ የምጨርሰዉ. እኔም. ለ30አመት. ያላየሁት. ወንድሜ. ደወለልኝ ድምፁን ሰማሁ. በጣም. ደስ ብሎኛል. እህቴነም አንድ ቀን ድምፅ እሰማ ይሆናል. እግዚአብሔር ይመስገን.
@alfyia9642
@alfyia9642 3 дня назад
😢😢😢 yarbii
@mercybayissa
@mercybayissa Год назад
ወይ በጣም ነው የሚያሳዝኑት በጌታ ስም አልቅሼ ማቆም አልቻልኩም:: እንኳን እግዚያብሄር ረዳቹ::
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Год назад
አልሀምዱሊለህ አልሀምዱሊለህ እኮን ደስ አሎት እናትዬ አይዞን ልጀጁን አላህ ይዛንለት
@meseretgetahun7280
@meseretgetahun7280 Год назад
ወይኔ አልቅሼ እራሴ ሊፈነዳ በጣም ልብ ይነካል እኔም በስደት ሆኜ አባቴን አልቀበርኩም አዘኑ ከልቤ አልወጣ ብሎኛል ወልጄ ልጄን ለማየት እደሚጓጓ የነገረኝን ቀን አስታወሰኝ ታሪካቸው ፀልዩልኝ ልጄን ለናቴ በሰላም አግቻቸው እዳሳያት ሁሌ ውስጤ ይፈራል አመመኝ ስትል
@sadaberayhun9045
@sadaberayhun9045 Год назад
እንኳን ደስ አላቹህ ebsሶች የዘመኑ ሞዴሎች ናቸሁ ዘመናቹህ ይባረክ ሰላም ለሀገራቺን ይሁን
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
🙏🙏🙏 እንኳን ደስ አላችሁ የልጅ ልጅ ባይወልዱትም ልጅ "
@USer-yr3hy7rj7e
@USer-yr3hy7rj7e Год назад
ቅዳሜ ከስአትን ማነዉ እደኔ ሱስ ሁኖበት የሚጠብቅ
@temra6824
@temra6824 Год назад
ወይኔ ወላሂ ሙትኩኝ በለእሶ ወይኔ የኔ እናት እኔን ዪኔ ስላተ ቃል የለኝም ክፉ አይካህ ብቻ
@user-lh2mf7gs1d
@user-lh2mf7gs1d Год назад
ፈጣሪ ወእቶ ከመቅረት ኣንተው ጠብቀን የኔ እናት ስታሳዝን
@sishaia6875
@sishaia6875 Год назад
የኔ ውድ ልጁ እኔም አራት አመት ሙሉ እየፈለግኩ አለ በአረብኛ አይወላድ ፅናቱን ይስጥሽ ወጥቶ ከምቅረት ይሰውረን ውዶችየ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mehubayimer3274
@mehubayimer3274 Год назад
አይ ሂወት መለየት ክፉ ነው 😭😭😭😭
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x Год назад
አይይይ ሥደት ሥንቱን አለያየው ።ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ያክብራቹህ እውነት የሥንት ሠው እንባ አበሣቹህ ተባረኩኩ
@mahbubaarbo6888
@mahbubaarbo6888 Год назад
የፈረንሳይዋን ልጅውጤቱን፣ንገረለን
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 Год назад
እመዬ እንኳን ደስ አሎት የኔ እናት አያልቅሱ ይበርቱ የልጆን ልጅ እንኳን ደስ አሎት።
@selmejons5098
@selmejons5098 Год назад
አይ የማዳም ቅመሞች ካለቀሰው ጋር ማልቀሰ ነው የኛ ሰራ ዮኒ ማርያምን በጣም ትለያለክ የሰውን ፍቅር አድሎካል ሺ አመት ኑር አሜን በል የማዳም ቅመም ነኝ እናት አታልቅሰ ሁሌም ደሰ እያላት ትኑር
@bmbm5564
@bmbm5564 Год назад
በሰላም ወደ ቤተሰባችን ይመልሰን
@maryamseid3481
@maryamseid3481 Год назад
አሚን ያረብ
@user-bh7tz9py5h
@user-bh7tz9py5h Год назад
አሚን
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Год назад
አሚን ያረብ 🙏🙏🙏😢😢
@haniyeabera1315
@haniyeabera1315 Год назад
አሜንንንን😥😥😥
@user-ox3ki1ci5e
@user-ox3ki1ci5e 25 дней назад
አሚን የአላህ
@kibebew
@kibebew Год назад
My God ,I can't stop crying..enkuan desssss alesh mom❤
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Год назад
የኔ እናት ከመጀመሪያዉ እሥከመጨረሻው ድረሥ ሥሠማ በለቅሦነው ብቻ አልሀምዱሊላህ እኳን የልጀወን ልጅ አላህ አገናኘወት የebs ሠራተኞች በሙሉ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም መልካም ሥራነው የምትሠሩት አላህ ሀገራችነን ህዝባችነን ሠላም እና ፍቅር ይሥጥልን አሚን
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Год назад
የኔ መዳህኒአለም አሉ እማማ እውነት ነው አምላክ ሲል አይቼግረውም። እንኳን ደስ አላችሁ እማማ በጣም ነው ያስለቀሱኝ ኡፉፉፉ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Год назад
እንኳን ደስ ያለዎት እማማ ሁሉ ቤተሰብ በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Год назад
ስለሁሉነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zeynebmohammed4931
@zeynebmohammed4931 Год назад
ያአላህ ያሁኑ የተለየ ነዉ እንኮን ወለደች አላህ ወጥቶ ተመቅረት ይጠብቀን😭😭😭😭😭😭😭
@martatube5156
@martatube5156 Год назад
በስመ ስላሴ ገና ስጀምረው መልቀስ የጀመርኩት ስከምጨርሰው በእባ በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ አለመቅበር በራሱ ትልቅ ተፅኖነው ፀዲ የደረሰበት ያውቀዋል አለች እውነትሽነው የደረሰበት ያውቀዋል በርበርያየ ይኖራል💔😭😭 እኔም አድ የእናት ልጅ ነበረችኝ ሞታ ሳልቀብራት ስካሁን ተስፋ አልቆርጥም ያለች ይመስለኛል እማ አይዞት በቃይበሎት ሀዘን እነዚም ሺይሁንሎት ዮኒና ፀዲ ዘራቹ ይባረክ❤🙏
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Год назад
ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ማማዬ እንኩዋን ደስ አለሽ ግን የክርስቲያን ሴቶች ፍቅር ትዳር ከእምነትይጀምር ከሞት አሞሙት እምነቱን ቀይራ😢 ቸሩ እእግዚአብሔር በእምነታችን ያፅናን እውነት ከሃዛብ ጋር ትዳር ፍቅር 😢ለምን ሴቶች ተው መጀመርያ እምነታችን ይቅደም አደራ😢
Далее
До конца😂😂😂😂
0:19
Просмотров 4,8 млн
Каха ограбил банк
1:00
Просмотров 7 млн