Тёмный

ልጆቼን ሊያሳፍን ነበረ ያለችውን ግለሰብ ከሰሰች …ተወዳጁ አቀንቃኝ አብርሃም ገ/መድህን ከአምስት ዓመት በኋላ ለአዲስ አበባ አድናቂዎቹ ስራዎቹን ሊያቀርብ ነው 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 60 тыс.
50% 1

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 148   
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 11 месяцев назад
ስወዳት ሔለንዬ ምነው በሷ ላይ ደግሞ በየጊዜው ተነሱባት ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሑሉ ይጠብቅላችሑ ልጆቻችሑን ሔሉዬ ❤😘🙏
@wollo4001
@wollo4001 11 месяцев назад
ምግበይ 🎉🎉🎉🎉 የማይረሳኝ ምርጥ ዘፈን
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 11 месяцев назад
እረ በስማም ጉድ ነው የምንሰማው ወይ ግዜ ዩሉንታ ማጣት ምን ዘፈን ያስፈልጋል ሲዋጋለት የነበረው የትግራይ ህዝብ ከባድ ሀዘን ላይ ናቸው ምንም የሚያስደስት ነገር አለ ስጀመር ዘፈን ሀጥያት ነው ንስሀ ገብተን እናቁም ዘፈን ዘምሩበት ድምፃችሁን የትግራይ እናቶች ፅናቱን ይስጣቹ 😭😭😭
@dubaidubai2048
@dubaidubai2048 11 месяцев назад
የኛ ልጆች ምን አገባችሁ ግን ሲፈልግ ይዝፈን ሲፈልግ ይዘምር ደሞ ጀግና ነው ላመነበት ነገር. ተፍልሟል አሉ አይፈልደ ከኛም ከነሱም እሞቀ ጎጆ አቸው ተቀምጠው ሲዘፍኑ የነበሩ በአማራ ስም የነገዱ እየገባችሁ ከምትለፈልፍ ምናለ ነገር ቢመራችሁ
@sirguttube
@sirguttube 11 месяцев назад
ሰይፍሻ ሰላም ብያለሁ እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Sara2127
@Sara2127 11 месяцев назад
እኔ እኮ ሚገርመኝ ልጆቻቸውን ፎቶ በሚዲያ የሚለቁ ሰዎች ያሳዘናሉ አሁንማ ቪዲኦም እየተሰራ ነው እና ጥንቃቄ ያስፈልጋል ለሁሉም ግዜ አለው።
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 11 месяцев назад
አረ ተያቸው ያወቁ መሰሏቸው ነው በጣም የወረደ ነገር ነው የራሰም ፎቶ መለጠፈም ቢሆን በጣም ይደብሬል ኤጭ ብሎ መተው ነው።
@የዮቶርልጅ-ቸ6ጘ
@የዮቶርልጅ-ቸ6ጘ 11 месяцев назад
እጠብቅሻለሁ ሀገሬ ወጥቸ እስክገባ አላምንም የሚለውን ይዘፍነው ይሆናል እኮ😅😅
@seada9327
@seada9327 11 месяцев назад
😅😅
@aduadu3685
@aduadu3685 11 месяцев назад
😅😅😅 ሞቶዋል ተብሎ አልነበር እንዴ?
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 11 месяцев назад
​@@aduadu3685የደሀው ልጅ ነው የሞተው አካሉን ያጣው ቤት ንብረቱ የወደመው የኢትዮጵያ አምላክ ልብ ይስጣቸው
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 11 месяцев назад
​@@aduadu3685 ነበረ ገና ኮሰርቱ ላይ ብዙ ጠላቶቹ ሲያዩት በድንጋጤ ይሞታሉ 😂😂😂😂
@SosenaEshta-cv1pq
@SosenaEshta-cv1pq 11 месяцев назад
እኛ ምን አገባን ለምን ገደል አይገባም እሱ ለመሆኑ ኢትዮጵያ ላይ የመቆም ድፋፈት አለዉ ከሀዲ ነዉ አልመጣም ያልከዉ ጋዜጠኛ ደሞ አኛም የአንተን ድምጽ ባንሰማ አቃጣሪ
@mekihabeshawit9067
@mekihabeshawit9067 11 месяцев назад
ምን ክፍታፍ ናችሁ ምንም ካላገባሽ ማን ኮሜን ስጭ ኣለሽ
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 11 месяцев назад
የሱ ቅድመ አያቶች ናቸው በደማቸውና በአጥንታቸው ኢትዮጲያን እዚህ ያደረሷት የትም ኢትዮጲያ ላይ ሂዶ መዝፈን መብቱ ነው ✊
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 11 месяцев назад
Heluye yene konjo betam new yemewedeshi fetary kenelejoches selam ena tenane endeseteshi emegnalhu❤❤❤❤❤❤❤
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 11 месяцев назад
በእወነት ማንኛውም ኢትዮጵያን አሉ ከሚባሉት የትግረኛ ዘፉኞች አንዱ የምናደንቀው ብርቅ ኢትዮጵያዊ (አብርሀም ገብረመድህን)ዘፈኖች ቱርጉሙን እንኮን የማይችሉትም ስወች በድምጽ መረዋነቱን ሁሉም ሕዝብ የሚያደንቁት ነው! አዲሱን ዘፈኑን በጉጉት እንጠብቃለን!🙏🏾✌🏽🕊️👍🏽
@wollo4001
@wollo4001 11 месяцев назад
አብርሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 11 месяцев назад
አለች እንዴ ሄለን በድሉ
@wollo4001
@wollo4001 11 месяцев назад
አብርሽ አድናቂህ ነን ከወሎ
@hfjuiminrybb1289
@hfjuiminrybb1289 11 месяцев назад
አሽቃባጭ ወሎ መጥቶ ምን እንዳረገ አታዉቂም
@wollo4001
@wollo4001 11 месяцев назад
@@hfjuiminrybb1289 ትላም ጎጀ
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 11 месяцев назад
ባይሆን ለአብራሃም concert እጅግ ልዩ ጥብቃ ሊያደርግ ይገባዋል የ concerቱ አዘጋጆች በጥላቻ የተሞሉ ገድለው ያልጠገቡ በቅናት የተሞሉ ሰዎች በዚህ ኮማቾች ይሸቱኛል think about it plz about securtiy of abresh concert !!!
@ሊሊ-ፐ6ነ
@ሊሊ-ፐ6ነ 11 месяцев назад
አብርሃም ኢትዮጵያ ትፍረስ ሲል ነበር በጦርነቱ አይ ጊዜ😅😅
@genitefera1375
@genitefera1375 11 месяцев назад
Ahun fano yifres eyale nw😂
@merik2813
@merik2813 11 месяцев назад
He is still the same he don’t like Ethiopia yaw y Ethiopia hezeb short memory nw
@zenebeme1721
@zenebeme1721 11 месяцев назад
ማስረጃ መረጃ ፋኖ ነው ኢትዮጵያ ትፍረስ እያለ ያለው
@tsegaymelashu5772
@tsegaymelashu5772 11 месяцев назад
Komche
@godislove1692
@godislove1692 11 месяцев назад
Yihe kiletam Zeragna ayafrim gin, ante Seifu yemiluh demo min aynet ashkabach neh bakih, ende kakaye new yastelahagn eshi. 🤔🤔🤔
@hiwotaynalem353
@hiwotaynalem353 11 месяцев назад
ኢትዮጵያን ሲወጋ የነበረ አሁን ደሞ ሊዘፍን ነው??አይ እቺ ሀገር
@hfjuiminrybb1289
@hfjuiminrybb1289 11 месяцев назад
ዉለታ ቢስ የሆነች ሀገር
@genitefera1375
@genitefera1375 11 месяцев назад
Manat Ethiopia 😂
@guregna2127
@guregna2127 11 месяцев назад
Seifu
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 11 месяцев назад
ድፍረት ግን አብራሀም. እውነት ህዝቡ ዝም ካለው ጉድነው
@zeritutube
@zeritutube 11 месяцев назад
ይህ ገልቱ ዘረኛ ከነሚስቱ የደመቀባትን የተከበረባትን ሀገር ለማፍረስ ሲዳክር ከሀላ ሁኖ የደሀልጂ አስጨርሶ እናቶች ያለቅሳሉ እሱ ሊጨፍርነወ ዱሮም አዝማሪ🙃🙃
@ብሌን-ወ5ቸ
@ብሌን-ወ5ቸ 11 месяцев назад
አናትሺ ይፍረስ። ደደብ ነፍጠኛ
@zeritutube
@zeritutube 11 месяцев назад
@@ብሌን-ወ5ቸ ያች አናት ይፍረስ ጂል ማን ጠራሽ
@Amanu93
@Amanu93 11 месяцев назад
Lamenebet alama Waga keflual eziga atalekaks ante
@seada9327
@seada9327 11 месяцев назад
​@@ብሌን-ወ5ቸያፍሽን ያድርግልሽ ፈጣሪ ያሳካልሽ ያንቺ ይፍረስልሽ
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 11 месяцев назад
አብርሀም ተብዮውም ከዛ ከናይጄርያው ዘፉኝ በምን ይተናነሳል ጫካ ገብቶ ስንት ደም አፍሳል ኢትዮጵያውያን የካደ ሴጣን አጋንንት ነው የትግራይ እናትና አባት ለቅሶላይ ሆነው ስትዘፍን ትንሽ አታፍርም በልጆችህ አግኝው የኢትዮጵያን ህዝብ በተለይ የአድስ አበባን ህዝብ እንዴት እንደናቃችሁ ለሁሉም ግዜ አለው እግዚአብሔር ይፈርድዳል ዘፈን ሀጥያት ነው ኦርቶዶክሶች አትግቡ ንስሀ ግቡ ማንም እንዳይገባ ይቅርባቹ ጦርነት ነው አማራ እየሞተ ነው ብቀላ መሆኑ ነው ፍርድን ከላይ ከፈጣራ
@senayetedema5238
@senayetedema5238 11 месяцев назад
ሰይፉ ግን ለስንቱ አሽቃብጠህ ትችለዋለህ በስመአብ አሁን ለዚህ ኢትዬጲያዊነቱን ለካደ ዘረኛ ስታሽቃብጥ አታፍርም shame on you
@meserettadesse7374
@meserettadesse7374 11 месяцев назад
ወይ ጉድ አያፍርም እንዴ ኮንሰርት ይላል እንዴ!! ኢትዮጵያን ለመውጋት ጫካ ግብቶ አልነበረም እንዴ? የኢትዮጵያ ህዝብ መቼም ወዳጅና ጠላቱን አያቅም!! የማን ደፋር ነው ዘፈኑን ግቡ ይላል እንዴ
@zizitino6797
@zizitino6797 11 месяцев назад
ትንሽ አታፍሩም የዛሬ ሁለት አመት ሲወገዝ የነበረን ሰው ዛሬ ስሙን ስትጠሩ ? ዘፈኑን እንኳን ሲያዘፍኑ የነበሩ ሆቴሎች እና መዝናኛ ክለቦች ሲዘጉ እንደነበር እናውቃል አንዴ ሞተ ሲባል ምን ያልተወራበት ነገር አለ ፈጣሪ ደግ ነው እንደ ብልፅግና ወንድም እና ወንድም አያጋጨም ስለዚህ እናነተ የሚዲያ ሰዎች ለውግዘት አትቸኩሉ አብርሃም ኢትዮጵያ ሃገር ስለሆነች ተመልሶ መጥቷል እንኳን ደስ አለን ይብላኝ አርያ ገ/መድህን የሚባል ጋዜጠኛ አብርሃም ሞተ እያለ ይቀደድ ነበር አለ አልሞተም አንተ ግን በሕመም እየተሰቃየህ ነው አትፍረድ ይፈርድብሃል ነው ተረቱ
@tigisttigistbekure3214
@tigisttigistbekure3214 11 месяцев назад
Enatoch haven't tekmtew esu lizefn new yegermal
@genetyeshaw7310
@genetyeshaw7310 11 месяцев назад
Are ye tigiray enat eyalekasechi lizefn new😢
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 11 месяцев назад
እኔ ዘማሪ እንጂ አዝማሪ ማድነቅ አቁሚያለው
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 11 месяцев назад
አብርሀም ዘፈኑን እራሱ ያዳምጠዉ ይህ ቅንቅናም
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 11 месяцев назад
እንዳያንቅህ የገዛ ጥላቻህ ተረጋጋ አቅምህም አይፈቅድልህ ለconcert 😂
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 11 месяцев назад
ሁላችሁም አትባልጉ ደግ ነገር ተናገሩ
@hindiyahussen2030
@hindiyahussen2030 11 месяцев назад
Ehhh terses lemadu new hoden atasekegne kinkinamn yemiyskew erasu kinkinam new before you think attending concerts eat well darling fikern le feker awaki 🤍
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 11 месяцев назад
@@mohammedtahaibrahim6003 አብረሀም ለህዝቡ ቢከፍልም አንገባም ይህ ባንዳ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 11 месяцев назад
አይ ኢትዮጵያ ደግ እናት ሲያስለቅሱሽ ሲከዱሽ ሁሉን አልፈሽ እዚህ ደርስሻል ሊወጋሽ ተስልፎ የነበረው ልጅሽ ተመልሶ መጥቷልና በይቅርታ ተቀበይው አብርሽ እንኳን ተሙለስክ
@wollo4001
@wollo4001 11 месяцев назад
አብርሽ ምርጥ አርቲስት
@wollo4001
@wollo4001 11 месяцев назад
ሄሉ
@Dandyo884
@Dandyo884 11 месяцев назад
ተወዳጁ አቀንቃኝ ነው ያልከው እኔ አቀንቃኝ አደለሁ ብሎ መሰራይ አንግቦ ያየነው መሰለኝ ስለዚ ማን አምኖ የሱን ሙዚቃ ያያል ምክንያቱም ማይክ ይሁን መሰራይ የሚይዘው ስለማይታወቅ አትድከም በለው
@seidtubee
@seidtubee 11 месяцев назад
እደዚህ አይነት አረመኔወችና ውሸታሞች ይያዙ መቸም ህግየለም ሀገራችን ኦነግነው የሚመራት ድል ለፋኖ ሽፈትለባዳ💚💛❤💪
@tsegaymelashu5772
@tsegaymelashu5772 11 месяцев назад
Gebere Komche
@hiwi1077
@hiwi1077 11 месяцев назад
Aiy Sefu ahun ant Ethiopiaw nh metbalw le Ethiopia telat huno ynbrun azmare tasetwawkalh???????????
@Sነኝየእሙታናሽየእናትናፋ
እስኪ ሄለንን አቅርባት ጠፍታለች
@jemila5475
@jemila5475 11 месяцев назад
ሲዋጋ ሙቷል አልተባለም እንዴ?
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 11 месяцев назад
ደሀው የት ሄዶ?
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603 11 месяцев назад
​@@BrightVision-t5p ሰለ ትግራይ ኣይገባቹም ምድረ ኮተት😂😂😂😂😂
@Mhlb39
@Mhlb39 11 месяцев назад
ሰይፉ የ ወረ ሰው ። 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@najjatnajjat7376
@najjatnajjat7376 11 месяцев назад
እህህህህ 🤔የትግራይ እናቶች በሃዘን ላይ እያሉ እሱ ሊጨፍር 🤔
@senayetedema5238
@senayetedema5238 11 месяцев назад
ይኤ ዘረኛ ኢትዬጰመየወ አይደለሁም ሲል አልነበር ኮተታም
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 11 месяцев назад
የሚገርመው መከላከያውን ወግቷል ፤ አስወግቷል።ግን አልተጠየቀም ። ጭራሽ እነ ሰይፉ የምንጊዜም ካድሬ ነው ያስተዋውቀዋል።
@kidist1955
@kidist1955 11 месяцев назад
😂 ያሳዝናል 😂
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 11 месяцев назад
ኣብርሃም ሓወይ
@ምስራቅ
@ምስራቅ 11 месяцев назад
ይሄ ከሀዲ አብረሀም ተብዬ ዘፍኝ ወላዋይ ዘረኛ
@wollotimes
@wollotimes 11 месяцев назад
5 አመት ሙሉ ኢትዮጲያን ለማፍረስ ሲዳክር ነበር ይሄ ቆሻሻ
@iloveyoumam2263
@iloveyoumam2263 11 месяцев назад
🤣🤣🤣🤣መብቱ ነው
@fillifalla8810
@fillifalla8810 11 месяцев назад
Kondaf amharay nsu jigna tigraway new
@fillifalla8810
@fillifalla8810 11 месяцев назад
Fuck amhara aedug
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 11 месяцев назад
​@@iloveyoumam2263 ዝምበል ልሃጫም የሙርኮኞች ዘር ደደብ ማን ኣፍራሽ ማነዉ ኣራሽ በደንብ እንተዋወቃለን ።
@ራያነኝራያነኝ-ሰ3ፈ
@ራያነኝራያነኝ-ሰ3ፈ 11 месяцев назад
ምን ኣገባሽ
@Lula2090
@Lula2090 11 месяцев назад
Ye Ethiopia hezeb zem leteluthene sezefin gud ekoneu
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 11 месяцев назад
እኔ እምለው አሁን ግን የአስረሽ ምችው ግዜ ነው ???? ሰይፉ መቸም አራጋቢ ነህ
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs 11 месяцев назад
I am not going to listen to this BS but tell me where I hope not in Addis!
@TseganehKuma
@TseganehKuma 11 месяцев назад
ሼም የለውም እንዴ አብረሃም ወይስ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሚሞሪው ዜሮ ነው ብሎ ነው? በቀደም ጠላት ሆኖ ሲዘፍን አልነበረም እንዴ? ብቻ ማን ገብቶ የሱን ዘፈን እንደሚሰማ ሳትነግሩን እንዳታልፉ ሴይፉ
@mulugetaabrarie1351
@mulugetaabrarie1351 11 месяцев назад
ተጋደለይ 😂😂 ጫካ ገብቶ ነበር እኮ
@oliviatassew1261
@oliviatassew1261 11 месяцев назад
አወ ፡ ለሀገሩ ፡ ነወረ
@genitefera1375
@genitefera1375 11 месяцев назад
Ena
@zenebeme1721
@zenebeme1721 11 месяцев назад
ጓዳ ኣይገባም ጀግና ነው በረሀ ገብተዋል
@mesekelay7414
@mesekelay7414 11 месяцев назад
አብረሃም ገብረመድን አንተ ዘረኛ ሰይፉ ለዘረኛ አታሽቃብጥ
@wollo4001
@wollo4001 11 месяцев назад
ኤድሳም ዘረኛ ምናገባሽ የአረብ ገረድ
@ብሌን-ወ5ቸ
@ብሌን-ወ5ቸ 11 месяцев назад
ንፍጣም ቆማጣ ነፍጠኛ ከናተ የበለጠ ዘረኛ አላችሁዴ
@rehelnuges6402
@rehelnuges6402 11 месяцев назад
Abreham much luv🥰🥰🥰🥰
@MaryamGhosheh
@MaryamGhosheh 11 месяцев назад
​@@ብሌን-ወ5ቸእጆሽይቆመጥባለጌ
@anchishi8618
@anchishi8618 11 месяцев назад
የአብራምን ዘፈን ለመስማት ቀርቶ ማየት አያስፈልግም ነእናት ጡት ነካሽ ሌባ መቼም እዛ የገባቹ እናተም አይሁድ ናቹ😊
@semret859
@semret859 11 месяцев назад
ይሄ ውሻ ትግራይ ለቅሶ ተቀምጣ እናቶቻችን በአዘን ተቆራምተው እያነብ አንተ ግን ልትጨፍር ተነሳህ 😢😢😢😢😢ያሳዝናል😢😢
@ብሌን-ወ5ቸ
@ብሌን-ወ5ቸ 11 месяцев назад
አችእበት። ለቅሶ አችም ቤትሺ አቢቾ በድሮን እየቀጠቀጠልነው ከዛ ትጠፋላችሁ እናተ ለማኞች ከናተ በላይ አገር አፍራሺ
@semret859
@semret859 11 месяцев назад
@@ብሌን-ወ5ቸ ክክክ ምንሽ ተነካ አንጠፍም ግን አዘን ገጥሞናል እከክ
@neimacool6507
@neimacool6507 11 месяцев назад
ተጋዳላይ አብረሀም የትግራይን ጦርነት በለው በለው እያለ 1 million ህዝብ አስጨርሶ እሱ ይዘፍናል ትግራይ ለቅሶ ላይ ናት
@eastsoldierson
@eastsoldierson 11 месяцев назад
Juntas bik bik malet jemeru
@Purplepla
@Purplepla 11 месяцев назад
He so funny
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 11 месяцев назад
ወረኛወች sefifu ላይ ስለ ትግራይ ሆነ ትግርኛ ማውራት ነውር የነበረበት ግዜ እልፍ ለዚህ በቃችሁ ይሁን
@fitsum-r6i
@fitsum-r6i 11 месяцев назад
አብርሽ እረ ከነዚህ ጋር አታውራ...ታሳፍራለህ በወንድሞችህ አፅም የቀለድክ::
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 11 месяцев назад
ስወዳት ሔለንዬ ምነው በሷ ላይ ደግሞ በየጊዜው ተነሱባት ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሑሉ ይጠብቅላችሑ ልጆቻችሑን ሔሉዬ ❤😘🙏
@zeritutube
@zeritutube 11 месяцев назад
ሄሉዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ልጆችሽንም ይጠብቅልሽ❤
@wollo4001
@wollo4001 11 месяцев назад
አብርሽ 🎉🎉🎉🎉🎉
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 11 месяцев назад
ስወዳት ሔለንዬ ምነው በሷ ላይ ደግሞ በየጊዜው ተነሱባት ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሑሉ ይጠብቅላችሑ ልጆቻችሑን ሔሉዬ ❤😘🙏
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 11 месяцев назад
ስወዳት ሔለንዬ ምነው በሷ ላይ ደግሞ በየጊዜው ተነሱባት ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሑሉ ይጠብቅላችሑ ልጆቻችሑን ሔሉዬ ❤😘🙏
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 11 месяцев назад
ስወዳት ሔለንዬ ምነው በሷ ላይ ደግሞ በየጊዜው ተነሱባት ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሑሉ ይጠብቅላችሑ ልጆቻችሑን ሔሉዬ ❤😘🙏
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 11 месяцев назад
ስወዳት ሔለንዬ ምነው በሷ ላይ ደግሞ በየጊዜው ተነሱባት ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሑሉ ይጠብቅላችሑ ልጆቻችሑን ሔሉዬ ❤😘🙏
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 11 месяцев назад
ትበማርያም ቆይ ትግራይ ትስእር እንገነጠላለን ስትል አልነበረም እንዴ ?ኢትዮጵያ ምን ትበል ስትል አልነበርክም እንዴ የፈረደባት አ / አ የማትሰበስበው ጉድ የለም የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታጠይቅ ወግሀታል ምን ታደርግ ህግ የለም ዘፈን ሀጥያት ነው ፍርድን ከእግዚአብሔር እንጠብቃለን 😭😭😭🇨🇬🇨🇬🇨🇬ድል ለንፁሀን ድል በድሮን ለሚጨፈጨፍ ኢትዮጵያውያን
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 11 месяцев назад
ስወዳት ሔለንዬ ምነው በሷ ላይ ደግሞ በየጊዜው ተነሱባት ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሑሉ ይጠብቅላችሑ ልጆቻችሑን ሔሉዬ ❤😘🙏
@merik2813
@merik2813 11 месяцев назад
ንቀት ነዉ። የ አብረሀም concert ። ትላንት ኢትዮዺያን ለማፍረስ ጦርነት ላይ ነበረ። አሁንም ቢሆን he is the same aberham. Instead of concert he should ask apology for all Ethiopian.
@TTG713
@TTG713 11 месяцев назад
ያሰበው ነገር አልተሳካም ወደ ስራው ግዴታ ሆኖበት ነው አይደል?
@tsegaymelashu5772
@tsegaymelashu5772 11 месяцев назад
Abresh G/Medhene Legend man of Principle
@senayetedema5238
@senayetedema5238 11 месяцев назад
ሰይፉ አንተ የዘረኛ አሽቁአላጭ ይዞህ ይኢድ አቦ
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 11 месяцев назад
አብርሽየ እየተጠነቀቅክ ከብዙ የግድያ ሙከራና ከብዙ ዛቻና ከብዙ ችግርና መከራ ቡሀላ እንኳን ም ለዚህ አበቃህ ❤❤❤👍
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 11 месяцев назад
@@Explorer_cities 🤧🤧
@wollo4001
@wollo4001 11 месяцев назад
አብርሽ
@hiwotdejene7785
@hiwotdejene7785 11 месяцев назад
Wow I can’t believe that after all he had done to our country and people of Tigray is he really really going to sing in Ethiopian ?????? I believed now we don’t have a government in Ethiopia …..this stupid “AGAME “
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 11 месяцев назад
ስወዳት ሔለንዬ ምነው በሷ ላይ ደግሞ በየጊዜው ተነሱባት ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሑሉ ይጠብቅላችሑ ልጆቻችሑን ሔሉዬ ❤😘🙏
@hindiyahussen2030
@hindiyahussen2030 11 месяцев назад
🤍☀️🫶🏽Abirshey our king 🍀🍀🍀🙌🙌🙌🙌
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 11 месяцев назад
ስወዳት ሔለንዬ ምነው በሷ ላይ ደግሞ በየጊዜው ተነሱባት ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሑሉ ይጠብቅላችሑ ልጆቻችሑን ሔሉዬ ❤😘🙏
@TseganehKuma
@TseganehKuma 11 месяцев назад
እንደውም እገባለሁ ይሄን ዘፈን ጉድ አያለሁ የኢትዮጵያን ጉድ::
@hiwotaynalem353
@hiwotaynalem353 11 месяцев назад
ኢትዮጵያን ሲወጋ የነበረ አሁን ደሞ ሊዘፍን ነው??አይ እቺ ሀገር
@zenebeme1721
@zenebeme1721 11 месяцев назад
ሰይጣን ይውጋሽ
@SKelkay
@SKelkay 11 месяцев назад
Am I hearing Semre 😮😮😮 wow 🤩
@Eftahz
@Eftahz 11 месяцев назад
አያፍርም ግን እግዚአብሔር ከዛ ሁሉ መከራ ና እሳት ዉስጥ አዉጥቶት እንደገና ለዘፈን ይዘጋጃል ???? እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥህ አብርሀም
@jordanos3792
@jordanos3792 11 месяцев назад
Min agebah
@semret859
@semret859 11 месяцев назад
ይገርማል ይሄ የህዝብ ፀር😢😢😢😢
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 11 месяцев назад
ምን መከራ አየውና ውጪ አልነበረም እንዴ ?
@semret859
@semret859 11 месяцев назад
@@BrightVision-t5p ነበረ ትግራይ በጦርነቱ ጊዜ ተደብቆ ነበእ
@genitefera1375
@genitefera1375 11 месяцев назад
Who are you
@mulumitku4817
@mulumitku4817 11 месяцев назад
ለራሱ ይስማው የሱን ዘፈን ለትግራ እናቶች መፅናናትን ይስጥ
@merik2813
@merik2813 11 месяцев назад
እነዚ ሌቦች ምነዉ ዳር ዳር አሉ። ትግሬን ማመን ቀብሮ
@haymanottekle1675
@haymanottekle1675 11 месяцев назад
Shabeya
@jordanos3792
@jordanos3792 11 месяцев назад
Abrishi welcome
Далее
"Когти льва" Анатолий МАЛЕЦ
53:01
Катаю тележки  🛒
08:48
Просмотров 225 тыс.
"Когти льва" Анатолий МАЛЕЦ
53:01