Тёмный

Ethiopia - “ጦርነቱ ከቀጠለ አማራ እንደ ትግራይ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ“ ዶ/ር ዳኛቸው 

Feta Daily
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 58 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

17 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 180   
@ashenafigenan5004
@ashenafigenan5004 8 дней назад
አድር ባይ ሺማግሌ ድራሺህ ይጥፋ
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u 8 дней назад
ይሄ ፀረ አማራ ደላላ ነው አትስሙት ነገ አማራ ይፋረደዋል፡፡
@tsegahunegnkirub933
@tsegahunegnkirub933 5 дней назад
ከድህነቱ ሁሉ ዳኛቸው የተሸከመው የሕሊና ረሀብ ወደር የለውም !
@cepheus3139
@cepheus3139 8 дней назад
"የማትረባ ፍየል ዘጠኝ ትወልዳለች ዘጠኙም ያልቁና እሷም ትሞታለች " ለዚህ አይነቱ ተማርኩ ባይ ሆዱን ወ ዳድ 😂😂😂
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 8 дней назад
አማራ ማሸነፍ ብቻ ነው ያለው ዕድል። ድል ለአማራ። ፈታ ባንዳ የባንዳ ልጅ ።
@user-mr8ur8ib9p
@user-mr8ur8ib9p 8 дней назад
ዕድሜ ጠገብ ርካሽ ሰው አሳፋሪ
@teshaleabera3136
@teshaleabera3136 8 дней назад
ይኼ ሰውዬ በእውነት ተፈላሰፍኩ እያለ አብዷል ድሮስ የገነት ዘውዴ ደም አለበት አይደል ዶማ
@NutritionWithYou
@NutritionWithYou 8 дней назад
እስካሁን የጠበቃቸው እግዚአብሔር አለ ከጎናቸው
@alemteffera
@alemteffera 8 дней назад
ሆዳም አሸብሻቢ የተማረውም ያልተማረውም ህሊናውን ሲያጣ እንደማየት የሚያም ነገር የለም:: ወናፍ!!
@keyatewodros3317
@keyatewodros3317 8 дней назад
በእርግጥ ጦርነት አውዳሚ እና ጨርሶ የማይደገፍ ነገር ነው። ግን ዶ/ር ጦርነቱ ከቀጠለ አማራ ልክ ትግራይ እንደወደመ ይወድማል ብለዋል። አነድ ጥያቄ ልጠይቆት ዶ/ር አማራን በጦርነቱ አውዳሚው ማነው?
@abrahamtsega655
@abrahamtsega655 8 дней назад
አውቆ የተኛ...አለ እንግዲህ ሰምተሀል
@TesfayeEyob-ew9jw
@TesfayeEyob-ew9jw 8 дней назад
Peace for Ethiopia
@Yfdbkg
@Yfdbkg 8 дней назад
ግራም ነፈሰ ቀኝም ነፈሰ ኢትዮጵያዊነት ያሸንፋል 🇪🇹💪🌼🌸
@FanoM-oc3ys
@FanoM-oc3ys 7 дней назад
አንተ አርጥራጭ መቸም አማራ እንደ ትግሪ አይሆንም ይለመልማል አማራ ንግድ ያሽነፋል ድል ድል ለአማራ ያሽንፋል አማራ ብልፅግና ይልቃል ወይ ለእምድር ለሰማይ ጅግና የጀግና ዘር አማራ አማራ❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪
@user-gn5nc7ww1v
@user-gn5nc7ww1v 8 дней назад
ሰው በግ ነው እንዴ እንዴት ወደ ፈለጉት እንስባለን ይላል?
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 8 дней назад
ምን ማለት ነው??? የአማራ ህዝብ መስሚያችን ጥጥ ነዉ
@agnewyelma9048
@agnewyelma9048 8 дней назад
ተለምዶ ሆኖ ብዙ ኢትዮጵያዊን ሣይማሩ የተማሩትን ይነቅፋሉ። የተለመደ ዘወትር የምንሰማዉ የዋሽንት ድመጽ ነዉ። ከዚህ መላቀቅ ይኖርብናል።
@TesfishNegni-zw6pv
@TesfishNegni-zw6pv 8 дней назад
ክቡርነትወ ልክ ነወትም ስህተትም ነወት ትክክል የሚሆኑት እረስወ ሙህር ነኝ ባይ ሽማግሌ መሆንወና ለብልፅግና ነኝባይ ክሀዲ ቡድን መሆንወ ሌላዉ ልክ እሚሆነዉ አማራ እንደ ትግራይ አደለም እደ ሶሪያ ከሆን 40አመታት አልፎናል ይሁንጂ እኛ ገና ትዉልድ ነን ለመኖርጂ ለመበልፀግ እምናስብበት ጊዜ አደለም አንድ እዉነት አለ እሱም በስከ መጨረሻ ግፉአን ያሸንፋሉ እመኑኝ ለገደላችኋቸዉም ላስገደላችኋቸዉም አማራወች እስከ ልጅ ልጆቻችሁ እንበቀላችኋለን ዛሬ የመሸ የመሰለን ፅሀይ ነገ በኛ ትወጣለች ፋኖቻችን ስራ ላይ ብቻ አተኩሩ
@-maranatha-tube9051
@-maranatha-tube9051 8 дней назад
ብልፅግና እስካሁን ለምን አልቻለም ? ለህልውና መወጋት እና በደሞዝ መወጋት ይለያያል!!!!
@eliasasefa1990
@eliasasefa1990 8 дней назад
ጅሎች ቱ
@be-liever
@be-liever 8 дней назад
ተሽሎክልክ ስለተኮስክ ታዋጋህ አይባልም 😂😂😂 መቼ ፅንፈኛው ፊትለፊት መከላከያን ገጥሞ የውቅና ቀረርቶ ብቻ።
@-maranatha-tube9051
@-maranatha-tube9051 8 дней назад
@@be-liever አስታጤቄን ጠይቀው😭😭😭 ነፈዝ
@be-liever
@be-liever 8 дней назад
@@-maranatha-tube9051 🤣🤣😂 ፋኖ ምላስ ጦሩ አይሻለም ከብት የእንስሳ መንጋ።
@markonbini9187
@markonbini9187 7 дней назад
​@@be-lieverየማዳጋስካር ከብት🤮🤮🤮
@alemteffera
@alemteffera 8 дней назад
እንጭጭ አንድ ቀን ይበስላል አብይ ለመብሰል እንኳን እድል የለውም በስብሶ የሚጣል እንጂ::
@girmadesalegne7245
@girmadesalegne7245 8 дней назад
የፖለቲካ ዓይነስውራን ማህበር ባይኖራቸውም ቁጥራቸው የትዬለሌ ነው .በርቱ
@Dani-Harer
@Dani-Harer 8 дней назад
ምኞቴ ግዜው ደርሶ አንተም በሕይወት ኖረህ ፋኖ አንገትህን አንቆ ዘብጥያ ሲጥልህ ማየት ነው!!😡
@addisegetu
@addisegetu 8 дней назад
ገደል ግባ በለው
@endalkgetachew1100
@endalkgetachew1100 8 дней назад
ጋንጃ ይጠቀማል መሰለኝ ስልጣን ፈልጎ እኮ ነው የሚለፈልፈው።
@kassahuntemteme-bk7nl
@kassahuntemteme-bk7nl 8 дней назад
ቀጣይ ደግሞ የኦሮሚያ ክልል ይሆናል የሚለዉ አልታየውም ።
@dere4245
@dere4245 8 дней назад
አድር ባይ ሺማግሌ ድራሺህ ይጥፋ:ብልፅግና እስካሁን ለምን አልቻለም ? ለህልውና መወጋት እና በደሞዝ መወጋት ይለያያል:የማትረባ ፍየል ዘጠኝ ትወልዳለች ዘጠኙም ያልቁና እሷም ትሞታለች " ለዚህ አይነቱ ተማርኩ ባይ ሆዱን ወ ዳድ!!!!
@sissis7704
@sissis7704 7 дней назад
ስለምንበላላ ነው እንጂ ፈጣሪ ምንም አላሳጣንም። ማውቅ ማለት ትክክለኛ/እውነት/ተገቢውን ማድረግ ማለት ነው እንጂ ሌላ ምንም የለውም ከፍተኛ እውቀት አይፈልግም ዝም ብለን እናወሳስባለን ።
@amaresisay6249
@amaresisay6249 8 дней назад
ዝምታ ወርቅ ነው የሚባለው እዚህ ላይ ነው ዝም በልስ😢
@tarikuatomsa2122
@tarikuatomsa2122 8 дней назад
I think that this person is not normal. Why didn't he give the solution for both regions?
@user-ls7pc5uv9b
@user-ls7pc5uv9b 8 дней назад
አማራና ትግራይ አይገናኙም ዶክተርየየየ
@oumerta9987
@oumerta9987 8 дней назад
ትክክል ናቸው ከጦርነት ማንመወ አያተርፍም ጦርነት ይብቃን
@solomonhaile8848
@solomonhaile8848 6 дней назад
ምን ጥያቄ አለው የአብይ አላማ አማራን ዳግም እንዳይነሳ አድርጎ በኢኮኖሚው በፖለቲካው በሁሉም ነገር መምታት ነው እቅዱ።እሄን ለመረዳት መማር ወይም ፖለቲከኛ መሆን አይጠበቅም ምድር ላይ ያለ በአይን የሚታይ ነገር ነው።
@user-pv8lw1lb9p
@user-pv8lw1lb9p 8 дней назад
Amhara and Tigray are the protectors of ethiopias unity.
@newayw.rufael5293
@newayw.rufael5293 8 дней назад
፤ወደ እኔ ሃሳብ አመጣዋለሁ ወይም ከነ እገሌ ለየረቼ አወጣዋሉ፤ ማለት እኮ አሁን በተጨባጭ እዚያ ነው ያለው ብሎ ማመን እና መመስከር ነው፨
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 8 дней назад
ፋኖ እርቃነ ሰውነትን ወደው አላመጡትም።ትህነግ ግን ወዶ አምጥቶታል።
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 8 дней назад
ዕውቀትና ስልጣኔም በዶር ዳኛቸው ምቾት ላይ ይመሰረታል ማለት fact is dr dagnachew’s convenience
@be-liever
@be-liever 8 дней назад
ችግር እፈታለው ብለህ ከንግግር ይልቅ ጦርነትን የመረጥክ እነደሆነ ጦርነቱን ብታሸንፍም ባታሸንፍም ከጦርነቱ በፊት የነበረው ችግር በእጥፍ ገዝፎ ይጠብቅሃል።
@danielworku4883
@danielworku4883 6 дней назад
ዶ/ር ዳኛቸው እንደአየር ወለድ መገለባበጡ አያዋጣም ወይ ወደአማራ ወይ ወደብልፅግና ሚናውን መለየት አለበት። የአማራ ህዝብ ወደድህነት ይገባል የሚለው የኋሊት አስተሣሰብን ትቶ አማራ ፋኖ 4ኪሎ ይገባል ብሎ ማሠብ አለበት።
@user-ls7pc5uv9b
@user-ls7pc5uv9b 8 дней назад
እኔ በጣም የሚገርመኝ የመማር ትርጉሙ አልገባኝ ብሏል ሰው ተምሮ ለሀገር ካልጠቀመ መማሩ ምንድነው እየተርመጠመጡ መኖር መቃጠል
@Rahel-qu7ef
@Rahel-qu7ef 5 дней назад
ድልልል ልአምህርይይይ
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 8 дней назад
ጦርነቱ ከትግራይ በምን ነው እሚለየው ?????? አስረዱኝ
@semawasmare3097
@semawasmare3097 8 дней назад
በስከርጅና አይምሮውን የሸጠ የተማረ መሀይም
@shimelisbelayneh2901
@shimelisbelayneh2901 8 дней назад
ምሁርነት አከትሟል።ምስሌኔነት ነግሷል።ሰውዬው በዚች ንግግሩ የታሪክ ተወቃሽ ያደርገዋል። የሚደረገውና እነተፈፀመ ያለው ግፍ፣በምድራችን ላይ ያልሰማነውና ያልታዬ ግፍ በሀገሪቱ በሁሉም አቅጣጫ ሲፈፀም ያለተረዳው ለምን ይሆን!?፣ያልታየውና ያልተሰማውስ ለምን ይሆን!?? መነፋነፍ ሙሁር አያስብልም። ሀገራችና ህዝባችን ያሸንፋሉ ይቀጥሉማል። ቆሻሻው ይፀዳል።
@berihunasmare5961
@berihunasmare5961 8 дней назад
ይህን ለማውራት እኮ ምሁርነት አያስፈልግም።
@mesfinabebe5177
@mesfinabebe5177 8 дней назад
Wollo???
@user-jn4su5tr4b
@user-jn4su5tr4b 5 дней назад
Kezih yebase endaygetmachu ebakachu atwashu.fetaty feraj Alena.
@kiflymerhu832
@kiflymerhu832 7 дней назад
smart folks always at war.
@user-xp4ic8hc6j
@user-xp4ic8hc6j 8 дней назад
Dr ye Amhara aheya
@peacewins3281
@peacewins3281 8 дней назад
አንደኛ ነኝ ዛሬ ❤😂❤
@longliveethiopia581
@longliveethiopia581 8 дней назад
raya ye amahara adelem...ewnetu raya amharam oromom tegrem afarem mehonu new...rasun yechale manenet new dekel new..enam erasun berasu yemastedader mebt tetbekolet erasun biyastedader selam yehonal..wollekayetem kemitalubet erasun miyasdader kelil yehun.
@abayaschale5295
@abayaschale5295 8 дней назад
ይኸንን ለማወቅ PhD መሆን አያስፈልግም
@younesabdullah6564
@younesabdullah6564 8 дней назад
ወታፍ ነቃይ ሽማግሌ
@solomonsinke457
@solomonsinke457 6 дней назад
እስይ ይራያ ጀግኖች❤❤❤❤
@user-nj9ee2zo5h
@user-nj9ee2zo5h 7 дней назад
ፍላጎታችሁስ እሱ አይደል? መጀመሪያ ሰው አትግደሉ ብላችሁ ለምን አለጠቃችሁም::
@Johnweek-tw4eb
@Johnweek-tw4eb 8 дней назад
Enatisawochi ka Abiy woradu betaya.thifaya.nachu
@destalencho9106
@destalencho9106 6 дней назад
ይህችን የኦነግ አመራር አባባል አድንቀው ሲደጋግሟት ነበር ።" ማነው ትጥቅ ፈቺ ማነው አስፈቺ? ያሏትን ከኤርትራ እንደተመለሱ ፤ " የአማራስ ታጣቂ ለምን ይፈታል? ያውም ከማንም በላይ በመንግስትም በሌላውም አማራ ጠል ቁም ስቅሉን እያየ?
@user-rk5yd8sz2l
@user-rk5yd8sz2l 8 дней назад
ወለቃይት በወረራ የገባ የኤሬትራ ቅጥረኛ የአማራ ብልጽግና ያለ ቅድመ ሁነታ ከወረራቹ ዉጡ የምትጠየቁት መሬት ካለ በህግ ጠይቁ የሁለቱ ርሰቶች በተራክም በሸማግሌም ተዋያይቶ ይፈታል የሔ ወንጀለኛ የወላቃይት የትግራይ ተወላጅ የዘር ፏጅጅት እንድፈጸመ የመራ የወንጀለኞች መር በህግ መጠየቅ አለበት ዳኛቻዉ አሠፋ መንግሰት ካለ በህግ መጠየቅ አለበት መንግሰት እንደ ኮንዶም እየተጠቀመበት መሆኑ ባይጠፋንም
@mesfinabebe5177
@mesfinabebe5177 8 дней назад
Denkoro mihur
@marutefera3043
@marutefera3043 7 дней назад
ye 100 amet koda beyewegeneh bilut
@asmerethaile3545
@asmerethaile3545 5 дней назад
ኢትዮጵያ ዶ/ር ዳኞው አስፋ ቢገዙት ወይ ቢያስታዳድሩት ጥሩ ነበር።
@okay.1620
@okay.1620 5 дней назад
Hodam voracious appetite.
@MissSamira-gf3kw
@MissSamira-gf3kw 8 дней назад
አማራ እንደ ትግራይ ክልል መውደሙ ግልጽ ነው ወደ ፊት ደሞ ጦርነቱ ቢያበቃ እንኳን እርሀብ አማይቀር ነው አሁን አርሶ አደሩ በስቀቀን ነው ያለው አርሶ መብላት እንኳን ከባዲ ነው አሁን ላይ በየቦታው እየተረሸነ ነው
@Endale2940
@Endale2940 8 дней назад
Nonsense!!!
@jupiterplanet1316
@jupiterplanet1316 8 дней назад
ትክልል ነው መሆኑ አይቀርም... ነገር ግን መርጦ አልቃሽ ባንሆን ጥሩ ነው...
@fisehajohn2076
@fisehajohn2076 7 дней назад
Koshasha shimagile...ye enchet shibet
@bmesafint
@bmesafint 8 дней назад
Dr can you quit please
@workutesfaye2677
@workutesfaye2677 6 дней назад
Dr,,dagnachew...sile oromo...exact new..yihun inji..shimagile amhara elitoch diaspora lemin tinish altemefrsrm
@hisil2010
@hisil2010 7 дней назад
Absolutely sordid,what a pity,Abiy Ahemed will kiss your ,,,,,
@solomonsinke457
@solomonsinke457 6 дней назад
ዳኛቸ ው የሚባል የአብይ ዳይፐር
@user-uf3fv7ik8e
@user-uf3fv7ik8e 8 дней назад
እውነት ዶ/ር እንዳህ የምታወራው ከልብ ነው።ወይስ እንደ ደላኝ ልኑር ብለህ ነው።አትዘባርቅ አርፈህ ተጦር አሳፋሪ
@woyinekassa2475
@woyinekassa2475 4 дня назад
በተፈጥሮው ሆዳም ወይም ባንዳ የሆነን ሰው ትምህትት አይቀይረውም ፣
@habtamugetnetegetnete
@habtamugetnetegetnete 7 дней назад
meselohe newe gena aleme erakutuwan tekeraleche
@workutesfaye2677
@workutesfaye2677 6 дней назад
Ye abiy ethiopiawine5 be digital I'd currently distribute ..ethinics identity or I'd lay oromo..amhara yemili yelewum
@user-dl5ev8xb3g
@user-dl5ev8xb3g 8 дней назад
የአማራ ክልል ጦርነት የአብይ አህመድ ሳይሆን የአማራ ክልል አመራር የሚመራዉ ጦርነት ነዉ።
@yehulasheatgeletu6817
@yehulasheatgeletu6817 8 дней назад
Dr.,you are posed where you are. You have to wakeup from dream !!!!!!!!!!.
@muller3255
@muller3255 8 дней назад
እናም ደንቆሮ ወልቃይት ለትህነግ አይመለስም እምትለው who do u thing u are ሌላም ቀርቶ በመርየቱ በርስቱ አይሰጠውም ትላለህ አልበዛም፣ ገደብ የሌለው የትግራዋይ ጥላቻ ይበቃሀል እዚህ ይቁም ትግራዋይ ለሰላም ሲል እስካሁኑዋ ስዓት እየተበደለ ነው ያለ፣ ለሁሉም መጨረሻ አለው እና ለማይቀረው ነገር አትፈረጋገጡ ትግራዋይ መርየቱን አሳልፌ አይሰጥም፣ ያለፈው ታሪካችን ምስክራችን ነው።
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 5 дней назад
ትግራይ ቢችል ብዙ አልሞከረም? አንዴ በጥላቻ ፣ሲችል በጦርነት ፣
@philemoncaleb5197
@philemoncaleb5197 8 дней назад
Lmen aybdheme boushete
@Justices1248
@Justices1248 8 дней назад
All Amhara unsubscribe this Daniel kebert own Media #########
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd 8 дней назад
Seems oromuma empire king Abiy plans working how it was designed to make poor all other ethnics until they accept to change their identity to the Oromo names
@DanPiter-nb4uh
@DanPiter-nb4uh 2 дня назад
Ehe kersam ye gala banda!!!!!!!!!
@GenaIbsa
@GenaIbsa 8 дней назад
አትች ልም ባሉት
@hiwotfeleke8778
@hiwotfeleke8778 5 дней назад
Kebad sewu newu
@Chlenjertizazu
@Chlenjertizazu 8 дней назад
ፈታ ዴይሊ እራስህ መሬት ወርደህ ሀቅን እማትዘግብ ከርሳም ነህ!!! የማንቤት ፈርሶ የማን ሊበጂ ያውሬ መፈንጫ ይሆናል እንጂ
@zamel4823
@zamel4823 5 дней назад
You Try to confused people we know who you are who will be surviving from this war we will see
@ethiopiaethiopia9391
@ethiopiaethiopia9391 7 дней назад
Kefu dokter😩endante Yalwus baywoldu indemawoduh telahuh Ante Abyen sew kaderkew ke Ethiopia telacha taterfewaleh Antem bewerk kelm zelalem tessfaleh🙏🇲🇱 meknyatum issu Amaran yeyatefa, beyekenu yemygel yerasun Oromo edel yemset yelelochin Hezboch denta yaysetew afscies, seytan lesetan gebgsba saddist you name it all evels. Indenante Yaluut chekag Ye Ethiopia legoch new yemygezaw.😩
@Babi-qh5ft
@Babi-qh5ft 8 дней назад
At least zimi bele anite shimagile
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 8 дней назад
ለፋዲያ ነገረው
@dagmawigezahegn6487
@dagmawigezahegn6487 8 дней назад
አማራ ክልል እንደ ትግራይ ደረቅ አይደለም የወጣት እጥረትም የለበትም በእርዳታ እህል እና 27አመት ባጠራቀመው መሳሪያ አደለም ስነ ልቦናው የተገነባው ወይ ደሞ በአሜሪካ አይዞ ባይነት አደለም ሚዋጉት
@techawatch
@techawatch 7 дней назад
የአብይ እቅድ አማራን እና ትግራይን ማድቀቅ ነው ለዚህም ህውሀት እና ባንዳው ብአዴንም ዋናወቹ ተጠያቂወች ናቸው።አይ አቶ ዳኛቸው አብይ ማኖ አስነካቸው።
@user-ls7pc5uv9b
@user-ls7pc5uv9b 8 дней назад
የኢትዮ ሙሁራን መነታረክ ብቻ እንጂ ለሀገር ጠብ የሚል ሀሳብ የላቸውም
@derejegebre4037
@derejegebre4037 5 дней назад
የትኛው ፓስተር ነው ይሄ ደሞ?
@ftsumwondimumamo2777
@ftsumwondimumamo2777 7 дней назад
ዝም ብላችሁ ለአብይ ተገዙ አልበዛም ??? 1-በሃገር መንግሥት ግንባታ ትልቅ ሚና የነበረው ሕዝብ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በማዕከላዊ መንግሥት (ከተባለ) ላይ ጠመንጃ ያነሳው ምን ያህል በደል ብትፈጸምበት ነው ብለህ አስበህ ታውቃለህ??? 2- ወደ አዲስ አበባ ከተማ ለህክምና አትገባም የተባለው ዐማራ እኮ መሬት ላይ ከብሔራዊ ውርደት ዘላለማዊ ሞትን መርጦ የደም ዋጋ እየከፈለ ያለው! 3- በኢትዮጵያ ውስጥ ፍፁም የመኖር ዋስትና የተነፈገው ዐማራ እኮ ነው ነፃነት ወይም ሞት ብሎ የተነሳው! 4) ከአዲስ አበባ ዙሪያ በምታመልከው አብይ ግማሽ ሚሊዮን ሕዝብ ሲፈናቀል ምርጫው ምን ይሁን ??? 5) ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በብቃት መመዘኛ ፈተና ሰበብ ለማፈናቀል በአስር ሽህ የሚቆጠረው የመንግስት ሠራተኛ ጉዳይ እኮ ትልቅ ገፊ ምክንያት ነው!
@AbramFire
@AbramFire 8 дней назад
😂😂😂❤❤
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo 8 дней назад
የማዳም ቅመሞች ባትኮምቱስ እሳቸው እውነታቸውን ዛሬ የትግራይ እናቶች የሚያነቡትን እንባ ነገ የአማራ እናቶች ያነቡታል ጠብቂ አብይ ቢወርድ አንደኛ ተጠቃሚ የኦሮሞ ህዝብ ነው ሰሜኖች እራሳችሁን ቻሉ
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 5 дней назад
የት አባል አብይ ቢዎርድ ፣ጋላ ሁሉ ወደ መጣበት ፣ከሚኒሊክ ሀገር ውልቅ ትላለህ
@abrhamKelmawork
@abrhamKelmawork 5 дней назад
Yantes encheche ayedalame denaze
@user-vb8yf9wd4b
@user-vb8yf9wd4b 8 дней назад
This man is a man of theory. He is frightening amhara people. While other ethiopia will be in heaven. According to our philosopher , it was wrong to defend iourselves from the italians. He is refuting the natural law, defending one self . Nothing can be obtained from this nonsense so called philosopher.What does an intellectual mean? An intellectual is a person who understands or tries to understand what is going on around and propose viable solutions. This man is far from this. Very very theoretical man, speaking only about european philosophers. His sister was working for TPlf and he for opdo / OLF. This might be a proof that mind set up and understanding is genetical.
@AlemMulu-wq8gx
@AlemMulu-wq8gx 8 дней назад
ትግራይ በኮሽት መሽት ኣትገዛም ምደረ የሙሁር ጭቃ ትግራይ የራስዋን ኣትሰጥም የራሷዋን ያልሆነ ኣትወስድም ወልቃይት ፀገዴ ፀለምቲ ራያ ዓዘቦ ምን ጌዜ ትግራይ
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 5 дней назад
በህልም ይለፍልህ
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo 7 дней назад
" ሕወሀት በሰኔ 30 ወልቃይትን እዛለሁ " ሳይሆን በፕሪቶሪያው ስምምነት መሠረት ይመለሳል ነው ያለው እናንተ በሰለጠነው አለም እያላችሁ የማትሰለጥኑ ደደቦች ቋንቋው እንኳን ባይገባችሁ ?
@user-ls7pc5uv9b
@user-ls7pc5uv9b 8 дней назад
አያስቡ ዶክተር አማራ ሀብታም ነው አሁንም ግብአት አለው ለሌላም ይተርፋል።
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 7 дней назад
መቼ ነው በሊቃውንት ስም ሆዳም እያመጣቹ የምታዘፍኑብን 😏 ማን ሰምቶት እነዚህ በአማራ ስም የሚነግዱ ምሁራን እና ፓለቲከኛ ነኝ ባዮቹ ናቸው ለዚህ ሁሉ ጭፍጨፋ አላፊነቱን መውሰድ ያለባቸው😡 ብሏቸዎል እኮ ሱፉን መቀየር የማይችል ዶክተር ተብይው እኔ አውቅላቹሀለው ብሎ ያላዝንብናል 😂😂😂አየናቸው ፕሮፈፀሰር የሚለውን ታይትል ይዘው ከአፋቸው የሚወጣውን አየነው 😢😢😢😢
@TeshomeTasdesse
@TeshomeTasdesse 6 дней назад
አነዚህ እኮ ሰው ለመባል ራሱ የሚያንሳቸው ርካሾች በዚህ እድሜው ከጠገበ የሌላዎ ረሀብ የማይሰማው የዘቀጠ እንጭጭ የሆነ ሰው
@abrhamgesese2081
@abrhamgesese2081 8 дней назад
እንዲ አይነት አሳማ ሰው አይቼ አላቅም መማር ከንቱ
@girmamitiku5599
@girmamitiku5599 8 дней назад
Cowered, defeatist. Dagnachew is better teaching philosophy. This is a man who doesn't believe in the right of amhara for self defence. He knows only quating outdated greek philosophy.
Далее
24 часа Я МИСТЕР БИСТ челлендж
1:12:42
Il pourrait encore jouer 🤩
00:23
Просмотров 2,4 млн