Тёмный

ሁለቱም ድንገት ዝነኛ ባሎቻቸውን በሞት አጥተዋል..የታዋቂ ሰው ሚስት መሆን … ሀዘኑን መርሳት አትችልም ድምፃዊ ብስራት ሱራፌል ክፍል2 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 214 тыс.
50% 1

ሁለቱም ድንገት ዝነኛ ባሎቻቸውን በሞት አጥተዋል..የታዋቂ ሰው ሚስት መሆን … ሀዘኑን መርሳት አትችልም ድምፃዊ ብስራት ሱራፌል ክፍል2 | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Развлечения

Опубликовано:

 

14 окт 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 213   
@merci1093
@merci1093 8 месяцев назад
Wow ተመስገን ተካ በአጭር እድሜው ይሄን ያህል ሙዚቃዋች ግጥም አንደሰራ አላውቅም ነበር በጣም የሚገርም ነው👏👏👏
@tiebumengesha981
@tiebumengesha981 8 месяцев назад
የብስሬን ስርአት እዩት የራሱን ትራስ ለእንግዳዋ ሲስጥ ! እናቱን ቶሎቶሎ በስስት ይመለከታታል ይህ የሚነግረን ሁሌም ደህና መሆኗን እና በሷ ዙሪያ ያሉት ነገሮች ስለም መሆናቸውን ያረጋግጣል ተባረክ አቦ ጨዋስው
@friyeamen9579
@friyeamen9579 8 месяцев назад
በጣም እኔም ታዝቤዋለሁ👀 የእውነት መዋደድ ይሄ ነው፡፡
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 8 месяцев назад
የግጥም ደራሲ ተመስገን ተካ 23ኛ አመት ሙት አመት ታህሳስ 23/2016 ዓ.ም ነው ስትል ባለቤቱ ሰማኋት ፣ እስኪ ግጥም የሰጣችሁ ድምጻውያን እነፀሀዬ ዮሐንስ ቀኑ ታስቦ እንዲውል ብታደርጉ መልካም ይመስለኛል፣ የተመስገን ተካና የሱራፌል አበበ ነፍስ በሰላም ይረፍ፣
@shumiyemohammed5319
@shumiyemohammed5319 8 месяцев назад
ድንቅ ሀሳብ
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h 8 месяцев назад
ባለ ሹርባዋ እናት እርጋታ ቢሥሚላ❤❤ ክብር ለእናቶቻችን።
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 8 месяцев назад
በጣም
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 8 месяцев назад
በጣም ድንቅ ሰዎች ነበሩ አባቶቻቸዉ ቢቆዩና ብዙ ድንቅ ልጆችን ያወጡልን ነበር ምን ያረጋል የእግዚአብሄር ፈቃድ ተፈፅሟል
@febenshow-7153
@febenshow-7153 8 месяцев назад
ምን አይነት የተባረኩ ሚስቶች ናቸው ሀዘናቸው እራሱ ተጋባብኝ ፈጣሪ በደስታ ይካሳችሁ የባሎቻችሁን ነብስ በገነት ያኑረው❤
@user-ui7zf3rp3z
@user-ui7zf3rp3z 8 месяцев назад
በስማም የተመስገን ሚስት እራሱ ጀግና ናት
@hailemariamalmaw8264
@hailemariamalmaw8264 8 месяцев назад
ሰይፍሻ እባክህ አንደዚህ አይነት ታሪክ ያላቸው ሰዎች አቅርብልን ፀጋየ ደቦጭ አበበ ብርሀኔ የኔው አካሉ ሞገስ ተካ ሀብታሙ ቦጋለ ወዘተ
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 8 месяцев назад
እናትነት እና እርጋታ እድሜ ከጤና ያድላቹ ነፍሳቸው በቀኙ ትረፍ የባሎቻቹ ለእናንተም እድሜ ይስጣቹ❤
@tsehaysermolo7774
@tsehaysermolo7774 8 месяцев назад
የእናት ምርቃት ከየትም አገኝም ይሄን ምርቃት ያገኝህው ለእናትህ መልካም ነገር ሳላደረክህ ነው በህይወት ዘመናችን ስንኖር እናቶቻችን ብናስደስት እና ምርቃት ብንቀበል
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 8 месяцев назад
ዋዉ ሰይፉ ዛሬ በጣም ምርጥ ፕሮግራም እኛ ዘፈኑን እያዳመጥን አደግን እንጂ ከጀርባው ማን እንዳለ አናቅም በጣም ይገርማል ነብስ ይማር
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂ማዘርዬ ፈኒናቸውላንተም አል በጀ😂😂
@w.zprogram2071
@w.zprogram2071 8 месяцев назад
ደራሲ ተመስገን ተካን በአካል አይቼዋለሁ አውቀዋለሁ የድምፃዊ ግርማ ደምሴን የኮልፌ አጠና ተራ ልጅ ሙሉ የዘፈን ግጥም ሲሰራ አውቃለሁ። ነፍሳቸውን ይማርልን።😢😢
@coolnassa1420
@coolnassa1420 8 месяцев назад
ይገርማል ተመስገን ያልተነገረለት ልጅ ነው...በእውነት የተመስገን ሚሲት ተጫዋች ነች ሁለቱም ተጫዋች ናቸው
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 8 месяцев назад
በጣም ደስ ሚሉ እናቶች ናቸው ተባረክ ብስሬ😍🙏🙏
@merry1137
@merry1137 8 месяцев назад
ልጁ እግሩን አውርዶ ምርቃቱን አይቀበልም ተለጥጦ አናዶኛል በጣም ይሄንን ተማር በለው በተረፈ ሁለቱም እናቶች እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@haymiyitagesu1770
@haymiyitagesu1770 8 месяцев назад
ስወደው የኔ ቀበጥ ከአባቱ ጋርም መቶ እንዲሁ እግሩን ሰቅሎነበር አባቱ ሲሞት እኔ የታወሰኝ እሱ አቀማመጡና ፍቅራቸው ነበር ሰው ብርቱ ነው አሁንም በርታ❤
@mishu372
@mishu372 8 месяцев назад
ይኸው አወረደ😢😢😢😂😂😂
@zezetaha4711
@zezetaha4711 8 месяцев назад
ብስሬ እጅግ በጣም ነው የምንወድክ የምናከብርክ ስራዎችክን በአጠቃላይ እጅግ በጣም ነው የምንወድልክ በርታ ጎበዝ ጅግና ነክ ከስራዎች ይበልጥ የወደድኩልክ ማለፊያ እና አባብዬ የሚለውን ነው አባትክንም ነብስ ይማር አባትክ አልሞተም እንዳንተ ብርቱ ጀግና ልጅ አለው አንተንም ከነመላው ቤተሰብህ እድሜ ከጤና ከክፉ አይን ይጠብቅክ በርታ❤🙏
@ferityabera207
@ferityabera207 8 месяцев назад
እነሱ ቢሞቱም ስራቸው ከመቃብር በላይ ነው ❤❤❤
@mazhiiaberha442
@mazhiiaberha442 8 месяцев назад
የብስሬ እናት የኔ ደርባባ አቤት ግርማ መጎስ❤
@lovealwayslovealways9761
@lovealwayslovealways9761 8 месяцев назад
የሱሬ እናትህ ደስ ስትል እድሜ ይስጣት
@dawitdave6328
@dawitdave6328 8 месяцев назад
2 ደርባባ እናቶች እንዴት ደስ ትላላችሁ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 8 месяцев назад
ነብሳቸውን ይማር ብስራት ይቅናህ በወጣትነትህ አስተዋይ ነህ ስራህ እንደማር ይጣፍጥልክ በርታ ያባትህ ስም አስጠራ ሌሎቹም ልጆች መተም አባታቸው ትልሪካቸውን ያስነግሩ አደራ እነሱ ስርተው ቢያልፋ ስራቸው አያልፍም ወደሚዲያ ይቀረብ❤❤❤❤❤❤
@HH-505
@HH-505 8 месяцев назад
ደስ ምትሉ ቤተሰብ ናቹ በትልይ ጎደኝነታቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ😍
@rfds7894
@rfds7894 8 месяцев назад
ፈጣሪ ያፅናቹ የሱሬ እናት ግን በጣም አዝነዋል 😢
@astertamiru3963
@astertamiru3963 8 месяцев назад
ወይ ብስራት አምላክ ይቅና የናት ምርቃት ከብዙ ያድርስህ እናትክን እድሜ ጤና ይስጥልክ ❤❤❤
@mikywolday4180
@mikywolday4180 8 месяцев назад
the coolest mother ever ❤❤❤
@hiwotgebre40
@hiwotgebre40 8 месяцев назад
ውይይይ እርጋታው የእናቱስ ውብ እናት ምርቃቷ ስስቷ እውይ እድሜና ጤና እምኝላቸዋለው ታድሎ የእናቱ ምርቃት ጆሮዬ ላይ አለ የኔ ደርባባ ❤❤❤
@abdiyassin364
@abdiyassin364 8 месяцев назад
ብስሬ በጣም ነው የገረምከኝ በእውነት ብዙ ሰዎች ይፈጠራሉ ኑሮ አቸውንና ትንሽ መታወሻቸውን ጥለው ወይም ተረስተው አይቻለው አንተን እማደንቅህ በጣም ጠንካራና ለብዙ ሰዎች እድል ፈጣሪ ነህ ያባቱ ምትክ መባል ይሄ ነው ወደዋላም ምልከታህን ሳላደንቅ አላልፍም በዘመንክ ላይ እያረክ ያለው ነግር እሚገርም ነው በርታ በርታ
@sdym7178
@sdym7178 8 месяцев назад
Very emotional- some of us blessed with personality- she is amazing
@alainfef176
@alainfef176 8 месяцев назад
❤❤❤❤የኔ. እናቶች. እድሜና. ጤና ይስጣቹ. የልጆቻችሁን. ፍሬ. ያሳያችሁ. ያብላችሁ❤❤❤❤ደሞ. ለዛቸው. ጣፋጭነታችሁ. ወሬ አችሁ. አይጠገብም❤❤❤
@mekuriagebru5087
@mekuriagebru5087 8 месяцев назад
የኔእናት እዴት ደስ እደሚሉ❤
@bitsuekidanu4374
@bitsuekidanu4374 8 месяцев назад
ስብልሺዬ የኔ ስው አክባሪ በጣም ነው ድስ ያለኝ ስላየውሽ የኔ ቆንጆ የኔ ሽቁጥቁጥ ብስሬ የስፍራችን ድምቀት ሱሬን ነብስ ይማር
@Son_of_Waaqaa
@Son_of_Waaqaa 8 месяцев назад
Bisrat one my favorite singer With his mom💙💙
@lielinayejualgaw196
@lielinayejualgaw196 8 месяцев назад
ደስ የሚል ቆይታ❤❤
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 8 месяцев назад
ሲያምሩ💓ተሙ ሱሬ ነብሰ ይማር
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 8 месяцев назад
ብስሬ ከ መጀመርያ አልበሙ ጀምሮ በጣም ነው ምወደው ደሞ ቆንጆ ደርባባ እናት አለችክ አድሜ ከጤና ያስጥልክ
@tmaniacell
@tmaniacell 8 месяцев назад
ይቅናህ ተባረክ🙏🙏🙏
@benyamtefere965
@benyamtefere965 8 месяцев назад
በጣም ደስ የምትሉ እናቶች ናቹ
@user-pd9vy2vz4s
@user-pd9vy2vz4s 6 месяцев назад
የብስሬ እናት እርጋታዋ በስመአም እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 8 месяцев назад
ምንም ሳይነገርላቸው ዋናዎቹን የጥበብ ገበሬዎች አይደል እንዴ ያጣነው ጎበዝ ነብሳቸው በሰላም ትረፍ።መልካም ቤተሰቦች ከዚህ በኋላ ክፉ አይንካችሁ።ሀዘናችሁ በዚህ ይብቃ።ደስ ሲሉ።እዚህ የክብር ጥግ ያደረሷችሁ ታዋቂ ነን ባዮች እነ ንዋይ እነ ፀሀየ እነ ቴዎድሮስ ታደሰ እንኳ በስደትም ላይ ናቸው የራሱም ሌላ ችግር ላይ ያለ ይመስላል ሌሎችም የታላችሁ?እነ ተመስገን ተካንና ሱራፌል አበበን መዘከር ያቅታችሁ?አትረቡም ነገ የናንተ ዕጣም ይሄው ነው የዘራችሁትን ነው ምታጭዱት የበላችሁበትን ወጨት ሰባሪዎች ናችሁ።ችግር የለም እነሱ በስራቸው ይዘከራሉ።እናንተ ግን ስንት ሰው አስተባብራችሁ ስንት ተዓምር የምትሰሩ ሰዎች ታላላቆቹ እነ ፀሀየ ምን ነካችሁ?ሰይፍሻ ምንም ደርሶት አይደለም ከነቤተሰቦቻቸው ያሰባቸው ሰው ሰው ስለሚሽትና ጥበብ የገባው ስለሆነ ነው።ሰይፍሻ ተባረክ ክፉ አያግኝህ።ለሰይፍሻ የክብር ዶክትሬት ያስፈልገዋል እባካችሁ የሚመለከታችሁ ሰዎች አስቡበት።ነው በህይወት እስኪለይ እየጠበቃችሁ ነው።መቸስ የኛ ነገር የተገላቢጦሽ አይደለን።የተመስገን ልጆችም ይገርማሉ እውነትም ያባታቸው ልጆች ሰርተን እንጠራ ማለታቸው ያኮራል።አባታቸው ይህን ያክል ዘመን ተሻጋሪ ስራ ሲሰራ ስሙ ካሴት ላይ እንጅ መልኩ ታይቶ አይታወቅም።አባታችሁን በስም ብቻ ሳይሆን በስራ የምታስጠሩ ያድርጋችሁ።በጣም ገራሚ እናቶች ናቸው ይህች ነች የኢትዮጵያ እናት ሴት ይህች ነች።እህቶቻችን ወንድሞቻችን ወጣሁ ወጣሁ የምትሉ ተረጋጉ
@rahelabrham6956
@rahelabrham6956 8 месяцев назад
Wow tbarki
@bettertogether9954
@bettertogether9954 8 месяцев назад
wow she’s a good storyteller 😊😊
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox 8 месяцев назад
ነፍሳቸውን ይማር ደስ ትላላቹ ግን ትዝታው ህመም ነው😢
@johnnybestdj
@johnnybestdj 8 месяцев назад
des yemetelu enatuech tebaraku
@mulufeleke2231
@mulufeleke2231 8 месяцев назад
ሰብሊ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እድሜ ከጤና ይስጥሽ አወድሽውታል ❤❤❤❤
@biruktensye2163
@biruktensye2163 8 месяцев назад
Good luck besere❤
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 8 месяцев назад
እግዚአብሔር እድሜይስጣችሁ❤❤❤
@user-ui7zf3rp3z
@user-ui7zf3rp3z 8 месяцев назад
እውነትም የያልተዘመረለት ጀግና ነብስ ይማር
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 8 месяцев назад
Serkalem will my favourite music
@erivoice4633
@erivoice4633 8 месяцев назад
Sura you have a great and lovely mom and ❤❤❤
@user-mw4op3zr5v
@user-mw4op3zr5v 8 месяцев назад
ነብስ ይማርልን በሞት ተለይተውም በስራቸው የሚታወሱ እንቁዎች ናቸው
@zainb1250
@zainb1250 8 месяцев назад
ሥታምሩ
@merhawitbrhane1347
@merhawitbrhane1347 8 месяцев назад
Weyyyyye endat des yemilu family nachew ❤❤❤❤
@alemetsehaywale5471
@alemetsehaywale5471 8 месяцев назад
የብሰሬ እናት ምርጥ
@yetatwork6137
@yetatwork6137 8 месяцев назад
Eniku enatochi edemayachiu ylamilim ❤
@akiberhe2555
@akiberhe2555 8 месяцев назад
Weye setamru❤❤❤❤
@YemarimLiji-tn6lt
@YemarimLiji-tn6lt 8 месяцев назад
Good friend❤
@Trure7Love
@Trure7Love 8 месяцев назад
ለመዘመር ፈጣሪ ያብቃችሁ‼️ዘፈን አያፀቅምና🙏🏽
@tilayewake1241
@tilayewake1241 8 месяцев назад
ከዚህ ውይይት ትምህርት ትዝታ አግኝተንበታል ተወያዮችን እናመሠግናል ግን በአናሳ እውቀት እድሜ መደማመር ምን አመጣው ? እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ።
@user-re7hr8nf8k
@user-re7hr8nf8k 8 месяцев назад
Yabisrae enat batam derbebe yalu nachaw tekekelagna yaethiopia enat edmae katena yesetelegn bisrae u make an amazing album good 4 u
@abrahasayimon1904
@abrahasayimon1904 8 месяцев назад
ብራቦ ብስራት እንደሱ የሰይፉን አፍ አዘጋልን ምርጥ ልጅ ብስራት ሁሌም የምትወደድ ልጅ ነክ
@jeerrryu
@jeerrryu 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 8 месяцев назад
በጣም ቀልደኛ ሴት ነች ደስ ይላል
@merontekelu2146
@merontekelu2146 8 месяцев назад
waw bisr mother waw waw
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 8 месяцев назад
Temesgen Teka my buddy. RIP brother.
@elfagedemishaw5252
@elfagedemishaw5252 8 месяцев назад
😭😭😭 ነፍስ ይማር!!! 😭😭😭
@user-op1cl5bd4y
@user-op1cl5bd4y 8 месяцев назад
ይሄ ነው ቤተሰብና ሲያምሩ
@moamnamoha9270
@moamnamoha9270 8 месяцев назад
ብስርዬ ❤❤❤ስወድህ
@zoolfamohammed5930
@zoolfamohammed5930 8 месяцев назад
አይየዛሪልጅ እግሩን አነባብሮ. አሚን አለናቱን
@user-nb4ff5lz5b
@user-nb4ff5lz5b 8 месяцев назад
ብስራት የኔ አንበሳ❤❤❤❤
@user-gu7kp3us6z
@user-gu7kp3us6z 8 месяцев назад
Organic family 😊
@meskeremberhanu4024
@meskeremberhanu4024 8 месяцев назад
🙌 slam💚💛❤️☝️ Ethiopian yemegele betesebe egezabere tena edima yesetachihu editekebaberachihu yanurachihu 🙏
@mekedelawitayana2831
@mekedelawitayana2831 8 месяцев назад
ዎዩ የተናገረችው ሰለ ሞት በጣም ደስ ደስይላ
@wollo4001
@wollo4001 8 месяцев назад
ታላላቅ ሰዎች ነው ሐገሬ ያጣችው
@user-yv2ug3mi6l
@user-yv2ug3mi6l 8 месяцев назад
እጅግ በጣም
@NesrdinSergafa
@NesrdinSergafa 8 месяцев назад
ፍቅራቸው ደስ ይላል
@user-bg3hk5ez6o
@user-bg3hk5ez6o 8 месяцев назад
አንዱ ለፍቶ ገጥሞ ዜማ ሰርቶ ሳይታወቅ ሌላው መድረክ ላይ ጮሆ የሚታወቅበት አገር ተመስገን የተረሳ ሰው ብዙ ለፍቶ ብቻ ነፍሱን ይማረው
@nathanbisrat2818
@nathanbisrat2818 8 месяцев назад
Seifu tebarek gin yebizu balemuyawoch beteseboch astewash atewalena ebakih feligachew.
@hailemariamalmaw8264
@hailemariamalmaw8264 8 месяцев назад
አንድ ነኝ ወዳጅ ዘመድ የለኝ የሚለው ግን የየኔው አካሉ ስራ መሰለኝ።፡።። ተመስገን ተካ ። ሱራፌል አበበ ነፍስ ይማር
@soltibebu2852
@soltibebu2852 8 месяцев назад
አይ የተመስገን ተካ ነው ዜማው የኔው አካሉ
@mariadawed2094
@mariadawed2094 8 месяцев назад
ተመስገን ተካ ብዙ ስራዎችና ታሪክ አሉት በራሷ ፕሮግራም ጋብዝልን ባለቤቱን
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 8 месяцев назад
ውኔ፣እናቶች፣ደስ፣ሲሉ፣🎉🎉🎉ረጅም፣እድሜ፣ጤናጋር፣ያኖራችሁሁሁሁ🎉🎉🎉🎉❤❤
@tyobstyamesselu978
@tyobstyamesselu978 8 месяцев назад
Sebly tamralachihu betam
@danayithabte4733
@danayithabte4733 8 месяцев назад
Des silu❤
@user-ut7xk1gs6i
@user-ut7xk1gs6i 8 месяцев назад
አዪ ወዪራ ፍቅር እኮናት❤
@YaasminMaxamuud
@YaasminMaxamuud 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@sebleytbarek8300
@sebleytbarek8300 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@DELLINATUBE
@DELLINATUBE 8 месяцев назад
wowwwwwwwwwww
@betelehembokretsen7644
@betelehembokretsen7644 8 месяцев назад
Endet dessssssss tilalachu❤❤❤
@MalhetDejene
@MalhetDejene 8 месяцев назад
ሑለታቸውንም ነፍስ ይማር መቼም የማይጠገቡ ስራወች ስላበረከቱልን እናመሠግናለን 🙏
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 8 месяцев назад
ሀይ ሰይፉ ሰላምህ ብዝትዝት ይበል በጣም አድናቂህ ተከታታይህ ነኝ እባክህ ከቻልክ ዚጊ ዛጋ እና ማስተዋልን አቅርብልን ፣እንወድሀለን ሰይፉ ተባረክ።❤
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 8 месяцев назад
ይዘግዝግሽ ወዲያ ኮተት ጭራሽ ማስተዋልን ቱቱ
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 8 месяцев назад
@@user-vc4id5yp4e ምን አንጨረጨረህ በሰላም ነው? አንተ ሟፏጨት እንኴን አለመቻልህን ያሳያል ምንም ማድረግ ኡይቻልም።
@yohannestesfaye7130
@yohannestesfaye7130 8 месяцев назад
endezare des blogn ayawkm. please seifu indih aynetun beteseb btaqerb yebelete tasdestenaleh. Long live all!!! wow
@DegieMekashaw
@DegieMekashaw 8 месяцев назад
ሀዘኗ ነው የተሠማሽ ወይስ የእድሜዋ ትክክል የመሆን ያለመሆን ጉዳይ ያሳሰበሽ?
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 8 месяцев назад
ሱርዬ ትልቅ ሰው ሆንክ ❤❤
@laylamohammed6405
@laylamohammed6405 8 месяцев назад
ብስራት ሱራፌል
@kadoos4696
@kadoos4696 8 месяцев назад
👍👍👍😘😘😘😘
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 8 месяцев назад
ሁለተኛዋን ሰብለ (የተመስገን ባለቤት) ከተወሰኑ ዓመታት በፊት በሸገር ቤተኛ የሬዲዮ ፕሮግራም ላይ በተከታታይ የሚቀርብ ታሪክ ላይ እንግዳ ሆና ቀርባ ነበር የማስታውሳት፣ በአካልም አይቻት ነበር፡፡ ሙሉ ታሪኳን ነበር የተረከችው፤ በባሏ ምክንያት በጣም የሚገርም የህይወት ውጣ ውረድ እንዳሳለፈች እንዲሁም ስለባሏም ብዙ ሚስጥሮች እንደተረከችም በደንብ አሳታውሳለሁ፣ አሁን እዚህ ጋር ከምታወራው ጋር በጣም ተቃራኒ ታሪክ ነው 🤔🤔🧐
@EleniNigussie
@EleniNigussie 8 месяцев назад
እኔም በጣም አስታውሳታለሁ በአካል ግን አላውቃትም
@EleniNigussie
@EleniNigussie 8 месяцев назад
ምን ታድርግ ይቅር ብላው ይሆናል
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 8 месяцев назад
መቸም ፋኖ የገባ እለት፣ ሰይፉን አያርገን !! የወሬህ አይነቱ፣ ታሪክ ይፍረድ !!
@smd7650
@smd7650 8 месяцев назад
ከምርሽ ነዉ ይገባል😂😂😂
@nathanbisrat2818
@nathanbisrat2818 8 месяцев назад
Seifu yehager tariken befilm kersew kaskerut wust esti sile Awra Godanaw Engida teyik esti?
@hanaeshetu2714
@hanaeshetu2714 8 месяцев назад
Seble yetmesgen dsebleoneli selyhushi
@sarahbay3607
@sarahbay3607 8 месяцев назад
ሰይፉ ምን ማለት ነው የሱራፌል ቤተሰቦች ዘጋቸው
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 8 месяцев назад
☝️🇪🇹☝️🤲🤲🤲
@senitade638
@senitade638 8 месяцев назад
Enat mehon yihermal
@sarahbay3607
@sarahbay3607 8 месяцев назад
ዛሬ ያለንበትን ቢያዩ ምን ይፅፉ ነበር??
Далее
Повага | GOVOR TikTok #govor #shots
00:53
Просмотров 290 тыс.
Забота от брата 😂 #shorts
0:31
Просмотров 5 млн