Тёмный
No video :(

ልጅ ይዛብን መጣች.... 

Geni & baba
Подписаться 24 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

ሠላም ውድ ቤተሠቦቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ የዛሬ ቪድዮ ገኒ ከመንገድ ላይ ልጅ ይዛ መታ አሳድጋለሁ አለችን ሁላችሁም ሰብስክራብ ሼር ላይክ እያደረጋችሁ ቤቱን አበረታቱ እናመሠግናለን#love #funny #happy #life

Опубликовано:

 

22 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 177   
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 5 месяцев назад
ሠላም ቤተሠብ እንዴት ናችሁ በዛሬው ቪድዮ ላይ ማዘር ተሣሥታለች የምትሉ በመጀመሪያ እናንተ ብትሆኑ ተቀብላችሁ ታሣድጋላችሁ?ልጅን የማሣደግ ሀላፊነት የእናት እና የአባት እንጅ የሌላ ባእድ ሠው ሀላፊነት አይደለም የኔ እናት ደግሞ እንኳን ለሠው ልጅ ለአውሬ ልጅ የምትራራ የዋህ እናቴ ነች ። እንዲህ ያለችበት ምክንያቷ ህጉን ያልጠበቀ ስለሆነ እኔ ላይ መጥፎ እንዳይደርሶብኝ በማሰብ እንጅ ክፉ ሆና አይደለም ለተረዳችኋት ደግሞ ከልብ እናመሠግናለን 🙏
@user-lh2gd6jy2j
@user-lh2gd6jy2j 5 месяцев назад
❤❤🎉🙏🙏🙏
@genettecere8937
@genettecere8937 5 месяцев назад
ጊዜው ከፍቶል ገኒየ እናትየዋ መጥታ ልጀን ሰርቁኝ ብትልስ እውነት ናቸው ማዘር
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 5 месяцев назад
እኔ አስቀውኛል የክፋት አደለም ማሚዬ ውነቷነው😂😂😂❤❤❤❤
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 5 месяцев назад
በጣም ነው ያሳቁኝ ማዘርየ 😂😂😂 ግን እውነታቸውን ነው ገንየ ዛሬ ቀኑ በጣም ከፍቷል መጀመሪያ መታወቅ አለባት ሲቀጥል እናትየይቱ መጥታ ለጀን ሰርቀውኝ ብትል እስር ቤት ነው የሚከቱሽ እውነት ቢሆን ራሱ መጀመሪያ ፓሊስ ነው ማወቅ ያለበት እና ማዘር ትክክል ናቸው ማዘርየ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@mesaymam
@mesaymam 5 месяцев назад
ላቺ ጥሩ በማሰብ ቢሆንም ሪአክሽናቸው በዚህ መልኩ መሆኑ ያሳዝናል ጅብ ይብላት እስከማለት እሯ
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 5 месяцев назад
ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ክፉ አይካቹ የሰዉ እጅ አያሳያቹ
@shetajordan7141
@shetajordan7141 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@mazaashtadese1786
@mazaashtadese1786 5 месяцев назад
Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c 5 месяцев назад
አሚን
@user-uf9si4ko6g
@user-uf9si4ko6g 5 месяцев назад
አሚን ወዶ❤❤
@user-yj1wd2dh2r
@user-yj1wd2dh2r 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 5 месяцев назад
ማዘርዬ ዛሬ ግን ተቅይምኩ ጣይ አይባልም እውነት ቢሆን ምን ችግር አለሁ ልጅ ሰጦታነው እኮ😢😢😢😢😢😢😢
@user-mt6ut6zc8x
@user-mt6ut6zc8x 5 месяцев назад
ልጅየወለዱአይመስሉም
@user-mt6ut6zc8x
@user-mt6ut6zc8x 5 месяцев назад
ጨካኝአሮይትነሽወላድአይጨክንም
@abuahmed6265
@abuahmed6265 5 месяцев назад
እር አትፍርዱ ደንግጠው እኮ ነው
@wyimam9103
@wyimam9103 5 месяцев назад
አይአንቺደንግጠዉነዉተመንገዲአንስተዉያሳዲጋልእኔምተቀየምኩወላሂ😢😢😢😢😢😢😢ዉነትስቢሆን
@tube8181
@tube8181 5 месяцев назад
ያገራችንኑሮ፣እኳንየሰውየራሰንምያሰጥላል
@user-ci4wy9ov7v
@user-ci4wy9ov7v 5 месяцев назад
ጉድ ምን ችግር አለዉ ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ. እዉነት ቢሆንም እሄዉ ነዉ😢😢
@zdethiopian499
@zdethiopian499 5 месяцев назад
አይ እማዬ ዛሬ ትክክል አይደሉም አዋቂ ቢሆን እኳን ጊዜዉ ከፍቷል ይባላል ይሄ ግን ህጻን ነዉ
@user-wu6rj2fb9j
@user-wu6rj2fb9j 5 месяцев назад
ክክክክክ ወይኔ ገኒ እንደዛሬ ማዘር ና ባባ አስቀውኝ አያቁም ቁርስ እየበላሁ ነበር ያየኋቹህ ስስቅ በትንታ ሞቼ ነበር በጠዋቱ አዝናንታችሁኛል እናመሰግናለን
@ShimelisAbdu-fy1ow
@ShimelisAbdu-fy1ow 5 месяцев назад
ማዘር ተቀይሜወታለዉ እንደዚህ ማለት አይገባወትም ነበር
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 5 месяцев назад
የምር በጣምነው የገረሙኝ ልጅድምፅአለ እነሱግን እቀፉስትላቸው ይሽሻሉ ግን ውነትነው ጊዜዉያስፈራል❤❤
@dfghdfgyu4604
@dfghdfgyu4604 5 месяцев назад
😢😢😢😢እር ማዘር ነዉር ነዉ ከምር የእግዚአብሄርን ፍጡር መልሰሺ ጣይ
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 5 месяцев назад
ባባዬ የኔ ጌታ የኔ አስተዋይ ❤❤❤ የልጅ አዋቂ ማዘር እንኳን ወስደሽ ጣይ ሲሉ እሱ ግን መጣል ሳይሆን ፖሊስ ጢቢያ አለ እኮ ቀድሞ❤❤❤ ማዘር እሱን ተከትለው ነው ፖሊስ ጣቢያ ውሰጂ የሉት ❤❤ባባዬ እድግበል❤❤
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 5 месяцев назад
ጊዜው ነው
@user-mt1kx5kc4o
@user-mt1kx5kc4o 5 месяцев назад
ፅቡቃት ባባየ ድንቅ ልጅ ለፖሊስ እንስጥ አላልም ፍቅርኩም ይብዛሕ💙🙏
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 5 месяцев назад
አሜን ዝ ሀፍተይ የቀነለይ❤️❤️❤️
@GhfhG-ue6ml
@GhfhG-ue6ml 5 месяцев назад
ልታሳፉሽን ነውዴ እኔ ስት ተስፍ አለኝ አለ ባቢ 😂😂😂😂😂😂
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r 5 месяцев назад
ህዝቤ ተጨካክኖል 😢😢💔
@user-kw8sp4oz4o
@user-kw8sp4oz4o 5 месяцев назад
ጉድ 😄😄😄ምችግር አለው በህጻን ልጅ ጭከና አዝነናል እናታችን
@hawamedia655
@hawamedia655 5 месяцев назад
እነዚህን ቤተሰብ የሚወድ👍👍ብቻ ወይኔ😂
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 5 месяцев назад
ማዘር ማዘር ጨካኝ የምትሉት እዳ አለባት እዴ የማንንም ዴቃላ ምታሳድገው በዚህ እድሜያቸው ያውም በከፋ ዘመን ወደው ጥለው ቦሀላ ሰረቁጥ እየተባለ ወጀለኛ እያደረጉ ማዘር ልክ ናቸው ካገኘሽበት መልሺ ቢሉም ድንጋጤ ነው አትጫጩ እናት ላይ
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 5 месяцев назад
ወይ ሞትኩ በሳቅ የእናትሸና የልጅሸ ሁኔታ ክፉ አይንካችሁ 🙏🙏🙏💐💐💐💚💛❤
@negetube5884
@negetube5884 5 месяцев назад
ቤተሰብ የሚወድ ብቻ👍😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@stgeorge7371
@stgeorge7371 5 месяцев назад
እንኳን እናት የሆነ ሰው የሆነ ሁሉ በህፃን ልጅ አይጨክንም
@user-gi7qw3kj4zmartabem
@user-gi7qw3kj4zmartabem 5 месяцев назад
ገኒ ስወዳቹ በተለይ ማሚን እወዳታለዉ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን❤❤
@wedetwedet705
@wedetwedet705 5 месяцев назад
ክክክክ ሳይሽ ባለፈው።የደነገጥሺው አሳቀኝ ድጋሚ
@user-ds8is7og3e
@user-ds8is7og3e 5 месяцев назад
ወይ ገኒ ጀግና ስወዳችሁ❤❤❤❤❤
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 5 месяцев назад
😂😂😂😂ባባ ጠጋ ስታረግበት ኧረ በስማም አለኮ😅😅😅ውይ ማሚዬ😂😂😂😂የሳቄ ምጮች😂😂❤❤❤❤
@user-de2gc7wg9t
@user-de2gc7wg9t 5 месяцев назад
ማዘርዬ ትክክል ናቸው ዘመኑ ያሥፈራል ቦሀላ ሠርቀሽ ነው ተብለው ቢያዙስ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 месяцев назад
ገኒ ተሳክቶልሻል ባባን ብድርሽን መልሰሻል😊ማዘር ምን ያድርጉ ዘመኑኮ ያስፈራል
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 5 месяцев назад
ደስ ስትሉ እማማ በጣም ተጨነቁ ❤❤❤❤
@KasiA-pn2sl
@KasiA-pn2sl 5 месяцев назад
ውይኔ በስቅ ግድልች ❤️❤️❤️😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅🤣🤣👏🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍
@userenter2635
@userenter2635 5 месяцев назад
እንካን ደህና መጣችሁ ውዶች🙏❤😘ኧረ ወይኔ ጉዴ የማየ መልስ😂😂
@user-ee3lr1wx6q
@user-ee3lr1wx6q 5 месяцев назад
ድምፅ የላትም እንደ አይ ባባ😂😂😂
@ZufiMeka
@ZufiMeka Месяц назад
ገኒዬ ማማዬ
@simeranred3153
@simeranred3153 5 месяцев назад
እማዬ ልክ ናቸዉ በዋላ መዘዙ ከባደ ነወ
@user-li6yn7tm6i
@user-li6yn7tm6i 5 месяцев назад
ኧረ ገኒ😂😂😂😂😂
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 5 месяцев назад
አይ ባባየ ❤❤ እማየ ጉድ ሆንን አላለም ተገኝታሀል ዛሬ የመልስ ምት ተሳክቷል ገኒ❤❤❤❤
@SaraSara-bh6ih
@SaraSara-bh6ih 5 месяцев назад
ማዘርየ ስወድሺ ኮ አየ ባባ ጉድ ሆንልሺ አላለም
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 5 месяцев назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ😅😅😅
@Layla-wt4xm
@Layla-wt4xm 5 месяцев назад
ዘመኑ ከፍቶል ውነት አላቸው
@user-sn5nj5ek1m
@user-sn5nj5ek1m 5 месяцев назад
ስወዳቹ ትክክል ነው ዘመኑ የከፋ ነው አለማሳት ትክክል እናትዬ
@fatemafatema1754
@fatemafatema1754 5 месяцев назад
ገኒየ😂😂😂😂❤❤
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb 5 месяцев назад
ኮሜተሮች ምነው ማዘር ማዘት ትላላችሁ አረጋጉት እጂ እደ ሰው ልጂን ያህል ነገር እሰይ ብሎ ድገት መቀበል ይከብዳል አትጫጩ ግዜው ከባድ ነው
@user-ri2dx8ir7y
@user-ri2dx8ir7y 5 месяцев назад
ሆ፡ሰወችየሚያሳድጉት፡አገኘን፡ብለውእንዴትነው፡የሽማግሌጨካኝ፡እኛሰፈር፡ወንዱ፡ወንድህፃንአጝኝቶ፡አሳድጓል፡እንኳንሽማግሌሴት፡ጨካኝነወት
@user-ib8hz4eu5z
@user-ib8hz4eu5z 5 месяцев назад
ባባ እኮ ያውቃል ውሀውን የጠ ጣው አውቆነው።
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 5 месяцев назад
በዚህ በከፋ ዘነን ምነው ገንዬ አንች እማታመጭው ነገር የለውም 🤣🤣እደጦር ነው የፈሮት ባባዬ እና ማዘር 🥰🥰❤️
@abebamuche186youtube
@abebamuche186youtube 5 месяцев назад
ከንቱ ቤተክርሲቲያን መሄድ ከንቱ ድካም ነዉ
@donkeytub3504
@donkeytub3504 5 месяцев назад
Tikikil mes mesali new
@hayateityo9941
@hayateityo9941 5 месяцев назад
አር በስማም አለኮ ምን መስላው ነው 😂😂😂😂😂
@user-gt5ms5pe3v
@user-gt5ms5pe3v 5 месяцев назад
ክክክክክ ኧረበሳቅ አየማዘር እኔ አሉኮ
@zenebeh
@zenebeh 5 месяцев назад
ባባልክነዉ ወደቤትሣይሆን ወደቦሊሥጣበያነዉ ሚወሠደዉ አዲሣባ ከዚበፍት ወዝ አራሥልጅ ጥለዉ አሥተንሁለትቀንታሠሪን ከዛበሃላ ብዙሠዉ አይቶሥለነበረ ተፈታን እኔና ያጎቴሚሥት እና ይሄፕራክቢሆንም ወደቤት አይወሠድም ፈተናዉብዙነዉ
@astertbue5632
@astertbue5632 5 месяцев назад
ወይይይይይይይ ገኒ በሳቅ ሞትኩ 😄😄
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 5 месяцев назад
አይእማማምነውዛሬስ
@GsshShjjs-gf3nm
@GsshShjjs-gf3nm 5 месяцев назад
እዲ እናታችሁ ግን ጨካኝ ነች ምነው ማዘር ኧረ አይባልም ወሥደሽ ጣይ
@HayatHayat-ox2wy
@HayatHayat-ox2wy 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢እናትለሁሉምልጅእናትነው😢😢😢😢😢😢😢😭😭
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 5 месяцев назад
ፈርታ ነው ቤተሰብ
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 5 месяцев назад
ጭካኝ ናቸው የርህራሄ ልብ አላሳዬም በጭራሽ!!
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r 5 месяцев назад
😢😢​@@mlimezewede6613
@user-om9hb8lr3l
@user-om9hb8lr3l 5 месяцев назад
ድንጋጤ ብዙ ያስብላል ኮሜተሮች ስነስረአት ምንም ቢሆን እናት እናት ነች ደግሞም ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም
@samrisamri1217
@samrisamri1217 5 месяцев назад
ገኒ የመለሥ መተ በባባ ተገኝተሀለ 😂😂😂😂
@user-db6fi4ql2i
@user-db6fi4ql2i 5 месяцев назад
ምን ችግር አለዉ ልጂ ብታመጣ ልጂጂ ችጋር አላመጣች ተዉጂ ባባና ማዘር
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ዛሬ ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@user-nn5sm4yw3y
@user-nn5sm4yw3y 5 месяцев назад
ውይ አች ገኒ
@genettecere8937
@genettecere8937 5 месяцев назад
ኮሜተሮች ለነገር አትቸኩሉ ልጅ ወድቆ ሲገኝ መጀመሪያ ለህግ ማሳወቅ ነው ጊዜው ከፍቶል እውነት ነው ማዘር ያሉት
@soltube2710
@soltube2710 5 месяцев назад
ትንሽ የድምጽ ችግር አለ ግን እርፍ ነው ❤❤❤
@user-kv2ny4md5h
@user-kv2ny4md5h 5 месяцев назад
ዘመኑ ከፍቶል ወላሃ
@SamiraOmar-cu5lc
@SamiraOmar-cu5lc 5 месяцев назад
ኧረ ገኒ😂😂😂😂
@Jkeesum
@Jkeesum 5 месяцев назад
😂😂😂😂ገኒ ግፍሽ
@etechetech7158
@etechetech7158 5 месяцев назад
❤ባባያየኔቆጁ,ፈጣሪ,ያሰደግህ
@user-sk9ew9po9m
@user-sk9ew9po9m 5 месяцев назад
😅😅😅😅😅
@abebazenabu3941
@abebazenabu3941 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@abayabay3382
@abayabay3382 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂አየገኒ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 5 месяцев назад
የኔ እናት❤
@tooorrikhan1349
@tooorrikhan1349 5 месяцев назад
😂😂
@ZeyenebaShemsedin-hw6so
@ZeyenebaShemsedin-hw6so 5 месяцев назад
ሲጀመር እናትዬ ያውቃሉ ካሜራው አይተውታል
@user-vb8rt9hx1w
@user-vb8rt9hx1w 5 месяцев назад
ዞሬ ዞሬ ስመጣ የእናተን ቪድዎ ሳይ ዘና እላለሁ😂😂😂😂
@user-dc9fj2pu1e
@user-dc9fj2pu1e 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@eyeehheeuhw4231
@eyeehheeuhw4231 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@amnhwwduw5258
@amnhwwduw5258 5 месяцев назад
እኳን ደህና መጣችሁ ውዶቼ 💕💕💕💕
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 5 месяцев назад
ገኒ + ባባ + ማዘር❤❤❤❤❤
@user-qj7im9dw4m
@user-qj7im9dw4m 5 месяцев назад
ድምፅ የላትምደ😂😂😂😂😂
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 5 месяцев назад
አይማዘር.ወስደሽ.ጣይ😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢
@haweFekerReem
@haweFekerReem 5 месяцев назад
ባቢ ዛሬ አመነ ህፃን መሆኑን 🤣
@user-nn5sm4yw3y
@user-nn5sm4yw3y 5 месяцев назад
አይ ኮመታተሯች ኦማዬ እወነታ ነው ዘበኑ ከፈቶአል
@wedetwedet705
@wedetwedet705 5 месяцев назад
ወልዶ ያየ እናት ጣይ ይባላል እንዴ።ባባ በለጣቸው ለፖሊስስጪአለ
@ZeyenebaShemsedin-hw6so
@ZeyenebaShemsedin-hw6so 5 месяцев назад
የሳቁ ፕራንክ ማለት አለ እንዴ
@user-ze6ww3cn7u
@user-ze6ww3cn7u 5 месяцев назад
Yenati. ፍቅር zare. New. Yagabang.😢err. basemama. Wasedashii. Xayye😢😢
@user-kn6gc8xp2h
@user-kn6gc8xp2h 5 месяцев назад
አረማማእንደዚህአይባልም
@user-lf5ni6kb9d
@user-lf5ni6kb9d 5 месяцев назад
ውይኔገኔበሳቅገደልሽኝ
@axzf5920
@axzf5920 5 месяцев назад
❤❤😂😂😂
@ericraehmisch8073
@ericraehmisch8073 5 месяцев назад
ere mother endezih aybalim wesdesh tayi ..at least police gar enwsed nw yemibalew
@Fafi51296
@Fafi51296 5 месяцев назад
ፈርተው መሠለኝ
@user-qc5vt1ke8l
@user-qc5vt1ke8l 5 месяцев назад
ለምን የምታለቅሰው ን አሻጉሊት አትገዢም ነበር😂😂😂
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 5 месяцев назад
ፈርተው እንደወን ይገባኛል ወስደሺ ጣይ ግን ማለቶ ግን
@VipVip-ep4ug
@VipVip-ep4ug 5 месяцев назад
ክክክክክክክክ
@aragasharagash6364
@aragasharagash6364 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@habeeba8251
@habeeba8251 5 месяцев назад
ማሚ ግን አዝኘወበታለሁ ነውር ነው እውነት ቢሆንስ😢😢😢😢
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@bezanehabebe-gs2by
@bezanehabebe-gs2by 5 месяцев назад
Ke prank wuch lela content siruln
@ebraklove1556
@ebraklove1556 5 месяцев назад
የእናት አንጀት አዛኝ ነው ማዘር ምን ሆነው ነው እንዲህ የጨከኑት ። እውነት ቢሆንም ጥሩ አላደረጉም ማዘር
@smeerhs638
@smeerhs638 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂❤❤❤
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 5 месяцев назад
ሁለት ህፃን አላለም
@donkeytub3504
@donkeytub3504 5 месяцев назад
Yan eneti won begangi dasi belang asedigaleu ya sewu liji hiy talami ulumi ya fetari sitota new 😢😢😢😢
@donkeytub3504
@donkeytub3504 5 месяцев назад
Ke eneti ani hiy tabikim kelcho desi hiyalim yamir 😢
@nigstisara4967
@nigstisara4967 5 месяцев назад
Enatyew,eskezare,sewedacew,yenberew,ahun tlahocu
@user-fz2fm1wt2n
@user-fz2fm1wt2n 5 месяцев назад
ወጣብለሽእዳታመጭብኝተመችቶኛል
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 5 месяцев назад
Ayi baba manin sew bila. Manin ksew kotira yilale😂
@berkeberkeyyy6215
@berkeberkeyyy6215 5 месяцев назад
❤❤❤❤kkkk
@user-dz9js6ht4t
@user-dz9js6ht4t 5 месяцев назад
❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 5 месяцев назад
እማማ እንያት ለምን አትሉም
@selamyestentube
@selamyestentube 5 месяцев назад
geni arif nw yaznanal eheta
Далее
Sevinch Ismoilova - Xayollarim 18-Avgust 19:00 Premera
00:19
ዮአዳን (ክፍል 22)
28:30
Просмотров 135 тыс.
የኪያ አፍ ይሸታል
17:36
Просмотров 2,5 тыс.